text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
* የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚመስል መግለጫ ማውጣትስ ዓላማው ምን ይሆን? የተፈጠረው ክስተት ከአማራ ክልል መንግሥት አቅም በላይ ነው? የራሱን የውስጥ ጉዳይ አፈታት ላይ የታየ ዳተኝነት ወይም ሌላ ቅሬታ አለ? አዎ ቢባል እንኳን ችግሩን በዘለቄታው መቅረፍ የሚቻለው በሰላማዊ ውይይትና መተባበር ነው ወይስ በማውገዝና እጅ በመጠምዘዝ????
true
am
ደብረፅዮን በኮንፈረንሱ ማጠቃለያ ቀን ሲናገር ከተደመጠው፣ ስለቀጣዮቹ ተግባራት ሲያወሳ ተመሳሳይ ኮንፈረንሶች በእህት ድርጅቶች ውስጥ በማካሄድ ጥልቅ ተሃድሶውን መቀጠል የሚል ሃሳብ ሰንዝሯል ። “ደብረፂ” የሚያስበው፣ ልክ እርሱ በመንግስት ግልበጣ የትግራይ ፕሬዚዳንት እንደሆነው ሁሉ፣ በኦሮሚያም ጨፌ ኦሮሚያን ሳያማክር፣ በአማራ ክልልም ህዝባዊ ሸንጎውን ሳያማክር በካድሬዎች ስብሰባ ለማና ገዱን ማውረድ ሊሆን ይችላል። ይህ ግን የማይታሰብ ነው ። ኦህዴድና ብአዴን ወያኔን አልፈው ብዙ ተጉዘዋል። እነዚህን መስመሮች ስተይብ የፌስቡክ ገፄ ላይ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፈረስ ላይ ተቀምጦ፣ በጎንደር ወጣቶች ዙሪያውን ተከቦ ይታየኛል ። ከዚያ ቀጥሎ ደግሞ ዶክተር መረራ ከሙስሊም ኦሮሞ ምሁራን ጋር ሲመካከር የሚል ሌላ ምስል ይታየኛል። ወያኔ መቀሌ ላይ ሥልጣኑንና የዘር መድልኦ አገዛዙን እንዴት ማቆየት እንደሚችል ሲሸርብ ፣ ኦህዴድና ብአዴን ከህዝቡ ፍላጎት ጎን ለመቆም መምረጣቸውን የሚያሳዩ ምስሎች ናቸው ።
true
am
እኔ ራክ አር. - ታኅሣሥ 20, 2016
false
am
ነሐሴ 12
false
am
እናም ለዚህ የትግሬዎች ቡድን አንዱ የትግል ማደናቀፊያ፤ ታጋዮችን መከፋፈል ነው። ይህ ድርጅት የተፈጠረው፤ ይህን በተግባር ላይ ለማዋል ነው። በሀገር ውስጥ አልሠራለትም። በሀገር ውስጥ ትግሉ በግልጽ ተቀምጧል። በውጪ ላለነው መንገድ አለው። አሁን በውጪ ባለነው ታጋዮች በኩል ሁለት ክፍሎች ዘልቀው ይታያሉ። የመጀመሪያው ክፍል፤ በእድሜ እንደኔ በገፋነውና፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ!” እያልን ባደግነው በኩል የሚቀነቀነው ነው። እኔ በንጉሰ ነገሥቱ ጊዜ፤ በዩኒቨርሲቲ ተማሪነትና በአስተማሪነት ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ታግያለሁ። በደርግ ጊዜ ከጥንስሱ ጀምሮ እስከ ትጥቅ ትግል ድረስ፤ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ታግያለሁ። ይህን የትግሬዎች ቡድንም ታጥቄ በጦርነት፤ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያዊነት ታግያለሁ። ይሄን ሁሉ ያደረግሁት በኢትዮጵያዊነቴና ለአንዲት ኢትዮጵያ ነበር።
true
am
የመላውን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች መፍታት የሚቻለው በትክክለኛ ቁመና ላይ በመገኘት ብቻ ነው! | ሪፖርተር Ethiopian Reporter Amharic
false
am
ለቲማቲም በጣም የሚመጥን ቆንጆ እና የአሸዋ መሬት. ከመሬቱ በፊት, አፈር ማዳበሪያ ያስፈልገዋል, ስለዚህ, በየ 1 ሜ.ሜትር. 3 የጥራጥሬ ማጠራቀሚያ እና ጥብስ ቅልቅል (በ 1: 1 1 ላይ) ወደ መሬት መጨመር አለባቸው. ከኦርጋኒክ ማዳበሪዎች በተጨማሪ ማዕድናት ያስፈልጉታል. ሱፐርፎሶትን (3 በሾም), ፖታስየም ሰልፌት (1 ስፖንጅ), ፖታስየም ማግኔዥያ (1 ስፖንጅሎች), ሶዲየም ናይትሬት (1 ስቴፕ) እና አመድ (1 - 2 ኩባያ) ማዘጋጀት ያስፈልጋል.
