text stringlengths 0 200 |
|---|
ከዛሬ 6 ዓመት በፊት በተካሄደው የአረቡ ዓለም ህዝባዊ አመጽ ማህበራዊ ጥቅማ ጥቅሞችን ከፍ ለማድረግ ቃል ቢገባም አሁን ዝቅ ለማድረግ ተገዷል። ይህ ደግሞ በአንዳንድ ቦታዎች አመጽ እያስነሳ ነው። በሌላ በኩል መንግሥት ከዚህ ቀደም ከ150 ሺህ በላይ ሰዎችን ህይወት የጠፋበትን ኢስላሚክ ሳልቬሽን ፍሮንት ከተባለው አክ |
ራሪ የፖለቲካ ፓርቲን ሲካሂድ የቆየውን ትግል ግን አሸንፏል። ይሁን እና ሀገሪቱ ተረጋግታ እንድትቀጥል ተቋማቷ ብዙ መሥራት ይጠበቅባቸዋል ። |
ምርጥ ITIL v3 መካከለኛው የ PPO (ፕላን, ጥበቃ እና ማጎልበት) የመስመር ላይ ስልጠና |
3.1 የትግራይ ህዝብ ትግል የኢትዮጵያ ህዳሴ መሠረት ነው |
ባቫሪያን ላውንጅ ካፌና ሬስቶራንት (ምግብ ቤት) |
ጠበቆቹ በሚያቀርቡት ማስረጃ ላይ በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲነሳ በአቃቢ ህጉ በኩል ሊነሱ የሚገባቸው ጥያቄዎች አለመነሳታቸውን ሱዛነ ባልደን እንደ ምሳሌ ይጠቅሳሉ። የቪክትዋር ኢንጋብሬን ይግባኝ ከትናንት ጀምሮ የሚመለከተው ፍርድ ቤትም ካለፈው ፍርድ ቤት ጋ ተመሳሳይ ነው ። በርግጥ የአቋም ለውጥ ይኖራል ብለው ሱዛነ ባልደን |
ይጠብቁ ይሆን? |
ተቃዋሚው ዘንድ በችኮላ የሚወሰኑ ግብታዊ ርምጃዎች ለዘላቂ ክሽፈት መንስኤ እንደሚሆኑ ተመልከተናል፡፡ የተደራጀ እና የነቃ ማኅበረሰብ በሌለበት ሰላማዊ ሰልፍ መጥራት-አንድም በሚገኘው ሰው ማነስ (ትግሉ የሕዳጣን እየመሰለ)፣ አንድም ለአገዛዙ ምት እየተመቸ ከሚጠራው የሚያባርረው ሰው እንዲበዛ ያደርጋል፡፡ (ከምርጫ 97 |
ወዲህ እንኳ አንድም ሰው ያልወጣባቸው ሁለት የአብዮት ጥሪዎች ተደርገዋል፡፡) በሌላ በኩል የተለያዩ አድማዎችን ለመጥራት ብዙ ነገሮችን ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል፡፡ በ1960ዎቹ የኢትዮጵያ አብዮት ባለታክሲዎች ያደረጉት አድማ ወደር የለውም፡፡ ጆን ያንግ ላይ ‹አዲስ አበባ ሽባ ሆና ዋለች› ብለው ጽፈዋል፡፡በአምስት |
ሣንቲም የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አገር ተንቀጠቀጠ፡፡ ይህንን እያስታወሱ የታክሲ ሥራ ማቆም አድማዎች ተጠርተዋል፡፡ ችግሩ ግን እነሱን የሚመለከት መነሻ አልነበረውም፡፡ እንዲያውም በድኅረ ምርጫ 97 የተጠራው በራሳቸው ተነሳሽነት በመሆኑ በከፊል ተሳክቷል፡፡ ግን ያለምንም ትርፍ ከ5 ቀናት በኋላ ወደነበረበት ቀስ በቀስ ተመ |
ልሷል፡፡ ለምን?፡- ሾፌሮቹ፣ ባለቤቶቹ፣ ረዳቶቹ ምን ይብሉ? ኤርምያስ ለገሠ (‹‹የመለስ ትሩፋት›› ባለው መጽሐፉ ላይ ) ‹ሥራው እንዲቀጥል ከመንግሥት ጋር መሞዳሞድ የጀመሩት ሱስ ያናወዛቸው ተራ አስከባሪዎች ናቸው› ይላል፡፡ ዞሮ ዞሮ በመንግሥት ድል አድራጊነት አድማው ከሽፏል፡፡ ጥቁር አሜሪካውያን በሞንትጎምሪ ከ |
ተማ (አላባማ)የጥቁሮችን መገለል በመቃወም በከተማ አውቶቡስ ላለመሳፈር ሲያድሙ፣ ጥቁሮች የሚጓጓዙባቸውን አማራጮች አመቻችተው ነበር፡፡ በአገራችን ሕወሓት/ኢሕአዴግን የኢኮኖሚ ትብብር ለመንፈግ ሲባል ‹ከነእከሌ አትግዙ› የሚሉ የአድማ ምክሮች ብዙ ጊዜ ተደምጠዋል፡፡ ግን አልተሳኩም፤ ምክንያቱም ሸማቹ ሌላ አማራጭ የለው |
