topic
stringlengths
16
333
news
stringlengths
16
46.2k
የመቀለ ከተማ አሁን ስላለችበት ሁኔታ አዲሱ ከንቲባ ይናገራሉ
በጥቅምት ወር መጨረሻ ላይ በትግራይ ክልል የጸጥታ ኃይሎችና በፌደራል መንግሥቱ መካከል የተቀሰቀሰውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ ለ ቀናት ያህል የኤሌትሪክ፣ የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተቋርጠውባት የነረችው መቀለ አሁን ስልክ መብራትና ውሃ ማግኘት መጀመሯን ቢቢሲ ሰምቷል። የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትም መጀመሩን ተገልጿል። የከተማዋ ከንቲባ ሆነው የተሾሙት አቶ አታኽልቲ ኃይለስላሴ አሁን ከተማዋ ስለምትገኝበት ሁናቴ ጠይቀናቸዋል። ታህሳስ የተባበሩት መንግስታት እንዳለው ሚሊየን ዶላር የሚሆነው የድጋ...
በሳምንቱ ውስጥ የተከናወነ ወይም የሚከናወን አንድ ዓቢይ ፖለቲካዊ ጉዳይን ያስተነትናል።
ጤና እና አካባቢ፣ ሳምንታዊው ዝግጅት በኢትዮጵያ፣ በአፍሪቃ እና በመላው ዓለም የተፈጥሮ አካባቢ ሁኔታ፣ የአየር ፀባይ ለውጥ ተፅዕኖ፣ በጤና እና በሴቶች ሁኔታ ላይ ያተኮሩ ጉዳዮች ይቃኙበታል። ከኤኮኖሚው ዓለም፣ ለዓለም፣ በተለይ፣ ለኢትዮጵያ ኤኮኖሚያዊ ሂደቶች ትኩረት የሚሰጥ ዝግጅት ነው። የባህል መድረክ፣ በተለይ የኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ስራዎችን፣ እንዲሁም፣ በጀርመን አውሮጳ እና በሌሎች ባህሎች መካከል የሚደረገውን ግንኙነት የሚያስቃኝ ሳምንታዊ ዝግጅት ነው። የወጣቶች ዓለም፣ ወጣት ኢትዮጵያውያን...
አዲስ ዓመት መጣ የቋጠርካትን አውጣ
አዲስ ዓመት አዲስ በመሆኗ ትፈራለች እንጂ በደንብ አብጠርጥረን ካየናት ከእንቁነቷ ጣጣዋ የሚብስ ይመስለኛል፡፡ ክፍያ የሌላት ጳጉሜን አስከትላ መጥታ ልክ አግብታን ስታበቃ የበዓል ሽርጉድ ወጪን ታስከትልብናለች፡፡ ቤተሰብ ልጅ ካለ ደግሞ አዲስ ልብስ ፣አዲስ ጫማ እረ ምኑ ቅጡ፡፡ ግን የምንበዛው ሺህ አመት አይኖር ይህቺን አባባል ማን እንደተናገራትና የት እንደሰማዋት ባላስታውስም ሀሳቤን ትገልፀዋለችና ርእስ እንድትሆነኝ መረጥኳት፡፡ አዲሱ ዓመት መጣ፣ ባለፈው ሳምንት ዓ ም ስንለው የነበረው ዓመት ዓ ም ሆ...
በጣሊያን ኤምባሲ በቁም እስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ የደርግ ባለስልጣናት እንዲወጡ ተወሰነ
ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ምህረቱን አጽድቀዋል ላለፉት አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው በቁም እስር ላይ የቆዩት ሁለቱ ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት ምህረት ተደርጎላቸው ከቤተሰቦቻቸው እንዲቀላቀሉ ተወሰነ፡፡በኤምባሲው ተጠልለው የሚገኙት የ አመቱ ሌተናል ኮለኔል ተፈላጊዎቹን የህወሃት ጁንታ አመራሮች ለጠቆመ ሚሊዮን ብር የአቦይ ስብሃት ልጅ መገደሉ ተረጋገጠ ተፈላጊዎቹ የህወኃት ጁንታ አመራሮች ያሉበትን ለጠቆመ ሚሊዮን ብር የማበረታቻ ሽልማት እንደሚሰጥ የመከላከያ ሰራዊት ትላንት ...
በበረሃአንበጣሰብላቸውየወደመባቸው
አርሶአደሮችምንይላሉ በዚህ ዓመት የምናገኘው ምርት ለሶስት ዓመት ይበቃናል እያልን በጉጉት ስንጠብቅ ነው የቆየነው፡፡ ያላሰብነው ጠላት መጥቶ ባዶ አስቀረን እንጂ ይላሉ በድንገተኛ የአንበጣ መንጋ ሰብላቸው የወደመባቸው አርሶ አደሮች፡፡ የአንበጣ መንጋው በሰብላቸው ላይ ባደረሰው መጠነ ሰፊ ጉዳት ክፉኛ ቢያዝኑም፤ ከእነአካቴው ተስፋ ግን አልቆረጡም፡፡ ፈጣሪ ያመጣው ችግር ነው፤ መንግስት ከጐናችን ከቆመ የችግር መውጫ መላ አይጠፋም ባይ ናቸው፤ የጉዳት ሰለባ የሆኑት አርሶ አደሮች፡፡ አርብቶ አደሮችም የእንስ...
ትግራይን እንደ ዋዛ ከኢትዮጵያ መለየት አይቻልም
የዛሬ ሳምንት ምን ተጽፎ ነበር ከሕወሓት አመራር መካከል የትግራይ ሕዝብ፣ ከገዛ አገሩና ከወገኑ መለየት አለበት የሚል እምነት የያዘ ቢኖር፣ በሕገ መንግሥቱ መሠረት መጠየቅ ይችላል። ይህን ለማድረግ ጸብ አያስፈልግም፤ ጦርነት አያስፈልግም። ከሕግ ውጭ ሕዝቡን በውሸት ሰበካ ወደ ግጭት ለማስገባት መሞከር፣ በኢትዮጵያና በትግራይ ላይ የሚፈጸም ወንጀልና ክህደት ነው። ዲፋክቶ የሚባል እንደ ዋዛ፥ ቀስ በቀስ ይፈጠራል ተብሎ የሚታሰብ አገረ መንግስትነት፣ ማዕከላዊ መንግሥቱ በፈረሰበት አገር ውስጥ ተኩኖ ሊታሰብ ...
ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው መግለጫ
ከሀገራዊ ለውጡ በፊት እንደ ሀገር መቀጠል የማንችልበት ደረጃ ላይ ስለመድረሳችን ብዙ ምክንያቶችን ማንሳት እንችላለን፡፡ ህዝብን በጸረ ዴሞክራሲያዊ ሁኔታ ለመምራት የሚደረግ አይን ያወጣ ተጽዕኖ፣ አድርግ ወይም አታድርግ በሚሉ ቃሎች ብቻ የተገደበ እና ህዝብን ለማሸማቀቅ በርካታ ድርጊቶች ሲፈፀሙ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ህዝብን ከፋፍሎ የመግዛት አባዜ የተጸናወተው ጥቂት የህወኃት ቡድኖች፣ በርካቶች ተገፍተው ከሀገር እንዲወጡም ምክንያት ነበሩ፡፡ ለሀገራቸው ፖለቲካ ያገባናል ያሉ የፖለቲካ ሀይሎች ሀሳባቸውን ...
አገር ላይ አደጋ የተደቀነው አንቀጽ የፀደቀ ጊዜ ነው
አርቲስት ደበሽ ተመስገን ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ የጠ ሚኒስትር ፅ ቤት በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳይ ላይ የኪነ ጥበብና የሚዲያ ባለሙያዎች ምን አስተዋጽኦ ሊያበረክቱ ይችላሉ በሚል የኪነ ጥበብ የሚዲያ ባለሙያዎችን እና እንዲሁም አትሌቶችን ጋብዞ ውይይት አድርጎ ነበር። በውይይቱ ላይ ከተሳተፉት አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችና ጋዜጠኞች መካከል የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ጥቂቶቹን አነጋግራ ሃሳባቸውን እንደሚከተለው አጠናቅራለች። ለኔ ይህ ጦርነት የተጀመረው ዛሬ አይደለም። ጦርነቱ ተጀመረ ብ...
ከኮሮና እግድ በኋላ በመጀመርያ የወዳጅነት ጨዋታቸው በሜዳቸው ተሸንፈዋል፡
ከ ወራት በፊት ለ ኛ ጊዜ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተቀጥሮላቸዋል፡፡ በ ኛው የአፍሪካና በ ኛው የዓለም ዋንጫ የምድብ ማጣርያዎች ተሳታፊ ናቸው፡፡ በፊፋ ወርሃዊ የእግር ኳስ ደረጃና በትራንስፈርማርከት የዋጋ ተመን ከተፎካካሪዎቹ ያንሳሉ፡፡ ታሪክ ዓመት ሊሞላው ነው ፡፡ ከ ብሄራዊ ቡድኖች ጋር ግጥሚያዎችን አድርጓል፡፡ በ ጨዋታዎች አሸንፏል፤ በ አቻ ወጥቷል፤ ጨዋታዎች ተሸንፏል፡፡ በኮሮና ሳቢያ ያለፉትን ወራት ያለ ውድድር የቆየው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከትናንት በስቲያ የመጀመርያ የወዳጅነት ጨዋታውን...
እንዴት ያገሳ ይሆን የተባለው በሬ እምቧ ይላል
አንዲት ሴት አንድ አረብ ውሽማ ኖሯታል። ባሏ ለገበያ ራቅ ወዳለ ቦታ በሄደ ቁጥር ልጇን ወደ ዐረቡ ውሽማዋ ትልክና ታስጠራዋለች። ዐረቡም ትንሹ ልጅ ላደረገው የመላለክ መልካም ተግባር በዚሁ ቀጥል ለማለትና ለማባበያ፣ ብስኩትም እንደ ጉርሻ ይሰጠውና ወደ ቤት ይመጣና። ከእናትየው ጋር ሲደሰት ይውላል፡፡ አንድ ቀን ባልየው የሄደበት ገበያ አልቀናው ብሎ በጊዜ ይመለሳል፡፡ ዐረቡ ከሚስቱ ጋር ቁጭ እንዳለ የውጪው በር ይንኳኳል። ቤቱ ሳሎኑና ጓዳው የሚተያይ በጣም ጠባብ በመሆኑ ዐረቡ የት እንደሚደበቅ ግራ ሲገ...
ጌታዬ፤ በእኔ ደሞዝ የሚተዳደሩ ቤተሰቦች አሉኝ፤ ይላል፡፡
የሩሲያው ፕሬዚዳንት በአሜሪካኑ ወታደር ታዛዥ አለመሆን እየሳቁ፤ ቆይ የእኔን ወታደር ታማኝነት አሳይሃለሁ ይሉና የአሜሪካውን ፕሬዚዳንት ወደ ሩሲያ ይዘውት ይሄዳሉ፡፡ ከዚያም አንዱን ወታደር ጠርተው፤ ወደዚህ አዘቅት ገደል ተወርወር ይሉታል፡፡ ወታደሩም፤ ታዛዥ ነኝ ጌታዬ ብሎ ወደ ገደሉ ይወረወራል፡፡ እንዳጋጣሚ ግን አንድ የዛፍ ቅርንጫፍ ላይ ያርፍና ከሞት ይተርፋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ወደሳቸው እንዲመጣና ጥያቄ እንዲያቀርቡለት ይጠይቃሉ፡፡ ወታደሩ ተጠርቶ መጣ የአሜሪካው ፕሬዚዳንትም፤ የእኔ ወታደር...
የኛ ቤት ጠማማነት እኛን ይጨርሳል፤ አለ እንጨት የወላይታ ተረት
አንዳንድ ታሪክ ጊዜው እጅግ ሲርቅ ተረት ይሆናል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ ሮማዊ ጀግና ወታደር ነበር ይባላል፡፡ አያሌ ጦርነቶችን በአሸናፊነት ተወጥቷል፡፡ አብዛኛውን ህይወቱን በጦር ሜዳ ስላሳለፈ በአካል የሚያውቀው ሰው የለም፡፡ ዝናው ግን በሰፊው ይወራል፡፡ አንድ ጊዜ ታዲያ አጠቃላይ ምርጫ በሀገሪቱ ሲካሄድ፣ ያ ጀግና፣ ፖለቲካ ውስጥ መግባት አለብኝ ብሎ ወሰነ፡፡ ስለዚህም በምርጫው ለከፍተኛው የፓርላማ ቦታ ይወዳደር ጀመር፡፡ በዚያን ጊዜው የሮማውያን የምርጫ ባህል፣ ጥሩ ዲስኩር ንግግር ማድረግ ግድ ነበ...
ጊዜም ቦታም ተነው ቢያልቁ፣ ድምፅ አለ ሩቅ እሚያግባባ
የሚናገር ልሣን አለ፣ ያገርን ፈገግታና ዕንባ ነብስ አጥንት ድረስ ዘልቆ፣ ዕውነቱ ሲያስቡት ቢያምም ተራቁታ ብናያት እንኳ፣ እርቃኗም የእኛ ነው ዛሬም አልበራ ባለው መብራትም፣ እኛ ተስፋችን ይበራል አላናግር ባለው ስልክም፣ እኛ ድምፃችን ይሰማል ባላደገ የዕድገት ቀንም፣ እኛ ቀናችን ይነጋል ለተቀጨ ምኞት ሳይቀር፣ ራዕይ ወጌሻ ሆነናል ተሰደው በተመለሱ፣ ብዙሃን ግፉዓን ዕድል ሄደው ተሰደው በቀሩም፤ ብዙሃን መንገደኞች ውል ስለአገር መጮህ አይቀርም፣ በዕልቆ መሣፍር ምሬት ቃል ስለዚህ ካለህበቱ፣ አሴ ዛሬም...
