text
stringlengths
0
200
እነዚህ ዘራፊዎች የአገሬውን ገንዘብ ወደ ባንክ ወስደው ለማስቀመጥ አይችሉም። ጥያቄ ስለሚፈጥርባቸው። ስለዚህ የዘረፉትን ወደ ዶላር በመቀየር ማሸሽን ይመርጣሉ።
፲፰፻፷፬ ዓ.ም. - ለስድስት ዓመታት አፍሪቃ ውስጥ ጠፍቶ የነበረው የስኮትላንድ ተወላጅ ዶክተር ዴቪድ ሊቪንግስተን በታንጋኒካ ሐይቅ አካባቢ ኡጂጂ በሚባል ሥፍራ ላይ፣ በ ጋዜጠኛው ሄንሪ ሞርቶን ስታንሊ ተገኘ።
በሌላ ዜና ደግሞ ጠ/ሚኒስትሩ የብድር አወሳሰዳችን የተለየ በመሆኑ ለጫና አልተዳረግንም ብለዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በፓርላማ ተገኝተው ከምክርቤቱ አባላት የብድር ዕዳ ክምችት አለ ስለመባሉ የተጠየቁ ሲሆን መንግስታቸውን የብድር አወሳሰድ ከሌሎች የአፍሪካ አገራት ጋር በማነጻጸር እኛ የተሻልን ስለሆነ ለዕዳ ጫና አልተ
ዳረግንም ብለዋል፡፡ ሌሎች የአፍሪካ አገሮች ለዕለት ተዕለት ሥራ ማስኬጃና ደመወዝ ክፍያ ብድር ይወስዳሉ፣
ቀሪዎቹ የማህበሩ እቅዶች ደግሞ “የአገር ውስጥ የስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር አባላትን ቁጥር ማብዛት በተለይም የአገር ውስጥ የአባልነት መታወቂያን አባላት ዋጋ እንዲሰጡት የተለያዩ ስራዎችን እንሰራለን” ብሏል። በተለይ አንድንድ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር ሳይታቀፉ በግላቸው የዓለም አቀፉ ስፖርት ጋዜጠ
ኞች ማህበር አባልነት መታወቂያ ለማውጣት ጥረት የሚያደርጉ ጋዜጠኞች መኖራቸውን የገለጸው መንሱር አብዱልቀኒ የአገር ውስጥ ጋዜጦች ማህበር አባልነት መታወቂያን ዋጋ እንዲሰጡት ለማድረግ ከተለያዩ የስፖርት ማህበራት ፌዴሬሽኖች ጋር በስምምነት ለመስራት አቅደናል ብሏል።
ህፃኑ በዚህ ልዩ ተሰጥኦው የህዝብን ትኩረት መሳቡና አድናቆት እየጎረፈለት ቢሆንም ይህ ተግባሩ የበለጠ ስራውን ለመስራት ያበረታታው መሆኑም ታውቋል።
ፕሬዚደንት ኦባማ እ.አ.አ በ2008 ዓ.ም በነጩ ቤተመንግሥት ዙፋን ላይ ከተቀመጡትበት ጊዜ ጀምሮ ለሦስት ታላላቅ ወንጀሎች ተጠያቂ ናቸው፦
ዩኒቨርሲቲዎቹ በህዋ ሳይንስ የምርምር ማዕከል በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈፀሙ፡፡
ውድድሩ ዛሬ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ሲጀመር በምድብ ሁለት ሐረር ላይ የአንድ ከተማ ክለቦች የሆኑት ሐረር ሲቲ እና ሐረር አባድር 09:
ማንኛውም ከ1991 ጀምሮ የሚፈጸመው ሁኔታ እንጂ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን የማይወክል ኃሣብ ነው እካሁን ምኒልክ ቤተመንግሥት ውስጥ እየተሰራ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሁኔታ በሚቺለው መንገድ ሁሉ ታግሎ ሊያስወጣው ሊያባረረው ይገባል:
