audio
audioduration (s)
3.06
12.1
text
stringlengths
10
150
ወደ አባታቸውም ወደ ያእቆብ ወደ ከነአን ምድር መጡ የደረሰባቸውንም ነገር ሁሉ እንዲህ ብለው አወሩ የአገሩ ጌታ የሆነው ሰው
ዲፕሎማቶች ሊበወዙ ስለሆነ የተጠሩ አምባሳደሮች አሉ
ቤኬር አስቤል የቤላ ልጆችም ጌራ ናእማን አኪ ሮስ
ምስክራቸውን ከፈጸሙ በሗላ ከጥልቁ የሚወጣው አውሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸውማል ይገድላቸውማል
ስለ እግዚአብሄር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሰዊያ በታች አየሁ በታላቅ ድምጽም እየጮኩ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ
ኤጲስ ቆጶሳቱ ትናንትና ተሰብስበው ነበር
የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችን ጠራችሁ እንግዲያስ ወንድሞች ሆይ ጸንታችሁ ቁሙ በቃላችንም ቢሆን ወይም
በትናትናውም እለት ተሰነይን መያዟን ይፋ አድርጋለች
ወደ አትላንታ የሚያመሩት ደግሞ ተጋጣሚዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ደጋፊዎቻቸውና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጭምር ናቸው
ያኮና ኢንጂነሪንግ ኦሜዳድና በኤርትራዊነት የታገዱት ሀያሶስት በፋይናንስ ቢሮ ኢትዮጵያዊ ናቸው ተባሉ
ያደጉ አገሮች ዜጎቻቸው የራሳቸው ምርቶች እንዲገዙ ህዝባዊ ስነልቦና ዘመቻቸውን በማካሄዳቸው ተወዳዳሪ ሸቀጦች ቢቀርቡላቸው እንኳን የውጭ ምርት እንደማይገዙ ገልጸዋል
ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም ኤር ብላ ጠራችው ደግሞም ጸነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው
ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ አንድነት ለዋሉት ውለታ የኢትዮጵያ ህዝብ የእጃቸውን ይስጣቸው ብሎ ከመመረቅ ሌላ ምን ማለት ይችላል
የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማክሰኞ እለት እንዳስታወቀው ከሆነ ዘንድሮ በጠቅላላው አስራ አንድ በመንግስት እጅ የሚገኙ ኩባንያዎችን ለመሸጥ እንደሚቻል ገልጿል
አቡነ ገብርኤል ስለገዳሙም ሆነ ስለቤተ ክህነት በጀትና ስለህንጻዎቿ የተናገሩት ሁሉ ውድቅ ለማድረግም ተሞክሯል
በጣም ስለሚ ወደው የመኮንን ወንድም መኮንንን መኳ ነው የሚለው
የፖለቲካ ተንታኟ እንዳሉት ከሆነ የኢትዮጲያ የወደፊት ራእይ ጥሩ ይመስላል
ብዙዎች ያነከሱ በት ብዙዎች አካለንስኩላን የሆኑ በትና የተሰ ዉ በት ድርጅት ነው
ይህ ደግሞ በተዘዋዋሪ በስነ ልቦና ጤና ረገድ አውንታዊ ተጽእኖ ያሳድራል
ጋዜጠኛውን በሁለት ዋና ክፍሎች ለይተህ እየው
የግጭት ጣቢያው ዛሬ የተገኘ ሲሆን ምንም ተደራሽ ስላልሆነ ሁለት ፖሊሶች ወደ ስፍራው ሄደው እና በህይወት የተረፉትን ለመፈለግ ጫካ ውስጥ እንዲወርዱ ተደርጓል
አንዳንድ አኩራፊ ኢትዮጵያውያን ሹማምንትንም መሾምና መሸለም ያዘ
ኤርትራ አስራ ስባት ዲፕሎማቶችን ወደ አረብ አገሮች አሰማራች
በሚያቅዱበት ጊዜ ደቡብ አፍሪካ የተረጋጋች ብትሆንም ጎረቤት ሀገሮች ግን እንዳልሆኑ ያስቡ
ኢንተር አፍሪካን ግሩፕ የተሰኘና በእነ ክፍሌ ወዳጆ የሚመራው ቡድን አዘጋጀው
