text
stringlengths
0
200
የደቡብ ወሎ ዞን አነስተኛ ገበሬዎች የአፈርና ውሃ ጥበቃ አተገባበር
የቀድሞው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ በሀገር ሽማግሌዎች ጥረት ነው በታባለ ሽምግልና ከስምምነት ላይ በመድረስ ወደ አዲስ አበባ ሊሄዱ መሆኑ ተሰማ፡፡
አምስት አልጋ ክፍል መሬት ሲደመር ቦሌ ቡልቡላ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ላይ ኪራይ ሁለት ቤት.
የ52 ዓመቱ ማርሱግ ማንነታቸው በማይታወቁት ሰዎች መቃብር መካከል እየሄዱ፣ አልፎ አልፎም ተከዝ ብለው ይቆማሉ፣ ጎንበስ ብለውም አፈር የተከመረበት መቃብር ላይ የተከሉትን አበባ ውኃ ያጠጣሉ። በሁለት ሕፃናት መቃብርም ላይ ሌጎ ወይም የሚገጣጠሙ እና ትናንሽ መጫወቻ መኪኖች አስቀምጠዋል። ምንም እንኳን የሟቾችን ስምም
ሆነ ትውልድ ቦታ ባያውቁም በግብረ ሰናዩ የቱኒዝያ ቀይ ጨረቃ ድርጅት በፈቃደኝነት የሚሰሩት ማርሱግ እያንዳንዱ መቃብር የራሱ ታሪክ አለው ይላሉ። በአንዱ መቃብር ላይ ብቻ ግን ቁጥር ተጽፎ ይታያል፣ የአንድ ማንነቷ የታወቀች ሴት መቃብር መሆኑን ማርሱግ ገልጸዋል።
ውብ ስነ-ምግባር በ ኡስታዝ ያሲን ኑር USTAZ YASIN NURU
አርቲስት ኤፍሬም ታምሩ ተከሰሰ ! →
4. የመከላከያ በጀትና ፕሮገራም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር — ኮ/ል ምቡዝ አብርሃ(ትግሬ)
ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሣኝ ፣አማራነት ደም ነው! አማራ ክብር ነው! በማለታቸው TPLF/EPRDF እያሣደዳቸው የሚገኙ ገንዘብ ሃብትና ንብረት አንገታቸው ድረስ ያላቸው የሞላቸው የደላቸው ሶስት አራት የትራንስፓርት እና የጭነት መኪና ያላቸው፣ በእግር ሣይሆን በመኪናቸው ጎንደርና ባህርዳር የተንፈላሠሡ፣ ሆቴል የንግድ
ድርጅት ያላቸው በእርሻ ስራ የተሠማሩ የእለት ከእለት የንግድ ሥራቸው ሲያንቀሣቅሱ የነበሩ አርሶ አደሮች ናቸው ነገር ግን ከሁሉም በላይ ክብር ማንነት ስለሚበልጥና በህወሓት /ኢህአዴግ የተቃጣውን ጅምላ ግድያ እስራት ቁመን አናይም ቁመን አንሞትም አሁንም ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሣኝ ! ሞት እንኳን ቢደገስ አንፈራም
በማለትና ቆሞ ከመሞት እየገደሉ ለመሞት ራሳቸውን ያደራጁ የቆረጡ የወሠኑ የምናውቃቸው ጓደኞቻችን ወገኖቻችን እንደምትመለከቷቸው ራሳቸውን እንዲህ አደራጅተው ከማንም ሳይለጠፉ በራሳቸው በአርማጭሆ በአገራቸው በርሃ ይገኛሉ ።
የሲዳማ ቡናው ትርታዬ ደመቀ በ31ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ጎል መሪ ቢሆንም፤ ኢትዮጵያ ቡና ከእረፍት መልስ አቡበከር ነስሩና ቶማስ ስምረቱ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ጨዋታውን ለማሸነፍ ችሏል።