"ህሊናውን ያለምንም ስጋት እና ጸጸት የሚሸጥ እየበዛ መምጣቱን ያስተዋለው ቴድሮስ (የማይሸጡ እና ለእምነት የሚሞቱ እንዳሉ አውቃለሁ!) ""ዋሽቶ ከመኖር ...አንገት ከሚሰበር ባይበላስ ቢቀር'’ በሚለው ዘፈኑ ያደግንበትን ማህበረሰባዊ አስተሳሰብ ብቻ ሳይሆን ስለህሊና ክቡርነት አስታውሶናል:"
1፤ ዮሴፍም ገባ ለፈርዖንም ነገረው እንዲህ ብሎ። አባቴና ወንድሞቼ በጎቻቸውም ላሞቻቸውም ያላቸውም ሁሉ ከከነዓን ምድር ወጡ፤ እነርሱም እነሆ በጌሤም ምድር ናቸው።
አስጠንቅቆት ፡ ነበር ፡ የሞትን ፡ መልዓክ
እኔ ይህን ፅሁፍ እንድፅፍ ያደረገኝ ምክንያትም ከአከባበሩ ዝርዝር ዉስጥ የመጨረሻዉን ነው። ጽሁፉ እንዲህ ይነበባል “ካብ መስከረም 13-17/2010 ዓ.ም ኣብ ዘለዉ መዓልትታት ኣብ ጎቦ ጮምዓ ፍሉጣት ከየንቲ ዝርከብሉ ምርኢት ሙዚቃ ይካየድ።” ወደ አማርኛ ሲተረጎም “ከ መስከረም 13 እስከ 17 ባሉት ቀናት በጮምዓ
ተራራ ታዋቂ ሙዚቀኞች በሚገኙበት የሙዚቃ ድግስ ይደረጋል”ይላል። አስቡት እንግዲያዉስ ይህ ኮንሰርት የሚደረገው ከመስቀሉ ግርጌ ነው፤ይህ እንደ አማኝ በጣም ዉስጤ አሳዝኖታል መሆን የሌለበት ጉዳይ ነው። መስቀል ህብረቱ ከሰማያዊ ምስጋና ከዝማሬ እንጂ ጠላ ቤት ቁጭ ተብሎ ከተስቆነቆነ ዘፈንና ዳንኬራ አይደለም።
በሱዳንና በኬንያ 3 ሺ ያህል ኢትዮጵያውያን እስረኞች ተለቀቁ
የእስልምና ሃይማኖትን በተመለከተ፤ እስልምና ተከታይ ኢትዮጵያውያን ጸሎት ለመድረግ በሚሰበሰቡበት ጊዜ እየጠበቁ ጸረ-እስልምና ሰበካዎችን ለማራመድ በየመንገዱ ቅዱሱን ነብዩ መሃመድን እና ቅዱስ ቁርአንን ማብጠልጠልና ማራከስ በጀመሩበት ወቅት፤ ከሪጅን 1-3 በሚገኘው የእስልምና ተከታይ ሰፊ ተቃውሞ ገጠማቸው። በተለይ በ
ሪጅን 3 አፋሮች የእስልምና ተከታዮች ስለሆኑ ጸረ-ወያኔ ተቃውሞ በማሰማት ለእምነታችን እንሞታለን፤ እንዋደቃለን በማለት ከፍተኛ ተቃውሞ አሰሙ። በሪጅኑ የተመደቡትን የህ.ወ.ሓ.ት. አባላት ተከታትለው በማደን ገደሏቸው። ከተገደሉት መካከል፣ ትእግስት አሰፋ፣ የኋላሸት ገ/መድህን (አላሚን)፣ ፀሃየ አብርሃ ወዘተ ይገኙበ
ታል። የዚህ አይነቱን ተመሳሳይ እጣ በታጋዮች ላይ በተደጋጋሚ አድርሰዋል። የህ.ወ.ሓ.ት. አመራር ስለሁኔታው ሲጠየቅ እስከ አሁን ድረስ ድርጊቱን በመካድ በጦርነት ሞቱ እያለ ይዋሻል። በጦርነት ሳይሆን ነቢዩ መሃመድን በማንቋሸሻቸውና ቅዱስ ቁርአንን በማቃጠላቸው በአፋር ሕዝብ የተገደሉ ናቸው። ቀሪዎቹ ማለትም አዲስዓለ
ም ባሌማ፣ ቴዎድሮስ ሃጎስና አፈራ ተክለሃይማኖት ጨለማን ተገን በማደግ ሸሽተው በዱር በገደል ሲያመልጡ ተሰባብረውና ገርጥተው ባንድ ወር ጊዜ አጋሜ አውራጃ ሶቦያ ደርሰው ሕይወታቸውን አዳኑ። በዚህ ምክንያት ህ.ወ.ሓ.ት. እስከ 1976 ድረስ አፋር ውስጥ መግባት ስለፈራ እንቅስቃሴውን አቆመ።