ም፡፡ አድማዎች የሚጠሩ ከሆነ፣ ጉዳታቸው (ተጽዕኖ ፈጣሪነታቸው) አድማ መቺው ላይ ሳይሆን አምባገነኑ አካል ላይ መሆኑን (ወይም መሆን የሚችልበት መንገድ) ማረጋገጥ የመጀመሪያው ሥራ ነው፡፡ |
One thought on “ዶክተር አብይ ደፋር የለውጥ ርምጃዎችን እንዲወስዱ ጥሪ ቀረበ” |
1 ወርኢኩ ፡ እስከ ፡ ዘመን ፡ ከመ ፡ ከመዝ ፡ ይርዕዩ ፡ ፴ ወ ፯ ኖላውያን ፡ ወፈጸሙ ፡ ኵሎሙ ፡ በበጊዜሆሙ ፡ ከመ ፡ ቀዳምያን ፡ ወባዕዳን ፡ ተመጠውዎሙ ፡ ውስተ ፡ እደዊሆሙ ፡ ከመ ፡ ይርይዎሙ ፡ በበጊዜሆሙ ፡ ኵሉ ፡ ኖላውያን ፡ በበጊዜሁ ። |
አረንጓዴ አዶ ሲታይ ከሳይፈን አገልጋይ ግንኝነት መፈጠሩን ያመለክታል። በVPN ሁነታ ውስጥ ሁሉም የኢንተርኔት ትራፊክዎ በሳይፈን አማካኝነት በቀጥታ ይዘዋወራሉ። |
ተጫዋቾች ምንም ተቀማጭ ጉርሻ ያላቸውን የሞባይል የቁማር ሲጨርሱ እና መወሰን አንዴ እነሱ በእውነተኛ ገንዘብ ለማግኘት እየተጫወተ መቀጠል እፈልጋለሁ, እነርሱ በ ያላቸውን መለያዎች ወደ ገንዘብ ማስገባት ይችላሉ: |
ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዩች በቅርቡ የምንጀምረውን የኢትዩጵያ ድምፃውያንን ፕሮፋይል እና ሙዚቃዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ no-clip.com/video/yCk-j1sTN0s/video.html |
ተጠባባቒ ፕረሲደንት ዊሊያም ሩቶ'ውን ኣብቲ እዋን ቃለ-መሓላ ክፍጽም እዩ። |
እንዲሁም ምንም አይነት የገንዘብ ልውውጥ ሳያደርጉ ከ3ኛዋ ተከሳሽ እህቱ ትርሃስ ጋር መጋቢት 24፣ 2005 ዓ.ም የብድር ውል ማድረጋቸውም ተጠቅሷል።በተጨማሪም ተከሳሹ ከእህቱና ወንድሙ ጋር ያለአግባብ አፈሯቸው የተባሉ የገንዘብና የአይነት ሃብቶች በክስ መዝገቡ ተጠቅሰዋል። 1ኛው ተከሳሽ ወልደስላሴ ወደሚካአል ከ198 |
3 እስከ የካቲት 2005 ዓ.ም የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የውስጥ ሰራተኛ ሆኖ ሲሰራ ፥ ወርሀዊ ደመወዙ ከ 1,600 እስከ 6,000 ብር የነበር ሲሆን ፥ ነገር ግን ስልጣኑን እና የነበረውን ተሰሚነት በመጠቀም በፈጸመው የሙስና ወንጀል ከባለ4 ደረጃ ህንጻ ውጪ ፣ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ በተለያዩ የግልና |
የመንግስት ባንኮች ተቀማጭ ማድረጉም ተመልክቷል። 2ኛ ተከሳሽ አቶ ዘርአይ ወልደስላሴ ከመከላከያ ሚኒስቴር በጡረታ እስከሚገለል ድረስ ወርሀዊ ደመወዙ 532 ብር የነበር ሲሆን ፥ በክስ መዝገቡ ተከሳሹ በተለያዩ ባንኮች 5 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ማስቀመጡ ፣ በአዲስ አበባ ቤቴል ቁጥር 3 በተባለ አካባቢ በ74 ካሬ |
ሜትር ይዞታ ላይ መሰረት የተጀመረበት ቦታ ፣ በአፋር ክልል ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ሁለት የእርሻ ኢንቨስትመንቶችና 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ሁለት ሎደር ማሽነሪዎችም በስሙ መኖራቸው ተመዝግቧል ። |
በተከታዮች ዘንድ የአስተሳሰብ ለውጦች እጨመሩ ይመጣሉ፡፡ |
በውድድሩ ላይ ከ500 በላይ ሰዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ |
^ ቃል በቃል “ሥጋም ሁሉ ከእሱ ይመገብ ነበር።” |
የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የውጪ ጉዳይ ሚንስትር አንዋር ጋርሻ በትዊተር ገጻቸው እንዳሉት ''እርምጃውን እንድንወስድ ያስገደደንን የደህንነት መረጃ ለቱኒዚያውያን ወንድሞቻችን አካፍለናል'' ብለዋል፤ ለቱኒዚያውያን ሴቶች ከፍተኛ ክብር አለን ሲሉም አክለዋል። |
ኧርነስት ሎዲ ከሕይወት ጋር በተያያዘ ለነበሩት አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ አግኝቷል። ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያገኘው ግልጽ መልስ ስለ ወደፊቱ ጊዜ እውነተኛ ተስፋ እንዲኖረው ረድቶታል። |
ተመራማሪዎቹ ክትባቱ ገና የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ነው ቀሪ ስራዎች ይቀሩታል ብለዋል። |
ሕገ ወጥ ሰባክያኑ (አሰግድ ሣህሉ፣ በጋሻው ደሳለኝ) በጠቅላይ ቤተ ክህነት የተለያዩ መምሪያዎች ውስጥ ለመቀጠር ማመልከታቸው እየተነገረ ነው፤ |
ስንታየሁ ቸኮል ========== ከሁለት አመት በላይ በማዕከላዊ እና ቂሊንጦ በእስር የቆየው አንጋው ተገኝ ቀደም ሲል… |
እገዳው ስድስት ትላልቅ የሀገሪቱን ቡና ላኪዎቸ እና ሰማንያ ስምንት ነጋዴዎችን ያካትታል ። እነዚህም እስከ ሰባ በመቶ የሚደርሰውን የሀገሪቱን ቡና ወደ ውጭ በመላክ የሚታወቁ ናቸው ። ዝርዝሩን ታደሰ ዕንግዳው ከአዲስ አበባ ልኮልናል ። |
ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ኦሮሚያን ለቆ ወደ መጣበት መመለስ አለበት። |
በመቀጠልም ከክርስቶስ ቀጥለው ክርስትናን ያስፋፉትን የሐዋርያትን ፲፪ ቁጥር ይጠቁሙናል: |
እሱማ ነህ፡፡ ለመሆኑ ምግብ ላይ እንዴት ነህ? |
እነ ብርሃኔ ገብረ ክርስቶስ፣ አባዲ ዘሙ፣ ስብሃት ነጋ፣ ሽመልስ ኪዳኔ፣ አርከበ እቁባይ፣ አባይ ጸሃዬ፣ ገብረ መድህን ገብረ ዮሃንስ፣ ደብረጽዮን ገብረ ሚካአኤል, ቴዎድሮስ ሃጎስ፣ ታደሰ ሃይሌ፣ ሰምሃል መለስ ዜናዊ ከባህር ማዶ ያከማቹት በቢሊዮን የሚቆጠር የህዝብ ገንዘብ እስቲ ይታገድ እና ነገሪ ሌንጮን እንመን። |
ከሜይ ዴይ ጋር ምን አገናኘው ክቡር ሚኒስትር? |
አቦይ ስብሃትን ጨምሮ ሁላችንም ብሔራዊ መግባባት እንጂ ግራ-መጋባትን የምንሻ አይመስለኝም። አሁን ላይ በግልፅ እንደሚስተዋለው ግን በሀገራችን ብሔራዊ መግባባት የለም። እርስ-በእርስ ተነጋግሮ ከመግባባት ይልቅ ሳይደማመጡና ሳይነጋገሩ በባዶ በሚጯጯሁ ሰዎች መካከል ምን ዓይነት መግባባት ሊኖር ይችላል? |
የኢትዮጵያ አንጋፋ ሯጮች በሪዮ ኦሎምፒክ ተሳታፊ አትሌቶችን ምርጫ አወገዙ – Abraham's view |
ከሙስሊሙ ህብረተሰብ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተላለፈ መልእክት |
መብዛሕትና ሊፍት ከም መጓዓዝያ ህዝቢ ሓሲብናዮ ኣይንፈልጥን። እቲ ሓቂ ግን እዚ እዩ። |
(ገ/መድህን ሮምሃ (ዶ/ር) ከያዕቆብ ልጆች መካከል፤. |
አንተ ልጅ ከድምፅክ ውጭ ምንክም አይነፍኝ. |
ህወሓት ማለት ህዝቢ ትግራይ ማለት ኣይኮነን። እንተዘይኾይኑ ግና ከምዚኦም ዝበሉ ናይ ብሄር ጎንጺታት እናዓበዩ እንተኸይዶም ሃገር ናብ ሓደጋ ክትኣቱ'ያ። ህዝቢ ትግራይ ክሕገዝ ዝግብኦ እምበር ምስ ህወሓት ተደሚሩ ከም ጸላኢ ክርአ ዘይግብኦ ድኻ ህዝቢ'ዩ። ክብሉ ድማ ወሲኾም። |