ለዓለም አቀፍ ገበያው የሚቀርበው ቦንድ መጠንን ግን ሚኒስትር ዴኤታው አቶ አህመድ ሽዴ ከመግለጽ ተቆጥበዋል፡፡
በአገር ጀርመን የሚገኙ ባንኮች በቢሊዮን ዶላር የሚገመት ገንዘብ ኢንቨስት በማድረግ አሰራራቸውን በምጡቅ ቴክኖሎጅ ሊያዘምኑ መሆኑን አስታወቁ፡፡ የአገሪቱ ባንኮች ይህን የሚያደርጉት በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመታት የአሕጉሩን የባንክ ኢንዱስትሪ ከፍ ለማድረግና ልቆ ለመገኘት ታልሞ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ብሉምበርግ በድረ-ገጹ እን
ዳሰፈረው ባንኮቹ ይህን ለማስፈጸም እስከ ፈረንጆቹ 2020 ድረስ 7 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት የሚያደርጉ ሲሆን ሲስተሙ ወደ ስራ ሲገባም ከፍተኛ ትርፍ ያስገኛል ተብሏል፡፡
ትዝ የሚለኝ የሐዲስ አለማየሁ “ፍቅር እስከ መቃብር” ነው። ከውጭ ደግሞ 3ኛ ነው 4ኛ ክፍል ያነበብኩት አንድ የኬንያ ጽሑፍ … አርእስቱ ጠፋኝ … ኸ … ታሪኩ ስለ ማሳዮች ነበር። አዎ ‘The Chiefs Shadow’ መሰለኝ።
ያን ችግር ለመፍታት በሚያደርጉት አዎንታዊ እንቅስቃሴ፣ ያን ችግር ለማባባስ በሚጫወቱት ሚና ወይም በሚይዙት የአያገባኝም ወይንም ደንታቢስነት ሚና ማንነታቸዉ ይለካል:
ኢህአዴግ መራሹ መንግሥት በህገ መንግሥቱ አንቀፅ 27 በሠፈሩ ድንጋጌዎች አጠቃቀም ዙርያ ባለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ያልሠራቸው በርካታ ከግንዛቤ መዳበር ጋር የተያያዙ ሥራዎች አሉ፡፡ በተቃራኒው ኅብረተሰቡ ባለፉት 21 ዓመታት በራሱ ጥረት እየተንገታገተ በሃይማኖቱ ዙርያ ከዛሬ 21 ዓመታት በፊት ያልነበረውን ጥልቅ
እና ሠፊ ግንዛቤ አዳብሯል፡፡ የተለያዩ እምነቶች ተከታይ የሆነው ህዝብም ከ21 ዓመታት በፊት ከነበረው በብዙ እጥፍ በበለጠ እርስ በእርስ የመተዋወቅ ዕድል አግኝቷል፡፡ ሙስሊሙ ስለ ክርስትና፣ ክርስቲያኑም ስለ ኢስላም ብዙ፣ እጅግ ብዙ አውቀዋል፡፡ ይህ መተዋወቅ የመቀራረብ፣ የመከባበር ብሎም በሰላም እና በፍቅር አብሮ
የመኖር ዋነኛ መሠረት መሆኑ በጥብቅ የሚታመነውን ያህል፣ አንዳንድ በማሊያ ፍቅር የታወሩ ወገኖችን ሊያስከፋቸው እንደሚችል የሚካድ አይደለም፡፡ በአሁኑ ሰአት መንግሥት በእኒህ በማሊያ ፍቅር የታወሩ ወገኖችና ከውጭም ለኢስላም ቀና አመለካከት በሌላቸው ኃይሎች ተገፋፍቶ ይመስላል፣ ሙስሊሙ ኅብረተሰብ የህገ መንግሥቱ አን
ቀፅ 27 ባጎናፀፈው መብቱ ተጠቅሞ ሃይማኖቱን በቅጡ ለማወቅና ለመረዳት፣ ባወቀውም ልክ ለመተግበር የሚያደርገውን ጥረት በአሉታዊ መልኩ ለመተርጎም ሲተጋ ይታያል፡፡ በቀደሙት ሥርዓቶች የሃይማኖቱን መማሪያ መጻህፍት እንኳ ለማግኘት ሲቸገር የኖረው የኢትዮጵያ ሙስሊም፣ ዛሬ የህገ መንግሥቱ አንቀፅ 27 ባጎናፀፈው መብቱ ተ
