ወር
stringclasses
13 values
ቀን
int32
1
30
መጽሃፍ
stringlengths
2.03k
18.8k
መስከረም
1
--- **Chapter 1** # ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም # ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም ፩ **አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ****የእግዚአብሔርን** ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም ትርጓሜው የተሰበሰበ ማለት ነው ። ይህንኑ የስንክሳር መጽሐፍን ለመጻፍ እንጀምራለን ። የኸውም የከበሩ አባቶቻችን የቤተ ክርስቲያን መምህራን የአትሪብና የመሊግ ኤጲስቆጶስ ክብር አባት አባ **ሚካኤል**ና የሀገረ ቡርልስ የከበረ አባት አባ ዮሐንስ እንዲሁም ሃይማኖታቸው የቀና...
መስከረም
2
--- **Chapter 2** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፪** **አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም**መስከረም ሁለት በዚች ቀን የካህኑ የዘካርያስ ልጅ የከበረ አጥማቂው ዮሐንስ ሕግን አፍራሽ በሆነ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ ሰማዕት ሆነ ። ይህም እንዲህ ነው በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት ነቢዩ ዮሐንስ በገሠጸው ጊዜ ፊልጶስ ወንድሙ ስለሆነ ቅዱስ ዮሐንስም የወንድምህን ሚስት ልታገባ አይገባህም ይለው ነበርና ። ቅዱስ ዮሐንስም ሄሮድስን የወንድሙን የፊል...
መስከረም
3
--- **Chapter 3** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፫** **አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም**መስከረም ሦስት በዚች ቀን የከበረ አባት ሊቀ ጳጳሳት አባ ዲዮናስዮስ ከተሾመ በሁለተኛው ዓመት በእስክንድርያ ከተማ የኤጲስቆጶሳት የአንድነት ጉባዔ ተደረገ ። ይህም ጉባዔ የሆነው ነፍስ ከሥጋዋ ጋር ትሞታለች በዕለተ ትንሣኤም ከሥጋዋ ጋር አብራ ትነሣለች ስለሚሉ ክፉዎች በዐረቢያ አገር ስለ ተነሡ ሰዎች ነው ። እነርሱም ለከፋችና ብልሹ ለሆነች ሃይማኖታቸው ...
መስከረም
4
--- **Chapter 4** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፬ ** አባ መቃርስ ሊቀ ዻዻሳት **አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም**መስከረም አራት በዚች ቀን ቅዱስ አባት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ መቃርስ አረፈ ። እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ከቍጥራቸው ውስጥ ነው ። ይህም አባት ከታናሽነቱ ጀምሮ በገድል የተጠመደ ሆነ የምንኲስናንም ልብስ ሊለብስ ወዶ ወደ አስቄጥስ ገዳም ወጣ ። በዚያም በመጀመሪያው አባት በአባ መቃርስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መነ...
መስከረም
5
--- **Chapter 5** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፭** **አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም**መስከረም አምስት በዚች ቀን የከበረች ሶፊያ ከሁለት ልጆቿ አክሶስናና በርናባ ከሚባሉት ጋር በሰማዕትነት ሞተች ። ይችም ቅድስት አስቀድማ አረማዊት ነበረች ወላጆቿም ጣዖታትን የሚያመልኩ ናቸው ። እርሷም በልቧ አስተዋለች መረመረችም ይላጆቿ ሃይማኖት ከንቱ እንደሆነ ተረዳች ከዚህም በኃላ ወደ መኖፌ ኤጲስቆጶስ ሔዳ ክብር ይግባውና **በክርስቶስ** ታመነች ።...
መስከረም
6
--- **Chapter 6** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፮ ** አንድ አምላክ በሆነ በአብ በውልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መስከረም ስድስት በዚች ቀን ታላቅ ነቢይ የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ አረፈ ። ይህም ነቢይ ለይሁዳ በነገሡ በአምስቱ ነገሥታት ዘመን አስተማረ ትንቢትም ተናገረ እሊህም አዝያን ኢዮአታም አካዝ ሕዝቅያስና ምናሴ ናቸው ። በአካዝ ዘመንም እንዲህ ብሎ ትንቢት ተናገረ ። እነሆ ስለዚህ **እግዚአብሔር** ምልክትን ይሰጣችኋል ። እነሆ ድንግል ፀንሳ ወንድ ልጅን ትወልዳለች...
መስከረም
7
--- **Chapter 7** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፯** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሰባት በዚች ቀን የከበረና የተመሰገነ የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት አባ ዲዮስቆሮስ አረፈ እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ሃያ አምስተኛ ነው ። ስለ ቀናች ሃይማኖትም ታላቅ ተጋድሎን ከተጋደለ በኋላ ዕረፍቱ በተሰደደበት በደሴተ ጋግራ ሆነ ። ይህም እንዲህ ነው ንጉሥ መርቅያኖስ ወደ ሰበሰበው ጉባኤ በጠሩት ጊዜ ሲደርስ ብዛታቸው ስደስት መቶ ...
መስከረም
8
--- **Chapter 8** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፰** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ስምንት በዚች ቀን የዓመቱ ወሮች መቍጠሪያ የሚሆን የመጀመሪያ ኮከብ ይወጣል ይኸውም መናዝል የሚለው የዐሥራ ሁለቱ ወር ኮከቦች ከእልሐመል እስከ ሑት ያሉ መገብተ አውራኀ አሉ ምግብ ናቸውን ፈጽመው በዚች ቀን እንደ ገና አንድ ብለው የሚጀምሩበት ነው ። በዚችም ቀን የበራክዩ ልጅ ካህንና ነቢይ የሆነ የከበረ ዘካርያስ በንጉሥ ሄሮድስ እጅ በሰማዕ...
