text
stringlengths
208
100k
ሱመር ሱመር (አካድኛ፦ ሹመር፣ ግብጽኛ፦ ሳንጋር፣ ዕብራይስጥ፦ ሰናዖር) በጥንታዊ መካከለኛ ምሥራቅ አለም በቅድሚያ ሥልጣኔ የሚባል ኹኔታ የደረሰለት አገር ነበር። ዘመኑ ከታሪካዊ መዝገቦች መነሻ ጀምሮ ይታወቃል። 'ሱመራዊ' ማለት ሱመርኛ የቻሉ ወገኖች ሁሉ ነው። ከጥንታዊ ግብፅ እና ከሕንዶስ ወንዝ ሸለቆ ሥልጣኔ ጋራ ከሁሉ መጀመርያ ሥልጣኔ ካሳዩት አገሮች አንዱ ነው ይባላል። ስም [ለማስተካከል] ታሪክ [ለማስተካከል] ጥንታዊው የሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር የያንዳንዱን ከተማ ሥርወ መንግሥት ይዘርዝራል።...
የመጫን ሂደቱ ከ30 ደቂቆች በኋላ ካልጀመረ ይህን ሊንክ ክሊክ ያድርጉ፡- ዳውንሎድ ጀምር Internet Explorer 10 ፈጣን እና ፈሳሽ ነው፣ እናም በኮምፒዩተርዎ ላይ ድረ ገጾች እንዲያንፀባርቁ እና ልክ እንደ ተወላጅ መተግበሪያ ስራቸውን እንዲያከናውኑ ያደርጋል፡፡ ለWindows 7 የሚመከረውን ፈጣን እና ፈሳሽ አሳሽ አውርድ። Windows Internet Explorer 9 ድረ ገጾችህን እንዲያንጸባርቁ እና ልክ ኮምፒዩተርህ ላይ እንዳሉ እንደ አገራዊ ትግበራዎች እንዲሰሩ ያድርጋሉ፡፡ ውጤቶችዎን በመጫ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድና አስተናጋጆቹ ከአዲስ አበባ ወደ ለንደን በኢትዮጵያ አየር መንገድ እገዝ ነበር፡፡ ያ ጉዞ ነው ታዲያ ለዚህ ጽሑፍ መነሾ የሆነኝ፡፡ በዚያ ጉዞ ላይ እንደአጋጣሚ ሆኖ ለመጸዳዳት አስቤ ክፍሉ ስለተያዘብኝ እዚያው በሩ አጠገብ ቆም ብዬ ተራ ስጠብቅ የአስተናጋጆቹ ኃላፊ የነበረችው ወይዘሮ (ስማን ባውቀውም ከመጥቀሱ ተቆጥቤአለሁ) አንዳን አስተናጋጅ ዝቅ ባለ ድምጽ በጣም በሚዘገንን አነጋገር ስትቆጣት ሰምቼ በጣም አዘንኩ፡፡ አስተናጋጃ ካጠፋች ቁጣው ተገቢ ነው ሆኖም ለቁጣው ቦታም ጊዜም...
ወጣቱ ትውልድ ድህነትን ለማስወገድ ሊታገል ይገባል አዲስ አበባ፤ የካቲት 11/2005(ዋኢማ) - የቀድሞው ትውልድ የሀገሪቱ ነጻነት ተጠብቆ እንዲቆይ በማድረግ የፈጸመውን ጀግንነ ወጣቱ ድህነትን በማስወገድ ሊደግመው እንደሚገባ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዚዳንት አሳሰቡ። የማህበሩ ፕሬዝዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ በነገው ዕለት ታስቦ የሚውለውን 74ኛውን የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ምክንያት በማድረግ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል እንደገለፁት፤ ወጣቱ ትውልድ በተለይም የቀድሞውን ጠቅ...
December 4, 2013 የሰማያዊ ፓርቲ የአፄ ምኒልክ 100ኛ አመትን በተለያዩ ዝግጅቶች አስቦ ለመዋል በጃንሜዳ የመሰብሰብ ፍቃድ እንዲሰጠው ጥያቄ አቅርቦ ነበር፣ ይሁንና መንግስት ጥያቄውን ተልካሻ ምክንያቶችን በመደርደር ውድቅ ማድረጉን የሚገልጽ ደብዳቤ ለሰማያዊ ፓርቲ ልኳል። brhanutekleyared የፊታችን ታህሳስ 3 የእምዬ ምኒልክን 100ኛ እረፍት በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት እንደሚዘክር የታወቀ ነዉ፡፡ በፕሮግራሙ ላይም በርካታከሀገር ዉስጥና ከዉጪ ሀገር ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸዉ እንግዶች ...
አቡጊዳ- ባላገሩ ከተሜዉ በአንድነትና መኢአድ መቀራረብ ተደሰተ ! አቡጊዳ – ግንቦት 22 2001 ቀን 2001 ግንቦት 20 ቀን የቃሌ ምሽት በተሰኘዉ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን በግፍ መታሰር የሚያስታወስ ምሽት ላይ፣ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጽ/ቤት፣ የተከበሩ ኢንጂነር ኃያሉ ሻወልና በርካታ የመኢአድ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ተገኘተዉ ለክብርት ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ያላቸዉን ሶሊዳሪቲ እንዳሳዩ አወደ ኢትዮጵያ የተሰኘዉ የሰሜን አሜሪካ የአንድነት ድጋፍ ድርጅቶች ማህበር መዘገቡ ይታወሳ...
Ijaarsa irra jira. Deebi’aa nudaawwadhaa. ኢስላም የመረጃ ምንጩ መለኮታዊ ራዕይ ( ወሕይ ) መሆኑ ከሌሎች ሀይማኖቶች ልዩ ያደርገዋል … በቀለሙ ደምቋል፣ በብርሀኑም ተሞልቷል፤ ﴿وَكَذَٰلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِّنْ أَمْرِنَا مَا كُنتَ تَدْرِي مَا الْكِتَابُ وَلَا الْإِيمَانُ وَلَٰكِن جَعَلْنَاهُ نُورًا نَّهْدِي بِهِ مَن نَّشَاءُ مِنْ ... 7. ግብርና ሙስሊም ሳይንቲስቶች ...
|መታወቂያ ገጽ > ጕባኤ ኣስተምህሮን ጸሎት መልአከ እግዚአብሔርን > 2013-07-22 18:23:30 ጸሎትና አገልግሎት ለእምነት መሠረታውያን ናቸው፣ ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ ፍርናቸስኮስ ትናንትና እኩለ ቀን በቅዱስ ጴጥሮስ አደባባይ በብዙ ከሚቆጠሩ ምእመናንና ነጋድያን የመል አከ እግዚአብሔር ጸሎት ከማሳረጋቸው በፊት የዕለቱን ቃለ ወንጌል በመመርኰስ ጸሎትና መልካም ተግባር ማለትም የእግዚአብሔርን ቃል በማዳመጥ ለጓደኛ ተጨባጭ አገልግሎት መስጠት የሚደጋገፉ እንጂ የሚቃረኑ አይደለም ለእምነታችንም መሠረት ናቸው...
July 31, 2012 አቤ ቶኪቻው ኢሳት ከ “ኤይ ሲ ጂ” በተጨማሪ ታማኝ የዲፕሎማት ምንጮችም ነግረውኛል “ሰውዬው ከዚህ በኋላ እቃ አይሆኑም አክትሞላቸዋል የርሳቸው ነገር ከእንግዲህ ኦሮማይ ነው!” ብሎ በልዩ የዘገባ ፕሮግራሙ ሲነግረን በአንክሮ ነበር። ያው ትላንት እኔም ይሄንን ወሬ ሳቀብላችሁ እስቲ የአቅሜን ያኽል ወሬ ፍለጋ ዞር ዞር ብዬ አካፍላችኋለሁ ባልኩት መሰረት ስለቃቅም ካገኘሁት መሀከል፤ በትላንትናው እለት በራዲዮ ፋና ላይ “የህግ ጉዳይ” በሚወራበት ፕሮግራም ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ህመም ...
Amharic ሰብአዊ መብትና: መንግሥታዊ ግፊት በኢትዮጵያ (2012) ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ በዲሴምበር 2008 ላይ በኢትዮጵያ የ‹‹ለውጥ የሌሽ ዓመት›› በማለት እንጉርጉሮ መሰል መልእክት ጽፌ ነበር፡፡ 2008 የ2007፤2006፤2005፤2004 ቅጂ ነበር… በየቀኑ ኢትዮጵያዊያን ሲነቁ ልክ እንደተሰበረ የሙዚቃ ሸክላ ባለፈው የሕይወት ስቃያቸው ድግግሞሽ መከራ ውስጥ በመዳከር ነበር የሚገኙት፡፡ እያንዳንዱ አዲስ ቀን ካለፈው የወረሰውን ይዞ ነበር የሚመጣው፡፡ ጫና፤ ማስፈ...
የዚህ ፅሁፍ ማጠንጠኛ የፖለቲካ አመለካከትን መተቸት አይደለም፤ ከዋና ዋና ሀገራዊ አጀንዳዎች ወረድ ያሉ የጉልበታሙን ስርዓት የሥራ አፈፃፀሞችን ማብጠልጠልም አይደለም፤ የተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ስንክሳር መንቀስም… አይደለም፡፡ ኢትዮጵያዊ (አል-ሀበሽ) መሆን ለፈተና፣ ለመከራ፣ ለሰቆቃ… መዳረጉ የወለደው ብሶት እንጂ፤ መመረር-ማምረር ነው፡፡ …ይህ የእኛ ዕጣ ፈንታ የሆነበትን ምስጢር መመርመር ነው፡፡ ሰሞኑን የሳውዲ አረቢያ መንግስት ታጣቂዎች እና በድጎማ የሚያድሩ የሀገሬው ተወላጆች በመሰረቱት የጥፋት ግንባ...
ዜና ዜና በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰሜን አሜሪካ አኅጉረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ 14ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን በአትላንታ መካነ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወአቡነ አረጋዊ አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶች አዘጋጅነት ከነሐሴ 23 – 25/2006 ዓ/ም (August 29 – 31/2014) አካሄደ።። በተለያዩ የሰሜን አሜሪካ ግዛቶች ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት የመጡ የሰንበት ት/ቤት አባላት እና ተጋባዥ እንግዶች አርብ ነሐሴ 23 ረፋዱ ላይ አትላን...
