id
string
revid
string
url
string
title
string
text
string
1022
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1022
ሕክምና
"(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1024
1472
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1024
ሥነ ፈለክ
ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ "አስትሮኖሚ" ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው። ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው። == በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦ ጁፒተር "(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1027
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1027
የኮምፒውተር፡ጥናት
የተዛመዱ መጣጥፎች፦. የተለያዩ ጥሩ የኮምፒዩተር ግንኙነቶችን እዚህ ያገኙበታል። "(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1043
52189
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1043
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 18 ቀን 1973 (1965 ዓ.ም) ተወለደ፡፡ ኃይሌ የረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ሯጭ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የተዋጣለት ነጋዴ ባለሀብት ነው፡፡ ኃይሌ ሁለት የኦሎምፒክ ውድድሮች ተሳትፎ በ10,000 ሜትር ሩጫ ሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያዎችን እና አራት የዓለም አሸናፊዎችን አሸንፏል። ኃይሌ በበርሊን ማራቶን አራት ጊዜ በተከታታይ ያሸነፈ ሲሆን፤ በዱባይ ማራቶንም ሶስት ተከታታይ ድሎችን አስመዝግቧል። በቤት ውስጥም አራት የአለም ዋንጫዎችን አግኝቶ የ2001 የአለም ...
1064
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1064
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
== ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ (ቀ.ኃ.ሥ.) ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ ሐምሌ ፲፮ ፡ ቀን ፡ ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው ፡ ከልዑል ፡ ራስ መኰንን ፡ እና ፡ ከእናታቸው ፡ ከወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት ፡ ጎሮ ፡ በተባለ ፡ የገጠር ፡ ቀበሌ ፡ ሐረርጌ ፡ ውስጥ ፡ ተወለዱ። በ፲፰፻፺፱ ፡ የሲዳሞ ፡ አውራጃ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆኑ። በ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፡ የሐረርጌ ፡ አገረ ፡ ገዥ ...
1065
360322
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1065
ራስ መኮንን
ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የሣህለ ሥላሴ ልጅ የልዕልት ተናኘወርቅ እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። ግንቦት ፩ ቀን ፲፰፻፵፬ ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የንጉሥ ኃይለ መለኮት ልጅ ዳግማዊ ምኒልክ ገና የሸዋ ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ ። በ፲፰፻፷፰ ዓ.ም ዕድሜያቸው ሀያ አራት ዓመት ሲሆን ከወይዘሮ የሺ እመቤት ጋር ተጋብተው ሐምሌ ፲፮ ...
1499
38158
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1499
ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ
ከማየ አይህ በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በኖህ መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስለ አራቱ ሴቶች ኦሪት ዘፍጥረት ምንም እንኳን ዝም ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስለ ስሞቻቸው የተገኘው አፈ ታሪክ በርካታ ነው። በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች ዕጅግ የረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ ሲቢሎች ተብለው ለግሪኮች ለሮማውያንም እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት የተቆጠሩት የሲቢሊን መጻሕፍት ደራሲዎች...
1503
1472
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1503
የቋንቋ ጥናት
የቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው። ቋንቋ የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነው። የተዛመዱ መጣጥፎች፦. "(ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1518
31326
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1518
ዋዝንቢት
ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ ረጃጅም አንቴኖችም አሉት። ዋዝንቢት የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው። ድምጽ ማውጣትና ማሰማት የሚችለው አውራው ዋዝንቢት ብቻ ነው። የተባዕቱ ዋዝንቢት ክንፍ እንደ "ሚዶና ሞረድ" የሚመስል ፍርግርግ ነው። ክንፎቹን በማፋተግ ድምጽ ይፈጥራል፤ የድምጹ ቅላፄ እንደየ ዋዝንቢቱ ወገን ይለያያል። ሁለት ዓይነት የዋዝንቢት ዘፈኖች አሉ፤ የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን ናቸው። የጥሪ ዘፈን ዓላማ አንስት ዋዝንቢ ለመ...
1523
45726
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1523
ብርቱካን (ፍሬ)
ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ። ስለ እርሻና ስለጥቅም. የብርቱካን እርሻ በብዙ አገሮች ምጣኔ ሀብት በጣም ...
1526
1472
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1526
አቡጊዳ
"ለፊልሙ፣ አቡጊዳ (ፊልም) ይዩ።" አቡጊዳ (Äbugida) ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር "አቡጊዳ" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው "አቡጊዳ" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ እንግሊዝኛ "አልፋቤት" ፊደሉ ለ1 ተነባቢ ወይም ለ1 አናባቢ ብቻ ሲሆን አይደለም። ስለዚህ የግዕዙ ፊደል...
1527
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1527
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት። አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመት የሚያንስ ሲሆን ፣ ኢትዮጵያ ግን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ-ነገሥታት እና ንግሥተ-ነግሥታት የተመራች ሀገር ናት። የሰለሞናዊው ሥር...
1530
6750
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1530
ድረ ገጽ መረብ
የድረ ገጽ መረብ (ወይም ኢንተርኔት) በጣም ብዙ የኮምፒዩተር አውታሮችን ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነው። በመረቡ ውስጥ ብዙ ድረ ገጽ ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ። ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ1973 ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለዩኒቨርሲቴዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ሥርዓት ብቻ እንጂ ስዕል ወይም ሌላ ነገ...
1531
56238
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1531
አፍሪቃ
አፍሪቃ አልጄሪያ ቶጎ ቤኒን ኢኳቶሪያል ጊኔ ቻድ ግብጽ ኢትዮጵያ ኤርትራ ኬፕ* ቨርድ ሊቢያ ማሊ ጋና ኮት ዲቯር ቡርኪና ፋሶ ሞሪታኒያ ሞሮኮ ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ* ኒጄር ጋቦን ናይጄሪያ ኮንጎ ሶማሊያ ደቡብ አፍሪካ ናሚቢያ ሱዳን ቱኒዚያ ምዕራባዊ ሣህራ ሴኔጋል ጋምቢያ ጊኔ ቢሳው ጊኔ ላይቤሪያ ማዳጋስካር መካከለኛው አፍ. ሬፑብ. ኬንያ ዩጋንዳ ታንዛኒያ ቡሩንዲ ሩዋንዳ አንጎላ ቅዱስ ሄሌና (እንግሊዝ)* ካሜሩን ሴየራ ሌዎን ሌሶቶ ዛምቢያ ዚምባብዌ ቦትስዋና ሞሪሽስ* ሬዩንዮን* ሲሸልስ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ...
1532
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1532
ሱዳን
ሱዳን በይፋ የሱዳን ሪፑብሊክ (አረብኛ: "السودان") ከአፍሪካ በስፋት ሦስተኛ ስትሆን በአህጉሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክልል ትገኛለች። ዋና ከተማዋ ካርቱም ነው። ከግብፅ ፣ ከቀይ ባሕር ፣ ከኤርትራ ፣ ከኢትዮጵያ ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከመካከለኛው የአፍሪካ ሪፑብሊክ ፣ ከቻድ ፣ እና ከሊቢያ ጋር ድንበር ትካለላለች። የአባይ ወንዝ (ናይል) ሀገሪቱዋን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ይከፍላል። የአረብ ባህል ደንበኛ ሲሆን አብዛኛው ሕብዝ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ነው። ሱዳን ከግብፅ የተጣመረ ረዥም ታሪክ አላት። የ...
1533
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1533
ትምህርተ፡ጤና
የህብረተሰብ ጤና. የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡ http://www.who.int/about/definition/en/ ስለዚህም በሽታ ማለት የማንኛውንም ግለሰብ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ ወይም የማህበረሰብአዊ ደህንነትን የሚያቃውስ ሁኔታ ነው፡፡ === የበሽታዎች የወባና ዔ === በሽታ በተለያየ ጠንቅ መንገድ ሊነሳ ይችላል፡...
1536
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1536
ኬንያ
የኬንያ ሪፐብሊክ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን ከኢትዮጵያ፣ በሰሜን-ምስራቅ ከሶማሊያ፣ በደቡብ ከታንዛኒያ፣ በምስራቅ ከዩጋንዳ፣ በስሜን-ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ-ምስራቅ ከሕንድ ውቅያኖስ ጋር ድንበር ትጋራለች። አውሮፓውያን አካባቢውን ማሰስ የጀመሩት ከ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲሆን የብሪታንያ መንግሥት የምሥራቅ አፍሪካ ፕሮቴክቶሬትን በ1895 እ.ኤ.አ. አቋቁሟል። ይህ ፕሮቴክቶሬት በ1920 እ.ኤ.አ. የኬንያ ግዛት ተብሎ ተሰይሟል። ነፃ የኬንያ ሪፐብሊክ በዲሴምበር 1963 እ...
