text
stringlengths
2
332
label
int64
0
1
በጣም አመሰግናለሁ
1
ኢንተርኔት ተጠቃሚ ለመሆን ተመዞግቤ ሁሉት ሳምንት አለፈኝ ካንሰል ተደርጓል ብለውኛል ምከንያቱን የሚናገረ ገን የለም
0
ጎንደር ላይ ኢንተርኔት በነፃ ምታስጠቅሙንይመስል በየጊዜው አታጥፉብን ልቀቁልን
0
ና እያላቹህ ዝረፉን እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ አለ የሃገሬ ሰው አሁንስ ካርድ መሙላት አስጠላኝ
0
አመሰግናለሁ
1
ኸራ መላ በሉኝ ስልኬ ዳታ ከልክ ይቆጥርብኛል
0
ሰዉ እየተሻሻለ እና እያደገ ሥሄድ እናንተ ግን ም የተቃራኒ ሆናችሁ ኤኼ ያስታዛዝባናል ሕዝቡን ስላስለመዳችሁ ብቻ እንዳደረጋችሁት ለማንም ግልፅ ነዉ የስጦታችሁ የጊዜ ገደብና የመጠቀሚያ ሰዓት አግባብነት የለዉም ይገርማል ኤኼን የሚያክል ትልቅ ተቋም መቶ ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብን ስያታልል ም ምን ነካችሁ
0
ዋይፋይ ተቋርጦብናል የደንበኞች አገልግሎት ስናመለክት ተመዝግቧል እንባላለን ግን ማንም የጠየቀን ወይም ሊጠግን የመጣ አካል የለም
0
ኢትዮቴሌኮም እባካችሁ አጭር ሜሰድ አቁሙልን የሁላችን ጥያቄ ሳንፈቅ አንድ አንድ ብር እየተቆረጠ በዚ የሚያማርር ደምበኛ ቤቱ ይቁጠረው
0
ላይ ምትፖስቱት ሌላ kኣችሁ ሌላ መጀመሪያ ን ፈጣን አድርጉ
0
አረ ምን አይነት የፓኬጅ ዝርፊያ ነዉ ሰሞኑን የጀመራችሁት
0
ቴሌና ሰራተኞቹ በእውነት ታላቅ ዋጋ ከፍለውልናል ከዓለም እኩል እንድንራመድ ስላደረጋችሁልን ምስጋናችን ከፍ ያለ 😍
1
ለምንድ ያልተገደበ ፕርምየም ዳታ ከ ወደ ብር የገባው
0
የዋይፋይ መስመር ተጠቃሚ ብንሆንም ፍጥነቱ ግን ቀርፋፋ ከዚህ ደውለን ብናሳውቅም አልተስተካከለም
0
ለበዐል ያደረጋቹት ቅናሽ አሪፍ ሆኖ ሳለ ለሳምንት የገዛሁት የ ብር ኢንተርኔት ፓኬጅ ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ተጠቅመሀል አለኝ
0
አይዛቸው የኢትዮጵያ እድገት መሰላሎች ከጎናቸው ነኝ
1
እባካችሁ እኔም ካርድ ለመሙላት ተቸግሬአለሁ ብሬ ሳላዉቅ እየተቆረጠብኝ ነዉ መላ በሉኝ
0
አፑ አይወርድምለምንድ ድርቅና የሚታበዙ ስታስጠሉ ኤጭ
0
በጤና ይቆዩ የኢንተርኔት ጥቅል አይሰራም
0
በጣም ውድ ከሌሎች ሱቆች ይልቅ ከ ቴሌኮም በመሸጥ ላይ ያሉ ሰዎችን እንዴት እንረዳለን እባክዎ
0
ምንም ኔትወርክ የለም
0
ኢንተርኔት አገልግሎት በተደጋጋሚ የሚቆራረጥፍጥነቱ ደካማ በቅርቡ አጠቃላይ ማሻሻያ ሲያደርግ ፍጥነቱ ተሻሻለ ብንባልም ለውጥ የለውም
0
ኢትዮቴሌኮም
1
እና ሮባትክ ስራ አንድ ላይ ማስተዋወቁ ምን አገናኘው
0
ስራው ጥሩ ብሆንም ግን እባካችሁ እንኳን እንኳን የማይሰራበት ብዙ የክልል ቦታዎች አሉ
1
በ አስመሣዮች ብራችን እየተወሠደ
0
ታላቅ
1
ሀላባና አከባቢውስ መች የ ጂ ኔትወርክ አይደለም ያለው ጂ ኔትወርኩም እንኳን በትክክል አይሰራም ችግሩስ መች ምፈተዉ?