ከሚያዚያ አጋማሽ 2007 ዓ.ም. በፌደራሉ አቃቤ ህግ በ”ሽብርተኝነት” ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ እየታየ ከነበረው የዞን 9 ብሎገሮች እና ጋዜጠኞች መካከል፤ ሶስቱን ጋዜጠኞች እና ሁለቱን ብሎገሮች ክሳቸው በፍትህ ሚኒስቴር ውድቅ ተደርጎ መፈታታቸውን የገዥው መንግሥት ደጋፊ የሆነው
ሬዲዮ ፋናን ዋቢ በማድረግ አዲስ ስታንዳርድ ዘግቧል፡፡
ስለዚህ አማራው እንደ ገዥ መደብ ሌሎች ብሄሮች ከጭቆና ነጹ ይባሉ ዘንድ መኖር ነበረበት፡፡ አማራው ከሌለ የዘውጌ ብሄርተኝነት አይፋፋምም ነበር፡፡
ኢትዮጵያና ኮትዲቫር እየተጫወቱ ነው- የቀጥታ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ አብይ አህመድ ለኢድ አልፈጥር በአል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ቅዱሱን የረመዳን ወር በተለመደው የመረዳዳት፣ የመጠያየቅ፣ የመደጋገፍ እና የመከባበር ስሜት አገባዳችሁ እንኳን ለታላቁ የኢድ- አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ- አደረሰን፡፡
"ሆኖም በአሁኑ ሰዓት ከብዙ አቅጣጫ የሚሰጠው አስተያየት አንተ እንዳልከው ለምን የሀሳብ ልዩነት ተፈጠረ ሳይሆን የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት አሀቲ ቤተ ክርስቲያንን ከሁለትና ከዚያ በላይ የከፈለ ስለሆነ በእርቅ ይቋጭ የሚል ነው። የተለየ ሀሳብ ለማራመድ በሚል ሰበብ ብቻ የክፉ ሀሳብ ደጋፊ የሆነ መልእክት መጻፍህን ለዛ
ሬ አልወደድኩትም። የማንም ይሁን የማን ደጋፊ ለቤተክርስቲያን አንድነት የሚቆረቆር ማንኛውም ሰው መጮህ ያለበት አንድ ጩሀት ""እርቅ ይቅደም"" የሚለው ወቅታዊ ጉዳይ ብቻ ይመስለኛል። የእርቁ ጉዳይ እንደተንጠለጠለ ""ምርጫ እናካሂድ"" የሚሉ ጳጳሳትን እንድናበረታታ ለምን እንደፈለግህ በቅጡ ከማብራራት ይልቅ በቀደምት
አበው መካከል ስለነበረ የሀሳብ ልዩነት ልታስረዳን መሞከርህ ያለቦታው የገባ ይመስለኛል።"
Yared Negu ድምጻዊ ያሬድ ነጉ ኢሳያስን ከጐዳና ሂወት ገላገለው።
የማንፈርድበት መኾናችንን ጠረጠረ፡፡ (ዓሳም ዋጠው)፡፡ በጨለማዎችም ውስጥ ኾኖ ከአንተ
ረዳቱም፣ “እነሱ እኮ ታክሲ እንዲጠፋ ነው የሚፈልጉት” አይነት ነገር ይላል፡፡ ይሄኔ አንዱ ጎልማሳ ተሳፋሪ፣ “እናንተ አሁን ምን ሆንን ብላችሁ ነው መንግሥት ላይ የምታማርሩት ? እኛ ነን እንጂ በስንቱ ነገር የምንሰቃየው” ይላል፡፡
ደስ ያላችሁም - ማስታወሻዎች እና ጽሑፍ
ሰንደቅ፡- ሰዎችን በስራዎችሽ እንደምታዝናኚ ሁሉ አንቺንስ ምን ያዝናናሻል?
