Upload folder using huggingface_hub
Browse files- amharic_text.parquet +3 -0
- sample.txt +15 -0
amharic_text.parquet
ADDED
|
@@ -0,0 +1,3 @@
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
| 1 |
+
version https://git-lfs.github.com/spec/v1
|
| 2 |
+
oid sha256:18d9604de74277ca949451bc0b9884f4a038054f07c30651bdf987fba6ab6155
|
| 3 |
+
size 10860395
|
sample.txt
ADDED
|
@@ -0,0 +1,15 @@
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
| 1 |
+
--- Sample 1 ---
|
| 2 |
+
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA አቡነ አብርሃምን ሳውቃቸው እኔ እና አቡነ አብርሃም የምንተዋወቀው ገና ወደዚህ መዓርግ ሳይመጡ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ሳይሆኑ፣ ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ኮሌጅ ሲማሩ ነው፡፡ ይበልጥ ያወቅ ኳቸው ግን ብዙ በሠሩበት እና ማንነታቸውንም ባስመሰከሩበት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል አለቃነ ታቸው ነበር፡፡ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ትምህርት ቤት ሲከፈት ከመድኃኒት ዘዋለ እና ከዳግማዊት ግርማይ ጋር የት /ቤቱ ቦርድ ሆኜ ሠርቼ ነበር፡፡ አቡነ አብርሃምን በሚገባ ያወቅኳቸው ያኔ ነው፡፡ እንደ አለቃ ይመራሉ፣ እንደ ባለሞያ ይሞግታሉ፣ እንደ አባት ይጋብዛሉ፣ እንደ ወንድም ስንጠፋ ይፈልጋሉ፣ እንደ ኃላፊ ይከታተላሉ፡፡ ትምህርት ቤቱን ለመስከረም ለማድረስ የነበረን ጊዜ ከሦስት ወር የማይበልጥ ነበር፡፡
|
| 3 |
+
|
| 4 |
+
--- Sample 2 ---
|
| 5 |
+
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA ቄርሎስ ለቅዳሴ እና ለሌሊት ጸሎት ልዩ ትኩረት አላቸው፡፡ እያመማቸው እና ሐኪም እየከለከላቸው እንኳን ሰዓታት፣ ኪዳን፣ ሰርክ ጸሎት እና ቅዳሴ አያስታጉሉም፡፡ እኔ በአጭር የሕይወት ታሪኬ ዲያቆንም፣ ካህንም፣ ጳጳስም ሆኖ ያገለገለ አባት አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ ክብርን ማዋረድ እና በሰዎች ዘንድ መተቸት የሚሉትን ነገሮች ሁሉ ለታላቁ የጸሎት አገልግሎት ሠውተው እንደ ዲያቆን «ተንሥኡ » ብለው ሠርክ ጸሎቱን ያደርሱ ነበር፡፡ ብቻቸውን ተነሥተው ለኪዳን ይገሠግሡ ነበር፡፡ ዲያቆናቱ ሲጠፉ ቤተ ልሔም ይወርዱ ነበር፡፡ ምንጣፍ ለማስተካከል፣ መጋረጃ ለመትከል፣ ዕቃ ለማሰናዳት ሲነሡ ጳጳስ መሆናቸው ትዝ አይላቸውም፡፡ አገልግሎቱ እንጂ፡፡ የአቡነ አብርሃም ድፍረት ከአቋም ጋር ነው፡፡ አዲስ አበባ ለቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ መጥተው እያለ በፓት
|
| 6 |
+
|
| 7 |
+
--- Sample 3 ---
|
| 8 |
+