true
am
የአንቡላንሶችን ተደራሽነት አንድ ለ25 ሺህ ለማድረስ እየተሰራ ነው-ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
false
am
4. ሕይወት ትርጒም የሚኖረው፥ እግዚአብሔርን በመታዘዝና በምናደርገው ነገር ሁሉ እርሱ ፈራጅ እንደሆን በመገንዘብ የምንኖር ስንሆን ነው (መክብብ 8፡8-9፤ 12፡13)። እግዚአብሔር ደስታንና ዓላማን ይሰጣል። የእውነተኛ ጥበብ መሠረት እግዚአብሔርን መፍራት ነው (መክብብ 3፡14፤ 5፡7፤ 7፡18)። ክርስቲያን ባለው ነገር የሚረካ መሆን አለበት (መክብብ 2፡24-25፤ 3፡10-13)።
true
am
በሴቶችም መካከል ምንም እንኳ ብትጓጉ (በፍቅር) ለማስተካከል አትችሉም። እንደ ተንጠለጠለችም አድርጋችሁ ትተዋት ዘንድ (ወደምትወዷት) መዝዘንበልን ሁሉ አትዝዘንብሉ፤ ብታበጁም ብትጠነቀቁም አላህ መሐሪ አዛኝ ነው።
true
am
ቃል ኪዳናቸውንም በማፍረሳቸው፣ በአላህም አንቀጾች በመካዳቸው፣ ነቢያትንም ያለ አግባብ በመግደላቸውና ልቦቻችን ሽፍኖች ናቸው በማለታቸው ምክንያት፣ (ረገምናቸው)፤ በውነቱ በክሕደታቸው ምክንያት አላህ በርሷ ላይ አተመ፤ ስለዚህ ጥቂትን እንጂ አያምኑም።
true
am
የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ 3 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ (አስፋውስለሺ)
true
am
6) አሜሪካ የፀጥታ ሁኔታው ስጋት ላይ ጥሎኛል ብላ ካመነችና፣ ጦሩን ሊያስተባብር የሚችል ወታደራዊ/ደህንነት መሪ ካገኘች ወይም ካላት መፈንቅለ መንግስት ልታካሂድ ትችላለች ።
true
am
ዋና ዋና ሊቃውንት
false
am
Enough for the betrayal!!!!!!
true
am
Two terms referring to social class appear in the documents referring to aläqenät: cäwa﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽s, Wäldä Giyorgisand is sstill used in a certain colloquial contexts. nd These terms are common in the historical lite´äwa and mäkwannent. In his original bequeathal to Gälawdewos, Wäldä Giyorgis stated, “let him be satisfied with what is due to him as a member of the gentry.” The Amharic here is yäcäwa﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽s, Wäldä Giyorgisand is sstill used in a certain colloquial contexts. nd These terms are common in the historical lite´äwa serat yebäqaw. The term with social reference is cäwa﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽s, Wäldä Giyorgisand is sstill used in a certain colloquial contexts. nd These terms are common in the historical lite´äwa. Two generations later, when Gälawdewos and his son passed the aläqenät on to their descendant Wälättä S´eyon and her husband Eshäté, some of the witnesses were “from the nobility” and some were ”from the sons of the gentry.” In this case the original phrases are mäkwannent and yäcäwa﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽s, Wäldä Giyorgisand is sstill used in a certain colloquial contexts. nd These terms are common in the historical lite´äwa lejoc, the terms with social reference being mäkwannent and, again, cäwa﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽s, Wäldä Giyorgisand is sstill used in a certain colloquial contexts. nd These terms are common in the historical lite´äwa. These terms are common in the historical literature concerning Ethiopia and cäwa﷽﷽﷽﷽﷽﷽﷽s, Wäldä Giyorgisand is sstill used in a certain colloquial contexts. nd These terms are common in the historical lite´äwa is still used in a certain colloquial contexts.