የጋራ መግለጫውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ “ጎልጉል፡ የድረገጽ ጋዜጣ የሕዝብ” እንደመሆኑ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ ሥር የድርጅቶችና የማንኛውም ግለሰብ ነጻ ሃሳብ የሚስተናገድ ሲሆን ከአንባቢያን የሚላኩልን ጽሁፎች በጋዜጣው የአርትዖት (ኤዲቶሪያል) መመሪያ መሠረት ያለ መድልዖ በዚህ ዓምድ ሥር ይታተማሉ
። ይህ በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በ“የኔ ሃሳብ (Opinion)” ዓምድ የታተመ ጽሁፍ የጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ™ አቋም ሳይሆን የጸሃፊው ነው።
"ሐምሌ 60 ውስጥ የባትሪ ፋብሪካ ለመገንባት ገደማ 22 ተቃዋሚዎች Brest ውስጥ ሌኒን አደባባይ ላይ እኩለ ቀን ላይ ተሰብስበው. BelaPAN ስለ አራማጆች መካከል አንዱ እንደተናገረው ነበር; የስብሰባው ጭብጥ በእያንዳንዱ እሁድ, ተክሉ ግንባታ ተቃዋሚዎች ጫጩቶች መመገብ ሌኒን አደባባይ ላይ ይሄዳሉ እውነታ ቅሬታ
ማን በ ""ክብ ሮቢን"" የ Brest ከተማ አስፈፃሚ ኮሚቴ ውስጥ አንዳንድ ነዋሪዎች, ለመወያየት ነበር. ""እኛ መረዳት ለምን የእኔ [...]"
ዳሽን ቢራ 0-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (ጎንደር)
ዶ/ር በያን ብዛዕባ’ቲ ዝተበጽሐ ስምምዕ ንድምጺ ኣሜሪካ ኣብ ዝሃብዎ ቃል ከምዚ ኢሎም።
ከቫቲካን ሬዲዮ የአማሪኛ የስርጭት ክፍል የተላለፈው የእሁድ የየካቲት 11/2010 ዓ.ም. ሙሉ ዝግጅት።
ር.ሊ.ጳ ፍራንቸስኮስ ይህንን የተናገሩት ከሐምሌ 19-20/2010 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀናት ያህል የቆየ የስነ-ምግባር የነገረ መለኮት ምሁራን ጉባሄ “ድልድይ የምንገነባበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ደርሰናል፣ የዛሬው የካቶሊክ የስነ-ምግባር ነገረ መለኮት አስተምህሮ” በሚል መሪ ቃል በሳራዬቮ ከተማ ተካሂዶ በተላንትናው እለት
በተጠናቀቀው ጉባሄ ላይ ባስተላለፉት መልእክት እንደ ሆነ ለመረዳት ተችሉዋል። በእዚህ ጉባሄ ማብቅያ ላይ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ መልእክት ማስተላላፋቸው የሚታወስ ሲሆን ቅዱስነታቸው ለዚህ ጉባሄ ተሳታፊ ለሆኑ የስነ-ምግባር የነገረ መልኮት ምሑራን “ወንድማማችነትን የሚፈጥር ድልድይ ልትገነቡ ይገባል” የሚል
ጭብጥ ያዘለ መልእክት ማስተላለፋቸውን ከደረሰን ዘገባ ለመረዳት ተችሉዋል።
በአማዞን ላይ የምርት ዝርዝሬዬን ለከፍተኛው ሽያጭ እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል?
የሚለውን የዱሮ የኦርኬስትራ ኢትዮጵያን ዘፈን ያስታውሰናል፡፡ በዚያው ዘመን ስለ ሎተሪ አዟሪ በሚዘፈን ዜማ፤
“አይ … አሁን ገና የማይጥም ነገር አወራሽ በላይ። እኔ መቸም ያለፈ አልፏል ነው የምለው። ማርያም ይቺ የመቅደላዋን አይደለም ወይ ጌታችን እንኳ ይቅር ያላት? ስንት ዘመን በግልሙትና ኖራም አይደል እግሩ ሥር ተደፍታ በእንባዋ ብታጥበው ያለፈ ታሪክሽን አልቆጥርብሽም ብሎ ነጣ ያወጣት መድኃኔአለም? እኛም ያው ያዳም ዘ
