text stringlengths 2 1.26k |
|---|
ከትናንት በስቲያ ከቀኑ 6፡00 በድንጋይ በመወራወር የተጀመረው ግጭት ለሰዎች ሕይወት መጥፋትና ለበርካታ ቤቶችና ንብረት መውደም ምክንያት ሆኗል፤ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢም ትምህርት ተቋርጧል። |
ብሔርና ሀይማኖት ግለስቦችና ቡድኖችን በሥመ እየጠቀስ ቢጽፍ ፒፕሉ ከሀሳቡ ይልቅ በሥም የተጠቀሱትን በመደገፍና በመቃውም፣ በትችና ሕፅጽ በመፈለግ ይጠመድና ከቁም ነገሩ ይልቅ ሀሜቱ ይናኛል። |
ኤዶም ሰው አክባሪ ብዙም የማያወራ ቤተሰቦቹን አክባሪ ከቃላቸው የማይወጣ ትሁት ፣ ከስራ መልስ ወደቤት ፣ከቤት ወደስራ ከማለት በስተቀር ምንም አይነት አመል የሌለበት ነው። |
ኃላፊው እንደገለፁት የዩኒቱ ውሃ መውጫ በደለል ስለተሞላና የተርባይን ሻፍት ዝንፈት በማጋጠሙ ዩኒቱ ከስምንት ዓመታት በላይ ሥራ አቁሞ ነበር። |
ግንቦት 12 2012 በኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አስታውቋል። |
ማንንም የማታዪ የማትሰሚበት ቦታ ሄደሽ ከራስሽ ጋር ብቻ ጊዜ እያሳለፍሽ ራስሽን መፈለግ ትፈልጊያለሽ? |
እንዲሁም በቶክዮ ኦሎምፒክ አገራቸውን ወክለው ለሚሳተፉ የትግራይ አትሌቶችን ለማነጋገር ወደ ትግራይ በመምጣታቸው በትግራይ ክልል መንግስት ስም አመስግነዋል። |
ሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከተደራጁ 19 ማህበራት ለተውጣጡ እና 6 የክልል ባለሙያዎች ናቸው። |
በዚህም ተጨዋቹ ለክለባችን የግራ ክንፍ ሚና ትክክለኛው ሰው ነው ተብሎ መታመኑን የጣሊያን ሚድያዎች በመዘገብ ላይ ይገኛሉ። |
እስከዚያ ጥግ ድረስ በመግፋት ወሰናቸው ድረስ ለመድረስ አይሞክሩ! |
ዲጂታላይዜሽን በነበረው ቴክኖሎጂ ላይ አዳዲስ አሰራሮችን እና እሴት ጨምሮ ስራዎችን አውቶሜትድ ማድረግ ሲቻል ነው። |
እያንዳንዱ የእናንተ እንቅስቃሴ፣ እያንዳንዱ ውብ ጨዋታችሁ ሜዳ ላይ የምታሳዩት ጥበብ፣ እንዲሁም የእናንተ የማሸነፍ መንፈስ እኛን ደጋፊዎችን ሁልጊዜም በኩራት እንድንታይ ያደርገናል። |
ትውስታ ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ጥላ የተሰኘ ያለዋስትና የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን በቴሌብር በይፋ አስጀመረ! |
5 ሰዎች ደግሞ በአደጋው ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ኢንስፔክተር ነቢል ሃሚድ ለአሐዱ ተናግረዋል። |
በተጨማሪም አዋሽ ባንክ እና ግሎባል ባንክን የመሳሰሉ ግንባር ቀደም የግል ባንኮች በገበያው ላይ የኢኩዊቲ ኢንቨስትመንት አድርገዋል። |
የሴቶች ማራቶን በአሁን ሰዓት በመካሄድ ላይ ሲገኝ ውድድሩ ከተጀመረ ሀያ ደቂቃ ሆኖታል። |
ማክሮን ፤ ጠሚ ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ኢትዮጵያ ለስራ ጉብኝት ሲመጡ በ6 ዓመታት ይህ ሁለተኛቸው ነው። |
ምን እና ማን እንደሆነ በጥፊ ስታቃጥሉት ይነግራችኋል ያልኳቸው የአካባቢው ወጣቶች ለህግ ይተላለፍ በማለት ለህግ አስረክበውት ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንዲህ ተጭኖ ሄዷል። |
ባንተ ህይወት ካንተ በላይ ትልቅ ልዩነት የሚፈጥር አካል የለም። |