ኢትዮጵያና ቦትስዋና በአየር ትራንስፖርት መስክ በጋራ ለመስራት ተስመሙ አዲስ አበባ ጥር 22/2005 (ዋኢማ) – ኢትዮጵያና ቦትስዋና የአየር ትራንስፖርት መስካቸውን ለማሳደግ የሚያግዛቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ በቦትስዋና የዓለም አቀፍ የትብብር ሚኒስትር ፕሀንዱ ቲሲ ስካላማኒ የተመራው የልዑካን ቡድን ትናንት ከኢፊድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሓኖምና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነቱ ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ በሃላም የሁለቱ አየር መንገዶች ''አምስተኛው የትራፊክ መ...
EPRDF Supporters Forum Canada ERTA Walta Fana Broadcasting Corporate Aiga Forum Mail Feedback Events ከመስከረም 7 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ሲከበር የቆየው 22ኛ ዓመት የደኢህዴን/ኢህአዴግ የምስርታ በዓል ማጠቃለያ በአዲስ አበባ ተካሄደ የተጀመረውን የህዳሴ ጉዞ ለማስቀጠል አባላትና ደጋፊዎች ከደኢህዴን/ኢህአዴግ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪ ተላልፏል በሀገራችን የተጀመረውን ልማት በማስቀጠል የህዳሴ... የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሁለተኛው የአምስት አመ...
August 4, 2012 አቤ ቶኪቻው አቶ ጁነዲን ሳዶ ዛሬ ለታተመው ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ የነገሩትን አውራምባ ታይምስ ዌብ ሳት አቀብላን ተመልክተነዋል። ሚኒስቴር ጁነዲን ሳዶ ባለቤታቸው ከታሰሩባቸው ዛሬ አስራ ስድስተኛ ቀናቸው ነው። በዚህም የተነሳ ቤታቸው መቀዝቀዙን ልጆቻቸው መጎሳቆላቸውን እና የመሳሰሉትን ጠቅሰው እስሩ አግባብ አይደለም ብለው ተናግረዋል። የሚኒስቴሩ ባለቤት የታሰሩት ከአክራሪነት ጋር በተያያዘ መሆኑን ነገር ግን ምንም ማስረጃ እንዳልተገኘባቸው እና የዚህ አይነቱ እስር ነውር መሆኑን አስ...
በእውነት መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነውን ? ጥያቄ፤ በእውነት መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነውን ? መልስ፤ ለዚህ ጥያቄ የምንሰጠው መልስ መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት እንደምንመለከተውና ለሕይወታችን ያለውን ጠቀሜታ የሚወሰን ብቻ ሳይሆን በመጨረሻም በኛ ላይ ዘላለማዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ። መፅሓፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ ልንወደው ፣ልናጠናው፣ ልንታዘዘውና ልናምነው ይገባል። መፅሓፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ከሆነ ስለዚህ እሱን መናቅ ማለት እግዚአብሐር ራሱን መናቅ ማለት ይሆናል ። እግዚአብሔ...
To change zoom level Press Ctrl and + symbol keys the same time (together) (small size font or minimize page Press Ctrl and - (Minus) symbol. New Book by Getachew Reda አዲስ መጽሃፍ የወያኔ ገበና ማህደር Getachew Reda P.O.Box 2219 San Jose, CA 95109 (ዋጋ $30.00) Tel-(408) 561 4836 GetachewReda P O Box 2210 San Jose, CA 95109 Email e...
2/15/13— theguardian የተባለው የብሪታንያ ጋዜጣ ድር-ገጽ ላይ የወጣ ጽሁፍ ኢትዮጵያ እንደማንኛቸውም የሰምጥ ሸለቆ ሃገሮች ሁሉ ትልቅ የgeothermal energy ማለት ከምድር በታች ከሚገኝ ሙቀት ኤነርጂ የማፍለቅ መሰረት አላት። ይሁንና እስካሁን ባለው ጊዜ የሚያስፈልገው ወጪና በሙያው የሰለጠኑ ሰዎች ጉዳይ ችግር ሆኖ ቆይቷል ይላል። አሁን ግን የኢትዮጵያ የልማት ባንክ በቀጣዮቹ አምስት ወራት ውስጥ በሀገሪቱ የግል ዘርፍ ከመሬት ሙቀት የሚገኝ ኤኔርጂ ውጥን ለመጀመር $20 ሚልዮን ዶላር እ...
ድርጅት መልዕክቶችን በትክክል ለማድረስ ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2005 (ዋኢማ) - የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ደህንነት በማሻሻል የሚጠፉ፣ በስህተት የሚላኩ፣ የሚበላሹ፣ የሚጎድሉና የማይመዘገቡ መልዕክቶችን በመቀነስ በሩብ ዓመቱ በሰራው ስራ የእቅዱን መቶ በመቶ ማከናወኑ ተገለጸ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሳይንስ፣ መገናኛና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የድርጅቱን የ2005 ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም ገምግሞ በሰጠው አስተያየት በድርጅ...
ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀኝ ለፕሮፌሰር መስፍን መልስ የሰጠው ትችት አላረካኝም። ጌታቸው ረዳ ethiopiansemay.blogspot.com ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለወያኔው ስብሐት ነጋ ባንድ ጉዳይ ላይ ተመርኩዘው ፍትሕ በተባለው ጋዜጣ ላይ “ንግግራችን ትርፋማ እንዲሆን ከአሉባልታ እንውጣ” በሚል ርዕስ -ነሐሴ 2003 ዓ. ም. በፍትሕ ጋዜጣ የሰጡትን መልስ ያሰፈሩትን ጽሑፍ መጀመሪያ እንመልከት። “አቶ ስብሓት ነጋ ህወሓት የሚማር ድርጅት ነው ሲል ህወሓት እንኳን መማርና የተማረ ሰው አጠገቡ እንደማያስደ...
· ከሁለት ሴቶች ጋር የስጋ ፈቃዳቸውን ይፈጽሙ እንደነበር አምነዋል · ከአሜሪካ የመባረር አደጋ ይጠብቃቸዋል · ቋሚ ሲኖዶሱ በጉዳዩ ላይ ተወያይቶበታል · በእርሳቸው ተባርከው የተከፈቱ የማኅበረ ቅዱሳን አብያተ ክርስቲያናት እንደገና በሌላ አባት መባረክ አሊያም ደግሞ መዘጋት ይኖርባቸዋል፡፡ ለብፁዕ አቡነ ዘካርያስ በተጻፈው እና አቡነ ኤዎስጣቴዎስ የሚማሩበትን የቅዱስ ቲከንስ ሴሚናሪን (St. Tikhon's Seminary) በበላይነት የሚያስተዳድረው “የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በአሜሪካ” የተባለው ተቋምን...
ምርጫ 2002- በሰላም ተጀምሮ በሰላም የተቋጨ፣ ብለውታል ‹‹የሁለት ምርጫዎች ወግ›› የተሰኘው የኢሕአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣን የሆኑት የአቶ በረከት ስምኦን መጽሐፍ የፊታችን ማክሰኞ በሸራተን ሆቴል ላሊበላ አዳራሽ ይመረቃል፡፡“የሁለት ምርጫዎች ወግ” የሚለው የአቶ በረከት ፖለቲካዊ መጽሐፍ “ናዳን የገታ አገራዊ ሩጫ” የሚል ንኡስ ርእስ የተሰጠው ሲሆን በመጽሐፉ ክፍል አንድ ውስጥ፤ ምርጫ 97፣ሟሟሻ ወግ፣ሦስተኛው አገራዊ ምርጫና የቅድመ ምርጫ ሂደቱ፣ ቆጠራና ያልተገመተ የምርጫ ውጤት፣ድህረ ምርጫ፤የዜሮ ድ...
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 16 (ዋኢማ) - ከመስቀል አደባባይ እስከ ቦሌ አየር መንገድ በመገንባት ላይ ያለው መንገድ ግንባታ ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዮ ክብረ በዓል ለማድረስ የተፋጠነ ስራ በመከናወን ላይ መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ፍቃደ ሀይለስላሴ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል እንደገለፁት፤ የመንገዱ ግንባታ በጥር ወር 2004 ዓ.ም ሲጀመር በሁለት ዓመት ከግማሽ ስራውን ለማጠናቀቅ የታቅደ ቢሆንም የመንገዱን አብዛኛውን ...
1/18/13— theguardian የተባለው የብሪታንያ ጋዜጣ ድረ-ገጽ በዘገበው መሰረት በኦጋደን ክልል በርካታ የሰብአዊ መብት ረገጣዎችና ግድያዎች ፈጽመዋል በሚል የሚከሰሱትን ልዩ የጸጥታ ሀይሎችን ለማሰልጠን ብሪታንያ በሚልዮኖች የሚቆጠር ፓውንድ ታወጣለች። የብሪታንያ የአለም አቀፍ ልማት ክፍል የውስጥ ሰነድን እንደተመለከተ የገልጸው ድረ-ገጽ በሶማሊ ክልል በሚገኘው ኦጋደን ያሉት የጸጥታ ሀይሎችን የማሰልጠኑ እቅድ በክልሉ ለማካሄድ በታቀደው የአምስት አመታት የሰላም እቅድ መሰረት ሲሆን ከ 13 እስከ 1...
May 14, 2012 ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ባለፈው ሳምንት የሁዋይት ሀውስ ቤተ መንግስት ቃል አቀባይ ጄይ ካርኒ ፕሬዜዳንት ኦባማ የጋናን፤ የታንዛንያን፤የበኒን ፕሬዜዳንቶችንና መለስ ዜናዊን የስምንቱን የኤኮኖሚ ሃያላን ሃገሮች (G8) ስብሰባ ላይ በካምፕ ዴቪድ ሜሪላንድ በሜይ 19 ስለ ምግብ ዋስትና በሚካሄደው ውይይት ላይ እንዲገኙ መጋበዛቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ የአሜሪካን መንግሥት ለዘመናት ለአፍሪካ አህጉር የምግብ እርዳት ሲያደርግ መክረሙ ይታወቃል፡፡ አሁንም በድ...