true
am
• ቤቱን በተመለከተ . .
true
am
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያሳለፈው ውሳኔ ለግል ባንኮች ‘ዱብ እዳ’ ሆኖባቸዋል። ውሳኔው አስመጪ እና ላኪዎች ለሥራቸው የሚያሻቸውን የውጭ ምንዛሪ ለማግኘት በግል ባንኮች ያላቸውን ተቀማጭ አሟጠው ወደ ንግድ ባንክ እንዲያዘዋውሩ ያደርጋል።
true
am
ለ: የሴቶች የሽመና ቀለም, የወንዶች ቀለበት ያዙ, የስፖርት ባላባ
false
am
በማለት ንግሥት ቪክቶሪያ ፅፈዋል። ሻለቃ እስፒዲ የአለማየሁ ሞግዚት በመሆኑ ባለው የወር ደሞዝ ላይ 400 ፓውንድ በየዓመቱ ተጨመረለት። ካፒቴን እስፒዲ ስለ ዓለማየሁ ሁኔታ በየጊዜው ለንግሥቲቱ የሚያቀርበው ሪፖርት በጣም ጥሩ ነው። እርሱም ደስተኛ መሆኑን ይገልጽላቸው ነበር። ካፒቴኑ ወደ ሕንድ ሀገር በስራ ተቀይሮ ሊሔድ መሆኑ ሲታወቅም ችግር ሆነ። ዓለማየሁ ቴዎድሮስም ሕንድ ሊሔድ ሆነ። በመጨረሻም ወደ ሕንድ ሐገር ተጓዙ። ይሕን ጉዟቸውን የእንግሊዝ ባለስልጣናት መቃወም ጀመሩ።
true
am
ጥር 12/2010 ዓ.ም “በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታ የብሮድካስት ሚዲያ አዝማሚያ” በሚል ሃገራዊ የሚዲያ ኮንፍረንስ መካሄዱ ይታወሳል። በዚህ ኮንፍረንስ ላይ የኢትዮጲያ ብሮድካስት ባለስልጣን ኃላፊ አቶ ዘርዓይ አሰግዶም አረንጓዴ-ቢጫ-ቀዩ ባንዲራ ምስል ያለበት የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ማስታወቂያ “እንዴት በአማራ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ የፌስቡክ ገፅ ላይ ይወጣል?” በማለት አቶ ንጉሱ ጥላሁንን ተችተዋል። እንደ አቶ ዘርዓይ አገላለፅ፣ አረንጓዴ-ቢጫ-ቀይ ቀለማት ያለበትን ነገር በማህበራዊ ሚዲያዎች መልቀቅ ሆነ ማስተዋወቅ ሕገ-መንግስቱን አለመቀበል እንደሆነ ገልፀዋል። ከዚህ በተጨማሪ፣ ባለ ኮከቡ ባንዲራ ሲቃጠል “ሕገ-መንግስቱ እንደተቃጠለ ወስዶ ሕዝቡን ማስተማር እንደሚገባ” ሲገልፁ ተስተውሏል።
true
am
SKU: 32598339618 ምድቦች: ቦይስ, ልጃገረዶች
false
am
January 16, 2016 at 11:50 pm Reply
false
am
21:32, 26 ፌብሩዌሪ 2014 Codex Sinaiticus ውይይት አስተዋጽኦች changed protection level for ጂዮርጂያ ‎‎[edit=sysop] (በ15:02, 10 ኦገስት 2014 (UTC) ያልቃል)‎[move=sysop] (በ15:02, 10 ኦገስት 2014 (UTC) ያልቃል) (Counter-productive edit warring: protection level was insufficient) (ታሪክ)
true
am
Click to download in MP3 format (136.46MB)
true
am
“ተሸናፊዎችም ታሪክ የሚጽፉ ይመስል …” በማለት በመስከረም 15 ባቀርብኩት ጽሁፌ ላይ እንዳመለከትኲት፡ በዓለም ታሪክ ውስጥ ተሸናፊዎች አሸናፊዎች ነን ብለው ቢያምኑ እንኳን ታሪክ መጻፍ አይችሉም። በትህትና ስለሽነፈታቸው በሃቅ ቢጽፉ ኅብረተስብን ሊያስተምሩ ይችላሉ። ከዚያ ውጭ ግን ትዝብት መሣቂያ መሣለቂያ ያደርጋቸዋል! ይሀ ለአቶ ሞላም ከመስከረም 15/2015 የግዮን ሆቴል መግለጫቸው ጀምሮ የተቀዳላቸው ጽዋ ይመስላል! በኢትዮጵያ የደሞክራሲ ትግል ውስጥ ኤርትራ የሚኖራት ሚና ለብዙ ኢትዮጵያውያን በጥርጣሬ ዐይን መታየቱ የሚካድ ነገር አይደለም! ምን ጊዜም ቢሆን፣ ኢትዮጵያን የወጋ ጦር ጠላትነቱ በቀላሉ አይሽርም፤ እንዲሁም ቁስሉ ቢድንም፡ ያስከተለውን ያን ያህል ደም መፋሰስ ከውስጣችን አይጠፋም፣ በቀላሉ አይሽርም! እነ አቶ ሞላ አስገዶም በመንደር ድረጃ የሚለካ ክህደት ፈጸመዋል – ለዚያውም በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይና ጎረቤት ኤርትራ ላይ – ለ13 ዓመታት አመኔታዋን ሰጥታ ኢትዮጵያን ለመበታተን ባሰበ ኃይል አደራጅታ – ከላይ ያነሳሁትን ባለሁለት ወገን ሠላይና የቅጥር ወታደር አዝዥ የሚለውን አስታውሱልኝ!