0
ከድምፅ ዎደ እንተርኔት ጥቅልን እንዴት መዞር ይቻላል ሥሞክር ማዞር ኣልቻልኩም
0
በጣም ፈጣን ይመቻል ሌሎቹም አገልግሎቶች እንደዚህ ቴሌብር ፈጣን ቢሆኑ ይመቹ ነበር
1
አሁንማ ይገባችኋል
1
ከልብ እናመሰግናለን
1
እንኳን ኔትወርክ ሊደርሰን ይቅር እና ለድምፅ እንኳን የሚሆን ኔትወርክ ማግኘት ያልቻልንበት ሁኔታ ያለው
0
በጣም አሪፍ የሆነ የፓኬጅ አማራጭ ስለሆነ አመሰግናለሁ
1
ኢትዮ ቴሌኮም በጣም እየተመቻችሁን ነዉ እናመሰግናለን
1
ለዚህ ስኬታችሁ የእኔው ትልቁ ሚና እንዳለበት እንዳትረሱ
1
አረ ተዉ ተለመኑን ፖለቲካ እና ቴሌ ምን አገናኝቶት ነዉ የጎንደር ከተማ ኢንተርኔት ዘግታችሁ የምትረብሹን
0
በጣም በጣም ያሳዝናል በዕውነት ከዚህ ትልቅ ድርጅት የማይጠበቅ ነገር የምትሠሩት ለተቋረጠ የ ግልጋሎት ክፍያ መጠየቅ ቅሬታ ሲቀርብ ገቢ የተደረገ ገንዘብ አይመለስም ብሎ መናገር ጭራሽ ይባስ ብሎ ክፍያ ከተከፈለ በኋላምአንድ ሠራተኛ ልኮ ሊስተካከል ለሚችል ችግር ለቀናት መፍትሔ ሳይገኝ ሲደወልም መጣን አሁን ቢዚ ነን ብሎ ሠው ማጉላላት በጣም ያሳፍራል
0
በቤቶ ይቆዩ ጥቅል በስነስርዓት የሚሰራለት እጅ ያውጣ ይህንን ሁሉ ፕሮሰስ ለምን አስፈለገ? አሳይቶ መንሳት ንዴ
0
እንደገና አመሰግናለሁ
1
በጣም አመሰግናለሁ አዳዲስ ደንበኞችን ለመሳብ እና አሁን ያሉ ደንበኞችን ለማስተናገድ ታላቅ እድል ይመስለኛል
1
ጥሩ ሥራ
1
ለስጦታው እናመሰግናለን
1
ጥሩ ስራ በርቱ ተበራቱ
1
ሃገሪቱ ለይ የተቀየረው ቴሌ ብቻ
1
ሁሉም ነገር መልካም ምስጋና ይገባቸዋል በህወት ላሉት ረጅም እድሜ ላለፉት ደሞ ክብርና ምስጋና በርቱ
1
የአገልግሎት ማብቂያው አልተጠቀሰም
0
በጣም አመሰግናለሁ
1
ትህትናችሁ ገዳይ
1
ተመዝገቡ ተመዝገቡ ብላችሁ ቴሌ ብር ተመዘገብን አገልግሎቱን ግን ለመስጠት ፍቃደኛ አደላችሁም
0
ቆይ ከሌሊቱ ምን እንዲሰራልን ይሄማ ስጦታ አይደለም
0
ነባር ያለና የሚኖር ዘምኖ ሕዝብን ያዘመነ ሐገር በቀል ተቕም
1
የስዳማ ክልል ውስጥ ቡርሳና አርበጎና ወሬዳ ውስጥ ነትወርክ የለምበተለይ ቡርሳ ወረዳ ውስጥ ቱትቻ የምትባል ከተማ ውስጥ ያለ አንተና ሳይሰራ ቆይቶሀልችግራችን ቶሎ
0
ሞጣ ላይ ኔቶርክ ተዘክቷል ክፈቱት
0
በቴሌብር የመብራት ክፍያ ከፍዬ ግን ሁለቴ የቆረጠብኝ
0
ለሌሎችም መንግስታዊ ተቋማት አርአያ የሚሆን ተቋም ቢኖር ኢትዮቴሌ ና በርቱ
1
ደጋግሜ ሞከርኩ ግን አይሰራም
0
ለእኔ ተሞልቶልኝ ግን ተጨማሪ ስጦታ አልደረስኝም ለምን?