1537
58017
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1537
ጆርጅ ዋሽንግተን
ጆርጅ ዋሽንግተን ወይም ጊዮርጊስ ሽንግተን እ.ኤ.አ. ዋሽንግተን የአሜሪካን አብዮታዊ ጦርነት የአርበኞቹን ጦር ወደ ድል በመምራት በ1787 የዩናይትድ ስቴትስ ሕገ መንግሥት እና የፌዴራል መንግሥትን ባቋቋመው የሕገ መንግሥት ኮንቬንሽን መርታለች። ዋሽንግተን በሀገሪቱ የምስረታ ጊዜ ውስጥ ላሳዩት ልዩ ልዩ የአመራር አባላት “የሀገር አባት” ተብላለች። የዋሽንግተን የመጀመሪያው የህዝብ ቢሮ ከ1749 እስከ 1750 የኩልፔፐር ካውንቲ ቨርጂኒያ ኦፊሴላዊ ቀያሽ ሆኖ እያገለገለ ነበር። በመቀጠልም በፈረንሳይ እና ...
1542
6750
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1542
ፀሐይ
ፀሓይ (ምልክት፦) በምድር ሥርዐተ-ፈለክ መኻል ያለች ኮከብ ናት። ምድር ሞላላ ቀለበት በሚመስል የዑደት ምሕዋር እየተጓዘች ፀሓይን ትዞራታለች። ሌሎች ሰማያዊ አካላትም፣ ፈለኮች፣ ፈለክ-አስተኔዎች፣ ጅራታም ከዋክብት እና ኅዋዊ ብናኞች በፀሓይ ዙሪያ ይዞራሉ። ምድር በፀሓይ ዙሪያ የምታደርገውን አንድ ዙር ጉዞ ለመጨረስ አንድ ዓመት ይፈጅባታል፤ ይህን ጉዞ ስታደርግም በገዛ ራሷ ዘንጎ ወይም ምሽዋር ዙሪያ እየሾረች ነው። ምድር በፀሓይ ዙሪያ የምታደርገው ዙረት ወቅቶች በዓመታዊ ዑደት እንዲለዋወጡ ከሚያደርጉት...
1543
49845
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1543
ቢል ክሊንተን
ዊልያም ጄፈርሰን «ቢል» ክሊንተን (እንግሊዘኛ፡ William Jefferson "Bill" Clinton) (የትውልድ ስም፦ ዊልያም ጄፈርስን ብላይዝ ፬ኛ፣ እንግሊዘኛ፡ William Jefferson Blythe IV) በነሐሴ 13 ቀን፣ 1938 ዓ.ም. (= 1946 እ.ኤ.አ.) በሆፕ አርካንሳው የተወለዱ ሲሆን ከ1993 እስከ 2001 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕሬዝዳንት ከመሆናቸዉ በፊት አምስት ጊዜ የአርካንሳው ስቴት አስተዳዳሪ ነበሩ። ቢል ክሊንተን ያደጉት በሆት ስፕሪንግስ፣ አርካንሳው ...
1546
38202
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1546
ቶማስ ጄፈርሰን
ቶማስ ጄፈርሰን (ኤፕሪል 13፣ 1743 - ጁላይ 4፣ 1826) ከ1801 እስከ 1809 የዩናይትድ ስቴትስ ሦስተኛው ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ የአሜሪካ ገዥ፣ ዲፕሎማት፣ የሕግ ባለሙያ፣ አርክቴክት፣ ፈላስፋ እና መስራች አባት ነበሩ። በጆን አዳምስ የዩናይትድ ስቴትስ ሁለተኛ ምክትል ፕሬዚዳንት እና በጆርጅ ዋሽንግተን ስር እንደ የመጀመሪያው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ነበር. የነጻነት መግለጫ ዋና ጸሐፊ ጄፈርሰን የዲሞክራሲ፣ የሪፐብሊካኒዝም እና የግለሰብ መብቶች ደጋፊ ነበር፣ ይህም የ...
1547
385640
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1547
አዲስ አበባ
አዲስ አበባ (Addis Abeba) ፤ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ (የሰላማዊ ግንኙነት) ልዑካን መሰብሰቢያ ከተማ ናት ። ራስ-ገዝ አስተዳደር ስላላት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገመንግስት የፌደራል ከተማነትን ማዕረግ ይዛ ትገኛለች። ከባሕር ጠለል በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ የምትገኘው ከተማ በ1999 አ.ም በተደረገው የህዝብ ቆጠራ ወደ 2,739,551 በላይ ሕዝብ የሚኖርባት በመሆኗ የሀገሪቱ ...
1548
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1548
ናይጄሪያ
ናይጄሪያ በይፋ የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ አገር ናት። በሕዝብ ብዛትም ከአፍሪቃ አንደኛ ናት። ከቤኒን ፣ ቻድ ፣ ካሜሩን ፣ ኒጄር ፣ እና ከጊኒ ባሕረ ሰላጤ ጋር ድንበር ትካለላለች። በናይጄሪያ ውስጥ ትልቁ ብሔሮች ሀውዛ ፣ ኢግቦ እና ዮሩባ ናቸው። ግማሹ ሕዝብ እስላም ሲሆን ሌላው ግማሽ ደግሞ የክርስትና እምነት ይከተላል። ትንሽ የሕዝቡ ክፍልም ባህላዊ ሃይማኖቶችን ይከተላል። የሳይንስ ጥናት እንደሚያሳየው ናይጄሪያ ከ፱ሺህ ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ነዋሪዎች እ...
1549
55597
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1549
ግብፅ
ግብፅ ወይም ምጽር ፣ ምሥር (ግብፃዊ ዓረብኛ ፥ مصر) በሰሜን ምስራቅ ኣፍሪካ የምትገኝ አገር ናት ። 77 ሚሊዮን ከሚሆነው ህዝቧ አብዛኛው ከናይል ወንዝ ዳርቻ በአንድ ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ይገኛል ። የግብፅ አብዛኛው መሬት በሰሃራ በረሃ ክልል ውስጥ ይገኛል ። ዋና ከተማዋ ካይሮ ስትሆን ከአፍሪካም ትልቋ ከተማ ናት ። ሌላ ትኩረት የሚሰጣት ከተማ አሌክሳንድሪያ (እስክንድርያ) ናት ። አሌክሳንድሪያ የአገሪቱ ዋና ወደብ ስትሆን በህዝብ ብዛት ከአገሪቱ ሁለተኛ ናት ። ግብፅ በሰሜን ከሜዴቴራኒያን ባሕር...
1560
359914
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1560
ታሪክ
ታሪክ በትክክል እንደሚሰፈን ከተጻፉት መዝገቦች አንስቶ ይጀምራል። ከዚያ አስቀድሞ ምንም የተጻፉት መዝገቦች ሳይኖሩ የነበረው ወቅት ቅድመ-ታሪክ ይባላል። በአለም ደረጃ መጀመርያው የታወቁት የጽሑፍ ቅርሶች ከ3125 ዓክልበ. ያሕል ሲሆኑ ከጥንታዊ ግብጽ ሥነ ቅርስ ታውቀዋል። ለምሳሌ የመንደሮቹ መኳያ ሰሌዳ እና የጊንጥ ዱላ ከዚህ ዘመን ናቸው። ስለዚህ ከ3125 ዓክልበ. በፊት ያለፈው ሁሉ የአለም «ቅድመ-ታሪክ» ነው። በሌላ አገር ግን የጽሑፍ መዝገቦች እንዲሁም የታሪክ መጋረጃ መከፈቱ እንደ ግብጽ ጥን...
1566
363355
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1566
ሜሪላንድ
ሜሪላንድ (እንግሊዝኛ፦ Maryland) በአሜሪካ የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ ስቴቶች ፔንስልቫኚያ ፣ ቨርጂኚያ ፣ ዌስት ቨርጂኚያ ፣ እና ዴላዌር እያሉ፤ ደግሞ በኮለምቢያ ክልል (ዋሽንግተን ዲ.ሲ.)ና በአትላንቲክ ውቂያኖስ ትወሰናለች። የቼሳፒክ ወሽመጥ ስቴቱን መሃል ለመሃል ይከፍለዋል። የሜሪላንድ ከፍተኛ ቦታ የባክቦን ተራራ ጫፍ ነው። የሜሪላንድ አየር ሁኔታ ከቦታ ቦታ ይለያያል። የምስራ...