ጠቅሞ ባደረገው የግልና የወል ጥረት የሃይማኖት እውቀቱን አዳብሮ ያወቀውን መተግበር ሲጀምር ‹‹አክራሪ›› እና ‹‹ጽንፈኛ›› የሚል ታፔላ እየተለጠፈበት ይገኛል፡፡ በማኅበረሰብ ደረጃ አቅሙን አስተባብሮም ሆነ ከውጭ የሙስሊም አገራት ለምኖ ነባር ደሳሳ የጭቃ ስሪት መስጊዶቹን በጡብ ሲያድስም ሆነ በመኖሪያው አቅራቢያ ያ
ልነበረውን አዲስ መስጊድ ሲገነባ፣ ይህ የህገ መንግሥቱ ፍሬ እንደመሆኑ በአወንታዊነት ሊታይ፣ ሊሞገስና ሊወደስ ሲገባ፣ በተቃራኒው ልክ በአጼያዊው ሥርዓት ዘመን ይታሰብ እንደነበረው የሙስሊሙን ማኅበረሰብ ኢትዮጵያዊነት በመገዳደር ሙስሊሙ ‹‹የውጭ ኃይሎች ቅጥረኛ›› ወዘተ. እየተባለ ይብጠለጠላል፡፡ በእኛ እምነት ይህ
ግልፅ የሆነ የኋልዮሽ ጉዞ ነው፡፡ …
በአዲሱ የግብርና ኢንቨስትመንት መሬት አስተዳደር መሠረት የግብርና ኢንቨስትመንት ኢኮኖሚ ዞን በግብርና ሚኒስቴር በመቋቋም ላይ ሲሆን፣ በዚህ ዞን ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ የሚፈልጉ ኩባንያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ሊወስዱት የሚችሉት ትልቁ የእርሻ መሬት አምስት ሺሕ ሔክታር ብቻ እንደሚሆን፣ ይህም አቅማቸው ተገምግሞ የሚሰጥ
መሆኑን ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡
የእንግሊዝ ሰዎች መጀመርያ በአካባቢው በደረሱ ወቅት (1600-1660 ዓ.ም.) በአሁኑ ዲሲ ሥፍራ ናኮችታንክ የተባለ የኗሪዎች ታላቅ መንደርና ንግድ ማዕከል ተገኘ። የአሁኑ ዋሺንግተን ከተማ የአሜሪካ አዲስ ልዩ ዋና ከተማ እንዲሆን በ1783 ዓ.ም. ተመሠረተ። በ1792 ዓ.ም. የአሜሪካ መንግሥት መቀመጫ በይፋ ከፊላዴ
ልፊያ ወደ ዋሺንግተን ተዛወረ።
የእኔም የመጻፍ አባዜ (ልበለው?) ከእነዚህ ኦርዌል መግፍኤዎች አንዱ ወይም ከፊሉ ወይም ሁሉም ወይም ማንኛውም ሊሆን ይችላሉ፡፡ ወይም ደሞ ነብይ መኮንን በግጥም እንዳለው ‹‹ስለሚያመኝና መፃፍ ስለሚያክመኝ›› ይሆናል፡፡ እንድ ነገር ግን አምናለሁ፡፡ የቮልቴርን አፍ ተውሼ እምነቴን ልናገር:
11. ከዛ 10ኛውን መንገድ ሞልተን ቀጨረስን በዋላ በቀኝ በኩል እታች ላይ Next የሚለውን እንነካለን።
የእስልምና ምክር ቤት ምርጫ ዛሬ ይካሄዳል
ከ6ቀናት በኋላ የሩሲያው ፓትርያርክ ኪሪል ወደ አንታርክቲካ በማምራት በሳዑዲ በኩል ያለፈውን የሩሲያ መርከብ ተቀበሉ።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ እ.ኤ.አ. በ1946 ባፀደቀው ድንጋጌም ሆነ ከሁለት ዓመት በኋላ ባፀደቀው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ድንጋጌ አንቀጽ 19 የሐሳብ ነፃነት ጉዳይ የሰብዓዊና የዲሞክራሲያዊ መብቶች የማዕዘን ድንጋይ መሆኑ ተገልጿል፡፡ (Freedom of Expression is a Fundamen