የጣሊያን ወይስ የህንድ የኮሎምቢያ ወይስ የበርማ
ፀጉሬ እንደልብሴ ነው ትላለች ኦላይንካ በየቀኑ ልብስ ስትቀይር፣ ፀጉሯንም ትለወጣለች የትናንት ፀጉሯን፣ ዛሬ አትደግመውም፡፡ የዛሬውን፣ ነገ ደግማ አታደርገውም፡፡ የተለያየ የፀጉር አይነት፣ በየእለቱ እየለዋወጠች ወሩን ሙሉ ታጌጣለች ይላል ዘኢኮኖሚስት መጽሔት፡፡ ቀኑ ብርዳማ ከሆነ፣ የተዘናፈለ ረዥም ፀጉር ይኖራታል፡፡ ለሞቃት የበጋ ቀናት ደግሞ፣ አንገትን የማይሸፍኑ፣ ከጆሮ ግንድ የማይሻገሩ፣ አጠር አጠር ያሉ የፀጉር አይነቶችን እያማረጠች ትዋባለች ኦላይንካ እያጌጠች፤ እየተዋበች እንደሆነ አትጠራጠርም፡...
ኢትዮጵያ ያለችበት ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሳምንት ቀረው
በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የዛሬ ሳምንት በጆሃንስበርግ ሶከር ሲቲ ስታድዬም ደቡብ አፍሪካ ከኬፕቨርዴ በሚያደርጉት ጨዋታ የሚጀመር ሲሆን ዘንድሮ በቡድኖች መካከል ተመጣጣኝ ፉክክር እንደሚታይ ተጠብቋል፡፡ ደቡብ አፍሪካ በ ከተሞች በሚገኙ አምስት ስታድዬሞች ይህን የአፍሪካ ዋንጫ ለማዘጋጀት እስከ ሚሊዮን ዶላር አውጥታለች የስታድዬም መግቢያ ትኬቶች ሽያጭ ከ ሺ በላይ እንደሆነም ተገልጿል፡፡ ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በ አገራት የቀጥታ ስርጭት እንደሚኖረው የሚጠበቅ ሲሆን ከ በላ...
መድፍ ሲተኮስ፣ እሳት ሲለኮስ፣ መኪና ሲጥስ ሀበሻ ምድር ላይ ቅድሚያ የሚሰጠው መጠይቅ፡፡
ሰው ከተረፈስ ሌላው ይተካል ሌላ ምን አለን የተረፈን ሰው፣ የተትረፈረፈን ሰው የዛኑ ያህል የማንጠግበው ሰው፡፡ ደረታችንን የምንደቃው፣ ፊታችንን የምንነጨው፣ ከል የምንለብሰው፣ አመድ የምንነሰንሰው ለሰው፡፡ ደግሞ ደግሞ የሰው ደህናው፣ መቃብር የተኛው እንላለን ሲመጣብን፡፡ ለሰው አንተኛም፣ ጠርጣሮች ነን፡፡ የኑሯችን ብሒሉ ይሄ ነው፡፡ የሰጋ ቤቱን ዘጋ፣ የዘነጋ ተወጋ መቼም አውሬ ጦር ወርውሮ አይወጋን፣ ያው ሰው ነው ቤታችንን ዘግተንም ነፍሳችን አተርፍ፡፡ ሰው ይሉት መንፈስ ጥሎብን፡፡ የሰው መዋደዱ መ...
የቦሌመድሃኔአለም ቤተክርስትያን በቱሪስት መስሕብነቱ አስቦበታል
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን በቅርብ ዓመታት ካስገነባቻቸው ካቴድራሎች ደብሮች አንዱ የሆነው የቦሌ ደብረሳሌም መድሃኒዓለም፣ መጥምቁ ዮሐንስና አቡነ አረጋዊ ካቴድራል የቱሪስት መስሕብነቱን ያሰበበት መሆኑን አስታወቀ፡፡ ካቴድራሉ በአዲስ አበባ ካሉ አብያተክርስትያናት ትልቁ ነው፡፡ ውጭ ሀገራት በሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የውጭ ሀገር ዜጎች ዘወትር እየተጎበኘ ያለው ቤተክርስትያን የቱሪስት መስህብነቱን በማጠናከር ዘመናዊ ፏፏቴ ፋውንቴን አሰርቷል፡፡ የቀብር አገልግሎት የማይሰጠው ቤተክር...
ነቄ ተቃዋሚ መጠላለፍ የፋራ ነው ይላል
የፕሮግራማቸው መመሪያ ነው ተቃውሞው ዕውቀትና ሥልጣኔ ተኮር ነው ተቃውሞው ዕውቀትና ሥልጣኔ ተኮር ነው እንደተለመደው ፖለቲካዊ ወጋችንን በቀልድ እንጀምረዋ በነገራችን ላይ አንዳንድ ቀልዶች የሰማችኋቸው ቢሆኑ ግን እኔ በአዲስ መልክ ስለማቀርበው ምግብ በአዲስ መልክ ጀምረናል እንደሚባለው ደግማችሁ ብታነቡት ወይም ብትሰሙት እንኳን እንደ ማይሰለቻችሁ አምናለሁ፡፡ እንደ አንዳንድ ፓርቲዎች ግን እኔ አውቅላችኋለሁ እያልኩ እንዳልሆነ ተረዱልኝ አሁን ወደ ቀልዳችን፡፡ በምድር ላይ ሳሉ የተለያዩ የዓለም አገራትን ...
ነቄ ተቃዋሚ መጠላለፍ የፋራ ነው ይላል
የፕሮግራማቸው መመሪያ ነው ተቃውሞው ዕውቀትና ሥልጣኔ ተኮር ነው ተቃውሞው ዕውቀትና ሥልጣኔ ተኮር ነው እንደተለመደው ፖለቲካዊ ወጋችንን በቀልድ እንጀምረዋ በነገራችን ላይ አንዳንድ ቀልዶች የሰማችኋቸው ቢሆኑ ግን እኔ በአዲስ መልክ ስለማቀርበው ምግብ በአዲስ መልክ ጀምረናል እንደሚባለው ደግማችሁ ብታነቡት ወይም ብትሰሙት እንኳን እንደ ማይሰለቻችሁ አምናለሁ፡፡ እንደ አንዳንድ ፓርቲዎች ግን እኔ አውቅላችኋለሁ እያልኩ እንዳልሆነ ተረዱልኝ አሁን ወደ ቀልዳችን፡፡ በምድር ላይ ሳሉ የተለያዩ የዓለም አገራትን ...
ተንቀሳቃሽ የኢትዮጵያ ቅርሶች ነን
እስቲ ከልጅነትህ እንጀምር የተወለድኩት እዚሁ አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ ነው፡፡ በፀሐይ ጮራ አንደኛ ደረጃ ት ቤትና በምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት ቤት ነው የተማርኩት፡፡ የባህል ውዝዋዜና ዳንስ የጀመርኩት ምኒሊክ ሁለተኛ ደረጃ ት ቤት የ ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ሲሆን በቀበሌ ኪነት ውስጥም ነበርኩኝ፡፡ ዛሬ እንግዲህ ዓመቴ ነው፡፡ ሽሮ ሜዳ ቀበሌ የባህል ቡድን ነበረ፡፡ እኔ ደግሞ በጣም ሙዚቃ እወድ ነበር፡፡ አንድ የሠፈር ጓደኛዬ ካልሄድን ብሎ ገፋፋኝና ሄድን፡፡ የእኔ ፍላጐት እንኳን ዳንስ ነበር፡፡ ል...
ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ድግስ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አብይ ስፖንሰር የሆነለት ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬና ነገ በሚካሄዱ ውድድሮች በድምቀት ሊካሄድ ነው፡፡ የሩጫ ድግሱ ከአዲስ አበባ ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ጋር በመያያዙ ታሪካዊ ሲሆን ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰሞኑን ለ ቀናት የቆየ እና እስከ ሺ ጎብኝዎች ያገኘ ኤክስፖ በማዘጋጀት ውድድሩን ሲያሟሙቅ ሰንብቷል፡፡ ዛሬ በጃንሜዳ ፕላን ኢንተርናሽናል ሴት በመሆኔ በሚል መፈክር ስፖንሰር ያደረገውና ህፃናትን የሚያሳትፍ የ ኪ ሜ ሩጫ ይደረጋል፡፡ ነገ ደግሞ በመስቀ...
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሚ ብር ማትረፉን አስታወቀ
ባለፈው ዓመት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ ሕይወት ነክ ካልሆነው የኢንሹራንስ ሥራ ሚ ብር፣ ከሕይወት ኢንሹራንስ ደግሞ ሚ ብር በአጠቃላይ ሚ ብር የአረቦን ገቢ በማስመዝገብ ከታክስ በፊት ሚ ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ህዳር ቀን ዓ ም ኛ ዓመት በዓሉን የሚያከብረው ኩባንያው፤ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውን ከተቀላቀለበት ጀምሮ ባለፉት ዓመታት በካፒታል በኢንቨስትመንት፣ በሀብት መጠን፣ በቅርንጫፍ ስርጭት፣ በየዓመቱ በሚያስገባው የአረቦን ገቢና ትርፍ፣ በፈጣን አገልግሎት አሰጣጥ ዕድገ...
በአፍሪካ ሙስና አልቀነሰም ሶማሊያ በሙስና ተዘፍቃለች
በዓለማችን ሙሉ በሙሉ ከሙስና የፀዱ አገራት እስካሁን ባይገኙም በንፅፅር ግን እጅግ ከሙስና የራቁ መገኘታቸው አልቀረም፡፡ ለምሳሌ በምዕራቡ ዓለም ሦስት አገራት በአንደኛነት ተቀምጠዋል ዴንማርክ፣ ፊንላንድ እና ኒው ዚላንድ፡፡ የሚገርማችሁ ግን ዘንድሮ አሜሪካ ከሙስና የራቀች በመሆን ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ ትራንስፓረንሲ ኮራፕሽን ኢንዴክስ ዘንድሮ በ አገራት ላይ ባደረገው ጥናት፤ እጅግ የከፋ ሙስና ከተንሰራፋባቸው አገራት መካከል ሶማሊያ፣ ሰሜን ኮሪያና አፍጋኒስታንን የሚስተካከል አልተገኘም፡፡ በናይጀሪ...
ኤልተን የምርጥ ነጠላ ዜማ ሽያጭን ይመራል
ሰር ኤልተን ጆን ባለፉት ዓመታት በብሪታኒያ የሙዚቃ ገበያ ውስጥ በነጠላ ዜማ ከፍተኛ ሽያጭ በማስመዝገብ የአንደኝነት ደረጃ አገኘ፡፡ በእንግሊዝ ከሚሊዮን ቅጂዎች በላይ ለመሸጥ የቻሉ ነጠላ ዜማዎች በማወዳደር በወጣው የደረጃ ሰንጠረዥ፣ ሰር ኤልተን ሰምቲንግ አባውት ዘ ዌይ ዩ ሉክ ቱናይት በተሰኘ ዘፈኑ የአንደኝነት ደረጃን ተቆጣጥሯል፡፡ ለዌልሷ ልእልት ዲያና መታሰቢያነት በ እ ኤ አ የተሰራው ይሄው ነጠላ ዜማ ለአምስት ሳምንት ገበያውን በመምራት ሚሊዮን ቅጂዎች ተቸብችቧል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ያገኘው ነጠላ ...
የዋልድባ መነኰሳት ኳሬዳ በተሰኘ ትልና ምስጥ ተቸግረዋል
ለመነኰሳቱ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብና የአልባሳት እርዳታ ጥሪ ቀርቧል በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ዓዲ አርቃይ ወረዳ የሚገኘው የጥንታዊው ዋልድባ ደልሽሐ ኪዳነ ምሕረት ማኅበረ ደናግል ገዳም ሴት መነኰሳት ኳሬዳ በተሰኘ ትልና በአካባቢው በብዛት በሚፈላው ምስጥ መቸገራቸውን ለገዳሙ የራስ አገዝ ልማት ርዳታ ለማሰባሰብ የተቋቋመው ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ትሉ መነኰሳ ቱ ለዘመናት የኖሩባቸውን ጎጆ ቤቶች የሣር መክደኛ ምቹ መራቢያ እንዳደረገው የተገለጸ ሲሆን ትሉን በምትገበው ኩቱ የተባለች ወፍ በሚራገፍበት ወቅት በመ...