አዲስ አበባ፤ ህዳር 15/2005 (ዋኢማ) - የአዲስ አበባ ከተማ ዕድገት የመላው ህብረተሰብ ዙሪያ መለስ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የትምህርት ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ዛሬ በስታዲየም የአዲስ አበባ 125ኛ ዓመት የምስረታ በዓል አከባበር ማጠቃለያ ስነስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የከተማዋን የከተማይቱን ቀጣይና ፈጣን እድገት ለማረጋገጥ መላው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ዙሪያ መለስ ርብርብ ሊያደርግ ይገባል። በሀገሪቱ እ...
ከዓለም ጥንታዊ ፊደላትና ቋንቋዎች መካከል ግዕዝ ኣንዱ ነው። የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ኩባንያ ግዕዝን በኮምፕዩተር መጠቀም እንዲቻል በ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. የጀመረው ስለተሳካ ሞዴት፣ ኢትዮወርድ፣ ግዕዝኤዲት እና የመሳስሉትን ፕሮግራሞች ለገበያ ሲያቀርብ ቆይቷል። በ፲፱፻፹፯ ግዕዝን ወደ ኢንተርኔት ወስደናል። በ፲፱፻፹፭ ለዊንዶውስ የሠራነውን ኢትዮኤዲት ወይም የ፲፱፻፹፯ ግዕዝኤዲት ገዝተው ከሆነ እናመሰግናለን። ግዕዝን ኮምፕዩተር ላይ ከኢንተርኔት ለማንበብና ለመውስድ ፊደላቱ ኮምፕዩተሩ ላይ መኖር ኣለ...
Thursday, August 23, 2012 Posted By: Nomonanoto Sidama | At: 8/23/2012 08:19:00 AM የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከድህነትና ኋላቀርነት ለማላቀቅ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በቅንነትና በታማኝነት አገራቸውን አገልግለው ከፍተኛ የለውጥ ተስፋ ያሳዩትን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈተ ህይወት የሰማነው በታላቅ ድንጋጤና መሪር ሐዘን ነው፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አምባገነኑን የደርግ ስርዓት ለማስወ...
*በአንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ቅስቀሳ ሲካሄድ መታዘቡን ጠቁሟል የአፍሪካ ህብረት ታዛቢ ቡድን፤ ባለፈው እሁድ የተካሄደው የኢትዮጵያ አገራዊ ምርጫ ከአንዳንድ ጥቃቅን ችግሮች በቀር ሰላማዊና ተዓማኒ ነው አለ፡፡ በአንዳንድ የምርጫ ጣቢዎች ለመምረጥ ከተመዘገበው ሰው በላይ ድምጽ የተሰጠባቸው ወረቀቶች መገኘታቸውን ከአሜሪካና ከአውሮፓ ይመጡ የነበሩ ታዛቢዎች ቀርተዋል። አለምክንያት አይደለም።ምርጫዎች ምንም ቢሆኑ፣ በሰላም ከተጠናቀቁ በቂ ነው የሚል ተስፋ ቢስነት ሰፍኗል።አለማቀፍ የሚዲያ ተቋማት በምርጫው እለ...
ባለሃብቶቻችን በኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ ጥረት እናደርጋለን” የጀርመን የፓርላማ አባላት አዲስ አበባ ጥር 29/2005 (ዋኢማ) - ጀርመናውያን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ባለው ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ ተጠቅመው በኢትዮጵያ እንዲሰማሩ ጥረት እንደሚያደርጉ የጀርመን የፓርላማ አባላት ገለጹ፡፡ የጀርመን ፓርላማ የበጀት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ኢትዮጵያ...
ኢሳት የኔ ነው ምሽት በትሮንድሃይም/ ኖርዌይ/ ኢሳት የኔ ነው በሚል መርህ አላማ በኖርዌይ በመካከለኛውና አካባቢው የሚኖር ኢትዮጵያውያን በፌብርዋሪ 8/2014 በትሮንድሃይም ከተማ የኢሳት ምሽት ያዘጋጁ ሲሆን በእለቱም የተጋበዙ እንግዶች የኢሳት ጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን ከአምስተርዳም እና ዶ/ር ሙሉዓለም አዳም ከኦስሎ ሲሆኑ በእለቱም ዋናው የዝግጅቱ መፈክር በሆነው ኢሳት የኔነው ውይይቶች የሚደረጉ ሲሆን፥ የተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች፥ ምግብና መጠጥም ተዘጋጅቷል፥፥ የመግቢያ ዋጋው፥ 100 ክሮነር ሲሆን ዝግጅ...
Prof. Mesfin on Ethio-Egypt recent controversy Prof. Mesfin Woldemariam on Ethio-Egypt recent controversy over Nile water. Click here ለጦርነት አንቸኩል! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም) ጦርነት እንኳን ገና በልቶ ላልጠገበ ሕዝብና ለጥጋበኞቹም አይመጭም፤ የተራበ ሕዝብ በጠገቡ መሪዎች ሲነዳ ግን ጦርነት ለአጉል ጀብደኛነት ዝና የሚጠቅም መስሎ ይታያቸዋል፤ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ለመግጠም በሚያሰፈስፉበት ጊዜ በርቱ እያሉ የሚያቅ...
አለምነህ እያሱ ኢትዮጵያ በጤናው መስክ መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት በመከላከል ላይ ያተኮረ የጤና ፓሊሲ በመከተሏ ባለፋት 20 ዓመታት እጅግ ከፍተኛና ሥር ነቀል ለውጥ አስመዝግባለች፡፡ የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሀገሪቱ ውስጥ አንጋፋ አድሜ ካስቆጠሩ የሚኒስቴር መ/ቤቶች አንዱ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት በጀት በለጋሾች ድጋፍና እገዛ አቅሙ በፈቀደ የሕዝቡን ጤና ለመጠበቅና ለመንከባከብ የበኩሉን ጥረት አድርጓል፡፡ ብሔራዊ ኃላፊነቱም የከበደ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በንጉሡም ግዜ ሆነ ...
(ክፍል አንድ) ወዳጄ እግዚአብሔር እንድታገለግለው መርጦሃል፡፡እርሱ በሰጠህ ጤና፣አካል፣ገንዘብ፣መልሰህ እርሱኑ ታገለግል ዘንድ ጸጋውን ሰጥቶሃል፡፡ከሁሉ አስቀድሞ ለዚህ ታላቅ ሥራ ስለመረጠህ ፈጣሪህን አመስግን፡፡አስተውል በዓለም ላይ የሰው ልጆች የሚሠሩት ታላላቅ ሥራ ሁሉ ተደምሮ ፈጣሪን ማገልገልን ሊመስል ሊያክል አይችልም፡፡ሌላው ሥራ ሁሉ በዚህ ዓለም የሚቀር ነው፡፡ዋጋውም በምድር ላይ መደሰት፣መደነቅ፣መከበር ሊሆን ይችላል፡፡መንፈሳዊ አገልግሎት ግን በምድር በረከትን በሰማይ ገነት መንግሥተ ሰማያትን ያ...
|መታወቂያ ገጽ > ቤተ ክርስቲያን > 2013-09-19 18:31:12 የአባ ኾዘ ጋብርየል ብሮኸሮ ሥርዓተ ብፅዕና፤ ባለፈው ቅዳሜ በአርጀንቲና የሳንታ ፈ ሊቀ ጳጳስና የአርጀንቲና ጉባኤ ጳጳሳት ሊቀ መንበር ብፁዕ አቡነ ኾዘ ማርያ አራንሰዶ ቅዱስነታቸውን ወክለው የአባ ኾዘ ጋብርየል ብሮኸሮ ሥር ዓተ ብፅ ዕና ፈጽመዋል፣ ቅዱስነታቸው ለብፅ ዕነታቸው በጻፉት መል እክት “የአባ ኾዘ ዓይነት እረኞች ከመካከል ተገፍተው በክልል ለሚገኙ የእግዚአብሔር ፍቅርንና ምሕረትን የሚያጓጉዙ ናቸው” ሲሉ ከድኆችና ከተነጠ...
ስለሂዩማን ራይትስ ዋች ክሥና ስለኤርትራ ሰብዓዊ መብቶች ከአምባሣደር ግርማ አስመሮም ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የሂዩማን ራይትስ ዋች ሪፖርት ተቀድዶ መጣል ያለበት ሠነድ ነው ሲሉ በአፍሪካ ሕብረትና በመንግሥታቱ ድርጅት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን የኤርትራ አምባሣደር ግርማ አስመሮም ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡ አምባሣደር ግርማ አስመሮም - በአፍሪካ ሕብረትና በመንግሥታቱ ድርጅት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን የኤርትራ አምባሣደር ሂዩማን ራይትስ ዋች በኤርትራ የግዳጅ ሥራ ስለመኖሩ በሠነ...
|መታወቂያ ገጽ > ባህልን ኅብረተ-ሰብን > 2013-05-13 15:46:57 የሕይወት ባህል ማስፋፋትና ማረጋገጥ ትላትና በመላ ኤውሮጳ የሕይወት ባህል ለማረጋገጥ ታልሞ የተነቃቃው ኤውሮጳዊ ስለ ሕይወት ቀን “እንደኛ ነው” በሚል መርህ ቃል ተሸኝቶ ታስቦ መዋሉ ሲገለጥ። ሕይወት ከመጸነስ እስከ ባህርያዊ ሞት እንዲከበርና በተለይ ደግሞ ጽንስ ማስወረድ በሚል ውሳኔ ሥር የሚሰበከው የሞት ባህል በሕይወት ባህል አማካኝነት አስወግዶ ሁሉም ስለ ሕይወት ይቆም ዘንድ የሚጠራ ዕለት መሆኑ ሲገለጥ፣ ቀኑን ምክንያት...
መንግሥት በአምስት አመቱ የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ውስጥ በ32 ቢሊየን የኢትዮጵያ ብር በላይ አስር የሥኳር ፋብሪካዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ውስጥ እገነባለሁ ብሎ በእቅድ መያዙ ይታወቃል፡፡ መንግሥት ከፍተኛ አትኩሮት ከሰጣቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በኋላ በሀገሪቱ የተጀመሩት 10 የሥኳር ልማት ፕሮጀክቶቹ በሁለተኝነት ይገኛሉ፡፡ ከእነዚህ የስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ ብዙ ውዝግብ ያስነሳው የሥኳር ፋብሪካ ውስጥ በዋልድባ ገዳም አካባቢ የሚገነባው መሆኑ ይታወቃል፡፡ ፕሮ...