1569
57916
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1569
ውክፔዲያ
ዊኪፒዲያ የ የተሟላ ትክክለኛና ነጻ መዝገበ ዕውቀት ("ኢንሳይክሎፒዲያ") ነው። ማንኛውም ሰው ለውኪፒዲያ ይችላል። ውኪፒዲያ፣ ውኪሚዲያ የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ከሚያካሂዳቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው። ወደ 272 በሚጠጉ የተለያዩ ቋንቋዎች ፅሁፎች አሉት። ውኪፒዲያ በኢንተርኔት ከሚገኙ ታዋቂ መዛግብተ ዕውቀት አንዱ ነው። ውኪፒዲያ ድረ-ገፅን መሰረት ያደረገና ማንም ሰው በቀላሉ እንዲያስተካክለው ተደረጎ የተዘጋጀ፣ በብዙ ቋንቋዎች የሚቀርብ ነጻ የኢንተርኔት መዝገበ እውቀት ወይም ኢንሳይክሎፒድያ ነው። ውኪ...
1574
28
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1574
ሮበርት ኢርሊክ
ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ ጁኒየር ("Robert Leroy Ehrlich, Jr.") አሜሪካ የሪፐብሊካን ፖለቲከኛና የሜሪላንድ አገረ ገዥ ነበር። ሮበርት ከ1994 እስከ 2003 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በኮንግረስ ውስጥ አገልግሏል። ሮበርት በ ቀን 1950 (1957 እ.ኤ.አ) በአርበተስ ሜሪላንድ ተወለደ። ከ2003 እ.ኤ.ኣ. ጀምሮ እስካ ጥር 2007 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የሜሪላንድ ከንቲባ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ግን በዲሞክራቱ ማርቲን ኦማሊ ተተክቷል። "(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋ...
1578
14588
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1578
ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር
ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር የሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ.ም. (June 30, 1989 እ.ኤ.አ.) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ። "(ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ" መሠረት ...
1582
28
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1582
የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች
የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች በካናዳ አገር 1974 ዓ.ም. ሕገ መንግስት ሥር ኢንዲያን ("መጀመሪያ አገሮች" የተባሉ)፤ ሜቲ (ክልሶች)፤ እና እኑዊት (ወይም "ኤስኪሞ") ናቸው። እነዚህ 3 ክፍሎች አንድ ላይ ደግሞ "መጀመርያ ሕዝቦች" ይባላሉ። በካናዳ በተደረገው 1993 ቆጠራ ዘንድ፣ የጥንታዊ ኗሪዎች ብዛት ከ900,000 በለጠ። በዚህ ቁጥር ውስጥ 600,000 ከመጀመርያ አገሮች ዘር፤ 290,000 ሜቲ፣ እና 45,000 እኑዊት ይከተታሉ። የጥንታዊ ኗሪዎች ማህበራዊ ወኪሎች በካናዳ እንዲህ ናቸው፤ የመጀመርያ...
1590
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1590
አንጎላ
አንጎላ፣ በይፋ የአንጎላ ሪፑብሊክ (ፖርቱጊዝ: "República de Angola" ፣ ኪኮንጎ: "Repubilika ya Ngola") በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራላች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ ነበረች። ነዳጅ እና አልማዝ ከተፈጥሮ ሀብቶቿ የሚመደቡ ናቸው። የአንጎላ የሕግ-አስፈጻሚ ፕሬዝዳንቱን ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የሚኒስትሮች ካውንስሉን ያጠቃልላል። ሁሉም...
1611
39940
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1611
ላሊበላ
ላሊበላ በኢትዮጵያ፣ በአማራ ክልል በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሀገር የምትገኝ ከተማ ነች። በ12.04° ሰ 39.04° ምዕ ላይ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ከባሕር ጠለል በላይ 2,500 ሜትር ከፍታ ያላት ስትኾን የሕዝቡም ብዛት ወደ 11,152 ነው። 1 ላሊበላ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ከተማዎች መካከል ከአክሱም ቀጥላ በኹለተኛነት ደረጃ የምትገኝ ከተማ ስትኾን፣ ለአብዛኞቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንደ ዋና የእምነት ማእከል በመኾን ታገለግላለች። የላሊበላ ነዋሪዎች በአብዛኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተ...
1612
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1612
ማላዊ
ማላዊ በአፍሪካ ውስጥ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሃገር ናት። ከማለዊ ጋር የሚገናኙ ሀገሮች ታንዛኒያ ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክ ናቸው። ማላዊ ሐይቅ የሀገሪቱን 1/3 መሬት ይይዛል።
1616
42771
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1616
ሰንደቅ ዓላማ
ሰንደቅ ዓላማ በቋሚ ላይ እንዲውለበለብ የሚሰቀል ጨርቅ ነው። በድሮ ጊዜ መረጃ መለዋወጥ ዋነኛ ጥቅሙ ነበረ። በአሁኑ ጊዜ ግን የአንድን ሀገር ወይም ድርጅት ለመወከል ያገለግላል። አቶ ከበደ ሚካኤል "ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ" በተባለው ድርሰታቸው ላይ፦ ሰንደቅ ዓላም የነጻነት ምልክት የአንድ ሕዝብ ማተብ፤ የኅብረት ማሰሪያ ጥብቅ ሐረግ ነው። «ተመልከት ዓላማህን፣ ተከተል አለቃህን።» ብለው አስፍረውታል። «ሰንደቅ» የሚለው ቃል ከቱርክኛ «ሳንጃክ» ደረሰ። በኦቶማን ቱርክ ዘመን ይህም ከ«አላማ ሰን...
1617
35384
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1617
አክሱም
አክሱም በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክ/ሃገር ከአድዋ ተራራዎች አጠገብ የምትገኝ ከተማ ነች። በክርስቶስ ልደት በፊት ተመስርቶ የነበረው የአክሱም ስርወ መንግስት ማእከል ነበረች የአክሱም ከተማ ካላት ጠቀሜታ አንጻር የአለም ቅርስ ሆና በ1980 አ.ም በዩኒስኮ ተቀባይነት አግኝቷል በአጠገቡ ያሉ ትም የጥምቀት በአል ፣የመሬት አቀማመጥ እና ሌሎች የእደ ጥበብ ስራዎች ለመስህብነቱ አስተዋጽኦ አድርገዋል አክሱም የአክሱም ስርወ መንግስት በ12ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አካባቢ እየተዳከመ ሲመጣ የማእከላዊው መንግስት ...
1628
23136
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1628
ሊቢያ
ሊቢያ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከሜድትራኒያን ባሕር ፣ ግብፅ ፣ ሱዳን ፣ ቻድ ፣ ኒጄር ፣ አልጄሪያ ፣ እና ቱኒዚያ ጋር ድንበር አላት። ሀገሪቱ ሕገ መንግስት የላትም። የምተመራው በእስላም ሕጎች ነው። ለ42 አመታት እስከ 2003 ዓ.ም. ሕዝባዊ ጦርነት ድረስ አገሪቱን በብቸኝነት ያስተዳድሩት ሞአመር ጋዳፊ የአፍሪካ አገሮች አንድ አገር መሆን አለባቸው ስማቸውም «የተባበሩት የአፍሪካ አገራት» ተብሎ መጠራት አለበት ብለው ያምኑ ነበር። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወ...
1631
381171
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1631
መለስ ዜናዊ
መለሰ ዜናዊ (የትውልድ ስማቸው ለገሠ ዜናዊ አስረስ) (ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በአድዋ ትግራይ የተወለዱ ሲሆን ከ፲፱፻፹፯ ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የኢህአዴግና የሕውሓት ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል። አቶ መለስ ዜናዊ አባታቸው (አቶ ዜናዊ አስረስ ከጎዣም አገው ቤተሰባዊ ትስስር እንዳላቸው ይታመናል) የ...
1635
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1635
ኤንመርካር
ኤንመርካር በሱመር (ሳንጋር) ነገስታት ዝርዝር ዘንድ የኡሩክ (ኦሬክ) ከተማ መስራች ነበረ። በዚያ ዝርዝር ጽህፈት 420 (ወይም በሌላ ቅጂ 900) ዓመታት እንደ ነገሰ ይላል። ደግሞ አባቱ የኡቱ ልጅ መስኪያጝካሸር ወደ ባሕር ገብቶ ኤንመርካር መንግስቱን ከኤአና ከተማ እንዳመጣ ይጨምራል። የኤንመርካር ስም በሌላ የሱመር ጽሑፍ ደግሞ ተገኝቷል። «"ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ"» በተባለው ተረት እሱ የኡቱ ልጅ ይባላል። (ኡቱ በሱመር እምነት የጸሓይ አምላክ ነበር።) ይህ ተረት የሰው ልጅ ልሳናት መደባለቁን...