መስከረም
9
--- **Chapter 9** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፱ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዘጠኝ በዚች ቀን መጺል የምትባል አገር ኤጲስቆጶስ ቅዱስ አባት አባ ቢሶራ በሰማዕትነት አረፈ ። ይህም ቅዱስ በግብጽ አገር **እግዚአብሔርን** በምትወድ መጺል በምትባል ከተማ ኤጲስቆጶስ ሆነ ። ዲዮቅልጥያኖስም ነግሦ ክርስቲያኖችን በሚያሠቃያቸው ጊዜ ክብር ይግባውና **በክርስቶስ** ስም ደሙን ያፈስ ዘንድ ይህ አባት ወደደ ። ሕዝቡንም ሀ...
መስከረም
10
--- **Chapter 10** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥር በዚች ቀን ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የ**ድንግል ማርያም** ተአምር ተገለጠ ። ይቺንም ሥዕል የሣላት ወንጌላዊ ሉቃስ ነው ይባላል ። ወደ ጼዴንያ አገርም የመጣችበት ምክንያት አንዲት ስሟ ማርታ የሚባል መበለት ሴት ነበረችና ቤቷንም ለእንግዳ ማደ...
መስከረም
11
--- **Chapter 11** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፩ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ አንድ በዚች ቀን ለአንጾኪያ ነገሥታት አባታቸውና መካሪያቸው የሆነ ቅዱስ ፋሲለደስ በሰማዕትነት አረፈ ። እርሱም ለሮም ንጉሥ የሠራዊት አለቃ ነው መንግሥቱም ሁለመናዋ በእርሱ ምክር የጸናች ናት ። ብዙዎችም ወንዶችና ሴቶች የቤት ውልዶች አገልጋዮች አሉት ። ዝምድናውም እንዲህ ነው ስሙ ኑማርያኖስ የተባለ የሮም ንጉሥ ለቴዎድሮስ በ...
መስከረም
12
--- **Chapter 12** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፪ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን የመላእክት አለቃ የ**ቅዱስ ሚካኤል** የበዓሉ መታሰቢያ ነው ። በዚችም ቀን ክብር ይግባውና **እግዚአብሔር** ወደ አሞጽ ልጅ ወደ ነቢይ ኢሳይያስ ላከው ይቅርም ብሎት ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሕዝቅያስ ሒዶ **እግዚአብሔር** ይቅር እንዳለውና ከደዌው እንዳዳነው በዕድሜውም ላይ ዐሥራ አምስት ዓመት እንደ ጨመረለት ይ...
መስከረም
13
--- **Chapter 13** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፫ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ ሦስት በዚች ቀን ታላቅና ቅዱስ የሆነ የቂሣርያ ሊቀ ጳጳሳት ባስልዮስ ላደረገው ተአምር መታሰቢያ ሆነ ። ይህም እንዲህ ነው አንድ ጐልማሳ አገልጋይ የጌታውን ልጅ ስለወደዳት ልቡ እርሷን ወዶ እንደ እሳት እስከ ነደደ ድረስ እርሷንም ከመውደዱ ብዛት የተነሣ ወደ አንድ ከሀዲ ሥራየኛ ሔደ ። ሥራየኛውም የክህደት ደብዳቤ ጽፎ ሰጠው ። ወ...
መስከረም
14
--- **Chapter 14** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፬ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ አራት በዚች ቀን ቅዱስ አባት አባ አጋቶን ዘዓምድ አረፈ ። ይህም ቅዱስ ለግብጽ አገር ደቡብ ከሆነ ተንሳ ከሚባል መንደር የሆነ ነው ወላጆቹም **እግዚአብሔርን** የሚፈሩ ለድኆችና ለችግረኞች መመጽወትን የሚወዱ ደጎችና ቸሮች ነበሩ ። የአባቱም ስም መጥራ የእናቱም ማርያ ነው የምንኲስና ልብስን ይለብስ ዘንድ የሚተጋና በልቡም ሁል ጊዜ ...
መስከረም
15
--- **Chapter 15** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፭ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ አምስት በዚች ቀን የዲያቆናት አለቃ የሰማዕታት መጀመሪያ ለሆነ ለቅዱስ እስጢፋኖስ የሥጋው ፍልሰት ሆነ ። ይህም እንዲህ ነው ከአረፈበት ጊዜ ብዙ ዓመቶች ከአለፉ በኋላ ሦስት መቶ ዓመት ያህል ከዚያም የሚበዛ ጻድቁ ቈስጠንጢኖስ ሲነግሥ የቀናች ሃይማኖትም ተገልጣ የሕያው **እግዚአብሔር** አምልኮት በሁሉ ሲዘረጋ ያን ጊዜ የቅዱስ እስ...
መስከረም
16
--- **Chapter 16** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፮ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ ስድስት በዚች ቀን ከጌታችን **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** መቃብር ላይ ቤተ ክርስቲያን የታነፀችበትና የተቀደሰችበት ነው ። ደግሞ በኢየሩሳሌም አገር ንግሥት ዕሌኒ የገለጠቻቸው የከበሩ ቦታዎች ሁሉ የተሠሩበትና የከበሩበት ሆነ ። ይህም እንዲህ ነው ልጇ ቁስጠንጢኖስ በነገሠ በሃያ ዓመት ቅዱሳን የሆኑ ሦስት መቶ ዐሥራ ስምንት አባቶችን...