እኤአ ከ1938ዓ/ም – 1939ዓ/ም በአውሮፓ ላይ የጦርነት ደመና ያንዣበበበት ወቅት ነበር። ሰር ኒኮላስ ዊንተን በሎንዶን አክስዮን ሻጭ ሆኖ ይሰራ በነበረበት በዚያ ጊዜ ጓደኛው ገፋፋውና የገናን በዓልን ለማክበር ወደ ስዊዘርላንድ ሊያደርግ የነበረውን ጉዞ ሰርዞ ወደ ቼኮዝላቫኪያ ያመራል፡፡ እኤአ ታህሳስ 1938ዓ/ም በቼኮዝላቫኪያ መዲና ፕራግ ከተማ አቅራቢያ ማመን የሚያቅት እንግዳ ነገር በአይኑ አየ። እየታደኑ በማቆያ ካምፖች ውስጥ የታሰሩ የአይሁድ ስደተኞችን የተመለከተው ኒኮላስ ዊንተን በድንጋጤ ተሸ...
Recent Posts » ‘Fake Saudi princess’ is told she can keep £14m property empire: Court dismisses claim over ‘prostitute’ who duped pair into signing over their flats A ‘Saudi princess’ has won the right to keep a £14million property empire Comes despite claims she’s really a prostitute who invented royal identity Sara A...
Note from the Editor;---- It is obvious that TPLF's hate monger propaganda against EPRP which TPLF sees EPRP as NewTeNga and Amhara/Neftenga party (though some of the founders and many of the leaders and members and fighters of the party "EPRP" are from Tigray!!) for the last 21 years misguided the thinking of many you...
አዲስ አበባ ጥር 23/2005 (ዋኢማ) - ኢትዮጵያና አሜሪካ በአፍሪካ ቀንድና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተባብረው እንደሚሰሩ አረጋገጡ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊ ጆኒ ካርሰንን ትናንት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ባነጋገሩበት ወቅት አገሮቹ በአፍሪካ በተለይም በምሥራቅ አፍሪካ ሰላምና ጸጥታን ለማስከበር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል። በዚህም በተለይም በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ለማሻሻል የተጀመረውን ድርድር ...
የስድስተኛው ፓትርያሪክ አስመራጭ ኮሚቴ ለዕጩ ፓትርያሪክነት አጣርቶ የለያቸውን አምስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ለቋሚ ቅ/ሲኖዶሱ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ከየካቲት ዘጠኝ ቀን ጀምሮ የዕጩዎች ልየታ ሲያካሂድ የቆየው አስመራጭ ኮሚቴው÷ ለፓትርያሪክነት ለመመረጥ ብቁ ናቸው ብሎ ያመነባቸው የአምስቱ ሊቃነ ጳጳሳት ስም ዝርዝር፡– 1) ብፁዕ አቡነ ማትያስ – በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳማት ሊቀ ጳጳስ 2) ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ – የወላይታ ዳውሮ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ 3) ብፁዕ አቡነ...
ዋሽንግተን ዲሲ — ህዝባዊ ግንባር ለዲሞክራሲና ለፍትህ የተባለው የኤርትራ ገዢ ፓርቲ እንዲሁም መንግስታዊ ተቋማት ደረጃ በደረጃ ለውጥ የሚደረግባቸው ከወቅቱ ሁኔታ ጋር መራመድ ስላለባቸው ነው ሲሉ ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈውርቂ ተናግረዋል። ይህ ጉዳይ የሚኒስትሮች ሹም ሽርን ወይም የፖሊሲ ለውጥን የሚያመላክት ነው ወይስ ምንድነው? ለሚለው ጥያቄ አቶ አላዛር አብረህም የተባሉ ስለኤርትራ ጉዳይ የሚከታትሉ ሰው ሲመልሱ “ሀገሪቱ የምትገኝበትን አጠቃላይ ሁኔታ ስንመለከት የጠባብ መስናክሎችና ማነቆዎች ትግል የሚካ...
በGoogle Chrome ውስጥ የተሰሩ ተለዋጭ የስህተት ገጾች (እንደ «ገጹ አልተገኘም» ያሉ) ስራ ላይ እንዲውሉ የሚያነቃ እና ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር እንዳይቀይሩት የሚያግድ ነው። ይህን ቅንብር ካነቁ ተለዋጭ የስህተት ገጾች ስራ ላይ ይውላሉ። ይህን ቅንብር ካሰናከሉ ተለዋጭ የስህተት ገጾች በጭራሽ ስራ ላይ አይውሉም። ይህን ቅንብር ካነቁ ወይም ካሰናከሉ ተጠቃሚዎች ይህን ቅንብር በGoogle Chrome ውስጥ ሊቀይሩት ወይም ሊሽሩት አይችሉም። ይህ መመሪያ እንዳልተዋቀረ ከተተወ ይሄ ይነቃል ግን ተጠቃ...
ከመጀመሪያዎቹ የባህታዊ ገብረ መስቀል ተከታዮች አንዱ የነበረውና በኋላ ላይ ስለማርያም ዘማሪ ሆኖ የተገለጠው እንግዳ ወርቅ በቀለ ሰሞኑን ታቦት ሲሸጥ እጅ ከፍንጅ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ፡፡ እንግዳ ወርቅ ፀረ ወንጌል አቋም ያለው በመሆኑ በሚያወጣቸው የመዝሙር ካሴቶች 8 የማርያም 2 የክርስቶስን ብቻ በመዘመር ይታወቃል፡፡ ከዚህ የተነሣ “ኦንሊ ማርያም” እየተባለ ነው የሚጠራው፡፡ በቀጥታ ለእግዚአብሔር የተነገረውን በድፍረት ለድንግል ማርያም ሰጥቶ በመዘመሩ ነው ይህ ስም የተሰጠው፡፡ በተለይ “ቆይቼ እግዚአብ...
የደንበልን ሸለቆ የሱዳንን ጥሻዎች አቆራርጠን በቀይ ባህር አዞዎች በየመን ግርዶሾች ተውጠን ሞተን ተርፈን ሳውዲ አረቢያ ገብተን ጉልበታችንን ሽጠን በልተን በእንባችን ልብስ እያጠብን ወዛችን ሽቶ ሆኖን ለራሳችን የነጻን ሲመስለን ለሌሎች ከርፍተን በረሀ የበላው ጸጉራችንን ነጭተን ማግደን ሳት አንድደን ሞቀን አየሽ እማ የግዮን ወንዝ ተፍቶን ከቀይ ባህር አዞዎች የትንቅንቅ ግሳት ተርፈን ካʼፓርታይድ መንደር ተጥለን ሱቃችን ተሰብሮ ተወሰደብን አፍሪካ እያልን ነጻነትን ስንዘፍን እማ ነይና እይው አንዴት አንደ...
በመጀመሪያ የክርስትና እምነት ተከታይ አንባቢዎች እንኳን ለ2006ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሕወሓት ወደ ሥልጣን መጥቶ በዓይነቱ የተለዬ የጥቁር አፓርታይድ ሥርዓትን በዓለማችን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ካቆመ ወዲህ እጅግ ብዙና ለመቁጠርም የሚያዳግቱ መመሪያዎችንና ዐዋጆችን ቀርፆአል፡፡ አንዳንዶቹን በዘፈቀደና በነሲብ እየቸከቸከ በፈለገው ሰዓትና ወቅት ራሱ ተግባራዊ በማድረግ፣ አንዳንዶቹንም ለማስመሰል ያህል በእንቅልፋምና ደናቁርት የ“ፓርላማ” አባላቱ አማካይነት በዐይን ጥቅሻ በሚታዘዝ ...
በኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት አገሮች ሁለንተናዊ ከፍተኛ ድጋፍ የወያኔ የጎጠኝነት ወታደራዊ ክንድ በመፈርጠሙና በኋላም በመንገድ መሪነት የወሎን፣ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ትጥቅ ያለ ብዙ ወጣ ውረድ በማስፈታት ባገለገሉ በነ ታምራት ላይኔ ተዋናኝነት ወያኔ መላ አገሪቷን በግንቦት 1983 ዓ.ም በዚሁ ወታደራዊ ክንዱ መውረር መቻሉን ተከትሎ በተፈጠረው አዲስ ዓይነት የጎሣ/የቋንቋ/ ፖለቲካ አደረጃጀት እነ ሆድ-ባምላኩ ወዲያው ለዚሁ የወያኔ የጎሣ/የቋንቋ/ ፖለቲካ አደረጃጀት ሴራ ሰለባ በመሆን የጋራ ኢትዮጵያዊ...
አገራችን ኢትዮጵያ ዉስጥ በዜጎች ላይ የሚደርሰዉ ጭቆናና ግፍ ከዕለት ወደ ዕለት እየከፋ መጥቶ ዛሬ “ባለራዕዩ” መሪ ህዝብ ላይ የጫነዉ መከራና መአት ወደ ራስ አልባው መሪ በፍጥነት እየተሸጋገረ የግፈኞች ስርዐት አገርንና ትዉልድን እያጠፋ ነዉ። ሻል ያለ ግዜ ይመጣል እያለ የወደፊቱን ብሩህ ዘመን የሚጠባበዉ የኢትዮጵያ ህዝብም ተስፋዉም ትዕግስቱም ተሟጥጠዉ የወያኔን አማራጭ ብቻ ሳይሆን ወያኔን የሚያስወግድበትን አማራጮች ጭምር እየፈለገ ነዉ። የዘረኛው ወያኔ ስርአት ቁንጮ መለስ ዜናዊን ለይስሙላ የተካዉሃ...