tal Human Right and … The Touchstone of All the Freedom) ሲል ገልጾታል፡፡ እርግጥ ይህ ድንጋጌ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዓለም አቀፍ ሰነድ ሙሉ ዕውቅና ከማግኘቱ በፊት የሐሳብና የመረጃ ነፃነትን ጉዳይ በሕገ መንግሥታቸው በግልጽ ያስቀመጡ አገሮች አሉ፡፡
«ስጦታ ነው፡፡ እቤትሽ ስትገቢ እይው» አላት፡፡
35 ሲሆን በሰሜን ጎንደር ዞን በጭልጋ ወረዳ አደዛ ኪዳነምህረት በተባለው ቀበሌ ከፌደራል ፣ ከክልልና ከዞን የተወጣጡ አመራሮች ሰሞኑን በተጀመረው “ቅማንት አማራ” እየተባለ ለመከፋፈል የህወሀትን ድብቅ ተልዕኮ ለማሳካት ሲንቀሳቀሱና እንዲሁም ጎንደርን ከሦስት ዞን በመክፈል ምዕራብ ዞን የተባለው እስከየት ድረስ እንደ
ሆን ለማመላከት የገቡትን እነዚህ አመራሮች በአካባቢው ሲንቀሳቀሱ ህብረተሰቡ በአካባቢው ለሚንቀሳቀሱ የአርበኞች ግንቦት ታጋዬች መረጃ በመስጠቱ በተጠቀሰው ቦታ ደፈጣ በመያዝ ይጠቀሙበት በነበረው ኮብራ ተሽከርካሪ ላይ ተኩስ በመክፈት መኪናው ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ ስትሆን ለጊዜው ስሟ ያልተረጋገጠ ከፌዲራል ተወክላ የመ
ጣች አመራር በመቁሶሏ ወደ ጎንደር ለህክምና ተወስዳለች ።
146 ኒዩትሮን ነው፤ በርግጥ አይሶቶፕ የሚባል ሌላም ባሕሪ
አትሌት ከላሊ፡- ፕሮፌሽናል የአትሌቲክስ ህይወት የጀመርኩት እዛው ራያ ትምህርት ቤት ውስጥ ነው፡፡ በጊዜው የከፍተኛ ሁለተኛ ተማሪ ነበርኩኝ ጊዜውም ወደ 1999 ዓ.ም. አካባቢ መሆኑ ነው፡፡ በጊዜው ከተለያዩ ወረዳዎች የተወጣጡ ሯጮች በክልሉ በተካሄደው ውድድር ይሳተፉ ነበር፡፡ እኔም የምኖርበትን ወረዳ በመወከል ለመ
ሳተፍ በቃሁ፡፡በጊዜው ጥሩ የሚባል ሰዓት በማስመዝገቤ ከዛን ጊዜ በኋላ በሌሎች ውድድሮችም እንድሳተፍ ተደረኩኝ ማለት ነው፡፡
በ1949 የተወለደው ታላቅ የሙዚቃ ሰው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልደት አዳራሽ ውስጥ ያቀረበው ፋኖ ተሰማራ መዝሙር ጠንቅ ሆኖት በ1970 ሕይወቱን ለማቆየት ሲል አገሩን እንደተለያት ዛሬም በሰው ናፍቆት እንደተራበ በአሜሪካን አገር አለ።
17 ይሖዋ፣ ልጆችን በእውነት ውስጥ የማሳደግን ኃላፊነት የሰጠው ለወላጆች እንጂ ለአያቶች ወይም ለሌላ ለማንም ሰው አይደለም። (ምሳሌ 1:
ብዙሓት ኣቦ ናፅነት ክብሉ ዝገልፅዎ ኔልሰን ማንዴላ ቅድሚ 5 ዓመት ኣብ 95 ዓመቱ እዩ ዓሪፉ።
የፕሪምየር ሊጉ 19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም ላይ ሽግሽግ ተደርጓል – Soccer Ethiopia
5. ፍጹማን ያልሆኑ ሰዎች ሥልጣናቸውን አለአግባብ የተጠቀሙበት እንዴት ነው?