መስከረም
17
--- **Chapter 17** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፯ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** የተሰቀለበት ለከበረ መስቀል በዓሉ ነው ። ይህም የጻድቁ ንጉሥ የቈስጠንጢኖስ እናት ንግሥት ዕሌኒ ከተሠወረበት የገለጠችው ነው ። የጎልጎታን ኮረብታ በአስጠረገች ጊዜ የከበረ መስቀልን አገኘችው ታላቅ ኮረብታም የሆነበት ምክንያት እንዲህ ነው ። ብዙዎች ድንቆች ተ...
መስከረም
18
--- **Chapter 18** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፰ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ ስምንት በዚች ቀን ወንጌልን የሚሰብክ የሃይማኖት መምህር አባታችን ኤዎስጣቴዎስ አረፈ ። የዚህም ቅዱስ የአባቱ ስም **ክርስቶስ** ሞዓ የእናቱ ስም ስነ ሕይወት ይባላል ሁለቱም ደጋጎች እግዙአብሔርን የሚፈሩና በሕጉ ጸንተው የሚኖሩ ነበሩ ። ከዘህም በኋላ በከበረ መልአክ በቅዱስ **ገብርኤል** አብሣሪነት ይህን ቅዱስ ወለዱት ስሙን ...
መስከረም
19
--- **Chapter 19** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፲፱** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ቀን ያለ ደም ማፍሰስ ሰማዕት የሆነ የአርማንያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ጎርጎርዮስ ከዐዘቅት የወጣበት መታሰቢያው ነው ። ይህም በንጉሥ ድርጣድስ ዘመን በአርማንያ አገር ራሱን ባሪያ አድርጎ ይኖር ነበር ። ይህም ንጉሥ ከሀዲ ነበርና ዕጣን ሊዐሳርግ ወደ ጣዖቱ ቤት ሲገባ ቅዱስ ጎርጎርዮስን ጠርቶ ለአማልክት ዕጣን እንዲአሳርግ አ...
መስከረም
20

21
--- **Chapter 21** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፩ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ አንድ በዚች ቀን አምላክን የወለደች የቅድስት ድንግል እምቤታችን **ማርያም** የበዓሏ መታሰቢያ ነው ። ሁላችንም የአዳም ልጆች እስከ ዓለም ፍጻሜ የበዓሏን መታሰቢያ በየወሩ ልናደርግ ይገባናል **የእግዚአብሔር** ልጅ ከእርሷ ሰው በመሆኑ ከጠላታችን ሰይጣን እጅ ድኅነታችን በእርሷ ተደርጎልናልና እርሷም ስለእኛ ሁል ጊዜ ትማልዳለችና ። ...
መስከረም
22
--- **Chapter 22** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፪ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ ሁለት በዚች ቀን የፋርስ ንጉሥ የሳቦር ልጆች የከበሩ ኮቶሎስና እኅቱ አክሱ በሰማዕትነት አረፉ ። ለቅዱስ ኮቶሎስም ጣጦስ የሚባል ክርስቲያን ወዳጅ አለው ይህም ንጉሥ ሳቦር እሳትን የሚያመልክ ነው ብዙዎች ምእመናንን ስለሚያሠቃያቸው ክብር ይግባውና **የክርስቶስን** ስም ይጠራ ዘንድ በዚያ ወራት የደፈረ የለም ። ይህም ጣጦስ በአን...
መስከረም
23
--- **Chapter 23** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፫ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ ሦስት በዚች ቀን ቅዱሳን ጻድቃን መነኰሳት አውናብዮስና እንድርያስ በሰማዕትነት አረፉ ። እሊህ ቅዱሳንም ከልዳ ሀገር ከታላላቆቹ ተወላጆች ናቸው ከታናሽነታቸውም በአምላካዊ ምክር ተስማምተው በሶርያ ውስጥ ከሚገኙ ገዳማት ወዳንዱ ገዳም ሒደው መነኰሳት ሆኑ ። ከዚህም በኋላ ወደ ከበረ ወደ ተመሰገነ አባ መቃርስ ሔዱ ደቀ መዛሙርቱም ሁነው...
መስከረም
24
--- **Chapter 24** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፬ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ አራት በዚች ቀን ከላይኛው ግብጽ የሆነ ቅዱስ አባት መነኰስ ጎርጎርዮስ አረፈ ። የዚህም የቅዱስና የተመሰገነ ጎርጎርዮስ ወላጆቹ ደጎች ናቸው በዚህ ዓለም ገንዘብም እጅግ ባለጸጎች ነበሩ ይህን ልጃቸውን ጎርጎርዮስንም በበጎ አስተዳደግ አሳደጉት ። መንፈሳዊ የሆነ የቤተ ክርስቲያን ትምህርትን ሁሉ ሥጋዊም የሆነ ጥበብንና ቋንቋን አስተማሩት ...
መስከረም
25
--- **Chapter 25** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፭ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ አምስት በዚች ቀን ታላቅ ነቢይ ዮናስ አረፈ ። ይህም እውነተኛ ነቢይ ዮናስ የሲዶና ክፍል በምትሆን ስራጵታ በምትባል አገር ለምትኖር መበለት ልጅዋ የሆነ ነቢይ ኤልያስም ከሙታን ለይቶ ያሥነሣው ኤልያስንም ያገለገለውና የትንቢት ጸጋ የተሰጠው ነው ። ከዚህም በኋላ ስሙ ከፍ ከፍ ያለና የተመሰገነ **እግዚአብሔር** ወደ ነነዌ አገር ሒደ...