በሳይንሳዊ መጠሪያው ማስክ የተሰኘው የጥርኝ ተዋፅኦ በዓለም የሽቶ ኢንዱስትሪ ገበያ እጅግ ተፈላጊ ሲሆን፤ ለኢንዱስትሪዎች የጥርኝ ምርት ከሚልኩ አገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ናት። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ስነ መካነ አራዊት ትምህርት ክፍል ተመራማሪ ፕሮፈሰር አፈወርቅ በቀለ እንደገለጹት በደቡብና ምዕራብ ኢትዮጵያ ቁጥራቸው 200 የሚደርሱ አርሶ አደሮች ጥርኝን በባህላዊ መንገድ በመሰብሰብ ስራ ተሰማርተዋል። ከአርሶ አደሮቹ ባህላዊ አሰባሰባቸው ባሻገር ህገ ወጥ ደላሎች ምርቱን በ...
የኢትዮጵያ የኪነጥበብ ባለሙያዎች መንግስት ከሃይል ርምጃው እንዲታቀብ ያወጡት መግለጫ October 6, 2016 Leave a comment በጣም የሚገርመው እዚህ ጋዜጣው መግለጫ ላይ የተገኙ ጋዜጠኛ ተብየዎች የሚያነሱት ጥያቄ በጣም በጣም ያሳፍራል :: ለስሙ ኢትዮጵያ የሚል ታርጋ ያለበት ድርጅት ውስጥ እየሰሩ ቢሆንም ሙሉ ንግግራቸው ግን ከአንድ ተራ ከቀበሌ ካድሬ የሚለይ አይደለም :: . ጋዜጠኛ የሚባለው የሞያ ማዕረግ እንደዘንድሮ የረከሰበት ግዜ የለም
አባ መላ ነኝ የሚለው የፓልቶኩ ብርሃኑ ዳምጤ ሰሞኑን የሰራው ስራ ከማንም በላይ የጎዳው እራሱን ነው። ከአንድ ድርጅት ውልቅ ብለው በዚያው ጀንበር ሌላው ድርጅት ጥልቅ የሚሉ፤ ያም ሳይጥማቸው ወይም ሳይመቻቸው ይቀርና ወዲያው ደሞ ወደ ሌላ 3ኛ 4ኛ….. ድርጅት ጥልቅ ውልቅ የሚሉ ጥቂት የማይባሉ ቅብዝብዞችን አውቃለሁ።እነኚህ አይነቶቹ የቻሉትን ያህል እንደ ፌንጣ ዘለው ዘለው በመጨረሻ እዩኝ እዩኝ ያለ ……እንዲሉ፦ ራስን ብቻ አባል በሚያደርገው ዲፕሬሽን ወደ ተሰኘው ድርጅት ይገቡና ፍጻሜያቸውም እዛው ይሆ...
ሰበር ዜና! የህወሀት/አህአዴግ አገዛዝ በአማራ ክልል ሕዝብ ላይ ይፋዊ ጦርነት ፣ ይፋዊ የዘር ፍጅት አወጀ! August 30, 2016 2 Comments በአማራ ከልል የህወሀት ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው የብአዴን ኮሚኒኬሽን ሐላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን የስርጭት አድማሱ በአዲስ አበባና ዙሪያ ብቻ በተገደበው ሸገር ኤፍ.ኤፍ.ኤም ራዲዮ ቀርበው ‹‹ሕዝባዊ ንቅናቄ እያደረገ ባለው የአማራ ክልል ህዝብ ላይ የመከላካያ ሰራዊት እርምጃ እንዲወሰድ ታዟል›› ብለዋል!! ይህ የዘር ፍጅት የታወጀው በምእራብውያን አጋዥነት በ...
በዲ/ን ኒቆዲሞስ ~email@example.com (ምንጭ፡- ከሰደንቅ ሳምንታዊ ጋዜጣ መጠነኛ ማስተካከያ ተደርጎበት የተወሰደ፡፡) በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለን ነበር በመጀመሪያ ጊዜ ከበዕውቀቱ ሥራዎች ጋር የተዋዋኩት፡፡ በወቅቱ በዕውቀቱ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ካምፓስ የሥነ ልቡና/Pyschology ተማሪ እያለ ‹በራረሪ ቅጠሎች› በሚል ርዕስ ከደርዘን የሚልቁ ጣፋጭና አከራካሪ ወጎቹንና ትረካዎቹን በአንድ ላይ ጠርዞ ለአንባብያን ያቀረባቸው መጣጥፎቹ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትንና ተደናቂነት...
ከዚህ ቀደም የፓትርያርክ ጳውሎስን ዜና ዕረፍት ተከትሎ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ላይ ተግባራዊ ለማድረግና ቤተ ክርስቲያኒቱን ለመቆጣጠር ከአባ እስጢፋ ጋር በመመሳጠር ያረቀቀውን የለውጥ መዋቅር ለመቀልበስ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አስተዳዳሪዎችና ሌሎችም ሃላፊዎች በተሰበሰቡበት አባ ሳዊሮስ እንዲህ ብለው ነበር “ይህን በማየቴ በጣም ደስታ ተሰምቶኛል፤ የሚቆረቆሩ የቤተ ክርስቲያን ልጆች አሉ ማለት ነው፡፡ የማህበሩ ሁኔታ እንደዚህ ለሁሉም ሰው ግልጽ መሆኑ የሚያስደስት ነው፡፡ እኔ በርግጥ ብቻዬን ያለ...
ዋና ገጽ ጸሎት መልክአ መልከዕ የዓመት ወረቦች ቅዳሴያት ኪዳን ማህሌት/ሰቆቃዎ ድንግል እሴብህ ጸጋኪ ወሊጦን ተዐምረ ማረያም ወኢየሱስ የ ፲፬ቱ ቅዳሴያት ሰራዊት ውዳሴ ማርያም አንድምታ የዓመት የአዘቦት ምስባኮች የዓመት የበዓላት ምስባኮች መዝሙረ ዳዊት የምህላ ጸሎት የበዓላት ምልጣኖች ሥርዓተ ጸሎት ወስግደት ስብከቶች መስተብቈእ ወስብሃተ ፍቁር ተዐምራት የሆሳዕና መዝሙራት የሰሙነ ህማማት መዝሙራት የስቅለት መዝሙራት የትንሳኤ መዝሙራት ግዕዝ ይማሩ ሥነ-ምግባር ሥነ-ፍጥረት አዲስ ቤተ ክርስቲያን ሲባረክ ...
ከአስራ ምናምን ዓመታት በፊት ፔሩቪያዊው ኢኮኖሚስት ሄርናንዶ ደ ሶቶ ስለ “ኢንፎርማል” ኢኮኖሚ በጻፈው መጽሃፍ ውስጥ ፣ በአለም ላይ በህጋዊ መንገድ ያልተዘመገበ ከ10 ትሪሊየን ዶላር በላይ ሃብት መኖሩን፣ ይህን ሃብት መዝግቦ የባለቤትነት ህጋዊ መብት በመስጠት ብዙ ዜጎችን ከድህነት ማውጣት እንደሚቻል ገልጾ ነበር። ደ ሶቶ እንደሚለው በደሃ አገራት ሁለት አይነት ኢኮኖሚ አለ። አንደኛው ጥቂቶች የሚያንቀሳቅሱትና በመንግስት እውቅና የተሰጠው ኢኮኖሚ ሲሆን ሌላው ደግሞ መንግስት የማያውቀው በአብዛኛው ህዝብ...
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO) NB:- - ይህንን የፋሽስቱን የመለስ ዜናዊን የትዕቢት ንግግር ካወጣን ከቅዳሜ ጥዋት ወዲህ፡ ሟቹ ለአንዳንድ የሕወሃት ቅጥረኞች ከመቃብር ደውሎላቸው ነው መሰለኝ ፎቶግራፉና ካፕሽኑ አልተባለም በማለት ብልግናቸውን ደጋግምው አስምተውናል። ጸያፍ አነጋገራቸው ለአንባቢ ስለማይመች፡ የኢትዮጵያን ሕዝብ እነርሱ ያዋረዱት ሳያንስ፥ አሁን ደብዳቤያቸውን ማውጣቱ ክብር የሰጠናቸው አድረገው ስለሚወስዱት የኢትዮጵያውያንን አንጀት እንዳሳረራችሁ የናንተም ይ...
በኮሎመበስ ኦሀዮ የደበረ ሰላም ቀዱስ ገብርኤል ምዕመናን በሙሉ በቤተ ክርስቲያኑ የተከሰተዉን ችግር ለመፍታት ጉዳዩ ያሳሰበን የተወሰኑ የሰበካ ጉባኤ አባላትና ምዕመናን በፍቃድ ከተሰባሰቡና በሽመግልና ከሚረዱ የቤተክርስቲያኑ አዛዉንቶች ጋር በመሆን ተገቢዉን ጥረት በማድረግ ላይ እንገኛለን። እስካሁን ባለዉ እንቅስቃሴ በተለየዩ ግልጽነት በጎደላቸዉ ሁኔታዎቸ ሳቢያ ጥረቱ ወደፊት ከመራመድ ይልቅ ወደአልተጠበቀ ጎዳና በማምራት ላይ ነዉ። የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን አባታዊ የሆነና ወቅታ...
የሰው ልብና ጉበት የሚበላው ሽብርተኛ ወደ ሲኦል ተላከ April 6, 2016 Leave a comment በሶሪያ የአል ኑስራ አሸባሪ ቡድን ከፍተኛ መሪ የነበረውና የተገደለን የሶሪያ ወታደር ልብና ጉበት በመብላቱ የሚታወቀው ካሊድ አቡ ሳቃር በአየር ድብደባ መገደሉን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ አቡ ሳቃር አል ኑሳራ የተባለውን ቡድን ከመቀላቀሉ አስቀድሞ የአል ፋሩቅ ብርጌድ አመራር እንደነበር ይነገራል፡፡ከሶስት ዓመታት በፊት ሳቃር በሶሪያ ሆምስ አውራጃ አንድ በጦርነት የተገደለን የሶሪያ መንግስት ወታደርን ልብና ጉ...
ከተመሠረቱ ዓመታትን ካስቆጠሩ የአገሪቱ የስፖርት ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽን ተጠቃሽ ነው፡፡ ብሔራዊ ፌዴሬሽኑ የመንግሥትን ቋት ጠብቆ ካልሆነ በራሱ ለስፖርቱ የሚሆነውንና የሚበጀውን እያከናወነ እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ ‹‹ግልገል ጊቤ ፫ (3) የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የኃይል እጥረት በመቅረፍ ረገድ የቁርጥ ቀን ደራሽነቱን አረጋግጧል፡፡›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በ1.5 ቢሊዮን ዩሮ የተገነባውና 1870 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅም ያለው ግልገል ...