ፍርሀት ዘላቂ የሆነ ጓደኛ ቢሆንም ስህተት ላለመፈጸምም በትኩረት እንድንሰራ የሚያደርገን ጉዳይ ነው ትላለች ንጎይ
ምንጩ እንደሚለው ከሆነ የሙስናው ጉዳይ የሚያንዣብበው በፓርቲው ቁጥጥር ስርባሉ ድርጅቶች ዙሪያነው
ወሬያችን ለአንባቢዎች እንዳይበዛባቸውና እንዱ ይሰላቹን
የኬር ኢትዮጵያካንትሪ ዳይሬይክተር የነበሩ ተባረሩ
ተደራዳሪዎች ሁኔታውን ለማስተካከል ቢሞክሩም የእስረኞች ጥያቄ ግን ግልጽ አይደለም
በኢትዮጵያ ያሉ የውጭ ጋዜጠኞችን ሻእቢያ ከሰሰ
ከመቄዳ ወደ ልብና አለፉ ልብናንም ወጉ እግዚአብሄርም እርስዋንና ንጉስዋን በእስራኤል እጅ አሳልፎ ሰጠ እርስዋንም
የረዲኤት ሰራተኞች ኦጋዴን ውስጥ ታፈኑ
ዲስትሪክቱ አስራ ሀንድ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ኤርትራውያኑ የዋስትና ንብረት በግምት ሁለት ሚሊዮን ብር አስይዘው እንደነበር ተገልጿል
የቡርዧ ዴሞክራሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርስም ወደ ህዝባዊ ዴሞክራሲ ሊለወጥ አይችልም
ወደ ዋልት ዲዝኒ አለም መጓዝ ለብዙ አሜሪካዊ ቤተሰቦች ዋና ጉዞን ያመለክታል
አያያዧ ስለቀረችባት ብቻዋን ለመሸከም ተገደደች
የኢትዮጵያ መንግስት የማስፈጸም አቅሙ ሊጠነክርና ሊጎለብት ይችላል
ኢንጂነሩም እኔ የማገኛትን ለነዚህ ወጣት ተማሪዎች ማዋል እንዳለብኝ ተገነዘብኩ አሉ
እርስዋም በሞአብ ምድር ሳለች እግዚአብሄር ህዝቡን እንደ ጎበኘ እንጀራም እንደ ሰጣቸው ስለ ሰማች ከሞአብ ምድር ልትመለስ ከሁለቱ ምራቶችዋ ጋር ተነሳች
መዝሙር ዘጠና ዘጠኝ እግዚአብሄር ነገሰ አህዛብ ይደንግጡ በኪሩቤል ላይ ተቀመጠ ምድር ትናወጥ
ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ስለሚያስገቧቸው ቁሳቁስ የተሻሻለ መመሪያ ወጣ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ምንም ሳላምንበት ሬት ሬት እያለኝ ለብዙሀኑ ሀሳብ ተገዥ ሆኜ ሄጃለሁ እያለ በሰሞኑ ስብሰባዎች ላይ እንደ ተናገረ ሰምተናል
እስካሁን በገንዘቤ ላይ እንኳን የሚያዙት ቤተሰቦቼ ናቸው
በይፋ አቋሙን አስታውቋል
ዋንኛዎቹ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ ጸሀዬና አቶ ይስሀቅ ታፈረ ነበሩ
ወይም የተገደለውን ወይም የሞተውን ወይም መቃብሩን በነካው ላይ ይረጨዋል
ስሙን ስለማላውቀው ነው ከታክሲ ሹፌሮች አንዱ አሰልጣኝ ሰብስቤ ይባስ እኔና ሰለሞን ትውውቃችን ዛሬ አይደለም አለ
አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ይላል እግዚአብሄር አንተንም የበተንሁባቸውን አህዛብን ሁሉ ፈጽሜ አጠፋለሁ አንተን ግን ፈጽሜ አላጠፋህም በመጠን እቀጣሃለሁ
በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ ነገር ግን በእግዚአብሄር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን
እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ ቸርነትንና ምህረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ መበለቲቱንና ድሀ አደጉን መጻተኛውንና ችግረኛውን አትበድሉ
ዴሳዬ ሎሮን ብላ ሊሊያ ቱራም ሊዛራዙና እኔ በሚገባ በቃል እንተዋወቃለን ማለት እችላለሁ