1639
44673
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1639
የዓለም የመሬት ስፋት
በአለም ያሉ ሀገሮች የመሬት ስፋት
1641
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1641
አራታ
አራታ በሱመር አፈ ታሪክ የተገኘ ጥንታዊ መንግስት ነበር። በዚያው መሠረት አራታ ሀብታም፣ ተራራማ፣ በወንዞቹ ምንጭ ያለበት አገር ይባላል። በተለይ የሚታወቀው ከ4 ጥንታዊ ጽሕፈቶች ነው። እነሱም፦ የታሪክ ሊቃውንት ሁሉ ስለ ስፍራው በአንድነት አይስማሙም፤ ብዙዎቹ የአዘርባይጃንና የአራክስ ወንዝ አካባቢ እንደ ጠቀለለ የሚል አስተያየት አላቸው። አራታ አንዳንዴ የሚጠቀሰው በዚያች አራራት አገር በኋላ ዘመን በኖረው በኡራርቱ በሚነካ ጉዳይ ሲያውሩ ነው። ሌሎች ግን በፋርስ ወይም በዛሬው አፍጋኒስታን እንደ ...
1682
23084
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1682
መስከረም ፩
መስከረም ፩ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ የመጀመሪያው ዕለት ነው። በመሆኑም ቀኑ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል ወይም ዕንቁጣጣሽ በመባል ይታወቃል። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፷፭ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስ፤ ማቴዎስ፤ እና ማርቆስ ደግሞ ፫፻፷፬ ቀናት ይቀራሉ።
1687
54585
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1687
የባቢሎን ግንብ
በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 11 ዘንድ፣ የባቢሎን ግንብ ሰማይን እንዲደርሱ የተባበሩት ሰው ልጆች የሠሩ ግንብ ነበር። ያ ዕቅድ እንዳይከናወንላቸው ለመከልከል፣ እግዚአብሔር እያንዳንዱ በተለየ ቋንቋ እንዲናገርበት ልሳናታቸውን አደባለቀ። መግባባት አልተቻላቸውምና ስራው ቆመ። ከዚያ በኋላ፣ ሕዝቦቹ ወደ ልዩ ልዩ መሬት ክፍሎች ሄዱ። ይህ ታሪክ ብዙ የተለያዩ ዘሮችና ቋንቋዎች መኖሩን ለመግለጽ እንደሚጠቅም ይታስባል። "ምድርም ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች። ከምሥራቅም ተነሥተው በሄዱ...
1697
41679
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1697
ረቡዕ
ረቡዕ (ወይም ሮብ) የሳምንቱ 4ኛ ቀን ሲሆን፦ ከማክሰኞ በሁዋላ ከሐሙስ በፊት ይገኛል።
1718
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1718
ናሚቢያ
ናሚቢያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ፣ በስሜን በአንጎላና በዛምቢያ፣ በምስራቅ በቦትስዋና፣ በደቡብም በደቡብ አፍሪቃ ትካለላለች። በ1982 አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ ዊንድሁክ ነው። ታሪክ. የናሚቢያ በረኅ አውራጃ ከጥንት ጀምሮ በሳን (ቡሽማን)፣ በዳማራና በናማቋ ሕዝቦች ተሰፈረ። በ14ኛው መቶ ዘመን፣ የባንቱ ወገኖች ባስፋፉ ጊዜ አገሩን ሠፈሩ። ክልሉ ግን ከ19ኛው መቶ ዘመን በፊት በአውሮጳውያ...
1753
41659
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1753
ንግድ
ንግድ በመሰረቱ እጅግ በጣም ጥንታዊ የሰው ልጆች እንቅስቃሴ ነው። ሰው ማንኛውንም የፈለገውን ቁሳቁስ ማሙዋላት የማይችል ስለሆነ የግድ በተሰማራበት ሙያ የሚያገኘውን የስራ ውጤት ሌሎች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ነገር ግን እሱ ራሱ ማምረት የማይችላቸውን ነገሮች ለማግኘት ሲል የሚያካሄደው የምርቶች ልውውጥ ሂደት ነው።
1807
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1807
የኢትዮጵያ መልክዐ ምድር
የኢትዮጵያ መልክዐ ምድር "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1809
240
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1809
ቴምፕላርስ
ቴምፕላር ወይም በሙሉ ስማቸው የክርሰቶስ እና የሰለሞን መቅደስ ምስኪን ወታደሮች የሚባሉት በጣም ታላቅ እና ሃይለኛ ከነበሩት ክርስቲያናዊ ወታደራዊ ስርአቶች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው። ይህ ስርዓት በ1088 ዓ.ም. ከተካሄደው አንደኛው የመስቀል ጦርነት በኋላ ማለትም በ1110 ዓ.ም. አዲስ የተቋቋመውን የእየሩሳሌም መንግስት ከእስላሞች ለመከላከልና ወደ ከአውሮፓ ወደ እየሩሳሌም የሚጎርፉትን ተሳላሚዎች ደህንነት ለመጠበቅ የተመሰረተ ነው። አደረጃጀት. ቴምፕላሮች የተዋቀሩት በገዳማዊ ስርዓት ሲሆን ይኸውም የሲሰተ...
1810
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1810
ወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያ
የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ። ግጥም ደረጀ መላኩ መንገሻ፤ ዜማ ሰሎሞን ሉሉ ምትኩ
1812
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1812
ሥነ ጽሑፍ
የልብ ወለድ ድርሰት. 1900 የሥነ ጽሑፍ ጠበብት. ደራስያን ሐያስያን ጸሐፌ ተውኔቶች ተዋንያን ጋዜጠኞች ገጣምያን ጸሐፍት ሥነ ጽሑፍ በሃገር፤ በቋንቋ ወይም በባህል. የአፍሪካ ሥነ ጽሑፍ የእስያ ሥነ ጽሑፍ የአውሮፓ ሥነ ጽሑፍ የሰሜን አሜሪካ ሥነ ጽሑፍ የላቲን አሜሪካ ሥነ ጽሑፍ ሥነፅሁፋዊ ሂስ. "(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1820
378593
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1820
ፍልስፍና
ፍልስፍና የሚለው ቃል ከግሪኩ «"Philos"» /ፊሎስ/ ማለትም ፍቅር እና፣ «"sophos"» /ሶፎስ/ (ጥበብ) የተገኘ ውሁድ ነው። በቀጥታው የጥበብ ፍቅር ወይም ፍቅረ ጥበብ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። በመሆኑም ፍልስፍና እውቀትን፣ እውነትን፣ ጥበብን መውደድ፣ መሻት፣ መመርመር ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። ባንድ በኩል ወደ ጥበብ የተሳበ፣ ጥበብን የወደደ እንደዚሁም የጥበብ ባለሟልን የሚያመለክት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ ጥበብን ወዶ ሌላውም እንዲወድ ምክንያት የሚሆን ለማለት ይውላል። ይህ የጥናት ክፍል በዋ...
1821
41659
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1821
የፖለቲካ ጥናት
የፖለቲካ ጥናት፤ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም ሥነመንግስት ስለሃገር ወይም ከተማ አስተዳደርና ከከተማና ገጠር ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች የሚያጠና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ነው። የሥነ-መንግሥት ታሪክ. የሕገ መንግሥት ታሪክ ሥልጣን እና ህጋዊነት. ህገ-አመክንዮአዊ. "(ይህ ትምህርት ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1822
355449
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1822
ሥነ ንዋይ
ሥነ ንዋይ የምጣኔ ሀብት ጥናት ነው። ትርጓሜዎች. በእንግሊዝኛ «economy» /ኢኮኖሚ/ ለ«ምጣኔ ሀብት» እራሱ ሲያመልከት፣ የምጣኔ ሀብት ጥናት ወይም «ሥነ ንዋይ» ትርጓሜ «economics» /ኤኮኖሚክስ/ ነው። ምጣኔ-ሃብታዊ መላ-ምቶች. እጥረት. ከምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ በስተጀርባ ያለው አበይት ምክኒያት 'እጥረት' ነው። የተፈጥሮ ሃብት አላቂነትና የሰው ልጅ ያልተገደበ ፈላጎት ተጣምረው ለምጣኔ ሀብት አስተሳሰብ አስፈላጊነት አስተዋጽኦ ምጣኔ ሀብት ባህሪ አበርክተዋል። የዚህ አስተሳሰብ ፈልሳፊዎች...
1823
379010
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1823
የሥነ፡ልቡና ትምህርት
ስነ ልቦና ማለት በሰው ውስጥ የሚኖር እንስሶች የሌለላቸው ነፍስ ማለት ነው። ሰው እና እንስሳት አንድ የሚያደርጋቸው ሕይወታቸው ሲሆን ህይወት ደግሞ የምትጠፋ ናት። ሰነ ልቦና ግን ከተፈጠርን ጀምሮ አብሮን የሚኖር ውስጣዊ እኛነታችን ነው። ታሪክ. በሙት ባሕር እስራኤል በተገኙት ብራና ጥቅሎች በአንዱ «የሥርዓት መመሪያ መጽሐፍ» በተባለ ብራና ውስጥ ለሰዎች ሁሉ ሁለት መናፍስት እንደተሾሙ ይላል፤ እነርሱም ሀሠት ወይም ትእቢት (ጥላ) እና እውነት ወይም ኅሊና (ብርሃን) ይባላሉ። ለዚህ እምነት በቤተ እስራ...