የቀድሞ ባለቤቱን ጨምሮ ሠው የገደለው ተጠርጣሪ አልተያዘም
በሠሜን ሸዋ ዞን መርሃቤቴ ወረዳ ልዩ ስሙ ጭራሮ ማርያም በተባለ ቦታ የቀድሞ ባለቤቱን ጨምሮ የባለቤቱን ወላጅ እናት፣ ወንድም እና የትዳር ጓደኛዋን በጥይት ደብድቦ የገደለው ተጠርጣሪ እስካሁን እንዳልተያዘ ተገለፀ፡፡ ተጠርጣሪው ታህሳስ ቀን ዓ ም ከምሽቱ ፡ ገደማ ነው ግድያውን የፈፀመው ተብሏል፡፡ በእለቱ በተፈፀመው ግድያ ወላጅ እናታቸውን ወ ሮ ዘነበች አደፍርስን፣ ወንድማቸውን አቶ ችሮታው መኮንንን እንዲሁም እህታቸውን ወ ሮ አበሬ መኮንን እና ባለቤቷን አቶ ተጫነን በአንዲት ጀንበር ያጡት አቶ አሻግሬ...
የኢሬቴድ ድርጅት ም ዋና ዳይሬክተር በጠ ሚኒስቴር ጽ ቤት ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ተሊላ፤ በጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ ቤት የአስተዳደርና ፍትህ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በትያትር ጥበብ የመጀመርያ ድግሪያቸውን ያገኙት አቶ ሰለሞን፤ በጠ ሚ ጽ ቤት የተመደቡበት ሃላፊነት ከፍትህና ከአስተዳደር አካላት ለጠ ሚኒስትሩ የሚመጡ ሪፖርቶችንና ሰነዶችን መመርመርና ሙሉ አጭር መግለጫ ማዘጋጀት፣ እንዲሁም የማጣራት ስራን ያካትታል፡፡ በመምህርነት የሰሩት አቶ ሰለሞን፤ በደቡብ ...
ከ ዓመት በላይ በቢስክሌት አከራይነት
በወሊሶ ከተማ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ እስከ ኛ ክፍል በቆዩበት ዘመን ለትራንስፖርት የሚጠቀሙበት ቢስክሌት ነበራቸው፡፡ ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ ቢስክሌት በማከራየት ሲሰሩ ከ ዓመት በላይ አስቆጥረዋል፡፡ የሥራዬ ልዩ ገጠመኝ ቢስኪሌት በተደጋጋሚ መሰረቄና ያንን ለማስመለስ ያደረግሁት ትግል ነው የሚሉት አቶ መቻል ቦሪ፤ በህይወታቸው፣ በሥራቸውና በገጠመኞቻቸው ዙሪያ ከብርሃኑ ሰሙ ጋር አውግተዋል፡፡ ትምህርትዎትን ከ ኛ ክፍል ለምን አቋረጡ ጥላሁን ግዛው ከተገደለ ጊዜ ጀምሮ በወሊሶ፣ እንድብርና አምቦ...
የስዩም አሻራ በየመን እግር ኳስ
በየዓመቱ በሺዎች የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን በህጋዊ እና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ወደ የመን ይሰደዳሉ፡፡ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ወደ ሳውዲ አረቢያ የገልፍ አገራት የሚሻገሩ ወይም በስንዓ፣ በኤደንና እና በሌሎች የየመን ከተሞች የሚኖሩ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያውያኑ ኑሮ በየመን የተደላደለ ነው ለማለት ያዳግታል፡፡ ሴቶቹ በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው የሚሠሩ ናቸው፡፡ በወር ከ እስከ ዶላር ያገኛሉ፡፡ ብዙዎቹ ወንዶች ግን ስራ የላቸውም፡፡ በሴቶቹ ገቢ ጥገኛ የሆኑ ወንዶች ቢበዙም አንዳንዶቹ ሙዚቃ ቤት፣ ኤሌክትሮኒክስ መደ...
ረሃብ የለም ብሎ መናገር ችግሩን ያድበሰብሰዋል
አቶ ተመስገን ዘውዴ፤ የአንድነት የፋይናንስ ጉዳይ ኃላፊ ዜጎች ለረሃብ የሚጋለጡት፣ በአጋጣሚና በአንድ ሌሊት በተፈጠረ ችግር ሰበብ አይደለም፡፡ ባለፈው ዓመት የተከሰተው ርሃብ ከዘንድሮው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኝ የሚገባው ነገር ነው፡፡ ድርቅን ለመቋቋምና ወገኖቻችን በረሃብ አደጋ ላይ እንዳይወድቁ ለማድረግ መንግስት ዘላቂ መፍትሔ የማመቻቸት ኃላፊነት አለበት፡፡ ያለፈው ዓመት ሁለት ሚሊዮን ህዝብ ተጨማሪ የምግብ እርዳታ እንደ ተነግሮ ነበር፡፡ ዘንድሮ ቁጥሩ ጨምሯል፤ ወደ ሚሊዮን፡፡ ከዚ...
ደራሲ መስፍን ኃብተማርያም የህፃናት መሃፍ ታተመ
መሰረታዊ ሳይንስ ለገበያ ቀረበ ደራሲ እና የወግ ፀሐፊ መስፍን ኃብተማርያም ብልጧ ዝንጀሮ የሚል አዲስ የሕፃናት መሐፍ ለንባብ አብቅቷል፡፡ በጀርባ በኩል የሚል ሌሎች የሕፃናት ታሪኮችን የያዘው መሐፍ ዋጋ ብር ነው፡፡ በአማርኛው በእንግሊዝኛውም የእነዚሁኑ ትርጉም የያዘው መሐፍ በአጠቃላይ ገፆች አሉት፡፡ መስፍን ሃብተማርያም ካሁን ቀደም አውድ ዓመት እና የቡና ቤት ስእሎች በሚሉት የወግ መፃሕፍቱና በሌሎቹም ሥራዎቹ ይታወቃል፡፡ በሌላ በኩል ሃና ማንያዘዋልና ኢሳያስ ገብረክርስቶስ ያዘጋጁት መሠረታዊ ሳይንስ...
ግብር ከፋዮች ከሕገወጦች ጋር እንዲገበያዩ አይፈለግም
አቶ ማሞ አብዲ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የዋና ዳይሬክተር የታክስና የጉምሩክ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው፡፡በዘንድሮው ዓመት የግብር ተመን ቀደም ሲል ከነበረው በ እጥፍ እና ከዚያ በላይ መደረጉ ለንግዱ ማኅበረሰብ ተመኑ ምን ያህል አግባብ በ ዓ ም መንግሥት በሠጠው ውሳኔ መሰረት የፌደራል የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ከአዲስ አበባ የገቢዎች ኤጀንሲ ጋር አንድ ላይ ተዋህደዋል፡፡ ይህም የታክስ አስተዳደሩን ለማጣጣምና በአገሪቱ ውስጥ የሚካሄደውን የታክስ ስርዓት አንድ ዓይነት ባህርይ እንዲኖር ለማ...
ብሔራዊ አልኮል አረቄ ፋብሪካ በቁፋሮ የተገኙ ሳጥኖች የሉም አለ
በሐምሌ ዓ ም ዕትም ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ ምንነታቸው ያልታወቁ ሳጥኖች በቁፋሮ ተገኙ በሚል የወጣውን ዘገባ ፋብሪካው አስተባበለ፡፡ ፋብሪካው በላከው የማስተባበያ ጽሑፍ፤ ለፋብሪካ ማስፋፊያ ሥራ አጥር ግቢው ውስጥ የነበረን አሮጌ ቤት የማፍረስ ሥራ ከመካሄዱ ውጪ የግንባታ ሥራ እያከናወነ አለመሆኑን ገልጾ ቤቱ ፈርሶ ፍርስራሹ ተጠራርጐ እስኪወገድ ድረስ የተገኙ ሳጥኖች የሉም ብሏል፡፡ ባለፈው አርብ ሐምሌ ዓ ም የጋዜጣው ሪፖርተርና ፎቶግራፈር በደረሳቸው ጥቆማ መሠረት ወደፋብሪካው በመሄድ...
ጦሰኛው ማፍያ እና በዘመናዊ አሰራር ሰውነትን መገንባት እየተሸጡ ነው
ሲድኒ ሼልደን በሚል በእንግሊዝኛ የፃፈው መጽሐፍ በሙሉ ቀን ታሪኩ ጦሰኛው ማፍያ ተብሎ የተተረጎመ ሲሆን ሰሞኑን ለሽያጭ ቀርቧል፡፡ ፋር ኢስት ትሬዲንግ ያሳተመውን ልብ ሰቃይ ልቦለድ እያከፋፈለ ያለው ዩኒቲ መፃሕፍት መደብር ነው፡፡ መጽሐፉ ካሁን ቀደም እጣ ፈለግ ተብሎ መተርጎሙ ይታወሳል፡፡ ይህ በዚህ እንዳለ በሰውነት ማጎልመሻ ጽንሰ ሀሳቦች ላይ ተንተርሶ የተዘጋጀው በዘመናዊ አሰራር ሰውነትን መገንባት መጽሐፍ ለንባብ የበቃ ሲሆን በ ብር እየተሸጠ ነው፡፡ ከመጽሐፉ ገፆች አብዛኞቹ በሥዕላዊ መግለጫዎች የ...
መኖሬን የማውቀው ሌሎች እንዲኖሩ መርዳት ስችል ነው
ዕቅዴ ከአገር ለመውጣት በመሞከር ድንበር ላይ ወይም በረሃ ውስጥ ለመሞት ነበር፡፡ በሱማሌ በኩል በአርትሼክ ወደ የመን ያወጣል ስለተባልኩ፣ በዛው መንገድ ጉዞ ጀመርኩና አርትሼክ ድንበር ላይ በፖሊስ ተያዝኩ፡፡ አንድ አምስት ቀን ያህል ከታሰርኩ በኋላ በሥፍራው የነበረውን የመቶ አለቃ በያዘው ጠመንጃ እንዲገላግለኝ አለበለዚያ ደግሞ ወደምሄድበት እንድሄድ እንዲለቀኝ ጠየኩት፡፡ ምክንያቴን ሲጠይቀኝም እውነቱን ነገርኩት፡፡የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ ከተማ በሆነችውና ከአዲስ አበባ በአንድ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ...
ተረካቢህ አያሳፍር፣ ድፍን ታታሪ ጨዋ፡፡
ተንቀለቀለ ቀንዲሉ፣ ያድማስህ ድምር ደመራ ጋመ ንብርብሩ ፍም፣ አንተኑ በእሳት ሊጠራ ቀን ይጠብቃል እንጂ፣ ድል የትጉህ እጅ ነው ወትሮም ካድማስ ጎህ ይቀዳል፣ ጎርፍም የዥረት ጅራፍ ነው ከእያንዳንዱ ድል ጀርባ፣ አንዳንድ ጀግና ካለ አንተ ነህ አሴ ልባሙ፣ ህልምህ በድል የተኳለ ተስፋህ ንፍ አያቅምና፣ ገና ይበራል ቀንዲሉ አድማስህ ኬላ የለውም፣ ገና ይሰፋል ፀዳሉ፡፡ ህዝብ ሲያውቅ እኔም አውቅ እንዳልክ እንካ ዋንጫውን ተረከብ፣ ሲያሸንፍም አንተ አሸነፍክ ለአሴዋ ለአዲስ አድማስ ተጫዋቾችና ድል ለሚገባቸው...
ሙዚቃውም አድማጩም ያደገበት ዓመት ነው
ያለፈውን ዓ ም ከሙዚቃ ኢንዱስትሪው አንፃር እንዴት እንዳለፈ ስገመግመው፤ አድማጩ ጥራት ያለውን ሥራ የሚመርጥበት ጊዜ በመሆኑ የሙዚቃ ሞያውም አድማጩም ያደገበት ነው፡፡ ነገር ግን የቅጂ መብት ጥሰት በየቦታው በመንሠራፋቱ እና በሌሎች የተለያዩ ምክንያቶች አጠቃላይ ኢንዱስትሪው ማደግ በሚገባው መጠን ሊያድግ አልቻለም፡፡ ከሞያው አንፃር እያበረከትኩ ያለሁትን አስተዋጽኦ በሚመለከት ከተጠየኩ ለ ዓ ም መግቢያ አዲስ የሙዚቃ አልበም አበረክታለሁ ብዬ ነበር፡፡ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች እና ከቅጂ መብት ጥ...
ዋሽንግተን ተቀምጬ አሜሪካ ናፈቀችኝ
አብሮ ሲወጣ አይታይም ወይም አንድም ሰው ዘመድ መጥቶ ሲወስደው አይታይም፡፡ እኔ እደተረዳሁት አሜሪካ ሁለተኛ አገራችሁ ናት አለችኝ፡፡ ይኸኛው ግን የእኔም ጥያቄ ነበር፡፡ ዋሽንግተን ኢትዮጵያ ሆናብኛለች፡፡ ከኢትዮጵያ ሳልወጣ የናፈቀችኝ አሜሪካ አሁንም እንደናፈቀችኝ ነው፡፡ አገር ማለት ሕዝብ ነው፤ ዋሽንግተን ደግሞ ኢትዮጵያዊ ይበዛል በአማርኛ እያሰበ፣ በአማርኛ እያወራ፣ በአማርኛ የሚኖር ሕዝብ ነው ያለው፡፡ ታዲያ እንዴት አትናፍቀኝ እናንተ አገር ትምሕርት እና ሥራ የለም ወተወተችኝ አለ ግን እዚህ የተ...