ር ነን። ማንም ሰሃ የሌለበት አይገኝ። ደሞ ዓይናችን ውስጥ ምሰሶ አጋድመን በሌላው ሰው ዓይን ውስጥ ባለች ይቺን የምታክል ጉድፍ መዘባበት ለሰሚም ደስ አይል”
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ስራ አስኪያጅ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚሾም ሲሆን ተጠሪነቱ ለዋና ስራ አስኪያጅ ይሆናል፡፡
"ጠ/ሚ፦ ""...አገራዊ መግባባት አልተፈጠረም"" ~ 65Percent.org"
ከባለቤቱ የተዘረፈ ቅርስ ለባለቤቱ ነው መመለስ ያለበት፡፡ ከዘራፊዎች ለመዋስ፣ አይደለም መስማማት ልንደራደር አንችልም፡፡ ዘገባው የዚያ ዐይነት ፍንጭ ባይኖረውም በእነርሱ እይታ የሙከራ ጉዳይ ሊኾን ይችላል፡፡ እኔም ኾንኩ በዚህ ጉዳይ ላይ የተሰለፍን አካላት በጣም አዝነን ነው ያነበብነው፡፡ አንደኛ በኢትዮጵያ ሕግ፣
የሕግ መሠረት የለውም፡፡ የኢትዮጵያ መገለጫ የኾኑትን ቅርሶች ከማስመለስ በመለስ ያለ ማንኛውንም ነገር ማድረግ አይቻልም፡፡
''እኔ ምን ላርግ ብለህ ነው ባለውበት አገር ለመድሽ ወይ ስትለኝ''
ጎመን መሰል ተቀቅሎ ከሚበላ ቅጠል (spinach) የብረት ማእድን ይዘታቸው 3 እጅ ሲበልጥ፣ ቫይታሚን ኤ ካለበት ካሮት ደግሞ በ4 እጅ ይበልጣሉ። በሴኔጋል የምግብ እጥረት ለመቋቋም የሽፈራው ቅጠል ዱቄት በተለይ ለልጆች በጣም ስኬታማ ነበር። በትኩሱ ሊበሉ ወይም ሲያድጉ ደርቀውና ተወቅጠው ሲቀመጡም ሊበሉ ይችላሉ። መ
ኸሩም በድርቅ ወራት ወይም ሌሎች አትክልቶችም ሌሎችም አትክልት ባሉበት ወቅት ሊሰበሰብ ይችላል።
ትነሣላችሁ የተባልነው ከምሽቱ አራት ሰዓት ከ15 ነበር፡፡ ‹ነበር› ካልኩ ነገር አለ ማለት ነው፡፡ የመሳፈሪያው አዳራሽ ውስጥ ተቀምጠን ግን የመሳፈሪያው ሰዓት በረረ፡፡ ሰዓቱ እኛን ጥሎን በሌላ አውሮፕላን ይብረር፣ ወይም የመሳፈሪያውን ሰዓት ያደረገው የአየር መንገዱ ሠራተኛ ሳይመጣ ይቅር የታወቀ ነገር የለም፡፡ ደግ
ነቱ የአየር መንገዱም ሠራተኞች የተሰጣቸው መመሪያ ‹‹የመሣፈሪያ ሰዓት ካለፈ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ ሳታስነቁ ወዲያ ወዲህ ማለት ነው› የሚል ሳይሆን አይቀርምና አንዳቸውም ምን አልተነፈሱም፡፡
ክለቡ ከወር በፊት በቅድመ ልምምድ ወቅትም ከቡድኑ ሊለቁ የሚችሉት 6 የተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ ስሙ ተካቶ ነበር።
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሰላም እና የወዳጅነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ አምስት መሰረታዊ የስምምነት ነጥቦችን የያዘውን ይህን ስምምነት በዛሬው ዕለት ማለዳ በአስመራ ቤተ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ተፈራርመዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተደረሰው ስምም
ነት እነዚህን 5 ነጥቦች ያካተተ ነው፡፡
