transcription,audio የኢንተርኔት አገልግሎትንም በተመለከተ በክልሎች በዞኖችና በአዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች የአገልግሎት ማእከሎችን ለማቋቋም መታቀዱን አብራርተዋል,data/valid\01_d501021.wav በዚህም አነስተኛ መስኖዎችን በማስፋፋት አገሪቱን በተደጋጋሚ ከሚያጠቃት ድርቅና የምግብ እህል እጥረት ለማቃለል እንደሚቻል ጠቁመዋል,data/valid\01_d501022.wav ይህ እንዳይሆን በህይወታቸው መስዋእትነት ያስገኙትን የኢትዮጵያዊነት ክብር አንግበን ለቅድስት ሀገራችን አንድነትና ሉአላዊነት ሰላምና ብልጽግና በህብረት እንቁም,data/valid\01_d501023.wav የመጀመሪያው ነጥብ በተቃዋሚ ሀይሎች ሰፈር በጋራ አቋም ላይ በጋራ ለማቆም ያየነው ጽናት አነስተኛ መሆኑ ነው,data/valid\01_d501024.wav አቅም በሚፈቅደው መሰረት አስቀድሞ መዘጋጀት ስለሚፈልጉ የሚያጠራጥር አይሆንም ስትል የአሜሪካ ድምጽ ዜና ዘጋቢ ገልጻለች,data/valid\01_d501025.wav ከለ ቀስተኞቹ መካከል አብዛኛዎቹ ጸሀዩ ዛሬ ተገለጠ ሀይለስላሴ ማሩን አለማችን አባታችን የአፍሪካ አባት የአለም አባት በማለት ነበር ሀዘናቸውን የሚገልጹ,data/valid\01_d501026.wav ከዚህ ጋር ለሰብአዊ አገልግሎት መሰለፏም ውጤታማ መሆኗም አድናቆትን አትርፎላታል,data/valid\01_d501027.wav የኮሚሽኑ ውሳኔና የቤተ ክህነቱ ተቃውሞ,data/valid\01_d501028.wav ይህንንም ባድመንና ሽራሮን በመውረር እውን አርጓል,data/valid\01_d501029.wav ጋዜጠኞችን መለያየታቸው ብዙዎችን አሳዝኗል,data/valid\01_d501030.wav ባለፈው ሰኞ እለት ደግሞ በቴሌቭዥን ሌላ ሽልማት ሲሸለም ተመልከትኩ,data/valid\01_d501031.wav አጠቃላይ ወጪው አስራ ስምንት ሺ ዶላር እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል,data/valid\01_d501032.wav ሌሎቹ በሙሉ ጤነኞች ናቸው,data/valid\01_d501033.wav መለስና ኢሳያስ እርስ በእርስ ለመገለባበጥ እየሞከሩ ነው,data/valid\01_d501034.wav የአየር ሀይላችን አውሮፕላኖችም ግዳጃቸውን በተገቢው ፈጽመው በሰላም ተመልሰዋል ሲል የመንግስት ቃል አቀባይ ጽፈት ቤት መግለጫ አስታውቋል,data/valid\01_d501035.wav ከሟቾቹ ጋር የነበሩ ሁለት ታጣቂዎች በሰላም እጃቸውን መስጠታቸውንም የፖሊስ መግለጫው አክሎ ገልጿል,data/valid\01_d501036.wav ችግሮቹን ደግሞ ማስወገድ ነበረ ባቸው,data/valid\01_d501037.wav አጋፋሪዎቻቸው ባአዳኑም አቋማቸው ለነርሱ ሀርቶና ሙቡቶ ከሰጡት ድጋፍ አይለይም,data/valid\01_d501038.wav ይሄኔ መለስ ነቃ አለ,data/valid\02_d502021.wav በዚህ ክልል ለበርካታ ዜጐችም የስራ እድል ይፈጥራል የሚሉ ሲኖሩ በተለይ ለሶማሊያውያን እድሉ ሰፊ እንደሆነ ተጠቅሷል,data/valid\02_d502022.wav