የ ንሥር ዐይን ከ ዓመት በኋላ ታተመ
ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ የዛሬ ዓመት አሳትሞት የነበረውን የንስር ዐይን የተሰኘ ም ልብወለድ መጽሐፍ ለሁለተኛ ጊዜ አሳትሞ ለገበያ አቀረበ፡፡ በማህሌት አሳታሚነት የታተመው ይሄ መጽሐፍ በ ብር እየተሸጠ ነው፡፡ የኬምስትሪ መምህር የነበረው ደራሲ ፍቅረ ማርቆስ፤ ከቡስካ በስተጀርባ ፣ ኢቫንጋዲ ፣ የዘርሲዎች ፍቅር እና አቻሜ በተሰኙት የልብወለድ ሥራዎቹ እንዲሁም በተሰኘው የከቡስካ በስተጀርባ ትርጉም መጽሐፍ እንዲሁም፡፡ በሌላ በኩል የኦሾ መጽሐፍ በቴዎድሮስ ካሬ እና በይልቃል አያሌው የመኖር ጥበብ በሚል ...
የቤተክህነትና የገዳሙ ውዝግብ
የዛሬ አርባ ዓመት የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልዕልት ሂሩት ደስታ ለቅዱስ ላሊበላ ደብር ሰበካ ጉባኤ ጽ ቤት አስተዳዳሪዎች የሚያስደስት መልዕክት ያዘለ ደብዳቤ ላኩ፡፡ደብዳቤው ልዕልቷ በደብሩ አውደምህረት ሥር ባሉት ቤተ አማኑኤል እና መድሐኒያለም ቤተ መካከል በ ዓ ም ያሠሩትን ሰባት ወይራ ሆቴል ላሊበላ ቤተ በስጦታነት ማበርከታቸውን የሚያበስር ነበር፡፡ገዳሙ ስጦታውን ከተቀበለ አራት ድፍን ዓመታትን እንኳን በቅጡ ሳይቆጠር በደርግ ከተወረሱት በርካታ ቤቶች መካከል አንዱ ሆነና በጊዮን ሆቴሎች አስተዳ...
በ ዓ ም በፈረንሳይ አካባቢ የተወለደው አርቲስቱ፤ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በብሔራዊ ኢትዮጵያ፣ ሁለተኛ ደረጃን በተፈሪ መኰንን እንዲሁም ከእንጦጦ ቴክኒክ ኮሌጅ በቲያትር ዲፕሎማውን አግኝቷል፡፡ ገመና ቁ ላይ ዶ ር ምስክርን ሆኖ የሚጫወተው አርቲስቱ፤ ከጋዜጠኛ ሰላም ገረመው ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡
እስቲ ዳንኤል ሰውየውና ዳንኤል ተዋናዩ ምን እንደሚመስሉ ግለልኝ ህይወት ፊልም ላይ በዳይ አፍቃሪ የነበረና ይቅርታን የሚጠይቅ፣ የአውሬው እርግቦች ላይ መቶ አለቃ ሆኖ በሶማሌ ጦርነት ከቤተሰቡ የተለያየ እና እህቱን የሚያፈቅር ወታደር፣ እቴጌ ላይ ሞኝና በራሱ ያልቆመ አፍቃሪ፣ ትስስር ላይ የታሪክ መምህር፣ ማክቤል ላይ ንፁህ አፍቃሪ፣ የታፈነ ፍቅር ላይ አጭበርባሪ ተስፈኞቹ ላይ ለኢትዮጵያ የሚቆረቆር ከሙስና የዳ ሠራተኛ፣ ሰውየው ላይ ዱርዬ የሀብታም ሹፌር፣ ባቢሎን በሳሎን ቲያትር ላይ ቦዘኔ አፍቃሪ፣ ገ...
ተቃዋሚ ፓርቲዎች ለጠ ሚሩ ደብዳቤ ሊያስገቡ ነው
በአዲስ አበባ እንዲሁም በወረዳና ቀበሌ ምርጫ ዙሪያ ለጠ ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ የፃፉት ደብዳቤ ማህተም የለውም ተብሎ የተመለሰባቸው ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ እንደገና የሁሉም ማህተም ያረፈበት ደብዳቤ ለማስገባት እየጣሩ ነው፡፡ የምርጫ ቦርድ ባዘጋጀው የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ውይይት ተዘጋጅቶ የነበረ ቢሆንም፤ የሚዲያ አጠቃቀም፣ የህግ የበላይነትና የውድድር ሜዳው ለሁሉም እኩል እንዲሆን መደራደር እንፈልጋለን ሲሉ የ ቱ ፓርቲዎች ተወካይ አቶ አስራት ጣሴ ተናግረዋል፡፡ የኢህአዴግ ጽ ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን፤ የ...
ሴንት በስራ ፈጠራው እየተደነቀ ነው
ሴንት ስትሪት ኪንግ ዘ ኢሞርታል የተባለ አዲስ አልበሙን በመስራት ላይ እንደሚገኝ ኤምቲቪ ኒውስ ገለፀ፡፡ አልበሙ በ ዓ ም የወጣውን የመጀመርያ አልበሙን ጌት ሪች ኦር ዳይ ትራይንግ ኛ ዓመት ለማክበር ያዘጋጀው ነው፡፡ በዚህ አዲስ አልበም ስራው ላይ ራፐር ኤሚነም አስተያየት በመስጠት ከፍተኛ እገዛ እንዳደረገለት፣ ለኤምቲቪ ኒውስ የተናገረው ሴንት፤ በሚሰጠኝ ሃሳብ ሁሌ የምደሰትበት ሰው እሱ ነው ብሏል፡፡ ሴንት ከራፐር ኤሚኔም ጋር በመጣመር ልዩ አልበም ለመስራት የረጅም ጊዜ ፍላጎት እንዳለው መግለፁንም ...
ፍቅሩ ተፈራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዓለም አቀፍ አምባሳደር
በሶስት አህጉራት ተዘዋውሮ እግር ኳስን በፕሮፌሽናል ደረጃ በመጫወት ትልቅ ስም ያተረፈው ኢትዮጵያዊው ፍቅሩ ተፈራ ለሜሳ ማክሰኞ ዕለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ተጉዟል፡፡ የ ዓመቱ ፍቅሩ በደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ክለብ ለመጫወት ወደዚያው አገር ሲሄድ የሰሞኑ ለ ኛ ጊዜው ሲሆን ዋናው ምክንያት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በመካተት በ ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በመሳተፍ ወደ አውሮፓ ክለቦች የሚዛወርበትን እድል ለማመቻቸት ነው፡፡ እግር ኳስ በክለብ ደረጃ በአዳማ ከነማ በመጫወት የጀመረው እና አሁን ኛ ዓመቱን የያዘው ፍቅሩ...
የታከለ ሲንድረም ተጠቂዎች
ጋሻው መርሻ ተወልጀ ባደኩበት እስቴ፣ ፋርጣ፣ ደብረታቦር፣ ጋይንት፣ ስማዳ፣ እብናት፣ በደራ እና ፎገራ አካባቢ አንድ ታዋቂ አስለቃሽ አለ። ስሙ ታከለ ይሰኛል። ታከለ ታዋቂ ሰው የሞተ እንደሆን በቅሎውን ሸልሞ፣ አጭር ምንሽሩን በወገቡ ሻጥ አድርጎ፣ ፎጣውን ጭንቅላቱ ላይ በቄንጥና በዘርፍ ነስንሶ አስሮ፣ ጉሮሮውን ሞራርዶ፣ ጃሎ እያለ ህዝቡን ያስለቅሳል። መቸም አፉን ሲከፍተውና ስለ ሟች ሲተርክ እንኳን ዘመድ አዝማድ ለአልፎ ሒያጅ ባዳ እንኳን ያፈዛል። ታከለ ይመጣል ከተባለ ለቅሶው እንደ ጉድ በሰው ይጥለ...
ወደ ዋናው ጥያቄ ከመግባቴ በፊት ስለ ልብሽ ልጠይቅሽ እፈልጋለሁ፡፡ ልብሽ እንዴት ነው
ረጅም ሣቅ ልቤ ድም ድም እያለ ነው፤ በአግባቡ ይመታል፡፡ በቅርቡ ያወጣሽው አልበም ልቤን ስለሚል ልቧን ምን አገኘው ብዬ ነው ልቤን የዘፈንኩት ዜማና ግጥም ተሰጥቶኝ ነው፡፡ የኔ ልብ ድጋሚ ሊወሰድ አይችልም፤ ምክንያቱም አንዴ የወሰደ ወስዶታል፡፡ ሌሎቹን ልባቸው የተወሰደባቸውን ይወክላል ማለት ነው፡፡ አንቺ በጣም የታወቅሽበት ዘፈን የመጀመሪያው ፏፏ ይላል ዶጁ ዘፈንሽ ይመስለኛል፡፡ እውነት ነው እሱ ነው በዛን ጊዜ ስለ ዶጁ መኪና፣ ስለ አረንቻታ መጠጥና ስለ ቸርችል ጐዳና በግጥሞችሽ ውስጥ ዘፍነሻል፡፡ ...
ትግሉ የሥልጣን ብቻ ሳይሆን የርዕዮት ዓለምም ነው
የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሁሉ ተባበሩ ካርል ማርክስ የዓለም ሠራተኞች ተባበሩ፤ ከሰንሰለቱ በስተቀር የሚቀርባችሁ ነገር የለም ብሎ ነበር ፤ እኔም እላለሁ፤ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎች ሁሉ ተባበሩ፣ ከእስራት ሰንሰለቱ በስተቀር የሚቀርባችሁ ምንም ነገር የለም፡፡ ማርክስን መጥቀሴ ማርክስሲት ሆኜ አይደለም፤ አባባሉ እውነትነት ያለው ሆኖ ስለአገኘሁት እንጂ ለነገሩ ማርክስን በደንብ ሳያውቁ ማርክሲስትም ሆነ ፀረ ማርክስሲት መሆን አይቻልም። የተቃውሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች የፖለቲካ ምኅዳሩ እንዲሰፋ፣ ምርጫው ፍትሐዊና ገለል...
መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ
ከበደ ሚካኤል ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል ባላጠፋው ጥፋት ይረገማል አሉ፡፡ ትልቅ ጫካ ውስጥ ብቻውን እንዲኖርም ይደረጋል፡፡ እርግማኑም በአንድ ዓመት ውስጥ ያቺን የተፈቀደችለትን አንድ ቃል ሳይናገር ከቀረ በሚቀጥለው ዓመት አንድ ቃል ይጨመርለታል፡፡ በሁለተኛው ዓመት ላይ ሁለት ቃል መናገር ይችላል ማለት ነው፡፡ በሁለተኛው ዓመት ምንም ቃል ካልተናገረ በሶስተኛው ዓመት ሶስት ቃል ይናገራል፡፡ አንድ ቀን በዚያ ጫካ ውስጥ የምትንሸራሸር ውብ ልዕልት ያገኛል፡፡ ይህ ቀረው የማይባል ቁንጅና፣ ይህ ቀረው ...
ልጅህ ሞኝም፣ ጠብደልም አይሁንብህ ብትመክረው አይሰማ፣ ታግለህ አትጥለው
በጥንት ዘመን በፖላንድ አገር የኑሮውድነት በጣም ከፋና አሉ፤ ከባድ የሥጋ እጥረት ተፈጠረ፡፡ ህዝቡ በጣም ተማረረ፡፡ ዝቅተኛው የሠራተኛ መደብ ብዙ ብዙ ጥያቄ እያነሳ ምሬቱንይገልጽ ጀመር፡፡ በዚህ የፖላንድ የሥጋአጥረት ላይ በመመሥረት በርካታ ቀልዶች፣ ተረቶችና ዕንቆቅልሾች እንደጉድ ፈሉ፡፡ እንደማንኛውም አገር፡፡ እንደሚከተለው ያሉ፡ ከዕለታት አንድ ቀን በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት፣ አለም በሁለት ጎራ ፍርጥም ብላ ተከፍላ በነበረች ጊዜ፤ ባንድ ፊት አሜሪካ፣ በሌላ ፊት ሩሲያ ነበሩ መሪ ተዋንያኑ፡፡ ታዲያ ...
የሚደርሰኝ አስተያየት አበረታች ነው
የእኔ ሥራ ሁልጊዜ መሥራት ነው፡፡ ለእኔ የሚገባኝ በመሥራቴ ትምህርት እየተማርኩ እንዳለሁ ነው፡፡ ለሙያው ያደረኩትን አስተዋጽኦ በሚመለከት የሚያውቀው ተመልካቹ ነው፡፡ የሚደርሰኝ አስተያየት ደግሞ አበረታች ነው፡፡ ለእኔ ይሄንን ማግኘቴ በጣም ደስ የሚያሰኘኝ እና ወደ ተሻለ ነገር የሚገፋፋኝ ነው፡፡ እኔ እንደ ባለሞያ ዕድገቱን ሳይ ለምሳሌ ሔሮሺማ ደረጃውን የጠበቀ ሥራ ነው፣ ተመልካችም ጥሩ አስተያየት ይሰጠናል፡፡ ስለዚህ ሙያው ማደጉን ያሳያል፡፡ በዓለም ላይ የተከሰቱት የእርስ በርስ ጦርነት፣ ድርቅ እና...