true
am
የብዙ ሪከርዶች ባለቤት የሆነው ቼልሲ 2009/2010 ላይ 103 ጎሎችን በተጋጣሚው መረብ ላይ በማሳረፍ ሪከርድ ይዘዋል።ይኸው ሪከርዳቸው ለመስበር ሲቲዎች ምን ያህል እንደሚሳካላቸው ባይታወቅም ከወዲሁ ግን 60 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል።
true
am
የሐገሬ ልጆች …
true
am
የስራ ማቆም አድማ የጠሩ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች በአየር መንገድ ላይ የ70.9 ሚሊዮን ብር ኪሳራ አድርሰዋል ተባለ፡፡
true
am
የዓለማችን ቋንቋዎች ሁሉ መነሻ ከአንድ አፍሪካዊ እናት ቋንቋ መሆኑ ተደረሰበት ይሉናል ሳይንቲስቶች፡፡ሳይንቲስቶች እንደሚሉት የዓለማችን 6ሺ ያህል ዘመናዊ ቋንቋዎች እናት የሆነው ቋንቋ ከዛሬ 50 ሺ እስከ 70 ሺ ዓመታት ግድም በአፍሪካ ይነገር የነበረ ነው፡፡
true
am
ንፋሚሊ ኣይዲን(FAMILY ID) ንመንነትን(ER-ID) ዝምልከት ህዝባዊ ኣኼባ ኣብ ኣብ ከተማ ቶሮንቶ ብ8 መጋቢት 2015 ተኻይዱ። - Madote Home
false
am
ካልኣይ ድማ ኣብ ቤተ-ክርስትያን ዝወሃብ ትምህርቲ ኣብ መድረኽ ዝተሓጸረ ጥራይ’ዩ እናኾነ ድሕሪ መደብ ምዉድኡ ንሓደሽቲ ኣባላት ትረፉ ኢልና ምሳና ምሕዝነት ክምስርቱ ዕድል ኣይንኸፍትን ዘለና ። ክርስትና ሕይወት ኣብ ቤተ-እግዚአብሔር ጥራይ ዝተሓጸረ ኣይኮነን፡ ዝበዝሕ ግዜና ካብ ቤተ-ክርስትያን ወጻኢ ኢና ንሕልፎ ስለዚ ክርስትና ኣብ ማሕበራዊ ናብራ ብኸመይ ንጥቀመሉ ትምህርቲ ክዛይድ ኣለዎ ይብል።
true
am
በኦሮምያና በሶማሊ መሃክል በተነሳው ግጭት ተጠያቂ ማን ነው እንዴትስ ተነሳ?
true
am
አዲስ ኤጲስ ቆጶሳት እንዲሾሙ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ሲታመንበትና ሲወሰን፤
true
am
ኦርጋኒክ ቱቦዎች በውስጣቸው የእሳት ነበልባል ያላቸው ቱቦዎች ናቸው!