ይሁንና ወረራው ከተፈጸመ 20 ዓመት በኋላ የአሜሪካ ጦር ወደ ኢራቅ መግባቱ ስህተት ነው የሚሉ አሜሪካዊያን ቁጥር 61 በመቶ መድረሱን ይሄው ተቋም ያስጠናው ጥናት ያስረዳል። |
ከዚያ በኋላ የነበሩት በረራዎች የተቋረጡት፤ ከትላንት በስቲያ ረቡዕ አንድ የጦር አውሮፕላን ግጀት በተባለ አካባቢ በአየር ላይ ተመትቷል መባሉን ተከትሎ መሆኑን እኚሁ የአየር መንገዱ ሰራተኛ ያብራራሉ። |
ጥቅምት 24 አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላትን የገደለበት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያንም የገለደለበት ቀን ነው። |
ሶስተኛው ምርታማነት ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብርናም በኢንዱስትሪም ምርታማነታችን ውስን ነበር። |
ቆንጂት እቺ ግጥም የምትለቀው ቲክቶክ ላይባክህ አላወቅኳትምታውቃታለህ ባክህ ቆይ ላሳይህ አንድ የሷን ቪዲዮውይ ውይ0 ቆንጂት ከምትል ፈንዲሻዋ አትልም? |
ኩባንያው የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት የሆነውን ኤም ፔሳን ሳይጨምር ሁሉም ዋና ዋና ዘርፎች በስድስት ወራት ውስጥ አዎንታዊ ዕድገት ማስመዝገባቸውን ገልጿል። |
መልበሻ ክፍሉን እነ ማጉ እንዲህ አድምቀውታል። |
ይሄ ክብር0 የህዝቡ ትክክለኛ የሀገር ፍቅር ስሜት የወለደው ነው። |
ካርድ በመሙላት ብቻ ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም በነፃ ያለገደብ ቀኑን ሙሉ ወይም ሳምንቱን ሙሉ ማውራት እንችላለን። |
በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የተደረገው ሙከራ የሊቢያን የፖለቲካ ውጥረት እንዳያባብሰው ተስግቷል። |
የመገናኛ መሣሪያዎችን በተመለከተ ከኢንሳ ጋር እየተነጋገርን ነው። |
ነዋሪዎቹ እንደሚሉት ታጣቂዎቹ አራት ህፃናትን ከአካባቢው ይዘው ተሰውረዋል፡፡የሟቾቹ አስከሬን ትላንት ተነስቶ ስርዓተ ቀብራቸው መፈፀሙንም ተሰምቷል። |
5 ደቂቃ ይቀራል ዝግጁ ከሆናችሁ ዝግጁ ነን በሉ! |
በተሳሳተ መንገድ ህዝብን ማሰቃየት ይበቃል ይህን የሰላም አማራጭ ተጠቀሙበት የሚል መልዕክትም ለፅንፈኛው አባላት አስተላልፈዋል ዘጋቢ አበበ ካሳሁን ነው። |
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ህገ መንግስቱ ላይ የአማራ ህዝብ ከዳር እስከ ዳር ኩርፊያ አለው። |
ግጭቱ በመሬት ይገባኛል ሰበብ በሐውሳ እና በበርታ ጎሳዎች መካከል ባለፈው ወር ቢቀሰቀስም ያለፈው ሣምንት ረቡዕ እና ሐሙስ እጅግ አይሎ እንደነበር አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል። |
ኢንሰቲትዩቱ ከፈጠራ ባለሙያዎች ጋር ውይይት እያደረገ ሲሆን በውይይቱ ሀገራዊ በሆኑ ዋና ዋና ችግሮች ላይ ትኩረት ይደረጋል ተብሏል። |
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በምስራቅ ወለጋ ዞን ፣ ኪራሙ ወረዳ የሚገኙ ሲቪል ሰዎች ለደህንነታቸው አስጊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ መሆናቸው አሳሳቢ መሆኑን ገልጿል። |
አስተያየት ለመስጠት፣ ጥቆማ ለማድረስ ይኽን ቦት ይጠቀሙ ብሬግዚት፤ ያልተቋጨው ውልከቅዳሜው የብሪታንያ ፓርላማ ውሳኔ በኋላ የብሬግዚት እጣ ፈንታ እንደገና ማነጋገር ይዟል። |