ተቃዋሚዎች ሰላለፈውና ሰለ አዲሱ ዓመት
በአጭር ጊዜ የሚታየኝ ተስፋ የለም በ አጣሁት የምለው ነገር የለም በግሌ፡፡ በአገሪቱ ግን የታጡ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ በደቡብ እና በደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች ድርቁ እና ረሀቡ እጅግ ተስፋፍቶ መሄዱ ያሳዝናል፡፡ መንግሥት ድርብ አሀዝ እድገት አምጥቻለሁ በሚልበት ሰዓት ይሄን ነገር መቋቋም አለመቻሉን ትልቅ ችግር እና እጦት አድርጌ አየዋለሁ፡፡ ሁለተኛው በተለይ የዋጋ ንረቱ የከተማውን ህዝብ ለረሀብ የዳረገው መሆኑ ነው፡፡ መንግስት ችግሩን መፍታት ተስኖት አንዴ የዋጋ ተመን ሌላ ጊዜ የተለያዩ ነገሮችን...
እንዴት ነህ ህዝቤ ዘውድአለም ታደሠ
አማን መዝሙር እንዴት ውለሃል አንተ ስመ ብዙ ህዝብ ሐገር አማን ነው ወይ እንደው አንተን ህዝብ ዝም ብዬ የጎሪጥ ስሾፍህኮ እያናደድክ ታሳዝነኛለህ፤ የምር ደሞ የስምህ ብዛት ከሃምሳ ምናምን አመት በፊት ጃንሆይ ያቺን የባቄላ ፍሬ የምታህል ውሻቸውን ፀጉር ዳበስ እያደረጉ ኩሩው ህዝባችን ብለው የጠሩህ ደርግ መጥቶ ኩሩው የሚለውን ስም ላሽ ብሎ ጭቁኑ እያለ የሰየመህ በመራራ ትግል ደርግን ጥሎ የመጣው መንግስት ደግሞ ምስኪኑ ሰላም ወዳዱ ልማታዊው ምናምን እያለ የወል ስም የሰጠህ አንዳንዱ ደግሞ እንደ ሰንበ...
የፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አወዛጋቢ የጥናት ጽሁፍ በጨረፍታ
በኢትዮጵያ የሀገረ መንግስት ግንባታ የታሪክ ዳራ፡ በእኩልነት ላይ የተመሠረተች ሀገር ለመፍጠር የተደረጉሙከራዎች፣ ያጋጠሙን የታሪክ ፈተናዎችና ያመለጡን ዕድሎች በብሔራዊ መግባባት መነፅር ሲታይ አብዛኛዎቹ የሀገራችን የታሪክ ምሁራን የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስቶስ ልደት በፊት፤ በአስረኛው ምዕተ ዓመት የንግስት ሳባና የንጉስ ሰለሞን ግንኙነት በሚባለው ጊዜ ይጀምራል ይላሉ፡፡ ይህ ለአንዳንዶቹ የሚታመን ታሪክ ተደርጎ የሚወሰደው፤ ለሌሎች ደግሞ ተረት እንደነበረ የሚነገረው ክስተት የማስመሳያ ትርክቱ የእስራኤል ...
ቬንገር ለትችት አልበገር ብለዋል
አርሰን ቬንገር አርሰናል ከፕሪሚዬር ሊግ የዋንጫ ፉክክር አለመውጣቱን ተናገሩ፡፡ አርሰናል ከመሪው ማን ዩናይትድ በ ነጥብ ርቆ በ ኛ ደረጃ ላይ መገኘቱ ያሳስበኛል ያሉት አሰልጣኙ ከዋንጫ ፉክክር ውጭ ሆኗል ለማለት ግን ጊዜው ገና ነው ብለዋል ሲል ዘ ሰን ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ አርሰን ቬንገር ላለፉት ሁለት ወራት በክለባቸው ለታየው ውድቀት ተጠያቂ በመደረግ ሃላፊነታቸው አጣብቂኝ ውስጥ ቢገባም ለሚደርስባቸው ትችት አልበገር ማለታቸውን የተለያዩ ዘገባዎች አመልክተዋል፡፡ በተለይ ለ ዓመታት ከዋንጫ ድል ርቆ የቆየ...
ሲወርድ ሲዋረድ እንዲሉ የጐሳ የቡድን ውርዴ
የሀገር ማህፀን አምካኝ እንደ ሞት ጭንጋፍ እንግዴ እንኳን አላየህ ወዳጄ ሠልፍም እንደ ግብር ውሃ፣ የትም ሲፈስ በየሜዳ መንጋ ለሁከት ሲነሳ ሥርዓተ አልበኛ ሠልጥኖ፣ ሰይጥኖ በሀገሩ ፍዳ በኋላ ቀር ጥፋት ናዳ፣ ነውጥ እንደ ለውጥ ሲሰናዳ በንብረት ቃጠሎ ውድሚያ፣ ጥሪት ሲፈስ እንደ ጭዳ ደም እንደ ውሃ ሲቀዳ እንኳን አላየህ ወንድሜ፣ ይህንን የትውልድ እዳ አንዱ ለግድብ ሲተጋ፣ ሌላው ለሀገር ሞት ሲሰለፍ አንዱ ውሃ ሲያጠራቅም፣ ሌላው ከጐርፍ ጋር ሲጐርፍ እብድ እንደበላው በሶ ሰው ተበትኖ ሜዳ፤ ህንፃ እን...
ሰነዶቼ ተሰርቀው በዊኪሊክስ ተሰራጩብኝ የአሜሪካ መንግስት
ሰነዶቹ እውነተኛ ሰነድ መሆናቸው ያጠራጥራል የኢቲቪ የህትመት ዳሰሳ ኢቲቪ ከዊኪሊክስ ጋር ፀብ ለመግጠም ሲንደረደር ያየነው በሰሞኑ የህትመት ዳሰሳ ፕሮግራሙ ነው፡፡ ከፀቡ ጋር አብሮ ሲነሳ የነበረው ጉዳይ፤ ጠ ሚ መለስ ዜናዊ ስለ ሱዳን መንግስትና ስለ ፕሬዚዳንት አልበሽር እንዲህና እንዲያ ተናግረዋል የሚል ሰነድ በዊኪሊክስ ዌብሳይት የመለቀቁ ጉዳይ ነው፡፡ በአሜሪካ ኤምባሲ ተዘጋጅቶ ለኤምባሲው የበላይ አካል ማለትም ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የተላከው ሰነድ ምን ይላል የሱዳን መንግስትን ወይም ፕ...
ዳር ቆሞ መመልከትም ሆነ እኔ የለሁበትም ማለት ከተጠያቂነት አያድንም
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ የነፃነት ትግል ያስፈልጋል ብዬ አላምንም እያንዳንዳችን ለንጋት ተግተን ካልሰራን የምንፈልገውን ውጤት አንቀዳጅም ከሰሞኑ በኦሮሚያ የተፈጠረው ግርግርና ሁከት ባስከተለው የከፋ የህይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት ዙሪያ ከቀድሞው የፓርላማ አባልና ፖለቲከኛ አቶ ግርማ ሰይፉ ጋር የአዲስ አድማሱ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ተከታዩን ቆይታ አድርጓል፡፡ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣን ግድያ ተከትሎ በተፈጠረው ሁከት የሰው ህይወት መጥፋቱና ንብረት መውደሙ ምን ስሜት ፈጠረብዎ ስሜታቸውን መቆ...
ዳር ቆሞ መመልከትም ሆነ እኔ የለሁበትም ማለት ከተጠያቂነት አያድንም
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ የነፃነት ትግል ያስፈልጋል ብዬ አላምንም እያንዳንዳችን ለንጋት ተግተን ካልሰራን የምንፈልገውን ውጤት አንቀዳጅም ከሰሞኑ በኦሮሚያ የተፈጠረው ግርግርና ሁከት ባስከተለው የከፋ የህይወት ጥፋትና የንብረት ውድመት ዙሪያ ከቀድሞው የፓርላማ አባልና ፖለቲከኛ አቶ ግርማ ሰይፉ ጋር የአዲስ አድማሱ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ተከታዩን ቆይታ አድርጓል፡፡ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሣን ግድያ ተከትሎ በተፈጠረው ሁከት የሰው ህይወት መጥፋቱና ንብረት መውደሙ ምን ስሜት ፈጠረብዎ ስሜታቸውን መቆ...
የመጀመሪያዋ ሴትዮ በኮቪድ ሲሞቱ ለሁላችንም ሰው ነበሩ፡፡ እናት ነበሩ ለሁላችንም ሃዘን ነበሩ፡፡ ለሁላችንም ድንጋጤ ነበሩ፡፡
ከሁለተኛው ሰው በኋላ ግን፣ ሰው ቁጥር ሆነ፡፡ ስንት ሰው ሞተ ብለን እንጠይቅና ፣ ወደ ዕለት ጉዳያችን እንሄዳለን፡፡ የሞተው ሰው ቁጥር ሲነገረን እንሰማና፣ ወደ ጉዳያችን እንገባለን፡፡ ያ ቁጥር ነገ እኛ ልንሆን እንደምንችል ማሰብ ከተውን ቆየን፡፡ ስድስት ሰው ሞተ አስር ሰው ሞተ አስራ ይቀጥላል፡፡ ባለአንድ፣ ባለሁለት፣ ባለሶስት፣ ባለአራት ዲጂት እስኪደርስ ድረስ ሰው ቁጥር ሆኗል፡፡ ወደፊት ቁጥሮች ከፍ ይላሉ፡፡ እያንዳንዳችን ቤት እስኪደርሱ ድረስ ሰዎች ቁጥር መሆናቸው ይቀጥላል፡፡ ቤታችን ሲገባ ግ...
ክቡር ሚኒስቴር በመልስዎ ውስጥ ያልነገሩን መልሶች
ሙሼ ሰሙ የኢዴፓ ፕሬዚዳንት ላለፉት ስምንት ዓመታት ለመሰረተ ልማት ግንባታ ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ልማትንም ሆነ እድገት በማያወላዳ መልኩ ማረጋገጥ አልቻለም፡፡ አወዛጋቢ ቢሆኑም ኢኮኖሚያችን ላለፉት ስምንት ዓመታት ከአምስት ፐርስንት አጠቃላይ ዓመታዊ ምርት እድገት ተነስቶ አሁን ወደ አስር ፐርሰንትና ከዛም በላይ እንዳደገ በርካታ ዋቢዎችን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ይህም ሆኖ እድገቱ ያስከተለው ኢኮኖሚያዊ ለውጥ እንደሚወራለት የመሰረተ ልማት፣ የገበያ ትስስርና የምርታማነትን ችግር ፈቶ የኢኮ...
ታሪክ ምን እንደሚፈርድ፣ ባናቅ የዕጣ ፈንታን ጉዳይ
እርግጡ ግን አንድ ነገር፣ አንዱ ሟች ነው አንዱ ገዳይ በነገራችን ላይ መቼም ዘመን ሽለ ሙቁ፣ ምን አይወሠደው ጉድ አለ ሞቻለሁ ቢልሳ ምን ግዱ፣ ሞቱ ለቤሣ ከዋለ ቀብሩን የሚለካ እንጂ፣ ኑሮ እሚመትር ሲጠፋ የቁም ሙቱ እየበዛ፣ መቃብር አፉ ሲሰፋ መማማሩ መቻቻሉ፣ ከቂም በትር ካላዳነን የትጋ ነው የነግ ተስፋችን ለሞታችን በሞት መካስ፣ ከሆነ መጪ ደስታችን ይሙቱ ካሉን ገዳዮች፣ ዕምኑ ላይ ነው ብልጫችን የዛሬ መቃብርኮ በስክ ቢተኙም አይበቃ መሬቱ ተቸርችሮ አልቋል፣ ቆሞ መሞት ነው በቃ በቁም መቀበር ነው...
ራስ ትያትር እስከ መስከረም ይፈርሳል
ቀድሞ ከነበረበት የእህል መጋዘንነት ወደ ትያትር ቤትነት የተለወጠው ራስ ትያትር ከ ዓመት አገልግሎት በኋላ ሥራ ያቆመ ሲሆን በአዲስ መልክ ከመገንባቱ በፊት ማፍረሱ እስከ መስከረም ይጠናቀቃል፡፡ አሮጌው ትያትር ቤት የመጨረሻ ዝግጅቱን ባለፈው እሁድ ያቀረበ ሲሆን ከዚሁ ዝግጅት ከፊሉ ለእንቁጣጣሽ በኢትዮጵያ ሬዲየና እንደሚቀርብ ባለፈው ሳምንት መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ሐምሌ ዓመተ ምህረት የመንግስቱ ለማን የትርጉም ትያትር በማሳየት ሥራ እንደጀመረ የተገኘው ማስረጃ ይጠቁማል፡፡ በእሁዱ ዝግጅት የመሰናበቻ መ...
የኖኅ ኅልውና በጊልጋሜሽ ይፈተሽ
መቅድመ ነገር የአምስት ሺ ዘመን ታሪክ ለኢትዮጵያ የቆጠራላት ጋዜጠኛ ፍሥሐ ያዜ ያቀረበውን መጽሐፍ ለመተቸት ዓለማየሁ ገላጋይ በአዲስ አድማስ ያቀረበውን ጽሑፍ ደግሜ ደጋግሜ አነበብሁት፡፡ ይህን ያህል ማንበቤ በርካታ የሚነቀሱ ነጥቦች በውስጡ ስለተመለከትሁ እነሱን በዓይነት በዓይነታቸው አውጥቼ በያንዳንዱ ረገድ መባል የሚገባቸውን ለመሰንዘር ስል ነበር፡፡ በሚያስገርም መጠን እያንዳንዱ ራሱን የቻለ ርዕስ እስኪሆን ድረስ የሚሄድ ሆነ፡፡ እንዲህ የሆነውን ደግሞ በጋዜጣ ገጽ እንዴት ማቅረብ ይቻላል ሁሉንም እ...