true
am
የፀሐይ ኃይል: የማውረድ ሰነዶችን። →
true
am
RayHaber 30.05.2019 የጨረታ ማስረከቢያ ሰነድ
false
am
“ሞላ ሌላ ደሚህት ሌላ
false
am
ኣብ ጎሉጅ ሻሂ እንዳሸቀጥኩ እየ ዝናበር ነይረ። ድሕሪኡ ግን፡ ሓደ ብቐረባ ዝፈልጦ ሰብ ንሱዳን ከስግረኪ፡ 15 ሽሕ [ናቕፋ] ትኸፍልኒ ዲኺ እሉኒ። ኣነ ናይ ምኻድ ሓሳብ ሰለ ዝነበረኒ ኣይተማታእኩን። ብመንገዲ ሓፊር ዲማ ሱዳን የእቲዩኒ። ካብኡ ብመንገዲ ቀይሕ መስቀል [UNHCR ማለታ እዩ] ንሸገራብ በጺሕና። ኣብ ሸገራብ ከባቢ 2 ወርሒ ገይረ ይኸኡውን የ። ሂወት ናይቲ ማዓስከር ኣዝዩ ከቢድ እዩ፣ ካብ ኩሉ ሕማማት ኣለዎ እቲ ቦታ። ሰለዚ፡ በቃ ካርቱም ክኸይድ ወሲነ ሂወተይ ኣብኡ ክመርሕ። ምስ ሓደ ሱሌማን ዝስሙ ደላላይ ብ2000 ጂነ ሱዳን ንካርቱም ከስግረኒ ድሕሪ ምስምማዕ ዲማ ንከተማ ካርቱም ተበጊስና ። ካብ ሸገራብ ነዊሕ ድሕሪ ምጉዓዝ ድማ ነቲ ኣብ ቅድሚ ሸገራብ ዝርከብ ዓቢ ሩባ ብጃልባ ሰጊርናዮ፡ መካይን መጽአን ክወስዳና እንዳ ተጸበና ግን ብወተሃደራት ናይ ሱዳን ተታሒዝና።
true
am
ዕለት: 10/06/2016
false
am
Vermicomposters (ማብሰያ) በ ላይ በሽያጭ ላይ ናቸው ፡፡
true
am
ሪፖርተር፡- ሲሸጋገሩ ማለት ነው?
true
am
ዲ.ሪቻርድ “Bargaining for advantage:negotiation strategy for reasonable people" በሚለው ጽሑፉ እንዳስቀመጠው ድርድር ማለት በሁለት ጥንዶች ቅደም ተከተሉን ጠብቆ እንደሚደረግ ጥሩ የመድረክ ዳንስ ነው፡፡ ሁለቱም ዳንሰኞች ልምድ ያላቸውና ጥሩ ዳንሠኛ ከሆኑ ብቻ የመድረክ ዳንሱ የሚያምርና ማራኪ እንደሚሆን ሁሉ ተደራዳሪዎችም እኩል ካልሆኑና መርሁም በሰጥቶ መቀበል የተመሰረተ ካልሆነ ደርድር የሚፈለገውን ግብ አይመታም ይላሉ፡፡ ባለፈው አመት የተጀመረው በኢህአዴግና በተቀዋሚዎች መካከል እየተደረገ ያለው ድርድር በጣም ልምድ ባለው ዳንሰኛ ኢህአዴግና ምንም አይነት ልምድና አንዳች የሚሰጡት ነገር በሌላቸው ተቃዋሚዎች መካከል መደረጉ የዳንስ መድረኩን አጓጊ እንዳይሆን አድርጎታል፡፡
true
am
ክብረት ቤቱን ሲያስተካክልና በሚዲያ የሚተላለፉ የአድዋ ድልን የሚዘክሩ ልዩ ልዩ ሰገንታዎችን (ፕሮግራሞችን) ሲከታተል ቆይቶ ወደ በረንዳው ብቅ አለ። ሰውነቱ ከመጫጫን ስሜቱ በተጨማሪ ጎሮሮው ውሃ ለረዥም ጊዜያት እንዳጣ መሬት፣ ከንፈሩ ላንቃው ድረስ ድርቅ ብሏል፤ የሚያርስ እርጥበት ነገር እንደሚያስፈልገው ይሰማዋል፡፡ ልውጣ አልውጣ በሚል ከራሱ ጋር ሲሟገት ቆይቶ፣ እኩለ ቀን ደረሰ፡፡ የተጫጨነ ሰውነቱንና የደረቀ ጎሮሮውን በቆንጆ ጠላ ቢያሟሸው፣ በርግጠኝነት እንደሚሻለው አውቆታል። እናም ከሰዓት በኋላ ወደ ደንበኛው ደብሪቱ ጠላ ቤት ለመሄድ ተነሳ፡፡
true
am
ŘŻ113.31 ŘŻ90.65
false
am
የሊቢያ ምሥቅልቅልና ተመድ
false
am
,,,, always with you ቤተ-ክርስቲያኔ!