1824
56866
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1824
የኮምፒዩተር አውታር
የኮምፒዩተር አውታር (ኔትወርክ) ማለት ሁለት ወይም ከሁለት በላይ የሆኑ ኮምፒዩተሮችን ማገናኘት ነው። እነዚህ ኮምፒዩተሮች ሲገናኙ መረጃ መለዋወጥ ይቻላል። አውታሩ ውስጥ ያሉት ኮምፒዩተሮች በአንደ ክፍል ውስጥ ወይም በጣም በተራራቁ ሕንጻዎች ውስጥ ሊገኙ ይችላሉ። ኮምፒዩተሮቹ በኤሌትሪክ ገመድ ፣ በገመድ የለሽ ግንኙነት ወይም በሞደም ሊገናኙ ይችላሉ። አውታሩ ላይ ሌሎች የኮምፒዩተር መሣሪያዎችንም መግጠም ይቻላል። ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር አውታር ውስጥ አገናኝቶ አውታሩ ውስጥ ከሚገኝ ማንኘውም ኮምፒዩተር ...
1831
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1831
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ (Ethio Rain Maker) በኢትዮጵያ ውስጥ ዛፎች በመትከል ረሃብን ለመከልከል የተቋቋመ ቡድን ነው። አሁን ወደ ምድረ በዳ መጥተው በወንድማማችነት ገነት ይሠራሉ። በድርቅ አፈር ውስጥ የሚተክሉት ዘር ታላቅ ደን ይሆናል፤ ምድሪቱ እንደገና በሙሉ እስክትሸፈን ድረስ ረጀም ዛፎች በዝተው አረንጓዴ ክንፎቻቸውን ይዘረጋሉ። ኢትዮ ሬይን ሜከርስ ምንድነው? ኢትዮ ሬይን ሜከርስ ሃገራችንን አረንጓዴ ለማልበስ የተቋቋመ ቡድን ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም መገናኛ ብዙሃን በረሃብ ስትጠራ፣ ህ...
1832
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1832
የሕገ መንግሥት ታሪክ
የሱመር ከተማ ላጋሽ አለቃ ኡሩካጊና በ2093 ዓክልበ. ያሕል ያዋጀ ሕገ ፍትሕ በታሪካዊ መዝገብ እስከምናውቀው ድረስ መጀመርያ የሕገ መንግሥት ሰነድ ነው። ሰነዱ እራሱ ገና አልተገኘም፤ ነገር ግን ለዜጎቹ አንዳንድ መብት እንደ ፈቀደላቸው ይታወቃል። ለምሳሌ ለመበለትና ለደሀ አደጎች ቀረጥ እንዳስቀረላቸው ድሆችንም ከሃብታሞች አራጣ እንደጠበቃቸው ይታወቃል። ከዚህ በኋላ ብዙ መንግሥታት በተጻፈ ሕግ እንዲገዙ ልዩ ስርዓት ነበራቸው። ከተገኙት ሕግጋት ሁሉ ጥንታዊ የሆነው በ1983 ዓክልበ. የገዙ የኡር ንጉሥ ...
1840
54087
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1840
ኤርትራ
ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ አገሮች አንዷ ስትሆን: በስሜን-ምዕራብ ከሱዳን፣ በሰሜን-ምስራቅ ከቀይ ባህር፣ በደቡብ ከኢትዮጵያ፣ በደቡብ-ምስራቅ ጅቡቲ ጋር ድንበር ትካለላለች። ኤርትራ የሚለው ስም ከላቲኑ «Mare Eritreum» የተወሰደ እና ስረ-መሰረቱ የግሪኩ Ἐρυθρὰ θάλαττα ሐረግ ሲሆን ትርጉሙም ቀይ ማለት ነው። ይህን ስም ለአካባቢው የሰጡት ጣሊያኖች በጥር ፲፰፻፺ ቅኝ ግዛታቸውን ሲያውጁ ነበር (ተመሳሳይ ስም በጀርመኖች 1870 እና ግብጾች ፲፰፻፷ወቹ በጥቅም ላይ ውለዋል፣ ነገር ግን...
1841
42631
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1841
ኮምፒዩተር
ኮምፕዩተር ማለት ማንኛውንም ኢንፎርሜሽን ፕሮሰስ የሚያደርግ ማሽን ነው። ይህንም የሚያደርገው በተርታ የተቀመጡ ትዕዛዞች በመፈጸም ነው። ለብዙ ሰዎች ኮምፒዩተር ሲባል ዐዕምሯቸው ላይ የሚመጣው የግል (ፐርሰናል) ኮምፒዩተር ነው። ነገር ግን ኮምፒዩተር ሲባል በጣም ብዙ ነገሮችን ያጠቃልላል። ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ማይክሮ-ኮምፒዩተር ፣ ሱፐር-ኮምፒዩተር ፣ ካልኩሌተር ፣ዲጂታል ካሜራ እና ሌሎችንም ያጠቃልላል። ታሪክ. ቀድሞ አስሊ ማለት አንድ በሒሳባዊ ትዕዛዝ የተለያዩ የጥንት መሣሪያዎችን እየተጠቀመ ቁጥሮ...
1843
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1843
ላይቤሪያ
ላይቤሪያ (እንግሊዝኛ፦ Liberia)፣ በይፋ የላይቤሪያ ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ፦ Republic of Liberia)፣ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጊኒ፣ ኮት ዲቯር፣ ሴራሊዮን እና በአትላንቲክ ውቅያኖስ ትዋሰናለች። ላይቤሪያ የቅኝ ግዛት ሆና በ1822 እ.ኤ.አ. ከአሜሪካ በመጡ ነጻ የወጡ ባሪያዎች የተመሠረተች ሲሆን በአካባቢው ግን የተለያዩ ብሔሮች ለብዙ ምእተ አመታት ኖረዋል። መሥራቾቹ ዋና ከተማቸውን ሞንሮቪያ ብለው ለአሜሪካን ፕሬዝዳንት ጄምስ ሞንሮው ሰይመውታል። ሐምሌ ፳ ቀን ፲፰፻፴፱ ዓ...
1855
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1855
የናቡከደነጾር የምስል ሕልም
የናቡከደነጾር የምስል ሕልም ከትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 2 የተገኘ ምሳሌ ነው። በምሳሌው ዘንድ፣ የባቢሎን ንጉስ 2 ናቡከደነጾር በሚመላለስ ቅዠት ይታወካል እሱን ግን ለማስታወስ አይችልበትም። ሕልሙን ካልነገሩትና ካላስተረጎሙለት በቀር የሕልም አስተርጓሚዎቹን በሞት ንብረታቸውንም በማጥፋት ዛቻ ጣለባቸው። ስላልተቻላቸው ግን የባቢሎን ጠቢባን ሁሉ እንዲሞቱ አዘዘ። ዳንኤል ጠቢብ ስለሆነ ይህ ማለት እሱ ደግሞ እንዲጠፋ ሲሆን ወደ ንጉስ ሂዶ ሕልሙን ከነትርጉሙ እንዲናገርለት ጊዜ ይለምነዋል። ከዚያ በኋላ "የሰማ...
1859
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1859
አልጄሪያ
አልጄሪያ (አረብኛ፦ الجزائر‎ አል ጃዝኤር; በርበርኛ፦ ድዜየር) በይፋ የአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከቆሳ ስፋት አኳያ በሜዲቴራንያን ባህር ዙሪያ ትልቋ ስትሆን፣ ከአፍሪካ ደግሞ ከሱዳን በኋላ ሁለተኛ ናት። አልጄሪያ ከሰሜን ምሥራቅ በቱኒዚያ፣ ከምሥራቅ በሊቢያ፣ ከምዕራብ በሞሮኮ፣ ከደቡብ ምዕራብ በምዕራባዊ ሣህራ፣ ሞሪታኒያና ማሊ፣ ከደቡብ ምሥራቅ በኒጄር፣ ከሰሜን በሜዲቴራንያን ባህር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አልጂርዝ ሲሆን የ፳፻፫ ዓ.ም. ሕዝብ ብ...