የእንግሊዝ አምባሳደር ስለ ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ግሪግ ዶሪ ከጠ ሚኒስትር መለስ ህልፈት በኋላ ስላለው የኢትዮጵያ ሁኔታ፣ ስለበጀት ድጋፍ፣ ስለ ኢንቨስትመንት፣ ስለ ሰብዓዊ መብት አያያዝና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መልካሙ ተክሌ ጋር ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡ እነሆ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሕልፈትን ተከትሎ በአገሪቱ ውስጥ ችግር ይፈጠራል ብለው የገመቱ ሰዎች ነበሩ፡፡ እርስዎ ተመሳሳይ ግምት ነበርዎት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ድንገተኛ ሞት አሳዛኝ ነው፡፡ ሆኖም ኢትዮጵያ ማለት አንድ ሰ...
ዣንቶዣራ ዓይናችንን የገለጠልን ልብወለድ
በእርግጥ የቀዳሚ እና የተከታይ ደረጃ ለመስጠት ያዳግተኛል፡፡ ይስማዕከ ግን በአማርኛ ልብወለድ ውስጥ ከተለመደው አብራሪነት፣ ገላጭነት፣ ለምሳሌ በዕውቀቱ ሥዩም እንደሚተቸው ቀኑ ደመናማ ነው ሰማዩ ብልጭ ድርግም ይላል እያልን ከምንወርድበት ዘልማዳዊ ጥንወት መንጭቆ ሊያወጣን ይታትራል፡፡ የ ዣንቶዣራ ቁጥር አንድ እምርታ ሁነትን ከማብራራት እና ከመተረክ ይልቅ በገጸ ባሕርያት አማካኝነት የሰላ ትችትን መሰንዘር፣ ጥልቅ ፍልስፍናን መወንጨፍ፣ የሕዝቡን ብሶት ማስተጋባት ወዘተ ነው፡፡ በህዳሴ እንቅስቀሴአችን ው...
ጠፈርተኛው ሮቦት እንቅስቃሴ ጀመረ
የአሜሪካኑ የጠፈር ምርምር ተቋም ናሳ መረጃዎችን እየሰበሰበ በማቀበል በዘርፉ የሚደረገውን የምርምር ሥራ እንዲያግዝ ከወራቶች በፊት ወደ ዓለም አቀፉ የህዋ ጣቢያ ልኮት የነበረውን ሮቦት ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲነሳ ማድረጉን አሶሺየትድ ፕሬስ ዘገበ፡፡ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችን የሚያግዝ ልዩ ሮቦት እንደሆነ የተነገረለት ሮቦናውት ምድር ላይ ከሚገኘው የመቆጣጠሪያ ማዕከል በተላለፉለት ተእዛዝ መሠረት ሲስተሙ እንዲበራ ከተደረገ በኋላ ስላለበት ሁኔታ አንዳንድ መልእክቶችን እንደላከ የተገለ ሲሆን ነገሩ በሮቦት ቴ...
የአስናቀች ወርቁ ሥርዓተ ቀብር ተከናወነ
ከያንያን ከሞቷ ይልቅ በመጨረሻ ሕይወቷ አዝነዋል በክራር ዜማዎቿ ይበልጥ የምትታወቀውና ሐሙስ ማለዳ በ ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየችው አንጋፋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ሥርዓተ ቀብር ትናንት ተከናወነ፡፡ በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ደብር እኩለ ቀን ላይ በተከናወነው ሥርዓተ ቀብር የሙያ አጋሮቿ፣ አድናቂዎቿና ቤተሰቦቿ ተገኝተዋል፡፡ ከቀብር ሥነሥርአቱ በፊት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር በተከናወነላት የመታሰቢያ ዝግጅት የተገኙ አርቲስቶች ከሞቷ ይልቅ ካለፉት አስር ዓመታት ወዲህ በነበረው የመጨረሻ ሕ...
የቅጂ መብት ጥሰት መንግስትን የመገልበጥ ያክል ነው
በ ዓ ም በአሜሪካ ኢሊኖይስ ግዛት የተወለደው ቢል ላስዌል የታወቀ ሙዚቃ አቀናባሪ እና ፕሮዱዩሰር ነው፡፡ ለ ዓመታት በሙዚቃ ሙያ የዘለቀው አሜሪካዊው አርቲስት፤ ከ በላይ አልበሞች ፕሮዲዩስ አድርጓል፡፡ በሙዚቃ ዙሪያ በርካታ ጥናትና ምርምር በማድረግና አዳዲስ አቀራረቦችን በመፍጠር በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ግንባር ቀደም ባለሞያ እንደሆነ ይነገርለታል፡፡ የሬጌን ሙዚቃና የቦብ ማርሌን ሥራዎች ለዓለም በማስተዋወቅ ከሚታወቀው ክሪስ ብላክ ዌል ጋር በመስራት የራሱን አስተዋኦ ያበረከተ አርቲስት ነው፡፡ ይሄ ባለሙያ...
የወጋየሁ ልጅ ፍርድ ቤት ልትሄድ ነው
ከጋብቻ ውጭ ተወልጄአለሁ የምትለው የታዋቂው ተዋናይ ወጋየሁ ንጋቱ ልጅ አንጋፋው አርቲስት ከሞተ ከ ዓመታት በኋላ የወጋየሁ ንጋቱ ልጅነቴ በሕግ ይረጋገጥልኝ በማለት ፍርድ ቤት ልትሄድ ነው፡፡ ልጅነቴን የብሔራዊ ትያትር የሥራ ባልደረቦቹ ያረጋግጡልኛል፤ የዘረመል ምርመራ ለማድረግም ዝግጁ ነኝ ስትል አስተያየቷን ለዝግጅት ክፍላችን የሰጠችው ዲያና ወጋየሁ ንጋቱ የሕግ ባለሙያ እያማከረች መሆኑን ገልፃ፤ የፍርድ ቤት ቅድመ ሁኔታዎች እስኪሟሉ በመገናኛ ብዙሃን የተቻላትን ጥረት በማድረግ የአርቲስቱ ልጅነቷን እን...
ልማት እንደ ምሥማር ከላይ ወደ ታች የሚመታ ሳይሆን እንደ እንጉዳይ ከመሬት የሚፈላ ነው የድሬዳዋ ገበሬ
የሀበሻ ጀብዱ የሚለው መፅሐፍ ውስጥ የሚከተለው ታሪክ አለ፡፡ እነሆ በጨርቅ ተራ ሁለት ገበያተኞች ይጨቃጨቃሉ፡፡ ጨርቁን የሚገዛው ሰውዬ እጅግ በጣም ረጅም ሲሆን ሻጩ ደግሞ በጣም አጭር ነው፡፡ እናም ገዢ በሚችለው መልኩ ክንዱን ዘርግቶ፣ ጣቶቹን ወጥሮ አስር ክንድ ለካና ምልክት አደረገ፡፡ ሻጩ ደግሞ በሚችለው ሁሉ ጣቶቹን ሳይወጥር እሱም አስር ክንድ ለካና እሱም ምልክት አደረገ፡፡ ሁለቱ በለኩት መካከል ከአንድ ክንድ የሚበልጥ ልዩነት መጣ፡፡ ገዢው ሻጩን፤ አውቆ ክንዱን ሳይወጥር ይለካል ሲል አመረረ፡፡ ...
ደሀ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል
ነብሷን ይማርና፤ ዶሮ እንደዛሬው አልቀመስ ሳትል በፊት፤ በብርም በብር ተሃምሣም ትሸጥ በነበረ ጊዜ፤ የሚከተለውን ተረት ከዓመታት በፊት ተርተነዋል ለአንድ በዓል ብለን፡፡ ያኔ ያልነውን ላልሰማና ሰምቶ ዝም ላለ ዛሬም መተረቱ አስፈላጊ ሆኖ ነው እንጂ፤ አሁን ቅንጦት ሊመስልብን ይችላል፡፡ እነሆ፡ የዕንቁጣጣሽ ዕለት ነው፡፡ አባትና እናት አንድ ቋሚ ልማድ አላቸው፡፡ በተለይ እንግዳ ከመጣ ልጃቸውን እቆጥ ላይ አውጥተው ያስሩታል፡፡ ልጁምለቅሶውን ይቀጥላል፡፡ ምግቡ ተበልቶ ሲያበቃ ይፈቱና ያወርዱታል፡፡ ይህ ...
ከቬኔዝዌላ እስከ ዩክሬን፣ ከፓኪስታን እስከ ጣሊያን የመንግስታት እዳ አለምን አስጨንቋል
ለ ቦንድ ጣጣ መፍትሄ የሚያመጣ ሚ ብር ሽልማት ተዘጋጅቷል የኢትዮጵያ መንግስት እዳ እና የቦንድ ሽያጭስ እንዴት ነው በስልጣኔ ምንጭነት የምትታወቀው ግሪክ፤ ዛሬ ዛሬ የኢኮኖሚ ቀውስ ቅፅል ስም ሆናለች። ቀውሱ ዛሬ ወይም ዘንድሮ የተፈጠረ ችግር አይደለም። መንግስታትና ባለስልጣናት፤ በየእለቱ ፕሮጀክት ይፈለፍላሉ። በማን ወጪ ከዜጎች የሚወስዱት ከፍተኛ ቀረጥና ግብር አልበቃ ብሏቸው፤ በ አገር ስም እየተበደሩ እዳ ሲያከማቹ አመታትን አስቆጥረዋል። በወጪ ላይ ወጪ፤ በብድር ላይ ብድር ይከምራሉ። አንዱ ፕሮጀክ...
ኤሚነምና ሊል ዋይኔ የሮክ ፈጣሪዎች ተባሉ
ራፐሮቹ ኤሚነምና ሊል ዋይኔ ከሮሊንግስቶን ባንድ ጊታር ተጨዋች ኬዝ ሪቻርድስ ጋር ጐድ ኦፍ ሮክ በሚል ስያሜ መወደሳቸው ታወቀ፡፡ አርቲስቶችን ጐድ ኦፍ ሮክ በሚል ርእስ አወድሶ ዘገባውን የሰራው ጂኪው የተባለ መፅሄት ሲሆን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ለንባብ ይበቃል፡፡ ኤሚነም ወደ ራፕና ሂፕሆፕ ሙዚቃ ከመግባቱ በፊት በሮክ ሙዚቃ ስልቶች ሲያቀነቅን እንደነበር የተዘገበ ሲሆን፤ ራፐሩ ሰሞኑን ኛ ዓመት የልደት በዓሉን እንዳከበረ ታውቋል፡፡ ኤሚነም ከጂኪው መፅሄት ጋር ባደረገው ቃለምልልስ በ እኤአ ላይ ዘ ማ...
ሕዳሴ አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ሰሞኑን ይከበራል
በኢትዮጵያ የመጀመርያው እንደሆነ የሚነገርለት ደብረዳሞ ገዳም ሕዳሴ አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ በሚል መሪ ቃል ሰሞኑን እንደሚያከብር ገለፀ፡፡ የገዳሙ ልማት ኮሚቴ ለአዲስ አድማስ እንደገለፀው ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአካባቢው ለ ዓመት የተቀመጡ ቅርሶች የሚቀመጡበት ቤተመዘክር ይገነባል፡፡ የኮሚቴው ፀሀፊ አቶ ተወልደብርሃን ታደሰ እንደገለፁት የገዳሙ መንፈሳዊ እሴቶች፣ እና ታሪካዊና ሐይማኖታዊ ቅርሶች ተጠብቀው ምዕመናን እንዲሁም የሐገር ውስጥና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች የሚተሙበት ኢትዮጵያዊ ...
ታዳጊዎች የደራሲ ሐዲስን ልደት በትዕይንተ ጥበባት ያከብራሉ
በአዲስ አበባ የሚገኙ ታዳጊዎች እና ሕፃናት የክቡር ዶክተር ሐዲስ አለማየሁን ልደት በትዕይንት ጥበባት ያከብራሉ፡፡ ዛሬ ጠዋት በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ትልቁ አዳራሽ በሚቀርበው ዝግጅት የአንጋፋው ደራሲ እና ዲፕሎማት ክቡር ዶ ር ሐዲስ አለማየሁ ኛ ዓመት ልደት መታሰቢያ ይከበራል፡፡ዛጎል ቤተመፃሕፍት ባዘጋጀው ዝግጅት ተረት ተረት የመሠረት ከሚለው የደራሲው መፅሐፍ ድራማዊ ትረካ፣ የልጆች ግጥም፣ ሥእል፣ ዳንስ፣ ሙዚቃና መሠል ዝግጅት ይኖራል፡፡ የክብር ዶክተር ሃዲስ አለማየሁ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የ...
የቴሌ ከ ብር ካርድ ጋር ይሁንልን
ህጋዊና ህገወጥ የቡሄ ጨፋሪዎች ይለያሉ የተረት ዓመት ተብሏል ዘወትር ለአውዳመት በቴክስት ሜሴጅ የ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት የሚልክልን ቴሌን ለመቅደም በማሰብ ይኸው ብያለሁ፡፡ ቴሌ እቺን መቀደም ለማካካስ ከ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ጋር የ ብር ካርድ ቢልክልን ሸጋ ይመስለኛል፡፡ አሪፍ ሀሳብ አይደል እኔ የምለው ለቡሄ፣ ለእንቁጣጣሽና ለአሸንዳ የሚጨፍሩ ልጆች ገቢያቸውን አሳውቀው ለመንግሥት ግብር ይክፈሉ የተባለው እውነት ነው እንዴ እውነት ከሆነ ግን ምርጥ ሃሳብ ነው እየቀለድኩ እንዳይመስላችሁ ...