0
በቤትዎ ይቆዩ ፖኬጅ ቤት ውስጥ አይስራም ውጭ ካልወጣሁ በቀር ወይም የቤቴ ጣራ ላያ ካልወጣሁ እውነቴን ዳታ የሚባል የለም ቴሌ ዋጋ በቀነሰ ቁጥር ጣራ መውጣት ሰለቸኝ በበኩሌ እባካችሁ የናንተ ን ቅናሽ አንፈልግም ተዉን በቃ ለምን አተዉንም ሀይ ታውቁታላችሁ ከአቅማችሁ በላይ የሸጣችሁትን ሲም ካርድ ወይ ማስፋፌያ አድርጉ ወይ ተዉን በዚ በሽታ ጊዜ ኔትዎርክ ፍለጋ አስፓልት ላይ አታስወጡን ደሞ ስሙን ቀይሩት ይሄ በውጪ ይቆዩ
0
የተቋረጠብኝ ዋይፋ እሄው ቀን ሆ መልስ የሚሰጠኝ አጣው
0
ሁሌም በዓል በሆነ የእናንተ በዓል ፓኬጅ ለመጠቀም
1
ቆይ ግን ለምንድ ለተማሪ ቅናሽ የማታደርጉት ቅናሽ ተብለን ስንጠይቅ የለሊት ይሉናል እኛ ኢንተርኔት ለመጠቀም ሌት መነሳት አለብን
0
ውድ ደንበኛ የአገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችን እናመሰግናለን
1
ያልደረሰበት ቦታ አለ በትክክል እየሰራም አይደለም
0
እባካችሁ ሰሞኑን ኮኔክሽን ሊሰራልን አልቻለም ምሽት ላይ በተለይ ደሴ
0
ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ኢንተርኔት ፓኬጅ ገዝተን ፈታ እያልን ነዉ ኑርልን
1
በስልኬ ላይ ብጭም አልሰራም ብሎኛል
0
በጣም ርካሽ አሪፍ በርቱ
1
ኧረ ጎበዝ በቆጂ እኮ ምንም አይነት ኔትዎርክ የለም
0
ስልካችን እዚሁ አዲስ አበባ ተቀምጠን የኔት ወርክ ጥራት ችግር አለ ያ ማለቴ ከድምፅ ጋር ተያይዞ ችግሩን ሊፍታ አልተቻለም
0
እሺ መልካም አመሰግናለሁ
1
ሁሌም የተሻለ ጥራት ያለው አገልግሎት እንታቀርቡ እና ተመራጭ ተወዳዳሪ እንድትሆኑ ትጉ በርቱ ዘምኑ
1
አመቱን ሙሉ የዘርፋቹትን ትርፍ ያላችሁት ይሄ አያስደንቅም ይልቁን ብትቀንሱልን ሚሻለው ይሄ
0
እኔ የ አገልግሎት ለማግኘት በሀላባ ማዕከል ተመዝግቤ ደውለን እንጠረሃለን ካሉኝ ወር አለፈ እና አገልግሎቱን ለማግኘት ይህን ያህል ጊዜ መውሰዱ ኖርማል ?