ዝግጅቶች በሻ/ል መስፍን ፋንታዬ Aug 25, 2017 4 ጊዜ ተነበዋል
በሌላ በኩል ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም. ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በተዘጋጀው ድጋፍ ሠልፍ በመስቀል አደባባይ በተገኘው ሕዝብ ላይ ከተወረወረው ቦምብና ካደረሰው ጉዳት ጋር በተገናኘ ተጠርጥረው በታሰሩት፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የፀረ ሽብር ግብረ ኃይል መምርያ ኃላፊ በነበሩት አቶ ተስ
ፋዬ ኡርጌ ላይ ተጨማሪ ስምንት ቀናት የምርመራ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡
Hgetnet/ሙከራ2 (የተሰካ) ‎ (← ወዲህም የሚያያዝ _ አርም)
ወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳዮች – በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ
የቢዝነስና ኢኮኖሚክስት ትምህርት ክፍልና ሌሎችም አካባቢዎች ከነሃሴ 15 ጀምሮ ልጠና ላይ የሚገኙ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ተቃውሟቸውን መሳማታቸውን እንደቀጠሉ የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ ገዥው ፓርቲ አለ በሚለው እድገት፣ የባህር በር፣ የተማረው የማህበረሰብ በሚደርስበት በደል፣ የትምህርት ጥራት፣ የ
መምህራን የእውቀት ደረጃ ማነስ፣ ድህነትና አጠቃላይ ኢኮኖሚ ውድቀት ላይ ጠንከር ያለ አስተያየትና ተቃውሞ መሰንዘራቸውን ተገልጾአል፡፡
ብዙውን ጊዜ ሰርቪስ የዶሮ አጥንት ለሀብታ ብስኩት ይተዋል. ነገር ግን ብሪታንያ ለዚህ ብቻ አይደለም. ሇምሳላ የዶሮ ጠረጴዛ በጥሌቅ አትክሌት እና በቀይ ወይን ጋር ይዘጋጃሌ. በመጀመሪያ, ሁሉም ነገር ይጠበቃል, ከዚያም ያርገበገባል. በመጨረሻም እንደ ወፍራም ገንፎ, ሾርባ, ቅመማ ቅጠሎችን መጨመር, መጥፎ ጣዕም ይለ
ውጣል.
በመላ የደቡብ ክልል ጨዋታ የሚሳተፉ የስፖርት ልኡካን አርባምንጭ ከተማ እየገቡ ...
Posted by admin _ 09/10/2017 _ Comments Off on ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ (ክንፉ አሰፋ)
ኃይማኖትን በተመለከተ አቶ ሄኖክ ሲናገሩ፤ በግቢ ውስጥ ምንም አይነት ኃይማኖታዊ እንቅስቃሴ መደረግ የለበትም ይላሉ፡፡ አገሪቱ የምትመራበት ሕገ መንግሥት ኃይማኖት ከትምህርት ተቋማት ጋር ግንኙነት እንደሌለው የሚያመለክት መሆኑን ያስታውሳሉ፤ ተማሪዎችም መተዳደር ያለባቸው በሕገ መንግስታዊ ሥርዓቱ እንደሆነ ይገልጻሉ፡፡
የኃይማኖት ነጻነት ስላለም የትኛውም ተማሪ የሚፈልግበት የእምነት ተቋም ሄዶ የራሱን ሃይማኖታዊ ሥርዓት መፈጸም ይችላል፡፡ በግቢ ውስጥ ግን የሁሉም እምነት ተከታይ ስላለ አንዱ የአንዱን ማንኳሰስም ሆነ ኃይማኖታዊ ስርዓትን መፈጸም ከአንድ ጨዋ ተማሪ የማይጠበቅ መሆኑን ነው የሚናገሩት፡፡ «ይሁንና በዚህ በኩል ምንም