01 ስናይፐር ተመርኳል ከ18 በላይ የነብስ ወከፍ መሳሪያዎች ተማርኳል ከ20 በላይ የሚሊሻ አባላት የተማረኩ ሲሆን በርካቶች ደግሞ እግር አውጭኝ ብለው ፈርጥጠዋል። |
ኩባንያዎቹ ይህንን ሥራ ካሳኩ በኋላ በርከት ያሉ ሳይንሳዊትርፎችን ያገኛሉ። |
ረጀብ ጣይብ ኤርዶኻን በቱርክ ለሁለተኛ ዙር የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በማሸነፍ በድጋሚ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት መሆናቸውን አረጋግጠዋል። |
ከህገመንግስት አንፃር ስናየው እነዚህ ኃይሎች ህጋዊ አይደሉም ህገመንግስቱ እውቅና አይሰጣቸውም። |
ሲቪሊያን ሰዎች የሚኖሩበት አካባቢ ላይ ግጭት መተንኮስ አግባብ አይደለም። |
የሕይወት ታሪካቸውን የሚዘክር ዐቢይ ትንሹ ዋርካ የተሰኘ ዶክመንተሪ በመርሃግብሩ ለዕይታ ቀርቧል። |
ወረርሽኙ በሚያስከትለው ሕመም ሳቢያ 114 ሺሕ በላይ ሰዎች በአፍሪካ ሕይወታቸውን አጥተዋል። |
የጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ካለው ሁኔታ አንጻር ኢትዮጵያን ወደ አጎዋ ተጠቃሚነት እንድትመለስ ለማድረግ የተሻለ ሁኔታ መኖር አለመኖሩን በቅርበት እያጤነ ነው ሲሉ ፊ ገልጸዋል። |
በእርግጥ ገና ጅምር ላይ ነው፤ ነገር ግን ሊቲየም ባትሪዎች በማምረት፤በመጨረሻም ለኤሌክትሪክ መኪና የሚሆኑ ባትሪዎች ማምረት እንፈልጋለንሲሉ የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ቋሚ ፀሃፊ ፋኑኤል ታግዊራ ተናግረዋል። |
ባለፈው ወር ትራምፕ በቻይና ለሚገኘው ባይትዳንስ0 የቲክቶክን የአሜሪካ ንብረቶች ለመሸጥ የተሰጠውን የጊዜ ገደብ እስከ መስከረም 10 አራዝመዋል። |
አንድ ወንድማችን ሸሂድ ሆኗል! |
የቦይንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዴቭ ካልሁን ለሰራተኞቹ እንደተናገሩት የኩባንያው ትኩረት መሆን አለበት ብለዋል። |
የአዲስ አበባ ሕዝብ ሂትለሩን እቅፍ እያሳደገ መሆኑን መች ጠርጥሮ? |
ነገር ግን መኪናው ውስጥ አስገብቷት0 እርዳታ ሊያደርጉላት የሚፈልጉት ሰዎች ቤተሰቡ መሆናቸውን እና ይህንን ድጋፍ የመስጠት ግዴታ እንዳለባቸው በመተማመን ሲያወራ ግራ መጋባት ውስጥ ከተታት። |
ክሱ በፍሎሪዳ በሚገኝ የፌዴራል ፍርድ ቤት ቀርቧል። |
ከጥቂት ወራት በፊት እስራኤል በሶሪያ የሚገኘውን የኢራንን ቆንስላ በቦምብ ካጋየች በኋላ ቴህራን በመቶዎች የሚቆጠሩ ድሮኖችን እና ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል መተኮሷ ይታወሳል። |
ግብፅ በ ዙሪያ የሦስቱን ሀገራት የጋራ ጥቅም የሚያሟላ ስምምነት ላይ ለመድረስ ጥረቷን ብትቀጥልም አልተሳካም። |
1 የቴክኖ የአዲስ ዓመት ልዩ የበዓል ስጦታ! |
ጥሩ ግምት ነው ከረፈደም ቢሆን ለምን እኔስ ይቅርብኝ ፣ በስም እንኳ ልተካከል ብለው የገመትከውን ስም ሰጥተውኛል። |
ያንብቡ የሩስያ እና የዩክሬን ቁርሾ ምንድነው? |
የተሳለ ሾተል፣ሰሚ ያጣ ጩኸትየማያባራ ግፍ፣የማይሰክን እልቂት። |
ክትባቱ ውዝግብ አስነስቷል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ የሶርያ ሕገ መንግሥታዊ ኮሚቴ መቋቋሙን ይፋ አደረጉ። |
የ ቶተንሀም አዲሱ አሰልጣኝ ለመሆን የተቃረቡት ጣልያናዊው አንቶኒዮ ኮንቴ ከ ደቂቃዎች በኋላ አስራ ስምንት ወራት በ ሰሜን ለንደን የሚያቆያቸውን ኮንትራት እንደሚፈራረሙ ይጠበቃል። |
የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት፤ ሌሊቱን በአክቲቪስት ጀዋር መሃመድ መኖሪያ ቤት ተፈጸመ የተባለውን ክስተት ተከትሎ ተቃውሟቸውን ለመግለጽ አደባባይ ወጥተው ነበር። |
ራይስተር ዛሬ ማክሰኞ ከፊልም ኢንደስትሪ ሰዎች ጋር እና ከአርቲስቶች ጋር በኮሮና ቫይረስ መከላከል ዙርያ ዉይይት ለማድረግ ቀጠሮ ይዘው ነበር። |
በኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ሁኔታ ህፃናት ለድህነት እና ለረሃብ እንደሚጋለጡ የአፍሪካ ቻይልድ ፖሊሲ ፎረም የፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር አቶ የኋላእሸት መኮንን ለብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል። |
የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋቲኖ ከብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ጎን እንደሚቆሙ እና ለዘረኝነት ቦታ እንደሌለ አስታውቀዋል። |
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ እስካዛሬ ድረስ 672 ሺህ 637 የላቦራቶሪ ምርመራ ተከናውኗል። |
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ባሰረው ውል 67 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ተስማምቷል። |
አሚኮ እለታዊ የምንዛሬ መረጃ ጥር 162017 ዓ ም የጤና ባለሙያዎች በችግርም ውስጥ ኾነው ለማኅበረሰቡ የጤና አገልግሎት እየሰጡ ነው። |
ጥቃቱ የተፈጠረው በአካባቢው ከፍተኛ መዘናጋት ስለነበር አስታውሰው፣ ከአንድ ወር በፊት በዚሁ አስተዳደር ፃታ በተባለ አካባቢ የተፈጠረውን ጥቃት እንደ ማነፃፀሪያ አቅርበዋል። |
ጀነራል ሞሃመድ ካይሮ ላይ ከፕሬዚደንት አብደል ፈታህ አልሲሲ ጋር ተገናኝተዉ መምከራቸዉ ነዉ የተገለፀዉ። |
ተመራቂዎች የሥራ እድል እንዲያገኙ ለማስቻል በተዘጋጀው በዚህ መርኃ ግብር ተመራቂዎች የሠሯቸውን ሥራዎች ለአውደ ርዕዩ ተሳታፊዎች ገለጻ አድርገዋል። |
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፤ አየር ኃይል የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ የገባውን አውሮፕላን መቶ መጣሉን እንደሚደግፍ ገልጿል። |
በሰር አሌክስ ፈርጉሰን የአሰልጣኝነት ወቅት የትኛውም ተጨዋች በዚህ ልክ ቢያጠፋ ዳግም በክለቡ መጫወት አይችልም ነበር። |
ትናንት በድንገት ሕይወታቸው ያለፈው የቀድሞው የግብፅ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ! |
ባንተ ቃል ሁሉ ይድናልካንተ በላይ ሀይል የለም። |
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በንጹሃን ላይ በተፈፀመው ቃጠሎ በወንጀሉ ተሳትፎ አላቸው ተብለው በተጠረጠሩ የጸጥታ አካላት ላይ ምርመራ እየተደረገ እንደሚገኝም ጠቁመዋል። |
በዚህም ምክኒያት ሞሮኮ ወደ 16 ውስጥ ለማለፍ የመጨረሻወን ጫወታ ትጠብቃለች። |
የደሃዉ ልጅ አንሶ አልታይም፣ የደሃ ልጅ መባል አልፈልግም ከማለቱ የተነሳ ያለውን ገንዘብ መጠቀም ይጀመራል። |
በዚህም የአብላጫ ድምፅ እና የተመጣጣኝ ውክልና በምን ያህል መቶኛ ይሁን የሚለውም የፓርቲዎቹ የልዩነት ሀሳብ ነው። |