"የማንሳቱን ክብደት ለመደገፍ በማንጠፍያው ላይ ያሉትን ሁሉንም ክፍሎች አሰባስቡ እና የ 1 የፕላስቲክ ተሸካሚ ""ማከል." |
ማርያም በጉልበቷ ተደፍታለች፤ የደረሰባት ሐዘን በቃላት ሊገለጽ የሚችል አይደለም። ልጇ ለብዙ ሰዓት ከተሠቃየ በኋላ ሊሞት ሲል ያሰማው የመጨረሻ ጩኸት አሁንም በጆሮዋ እያስተጋባ ነው። ገና እኩለ ቀን ቢሆንም ሰማዩ ጨልሟል። ድንገት ምድሪቱ በኃይል ተናወጠች። (ማቴዎስ 27: |
የዚህ ዓለም ጠባቂ መልአክ ሳውራኤል ኪሩብ ነው። በዓለም ረሐም ውስጥ የሚኖሩ ፍጥረቶች የበግና የፍየል መልክ የመሰለ ገፅ ሲኖራቸው የተሰጣቸው አእምሮ ከሰው ልጆች የላቀ የራቀውን የሚያውቁ የረቀቀውን የእግዚአብሔር ፍጥረትን ማየት የሚችሉ ናቸው። ከነርሱም ሌላ በረሐም ዓለም ውስጥ የተለያዩ ገጽ ያላቸው ቁጥራቸው ትእል |
ፈተ–ትእልፊታት ፍጥረታቶች አሉ። |
ሚዛን ጥቅምት 2/2010 በቤንች ማጂ ዞን የሚገኙ የመስህብ ስፍራዎችን ማስተዋወቅ ፣መዳረሻዎችን ማልማትና መንከባከብ እንደሚገባ ተመለከተ፡፡ |
• የጊዜ አማካኝነት በውስጡ ጉዞ ላይ ሁሉንም ስምንት አስፈሪ መንግስታት ውስጥ አንዱ እንደ ውጊያ. |
እንዲህ ባሉት ችግሮች አገሪቱ እየተናጠች ባለችበት ወቅት፣ ቱሪስቶችም ወደ ኢትዮጵያ እንዳይመጡ ማስጠንቀቂያ እየተሰጣቸው በቆየበት ጊዜ፣ በምን አኳኋን በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ቱሪስቶች ሊመጡ እንደቻሉ ጥያቄ ያጭራል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት 900 ሺሕ ገደማ ቱሪስቶች ኢትዮጵያን መጎብኘታቸውን ያስታወቀው ባህልና ቱሪዝም ሚ |
ኒስቴር፣ ባለፈው ዓመትም 887 ሺሕ ገደማ የሚጠጉ ቱሪስቶች መምጣታቸውን ገልጾ ነበር፡፡ ይህ አኃዝ እንደ ሚስተር ሃይኪ ባሉ የዘርፉ ተዋናዮች ዘንድ በሚገባ መፈተሽ እንዳለበት ይጠቀሳል፡፡ ሚስተር ሃይኪ እንደሚሉት ሁለት መሠረታዊ ጉዳዮች ተለይተው መታየት አለባቸው፡፡ |
ከዚያም በመኪና ወደ ሆስፒታል ወሰዱኝ፡ ብዙ ከመጮሄ የተነሳ ድምጼ ተዘግቶ ነበር። |
ካሜራ ፆታ በትክክለኛው መንገድ እንደመሆኑ መጠን ውስጥ ማድረግህ, የእርስዎ ይህን በማንበብ አይደለም ከሆነ ይህ የተሳሳተ መንገድ በማድረግ. ነጠላ ሰዎች, ያገቡ ሰዎች እና ሌሎች ካሜራ ውይይት አፍቃሪዎች እነሱ አብረው ካልሆኑ ጊዜ ላይ ለማግኘት ImLive እየተመለሱ ነው. ችግሩ? አንተ ብቻ ተወዳጅ ካሜራ ልጃገረድ |
ፍዝዝ የተደረገበትን ጊዜ በእርግጥ ወደ ማግኘት ሁልጊዜ ቀላል አይደለም. |
አቶ ኢዩኤል፡- አንደኛው ፈተና የግንዛቤ እጥረት ነው፡፡ ብዙ ጊዜ የምትሠሩት ምንድነው? እንባላለን፡፡ ትምህርት ቤታችን ውስጥ ቤተ ሙከራ ሥሩልን የሚሉን አሉ፡፡ ዓላማው ግን ትምህርት ቤት ውስጥ ቤተ ሙከራ ከመክፈት የዘለለ ነው፡፡ ስቴም የባዮሎጂ ወይም የኬሚስትሪ ቤተ ሙከራ ብቻ አይደለም፡፡ የግንዛቤ ክፍተቱን በተለ |
ያየ መንገድ ለመሙላት እየሞከርን ነው፡፡ ሌላው ችግር ዕቃ ወደ አገር ውስጥ ስናስገባ ያለው ቀረጥ ነው፡፡ በውድ የሚሸጡ ዕቃዎችን የሚሰጡን ዕርዳታ አድራጊዎች በነፃ ይህንን ሁሉ ዕቃ እየሰጠናችሁ እንዴት ስለ ቀረጥ ትጠይቁናላችሁ ይላሉ፡፡ በመንግሥት በኩል ቀረጥ ቢስተካከልልን ብዙ ነገር መሥራት እንችላለን፡፡ ሦስተኛው |