1860
23747
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1860
ኤስዋቲኒ
ኤስዋቲኒ (እንግሊዝኛ Kingdom of Eswatini) የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2018 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1861
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1861
ካሜሩን
ካሜሩን በምዕራብ አፍሪካ የሚገኝ አገር ነው። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1862
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1862
ሞዛምቢክ
"(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1863
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1863
ካቦ ቨርዴ
ሊንክስ. በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
1864
17942
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1864
ታንዛኒያ
ታንዛኒያ በአፍሪካ ምስራቃዊ ክፍል ውስጥ የምትገኝ አገር ነች። ልክ እንደ አብዛኛዎቹ የምስራቅ አፍሪካ አገሮች አስከፊ ድህነት በአገሪቱ ውስጥ ጎልቶ ይታያል። ታንዛንያ የሚለው ቃል ከሁለት ቃሎች ውህደት የተገኘ ቃል ነው። በ1964 እ.ኤ.አ. ታንጋኚካ (Tanganyika) እና ዛንዚባር (Zanzibar) የሚባሉ ሁለቱ አገሮች ከቀኝ ግዛት ነጻ ወጥተው በመዋሃድ ታንዛንያ (Tan-Zan-ia) የሚባል አገር መሰረቱ። ይህን ውህደት በማሳካትና በገዛ ፍቃዱ ስልጣን በመልቀቅ ትልቅ የዲሞክራሲ ምሳሌ ለመሆን የበቃ...
1865
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1865
ቡርኪና ፋሶ
ቡርኪና ፋሶ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ማጣቀሻ. በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1866
362168
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1866
ሞሮኮ
ሞሮኮ (አረበኛ፡ المغرب) በሰሜን-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝና በሕገ-መንግሥታዊ የዘውድ ሥርዓት የምትተዳደር የ፴፪ ሚሊዮን ሕዝብ አገር ናት። መግሪብ በምዕራብ ድንበሯ የአትላንቲክ ውቅያኖስ፤ በሰሜን የሜድትራኒያን ባሕር፤በምሥራቅ አልጄሪያ እና በደቡብ ምዕራባዊ ሣህራ ታዋስናለች። የመግሪብ ርዕሰ ከተማ በአገሪቱ በስተ ምዕራብ የምትገኘውና በሕዝብ ብዛት ሦስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኘው ራባት (አማርኛ፡ ርባጥ]] ስትሆን የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል እንዲሁም የአገሪቷ ታላቅ የባሕር ወደብ የሚገኝባት የካዛብ...
1867
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1867
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የኢትዮጵያ (እንዲሁም በኤርትራ አብያተ ክርስትያናት) ዋና ካሌንደር ነው። አዲስ ዓመት በጁሊያን ካሌንደር አቆጣጠር በኦገስት 29 ወይም 30 የሚጀምር ሲሆን በግሪጎሪያን ካሌንደር ደግሞ ከ1901 እ.ኤ.አ. እስከ 2099 እ.ኤ.አ. ድረስ በሴፕቴምበር 11 ወይም 12 ይጀምራል። በየአራት ዓመቱ አንድ ቀን ይጨመራል። በአንድ ዓመት ውስጥ አስራ-ሁለት ባለሠላሣ ቀናት እና አንድ ባለ አምስት (ስድስት በአራት ዓመት) ቀናት ያሉባቸው ወራት አሉ። በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዓመታት ሁ...
1913
23136
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1913
ቻድ
"(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1914
57018
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1914
ደቡብ አፍሪካ
ቋንቋዎች. በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ...
1932
56698
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1932
ቴሌቪዥን
ታሪክ. በ1873 እ.ኤ.አ. (1865 ዓም) የእንግላንድ ኤንጅኔር ውሎቢ ስሚስ ባደረገው ጥረት ጥንተ ንጥሩ ሴሌኒይም ብርሃን-አስተላልፎሽ መሆኑን ገለጸ። በ1884 እ.ኤ.አ. ፓውል ጎትሊብ ኒፕኮው የተባለ ጀርመናዊ ክብ የሆነ ዲስክን በስፓይራል በምብሳት ይህ ዲስክ በተሽከረከረ ቁጥር ከፊትለፊቱ የሚመጣውን ብርሃን በቀዳዶቹ በማሾለክ ከሴሌኒይም በተሰራ የካሜራ ግድግዳ ላይ እንዲያርፍ አደረገ። ግድግዳው ብርሃን ሲነካው ያንን ብርሃን ወደ ኮሬንቲ ሃይል በመቀየር ምስልን በኮሬንቲ መልክ በሽቦ ለመላክ ቻለ። ነ...
1933
58566
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1933
መንግሥት
መንግሥት በአንድ አገር ወይም ተቋም ውስጥ ሕጎችን ለማውጣትና ለማስፈጸም ስልጣን ያለው አካል ነው። መንግሥት አንድ ሃገር ወይም ማህበረሰብ የሚስተዳደርበት ሥርዓትና ለዚህም ሲባል የተቋቋመ ኃይል ያለው አካል ነው ፡፡ ይህም ህግ አውጪውን፣ ህግ አስፈጻሚውን እና ህግ ተርጓሚውን ማለትም የዳኝነት አካላትን የያዘ ነው፡፡ ድርጅቶች ሁሉ እንደ መንግሥት ያለ አስተዳደር ሲኖራቸው ፣ መንግሥት የሚለው ቃል በተለይ በግምት 200 የሚሆኑ አገራዊ መንግስታትን በበለጠ ያመለክታል፡፡ የመንግስት አመሠራረት መቼ እንደተጀ...
1935
32152
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1935
ሥነ ሕይወት
ሥነ፡ሕይወት ወይም ባዮሎጂ የሕይወት ጥናት ነው። ባዮሎጂ ሕይወት ያላቸው ነገሮች ባሕሪ፣ ጸባይ፣ አፈጣጠር እና ከአካባቢያቸው ጋር እርስ በርስም ያላቸውን ግንኙነት ያጠናል። በባዮሎጂ ስር አጅግ በጣም ብዙ ንዑስ ጥናቶች አሉ። የታሪክ ዝርዝር. ቃሉ «ባዮሎጂ» የግሪክ ቋንቋ ሲሆን፣ በግሪክኛ «ቢዮስ» (βίος) ሕይወት ማለት ሲሆን «ሎጎስ» (λόγος) ጥናት ማለት ነው። ሥነ-ህይወት፣ የተፈጥሮ ሰገል (ጥናት) ሲሆን የሚያጠናውም ህያው ፍጥረታትን ሆኖ፣ አቋማቸውን፣ ግብረታቸውን፣ እድገታቸውን፣ አመጣጣቸውን...
1946
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1946
ሞሪታኒያ
ሞሪታኒያ (አረብኛ፡ موريتانيا‎) በይፋ የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ ከአትላንቲክ ውቂያኖስ፣ በደቡብ-ምዕራብ ከሴኔጋል፣ በምሥራቅና ደቡብ-ምሥራቅ ከማሊ፣ በሰሜን-ምሥራቅ ከአልጄሪያ፣ እና በሰሜን-ምዕራብ ከምዕራባዊ ሣህራ ጋር ትዋሰናለች። የአገሩዋ ስም የመጣው ከጥንቱ የሞሪታኒያ መንግሥት ነው። ዋና እና ትልቁዋ ከተማዋ ኑዋክሾት ናት። ታሪክ. በዛሬው ሞሪታንኒያ በመጀመሪያ የሠፈሩት የባፎር ሰዎች ነበሩ። እነዚህ ስዎች ከዘላን ሕይወት ወደ ግ...
1947
23136
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1947
ምዕራባዊ ሣህራ
የምዕራብ ሳህራ ሕጋዊ ኹኔታ የሚያከርራክር ጥያቄ ነው። አብዛኛው መሬት በሞሮኮ ሥልጣን ውስጥ ሲሆን ይህ ፍጻሜ በማንኛውም ሌላ አገር አይቀበለም። ብዙ አገሮች ከሳሃራ መንግሥት ጋራ ግኙነት አላቸው። ኢትዮጵያም የሳህራዊ ኤምባሲ አላት። ነገር ግን ከምድረ በዳ በስተቀር የሳሃራ መንግሥት መሬት የለውም።
1948
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1948
ዩጋንዳ
ዩጋንዳ ሪፐብሊክ (ወይም ዑጋንዳ) በምስራቅ አፍሪካ የሚገኝ ሀገር ነው። በኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ሩዋንዳ እና ታንዛኒያ ይዋሰናል። የዩጋንዳ ሰም የመጣው ከቡጋንዳ መንግሥት ነው። ታሪክ. ከአረቦችና አውሮፓውያን በ1800ቹ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ የሚታወቅ ነገር አልነበረም። በ15ተኛ መቶ ክፍለ-ዘመን ችዌዚ የተባለውን መንግስት በአፈ ታሪክ ይገኛል። አረቦችና አውሮፓውያን በ19ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ሲደርሱ ብዙ መንግሥቶች በቦታው ነበሩ። እነዚህም በንዮሮ ፣ ቡሶጋ ፣ ቡጋንዳ ፣...