ቋንቋዎችን አዋህዶ አንድ መልክ በማስያዝ ተማሪዎች በዚህ አዲስ ቋንቋ እንዲ ማሩ እቅድ ይይዛል
እንዲህ መክሮአልና ተነሱ ፈጥናችሁም ውሃውን ተሻገሩ አሉት ዳዊትና ከእርሱም ጋር የነበሩት ሁሉ ተነስተው ዮርዳኖስን ተሻገሩ እስኪነጋም ድረስ
እትዬ ገነት ዘውዴ የኢሀዲግ ጉዲት ፕሬዝዳንት ስትሆን ዶክተር ከበደ ታደሰምን ይሆናሉ ቢባል ለፕሬዝዳንቷባል ነው ትሉ ይሆናል
አንተም ከህዝቡ ሁሉ አዋቂዎችን እግዚአብሄርን የሚፈሩትን የታመኑ የግፍንም ረብ የሚጠሉትን ሰዎች ምረጥ
የወጣቷ አስክሬን አዲስአባ በገባ ማግስት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን መቀበሯንም ከወላጆቿ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል
ዶክተር ወልደ መስቀል በደረሰባቸው አደጋ እሳቸው አሰልጥነው ለውጤት ያበቋቸው አትሌቶች በሙሉ መደንገጣ ቸውና በየጊዜው ሆስፒታል እየሄዱ እንደሚጠይቋቸውና እንደሚያበረታቷቸውም ተሰምቷል
እስካሁን የታተሙት ተራሮችንያን ቀጠቀጡ ትውልድ መድብሎች ይህንን ግንኙነት በተመለከተ የሚናገሩት ውስን ነው
ሰውም ሁሉ እለት እለት የሚበላውን ያህል በጥዋት ለቀመ ጸሀይም በተኮሰ ጊዜ ቀለጠ እንዲህም ሆነ
የሀረሪ ክልል ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን በፍቃዳቸው ለቀቁ
መርሻ ዮሴፍ እጅጉን ከማክበራቸው ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሰዎች ውስጥ ነው
ከእነዚህ የተለያዩ ኩባንያዎች ዚዳን ከሰባ እስከሰባ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያገኝ ታውቋል
አባቴንና እናቴንም ወንድሞቼንና እህቶቼንም ያላቸውንም ሁሉ እንድታድኑ ሰውነታችንንም ከሞት እንድታድኑ
ነገር ግን አንድ ተጨዋች ማምጣት ያለበት ቴክኒክ ኮሚቴው ነው ወይም አሰልጣኙ ነው
በውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማስተባበር አንድ ቡድን አቋቁሟል
ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ አለችው
ኦሪት ዘጽአት ምእራፍ አስራ አምስት በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሄር ዘመሩ እንዲህም ብለው ተናገሩ
በመሆኑም ተጠያቂው ሂሳብ ሹም ሆነው እንደገና ገንዘቡን በስማቸው ወጪ እንዲሆን ያደረጉት መሪጌታ ፍቅረማርያም ዋጋው ሆነው እንደተገኙ ተጠቅሷል
ሰውዬው ሚስቱን በጣም እንደሚወዳት በለሆሳ ስነገራት
አሊ በረሀብ ኩርምት ብሏል
ነገር ግን ለጊዜው እንዲያደምቅና እንዲያምር ላይን ማረፊያ እንዲሆን ተብሎ በቶሎ የሚያድግ ይህንን የባህር ዛፍ አስመጡ እንጂ
ነጻው ፕሬስ የተሸናፊ ወገኖች መሰ ባሰ ቢያነው
ለህዝቦች እኩልነትና ነጻነት ለኢትዮጵያ አንድነት ሰላምና ዴሞክራሲ ትግላችን ይቀጥላል ይላል የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሀይሎች ቅንጅት
እዚያም ሆነው ሀገራቸውን ያስባሉ
አንድ ሺህም ክንድ ለካ በውሃውም ውስጥ አሻገረኝ ውሃም እስከ ቁርጭምጭሚት ደረሰ ደግሞ አንድ ሺህ ለካ በውሃውም ውስጥ አሻገረኝ
በህይወትህ አንተም ከጸሀይ በታች በምትደክምበት ድካም ይህ እድል ፈንታህ ነውና ከንቱ በሆነ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ከጸሀይ በታች በሰጠህ
ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ወደ እግዚአብሄር ቤት ወጡ በእግዚአብሄርም ቤት የተገኘውን የቃል ኪዳኑን መጽሀፍ ቃል ሁሉ በጆሮአቸው አነበበ
አስራ ስድስት የአፍሪካ ሀገሮች የሚከተሉት ናቸው
በሗላ ታዲያ አገረ ገዢው ኪሱ ሲገባ ቦርሳው እንደጠፋበት አወቀ
ኢትዮጵያ የተሰጣትን የቴክኒክ ማብራሪያ እያጤነችው ነው
ዘንድሮ የቴክኒክ ስህተት ፈጽመው የተቀጡ አርቢትሮች አልታጡም
ምንም ስራ አትሰሩም በምትኖሩበት ሁሉ ለእግዚአብሄር ሰንበት ነውእነዚህ የእግዚአብሄር በአላት በየዘመናቸው የምታውጁአቸው የተቀደሰ ጉባኤ ናቸው
ማጣሪያዎች በብቃት ይለያያሉ እና ካሳሰብዎት ከዚያ ከተከበረ ኩባንያ ውሀዎትን በታሸገ ጠርሙስ ስለመግዛት ሊያስቡ ይገባል
እኔም ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሗት ወደ ምድራቸው እመልሳቸዋለሁ እነሆ ብዙ አሳ አጥማጆችን እሰድዳለሁ ይላል እግዚአብሄር
በትናንትናውም እለት አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
እግዚአብሄርም ወደ አቤልና ወደ መስዋእቱ ተመለከተ ወደ ቃየንና ወደ መስዋእቱ ግን አልተመለከተም ቃየንም እጅግ ተናደደ ፊቱም ጠቆረ
ይህ በእንዲህ እንዳለየደብረምጥ ማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ቤተ ክርስቲያን ከማጡ ወደ ድጡ ሆኖበት እንደሚገኝ ተገለጸ
መጠጥ ሲያዘዋውሩ መገኘት በሳውዲ አረቢያህግ ቢያሳ ስር እንጂ አንገትን እንደማያስ ቀላ ታዛቢዎች ይናገራሉ
እንዲሁም ምሳሌ በሰነፎች አፍ ነው ለሰነፍ ክብርን የሚሰጥ ድንጋይን በወንጭፍ እንደሚያስር ነው እሾህ በስካር እጅ እንደሚሰካ እንዲሁ ምሳሌ በሰነፎች አፍ ነው
እና ተጫዋቾቻችንም ትእግስት ስለሌላቸው ይህንን ችግር በቀላሉ አያልፉትም
የእግዚአብሄርም ቃል በእናንተ ስለሚኖር ክፉውንም ስለ አሸነፋችሁ እጽፍላችሗለሁ አለምን ወይም በአለም ያሉትን አትውደዱ
አንደኛውና ከመንግስት ወገን ያለው ስለመታሰራቸው የሚያቀርበው ምክንያት ይህንኑ የግብርን እና የማዳበሪያእዳ ነው
መሪዎቿ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ሊያስገኙ የሚችሉ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን ቀረጹ
ከእናንተ ቢሆን ወይም ከሌሎች ክብርን ከሰው አልፈለግንም ነገር ግን ሞግዚት የራስዋን ልጆች እንደምትከባከብ በመካከላችሁ የዋሆች ሆንን
ሮም የሚገኘው ታሪካዊ የአክሱም ሀውልት በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ እንዲያመች ባለሙያዎች በሶስት ቦታ ለመክፈል ማቀዳቸው ኤኤፍፒ ዘገበ
በእርስዋም የሚኖሩ በሀሰት ተናግረዋል ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ተንኮለኛ ነው ስለዚህ እኔ ደግሞ በክፉ ቁስል መታሁህ ስለ ሃጢአትህም አፈርስሁህ
ወጣት ሴቶችን በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት እንቅስቃሴ ተስፋፍቷል
እያንዳንዱ ትእይንት ልጆች ወደ ቤተ መጽሀፍት ሲሄዱ ሊያነቧቸው የሚያስፈልጋቸው ለመጽሀፍቶች ምክርን ያቀርባል
በእርሱም በኩል ወጥተዋል ንጉሳቸውም በፊታቸው አልፎአል እግዚአብሄርም በራሳቸው ላይ ነው