ጁዲ ከፍተኛውን የቲቪ ክፍያ ታገኛለች
ጀጅ ጁዲ የሚባለውን የፍርድ ቤት ሾው የምታቀርበው ጁዲ ሼሊንደን በአሜሪካ የቲቪ ኢንዱስትሪ ከፍተኛውን ክፍያ በማግኘት እንደምትመራ ዘ ቢዝነስ ኢንሳይደር አመለከተ፡፡በተለያዩ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ላይ በአይዶል እና የታለንት ሾው ዝግጅቶች ዳኝነት፤ በፍርድቤት ሾው አዘጋጅነትና እንዲሁም በዜና እና ልዩ ፕሮግራሞች መሪነት እና አቅራቢነት የሚሰሩ ባለሙያዎች በሚያገኙት ክፍያ በአሜሪካ የመዝናኛ ኢንዱስትሪ በሆሊውድ ካሉ ምርጥ ተዋናዮች ብልጫ እንዳላቸው ዘገባው አትቷል፡፡የጀጅ ጁዲ የፍርድ ቤት ሾው አቅራቢ በ ...
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ወደ አንድ ልብስ ሰፊ ይሄዳል፡፡ ከዚያም፤
ይሄውልህ ይሄን ምን የመሰለ ሙሉ ሱፍ እንደተሰፋ ገዝቼ እጅጌው ረዘመብኝ፡፡ ስለዚህ ይሄንን እጅጌትንሽ እንድታሳጥርልኝ እፈልጋለሁ፡፡ ምን ይመስልሃል ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ልብስ ሰፊውም፤ የለም ይሄ ማሳጠር ላያስፈልገው ይችላል፡፡ ዝም ብለህ ክንድህን እዚህ እክርንህ ጋ አጠፍ ማድረግ ነው፡፡ አየኸው እጅጌህ ወደ ውስጥ እንደገባ ይለዋል፡፡ ሰውዬው የተባለውን ካደረገ በኋላ በመስታወት ሲያየው ኮሊታው ደሞ ወደ ማጅራቱ ተሰቅሏል፡፡ ስለዚህ፤ ኮሊታዬ ደግሞ አላግባብ ወደ ማጅራቴ ወጣብኝ ይሄው ግማሽ ጭንቅላቴን ሸፈ...
ልነግርህ ነው፡፡ አንተ ብቻ እኔ የምነግርህን ነገር ሄደህ እቤትህ ትፈጽማለህ
መልካም እንዳሉኝ አደርጋለሁ፡፡ ብቻ ካቅሜ በላይ እንዳይሆን ዶክተር በጭራሽ ካቅምህ በላይ አይሆንም፡፡ ማንም በቀላሉ ሊሠራው የሚችለው ነገር ነው፡፡ እሺ ምን ማድረግ አለብኝ ቤት ትሄድና ከባለቤትህ ጀርባ በተለያየ ርቀት ላይ እየቆምክ፤ ጥያቄ ትጠይቃታለህ ምን ዓይነት ጥያቄ ነው የምጠይቃት የፈለከውን በጣም ጥሩ፡፡ በምን ያህል ርቀት ላይ ልቁም በመጀመሪያ በአሥር ሜትር ርቀት ላይ ቆመህ ትጠይቃታለህ በጄ ቀጥለህ በአምስት ሜትር ርቀት ላይ ትቆምና ትጠይቃለህ በጄ በመጨረሻ፤ በጣም ቀርበሃት ከጀርባዋ ትቆምና...
በ ብር ጐመን ዘር ጀምሮ ከ ሚ ብር በላይ ያፈራው የሆለታ ወጣት
የደረጃ ተማሪ ነበር፡፡ ከክፍሉ ኛ፣ ኛ እየወጣ ነው ኛ ክፍል የደረሰው፡፡ ለትምህርት የነበረው ፍቅር ከፍተኛ ቢሆንም አልዘለቀበትም፡፡ የቤተሰቡ አስተዳዳሪ የነበሩት ገበሬ አባቱ በሞት ሲለዩዋቸው ትልቅ ወንድ ልጅ እሱ በመሆኑ የቤተሰብ ኃላፊነት ወደቀበትና ትምህርቱን አቋርጦ ወደ እርሻ ገባ፡፡ ዛሬ ከ ዓመት በኋላ ሚሊዮን ብሮች እያንቀሳቀሰ ሲሆን በኦሮሚያ ክልልና በአዲስ አበባ ዙሪያ ልዩ ዞን፣ ድካምና ጥረቱ እውቅና አግኝቶ የ ዓ ም የልማት ጀግና በመሆን የዋንጫና የሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ እንደ አብዛኞ...
የአንጋፋዋ አርቲስት ሐውልት ተመረቀ
የዛሬ ዓመት መስከረም ላይ ያረፈችው የአንጋፋዋ አርቲስት አስናቀች ወርቁ ሐውልት ግንባታ ሰሞኑን ተጠናቆ ባለፈው እሁድ ተመርቋል፡፡ የክራር ንግስቷን ሐውልት ለማሰራት በአሜሪካ ያሉ አድናቂዎቿ ቃል ገብተው የነበረ ቢሆንም በተቻለ መጠን ለክብሯ ተመጣጣኝ ሐውልት ለመስራት ከ ሺህ ብር በመጠየቁና ገንዘቡ ሳይሟላ በመቅረቱ ለአንድ ዓመት ሊጓተት ችሏል፡፡ ሆኖም የኢትዮጵያ የኪነጥበባት በጐ አድራጐት ማህበር ከአርቲስት ሱራፌል ወንድሙ፣ ከጋዜጠኛ ብርሃኔ ንጉሴ፣ ከሙዚቀኛ ዳዊት ይፍሩ፣ ከገጣሚና ፀሃፌ ተውኔት አያ...
ዋናው ችግር የነፃነት መታፈን ሳይሆን፤ የፈጠራ ችሎታ እጦት ነው
የፓርቲዎች ፉክክር፣ የተቃውሞ ሰልፍ፤ የነፃ ፕሬስ እድገት፤ የዜጎች ነፃ ውይይት ተረት ሆነዋል ባለፉት አመታት ነፃነት እየጠበበ፣ የመንግስት አላስፈላጊ የቁጥጥር አይነቶች እየተበራከቱ፤ የሚያሳርፉት ጫና እየከረረ መምጣቱ፤ በእውን ኑሯችን ምን እንደሚመስልና ምን እንደሚል ማወቅ ይከብዳል ሁሌም ከፖለቲካው ድባብ ጋር የሚፈካውንና የሚጠወልገውን ኢኮኖሚ በማየትም፤ የነፃነት መጥበብን መገንዘብ ይቻላል፡፡ ለነገሩማ፤ ነፃነት ሰፋ እያለ ሲሄድ፤ ነቃ ከሚለው ኢኮኖሚ ጋር ተዳምሮ ምን እንደሚመስልም ከነጣእሙ በትንሹ...
ኮሜድያን ክበበው ገዳ ይቅርታ ጠየቀ
ከ ዓመት በፊት የተሰራ የኮሜዲ ስራው እንደ አዲስ ስራ መውጣቱን የገለፀው ኮሜድያን ክበበው ገዳ፤ ሕዝቡ በእኔ ላይ ያለውን እምነት የሚሸረሽር ስለሆነ ሕዝቡን ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ፡፡ ረቡዕ ጧት በሐርመኒ ሆቴል በሀበአብ ሚዲያና ኢንተርቴይመንት አማካይነት ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ከ ዓመት በፊት በ ሺህ ብር የሸጥኩት ለዚያን ጊዜ የሚሆን ኮሜዲ ያኔ መውጣት ሲገባው አሁን መውጣቱ በአዲሱ ስራዬ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል ያለው ኮሜዲያኑ፣ አዲሱ ስራም በዚሁ ምክንያት አልወጣም ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት እኔን ሳያማ...
ከ የት ነው እስከ የኢህአዴግ ቀይ እስክሪብቶ
የሚገባበት አይታወቅምና በደንብ ይገንቡ ጊዜው ቆየት ብሏል፡፡ ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአንድ መድረክ ተጋብዞ ልምዱን ሲያካፍል በሕይወቴ ትልቁን ትምህርት የተማርኩት በማረሚያ ቤት አንድ ዓመት በቆየሁበት ጊዜ ነው፡፡ ከመታሰሬ በፊት የዩኒቨርስቲ ምሩቅ የነበርኩ ቢሆንም ከትምህርት ያላገኘሁትን ዕውቀት በእስርቤትአግኝቻለሁ ማለቱን አስታውሳለሁ፡፡ ዐፈሩ ይቅለለውና ጋዜጠኛ አብርሃም ረታ ዓለሙም እስር ቤት ገብቶ የወጣ ሰው ስለ ዓለምና ሕይወት ያለው አመለካከት ከሌሎች ይለያል፡፡ መታሰርን ማንም የማይመርጠውና የማይ...
የ ዘ ኢትዮጵያን ባንድ መስራች አረፈ
በስካና ሮክስቴዲ የሙዚቃ ስልቶች የሚታወቀውና በሬጌ ፈር ቀዳጅነት የሚጠቀሰው የ ዘ ኢትዮጵያን ባንድ መስራች ሊዮናርድ ዲሎን በ ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ በአንጎል ካንሰር የሞተው ጃማይካዊው የግጥም ደራሲና ድምፃዊ ዲሎን፤ የሙዚቃ ስልቶችን በአፍሮሴንትሪክ ጭብጥ በመስራት ከጃማይካ ድምፃውያን ቀዳሚው እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ባንዱ የተመሰረተበት ዓመት የቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉስ ሃይለስላሴ በጃማይካ ካደረጉት ጉብኝት ጋር የተገጣጠመ እንደነበር ተጠቁሟል፡፡ ሊዮናርድ ዲሎን በ ያሳተመው አልበም ኦሪጅናል...
ጥሬ ስጋ መብላት እንዴት ተጀመረ
አቶ ግርማና አቶ ሰይፉ በልብስ ስፌት ሙያ ላይ ተሰማርተው አንድ ሱቅ በጋራ በመክፈት ለብዙ ዓመታት አብረው ሰርተዋል፡፡ አቶ ግርማ የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጅ ሲሆኑ አቶ ሰይፉ ደግሞ አማራ ናቸው፡፡ በ ዓ ም አቶ ግርማ ለመስቀል በዓል ወደ ትውልድ አገራቸው ሲሄዱ ጓደኛው አቶ ሰይፉንም ጋብዘው አብረው ይሄዳሉ፡፡ አቶ ሰይፉ ስለዚህ ጉዟቸው ሁልጊዜም በመገረም የሚያነሱት ጥያቄ አለ፡፡ የጉራጌ ሴቶች ክትፎን የሚሰሩት ከጥሬ ሥጋና ከቅቤ ብቻ ሳይሆን የመብላት ፍላጎትን የሚጨምር፣ የጥጋብ ስሜት እንዳይሰማ የሚያደ...
ሊል ዋይኔ፤ ጄይዚና ካናዬ ዌስት ላይ እይፌዘ ነው
በ ቫይብ መፅሄት የዓመቱ ምርጥ የራፕና ሂፕሆፕ አርቲስት የተባለው ሊል ዋይኔ፤ ጄይዚንና ካናዬ ዌስትን በማጣጣል፣ ሙዚቃዎቻቸውን የመስማት ፍላጎት የለኝም አለ፡፡ ሊል ዋይኔ ከእስር ቤት መልስ ዘካርተር አልበም በሚል ለገበያ ባበቃው አልበሙ ላይ ጄይ ዚና ካናዬ ዌስት በተጋባዥነት መስራታቸው ይታወሳል ዎች ዘ ትሮን የተሰኘውን የራሳቸው አልበምም ለገበያ በማቅረባቸው ከሊል ዋይኔ አልበም ጋር ተፎካካሪ ሆነዋል፡፡ ጄይዚና ካናዬ ዌስት የአልበማቸውን ገበያ ለማሟሟቅ በአሜሪካ ለ ሳምንት የሚዘልቅ ኮንሰርት ሰሞኑን...
ነፃነት እና የሚሼል ኮከቦች ይመረቃሉ ከፀሐይ በታች ተመረቀ
ግጥም በማለዳ በተሰኘ ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅቱ ነፃነት የተሰኘው የተናኘ ከበደ የግጥም መፅሐፍ እንደሚያስመርቅ የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር አስታወቀ፡፡ ነገ ጧት በሀገር ፍቅር ትያትር ቤት ትንሿ አዳራሽ የሚቀርበውን ዝግጅት የኪነጥበባት አፍቃሪዎች እንዲታደሙ ማህበሩ ጋብዟል፡፡ በተያያዘ ዜና ማህበሩ ጥበብ እንቃመስ በተሰኘ ሌላ ወርሃዊ የኪነጥበብ ዝግጅቱ እንግሊዝ ሀገር ኗሪ የሆነችው አባሉ ፀጋ ዮሐንስ የፃፈችው የሚሼል ኮከቦች ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ረቡዕ ከቀኑ ፡ በሩስ...