ችግር ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ወደኛ አለመላካቸው ነው፡፡ አንዳንዴም የማጠናከሪያ ትምህርት ይመስላቸዋል፡፡ ወላጆች ልጆች ማትሪክ አልፈው ዩኒቨርሲቲ ከገቡ ብቻ የሚሳካላቸው ስለሚመስላቸው አይፈረድባቸውም፡፡ ተግባራዊ ሳይንስ በአገራችን ገና አልዳበረም፡፡ አንስታይን ብዙ ጊዜ ከዩኒቨርሲቲ የተባረረ ሰው ነው፡፡ በተመሳሳይ |
ዓለም ላይ ብዙ ስኬታማ ሰዎች አሉ፡፡ ወላጆች ይህንን ቢገነዘቡ መልካም ነው፡፡ |
“የግንቦት 7 ዓላማ መፈንቅለ መንግሥት ማካሄድ ሳይሆን ባለሥልጣኖችን መግደል ነበር” አቶ በረከት ስምዖን |
13. (ሀ) ለሰብዓዊ ሥራችን ምን አመለካከት ሊኖረን ይገባል? (ለ) ጳውሎስ ለተሰሎንቄ ክርስቲያኖች ከጻፈው ደብዳቤ መመልከት እንደሚቻለው እውነተኛ ደስታ ያስገኘለት ምንድን ነው? |
ወገቧን እያመማት፣ ድካምም እየተሰማት አምቡላንሱን መጠበቅ ጀመረች፡፡ ዐሥር፣ ዐሥራ አምስት፣ ሃያ፣ ሠላሳ፣ ዐርባ ደቂቃዎች አለፉ፡፡ መልሳ ወደ አምቡላንሱ ደወለች፡፡ ያነሳው ሰውዬ ‹‹ይቅርታ አንድ ሰው መኪና አቁሞ መንገዱን ስለዘጋብን ነው፣ ትንሽ ታገሽን› አላት፡፡ ምን አማራጭ አለኝ ብላ ጠበቀች፡፡ ሕመሟ ሲበረታ |
ታክሲ እንዲጠሩላት ጎረቤቷን አስጠራቻቸው፡፡ ቤታቸው ከመንገድ ገባ ያለ በመሆኑ ዋናው መንገድ ድረስ በእግር መጓዝ ነበረባቸው፡፡ |
አማርኛ የምታወራው ሮቦት ከጠ/ሚ አብይ ጋር ተነጋገረች |
የትግራይ በልማት መጎዳት ነገር.. አሳ ጎርጓሪ… – ከሃብታሙ አሰፋ |
የመለስ አገዛዝ ባለስልጣናት በኤርትራ ላይ ተደረገ በተባሉት ጥቃቶች ዙሪያ እርስ በርሱ እየተቃረኑ ነዉ ! – AFRO ADDIS |
"+ <string name=""clear_data_dlg_text"" msgid=""3951297329833822490"">""የዚህ መተግበሪያ ውሂቦች ሁሉ በቋሚነት ይሰረዛሉ።እነዚህም ፋይሎችን፣ ቅንብሮችን፣ መለያዎችን፣ የውሂብ ጎታዎች እና የመሳሰሉትን ያካትታሉ።""</string>" |
‹‹በአዋጆቹ ላይ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ተነጋግሮ እንዲያፀድቀው ተልኳል፤›› ሲሉ ገልጸዋል፡፡ |
የተነገረው የክስ መግለጫ በእኛ ሥራ ላይ በቀጣይ የሚያስከትለው ነገር የለም። |
እ.ኤ.አ በ2008 አቶ መለስ ዜናዊ ከሱዳን ጋር የተደረገውን “ስምምነት” አስመልክቶ በውሸት ባህር ውስጥ እየተንቦጫረቁ የጭቃ ጅራፋቸውን ማጮህ ጀመሩ፡፡ በዚያው ዓመት በግንቦት ወር ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤታቸው ሙልጭ አድርጎ በመካድ ለመጀመሪያ ጊዜ አንድም ጋት የሚሆን የኢትዮጵያን መሬት ለሱዳን አሳልፎ |
ለመስጠት የተደረገ ሰምምነት የለም የሚል መግለጫ ሰጠ፡፡ ያ መግለጫ በውጭ የሚገኙትን “የዜና አውታሮች” እና “ኃላፊነት የማይሰማቸው” በበሬ ወለደ የፈጠራ ወሬ የተሰማሩ ሽብር እና ፍርሀትን በህብረተሰቡ ዘንድ የሚነዙ አሸባሪዎች ናቸው በማለት ከሷቸው ነበር፡፡ የሱዳን ባለስልጣኖች ግን ያንን መግለጫ በሚጻረር መልኩ |
“ከኢትዮጵያ መሬት እንዳገኙ“ በይፋ በአደባባይ ተናግረዋል፡፡ በግንቦት አጋማሽ አቶ መለስ እና አጫፋሪዎቻቸው የመሬት ማደሉን ሚስጥር ደብቀው ማቆየት ባለመቻላቸው ወደ ቀድሞው ታሪካቸው ለመመለስ ተገደዋል፡፡ በድንበር ማካለሉ ወቅት አንዳንድ የቅድመ ስራ እንቅስቃሴዎች ብቻ እንደተከናወኑ፣ እናም የተጠናቀቀ ነገር የለም |
