Datasets:
Download mined-sample/meta.json from Lab-et/azemari-samples: direct link, hf CLI and curl.
- Browser
- Download file 5.12 kB
-
https://huggingface.co/datasets/Lab-et/azemari-samples/resolve/main/mined-sample/meta.json
- Command line
-
hf download hf://datasets/Lab-et/azemari-samples/mined-sample/meta.json
-
curl -L -o meta.json https://huggingface.co/datasets/Lab-et/azemari-samples/resolve/main/mined-sample/meta.json
5.12 kB
| [{"file": "afronet_am_00000001.flac", "emotion": "SURPRISED", "score": 1.0, "text": "ኧረ ሲያስደንቅ! ዋው! እንዴት የሚያስደንቅ ፊት! ኒኮላ ቴስላ በጥቁርና ነጭ ፎቶግራፍ ላይ ። የተጨነቀ ፊትና የሚያሳዝን እይታው ግሩም ነው!። የትልቁ ፈጣሪ ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000045.flac", "emotion": "SAD", "score": 1.0, "text": "እዚህ የምናየው መዝ ነው።ያልበሰለ ሙዝ ነው ገና።ደስ የሚል ነው። የተበላሹ ሙዞችም አሉ።ይሄ እስከሚበስል።", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000050.flac", "emotion": "HAPPY", "score": 1.0, "text": "ዋው ሲያስደንቅ! አንድ ሰው በእጁ ዘር እየበተነ አርሶ በጎርባጣ መሬት ላይ ይራመዳል ። የወደፊት ምርት ተስፋ! ደማቅ ፀሐይና ትጋት አይ ፈጥሮ ግሩም እኮ ነው", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000063.flac", "emotion": "SAD", "score": 1.0, "text": "የቤትና የዱር እንስሳ ለምሳሌ ወፍ ወፎች የዱር እንስሳ ከሚባሉት ሊመደቡ ይችላሉ፤ እና የሚንቀሳቀሱት የሰማይ ላይ ነው። የተለያየ መጠን እና ቀለማት ያላቸው በ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000071.flac", "emotion": "SAD", "score": 1.0, "text": "በረጅም መስመሮች የተተከለ ሰፊ ጥቅል ጎመን እርሻ ነው። እፅዋቱ ለምለምና ጤናማ ሆነው እስከ አድማስ ድረስ ይዘልቃሉ። ከኋላ ባሉት ተራሮች ሥር፣ ይህ ትዕይንት", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000077.flac", "emotion": "DISGUSTED", "score": 1.0, "text": "ይህ የግብርና ስራ የእርከን ስራ በመባል ይታወቃል።እርከን አገልግሎቱ የመሬት ወይም ለም አፈር በግርፍ ታጥቦ ወደሌላ ቦታ እንዳሄድ አፈርን ለመጠበቅ የሚያስችል", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000081.flac", "emotion": "SURPRISED", "score": 1.0, "text": "ዋው! ጥቅጥቅ ያሉ አረንጓዴ ቅጠሎች ሲያምሩ! የዛፉ ቅርንጫፎች በጣም ደስ ይላሉ። በቅርበት የተቀረፀው ውበት ሲያስደምም። የጥድ ዛፍ ተክል ነው። አቤት ተፈጥሮ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000146.flac", "emotion": "HAPPY", "score": 1.0, "text": "ይህ በአማራ እና በትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኝ የባህላዊ ጭፈራ አይነት ነው።አሽዬ ሻደይ እና ሶለል ይባላል።ሴቶች በተለያየ ነገር አምረው አጊጠው የሚጫወቱት የ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000207.flac", "emotion": "DISGUSTED", "score": 1.0, "text": "የስነ ወሲብ ጤና የብልት መስነፍ አንዱ ሲሆን ይህም ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊ እና እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ ስነ ልቦናዊ ጫናዎችን ያስቀጥላል", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000216.flac", "emotion": "DISGUSTED", "score": 1.0, "text": "ጥበብና ባህል ይሽመና ስራ ከጥበብ ውስጥ አንዱ ሲሆን እጅግ አስደሳች እጅግ ጥንታዊ የሆነ እጅግ ልዩ ልዩ እና ባህላዊ ልብሶች ምንሰራበት ነው።", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000259.flac", "emotion": "SURPRISED", "score": 1.0, "text": "ዋው፣ በጣም ያምራል! ሲገርም! ይህች ውብ ሴት ትልቅ እና ልሙጥ ጸጉር አላት። በግንባር ላይ በሚያምር የአፍሪካ የራስጌ ጌጥ እና በትልቅ የብረት መስቀል ያጌጠ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000299.flac", "emotion": "HAPPY", "score": 1.0, "text": "ኤሌክትሮኒክስ ሞባይል። ሞባይል ከኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች መካከል አንዱ ሲሆን የሰው ልጅ ለመዝናኛ ፣መልዕክት ለማስተላለፍያ፣ ከቦታ ቦታ ለመደወያ የሚጠቀምበት ኤ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00000986.flac", "emotion": "ANGRY", "score": 1.0, "text": "ጉዞ ፣ ቱሪዝምና ስደት፦ የህገወጥ ስደት ፦ የህገወጥ ስደት እጅግ አሳዛኝ ፣ የሚያስጨንቅ ፣ አስከፊና መጥፎ ተግባር ሲሆን የሰው ልጅ በህገወጥ መልኩ ከአንድ ", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00003278.flac", "emotion": "FEARFUL", "score": 1.0, "text": "አሁን በዚህ ምስል ላይ የምንመለከተው አረንጓዴ ቅጠል እና ነጫጭ አበባ ያለው በጣም የሚያምር አበባን ነው።", "lang": "AM"}, {"file": "afronet_am_00008709.flac", "emotion": "FEARFUL", "score": 1.0, "text": "እነዚህ በካባና በልዩ ኮፍያ ያጌጡ በርካታ ብፁዓን አባቶች በጋራ ሆነው የፍቅር፣ የሰላም እና ብስጭት የሌለበት መንፈሳዊ ጥንካሬን እያሳዩ ቆመዋል። እነዚህ አባ", "lang": "AM"}] |