ይህ የ 18 ዓመት ወጣት አጥቂ በተሰጠው እድል ድንቅ ብቃቱን በማሳየት በጨዋታው መሃልም ትኩርትን የሳቡ እንቅስቃሴዎችን ማሳየት ችሏል። |
በክረምቱ ቡድኑን እንደገና እየገነባን ነው ብለው የሚያስቡት ግሌዘርስ አሁንም ለደጋፊዎች ያላቸውን ንቀት በግልፅ እያሳዩ ነው። |
ፈተናው የሚሰጠው ለመማር ባመለከታችሁበት ኢንስቲትዩት ወይም ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት መሆኑ ተገልጿል። |
ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸው በኋላ ድርጊቱን ክደው በመከራከራቸው ዐቃቤ ሕግ የሰው ምስክሮችን፣ አስረጂና ገላጭ የሰነድ ማስረጃዎችን ለችሎቱ አቅርቧል። |
ከሰኔ 24 2015 እስከ መስከረም 2016 ዓም ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ጊዜአዊ የህፃናትን ትምህርት ሁኔታ የሚያሳይ ሪፖርት አውጥቷል። |
ዛሬ ሳይሆን ነገ ፤ አሁን ሳይሆን በኋላ። |
ደሀው አባትና ሀብታሙ አባት ስለገንዘብ የሚሰጡት አስገራሚ ትምህርት በማራኪ ሁኔታ የቀረበበት፣ ሚሊዮኖች ስለገንዘብ ያላቸውን አስተሳሰብ የቀየረ መጽሐፍ! |
የሰው ልጅ በውስጡ ያለው ይህንን ሀይል የማወቅ ፍላጎት በፍልስፍናው ሜታፊዚክስን ፈጠረ። |
ኮሚቴው በወሳኝ አገራዊና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ማስቀመጡን ፓርቲው ለኢፕድ በላከው መረጃ አስታውቋል። |
በቢሮው የሰብል ልማት ዳይሬክተር አቶ አሕመድ መሐመድ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ በአፋር ክልል አጠቃላይ በምርት ዘመኑ 100 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ በስፋት እየተሰራ ይገኛል። |
ሲያጠፋ ይቅር በለው፤ ሲደክም አበርታው፤ ሲሳካለት አሞግሰው። |
በዚህም ተማሪዎች በአንድ ዓመት ሁለት የክፍል ደረጃዎችን እንዲያጠናቅቁ የሚያደርግ መሆኑን አስረድተዋል። |
የቴሌቪዥን ጣቢያዉ በአማርኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ስርጭቱን ሲያደርግ ባለፉት አምስት አመታት በሱፐር ስፖርት በኮሜንትሪ እና በትንታኔ ጨዋታዎችን ሲያስተላለፉ የነበሩ ጋዜጠኞች በዚህኛዉ ጣቢያ እንደሚቀጥሉ ታዉቋል። |
የአምባሳደር ሱሌማን ደብዳቤ ሙሉ ደብዳቤ ተገኘቷል። |
በዓሉን ስናከብር የተቸገሩትን መርዳት፣ የወደቁትን ማንሳት፣ የታመሙትን መደገፍ፣ ከቤታቸው የተፈናቀሉትን ማሰብ አንዘንጋ። |
በስፔን የግብር ህግ መሰረት ሀምሳ በመቶ ያህል የሚሆነው ለስፔን መንግሥት ገቢ እንደሚሆን ተዘግቧል። |
ከተለያዩ የታሪክ ማህደሮች አጠናቅሬ ያቀረብኩላችሁ አብዱረህማን ነበርኩ መልካም ምሽት። |
ከ2012 ዓ ም ጀምሮ የጤፍ ሰብል ማልማት ተግባርን በተለያዩ የክልሉ ወረዳዎች ለማስፋት ሙከራ እየተደረገ እንደሆነ ጠቅሰው፤ ጀምሩ ተስፋ ሰጪ ውጤት እያሳየ መሆኑን ተናግረዋል። |
60 ቀን ነበራቸው ስህተት ሰርተዋል ብለዋል ፕሬዝዳንቱ። |
ታጣቂው ለምን ወደ ኤምባሲው ተኩስ እንደከፈተና ፖለቲካዊ ዓላማ ይኑረው አይኑረው ግን የተባለ ነገር የለም። |
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የባልስቲክ ሚሳኤል እና የኒውክሌር መሳሪያዎችን እንዳይሞክር መከልከሉ ግን አይዘነጋም። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.