በማለት በግልጽ ተናግረዋል፡፡ በቀናት ጊዜ ውስጥ አቶ መለስ እና አጫፋሪዎቻቸው ሌላ አዲስ ቅጥፈትን ፈብርከው ብቅ አሉ፡፡ የሆነው “ቀደም ሲል በንጉሱ እና በደርግ ዘመን ከሱዳን ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን ተግባራዊ አደረግን” ብለው ጭራ ቀረሽ ዉሸት ፈጠሩ፡፡ |
ደፋር፣ ደንታ የሌለው፣ ተሳዳቢ፣ ጸበኛ-- ጥበብ ከኛ እኒህን ትፈልጋለች፡ ሴት ናትና የምትወደውም ጦረኛን ብቻ ነው። |
Home » የምትናገሩት፡ ስለየትኛዋ “ኢትዮጵያ’ እንደኾነ ልትገልጽልን ይቻላችኻል? |
Ethiopia News ሰበር ዜና የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የትጥቅ ትግል ማቆሙን አስታወቀ July ,16/2018 |
የአሜሪካ ድምጽ ዴቪድ አርኖልድ (David Arnold) በሰፊው ዘግቦታል፣ ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። |
“ምን አልሽ አንቺ?!” ……በሙታንታ እንደሆንኩ ተከትያት መኝታ ቤት ገባሁ |
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ የትግራይ ክልል፡ የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔና ተግባራዊነቱ 8 ጥቅምት 2020 የፎቶው ባለመብት, OFFICE OF THE PM ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሻከረ የመጣው የፌደራልና የትግራይ ክ |
ልል መንግሥት ግንኙነት የማይታረቅ ደረጃ የደረሰ ይመስላል። በተለይም በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የፌዴሬሽን ምክር ቤትም ሆነ ፓርላማው ምርጫው በሕገ መንግሥት ትርጓሜ እንዲራዘም ያፀደቀ ቢሆንም የትግራይ ክልል ምርጫ ማድረጉ የበለጠ ነገሩን አክርሮታል። ምክር ቤቱ ስልጣኑን የሕገ መንግሥት ትርጉም በመስጠት ማራዘ |
ሙ ሕገ መንግሥታዊ መሰረት እንደሌለውም የትግራይ ክልል ይጠቅሳል። የፌደራል መንግሥቱ ደግሞ ኢ-ሕገ መንግሥታዊ ነው ባለው ምርጫም ህወሓት አብላጫ ድምፅ አግኝቶ ሕጋዊ መንግሥት መስርቻለሁ፤ እንዲሁም ዶክተር ደብረ ፅዮን ገብረ ሚካኤልንም የክልሉ ፕሬዚዳንት አድርጌ ሰይሜያለሁ ብሏል። ሆኖም በትግራይ ክልል የተካሄደው ስ |
ድስተኛ ክልላዊ ምርጫ እንዳልተደረገ የሚቆጠርና ተፈፃሚ የሌለው ነው በማለትም የፌዴሬሽን ምክርቤት ውሳኔ አሳልፏል። በዚህ ሳምንት ደግሞ ህወሓት መስከረም 25/2013 ዓ.ም የፌደራል መንግሥቱ ስልጣን ማብቂያ በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩም ሆነ ፓርላማው ሕጋዊ ስልጣን የላቸውም በማለት፤ አባላቱ በፌዴሬሽንና በሕዝብ ተወካዮ |
ች ምክር ቤት ውስጥ ያላቸውን ውክልናና ኃላፊነት እንዲለቁ ጥሪ አቅርቧል። የፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ ""ቅቡልነት የለውም""- የትግራይ ክልል ህወሓት በመንግሥት ሹመት ላይ ያሉ አባላቱ ቦታቸውን እንዲለቁ ማዘዙን ገለጸ በምላሹም መስከረም 26/2013 ዓ.ም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባደረገው ስብሰባ የፌደራል መንግሥት |