true
am
May God help us to prevent our fathers sacred journey
false
am
ስለዚ ለውጢ ኣሎ፣ ምዕሩይ ክኾን ኪኢሉ ኣሎ ከም ኣካል። ግን ከይዲ እንድዩ ብኸይዲ ኸኣ እናተመዓራረየ እናፀረየ ይኸይድ። ኣብዛ ኣኸይባ እዚኣ ግን ክሳብ ክንከዳ እንኽእል ከድና ኣለና። ብስሩ እውን ብናይ ውድብና ባህሊ ብዙሕ ምትዕርራያት ዝግበር ኣብ ጉባኤ እዩ። ኣብ ድሮ ጉባኤ ኮይና እቲ ኩነታት ኣገዲዱና፣ ዋላ ወርሒ ‘ውን ትኹን ከምዙይ ኢልና ኣይንኸድን ኢልና ኢና እዙይ ገይርና እናፀረየ ድማ ዝኸይድ እዩ። ኣብዛ ኣኸይባ ኩላ ተዓርያ እያ በቃ እቲ ሕማም ተፈዊሱ እዩ ዝበሃል ኣይኮን፣ ፈፂሙ ከምኡ ዝብል ሰብ የለን። ዓዲ ጥዕና ግን ኣቲና ኢና። ግን እቲ ቓልሲ ክነቀፃፀሎ ኣለና፤ ኣብቲ ውድብ ክሳብ ታሕቲ እውን ኣብቶም ካልኦት ስራሕትና ‘ውን። ስለዚ ናይ ሰባት ኣይንግበሮ ናይ ኣካል ንግበሮ፣ ናይ ጠቕላለ ምንቅስቓስ ለውጢ ንግበሮ እዩ። ብሓፈሽኡ ዝሓሽ ምንቅስቓስ ክህሉ እዩ ኢልና ኢና ተስፋ ንገብር፤ ዝሓሸ ናይ ጠቕላላ ህዝቢ ምንቅስቓስ ክህሉ እዩ ኢለና ተስፋ ንገብር ንዕኡ ኢና ክንፅዕር። ኣብ ክሊ እዙይ እዩ ናይ ሰብ ለውጢ ትርጉም ዝህልዎ እምበር ሰብ ምቕያር ብገዛ ርአሳ ለውጢ ከም ዘይተህልዋ ዝፍለጥ እዩ።
true
am
ከብዙ ዓመታት በፊት አሜሪካውያን አንድ የእስተዳደር ዘየ በራላቸው። የዚህ ዘየ ፍልስፍና መነሻ ኃይልን በፖለቲካ ዩኒቶች መሃል በመከፋፈል መንግሥትን ራሱን በመዘርዘር ሰፊ ለሆነችው አሜሪካ መልካም አስተዳደርንና ዴሞክራሲን የበለጠ እናራምዳለን የሚል ነበር። ከመነሻው አሳቡ የመነጨበት ስነ ልቡና ዴሞክራት እንደሆነ መረዳት ይቻላል። ሥልጣንን ማጋራትና ወደ ህዝብ ቀረብ ማድረግ ለአምባገነን መሪዎች አስፈሪ ቢሆንም እነዚያ የአሜሪካ ቆራጥ የዴሞክራሲ አርበኞች ግን ሥልጣንን በማካፈል የተለየ አስተዳደር ለማምጣት ቀዳሚ ሆኑ።
true
am
ንቡረእድ ይሥሐቅ
false
am
የሚይዝ መቁረጥ - NYE ለ Djs, Vjs, Nightclubs 2018 ይቆጠራል
false
am
ምስጢረ ኢትዮጵያ!! | ዛጎል - ZAGGOLE NEWS
false
am
ለዜግነት ፈተና ማለፍ!
true
am
ሁሉም ሰው ጥሩ አፈፃፀም እና ደህንነታቸውን በተሻለ መንገድ ማሻሻል የሚችሉበትን መንገድ በመፈለግ ብዙዎች በጤናቸው ላይ ጉዳት ያመጡ ተጨማሪ ንጥረነገሮች ወድመዋል. አንዳንዶቹ የጤና ችግሮች ሊያስከትሉ ይችላሉ, ሌሎቹ ደግሞ ሙሉ በሙሉ አካል ጉዳትን ሊያስተጓጉሉ ይችላሉ. የሱፊራራም ምንም ሳትጎፍልዎት ያለዎትን ጥቅሞች እንዲደሰቱ የሚያግዝዎ በጣም ጥሩው ኦፖሮፒክስ ነው.