ሁሉም ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም ሲደረጉ የስታዲየም የመግቢያ ዋጋም ይፋ ሆኗል። ትሪቡን 150 ብር፣ ግራ እና ቀኝ ጥላ ፎቅ 100 ብር፣ ከማን አንሼ ወንበር ያለው 50 ብር፣ ከማን አንሼ ያለ ወንበር እና ካታንጋ 20 ብር፣ ሚስማር ተራ እና ዳፍ ትራክ 10 ብር እንደሆነ ፌዴሬሽነኑ አስታውቋል።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በአድዋ ከተማ የሚገኘውና ከአፍሪካ በአንዳኛነት የሚታወቀውን የአልመዳ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ጐብኝተዋል፡፡ በፋብሪካው 5,600 ሠራተኞች መኖራቸውን፣ ከእነዚህ ውስጥም 3,500 የሚሆኑት ሴቶች መሆናቸውን የተናገሩት የፋብሪካው የሥራ ኃላፊዎች ፋብሪካው የ24 ሰዓት
የምርት ሥራ የሚያከናውን መሆኑን ገልጸው በሦስት ሽፍት ሥራውን እንደሚያከናውን ተናግረዋል፡፡ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩም የፋብሪካውን የሥራ ሂደቶች ጐብኝተውና ሠራተኛውን ባርከው ጉብኝታቸውን አጠቃለዋል፡፡
"ኮሮናቫይረስ ያነሳሳቸው አስሩ የአፍሪካውያን ፈጠራዎች በዚህ ሳምንት ደግሞ ጥቃቱ ከደረስ አንድ ዓመት ይሞላዋል። የ18 ዓመቷ ሪሃና በዛች ዕለት ምን እንደተፈጠረ በይፋ ለማውራት ለመጀመሪያ ጊዜ ፈቃደኛ ሆናለች። ''በየቀኑ ሌሊት ላይ ቅዠት ይቀሰቅሰኛል፤ ሁሌም ስለማለቅስ እንቅልፍ አይወስደኝም'' ስትል ለቢቢሲ ተናግ
ራለች። እሷ እንደምትገልጸው በርከት ያሉ ሰዎች የተሰበሰቡቡት ቦታ ስትገኝ ጭንቀት የሚይዛት ሲሆን በመኪና መንቀሳቀስም በእጅጉ ትፈራለች። ''በማንኛውም አጋጣሚ ተኩስ ወይም የፍንዳታ ድምጽ ስሰማ በሰርጌ ዕለት የተፈጸመውን ነገር ያስታውሰኛል፤ ነገሮቹ ሁሉ በድጋሚ የሚፈጠሩ እየመሰለኝ በጣም እፈራለው"" ብላለች። ጥቃቱ
ከተፈጸመ አንደኛ ዓመቱን ለማስታወስ ዘመዶቻቸውና ወዳጆቻቸው ሰርጉ ከተካሄደበት አዳራሽ ፊትለፊት በመሰብሰብ ቦምቡን ያፈነዳው አካል ለፍርድ እንዲቀርብ ድምጻቸውን አሰምተዋል። ሚርዋስ ግን በቦታው አልተገኘም ነበር። ስለፍንዳተው ማሰብ በራሱ ሰውነቱን እንደሚያንቀጠቅጠው ይናገራል። ''ከፍንዳታው በፊት ሁላችን በደስታ
ተውጠን ነበር። ነገር ግን በድንገት ሁላችን ከሰማይ ወደ ምድር የወደቅን አይነት ስሜት ተሰማኝ። በቅጽበት ውስጥ ደስታችን ወደ ሀዘንና ዋይታ ተቀየረች።'' የጥንዶቹ የሰርግ ስነ-ሰርዓት ላይ አይኤስ የተባለው አክራሪ እስላማዊ ቡድን ጥቃት የፈጸመው አፍጋኒስታን ውስጥ እንደ አናሳ ከሚቆጠሩት ሺአዎች አባል ስለሆኑ ነው።
አይኤስም ሺአዎች እስልምናን ሙሉ በሙሉ አይቀበሉም በማለት ባለፉት ዓመታት ተደጋጋሚ ጥቃት ይፈጽማል። ትራምፕ ምርጫው ይጭበረበራል ብለው የፈሩት ለምንድነው?"
ተወዳጁ ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ ለገዛኸኝ ነብሮ ማስታወሻ የለቀቀው ዜማ:
66-72) ታዲያ አሁን በሃይማኖት መሪዎቹ ፊት ሲቀርብ በድፍረት እንዲናገር የረዳው ምንድን ነው? በዚህ ረገድ መንፈስ ቅዱስ ትልቅ ሚና እንደተጫወተ ጥያቄ የለውም፤ ከዚህም በተጨማሪ ጴጥሮስ፣ ኢየሱስ ከሞት እንደተነሳ እርግጠኛ መሆኑ በድፍረት እንዲናገር ረድቶታል። ይሁንና ሐዋርያው፣ ኢየሱስ ሕያው መሆኑን እርግጠኛ እ
ንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? እኛስ እንዲህ ዓይነት እምነት እንዲኖረን የሚያደርገው ምንድን ነው?