ከትግራይ ክልል ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንዳያደርግ ውሳኔ አስተላልፏል። ምክር ቤቴ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈውም ነሐሴ 30/2012 ዓ.ም አድርጎት በነበረው አስቸኳይ ጉባኤ የትግራይ ክልል ያደረገው ምርጫ እንዳልተደረገና እንደማይፀና ያስተላለፈውን ውሳኔንም በመጣሱ ነው። ይህንን ውሳኔ በበላይነት ሲከታተል የነበረው |
የሕገ መንግሥቶች ጉዳዮችና የማንነት ጉዳዮች አጣሪ ኮሚቴ ክልሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ አላከበረም ማለቱም ተገልጿል። ""የፌደራል መንግሥት የክልሉ ከተማ፣ ወረዳና ቀበሌ አስተዳደሮች ጋር ግንኙነት ማድረግ ያስፈለገው ህጋዊ ናቸው ብሎ ስለሚያምን ነው"" የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱ |
ያራዘመውን ውሳኔ በመተላለፍና ""ሕገወጥ"" ያለውን ምርጫ በማካሄዱም የፌደራል መንግሥት ከትግራይ ክልል ምክር ቤትና ከፍተኛ የሕግ አስፈፃሚ አካላት ጋር ምንም ግንኙነት ላለማድረግም ውሳኔ ላይ ደርሷል። በዚህም ውሳኔ መሰረት የፌደራል መንግሥት የትግራይ ሕዝብን የልማትና መሰረታዊ አገልግሎቶች ፍላጎትን ማዕከል በማድረ |
ግ የከተማና፣ ወረዳና ቀበሌ አስተዳደሮችና በክልሉ ከሚገኙ ሕጋዊ ተቋማት ጋር የሥራ ግንኙነት እንደሚያደርግም አስታውቋል። ይህ ውሳኔ ሲተላለፍ የትግራይ ክልል ምክር ቤት ያካሄደው ምርጫ ""ሕገወጥ"" በመሆኑ፤ ምክር ቤቱ የፌደራል መንግሥቱ ተፈፃሚነት የለውም ባለው ምርጫ የክልሉ ምክር ቤትም ሆነ ከፍተኛ የሕግ አስፈፃ |
ሚዎች በመዋቀራቸው ምክንያት ምንም ግንኙነት እንዳይኖረው ውሳኔ ተላልፏል፤ ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ቃለ አቀባይ አቶ ካሳሁን በቀለ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ማዕከላዊው መንግሥት ከዚህ በኋላም በቀጣይነት ግንኙነት የሚኖረው ሕዝቡን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሆኑንም ይጠቅሳሉ። የትግራይ ሕዝብን የሰላምና የልማት መሰረታዊ ፍላጎ |
ቶችን ማዕከልም በማድረግ በክልሉ ከተሞች፣ ወረዳዎችና ቀበሌ አስተዳደሮች ወይም ቃለ አቀባዩ ""ሕጋዊ"" ካሏቸው ተቋማት ጋር የፌደራል መንግሥቱ በቀጥታ ግንኙነት ያደርጋል ብለዋል። የፌደራል መንግሥቱ ከነዚህ ተቋማት ጋር በቀጥታ ለመስራትም የመረጠበት ምክንያት የአካባቢ ምርጫ ባለመደረጉና አስተዳደሮቹ በነበሩበት በመቀ |
ጠላቸው መሆኑንም አቶ ካሳሁን ያስረዳሉ። የከተማ አስተዳደሮችም ሆነ ወረዳዎች የሚመሩት በክልሉ አስተዳደር ወይም እውቅና የሚያገኙት በክልሉ ሕገ መንግሥት መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፌደራሊዝም መምህር የሆኑት ዶክተር ሲሳይ መንግሥቴ ይናገራሉ። ከዚህም አልፎ እነዚህ አስተዳደሮች በክልሉ ማስፈፀሚያ አዋጅም የተደ |
ገፉ ናቸው። ከዚህም አንፃር የከተማው፣ የወረዳውም ሆነ የቀበሌ አስተዳደሮችም ሆነ የሚመረጡትም ሆነ ተጠሪነታቸው ለክልሉ መንግሥት ከመሆኑም ጋር ተያይዞም የፌደራል መንግሥቱ ከክልሉ ሕግ አውጪና ሥራ አስፈፃሚ ጋር ግንኙነት የለኝም ብሎ ተጠሪነታቸው ለክልሉ ከሆኑ አካላት ጋር እሰራለሁ የሚለው ለምንድን ነው?" |