መስከረም
26
--- **Chapter 26** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፮ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ ስድስት በዚች ቀን **እግዚአብሔር** የመላእክት አለቃ **ገብርኤልን** ወደ በራክዩ ልጅ ዘካርያስ ልኮት መጥምቁ ዮሐንስ ከእርሱ ስለ መወለዱ አበሠረው ። ስሙ የተመሰገነ **እግዚአብሔር** ልጅን ይሰጠው ዘንድ አስቀድሞ ሁል ጊዜ በመጸለይ ወደ **እግዚአብሔር** ይማልድ ነበር ። ልጅ ያልወለደውን **እግዚአብሔር** ብዙ ተባዙ ምድርን ...
መስከረም
27
--- **Chapter 27** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፯ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ ሰባት በዚች ቀን ቅዱስ ኤዎስጣቴዎስ ሁለቱ ልጆቹና ሚስቱም በሰማዕትነት አረፉ ። ይህ ቅዱስም ለሮም መንግሥት የጭፍራ አለቆች ከሆኑት ውስጥ ነው የቀድሞ ስሙ ቂዶስ ነው **እግዚአብሔርንም** አያውቅም ነበር ግን ብዙ ምጽዋትን በመስጠት ለድኆችና ለችግረኞች ይራራል ስለዚህም ክብር ይግባውና ጌታችን ድካሙ ከንቱ ሁኖ እንዲቀር አልወደደም ...
መስከረም
28
--- **Chapter 28** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፰ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ ስምንት በዚች ቀን ቅዱስ አባዲርና እኅቱ ኢራኢ በሰማዕትነት አረፉ ። ይህም ቅዱስ ለአንጾኪያ መንግሥት የሠራዊት አለቃ ለሆነ ለፋሲለደስ የእኅቱ ልጅ ነው እርሱም በአባቱ መንግሥት የሠራዊት አለቃ ነበር በውስጡም የሚጸልይበት እልፍኝ አለው ። ከሌሊቱም እኩሌታ ክብር ይግባውና ጌታችን **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** ተገለጠለትና እንዲህ አ...
መስከረም
29
--- **Chapter 29** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፳፱ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሃያ ዘጠኝ በዚች ቀን ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** ከእመቤታችን ከቅድስት **ድንግል ማርያም** የተወለደበት የልደቱ መታሰቢያ ነው ይቅርታውና ቸርነቱ ከእኛ ጋራ ይኑር ለዘላለሙ አሜን ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ አርኬ ሰላም ለልደትከ ለልደተ ጽጌ አምሳሉ ። እንበለ ነቅዐ ማይ ይስተይ ወጠለ ሰ...
መስከረም
30
--- **Chapter 30** **********ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም****፴ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** መስከረም ሠላሳ በዚህች ቀን የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት በሆነ በከበረና በተመሰገነ በአባ አትናቴዎስ ላይ ክብር ይግባውና ጌታችን **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** ላደረገው ተአምር መታሰቢያ ሆነ ። ይህም ሁለተኛም ቁስጠንጢኖስ ወደ ረከሰች የአርዮስ ሃይማኖት በገባ ጊዜ የእስክንድርያውን ሊቀ ጳጳሳት አባ አትናቴዎስን አሳድዶ ከሀዲውን ጊዮርጊስን በእስክንድ...
ጥቅምት
1
--- **Chapter 1** # ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት ፩ **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** የተባረከ የጥቅምት ወር የቀኑ ሰዓት ዐሥራ አንድ ነው ከዚህም በኋላ ይቀንሳል ። በዚችም ቀን በጥቅምት አንድ ቅድስት አንስጣስያ በሰማዕትነት አረፈች ። ይችም ቅድስት መስተጋድልት ከሮሜ አገር ናት ወላጆቿም ክርስቲያኖች ናቸው ጠቃሚ የሆነ ትምህርትን በማስተማር ክብር ባለው በመልካም ሥርዓት አሳደጓት ። በአደገችም ጊዜ ወላጆቿ ሊአጋቧት ፈ...
ጥቅምት
2
--- **Chapter 2** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፪ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሁለት በዚች ቀን የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ ሳዊሮስ ወደ ግብጽ አገር ተሰዶ መጣ ። ይህም የሆነው በመናፍቁ ንጉሥ በዮስጥያኖስ ዘመን ነው እርሱም ንጉሡ በኬልቄዶን ሃይማኖት የሚያምን ነው ሚስቱ ንግሥት ግን ሃይማኖቷ የቀና ነው ቅዱስ አባ ሳዊሮስን ትወደዋለች ታከብረዋለችም ንጉሡም በሥውር ሊገድለው ይሻዋል ። ቅዱስ አባ ሳዊሮስንም በሥውር ...
ጥቅምት
3
--- **Chapter 3** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፫ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሦስት በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ኃምሣ አንደኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባ ስምዖን አረፈ ። ይህም አባት ከእስክንድርያ ከታላላቆች ተወላጅ የሆነ ወላጆቹም ሃይማኖታቸው የቀና ነው እርሱም ከታናሽነቱ የሃይማኖት ወተትን ጠጥቶ አደገ ስለዚህም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ተማረ ። የምንኵስናንም ልብስ ሊለብስ በልቡ አስቦ ...