በሕንድ የሚማሩ ኢትዮጵያዊያን ''ለከፍተኛ ችግር ተጋልጠናል'' አሉ
አዜብ መስፍን በጠና ታመዋል፤ የአባዱላ ገመዳ ልጅ አረፈ – (ከኢየሩሳሌም አርአያ)
ለአደጋ በተለይም ለድንገተኛ አደጋ የሚውል ነፃ የስልክ መስመር 939 ላይ በመደወል በሚደረገው ተራ ቀልድና ፌዝ ከጊዜ፣ ከሰው ኃይልና ከንብረት አንጻር የሚደርሰው ኪሳራ ከባድ ነው፡፡ ምክንያቱም በሞትና በሕይወት መካከል ሆነው በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ዕርዳታ ካላገኙ ሕይወታቸው ማለፉ እርግጥ የሆነ ድንገተኛ አደጋ የደ
ረሰባቸው ሰዎች መስመሩ ስለሚያዝባቸው ሕይወታቸው እንደ ዋዛ ያልፋል፡፡
የሰው ልጅ ፍጹም ባይሆንም ለሰጠኽኝ መልስ እረክቻለሁ:
“ምነው ባሻዬ አመመዎ እንዴ?” ስላቸው፣ “እንዴት አያመኝ አንበርብር? በየቀኑ ጥፋት መቁጠር እንዴት አያመኝ? በየቀኑ አስከሬ መሸኘት እንዴት አያመኝ? በየቀኑ ውሸት ማንገሥ፣ ሀቅ መውገር እንዴት አያመኝ?” ብለው ሲያፈጡብኝ ማረጋጊያ ዘዴና የምገባበት ጠፋኝ። ውሎ አድሮ የባሻዬ ሕመም ተጋባብኝ መሰለኝ የደመ ነፍስ ሩ
ጫ፣ የስሜት ውዥንብር የሚነዳው ሆታና እልልታ እየደገሰ የሚያስገብረን አካልና አዕምሮን መቁጠር እኔንም ታከተኝ። ጥቂት ማንቀላፋት፣ ጥቂት ደግሞ መንቃት፣ ደግሞ ማንቀላፋት፣ ደግሞ መባነን፣ እኮ እስከ መቼ?
ቱርክ የአየር እና የባህር ኃይል ወታደሮችን በኳታር ለማስፈር እቅድ እንዳላት ማስታወቋን ተከትሎ ትንሿ አገር ከጎረቤቶቿ ጋር የገባችበትን ፖለቲካዊ ውዝግብ ሊያባብስ ይችላል የሚል ስጋት መፍጠሩ በስፋት እየተነገረ ነው፡፡ በኳታር የቱርክ አምባሳደር የሆኑት ፊክሬት ኦዘር ዶሃ ውስጥ በሰጡት መግለጫ፣ ቱርክ ከዚህ ቀደም
በኳታር ካሰፈረቻቸው የእግረኛ ጦር ወታደሮች በተጨማሪ የአየር እና የባህር ኃይል አባል የሆኑ ወታደሮችን ለማስፈር እቅድ መያዟን ተናግረዋል፡፡ ይሁን እንጂ አምባሳደሩ ወታደሮቹ ወደ ኳታር የሚላኩበትን ጊዜና ምን ያህል ወታደሮች ወደ ኳታር እንደሚላኩ ከመግለጽ ተቆጥበዋል፡፡
‹‹ታካሚዎች በኢትዮጵያ ሐኪሞች ላይ እምነት ሊኖራቸው ይገባል››
– በሃገር ቤትም ሆነ በውጭ ሃገራት የሚኖሩ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አርበኞቹን በርቱልን ከጎናችሁ ነን እያሉ ነው።
መለሳዊ የመከላከል ዘይቤ _ Addis Neger
19 በክፉ ስፍራ አዋርደኸናልና፥ በሞት ጥላም ሰውረኸናልና።
መመርያውን የሚያስፈጽሙ አካላትም ቢሆኑ እንዴት ሊያስፈጽሙ እንደሚገባቸው በግልጽ የተብራራ ያለመሆንም ሌላው ችግር ነው፡፡ ስለዚህ ከመረጃ አሰጣጥ ጋር መንገደኞች በቂ ግንዛቤ ከሌላቸው ችግር መፈጠሩ አይቀርም፡፡ መመርያው ሥራ ላይ ከዋለ በኋላ አየር መንገዶች ለመንገደኞቻቸው ከሚፈቅዱት የሻንጣ መጠን ወይም ክብደት በላ
ይ የሆነ ዕቃ ከያዙ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ከቀረጥ ነፃ መብት ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ይደረጋል የሚል ነገር የመጣውም፣ ስለመመርያው ጥርት ያለ መረጃ አለመስጠት ወይም እንዲህ ያሉ ጥያቄዎች ሊነሱ ይችላሉ ብሎ መፍትሔውንም በአግባቡ ካለማስቀመጥ ነው፡፡
ወደ ገጠራማው ቀበሌዎች ስንወርድ ደግሞ ከመግቢያው ላይ የጠቀስናቸውን የማሕበራዊ ሕይወት ማዳከም ትልቁ የአክራሪዎች ተግባር ነው፡፡ አስሰጋጆቹ የሚሰጡትም ትምህርት የዋዛ ስላልሆነ ለክርስቲያኖቹ ቀላል ፈተና አይደለም፡፡ ለምሳሌ፡- እነርሱ “ካፍራ ናቸው” (ካፍራ ማለት ያላመነ ማለት ነው)፣ “ነጀሳ ናቸው” (ነጀሳ ማለ