true
am
አቶ አብዮት አለማየሁ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በሚባል ድርጅት ውስጥ ሲሰሩ ነበር። እንደለመዱት ማረፊያዬ ሃይማኖታዊ ማህበራዊ ጉዳዬን የምፈፅምበት እሁድ መጣልኝ እያሉ ሲጠብቁ አለቃቸው እሁድ አስቸኳይ ስራ ስላለ ወደ ሥራ እንድትገባ ይላቸዋል። አቶ አብዮት እሁድ የመስራት ግዴታማ የለብኝም ብለው ከስራ ይቀራሉ። በዚህ ምክንያት መስሪያ ቤታቸው ከስራ አባረራቸው። ከሥራ የተሰናበትኩት ያለአግባብ ነው፤ በሕጉ ላይ የተቀመጡ የተለያዩ ክፍያዎች ይከፈሉኝ ሲሉ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አሰሪያቸውን ከሰሱ።
true
am
ኢየሩሳሌም በዚህ አድራጎቱ በሚገባ ታውቀው ነበር። ሲታሠር እንጂ ሲፈታ እፎይታ እንደማይኖራት ታውቃለች። ወንበዴዎችን አሰማርቶ ሲያሰቃያት ኑሯል። ልጆቿ በሰላም ውለው እንደማገቡ ለኢየሩሳሌም የተሰወረ አይደለም። ሴቶቿ ገበያ ወጥተው በጤና አይመለሱም። ሱቆቿ በሰላም አያድሩም። ከብቶቿ ከስምሪት በደህና ወደ ጋጣቸው አይመለሱም።
true
am
ዉይይት፤ አጠያያቂዉ የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት
false
am
R ***** a O. - ሰኔ 23, 2017
false
am
‹‹በመርህ ደረጃ ዩኒቨርሲቲዎች ተጠሪነታቸው ለፌዴራል መንግሥት ነው፡፡ የክልል መንግሥታት መቆጣጠር የሚችሉት በቋንቋቸው የሚሠሩባቸውን የመምህራን ማሠልጠኛና የግብርና ኮሌጆችን ነው፤›› ያሉት የሳይንስና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር
false
am
መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ዮሐንስ መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ በሙሉ በግእዝ ቋንቋ ተተርጉሞ በአንድ ጥራዝ እንዲታተም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በተሰጠው ትእዛዝ መሠረት ከኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ጋራ በመሥራት ላይ እንደነበሩ በማኅበሩ ጠቅላይ ጸሐፊ አቶ ይልማ ጌታሁን ተገልጧል፡፡ መጋቤ ብሉይ ሰይፈ ሥላሴ ሰባክያን፣ መምህራን እና ተመራማሪዎች በሰፊው የሚጠቀሙበትን የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት ካዘጋጁት አንዱ በመሆን ታላቅ እና ዘወትር የማይረሳ ተግባር ማከናወናቸውን የተናገሩት ጠቅላይ ጸሐፊው ሊቁ በማኅበሩ የቦርድ አባል እና የትርጉም ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን ጥናታዊ ሥራዎችን በመሥራት እና በማማከር የፈጸሟቸውን ጉልሕ ተግባራት አስታውሰዋል፡፡
true
am
ለቦርድ ማያያዣ 1.25 ሚሜ የፓይፕ ገመድ  አሁኑኑ ያግኙን
false
am
ኤክሶማርስ» ጉዞ ወደ ማርስ
false
am
snake fonts japanese lesbian bus desi corparl sex
false
am
የኢትዮጵያ ህዝብ በከፍተኛ ጥርጣሬ ውስጥ ሆኖም ቢሆን ተስፋ አድርጐበት የነበረው ይህ ድርድር በኢህአዴግ ግትር አቋም ወደ ሌላ የፓርቲዎች መድረክ ስብሰባ ወርዷል፡፡ በመሆኑም ፓርቲያችን ከዚህ በኋላ ነፃና ገለልተኛ አደራዳሪ በማይመራው ቅድመ ድርድር ሂደቶች ላይ እንደማይሳተፍ ለኢትዮጵያ ህዝብ እያሣወቅን፤ በማንኛውም ጊዜ ገዥው ፓርቲ ሀገራችን ያለችበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ተረድቶ የአቋም ለውጥ ካመጣ ፓርቲያችን ሁሌም ለውጥ ለሚያመጣ ድርድር ዝግጁ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
true
am
Please take on board that your complaint that your sysop rights were removed without consensus, or process of appeal, is factually incorrect. The action was taken with the justification of high level policies against abusive use of tools, which MarcoAurelio can provide further links to if you are unaware of them. You are free to appeal, or indeed run a consensus vote to have these rights restored.