1949
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1949
ኤስፔራንቶ
ኤስፔራንቶ (Esperanto) ከሁሉም አለማቀፋዊ ሠው ሰራሽ ቋነቋዎች እጅጉን የተስፋፋ ቋንቋ ነው። በ1859 እ.ኤ.አ. በዛሬይቷ ፖሎኝ የተወለደውና በሞያው የአይን ሀኪም የሆነው ሉድዊክ ሌይዛር ዛመንሆፍ በ1887 እ.ኤ.አ. ቋንቋውን ለህዝብ አሳወቀ። አላማው ኤስፔራንቶን በቀላሉ ሊማሩት የሚቻል፣ የጋራ የሆነና ለአለማቀፋዊ መግባባት የሚረዳ ግን ያሉትን ቋንቋዎች የማይተካ ቋንቋ ማድረግ ነበር። ኤስፔራንቶ ከ1,600,000 በላይ ተናጋሪዎች ቢኖሩትም የቋንቋው ደጋፊ ያልሆኑ እንግሊዝኛን ከመስፋፋቱ አንፃር ...
1950
386738
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1950
አዶልፍ ሂትለር
አዶልፍ ሂትለር (ጀርመንኛ: Adolf Hitler "አዶልፍ ሂትለ") እ.አ.አ. ከ1933 ጀምሮ የጀርመን ቻንስለር እንዲሁም ከ1934 ጀምሮ ደግሞ የጀርመን መሪም "(Führer)" ጭምር የነበረ ሰው ነው። ሕይወት. ሂትለር በሚያዝያ 13 ቀን 1881 ዓ.ም. (20 አፕሪይል 1889 እ.ኤ.አ.) በዛሬይቷ ኦስትሪያ ተወለደ። በሚያዝያ 22 ቀን 1937 ዓ.ም. (30 አፕሪይል 1945 እ.ኤ.አ.) በርሊን ውስጥ ከአንድ ቀን በፊት ካገባት ሚስቱ ኤቫ ብራውን ጋር የራሱን ህይወት አጠፋ። በ1925 ዓ.ም. መጀመርያ...
1954
57569
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1954
ሴኔጋል
ሴኔጋል ወይም የሴኔጋል ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪካ የሚገኝ ሀገር ነው። ሴኔጋል ከምዕራብ በሴኔጋል ወንዝ፣ ከሰሜን በሞሪታንያ፣ ክምሥራቅ በማሊ እና ክደቡብ በጊኒና ጊኒ-ቢሳው ይዋሰናል። የጋምቢያ ግዛት እንዳለ በሴኔጋል ውስጥ ነው የሚገኘው። የሴኔጋል የቆዳ ስፋት 197,000 ካሬ ኪ.ሜ. የሚጠጋ ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ ወደ 17 ሚሊዮን እንደሆነ ይገመታል። የሴኔጋል የአየር ሁኔታ የየምድር ወገብ ሲሆን ደረቅና ዝናባማ ወራት ተብሎ ወደ ሁለት ይከፈላል። የሴኔጋል ርዕሰ ከተማ ዳካር በሀገሩ የምዕራብ ጫፍ...
1959
384358
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1959
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ
የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ በ1952 ዓም የፈረንሳይ ኡባንጊ-ሻሪ ቅኝ ግዛት «የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ» ተብሎ ነፃነቱን አገኘ። በ1969 ዓም የሀገሩ ፕሬዝዳንt ዦን-በደል ቦካሣ እራሱን «ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ቦካሣ» ሹሞ እስከ 1972 ዓም ድረስ የሀገሩ አጠራር «የመካከለኛው አፍሪካ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት» ሆኖ ነበር።
1967
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1967
ቦትስዋና
ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ: Republic of Botswana ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል። ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ከናሚቢያ እና በሰሜን ምሥራ...
1968
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1968
ጋና
ጋና በአፍሪካ አትላንቲክ ጠረፍ ላይ የተገኘ አገር ሲሆን ከ24 ሚሊዮን ኗሪዎች በላይ አሉት። የጋና ስራ ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን፣ ሌሎች ኗሪ ቋንቋዎች በተለይም ትዊኛ (አካንኛ) በሰፊ ይነገራሉ። የ«ጋና» ስያሜ በታሪክ የድሮ «ጋና መንግሥት» ወይም «ዋጋዱጉ መንግሥት» ለማክበር በ1949 ዓም ተመረጠ። እንዲያውም ያው መንግሥት እስከ 1068 ዓም ድረስ ከጋና ወደ ስሜን-ምዕራብ በአሁኑ ማሊ ይገኝ ነበር እንጂ የዛሬውን ጋና መቸም አልገዛም። «ጋና» በትክክል የዋጋዱጉ መንግሥት አለቆች ማዕረግ ሆኖ ነበር። ...
1969
20335
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1969
ዛምቢያ
"ይህ መጣጥፍ ስለ ሀገሩ ነው። ለኢሲን ንጉሥ (1749-47 ዓክልበ.)፣ ዛምቢያ (የኢሲን ንጉሥ) ይዩ።" የዛምቢያ ሪፐብሊክ በደቡባዊ አፍሪቃ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ክርስቲያን ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክ፣ ዚምባብዌ፣ ቦትስዋናና ናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።
1970
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1970
ጋቦን
ታሪክ. የጋቦን አካባቢ የመጀመሪያ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ነበሩ። በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ ግን በብዙ የባንቱ ብሄሮች ተለወጡ። ፈረንሣዊው ፒየር ሳቮርግናን ዲ ብራዛ የመጀመሪያውን ጉዞ ወደ ጋቦን-ኮንጎ አካባቢ በ1875 እ.ኤ.አ. ነው ያደረገው። ፍራንስቪል የሚባለውንም ከተማ እሱ ነው ያቋቋመው። ምጣኔ ሀብት. ጋቦን ወደ ውጭ አገር የሚላካቸው ምርቶች በተለይ ፔትሮሊየም፣ እንጨት፣ ማንጋኒዝ እና ዩራኒየም ናቸው።
1971
361458
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1971
ዚምባብዌ
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ ከዚህ በፊት የሮዴዢያ ሪፐብሊክ በመባል የምትታወቅ ስትሆን፣ በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ዚምባብዌ ደቡብ አፍሪካ ፣ ቦትስዋና ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክን ትዋሰናለች። የዚምባብዌ ስም የመጣው ከ«ድዚምባ ድዜማᎆ» ሲሆን በሾና ቋንቋ «የድንጋይ ቤቶች» ማለት ነው። ታሪክ. ከተገዢነት በፊት. የድንጋይ ዘመን አዳኞች በቦታው ከአምስት ሺህ ዓመታት በፊት እንደነበሩ የሚጠቁም ብዙ መረጃ አለ። እነዚህ ሰዎች ከዛሬው ኮይሳን ብሔር ጋር የሚዛመዱ ሲሆን በባንቱ ብሔር ተተክተዋ...
1973
186
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1973
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፦ "République démocratique du Congo") ወይም ኮንጎ-ኪንሳሻ በመካከለኛ አፍሪቃ የምትገኝ አገር ናት። "(ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]"
1974
56678
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1974
ኮንጎ ሪፐብሊክ
የኮንጎ ሪፐብሊክ (ፈረንሳይኛ፦ "République du Congo") ወይም ኮንጎ-ብራዛቪል በማዕከላዊ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጋቦን፣ ካሜሩን፣ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና የአንጎላ ክልል በሆነችው ካቢንዳ ትዋሰናለች።
1975
56602
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1975
ማሊ
የማሊ ሪፐብሊክ (ማሊ) በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ የለሽ ሀገር ናት። ከምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በስፋት ሁለተኛ ናት። ከአልጄሪያ፣ ኒጄር፣ ቡርኪና ፋሶ፣ አይቮሪ ኮስት፣ ጊኔ፣ ሴኔጋል እና ሞሪታኒያ ጋር ድንበር ትዋሰናለች። ታሪክ. ማንዴ ሕዝቦች አውራጃውን ሠፍረው ተከታታይ መንግሥታት አጸኑ። እነዚህም የጋና መንግሥት፣ የማሊ መንግሥትና የሶንግሃይ መንግሥት ያጠቅልላሉ። በነዚህ መንግሥታት ውስጥ ቲምቡክቱ ለትምርትና ለመገበያየት ቁልፍ ከተማ ነበረች። በ1583 ዓ.ም. በሞሮኮ በተካሄደ ወረራ የሶንግሃይ...
1976
18361
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1976
ኡድሙርቲያ
ኡድሙርቲያ በሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር («ሪፐብሊክ») ነው። በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
1977
13039
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1977
ኡድሙርትኛ
ኡድሙርትኛ (удмурт кыл) የኡድሙርቶች ቋንቋ ነው። ኡድሙርቶች የኡድሙርቲያ ኗሪዎች ሲሆኑ ቋንቋቸው በፊኖ-ኡግሪክ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ የተከተተ ነው። ኡድሙርቲያ በሩሲያ ውስጥ የሚገኝ ክፍላገር ሆኖ ኡድሙትኛ ከመስኮብኛ ጋራ መደበኛ ቋንቋዎቹ ናቸው። የሚጻፍበት በቂርሎስ ፊደል ነው። ቅርብ ዘመዶቹ ኮሚ እና ኮሚ-ፐርምያክ ቋንቋዎች ናቸው። የ ውክፔዲያ አለ!