ድፍረት ባይሆን ብኝ ስህተት ነው,data/valid\02_d502023.wav በሀገራችን የቅርብ ዘመን ታሪክ ውስጥ አራት አዲስ ምእራፍ ከፋች ሁነቶች መጥቀስ ይቻላል,data/valid\02_d502024.wav የቢራው ኢንዱስትሪ ግን የታክስ ቅነሳ ቢደረግለትም ምንም አይነት የዋጋ ለውጥ ለደንበኞቹ አላደረገም,data/valid\02_d502025.wav ህወሀት ኢህአዴግ ታድሻለሁ ከማለቱና ቀውሱ ከመፈጠሩ በፊት ፖሊስ በፍትህ ሚኒስቴር ስር እንደ ነበር ሲታወቅ ፍትህ ሚኒስትሩም የህወሀት ሰው እንዳልነበሩ ይታውሳል,data/valid\02_d502026.wav አሁን ለምን ድምጻቸው ጠፋ ሁለቱ አገሮች በጀመሩት ጦርነት የበለጠ የሰጋው የአሜሪካ መንግስት ነው,data/valid\02_d502027.wav ሁሴን አይዲድ በአሊትሀድ ላይ አቋም ወሰዱ ስምምነትም አደረጉ,data/valid\02_d502028.wav በዚህ እንደተስማሙ ለማን ትሰጥ ለማን ሲባል ለዚህማ ካሳ አለ አይደል አንዴ የኮሶ ሻጭ ልጅ የሚል ሀሳብ ተሰማ,data/valid\02_d502029.wav ሮናልዶ መናገር የፈለገው ግን ህመሙ ሙሉ ለሙሉ ለመዳን ጊዜ የሚፈልግ ግን የሚድን ለማለት ነበር,data/valid\02_d502030.wav በአስተያየቱ ትስማማለህ ተብሎ ሲጠየቅ አሰልጣኝ ሀጐስ ይህ አይነት አጋጣሚ በመላው አለም ላይ ሲከሰት ተስተውሏል በማለት መልሷል,data/valid\02_d502031.wav አኔልካ ከሺ ማይክል ጋር በተደጋጋሚ ተገናኝቶ ያባከናቸው ኳሶች የሚያስቆጩ ናቸው,data/valid\02_d502032.wav በጀርመን የሚገኙ ወጣቶችም ለብሄራዊ ቡድን እድል ስለማይሰጣቸው ዜግነታቸውን እየለወጡ ይገኛሉ,data/valid\02_d502033.wav አቶ አለማየሁ ዘገየ በጸረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ላይ መካተታቸውን ከጋዜጦች ላይ ከማንበባቸው ውጭ የፍርድ ቤት መጥሪያ እንዳልደረሳችው መናገራቸውም ተጠቁሟል,data/valid\02_d502034.wav ከኢትዮጵያ ጋር ብንቀላቀል ብዙ የሚለወጥ ነገር የለም,data/valid\02_d502035.wav የአንግሎ ኢትዮጵያን ማህበር ኤርትራ ሰራዊቷን እንድታስወጣ ጠየቀ,data/valid\02_d502036.wav እኔ ራሴ የት ቦታ ሆኜ ስራዬን እንደምሰራ አላውቅም ማለታቸውን ከቢቢሲ በሚተላለፈው ፎከስ ኦን አፍሪካ ፕሮግራም ላይ አስደምጧል,data/valid\02_d502037.wav የሀገር አስተዳደር ሚኒስትሩ ልዩ ረዳት በመሆን ካገለገሉ በኋላ በቴህራንና በቴልአቪቭ የጀርመን ኤምባሲዎች ውስጥ ተመድበው አገልግለዋል,data/valid\02_d502038.wav በአቶ መለስ የተጠራው ይህ የጦርጄኔራሎች ስብሰባ አሁንም እንደቀጠለ ነው ተብሏል,data/valid\03_d503021.wav ባሊዶግሌ የኢትዮጵያ ጦር ተቆጣጥሮታል የተባለው የአይሮፕላን ማረፊያ የሚገኝበት ከተማ ነው,data/valid\03_d503022.wav ሻእቢያ አከሸፍኳቸው የሚላቸው ስምንቱ የደርግ የዘመቻ ዙሮች መና ሆነው የቀሩት በወያኔ ተዋጊዎች መስዋእትነት