ጥቅምት
4
--- **Chapter 4** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፬ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት አራት በዚች ቀን የቅዱስ ሰርጊስ ባልንጀራ ቅዱስ ባኮስ በከሀዲ ንጉሥ አንጥያኮስ እጅ በሰማዕትነት አረፈ ። ይህም እንዲህ ነው እሊህን ቅዱሳን ከሀዲው ንጉሥ መክስምያኖስ በያዛቸው ጊዜ እነርሱ ወታደሮች ነበሩና ትጥቃቸውን ቆርጦ ታላቅ ሥቃይን አሠቃያቸው ከዚህም በኋላ ወደ ሶርያ አገር ወደ ንጉሥ አንጥያኮስ ሰደዳቸው ። እርሱም ቅዱስ ሰርጊስን አሠ...
ጥቅምት
5
--- **Chapter 5** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፭ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት አምስት በዚች ቀን የቊስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት አባ ጳውሎስ አረፈ ። ይህም ቅዱስ ከእርሱ አስቀድሞ በቁስጥንጥንያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ለነበረው ለአባ እለእስክንድሮስ ደቀ መዝሙሩ ነው ። አባ እለእስክንድሮስም በሞተ ጊዜ በርሱ ፈንታ ይህ አባት አባ ጳውሎስ ተሾመ ። በጵጵስናውም ወንበር በተቀመጠ ጊዜ የአርዮስን ወገኖች ከቊስጥንጥንያ አገር ከአውራጃ...
ጥቅምት
6
--- **Chapter 6** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፮ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ስድስት በዚህች ቀን የታላቁ ነቢይና ካህን የሳሙኤል እናት ቅድስት ነቢይት ሐና አረፈች ። ይችም ቅድስት ከሌዊ ነገድ ናት የታኅርም ልጅ ሕልቃና አገባት ፍናና የምትባልም ሌላ ሚስት አለችው እርሷም ወላድ በመሆኗ ሐና ልጅ ስለሌላት መካንም ስለሆነች ሁልጊዜ ትገዳደራት ነበር ። ሐና ግን ፈጽማ በማዘን አትበላም አትጠጣም ባሏ ሕልቃናም ያረጋጋታል...
ጥቅምት
7
--- **Chapter 7** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፯ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሰባት በዚች ቀን ጠመው ከሚባል አገር የሆነ የከበረ አባት አባ ባውላ አረፈ ። ይህም ቅዱስ ከታናሽነቱ መስተጋድል መነኲሴ ሆነ የሚኖረውም በላይኛው ግብጽ በአለ በእንጽና ገዳም ነው ስሙ ሕዝቅኤል የሚባል ረድእ አለው ። እርሱም ስለ ትሩፋቱና ስለ ተጋድሎው ምስክር ሆነ ይህ አባ ባውላ ስለ **ክርስቶስ** ፍቅር ራሱን ሰባት ጊዜ ገድሏልና ። ለ...
ጥቅምት
8
--- **Chapter 8** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፰ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ስምንት በዚች ቀን ሽማግሌው አባ መጥራ በሰማዕትነት አረፈ ከእርሱም ጋር ብዙዎች ሰዎች በሰማዕትነት አረፉ ። ይህም ቅዱስ ከእስክንድርያ አገር አማኒ ክርስቲያን ነው ከሀዲ ንጉሥ ዳኬዎስ በነገሠ ጊዜ የጣዖትን አምልኮ አቁሞ የክርስቲያንን ወገኖች አሠቃያቸው ። ትእዛዙም ወደ እስክንድርያ አገር ደርሶ ሰዎቿን ሁሉንም አሠቃያቸው የብዙዎች ምእመናንንም...
ጥቅምት
9
--- **Chapter 9** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፱ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዘጠኝ በዚች ቀን ቅዱስ አባት የሮሜ አገር ሊቀ ጳጳሳት ሊዋርዮስ አረፈ ። ይህም ዕውነተኛ ደግ ንጹሕ የሆነ ሰው በታናሽነቱ መንኲሶ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት እየተማረ በቤተ ክርስቲያን ግቢ አደገ ። በሮሜ አገርም በሐዋርያት አለቃ በጴጥሮስ ወንበር ላይ ሊቀ ጳጳሳት ሊሆን መርጠው ሾሙት ። በጎ መንገድንም በመጓዝ **እግዚአብሔርን** አገለገለው...
ጥቅምት
10
--- **Chapter 10** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥር በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ሰባተኛ የሆነ የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት አውማንዮስ አረፈ ። ይህም ቅዱስ ከታናሽነቱ ጀምሮ ንጹሕ ትሑት የሆነ ለዕውነተኛ ሥራ ሁሉ የሚያገለግል ነበር ቅዱስ አብርምዮስም ትሩፋቱን አይቶ ዲቁና ሾመው በዲቁና አገልግሎትም ዐሥር ዓመት ኖረ ። ዮስጦስም ሊቀ ጵጵስና በተሾመ ጊዜ ትሩፋቱንና የሃይማኖ...
ጥቅምት
11
--- **Chapter 11** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፩ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ አንድ በዚች ቀን የአንጾኪያ ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባት ያዕቆብ አረፈ ። ይህም ቅዱስ ብዙ መከራ ደርሶበታል ስለ ቀናች ሃይማኖቱ አርዮሳውያን አሳደውት በደሴት ብዙ ወራት ኖረ ። ከዚህም በኋላ የአንጾኪያ ምእመናን ሰዎች ተሰብስበው መከሩ ። መልእክትም ልከው ወደ እነርሱ መልሰውት ጥቂት ቀኖች ኖረ ። ከዚህም በኋላ ሁለተኛ አርዮሳውያን ተነ...