1978
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1978
ሎዥባን
ሎዥባን (lojban) በ1987 እ.ኤ.አ. የተፈጠረ አንድ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። ቋንቋው የተፈጠረ በLogical Languages Group (LLG, "ትክክለኛ አሰተሳሰብ ያለው ቋንቋ ቡድን") በሚባል የዋሺንግተን ዲሲ ተቋም ነው። LLG በ1955 እ.ኤ.አ. መጀመርያ የፈጠረ ቋንቋ "ሎግላን" ተባለ። ሎዥባንም ከሎግላን 'ተሻሽሎ የወጣ ቋንቋ' ይባላል። የሎዥባን ስም የተወሰደ ከ'ሎግዢ' (ትክክለኛ አስተሳሰብ) እና 'ባንጉ' (ቋንቋ) ነው። አላማቸው ስዋሰዉ በሰዎችም ሆነ በኮምፕዩተር በቀላል የሚታወቅ የ"...
1979
28
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1979
ቱርክመንኛ
ቱርክመንኛ (Türkmen) የቱርክምኒስታን ብሔራዊ ቋንቋ ነው። በቱርክመኒስታን 3,430,000 ተናጋሪዎች ሲኖሩ ከቱርክመኒስታን ውጭ ደግሞ 3 ሚሊዮን የሚያሕሉ ተናጋሪዎች በተለይም በኢራን (2 ሚሊዮን) በአፍጋኒስታን (500,000) እና በቱርክ (1000) አሉ። ቱርክመንኛ በቱርኪክ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ይከተታል። ይህም አንዳንዴ በትልቁ አልታይ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ይደመራል። ቀድሞ የተጻፈበት ወይም በቂርሎስ ወይም በ አረብ ፊደሎች ነበር፤ አሁን ግን የቱርክመኒስታን መሪ ሳፓርሙራት ኒያዞቭ በላቲን ፊደል...
1980
57934
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1980
ስዋሂሊ
ስዋሂሊ ፡ (ወይም ፡ ኪሷሂሊ Kiswahili) ፡ በምሥራቅ ፡ አፍሪቃ ፡ የሚናገር ፡ የባንቱ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቤተሠብ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የስዋሂሊ ፡ ሕዝብ (፭ ፡ ሚሊዮን ፡ ተናጋሪዎች) ፡ ልደት ፡ ቋንቋ ፡ ከመሆኑ ፡ በላይ ፡ ለ ፴ ፡ እስከ ፡ ፶ ፡ ሚሊዮን ፡ ሌሎች ፡ ሰዎች ፡ ሁለተኛ ፡ ቋንቋ ፡ ሆኗል። የስዋሂሊ ፡ ስም ፡ መነሻ ፡ ከዓረብኛ ፡ ቃል ፡ «ሰዋሂል» ፡ ነበር ፤ ይህም ፡ የ«ሳኸል» ፡ (ማለት ፡ ዳር) ፡ ብዙ ፡ ቁጥር ፡ ነው። ስለዚህ ፡ የ«ስዋሂሊ» ፡ ትርጉም ፡ የ(ባሕር) ...
1987
10518
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1987
ሥነ ቅርስ
አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። «አርኬዮሎጂ» የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος (አርቃዮስ) = «አሮጌ» እና λόγος (ሎጎስ) = «ጥናት» (ወይም «ቃል») ሆኗል። "(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይችላሉ!)]" "(ይህ ባሕል ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [...
1988
56764
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1988
የጥንተ ንጥር ጥናት
ኬሚስትሪ ወይም የጥንተ-ንጥር ጥናት የቁሶችን አሰራር እና ጸባይ ያጠናል። የ«ኬሚስትሪ» ስም የሚመጣ ከእንግሊዝኛ ሲሆን እሱ የተወለደ ከ1700 ዓ.ም. አካባቢ በፊት «አልኬሚ» ከተባለ ሌላ ጥናት ነበር። ይህም አልኬሚ ዋና ዒላማ ብረት ወደ ወርቅ ለመቀየር ነበር። የማይቻል ምኞት እንደ ነበር የዛኔ ተገነዘበ። አልኬሚ የሠራ ሰው 'አልኬሚስት' ተባለ ወይም በአጭሩ 'ኬሚስት'። በኋላ ትውልድ የኬሚስት ሥራ 'ኬሚስትሪ' ተባለ። የ«አልኬሚ» ስም ደግሞ የወጣ ከዓረብኛ «አል-ኪሚያ» (الكيمياء ወይም ا...
1989
56502
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1989
መሬት ጥናት (ጂዮሎጂ)
የመሬት ጥናት ወይም ጂዮሎጂ (ከግሪክ γη- ጌ፣ ምድር እና λογος ሎጎስ፣ ቃል፥ ጥናት) ስሙ እንደሚያመለክተው የመሬትን አሠራር፣ ተፈጥሯዊ ሁኔታዎችን እና ታሪክ ያጠናል። ይህ ጥናት የመሬትን ውስጣዊ አሰራር አንድንገነዘብ በጣም ከፍተኛ አስተዋጾ ያደርጋል። ይህ ሙያ የተፈጥሮ ሐብቶችም የሚገኙበትን ቦታ እንድናውቅ ይረዳናል። በ"Wikimedia Commons" (የጋራ ፎቶዎች ምንጭ) ስለ የሚገኛኙ ተጨማሪ ፋይሎች አሉ። "(ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ" መሠረት "ወይም" መዋቅር "ነው። እርስዎ [ሊያስፋፉት ይ...
1990
35471
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1990
ሮማንሽ
ሮማንሽ ወይም ሩማንች (Rumantsch) ከስዊስ አገር 4 ብሔራዊ ቋንቋዎች 1ዱ ሆኖ ሌሎቹ 3 ጀርመንኛ ጣልኛና ፈረንሳይኛ ናቸው። ከሮማይስጥ የታደገ ቋንቋ በመሆኑ የሮማንስ ቋንቋ ቤተሠብ አባል ነውና በተለይ የሚመስለው ፈረንሳይኛ ወይም እጣልኛ ነው። የሚናገረው በግራውብውንደን (ግሪዞን) ካንቶን ስዊስ በሚኖሩ 60,000 ሰዎች ነው። ይህ ከስዊስ አገር ሕዝብ ብዛት 1% ብቻ ሲሆን ከስዊስ አገር ብሔራዊ ቋንቋዎች ሁሉ ትንሹ ነው። እንኳን በስዊስ አገር ከሚኖሩት ስርቦ-ክሮዌሽኛ ተናጋሪዎች ቁጥር ብዛት (1...
1996
54577
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=1996
ትምህርተ ሂሳብ
ትምህርተ ሂሳብ የብዛት፣ የአደረጃጀት የለውጥና የስፋት ጥናት ተብሎ ብዙ ጊዜ የታወቃል። ሌሎችም «የቅርጽና የቁጥር» ጥናት ብለው ይጠሩታል። በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን ሥነ አመክንዮንና (ሎጂክ) የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል። ትምህርተ ሂሳብ በማንኛውም የሳይንስ ዘርፍ ስለሚጠቅም «የሳይንስ ቋንቋ» ወይም የኅዋ ቋንቋ ተብሎም ይጠራል። ይህ የውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መ...
2001
11812
https://am.wikipedia.org/wiki?curid=2001
መለጋሲ
መለጋሲ (Malagasy) ከአውስትሮኔዚያን የቋንቋ ቤተሠብ ቋንቋዎች ሁሉ ምእራበኛው ሲሆን የማዳጋስካር መደበኛ ቋንቋ ነው። 1500-2000 አመታት ከዛሬ በፊት ከእንዶኔዚያ የመጡ የማዳጋስካር ኗሪዎች ቋንቋ በመሆኑ፣ ከቃላቱ መዝገብ 90% ከመቶ በቦርኔዮ እንዶኔዚያ ከተገኘው ቋንቋ ከማአንያን ጋራ ተመሳሳይ ነው። የቀሩትም 10% ቃላት በተለይ ከአፍሪቃ ቋንቋዎች (ከባንቱ) እና ከአረብኛ ተበድረዋል። በአረፍተ ነገር ውስጥ ግሡ ከሁሉ ይቀድማል። ይህ ተራ እንደ ዕብራይስጥ ይመስላል እንጂ ለብዙዎች ቋንቋዎች ...