እንደሆነ ይነገራል,data/valid\03_d503023.wav በኤርትራ በኩል በተመሳሳይ መልኩ የተወሰኑ አላማዎች መነደፋቸውን እሙን ነው,data/valid\03_d503024.wav የአልበሽር መንግስት ከዚህ በኋላ የኤርትራ ሉአላዊነት የሚጻረርና የባለ ስልጣናቱን ስብእና ከሚነካ ተግባር መቆጠብ እንደሚኖርበት ገልጸዋል,data/valid\03_d503025.wav ይህ ሰው ውሀ ልማት አካባቢ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የታሸገበት ሲሆን እርሱም የደረሰበት አይታወቅ,data/valid\03_d503026.wav እኛም ወስፋት ይሆናል እያልን በኋላ በኋላ ነው ይህ የወጣለት,data/valid\03_d503027.wav ከቁልቢ ወደ ሀረር ተወስደው መታሰራቸው ከመታወቁ በስተቀር ይህ ዜና እስከ ተጠናከረበት ጊዜ ድረስ ምንም አይነት ለውጥ አለመኖሩን ውስጥ አዋቂዎቹ ገልጸዋል,data/valid\03_d503028.wav በመሆኑም ሌሎች ክልሎችም ከዚህ በመማር ዜጐቻቸውን ከአደገኛ እጾች ለመከላከል በየበኩላቸው ህግና ደንብ ሊያዘጋጁ እንደሚገባ መግፋትና መገፋፋት ተገቢ ይመስላል,data/valid\03_d503029.wav ስለዚህ አሰልጣኙ ራሳቸውን ብቻ እያዳመጡ ከፍላጐታቸው አልነቃነቅ ብለዋል በማለት አርሴናል ከቻምፒየንስ ሊግ ከወጣ በኋላ የእንግሊዝ የስፖርት ጋዜጠኞች እየጻፉ ነው,data/valid\03_d503030.wav አሁንም በየክልሉ እየተዘዋወሩ ፕሮጀክቱን እየገመገሙ ናቸው,data/valid\03_d503031.wav መብራት ሀይል በውሳኔው ተጠቃሚ ሳይሆን እንደማይቀር ከዜና ምንጮቻችን ለመረዳት ችለናል,data/valid\03_d503032.wav በአውሮፓ መድረክ ላይ በጥሎ ማለፍ ዋንጫው ላይ ለሩብ ፍጻሜ ማለፉን አረጋግጧል,data/valid\03_d503033.wav በላይኛው በር ሄድን ስንጠይቅ ምንም አናውቅም ሂዱ ከዚህ ብለውናል,data/valid\03_d503034.wav ባለፈው ቅዳሜ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በተገኙበት የተማረከውን አብራሪ ኤርትራ ለህዝቧ በማሳየት ህዝብ ለማስደሰት ሙከራ ማድረጓን የተለያዩ የዜና ምንጮች አሳውቀዋል,data/valid\03_d503035.wav ሸምጋይ ቡድኑ እንደሚሰበሰብ ያስታወቁት የወቅቱ የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሊቀመንበርና የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት የሆኑት ብሌዝ ካምፓ ኦሬ ናቸው,data/valid\03_d503036.wav ፋና ዲሞክራሲ የተሰኘውና የእፎይታ ጋዜጣና መጽሄት አሳታሚ ድርጅት በይፋ ተዘግቶ ሰራተኞች መበተናቸው ታወቀ,data/valid\03_d503037.wav ለግንዛቤ ያህል አንድ ሄክታር መቶ ሜትር በመቶ ሜትር ወይንም አንድ የኳስ መጫወቻ ሜዳ ያህላል,data/valid\03_d503038.wav በጉባኤው ላይ የነበሩት የኢነጋማ ፕሬዚዳንት አቶ ክፍሌ ሙላት ግን ጽድቁ ቀርቶ በወጉ በኮነነኝ ነው ያሉት,data/valid\04_d504021.wav