ጥቅምት
12
--- **Chapter 12** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፪ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ ሁለት በዚች ዕለት የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ የ**ሚካኤል** የበዓሉ መታሰቢያ ነው ። በዚችም ቀን ወደ ነቢይ ሳሙኤል **እግዚአብሔር** ልኮታልና የዳዊት አባት ወደሆነ በቤተ ልሔም ወደሚኖር ወደእሴይ ቤት ይሔድ ዘንድ በቂስ ልጅ በሳኦልም ፈንታ ለእስራኤል ልጆች እንዲነግሥ ልጁ ዳዊትን ይቀባው ዘንድ አዘዘው ። ሳሙኤልም ወደ እሴ...
ጥቅምት
13
--- **Chapter 13** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፫ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ ሦስት በዚህች ቀን ቀሲስ አብጥልማኮስና ወንድሞቹ በሰማዕትነት አረፉ በጸሎታቸውም የምትገኝ በረከታቸው ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ አርኬ ሰላም ለክሙ አብጥልማኮስ ቀሲስ ። ወአኃዊሁ ሰማዕተ **ክርስቶስ** በተጸዋዕክሙ ደርገ ለከብካበ ወንጌል ሐዲስ ። ከመ ታጽንኡኒ በአዚዝ መንፈስ ። እስእለክሙ...
ጥቅምት
14
--- **Chapter 14** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፬ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ አራት በዚች ቀን ከሰባ ሁለቱ አርድእት ውስጥ የሆነ አንዱ ቅዱስ ሐዋርያ ፊልጶስ አረፈ ። ጌታችንም በቂሣርያ አገር ውስጥ በአለፈ ጊዜ በውስጧ አስተማረ ትምህርቱንም ሰምቶ ክብር ይግባውና ጌታችንን አምኖ ተከተለው ከሰባ ሁለቱ አርድዕትም ጋር ተቆጠረ ። ጌታችንም ይሰብኩ ዘንድ ሁለት ሁለት አድርጎ በላካቸው ጊዜ ከእርሳቸው አንዱ ይህ ደቀ...
ጥቅምት
15
--- **Chapter 15** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት********፲፭** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ አምስት በዚች ቀን ከኒቆምድያ አገር ቅዱስ ቢላሞን በሰማዕትነት አረፈ። የዚህም ቅዱስ አባቱ ጣዖት አምላኪ ነው እናቱ ግን ክርስቲያን ናት ጥበብንም አስተማሩት ከዚህም በኋላ ስሙ አርማላስ ከሚባል ቄስ ጋር ተገናኘ። እርሱም ክብር ይግባውና የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የቀናች ሃይማኖት አስተማረው የክርስትና ጥምቀትንም አጠመቀው ታላቅ...
ጥቅምት
16
--- **Chapter 16** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፮ ** **አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም**ጥቅምት ዐሥራ ስድስት በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት አርባ ዘጠነኛ የሆነ ቅዱስ አባት የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ ያቃቱ አረፈ ። ከርሱ በፊት የነበረ አባ ብንያሚን በአረፈ ጊዜ ይህን አባት መርጠው በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾሙት በዘመኑም ብዙ ችግር ደርሶበታል ስሙ ቴዎዶስዮስ የሚባል አንድ መለካዊ ሰው ነበረ እርሱም ወደ ደማስቆ ን...
ጥቅምት
17
--- **Chapter 17** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፯ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ ሰባት በዚች ቀን የሀገረ ቀምስ ኤጲስቆጶስ ቅዱስ ፊልያስ በሰማዕትነት አረፈ ። ይህንንም ቅዱስ በመኰንኑ ቊልቊልያኖስ ዘመን ወደ ፍርድ አደባባይ አቀረቡት ቊልቊልያኖስም ለአማልክት ሠዋ አለው ። ፊልያስም እኔ ከብቻው **እግዚአብሔር** በቀር ለአማልክት አልሠዋም አለ ። ቊልቊልያኖስም **እግዚአብሔር** ምን አይነት መሥዋዕት ይሻል አለ ፊል...
ጥቅምት
18
--- **Chapter 18** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፰ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ ስምንት በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ሃያ ሦስተኛ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት የከበረ አባት ቴዎፍሎስ አረፈ ። ይህም አባት ንጉሥ ቴዎዶስዮስ በነገሠ በስድስተኛ ዓመት ተሾመ በወንጌላዊ ማርቆስም ወንበር ሃያ ስምንት ዓመት ኖረ ። በዘመኑ ብዙ መጻሕፍትን የተረጎመ ከእሳቸውም የወንጌላዊ ዮሐንስን ራእይና የሐዋርያ ጳውሎስን መልእክት የ...
ጥቅምት
19
--- **Chapter 19** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፲፱ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ቀን በከሀዲው ዲዮቅልጥያኖስ ዘመን ቅዱስ በርቶሎሜዎስና ሚስቱ በሰማዕትነት አረፉ ። እሊህ ቅዱሳንም የግብጽ ምዕራብ ከሆነ ፍዩም ከሚባል አገር ናቸው ክርስቲያኖችም እንደሆኑ በመኰንኑ ዘንድ ወነጀሏቸው መኰንኑም ልኮ አስቀረባቸውና ስለ ሃይማኖት ጠየቃቸው እነርሱም ክብር ይግባውና በጌታችን **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** በፊቱ ...
ጥቅምት
20
--- **Chapter 20** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ በዚች ቀን ክቡርና ገናና የሆነ አባ ዮሐንስ ሐፂር አረፈ ። የዚህ ቅዱስ ወላጆቹ ከላይኛው ግብጽ ናቸው እነርሱም **እግዚአብሔርን** የሚፈሩ ናቸው ግን ከእርሱ በቀር ልጅ የላቸውም የዚህ ዓለምም ብልጽግና ቢሆን የላቸውም ነገር ግን በበጎ ሥራ ባለጸጎች ናቸው ይህንንም ቅዱስ እያስተማሩ በበጎ አስተዳደግ አሳደጉት ። የዚህም ቅዱስ ዕድሜው...