Integrated Land & Information Center Director Message Addis Ababa Counted 126 year but the city is not developed as of the age since Addis is the capital city of the country and where the head office of Africa union and the seat of several continental and international organizations Due to this the city is expected to ...
(ለምለም መንግሥቱ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ጽህፈትቤት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንበታ የገቢ ማሰባሰቢያ ባዘጋጀው አጭር የጽሁፍ መልእክት (ኤስ ኤም ኤስ) በመጀመሪያው ዙር18 ዕድለኞችን ሸለመ። ጽህፈትቤቱ ለተጨማሪ የገቢ ማሰባሰቢያ የሚያውለው ከኦቶሞቲቭ ማኑፋክቸሪንግ ኩባንያ ኦፍ ኢትዮጵያ (አምቼ) በስጦታ ያገኘውን 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ግምት ያለው የጭነት መኪና ተረከበ፡፡ ጽህፈትቤቱ ለግድቡ የገቢ ማሰባሰቢያ ከአንድ ሳምንት በፊት በጀመረው...
ኢትዮጵያዊ መሆኑን ጠላቶቹ አውቀዋል የራሱ ወገን ግን አላወቀውም። የአሜሪካ መንግሥት አውቆ መግለጫ አውጥቶለታል፣ የራሱ ወገን ግን አላወቀውም። ሚዲያዎች በሙሉ አውቀውት በስሙ ጠርተውታል፤ የራሱ ወገን ግን አላወቀውም። የሊቢያ ምድር እንኳን በ40 ቀኑ ተጠምቆ የሥላሴ ልጅነትን ባገኘው፣ የክርስቶስን ሥጋ በበላው፣ ክቡር ደሙንም በጠጣው በዚህ ኢትዮጵያዊ ደም ታጥባ "ፋሲካን ስታደርግ" ኢትዮጵያዊ መሆኑን አውቃለች፣ የራሱ ወገን የራሱ መንግሥት ግን አላወቀውም። አንገታቸውን የሚቀላቸው፣ በጥይት የሚገድላቸው ...
ጎግል አዲስና ለየት ያለ አገልግሎት የሚሰጥ የማፈላለጊያ ገጹን ይፋ አድርጓል። ኪድል የተሰኘው አዲሱ ማፈላለጊያ ገጽ አቀራረቡ የጎግልን አይነት ሲሆን፥ በይዘት ግን የተለየ ነው። ተጠቃሚዎች ወደ ገጹ ገብተው የፈለጉትን እንዲያገኙ ሲያደርግ፥ ከጎግል ለየት ያለ መንገድን ይከተላል። አላስፈላጊና በቤተሰብ ደረጃ እንዲሁም ህጻናት ሊያዩት የማይገባቸውን ገጾች በዚህ ድረ ገጽ ማግኘት አይታሰብም። ወሲብ ነክ የሆነ ማንኛውንም አይነት መረጃ ድረ ገጹ ያግዳል፤ ምናልባት ተጠቃሚው ቢጠይቅ እንኳን አያገኘውም። ገጹ በ...
ካይሮ በምሥር ኤል ካዲማ በሚገኘው የቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት የአጽማቸው ክፋይ ይኖራል እየተባለ በትውፊት ይነገር ነበር፡፡ ነገር ግን ስለ እርሱ የሚናገር ማስረጃ ማግኘት አልተቻለም፡፡ |በቅድስት ባርባራ ቤተ ክርስቲያን የሚገኘው የዐፅም ክፋይ| ይህ በዚህ እንዳለም በአስክንድርያ በሚገኘው የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ምእመናን የጻድቁን የአጽም ክፋይ ማግኘትና በመንበሩ ላይ ማስቀመጥ ይመኙ ነበር፡፡ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት መሠረት የቅዱሳንን ዐጽም ...
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መንግስት ፌስቡክን ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3 ሰዓት ሊዘጋ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ታማኝ ምንጮች ገለጹ። ከአዲስ አበባ የመጡ መረጃዎች እንደጠቆሙት ሕዝቡ በተለይ ነፃ ሚዲያ በሌለበት ሃገር መረጃዎችን ከፌስቡክ በቀላሉ ማግኘት በመቻሉና የንቃት ደረጃውም እየጠነከረ በመሄዱ የሃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት “በመንግስት መሥሪያ ቤቶች እና በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ ሁኔታ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ቁጥር እየበዛ በመምጣቱ የመማር ማስተማሩን ሂደትም ሆነ የሥራ ሁኔታዎችን አስተጓጉሏል” በሚል ...
በተለይ በአዳማ እና በአዋሳ ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ፍተሻ ከቅዳሜ ከሰአት ጀምሮ እስከ ዛሬ መካሄዱ ታውቋል። ወደ አዋሳ ከተማ የሚገቡ ሰዎች በጥብቅ የተፈተሹ ሲሆን፣ በከተማዋ ውስጥም በአንዳንድ ቦታዎችም ፍተሻዎች ተደርገዋል። በአዋሳ የተለያዩ ቦታዎች ድንኳኖች ተተክለው የኢህአዴግ ደጋፊዎች ሲበሉና ሲጠጡ፣ ሲጨፍሩ የታዩ ሲሆን፣ ከ30 እሰከ አርባ የሚደርሱ ሰዎች በድንኳኖች ዙሪያ ይታዩ ነበር። በአዳማ ደግሞ ኢህዴድን እንዲደግፉ የተጠሩ ሰዎች ሳይቀር ጥብቅ ፍተሻ ተደርጎባቸዋል። ጥሪ የተደረገላቸው ...
ፓትርያርኩ እስከ ነገ አቋማቸውን የሚያሳውቁበት የማሰላሰያ ጊዜ ተሰጣቸው May 30, 2016 Leave a comment ከንግግራቸው በተፃራሪ በአማሳኞችና በተሐድሶ መናፍቃን ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀዋል የተጽዕኖው አስጊነት ምደባውን አስፈላጊ እንዳደረገው በምልዓተ ጉባኤው ታምኖበታል ፓትርያርኩ፣ “ሌላ አለቃ ልታስቀምጡብኝ ነው ወይ?” በሚለው ተቃውሟቸው ውለዋል በተቃውሞ ከጸኑ፣ ጉባኤው በአብላጫ ድምፅ ወስኖበት ሌላ ሰብሳቢ በመምረጥ ይቀጥላል * * * ቅ/ሲኖዶስ፣ የመጨረሻው መንፈሳዊ እና አስተዳደራዊ ሕግ አው...
የህወሀት ባለስልጣናት የመከላከያ አዛዥነቱ ከህወሀት እንዳይወጣ ለማድረግ ሲጥሩ መክረማቸው ተሰማ ኢሳት ዜና :-በመከላከያ ውስጥ የሚገኙ ወታደራዊ አዛዦች ለኢሳት እንደገለጹት የህወሀት ባለስልጣናት ጄኔራል ሳሞራ የኑስን ለመተካት የተሻለ ቦታ ላይ የነበሩትን ጄ/ል አበባው ታደሰን አድማ ለማድረግ አስበዋል በሚል ሰበብ ማእረጋቸውን እንደያዙ የሚሰጣቸው ሃላፊነት እንዲቀነስና ከውድድር ውጭ እንዲሆኑ አድርገዋል። ለዚህም ስራ ጄኔራል ማሞ ሀይለማርያም እና ጄኔራል ሰሐረ መኮንን ተባባሪ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሶስ...
ወያኔ የኢትዮጵያን ሕዝብ ለመቆጣጠር እንዲያመቸው በ“አንድ ለአምስት” አደረጃጀት እያደራጀው ነው። ይህ አደረጃጀት ስታሊን ለሠላሳ ዓመታት ሶቭየት ኅብረትን፤ ኤንቨር ሆዣ ደግሞ ለአርባ ዓመታት አልባኒያን ጠፍረው የገዙበት ስልት ነው። በዚህ የአገዛዝ ስልት መሠረት እያንዳንዱ ሰው በመዋቅር ተይዞ አራቱ ለአንዱ መረጃ የሚያቀብሉበት ሥርዓት ይዘረጋል። ሕዝብን በድርጅት አባልነት ስም በመዋቅር ማስገባት ለአንባገነኖች የሚሰጠው ዋነኛ ጥቅም የማኅበረሰብን ስነልቦና መስበሩ ነው። ይህ አወቃቀር ዜጎች የአምባገነኑን...
ወደ ስራ በመመለስ ፋንታ ካሳ ከፍሎ ማሰናበት፡ የሰበር ውሳኔዎች ዳሰሳ 1. መግቢያ በአሰሪና ሰራተኛ አዋጅ ቁጥር 377/96 አንቀጽ 43(3) እንደተደነገገው ከህግ ውጭ የስራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛ ወደ ስራ የመመለስ ጥያቄ በግልጽ ቢያቀርብም ጉዳዩን የሚያየው የስራ ክርክሮችን የሚወስነው አካል ጥያቄውን ባለመቀበል ካሳ ተከፍሎት እንዲሰናበት ማዘዝ ይችላል፡፡ ይህም የሚሆነው ከስራ ግንኙነቱ ጠባይ የተነሳ የስራ ግንኙነቱ ቢቀጥል ከፍተኛ ችግር ያስከትላል ብሎ ከታመነ ነው፡፡ ትዕዛዙ ዋናው ክርክር በሚታይ...
በቅርቡ የተሰደደው ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ ህይወቱ አለፈ Oct 14,2014 የማራኪ መፅሔት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በስደት በሚገኝበት ናይሮቢ ኬኒያ ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በድንገት ህይወቱ አልፏል፡፡ ኢህአዴግ መራሹ የኢትዮጵያ መንግስት በጅምላ ያደረገውን የመፅሔቶች እና ጋዜጣ ክስ እና የበርካታ ጋዜጠኞችን እና ብሎገሮችን እስርን ፍርሃት ተከትሎ በቅርቡ ከተሰደዱ ጋዜጠኞች መካከል ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ አንዱ ነበር፡፡ ጋዜጠኛው በስደት ኬኒያ ከሚገኝበት...