ችግር አጋጥሞን አያውቅም፡፡ አልፎ አልፎ ችግሮች ቢፈጠሩም በሌሎች አለመግባባቶች እንጂ በኃይማኖት የተነሳ ግጭት ተፈጥሮ አያውቅም፤ ተማሪው በዚህ ላይ እርስ በእርሱ የተከባበረ ነው» በማለት ይገልጻሉ፡፡
የታሰበውን ፣አዲስ ፣ ለተፈጥሮ አካባቢ ፍጹም ተስማሚ የሆነ ከተማ ለማደራጀት ፣ አዲስ ቴክኒክ ፤ ቁሳቁስ፤ የገንዘብ አቅምና የመሳሰለው የግድ ተፈላጊ ነው። ስለሆነም በአሸናፊነት የሚመረጠው ከተማ በሚመጡት 10 ዓመታት፣ 2,5 ቢሊዮን ዩውሮ ገንዘብ ሥራ ላይ በማዋል፤ አቅዱን ተግባራዊ ማድረግ ይጠበቅበታል። «ሻልከ 0
4 » በሚል ስያሜ የሚታወቀው የጀርመን የአንደኛ ምድብ የአግር ኳስ ክለብ የሚገኝባት ከተማ Gelsenkirchen ተጣማሪ ከሆነችው ከሄርተን፣ ወደ ቦትሮፕና ግላድቤክ፣ ሁለት መለስተኛ አውቶቡሶች ይመላለሳሉ። አውቶቡሶቹ የሚንቀሳቀሱት በመደበኛ ቤንዚን ወይም ዲዜል ሳይሆን በሃይድሮጅን ጋዝ ነው። የሃይድሮጅን ጋዙን የሚ
ሞሉት ቀድሞ የደንጋይ ከሰል ማዕድን ማውጫ በነበረው Zeche Ewald በተሰኘው ጣቢያ ነው። በዚያ ጣቢያ ፣ የሃይድሮጅን ጋዝ የሚመረትበት ከፍተኛ የሥነ ቴክኒክ ማዕከል ተቋቁሟል። ሄርተን እንግዲህ በዚህ በመመካት ነው ከተጣማሪዋ ጌልዘንኪርኸን ጋር ለሩር አውራጃ የአዲስ ከተማ አያያዝ መሪም ሆነ አርአያ እሆናለሁ ብላ
ለውድድር የተዘጋጀች። ከነፋስ ኃይል ከሚገኝ የኤልክትሪክ የኃይል ምንጭ ሌላ፤በሃይድሮጂን ጋዝ የሚንቀሳቀሱ የቤት መኪናዎችና አውቶቡሶች፣ ብስክሌቶች ጭምር፣ ሄርተንን በሚመጡት 10 ዓመታት ልዩ ገጽ እንደሚፈጥሩላት የተወዳዳሪዎቹ ባለስልጣናት ጽኑ ተስፋና እምነት ነው።
የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር አመራሮችና አባላት ለሌተናል ጄነራል ጃገማ ኬሎ በመኖሪያ ቤት በመገኘት የክብር መግለጫ ምስክር ወረቀት ሲያበረክቱላቸው የአካላቸውን መድከም ተቋቁመው በሙሉ ወኔ ወጣቱ ትውልድ በዘር መከፋፈሉን ትቶ ኢትዮጵያን እንደቀድሞው አንድ ለማድረግ እንዲታገል መልዕክት ማስተላለፋቸውን ወጣት ጥላዬ ተናግ
ሯል፡፡
በተጨማሪም የፍች ሁኔታ የገንዘብ ወጭና ኪሳራ የሚያስከትለው በወንዱ ላይ ብቻ ሲሆን፣ፍችን ተከትሎ መፈጸም የሚኖርበት ክፍያ ይጠብቀዋል። በፍች ውሳኔው ምክንያት የሚመጣው ይህ የክፍያ ግዴታ፣ባሎች ለፍች እንዳይቻኮሉ፣በደንብ ካልታሰበበት ወሳኔ ላይ እንዳይደርሱና እንዲታገሱ የሚደርጋቸው ተጨማሪ ምክንያት መሆኑም ጥርጥር
የለውም።
ለዚህም ነው በአገራችን ባህታውያንን መነኮሳት ይህን ህይወት የሚኖሩት ለዚህም ነው በአገራችን ይህንን አብነት አድርገው ባህታውያንና መነኮሳት በገዳም ተወስነው የሚኖሩት :
ከአዲስ አበባ 360ኪሜ ወደሰሜን ስትሄጂ ታገኝዋለሽ:
በኢየሱስ የመስቀል ስራ ሙሉ ለሙሉ ከእግዚአብሄ ጋር ታርቀናል፡፡ እግዚአብሄር አሁን በእኛ ደስተኛ ነው፡፡ ሃጢያታችንን ፈፅሞ አያስበውም፡፡ የእግዚአብሄር ልጆች አድርጎናል፡፡ እንዲያውም ሌሎች ከእግዚአብሄር ጋር የሚታረቁበትን የማስታረቅ ቃል አኑሯል፡፡