ጥቅምት
21
--- **Chapter 21** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፩ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ አንድ በዚች ቀን አምላክን የወለደች የቅድስት ድንግል የእመቤታችን **ማርያም** የበዓልዋ መታሰቢያ ነው ። በጸሎቷ የሚገኝ በረከቷ ከእኛ ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ አርኬ ሰላም ለኪ ለፀሐየ ጽድቅ ሰማዩ ። እንተ ሠረቀ ዲቤኪ ወአንበልበለ ዋዕዩ ። **ማርያም** ክብረኪ ጠበብተ እሥራኤል ያርእዩ ። በ...
ጥቅምት
22
--- **Chapter 22** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፪ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ ሁለት በዚች ቀን ብልህ ጥበበኛ የሆነ ቅዱስ ወንጌላዊ ሉቃስ በሰማዕትነት አረፈ ። ይህም ቅዱስ የከበረ ወንጌል ከመዘገባቸው ከሰባ ሁለቱ አርድእት ውስጥ የተቆጠረ ነው ። እርሱም ወንጌልን ስለማስተማር በሥራው ሀሉ ሐዋርያት ጴጥሮስንና ጳውሎስን የሚአገለግላቸው ሆነ ለታኦፊላም ወንጌልንና የሐዋርያትን ዜና የጻፈ ሉቃስ ነው ። ቅዱሳን ጴጥ...
ጥቅምት
23
--- **Chapter 23** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፫ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ ሦስት በዚች ቀን ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ኀምሳ ሁለተኛ የሆነ የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት አባ ዮሴፍ አረፈ ። ይህም አባት ከመኑፍ አገር ከታላላቆች ተወላጆች ወገን ነው ወላጆቹም ብዙ ገንዘብ ያላቸው ነበሩ ታናሽም ሁኖ ሳለ አባትና እናቱ ትተውት ሲሞቱ ድኃ አደግ ሆነ አንድ **እግዚአብሔርንም** የሚወድ ሰው አሳደገው ። አድጎ በጎለመሰም ...
ጥቅምት
24
--- **Chapter 24** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፬ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ አራት በዚች ቀን መስተጋድል መነኰስ አባ አብላርዮስ አረፈ ። ይህም ቅዱስ ጋዛ ከሚባል አገር ነው ወላጀቹም አረማውያን ናቸው የዮናናውያንንም ትምህርታቸውንና ፍልስፍናቸውን አስተማሩት ሰውነቱ ለጥበብ ማደሪያዋ እስከሆነ ድረስ በዕውቀቱ ከጓደኞቹ በላይ ሆነ ። ከዚህም በኋላ ከሀገሩ የሌለ መልካም የሆነ ጥበብን ከውጭ አገር መማርን ወዶ ተነሥ...
ጥቅምት
25
--- **Chapter 25** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፭ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ አምስት በዚች ቀን ታላቅና ክብር የሆነ አቢብ የተባለ መስተጋድል አባ ቡላ አረፈ ። የዚህም ቅዱስ የአባቱ ስም አብርሃም የእናቱም ስም ሐሪክ ነው እነርሱም ከሮሜ አገር ሉፊ ከሚባል አውራጃ ናቸው በዘመናቸውም ከሀዲው ንጉሥ መክስምያኖስ በክርስቲያን ወገኖች ላይ መከራ ስለ አመጣ ስደት ሁኖ ነበርና እነርሱም በስደት ብዙ ዘመን ኖሩ ። ል...
ጥቅምት
26
--- **Chapter 26** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፮ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ ስድስት በዚች ቀን ጌታችን ከመረጣቸውና በሽተኞችን ሁሉ ይፈውሱ ዘንድ አጋንንትንም ያወጡ ዘንድ ሥልጣንን ከሰጣቸው ከሰባ ሁለቱ አርድእት አንዱ ቅዱስ ሐዋርያ ጢሞና በሰማዕትነት አረፈ ። ይህም ቅዱስ ጢሞና ሰማያዊ ሀብትን መለኮታዊ ኃይልን ገንዘብ አድርጎ በሽተኞችን ፈወሳቸው አጋንንትም ተገዙለት ክብር ይግባውና ጌታችን **ኢየሱስ** **ክ...

--- **Chapter 28** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፰ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ ስምንት በዚች ቀን ቅዱስ መርትያኖስና መርቆሬዎስ በሰማዕትነት አረፉ ። እሊህም ለቊስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳሳት ለአባ ጳውሎስ ደቀ መዛሙርቱ ናቸው ። ይህም እንዲህ ነው አርዮሳዊ የሆነው ሁለተኛው ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ አባ ጳውሎስን በተጣላው ጊዜ ወደ አርማንያ አጋዘውና በዚያም በሥውር በእሥር ቤት ውስጥ አንቀው እንዲገድሉት አደረገ እሊህ ቅዱሳን...
ጥቅምት
29
--- **Chapter 29** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፳፱ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሃያ ዘጠኝ በዚች ቀን የጌታችን **የኢየሱስ** **ክርስቶስ** ከእመቤታችን ከቅድስት **ድንግል ማርያም** የተወለደበት የልደቱ በዓል መታሰቢያ ነው ። ለእርሱም ከቸር አባቱ መሐሪና ይቅር ባይ ከሆነ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ምስጋና ይድረሰው ለዘላለሙ አሜን ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ አርኬ ሰላም ለልደትከ በበትረ አሮን ዘተርእየ ። አ...