በ1990ዎቹ መጀመርያ በአገር አቀፍ ደረጃ ዕውን የሆነው የስፖርት ፖሊሲ ዛሬም ከወረቀት ሊያልፍ አለመቻሉ ለስፖርቱ ዕድገት ውሱንነት እንደምክንያት ይጠቀሳል፡፡ ባለፈው እሑድ በአሜሪካ በተካሄደው ቦስተን ማራቶን ኢትዮጵያውያን በሁለቱም ፆታ አልተሳካላቸውም፡፡ በቀደሙት ኦሊምፒኮች ከአትሌቲክሱ ቀጥሎ አገሪቱ ትወከልበት እንደነበረ የሚነገርለትን ብስክሌት ወደ ቀድሞ ስምና ክብሩ ለመመለስ ከሚታትሩ የአገሪቱ ክፍሎች አዲስ አበባ ይጠቀሳል፡፡ ለስፖርታዊ ዘርፎች መዳከም ምክንያት ሆኖ ይቀርብ የነበረው የማዘውተሪያ...
በሐገራችን ኢትዮጵያ በሰሜን ጫፍ ጎልታ የምትጠቀሰው የዛሬዋ ሃገር ትግራይ ያውም አድዋ ናት። ዳሩ ሲወሰድ መሐሉ ዳር ይሆናል በሚለው ስሌት ኤርትራ ተገንጥላ ለጊዜው ከኢትዮጵያ ካርታ ተፍቃ ትግራይ የሰሜኑ የኢትዮጵያ ዳርቻ/ጠረፍ ሆናለች። ደቡብ ደግሞ የደቡብ ብሔር ብሔረሰብና ሕዝቦችን የያዘ ሌላው ደቡባዊ ዳርቻችን ቢሆንም በተለይ ወላይታ ደግሞ የደቡቡ አንዱና ዋናው የሐገራችን የታሪክ ክፍል ሆኖ እናገኘዋለን። ከሰሜን የተንቀሳቀሰው ኢህአዴግ በደቡብ ህዝቦች እጅግ ከልብና በፍፁም ታማኝነት በመደገፉ ዛሬ የ...
በትናንትናው ጽሑፋችን የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን በሜዳውና በደጋፊው ፊት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ ባዶ ለባዶ በመለያየቱ ዙሪያ የተስተዋሉ ክስተቶችን የመጀመሪያ ክፍል ማስነበባችን ይታወሳል። በተለይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንደተደረገበት የኬኒያ ብሔራዊ ቡድን ቢያንስ አንድ ጎል ማስቆጠር ይገባው ነበር የተባለ ሲሆን በአንጻሩ በዋልያዎቹ በኩል አምበሉ በሀይሉ አሰፋ እና ወጣቱ አጥቂ ባዬ ገዛኸኝ ያበከኗቸው ያለቀላቸው የጎል እድሎችም በዋልያዎቹ በኩል የተነሱ ነጥቦች ናቸው።  በእነዚህና...
የሃይማኖት መብቶች እንዲከበሩ ለሁሉም መብቶች የመታገያ ግዜው አሁን ነው! ፍትህ፣ ነጻነት፣ እኩልነትና አንድነት የብዙ ሃይማኖቶች መሰረታዊ መርህ እሴቶች ናቸው። እነዚህ ቲውፊቶች ለአለፉት 20 አመታት በዘረኛው ወያኔ እየተሸረሸሩና እየመነመኑ ዛሬ ከእነ አካቴው በሀገራችን ኢትዮጵያ ስለመሰረታዊ የሰው ልጆች መብት ነጻነት እንዳይወራ፤ ወያኔ የጥይት አፈ ሙዞች በእያንዳንዱ የህዝብ አገልግሎት ተቋማት ላይ በመደቀን የአምልኮ ቦታዎችን ሳይቀር በመዳፈር ህዝበ ምእመናኑ የእኔ የራሴ የሚለው የአምልኮት ቦታ እና ...
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ሳት የተሰኘ ብሄራዊ የጋራ እና የተቀናጀ የሳተላይት ቴሌቪዥን ስርጭት ማዕቀፍ ተዘጋጀ። የቴሌቪዥን ስርጭት ሳተላይት ማዕቀፉ የሚዲያ እኩልነትንና ፍትሃዊነትን እንዲሁም ተደራሽነትን በማረጋገጥ በመረጃ የበለጸገ ማህበረሰብ በመፍጠር ረገድ ትልቅ ሚናን ይጫወታል ተብሏል። ኢትዮ ሳት የሚል መጠሪያ የተሰጠው ሳተላይት በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የተዘጋጀ ሲሆን፥ ለሳተላይት ኪራይ የሚወጣውን የውጭ ምንዛሪ በማስቀረትና የመረጃውን ደህንነት በመቆ...
Posted on 21/09/2016 by Weraba timesለዲን ብለው መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ሆይ አንተው ድረስላቸው! Ethio Muslim News ለዲን ብለው መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ሙስሊሞችን አላህ ሆይ አንተው ድረስላቸው! . . ታሰሪዎቻችንን ንፁሃን ናቸው ! #EthioMuslims የፍትህ መዛበት ኢትዮጲያን ቢያሰገትም ሙስሊም ታሳሪዎች ግን ሁሌም በአጅር ላይ ናቸው ተሰፋቸው ስንቃቸው አላህ ነው ! View original post Advertisements Share this:Twitte...
በግፈኛው አይሲስ ከተሠዉት ወንድሞች መካከል ብርሃኑ ጌታነህ የተባለው በአዲስ አበባ አቧሬ አካባቢ ይኖር የነበረው ወንድም ይገኝበታል፡፡ ብርሃኑ ከሀገሩ የወጣው ከአራት ወራት በፊት ሲሆን ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነበረ፡፡ ቤተሰቦቹ እንደሚናገሩት ወደ ሱዳን ሲሄድ ለባለቤቱ የ3 ወር የቤት ኪራይ ከፍሎ ነበር የሄደው፡፡ ሁለቱ ልጆቹ የስምንትና የአራት ዓመት እድሜ ያላቸው ሲሆኑ ቤተሰቡ በችግር ላይ እንደሚገኝ ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተለው መሐመድ ካሣ ማክሰኞ ምሸት ወደ አሜሪካ ልበር ስል ነግሮኝ ነበ...
አየርና ኅዋ ኢንጂኔሪንግ ከውክፔዲያ ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች ፣ ፍለጋ ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! አየር አየርና ኅዋ ኢንጂኔሪንግ ምንድን ነው? [ ለማስተካከል ኮድ አርም ] የአየርና ኅዋ ኢንጄኔሪን ክፍሎች [ ለማስተካከል ኮድ አርም ] አየርና ኅዋ ኢንጂኔሪንግ ከ « https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አየርና_ኅዋ_ኢንጂኔሪንግ&oldid=336647 » የተወሰደ Navigation menu የኔ መሣርያዎች አ...
የቅድስት አርሴማ ጦማር በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ይባብ ጊቢ ጉባኤ ሐሙስ ፣28 ማርች 2013 “ስለእኛ ሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” ሮሜ 8፡34 ብዙ ጊዜ ብዙ ወገኖቻችን ይህንን ጥቅስ በመያዝ ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው ከእርሱ ውጪ ማንም ስለእኛ እግዚአብሄርን የሚለምንልን የለም ይላሉ ቃሉም እንዲህ ሲል ይጀምራል “እግዚአብሄር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል” ይህ ማለት እግዚአብሄር ተከተሉኝ ብሎ በመጥራት የመረጣቸውን አይ እነርሱ አንተን ሊከተሉ አይገባቸውም ሊመረጡም አይችሉም ብሎ የሚከሳቸው ማን ነ...
Thanks! Share it with your friends! You disliked this video. Thanks for the feedback! ቴዲ አፍሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የግል ሕይወቱን ሚስጥር ይፋ ያወጣበት ልዩ ቆይታ ከአይሬ ጋር ቴዲ አፍሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የግል ሕይወቱን ሚስጥር ይፋ ያወጣበት ልዩ ቆይታ ከአይሬ ጋር... Download MP3 Download MP4 (Coming soon) Teddy Afro Special Interview
"ዚምባብዌ አዲስ ዓለማአቀፍ ብድር ልታገኝ የምትችለው፣ በርካታ ለውጦችን ተግባራዊ ካደረገች ነው" በማለት የዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር ባብ ኮርከር የሰጡትን አስተያየት፣ የዚምባባዌው የገንዘብ ሚኒስትር ፓትሪክ ቺናማሳ ውድቅ አደረጉት። ዋሽንግተን ዲሲ — "ዚምባብዌ አዲስ ዓለማአቀፍ ብድር ልታገኝ የምትችለው፣ በርካታ ለውጦችን ተግባራዊ ካደረገች ነው" በማለት ዩናይትድ ስቴትስ ሴናተር የውጪ ግንኙነት ኰሚቴ ሊቀ-መንበር ከሴናተር ባብ ኮርከር የሰጡትን አስተያየት፣ የዚምባባዌው የገንዘብ ሚኒስትር ፓትሪክ ቺናማ...
Description The world first robot chef. Robotic milking. Drone ambulance. Rwanda using drones to get blood to hospitals. Flying while having 100% view to the sky? Do you know water can cut anything? Electricity from an ocean wave. Dubai to become the first city in the world to implement LiFi, an Internet access using L...
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አገልግሎት "ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።" 1ጴጥሮስ 2፥3 የአገልግሎቱ ዓላማ በራዕይ1፥3 ላይ እንደተፃፈው የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ፣ መስማትና ያዘዘውን ማድረግ ከክርስትና ዋና አስተምህሮቶች መካከል አንዱ ነው። በማቴዎስ 22፥29 ላይም ኢየሱስ ሰዱቃውያንን የእግዚአብሔርን ቃል ባለማወቃቸው ሲወቅሳቸው እናያለን። ስለዚህም ይህ የአገልግሎት ክፍል ምእመናን የጠለቀ የቃሉ ዕውቀትና መረዳት እንዲኖራችው ይሰራል። ይህ...