· አሸባሪዎች ከፍተኛ የሆነ የሰው እልቂትና ውድመት ለማድረስ ቢፈልጉ ኖሮ፣ የፔንታጎን ምዕራባዊ ክንፍ የመጨረሻ ምርጫቸው ይሆን ነበር፡፡ ይህ ክፍል በእድሳት ላይ የነበረ በመሆኑና በጥቃቱ የደረሰባቸው በውስጡ ይገኙ የነበሩት ወታደራዊ ሳይሆን ተራ የቀን ሰራተኞች ነበሩ፡፡ በተቀራኒው እንደፈጠራው የአሸባሪዎች አቅምና
እውቀት ቢሆን ኑሮ በእርገጠኝነት የሚፈለጓቸው የመከላከያው ሚኒስትሩ ራምስፊልድ እና ሌሎች የፔንታጎን የበላይ ሽማምንቶችን ያነጣጥራሉ እንጂ ከላይ እንዲታይ ለእድሳት በሚል በትልቁ ምልክት የተደረገበትን ዒላማ አያደርጉም ነበር፡፡
ኢሳያስን ማስወገድ፣ “የማናውቀው መጨረሻዎች መጀመሪያ ሊሆን ይችላል?!” አቶ ዘሪሁን ተሾመ የዓለም...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገና እሁድ በአራት የተለያዩ ከተሞች ይካሄዳል። ሊጉ ነገ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ ቡና በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘውን ሃዋሳ ከነማን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናግዳል።ታህሳስ 17, 2007
የኦብነግ አላማ ከወያኔ አላማ ጋር ተመሳሳይነት አለው:
ሪፖርተር፡- እስኪ ኢሠማኮ እንዴት እንደተደራጀና ከዚያም ፕሬዚዳንት ሆነው ከተመረጡ በኋላ የገጠማችሁን፣ እንዲሁም በመጨረሻ እንዴት ከአገር ሊወጡ እንደቻሉ ያስታወሱኝ? ከአገር ለመውጣት ውሳኔ ላይ የደረሱበትን ምክንያትም ይግለጹልኝ?
አርቲስቶቻችን ከጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ጋር ስላሳለፉት ውይይት የሰጡት አስገራሚ አስተያየት - Duration:
13. ለቆዳችን ወሳኝ ሲሆን፥ የቆዳ መበለዝ፣ መቆጣት፣ መገርጣት እና ወዝ አልባ መሆንን ይከላከላል፣
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ነገ በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ በደማቅ ስነ ስርዓት ይከበራል። በዓሉ የኦሮሞ ህዝብ የዝናብ፣ የጎርፍ እና የጨለማን ወቅት አሻግሮ ለፀደዩ…
« ህገ መንግስቱ ለውይይትና ለድርድር መቅረብ ይችላልን? የዲሞክራሲ ጉዞ ምን ተይዞ? »
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ/በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ - ማኅበረ ቅዱሳን _ የማኅበረ ቅዱሳን ወቅታዊ የአዘክሮ መልእክት
ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ (፪x)
በነገራችን ላይ “ወፈፌ”፣ “ዕብድ” የምንላቸው ሁሉ ዓመፀኞችና ህመምተኞች ናቸው ማለት ስህተት ይመስለኛል፡፡ “በዕብደታቸው ውስጥ ትልቅ ችሎታና ዕውቀት የሚታይባቸው ብዙ ናቸው” በማለት የሚመሰክሩ ሞልተዋል፡፡ ሩሶ፣ ሎርድ ባይረንና አልፈሪን እንደ ምሳሌ በመውሰድ “ዕውቀትና ዕብደት ጎረቤት ናቸው… Madness and
genius are neighbours”… ይላሉ፡፡