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA ትዝ ይለኛል የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሲቋቋም እርሳቸው የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ነበሩ፡፡ ዴንቨር ተደርጎ በነበረው የሰንበት ት /ቤቶች ጉባኤ ላይ የወጣቱ መንገድ ምን መሆን አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ ሁላችን እንፈራው የነበረውን አቋም ሠነዘሩ፡፡ ክርክር ተፈጠረ፡፡ በእናት ቤተ ክርስቲያን ሥር ሆነው መጓዝ እንዳለባቸው በድፍረት ተከራከሩ፡፡ ከጉባኤው መልስ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቀስቃሽነት የተሰባሰቡ ወጣቶች የአቡነ አብርሃምን ሃሳብ ይዘው ተነሡ፡፡ በተለይም ብጹዕ አቡነ ቀውስጦስ የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እያሉ ከፍተኛው ችግራቸው ማረፊያ ነበር፡፡ ይህ ነበር ወጣቶቹን ያንገበገባቸው፡፡ አባቶቻችን በልመና ቤት አያርፉም፡፡ መንበረ ጵጵስና ያስፈልጋቸዋል አሉ፡፡ ሌላም ችግር ነበር፡፡ በዋሽንግተን ዲ
|
| 9 |
+
|
| 10 |
+
--- Sample 4 ---
|
| 11 |
+
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA ከማንም ቀድመው ነው ስሕተት ነው ያሉት፡፡ በመጨረሻም « የሲኖዶሱን ውሳኔ ባልስማማበትም አክብሬ ወደ ታዘዝኩበት እሄዳለሁ» ያሉትም የአቋም ሰው በመሆናቸው ነው፡፡ አሜሪካ አቡነ አብርሃምን አጣች እንጂ አቡነ አብርሃም አሜሪካን አያጧትም፡፡ ለአንድ ሐዋርያ ሀገሩ ሁሉም ነው፡፡ ምናልባትም ሰው ካልሄደ አይመሰገንምና ከእርሳቸው በኋላ የሚመጣው ሰው እርሳቸውን የሚያስመሰግን ይሆናል፡፡ « ትሻልን ሰድጄ . » አይደል የሚባለው፡፡ አሁን በአሜሪካ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ዕድገት ሊቀለበስ ወደማይችልበት ደረጃ ደርሷል፡፡ ከአቡነ አብርሃም ይልቅ ከባዱ ቀጣይ ዕዳ ያለው በሲኖዶሱ እጅ ነው፡፡ አቡነ አብርሃምማ ከአሜሪካኖች ይልቅ የሐረሮች ጸሎት በልጧልና ሐረር ሄደውም ሥራ ይሠራሉ፡፡ መልካም የአገልግሎት ዘመን
|
| 12 |
+
|
| 13 |
+
--- Sample 5 ---
|
| 14 |
+
አ ጫ ጭ ር ወ ጎ ች “እነ ካሴት አ��ገዜ . ምን ወጪ አለባቸው ትምህርት በሬዲዮ . እያስኮመኮማቸው” እe+ u’@ ›ƒp’< . ገጽ 2 “ .እዚህ ሰፈር ውስጥ ከአምስቱ የስሜት ሕዋሳት መካከል ጆሮን የሚደርስበት የለም፡፡ ጆሮ ሃይለኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ ቡና ማን ቤት እንደተቆላ፤ ሥጋ ማን ቤት እንደሚጠበስ፤ እነማን በነገር እየተናኮሩ እንደሆነ፤.” “.ሰው በጭንቅላቱ አስቦ ሔዶ ለሠራራው ስህተት .እግሬን በሰበረው. ይላል፡፡ እኔ ደግሞ በጣቴ በያዝኩት እስክሪቢቶ በመጻፌ .ምነው ጣቴን በሰበረው አልልም ለምን ብትሉ ወታደር ነኛ፤.” ¾V`e ¢É uÙ` T@Ç . ገጽ 10 “ለጥቁሮች የተከለከለ ይላል እዚህ ሱቅ ማስተናገድ የምችለው ነጮችን ብቻ ነው” ብሎት እዛው ጥሎት ወደ ሱቁ ገባ፡፡ ለጥቁር የተከለከለ . ገጽ 15 ሶሻሊዝም ሲጠቀምበት የነበረውን ማጭድና መዶሻ የሸቀል ኤከራራችን ተከታ
|
| 15 |
+
|