Check Also በባህር ዳር ከተማ በርካታ ህገ ወጥ ጥይትና የጦር መሳሪያ መያዙን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በዚህም በህገ ወጥ መልኩ የተያዙ 4 ሺህ 258 የክላሽ ጥይት እና 17 ስታርተር ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ Eritrea: Unfit and pensioners resist military training while overflowing jails lead to part-time imprisonment
መሪዎቻችን ላይ በማዕከላዊ ሲፈጸም የነበረው ቶርች ቃሊቲ ውስጥ በአዲስ ስልት ተጀምሯል፡፡ በአገሪቱ ሕግ የሚገዛው የፍትህ አካል ለአይን እንኳ እየጠፋ ነው፡፡ ዘግይቶ በደረሰን መረጃ ያለምንም መረጃ ከሕግ አግባብ ውጪ በግፍ በፈጸሙት ወንጀል በሀሰት ተከሰው በማዕከላዊ ወህኒ ቤት ግፍና በደል ሲፈጸምባቸው የቆዩት መሪዎቻችን እና ወንድሞቻችን በቃሊቲ ማረሚያ ቤትም ዘግናኝ ግፎችን ማስተናገድ መጀመራቸውን አረጋግጠናል፡፡ በተወሰኑ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ዞኖች ውስጥ ያሉ መሪዎቻችንና ወንድሞቻችን በሚያሳፍር መልኩ...
ከአዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ የጉዞ ዕገዳ ዝርዝር የተፋቀችው የኢራቅ መሪዎች አዲሱን የዕገዳ ትዕዛዝ ሲያሞካሹ፤ አሁንም በዝርዝሩ ውስጥ የቀረችው የሱዳን መሪዎች ግን ትዕዘዙን አውግዘውታል፡፡ የኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አህመድ ጀማል ለአሶሺየትድ ፕሬስ የዜና አውታር በሰጡት ቃል “የኢራቅ ከዕገዳው ዝርዝር መፋቅ የእሥላማዊ መንግሥት ቡድን ፅንፈኞችን ለመፋለም በኢራቅና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን ትብብር ያጠናክረዋል” ብለዋል፡፡ ኢራቅ ከዕገዳው ዝርዝር እንድትወጣ የተደረገው የዩናይትድ ...
ሀገራችን ኢትዮጵያ ገና ያልተጠኑ የበርካታ ጥንታዊ ሥነጽሁፎች ባለቤት ናት፤ ማጥናት አቅቶን ሌሎች አጥንተው የቅጂ መብቱን ከመውሰዳቸውና የታሪክ ክፍትት ተፈጥሮ በመጪው ትውልድ ተወቃሾች ከመሆናችን በፊት የዘርፉ ምሁራን ጥናትና ምርምር በማካሄድ፣ ዩኒቨርስቲዎች ጉዳዩን የምርምር አቅጣጫቸው ውስጥ በማስገባት፣ ዜጎችም ጥንታዊ የጽሁፍ ሃብታችንን አስፈላጊነት ተገንዝበን ከዘራፊዎች በመጠበቅ ሃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል፡፡ ኢትዮጵያ ዘመናትን ያስቆጠሩ ሥነቃላዊና የጽሁፍ ፍልስፍናዎች ባለቤት ናት፡፡ ከአስራ ሰባ...
ፍቅራችንን፤ ድንበር ወሰን ላይገድበው ሁለት ክልል ላይመጥነው መገዳደል ፍት ላይሆነው በሽንፈትህ እሰይ ላልል በሽንፈቴ እፎይ ላትል ከቂም በቀል ፍቅር ላይበቅል ልጅህ በጄ ለምን ይሙት ልጄስ በጅህ ለምን ትሙት እኔ እና አንተ እኮ: ያንድ እናት ልጆች ወንድማማቾች: ያንድ አፈር አፈሮች። ርስት አፈሩማ ይቅርም ወደዚ: ይሂድም ወደዛ ያው ነው የኢትዮጵያ: ያንድ አፈር መጠሪያ ወዲያ ካለው የቀድሞዋ: ወዲህ ካለው የስካሁኗ ግዳይ ጥዬ በልጅህ ደም፡ በጀግንነት ላልጠራ ግዳይ ጥለህ በልጄ ደም: ላትፎክር ላታቅራራ...
አስደንጋጭ ዜና/ ማዕተብ ማሰር ሊከለከል ነው! በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና ትምህርት ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ማሰር እንደሚከለከል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ሺፈራው አስታወቁ! የመንግሥትን የሴኩላሪዝም መርሖና የፀረ አክራሪነት አጀንዳ ተገን በማድረግ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ርእዮታዊ እና ሃይማኖታዊ ጥላቻቸውን በማስተጋባት የሚታወቁት ሚኒስትር ሺፈራው፣ ይህን መናገራቸው የተጠቆመው፣ ከነሐሴ 18ቀን 2006 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ መስከረም 17 ቀን 2...
Loving The Home Land Ethiopia To breathe Democracy in Ethiopia , lets us fight together for our Freedom and Justice !!!!! Sunday, November 17, 2013 ኢትዮጵያ እና ወቅታዊው የፀጥታ ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግሥት የሶማሊያዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ እና አሸባሪዎች ያላቸዉ ሌሎች ቡድናት ኢትዮጵያ ዉስጥ አደጋ ለመጣል መዘጋጀታቸዉን የሚጠቁም መረጃ ደርሶኛል በማለት ሕዝቡን አስጠንቅቋል። የፖሊስና የጦር ሠራዊት ኃይላትም በተጠ...
- በስመ ደኅንነት ያጭበረበሩ 40 ግለሰቦች ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው - እነንቡረ እድ ኤልያስ የመራጮች ዝርዝር እንዲሰጣቸው ጫና እየፈጠሩ ነው ለስድስተኛው ፓትርያሪክ ምርጫ እየተደረገ በሚገኘው ቅድመ ዝግጅት፣ የየራሳቸውን ‹ምርጥ› ይዘው የቡድን እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ አካላትን ያስተባብራሉ ለተባሉ ሦስት ሊቃነ ጳጳሳት መንግሥት ጥብቅ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሰማ፡፡ ማስጠንቀቂያው የተሰጣቸው ሦስቱ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት÷ የአስመራጭ ኮሚቴው ሰብሳቢ ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስ፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ...
ኢሳት (ጥር 2 ፥ 2009) መንግስት ጉዳያቸው በፖሊስ ምርመራ ላይ የሚገኙትን ዶ/ር መረራ ጉዲና በነጻ የማሰናበት ፍላጎት እንደሌለው ገለጸ። በወቅታዊ የሃገሪቱ አበይት ጉዳዮች ዙሪያ ለአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን መግለጫን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ፣ ዶ/ር መረራ እንደማይለቀቁ መናገራቸውን ለአሶሼይትድ ፕሬስ ዘግቧል። የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) አመራሩ ይልቁኑ ለፍትህ ይቀርባሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በቅርቡ ከአውሮፓ የፓርላማ አባላት ጋር ለመወያየት ወደ ቤልጅየ...
መብቱን ለማስከበር ታስሮም እንደማያጎበድድ በእስር ላይ የሚገኘው አንዷለም አራጌ አረጋገጠ ፋሽስት ወያኔ ባቀነባበረው የውሸት ክስ በሽብርተኝነት ተከሶና በወያኔ አሻንጉሊት ዳኞች እድሜ ልክ ተፈርዶበት ቃሊቲ ወህኒ ቤት የሚገኘው የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አንዳለም አራጌ ዛሬም በእስር ቤት ለመብቱ እየታገለ እንደሆነ ተገለጸ። በውጭ ያሉት የተቃውሞ ሃይሎች መሰባሰብና እየተጠናከሩ መምጣት ሰላም የነሳው ፋሽስት ወያኔ በሀገር ውስጥ በቁጥጥሩ ስር ባለው የፓርቲዎች ሰላማዊ ሰልፍ...
ኢህአዴግ በሶስት ድርጅቶች ላይ አዲስ ዘጋቢ ፊልም እያዘጋጀ መሆኑ ተሰማ በመሰራት ላይ ያለው አዲስ ፊልም ኦነግ ፤ ኦብነግ እና ግንቦት ሰባትን በሽብርተኝነት የሚያወግዝ ነው። ኢህአዴግ በዚህ ሰአት ፊልሙን ለምን ለመስራት እንደፈለገ ግልጽ የሆነ ነገር የለም። አንዳንዶች እንደሚገምቱት ከሆነ ግን ገዢው ፓርቲ በድርጅቶች እንቅስቃሴ ስጋት እየገባው ነው። እየተሰራ ባለው ፊልም ውስጥ ኢሳትንም ለመወንጀል እየታሰበ መሆኑን ምንጮች አስታውቀዋል። ዘጋቢ ፊልሙ እስካሁን ባለመጠናቀቁ እና የመጨረሻውን የአርትኦት ይ...
- የመንግስታቱ ድርጅት በአፍሪካ ወጣቶች ላይ ኢንቨስት እንዲደረግ ጠየቀ - የሳኡዲ አረቢያው ንጉስ የግንቦት ሃያ ደስታ መግለጫ ላኩ - ኢትዮጵያ የአፍሪካን ድምጽ በማሰማት የዲፕሎማሲ ጥንካሬዋን እያሳየች ነው-ጠ/ሚ ኃይለማርያም - ቻይና የአለማችን ግዙፉን ተንሳፋፊ የጸሃይ ሃይል ማመንጫ ገነባች - 26ኛው የግንቦት 20 በዓል በመላ አገሪቱ እየተከበረ ነው - የኦማን ንጉስ የግንቦት ሃያ ደስታ መግለጫ ላኩ - ግንቦት 20 አዲስ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ስርዓት የፈጠረ መሆኑን ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመ ገለጹ -...
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት፣ የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። ሁኔታዎች የተረጋጉ ቢመስሉም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲቀጥል ተደረገ ይላል ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ፣ ጀርመን የአፍሪካ ፀጥታንና ልማትን ለማጠናከር ማቀድዋ ሮይተርስ ገለፀ፣ የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ በአፍሪካውያን ተማሪዎች ላይ የሚፈፀመውን ጥቃት እንዳወገዙ ጋርዲያን ጋዜጣ ጠቆመ የሚሉትን ርዕሶችን በዛሬው ቅንብራችን የምንመለከተው። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ Copy and paste the...