0
በርቱ ከዚህ የበለጠ ቴሌን ለማዘመን አሁን ብዙ ለውጦች በእናንተ ላይ እያየን
1
አዲስ አቤዎች ፈጠን ፈጠን በሉ ምስጋና ለኢትዮ ቴሌኮም ይግባውና
1
ጥሩ በርቱ አሁንም ግን ከሌሎች ሀገር ጋር ሲነፃፀር ዋጋው ወደድ ይላል ስለዚህ ዋጋውን ቀነስ ኔትወርኩን ጨመር አድርጉት
1
ሲስተማችሁ እያስቸገረን
1
መለወጥ ጀምራችኋል ግን ከድምፅ ጥቅል ላይ የምትሰርቁት ነገር ግልፅ ይደረግልኝ
1
ህዝብ በመሸወድ የትም አትደርሱም ህዝብ እያጭበረበራቹ
0
ኧረ እሱን ትታችሁ በተለይ በገጠሩ አካባቤ ኔትዎርክ መደወል እንኳን በአግባቡ አይሰራም ምናለ እሱን ብታስተካክሉልን??
0
የኔቶርክ ችግር ከግዜ ወዳ ግዜ እያጨመረ ናው መለ በሉን
0
ታላቅ ስኬት
1
መልካም አገልግሎት
1
ከእናንተ ጋር ብሩህ
1
ለሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚው ቁጥር መጨመር የእናተ አሰተዋፅኦ በተለይ የጥቅል አገልግሎቱን ዋጋ ብትቀንሱ በጣም ይጨምራል
1
ለአገልግሎት ማሻሻያዎች ምስጋና ይገባችኋል
1
ኢትዮ ቴሌኮም አዲስ ላውንች ያደረገው የሲም መሸጫ ሲስተም መተግበሪያ ማውረድ ወይም ዳውንሎድ ማድረግ አልተቻለም
0
እውነት ለማውራት በኛ ሀገር ቢሮክራሲ ይሄን ያክል ርቀት በመጓዛችሁ ለናንተ ትልቅ ክብር አለኝ
1
በርቱልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክልን
0
የ ፕሪሚየም ጥቅል ዋጋ ፍትሃዊ አይደለም ኢትዮቴሌኮም አሁን ባለው ዋጋ ላይ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ተግባራዊ ሊያደርግ ይገባል አመሰግናለሁ
0
ቴሌ ጥሩ እየሰራችሁ
1
ለማንኛውም ኪዩክስ ላይ ላሉ ኢጀንቶች ይሂ ዕድል በስፋት መሰጠት አለበት ምክንያቱም ሰዎች ባንክ ወይም የሽያጭ ማአከል ከመሂድ ሱቅ መሂድ ይቀላቸዋል ሲቀጥል ለባለሱቆችም ሊላ የስራ እድል ፈጠራ ድሆናል አይመስላቹም
1
አሁን ከቤቴ ቁጭ ብዬ የዉሃ ክፍያ ከፈልሁ ተመስገን መንከራተት ቀረ ምስጋና ለእናንተ
1
እንኳን አብሮ ደስ አለን ኢትዮጵያ ሀገሬ መመኪያዬ ክብሬ ኑሪ ለዘለአለም
1
በጤና ይቆዩ የኢንተርኔት ጥቅል እቢ አለኝ ይላልደጋግሜ ደውዬ መፍትሔ ካለው ብዬ ብጠይቅም ለሚመለከተው ክፍል አስተላልፈንልሀል ይሉኛል ግን ለውጥ የለውም
0
በርቱ መልካም ነገር
1
የምር ትለያላችሁ
1
በቴሌ ብር መብራት ከፍዬ ሁለቴ ቆረጠብኝ መፍትሄው ምንድ
1
እጅግ በጣም ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት በቴሌ ብር እያመጣችሁ ስለሆነ ደስ ብሎኛል አመሠግናለሁ
1