ልጅነት ወርቁ፣ ልጅነት እንቁ
መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት ጓድ ሌኒን ልጅነት ስንል፣ ከምንጩ ከእናት መነሳት ደግ ነው፡፡ ከጥንት እንጀምር፡፡ በዚያ በደጉ ዘመን ከብዙ ማስተዋልና ማሰብ ማሰላሰል በኋላ ተረትና ምሳሌዎቹን እመው ዝግ ባለ ድምጽ ይናገሩዋቸው ነበር፡፡ ከዚያ አበው ይቀበሉና፣ እንደ ገደል ማሚቶ በጐላ ድምጽ ይደጋግሙዋቸዋል ለዘመናት፡፡ የሚከተለው ጽሑፍ አብዛኛው ያዲስ አበባችን እመው ስለ ልጆች ያስተዋሉትን ተቀብዬ በአበው አርአያ የማቀብላችሁ መሆኑ ነው፡፡ አንድ ጥንት በሀገረ ግብጽ ለክርስቶስ ያደሩ ፃድቃን ባል...
ሜሲ ከሮናልዶ ትንቅንቁ ቀጥሏል ቫን ፒርሲ ከዳር ቆሟል
በፊፋ የዓለም ኮከብ ተጨዋች ምርጫ ከቀረቡ እጩዎች የአሸናፊነቱ ግምት ለሊዮኔል ሜሲ የተሰጠ ቢመስልም የቅርብ ተፎካካሪዎቹ የሪያል ማድሪዱ ክርስትያኖ ሮናልዶና ሌላው የባርሴሎና ተጨዋች ዣቪ ኸርናንዴዝ ናቸው፡፡ በሌላ በኩል ከ ዓመት በፊት ዋይኔ ሩኒ በሜሲና ሮናልዶ የተወሰነውን የኮከብነት ትንቅንቅ ለማጥበብ መሞከሩ ሲታወስ በፊፋ ኮከብ ተጨዋች ምርጫ መታጨት ያልቻለው የአርሰናሉ ቫንፒርሲ ከዳር በመቆም እየተነፃፀራቸው ነው፡፡ ከሜሲ፤ ሮናልዶና ዣቪ ሌላ የ ኮከብ ተጨዋች በመሆን የወርቅ ኳስ ለመሸለም ይችላል...
ጂሚ ሄንድሪክስ የምንጊዜም ምርጥ ጊታሪስት ተባለ
ጂሚ ሄንድሪክስ በሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቃ ታሪክ የምንጊዜም ምርጥ ጊታሪስት ሆኖ መመረጡን ሮሊንግስቶን መፅሄት አስታወቀ፡፡ ጊታሩን በፈለገው ሁኔታ በመጫወት የሚታወቀው ጂሚ ሄንድሪክስ፤ ዘ ፐርፕል ሄዝ እና ዘ ስታር ስፖንጅ ባነር በተባሉ ሁለት አልበሞቹ በስቱድዮም ሆነ በመድረክ አስደናቂ የጊታር አጫዋወት ማሳየቱን ባለሙያዎች መስክረዋል፡፡ ከ ዓመት በፊት በ ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው ጂሚ ሄንድሪክስ፤ ከ በላይ አልበሞችን አውጥቷል፡፡መፅሄቱ ምርጫውን ያካሄደው ታዋቂ የሙዚቃ ኤክስፕርቶችና አሁን በስራ...
ተንከባክባ ያላሳደገችውን ልጅ የእገሌ ልጅ እኩያ ነው ትላለች
አንዳንድ ታሪካዊ እና አፈ ታሪካዊ ተረቶቻችን አመጣጣቸው አስገራሚ ነው፡፡ የሚከተለው አንዱ ነው፡፡ ስለ ሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም የተነገረ ነው፡፡ ከደሴ ወደ መቀሌ ሲኬድ ባለው መንገድ ላይ በምትገኘው ሐይቅ ከተማ የሐይቅ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አለ፡፡ የደሴቱን አፈጣጠር በተመለከተ የሚነገረው ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ አሁን ገዳሙን ከቦ የምናየው ሐይቅ ከዚህ ቀደም በዚህ መልክ አልነበረም፡፡ አመጣጡ እንዲህ ነው፡፡ እዚያ አገር አንዲት በጣም ሀብታም፤ ትጭነው አጋሰስ፣ ትለጉመው ፈረስ የነበራት፣ ለምድር ለ...
ደህና ነን እናንተስ ደህና ናችሁ ወይ ዛሬ ከጫካ እኛ የምንኖርበት ድረስ እንዴት መጣችሁ ምን እግር ጣላችሁ ሲሉ ይጠይቃሉ ውሾች፤ በጥርጣሬ መንፈስ፡፡
ተኩላዎቹም፤ አመጣጣችን ግር ቢላችሁ አይገርምም፡፡ ሠፈራችንም አኗኗራችንም የተለያየ ስለሆነ ነው፡፡ ሆኖም ዛሬ እዚህ የተገኘነው ለእኛም ለእናንተም የጋራ ጥቅም ስንል ነው ውሾቹም፤ ትንሽ በመረጋጋት ስሜት፤ የጋራ ጥቅም ማለት ምንድን ነው ሲሉ ይጠይቃሉ፡፡ ከተኩላዎቹ አንደበተ ቀና የሆነው ጮሌ እንዲህ ይላል፡፡ በመጀመሪያ እኛና እናንተ ለምን እንደጠላት እንተያያለን በደንብ አስተውላችሁ ካያችሁ ከአካላዊ አቋማችን ጀምሮ ብዙ የሚያመሳስሉን ነገሮች አሉን፡፡ በእኛ መካከል ያለ አንድ ልዩነት የሥልጠና ልዩነት ...
ሠይጣን ከመታው ፓርቲ የመታው
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ፤ በአንድ መስክ ላይ እየጋጠ ያለ አንድ የሰባ በሬ፤ ያይና ካሉት መንጋዎች ሁሉ ለይቶ ልቡ ይጓጓለታል፡፡ ስለዚህ ጦጣን ይጠራና፤ እሜት ጦጣ፤ በመስኩ ላይ ያየሁትን በሬ አያ አንበሶ ግብር ሊያበላ ያስባልና መጥተህ የደስታዬ ተካፋይ እንድትሆን ብሎሃል፤ ብለሽ ጋብዢልኝ ይላታል፡፡ ጦጣም፤ አያ አንበሶ፤ በሬው በጣም ተቀልቦ የሰባ ነው፡፡ እስካሁን የበላሁት ይብቃኛል ቢለኝስ አንበሶ፤ እስካሁን የበላኸው እንዳሰባህ አይቻለሁ፡፡ አድናቂህ ነኝ ሆኖም እኔ የበላሁትን አልበላህም፡፡...
ቴይለር ስዊፍትና ኒኪ ማናጅ የቢልቦርድን ክብር ወሰዱ
በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የአመቱ ምርጥ ሴት አርቲስቶችን በማክበር የሚሸልመው ቢልቦርድ ዘንድሮ ለሰባተኛ ግዜ ባዘጋጀው የሽልማት ስነስርአት ቴይለር ስዊፍትና ኒኪ ማናጅን የአመቱ ኮከብ ዘፋኝና የአመቱ አዲስ ኮከብ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ ስፒክ ናው በተባለው አልበሟ በአለም ዙርያ ሚሊዮን ቅጂ ሽያጭ ያገኘችው ቴይለር ስዊፍት፤ ሰሞኑን ኛ አመቷን የያዘች ሲሆን በግራሚ በአንድም ዘርፍ ሳትመለመል ብትቀርም በቢልቦርድ መፅሄት ተስተካካይ ክብር ተጎናፅፋለች፡፡ ቴይለር ስዊፍት ለሂፕ ሆፕ አርቲስቷ ኒኪ ማናጅ አድናቆት ...
የቶክሾው ንጉስ ላሪ ኪንግ ሞትን እፈራለሁ አለ
የ አመቱ የቶክ ሾው ንጉስ ላሪ ኪንግ ስሞት ሬሳዬ በማቀዝቀዣ ውስጥ ይደረግልኝ ሲል ተናገረ፡፡ ምክንያቱን አሟሟቴ ታውቆ ከሞት ሊመልሱኝ ከተቻለ ነው ሲል መናገሩ ታውቋል፡፡ በእርጅና ዘመኔ ሌት ተቀን የምፈራው ሞትን ነው ያለው ላሪ ኪንግ፤ ከሞትኩ በኋላ የት እንደምሄድ እርግጠኛ አይደለሁም ብሏል፡፡ ላሪ ኪንግ ስለሞት ያወራው በስሙ በተዘጋጀ የሲኤንኤን ልዩ እራት ግብዣ ላይ ነው፡፡ ኮናን ኦብራያን፤ ሻክ ኦኒል፤ ታይራ ባንክስ ከታዳሚዎቹ መካከል ይገኙበታል፡፡ ክራዮ ጄኒክስ በተሰኘ ህክምና ሬሳን በማቀዝቀዝ...
ግርማዊነታቸው የሲዳሞን ጠቅላይ ግዛት ጐበኙ፡፡
በድርቅ ለተጐዱ ወገኖች የእርዳታ እህል መከፋፈል ጀመረ፡፡ መፈንቅለ መንግስቱ ከሸፈ፡፡ የአብዮትን በአል በማስመልከት ካስትሮ ወደ ኢትዮጵያ መጡ፡፡ በሻዕቢያ ጦር ላይ ትልቅ ኪሳራ ደረሰ፡፡ የህዝብ ብሶት የወለደው ጀግናው የኢህአዴግ ሰራዊት፤ ደርግ ሲጠቀምበት የነበረውን የሬዲዮ ጣቢያ ተቆጣጠረ፡፡ ህገ መንግስቱ ፀደቀ፡፡ የአልጀርሱን ስምምነት እንዲያከብሩ ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ጥሪ ቀረበ፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሲድኒ ኦሎምፒክ ታሪክ ሰሩ፡፡ የጐዳና ላይ ነውጡን በማነሳሳት የተጠረጠሩ የቅንጅት አመራሮች...
የሕይወት ጉዞዬ እና ትዝታዎቼ ሊመረቅ ነው ቅርጫት ያጡ ፍሬዎች ለንባብ በቃ
በተለያዩ የሕትመት ውጤቶች በተለይ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በሚያወጣቸው መጣጥፎቹ የሚታወቀው አበባየሁ ለገሠ ቅርጫት ያጡ ፍሬዎች በሚል ርእስ አዲስ የግጥም መጽሐፍ ለንበብ አበቃ፡፡ አጫጭር እና ረዣዥም ግጥሞችን ያካተተው ባለ ገፅ መፅሐፍ ዋጋ በሃገር ውስጥ ብር ሲሆን በውጭ ሀገራት ደግሞ ዶላር ነው፡፡ በሌላም በኩል የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር አባል የሆኑት ዶ ር ጌታቸው ተድላ በህይወት ታሪካቸው ዙሪያ ያሳተሙት የሕይወት ጉዞዬና ትዝታዎቼ የተሰኘ መፅሐፍ ዛሬ ከቀኑ ሰዓት በጣሊያን የባህል ተቋም ይመረቃል፡...
አሬታ ፍራንክሊን ህይወቷን በትዳር ማጣፈጥ ትፈልጋለች
የ ዓመቷ የሙዚቃ ባለሙያ አሬታ ፍራንክሊን ከረጅም ጊዜ ወዳጇ ከዊል ዊልከሰርን ጋር ቀለበት እንዳሰረች ተገለፀ፡፡ በቅርቡ አሬታ፡ኤውመንፎሊንግ አውት ኦፍ ላቭ የተባለ አዲስ አልበም ለገበያ ያበቃችው አቀንቃኟ፤ ከአሁኑ እጮኛዋ በፊት ሁለትጊዜ አግብታ ፈታለች፡፡ ባለፈውዓመትከሰውነት ክብደቷ ፓውንድ በመቀነስ ሸንቀጥቀጥ ያለችው አሬታ ፍራንክሊን፤ ወጣትነት ይሰማኛል በማለት መናገሯን ያስታወሰው ዘ ፒፕል መፅሄት፤የመጨረሻ እድሜዋን በትዳር ጣፋጭ የማድረግ ፍላጐት እንዳላት መናገሯን ጠቅሷል፡፡ አሬታና እጮኛዋ ዊ...
የደሞዙ ስኬል ከ ብር ነው
የቤት ሠራተኞች ከቅጥር በፊት ሥልጠናና የጤና ምርመራ ያደርጋሉ ካፌና ሬስቶራንቶች ከ ሰዓት በላይ በማሰራት የሠራተኞችን መብት ይጥሳሉ በማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀችው ወ ት ትሁት ክንፈሚካኤል ወደ ንግድ ሥራ ከመግባቷ በፊት በተለያዩ ድርጅቶች ተቀጥራ ሰርታለች በፀሃፊነት፡፡ በአፍሪካና በአውሮፓ አገራት እንደኖረች የምትናገረው ትሁት፤ ወደ አገሯም ተመልሳ የሴቶች ፀጉር ቤት መክፈቷን ታወሳለች፡፡ ያኔ ነው በፀጉር ቤትዋ ውስጥ ተቀጥረው የሚሰሩ ሠራተኞች የማግኘት ችግር የገጠማት፡፡ ይሄንንም ችግሯን ወደ ...