የኬንያው ፕሬዝዳንት ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር በኬንያና በኢትዮጵያ ድንበር ሞያሌ አካባቢ በተነሳው ግጭት እንደ መከሩ ዲፕሎማቲክ ምንጮች ጠቁመዋል,data/valid\04_d504022.wav ነገር ግን አንድ ቀን ራሱን በቻለ ሂደትና መልክ ሊከናወን የሚችል የማይቀር ድርጊት ነው,data/valid\04_d504023.wav ኢትዮጵያ በአለም ቀይ መስቀል ፊት ለፊት በግልጽ ለደህንነቷ የሚያሰጉ ኤርትራውያንን ለማባረር ተገዳለች,data/valid\04_d504024.wav ልኡኩ ከአንድ ወር በኋላ አዲስ አባና አስመራ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል,data/valid\04_d504025.wav የሟች ቤተሰቦች መርዶው እስከ አሁን የተደበቀብን አቅም የላቸውም ምን ያደርጋሉ ከሚል ንቀት የመነጨ እንደሆነም በማማረር ይናገራሉ,data/valid\04_d504026.wav አሁን ጊዜው አይደለም ያላለኝ ሰው የለም ነበር,data/valid\04_d504027.wav ከዚህም ሌላ ሆስፒታሉ አምስት ፐርሰንት የተጐዳ ሲሆን መገልገያ መሳሪያዎቹ በሙሉ ከጥቅም ውጪ መሆናቸውን የድርጅቱ ሀላፊ ከኖርዌይ ለቢቢሲ ገልጠዋል,data/valid\04_d504028.wav ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ እየገለጽን አስፈላጊው መልእክት በቀጥታ የሚመለከታቸውን ሁሉ በመወያየት ተጨማሪ መልእክት ለማስተላለፍ እንደምንችል ተስፋ እናደጋለን,data/valid\04_d504029.wav አለበለዚያ ግን ከመሪዎቹ እየራቀ ነው,data/valid\04_d504030.wav ክለባችን የተመሰረተው በአንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ነበር,data/valid\04_d504031.wav እስካሁን ያስመዘገበው ውጤትም የሚያበረታታ ነው,data/valid\04_d504032.wav የብራዚል ሻምፒዮና ልክ እንደ በፊቱ የኢትዮጵያ ሻምፒዮና ውድድር አይነት መንገድ ነው የሚከተለው,data/valid\04_d504033.wav በግል ትምህርት ተቋማት የሚ ያስተምሩ የዩኒቨርስቲ መምህራን መንግስት ደመወዝ ከሚከፍላቸው ስራ ውጪ በሌላ የትምህርት ተቋማት እንዳያስተምሩ የሚያግድ አዲስ ደንብ አዘጋጅቷል,data/valid\04_d504034.wav የቀሯትን መንትያ ልጆች በትካዜ ተመለከተቻቸው እነሱንም እንደምትቀብር ከአይኗ ላይ ከሚነበበው ተስፋ መቁረጥ መረዳት ይቻላል,data/valid\04_d504035.wav ሌላው የግምገማው እርሰ ጉዳይ ሆኖ የቀረበው አሰራር ዘለል የሚባለው ነው,data/valid\04_d504036.wav እንዲያውም ከሌላው አልተማረም ከሚባለው የህብረተሰብ ክፍል ባነሰ መጠን እራሱን ከትግሉ አርቆ ነው የሚገኘው,data/valid\04_d504037.wav ባልተ ለመደ ሁኔታም ለብዙዎቹ የነዳጅ ቦቴዎች ተሰናክሎ በየገራዡና በየቤቱ መኮልኮልም ዋናው መንስኤይ አው መሆኑ በስፋት እየተነገረ ነው,data/valid\04_d504038.wav