ት እርኩስ ወይም የበከተ ማለት ነው) “ስለዚህ እነርሱን የነካ የተነጀሰ ነው፤ ከእኛም የተለየ ነው” በማለት ትምህርት ስለሚሰጡ በየቦታው የማግለል ተግባር ከመፈፀማቸው ባለፈ “ሃይማኖታችንን ካልተቀላቀላችሁ ከእናንተ ጋር ደቦ አንካፈልም፣ ቡናም አንጠጣም፣ ብትሞቱም አንቀብራችሁም” በማለት ጫና እየፈጥሩ ክርስቲያኖቹን
ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ያስገድዷቸዋል፡፡ በኢኮኖሚ አቅም ደከም ያሉትን ደግሞ በገንዘብ አታልለው ወደ ራሳቸው የመውሰድ ሥራ በቀላሉ የሚታለፍ ነገር አይደለም፡፡
3 ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው።
በዓለም ላይ የኤነርጂ ፍጆት መጨመር የነዳጅ ዘይት ምርት እጥረትን ያስከተለና በዓለምአቀፉ የኤኮኖሚ መድረክ ላይ ብርቱ ስጋትን የደቀነ ጉዳይ ነው። የነዳጅ ዘይት ዋጋ በቅርቡ ከዚህ ቀደም በማይታወቅ መጠን ወደ አንድ መቶ ዶላር መናሩ አይዘነጋም። “ጥቁር ወርቅ” የሚል ቅጽል ስያሜ የተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት እንግዲህ የ
ዛሬውን ያህል ውድ የሆነበት ጊዜ የለም።
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ከኤርትራ ጋር መወያየት እንደሚፈልጉ አስታወቁ። አቶ ኃይለማርያም ፣ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊም የኢትዮጵያና የኤርትራ የድንበር ውዝግብ በድርድር እንዲፈታ በተለያዩ ጊዜያት መጠየቃቸውን አስታውሰዋል ።
......የመሳሰሉት ዶሜክስ እነ ማጨስ, እነ መብላት ናቸው ብዙ መጻፉ ስለደከመኝ ነው የመሳሰሉት ያልኩት :
‘ጆሽዋ’ የተባለ ጋዜጠኛ አስረኸዋል፤ የት አደረስከው?” ተብሎ በጋዜጠኞች ሲጠየቅ፤ “የምትለው ስምም ሆነ ጋዜጠኛ ሰምቼ አላውቅም፤ ማን እንደሆነ ኣላውቀውም” ሲል በግልጽ ሲዋሽ ታደምጣለችሁ። ስደተኞች እየበረከቱ ነው ወደ ሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ከዚያም ወደ የመን እና ግብፅ በረሃ በሽፍቶች እየተያዙ ጉበታቸውና ኩላሊታቸ
ው እየተሸጠ ነው፤ ስደተኛን ለማቆም ያደረግከው ጥረት ምን አለ? ተብሎ ሲጠየቅ፤“ከኤርትራ እየሸሸ ወደ ተጠቀሱት አገሮች የፈለሰ ስደተኛ የለንም”፤ ሲል ሽምጥጥ አድርጎ ዓለም የሚያውቀውን ሃቅ ሲዋሽ አድምጠናል።
“የአቶ በረከትና የመሰሎቻቸው ሐሳቦች የሙታን ሐሳቦች ናቸው” ታምራት ላይኔ
"[VOA] ""መፍትሄው የሽግግር መንግስት ማቋቋም ነው"" በኢትዮጵያ የሚገኙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች"
ፀረ ልማት ቃል ከአፍሽ ባይወጣ ጥሩ ነበር፡፡
ባለ ራእዮቹ የሰበካ ጉባኤ አባላት፣ የሰንበት ት/ቤት ወጣቶችና ምእመናን በ”ችግር ፈጣሪው” አባ ሚካኤል ታደሰ ላይ የሚያቀርቡት አቤቱታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ ነው፡፡ በዚህ ሳቢያ ሰሞኑን የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ አጣሪ ኮሚቴ ወደ ገዳሙ እንደሚመጣ እየተነገረ ነው፡፡ አባ ሚካኤል ግን በአርባ ምንጭ ሲቀላ ደብረ ኀይ