ዋና ጽሕፈት ቤቱን ናይሮቢ ኬንያ ያደረገው የምስራቅ አፍሪቃ ካቶሊካዊ ጳጳሳት ጉባኤ ሕብረት ጠቅላላ ስብሰባውን በየአራት ዓመት የሚያደርግ ሲሆን ያለፈውን ጉባኤ በማላዊ፣ ሊሎንጉዌ ማካሄዱ የሚታወቅ ነው። በዚህም ወቅት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ጳጳሳት ጉባኤ ፕሬዚዳንት የሆኑትን ብጹዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ
ሱራፌል የሕብረቱ ዋና ሊቀ መንበር አድርጎ በመሰየም ቀጣዩን ጠቅላላ ጉባኤ በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ላይ እንደሚያካሄድ ወስኖ መለያየቱ ይታወሳል።
በመሰረቱ “ስብሰባ ተረገጠ” የሚሉት ነገር አይገባኝም
የዶ/ር መረራ ጉዲና ጠበቆች ተጨማሪ መቃወሚያ
ታንዛኒያዊው ባሕላዊ ማዕድን አውጪ በአንድ ቀን ሚሊየነር ያደረገውን ማዕድን አገኘ።
ህልሞች በምንተኛበት ወቅት አዕምሯችን የሚፈጥራቸው የምስሎችና ታሪኮች ውህዶች ናቸው። ህልሞች የሚያዝናኑ፣ የሚረብሹ፣ ቀልዶች፣ የፍቅር ግንኙነቶች፣ የሚያስፈራሩና አንዳንድ ጊዜም ያልተለመዱ ክስተቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ህ...
መፅሃፍ ቅዱስ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ ይላል፡፡ . . . በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ። 1ኛ ጴጥሮስ 2፡24
በአንድ ወቅት አንድ የወደፊቱን መናገር የሚችል ሽማግሌ አማካሪ የነበረው ንጉስ ነበር፡፡ ታዲያ አዛውንቱ ሰው ሲሞት ንጉሱ ወደ ልጁ ልኮበት ስለ ወደፊቱ እንዲተነብይ ጠየቀው፡፡ ልጁ ግን ምንም ማድረግ ስለማይችል በጣም አዘነ፡፡
“ምኑ ነው ታዲያ ከ100% በላይ ተጠናቋል የተባለው?”
ዛሬ አትጻፉ ተብለናል፡፡ አትናገሩ ተብለናል፡፡ አንጽፍም፡፡ አንናገርም፡፡ ከተማው ጭር ብሏል፡፡ ሀገሩ ጭር ብሏል፡፡ መንግስትም ጭርታው ተስማምቶታል፡፡ እኛ ግን አንጽፍም እንጂ እንነበባለን፤ አንናገርም እንጂ እንደመጣለን፡፡ የማያነበንና የማያዳምጠን የኢህአዴግ መንግስት ብቻ ነው፡፡ አንድ መንግስት ህዝቡን ሳያዳምጥና
ሳያነብ ምን ያህል እድሜ ይኖራል? እንጃ! . . . . . አንድ ቀን መንግስት ህዝብን ማንበብ፣ ህዝብን ማዳመጥ ግዴታው ይሆናል፡፡
‹‹አረጋግተን እንዴት ትምህርት መጀመር እንዳለባቸው እየተነጋገርን ነው›› የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት
ሴትዮዋ ለአሥራ አምስት ዓመት ገደማ ቤታቸው ተከርችሞባቸው በቁም እስር በነበሩ ጊዜ ሁሉ ዓለም ሲጮህላቸው ነበር፡፡
አዝ፦ አመሰግንሃለሁ ፡ ስላደረከው ፡ ስለሆነው
“እሺ ሌላውን እንኳን ብንተወው እግዚአብሔር ዓለመ-ፍጥረቱንና በእሱ ውስጥ የሚገኙ ፍጥረቶቹን የሚያስተዳድረው በሕግና ሥርዓት ነው ማለትና ከዘላለማዊ ፈቃዱ ለሰው ልጆች ነፃ ፈቃድን አድሏቸዋል ማለት እርስ በርሳቸው የሚጋጩ ናቸው፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር የራሱ የኾነ ፈቃድ ኖሮት ከዚያም ለፍጥረቱ ሰጥቶ በሕግና ሥርዓ