ኢትዮጵያ ወደቡን በነጻ የምትጠቀምበት ሁኔታ ይመቻቻል ተባለ,data/valid\05_d505021.wav በዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ላይ የሚሰማው ውሳኔ በዳኛው አለ መገኘት ተራዘመ,data/valid\05_d505022.wav በዴንቨር ኮሎራዶ አሜሪካ በቅርቡ በተካሄደው በኢንዱስትሪ እድገት በመጠቁ የስምንት አገሮች ስብሰባ ላይ የተወሰነውም ከዚህ ውጭ አልነበረም,data/valid\05_d505023.wav ያንን የመሰለ ጥያቄ አንስቶ በማሾፍና በማጣጣል ማለፍ ከባድ ነው,data/valid\05_d505024.wav እነዚህ ከብዙዎቹ የጾም ደረጃዎች ጥቂቶቹ ሲሆኑ በጨዋታና ያለቁም ነገር ሌሊቱን ሙሉ በማምሸትና ረመዳን በመምጣቱ የምንጨነቅና የሚከብደን መሆን የለበትም,data/valid\05_d505025.wav ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ መንግስታቸው ኢህአፓንና ኦነግን ይረዳል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ኢህአፓንም ሆነ ኦነግን መንግስታቸው እንደማይረዳ ገልጸዋል,data/valid\05_d505026.wav ቤተ ክርስቲያኒቱም ሀገሪቱም አንድ ታላቅ ሰው አጡ,data/valid\05_d505027.wav ከዚህም ሌላ ባልተረጋገጠ ምንጭ በቀረበ ዜና ከፈረንሳይ ጋግል የተባሉ ሄሊኮኘተሮችና ሌሎችም ተዋጊ አውሮኘላኖች ጂቡቲ መግባታቸው ታውቋል,data/valid\05_d505028.wav ለአላህ መገዛት ማለት እንዲሁ በቀን አምስቴ ከፊቱ መደፋት ማለት አይደለምለህ ግጋቶቹና ትእዛዛቱ ምን ጊዜም ታዛዥ ሆኖ መገኘት ማለት ነው እንጂ,data/valid\05_d505029.wav ላዚዮዎች እያየሉ በመምጣት የቺሊው ሳላስ ኳስ ይዞ ሲገባ በመጠለፉ የተሰጠውን ፔናልቲ ራሱ በማስቆጠር ላዚዮ ሶስት ለአንድ መምራት ጀመረ,data/valid\05_d505030.wav ላዚዮና ሚላንስ እንዴት ተዘነጉ ይሄ የእኛ ሀሳብ ነው,data/valid\05_d505031.wav ከዚህም በተጨማሪ ወጣት ተጨዋቾችን በማሰባሰብ ለወደፊቱ ሊጠናከሩበት የሚችሉበትን መንገድ አመቻችቷል,data/valid\05_d505032.wav ይህን ጉዳይ አስመልክቶ በተገመገሙበት ወቅት ከሰራተኞቹ ጥያቄ ቀርቦላቸው ሲመልሱ ገንዘቡ እንዲሰጠኝ እኔ ጥያቄ አላቀረብኩም ብለዋል,data/valid\05_d505033.wav ድንበራችን አሰብ ድረስ ነው እኛ የአንድነት ደቀመዛሙርት ነን,data/valid\05_d505034.wav የምድር ባቡር ድርጅት መንገደኞችን የማጓጓዝ አገልግሎት ካለፈው ሁለት ሳምንት ጀምሮ መቋረጡ ታወቀ,data/valid\05_d505035.wav ሚኒስትሯ የቢሮ ውን የመድሀኒት ስርጭት ሀላፊ ማነጋገራቸውን ጠቅሶ ግለሰቡ ሀኪም አለመሆኑንና የህክምና እውቀት እንደሌለውም አስረድቷቸዋል በማለት አስፍሯል,data/valid\05_d505036.wav ሱዳንና ኢትዮጵያ በድንበር ጉዳዮች ዙሪያ ተነጋገሩ,data/valid\05_d505037.wav እሱም ራሱ ችግር አለበት,data/valid\05_d505038.wav