ጥቅምት
30
--- **Chapter 30** **********ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት****፴ ** **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ጥቅምት ሠላሳ በዚች ቀን መኑፍ ከሚባል አገር በገድል የተጸመደ ቅዱስ አባት ባሕታዊ አብርሃም አረፈ ። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ **እግዚአብሔርን** የሚፈሩና የሚያመልኩ ናቸው በዚህም ዓለም ገንዘብ እጅግ ባለጸጎች ነበሩ ። ይህም ቅዱስ በአደገ ጊዜ የምንኵስናን ልብስ ሊለብስ ሽቶ በላዕላይ ግብጽ ወደሚገኝ ወደ ሀገረ አክሚም በመርከብ ተጭኖ ሔደ ወደ አባ ...
ሕዳር
1
--- **Chapter 4** # ዘወርኃ ህዳር **ምዕራፍ ****፱***** ፩. **በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ** አሐዱ አምላክ ዝ ውእቱ ድርሳነ መስቀሉ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ **ኢየሱስ****ክርስቶስ**ዘይትነበብ በወርኃ ህዳር ሣህሉ ወምሕረቱ ወሞገስ መስቀሉ የሀሉ ምስለ ገዳምነ ደብረሊባኖስ ለዓለመ ዓለም አሜን። ፪. ወእምዝ እዖደ ዓዋዴ አልዓዳድ ንጉሥ ወአዘዘ ከመ ይንፍሑ ቀርነ ወአርጋኖነ ወይዝብጡ ከበሮ ወድርገታተ ማሕሌተ ለሐዊር ኢየሩሳሌም ከመ የአምኅ መቃብሪሁ ለእግዚእነ *...

ታኅሣሥ
1
--- **Chapter 1** # ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ # ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ ፩ **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** የተባረከ የታኅሣሥ ወር የቀኑ ሰዓት ዘጠኝ ሲሆን ከእንግዲህም ይጨምራል በዚችም በታኅሣሥ አንድ ቀን በእስራኤል ፊት ነቢይ ኤልያስ የተገለጠበት ነው ። ይህ ቀናኢ ኤልያስ ከሌዊ ወገን የሆነ የአባቱ ስም ኢያስኑዩ የእናቱም ስሟ ቶና ነው ። ስለርሱም እንዲህ ተነገረ በተወለደ ጊዜ ብርሃንን የለበሱ አራት ሰዎች ሲሰግዱለትና ሕፃናት በሚጠቀለሉበት ...

--- **Chapter 4** ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ ፬ **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ታኅሣሥ አራት በዚች ቀን የሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ ወንድም የተመሰገነ ቅዱስ ሐዋርያ እንድርያስ በምስክርነት አረፈ ። ለዚህም ቅዱስ ይሰብክ ዘንድ ዕጣው በልዳ ሀገር ወጣ ከእርሷም ብዙዎች በቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት አምነው ነበር አንደበቱ የሚጥም በሥራው ሁሉና በአምልኮቱ የተወደደ ያማረ ደቀ መዝሙሩ ፊልሞና አብሮት ነበር ሐዋርያ እንድርያስም ከፍ ካለ ቦታ ላይ ወጥቶ ጣዕም ባ...

--- **Chapter 6** ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ ፮ **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ታኅሣሥ ስድስት በዚች ቀን የቀሲስ ሰማዕት የቅዱስ እንጣልዮስ መታሰቢያው ነው በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ አርኬ ሰላም ለከ እንጣልዮስ ቀሲስ ። ሰማዕተ ቃለ አብ ሐዲስ ። ጸሊ ለነ ኀበ **ኢየሱስ** **ክርስቶስ** ። ያንጽሐኒ በሕይወትየ ወይቀድሰኒ እምርኲስ ። እስመ ድኅረ ወጽአ ኢይገብእ መንፈስ ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠...
ታኅሣሥ
7
--- **Chapter 7** ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ ፯ **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ታኅሣሥ ሰባት በዚች ቀን በአባ መቃርስ ገዳም በደብረ ሲሐት የሚኖር አባ ዳንኤል አረፈ ። ይህም አባ ዳንኤል ስሟን እንጣልዮስ አስኝያ የነበረች ንግሥት በጥሪቃን የገነዛት ነው እርሷም ከሞቷ በኋላ እንጂ ሴት እንደሆነች አልታወቀችም ነበር ። በአንዲት ቀንም ወደ እስክንድርያ አገር ከረድኡ ጋር ሲጓዝ ስሙ ምህርካ የሚባል እብድ አገኘ ብዙ እብዶችም ይከተሉታል ለአገር ሰዎችም በእው...

--- **Chapter 9** ስንክሳር ዘወርኀ ታኅሣሥ ፱ **አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም** ታኅሣሥ ፱ በዚች ቀን ያለ ደም መፍሰስ ታማኝ የሆነ ቅዱስ አባት አባ በአሚን በሰማዕትነት አረፈ ። እርሱም በደቡብ ግብጽ በእስሙናይን አውራጃ ለሀገረ ቴርሳ አቅራቢያ ከሆኑ ከሐፂብ ተወላጆች ወገን ነው ለአንድ ባለጸጋም በጅሮንድ ሆኖ ሳለ ስለ ንጽሕናውና ስለ ቅድስናው በሁሉ ዘንድ ተወዳጅ ሆነ የባለ ጸጋውም ሚስት አባ በአሚንን እጅግ የምትወደውና የምትተማመንበት ሆነች ። እር...