ወላጅ አባቷና ጠበቃዋ እንደሚሉት የጠያቂዎቿ ቁጥር ቀንሷል፣ የእስር ቤት አልጋዋንም ለሌላ እስረኛ እንድትለቅ ተገዳለች። በሌላ በኩል ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማትም ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ያለአንዳንች ቅድመ ሁኔታ እንድትፈታ እየጠየቁ ነው። «ባልፈጸመችው ወንጀል ይልቁንም በመብት |
ተሙዋጋችነትዋ በእስር ቤት ያውም ኢሰብኣዊ በሆነ አያያዝ እየማቀቀች የምትገነው ወጣት ጋዜጠና ርዕዮት አለሙ» ይላል ዓለም ዓቀፉ የኢትዮጵያ ሴቶች ድርጅት በምህፃሩ IEWO ባለፈው ዓርብ ባወጣው መግለጫ ለበርካታ ኢትዮጵያት ሴቶችም መልካም አርዓያነት መጠቀስ ከጀመረች ከራርማለች። |
“በዚያ ቀን የሸዋ ሰራዊት መቀሌን ሙሉ በሙሉ ዘረፈው፤ በአካባቢው የነበሩ መንደሮችም በሙሉ ተዘረፉ። እንደርታም እንዳልነበረች ሆነች። በየመንገዱ ትልቅ ትንሽ ህፃን ሳይሉ ሰለቡት። ቀጥሎም የምንሊክ ሰራዊት እንደርታን አወደማት። እንዳልነበረች ሆነች። ብቻ የወንድ ልጅ ይሁን እንጂ የተገኘ ሰው ሁሉ ይገደላል። የእንደር |
ታ ሰዎችም ቢሆኑ ዝም ብለው አልታረዱም። በየቋጥኙና በየጫካው እየተደበቁ የምንሊክን ሰራዊት ሲፋለሙት ነበር። የምንሊክ ሰራዊት የመግደልና የመስለብ ሱስ ያለበት ነው። ሰዎችን በገደለና በሰለበ ቁጥር ይፎክራል። ሌላው ይቅርና በመላ ኢትዮጵያ የተከበረውን የአብርሃ ወአጽብሃ ገዳምም እንዳለ ዘርፈውታል ii”። (ምንጭ፤ ገ |
ብረ ኪዳን ደስታ “የትግራይ ህዝብና የትምክህተኞች ሴራ ከትላንት እስከ ዛሬ” በሚለው መጽሃፉ ውስጥ ከጠቀሰው “ታሪክ ኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ በትግርኛ ቋንቋ ከታተመው መጽሃፍ የተጠቀሰ። |
ከሊቃነ መላእክት መካከል አንዱ የሆነው ቅዱስ ገብረኤል በገነት አበቦች መካከል የተሾመው የአምላክ ባለሙዋል ነበር መ.ሔኖክ 10፡14፡፡ ከእሳቱ ውስጥ የነበርው፡፡ ለአምላካቸው የሚታመኑትን የሚረዱና የሚያገለግሉ የአምላካችን የእግዚአብሔር አገልጋዮች ቅዱሳን መላእክት ሁሌም ቢሆን እኛን ለመርዳት ይፈጥናሉ፡፡ በመሆኑም |
መላእክት ፈጣንና ሰውን ለመታደግ የሚተጉ ናቸው፡፡ ‹‹ቅዱሳን መላእክት አፈጣጠራቸው እም ኀበ አልቦ ኀበ ቦ (ካለመኖር ወደ መኖር) አምጥቶ ነው፡ ነገር ግን በግበራቸው በእሳትና በነፋስ ተመስለዋል፡፡ ይህውም እሳት ረቂቅ ነው መላእክትም እንደዚሁ ረቂቃን ናቸው፡ ነፋስ ፈጣን ነው እንደዚሁ መላእክት ፈጣን ናቸው ለተልእ |
ኮና እኛን ለመርዳት ፈጣን ናቸው›› (አክሲማሮስ) መዝ. ‹‹መላእክቱን መንፈስ የሚያደርግ አገልጋዮቹን እሳት ነበልባል›› ይላል በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት ተፈጥሮ ሲነግረን እንዲሁም በአዲስ ኪዳን ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ደግሞ እንዲህ ይለናል፡-‹‹ሁሉ መዳንን ይወረሱ ዘንድ ስላላቸው ላመገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም |
መናፍስት አይደሉምን ›› ዕብራውያን 1፡14፡፡ አምላካችን ሁላችንንም ከዚህ ረድኤት በረከት ይክፈለን፡፡ ቅዱስ ገብርኤል ሁላችንንም ይጠብቀን፡፡ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.