true
am
3. ቅgM „íXqV mkH© _{‹ l§r…gñ ]X–q mkክልኣይ ሸነኹ ©öL ÓSsï©}pgñ ]X–q §K]F; c}ªï KDD¤ l§r…gñ ]X–q Šmk Hደñ ሰልፊ }E—Dï …mk l§r M] ዝBFው †£; Hደñ ÒXoñ }l§r M] ዝcøÄÃY l§r…gñ ©N‹V]¥ ¢Fn}; †oñ ÒXEL }ÓSsï©ö}oë} }…n K}kT} mkÏÃêM mk›Gï ©öMÃï ዝKXÃö †}oዀ§{ê †oñ l§r mkmkዝሃ-ሰልፍታት ]D ዘ§ቀወመ ªï‹prVgñ l§r olAðDê ክÃög— §ኽእF; …mk ©N‹V]¥gñ l§r ÓSsï©}q …§MSÃö} †£። ‘ŠDï †ቲ ›–k¢ ÒXoñ …mk ÒXEL ·ቕላሊ Lð{ð]oX §ዀ‘é}; …mk ÓSsïደ}pgñ ]X–q †oñ ÓSዚ©}q mkch¹p mkB›kï §MSÃö: }Lð{ð]oVoë ©öL Šmk ‘Ä„ï l§r §KXÃö; H© IÃê§ ÓSsï©}q ´ድን …lF ÒXoñ Mዃ} …¢©öF¨} †£: ዝዀነ mkchë— †¢ ዝብልን I²ï s§·Hሰን l†p: …mk ÓSsï©}pgñ MXጻ ክ…oë K[F …ለÈ; ቅዋም ኢሳያስ ንÒXEL „íXqV …mk <mkÏÃêM ©MÃï> ዝmkF I}ÄÃö ]D ዝተመስረተ ‰M„ê‘é} }mk›ሃ-ሰልፍታት mk}ÃêX ]D ›{òን ŒLða} MXጻ ]D sየቕወመን: M] ÓSsï©}pgñ §ኹን ቀዳማይ ም{ð]oVgñ ]X–ታq M}M X‹mk ¢mkDê}; ቅgM „íXqV ነቲ mkH© ÒXoñ ዝውነን ቅgM ohñ| †£ ዝK\[F; ቅgM „íXqV M] ቅgM ÊS}\§ (ÓS[ï©}q} ቀዳማይ ም{ð]oX} ]D sD÷È) M}ÃöÄX እ‘é} §Ïo} †£: እንተዀነ ´} ©N‹Vስያ ÊS}\ ኣብ Kq‰F mk›ሃ-ሰልፋውነት ›oመስረተ †£; mko‘\ኺ ©öL ÓSsï©}q mkch¹p mkB›kï §MSÃö; ‰M„ê‘é} l§r ÊS}\ mkmk›ሃ-ሰልፍታት ዝቐወመ ]D ዝዀ{: ቀዳማይ M{ð]oX ‘ŠDï †ቲ ዝ[–S ÒXoñ †£; …n K}kX ቅgM „íXqV ¬/X kSኸo…mk mk1999 …mk <~X› ŠYE§| ‡mkz „ï}oX|a|F D÷‘é ኤንድ ŒKX`¥F S´£Da}> …mk ›olBD KÃöGíq s]ÊY –ሚውቕ ቅዋLgñ ÏF·q ተመልከት; }igM „íXqV mk›MD‰q ´} ¬/X kSኸq ‰Msï ዝስዕብ §mkF፥
true
am
ሰው ከተጫነበት ሥፍራ እንዲወርድ የተደረገው ምድረ በዳ ላይ ነው። ፀሃዩ ያቃጥላል። አለፍ አለፍ ብሎም መሳሪያ የታጠቁ ሰዎች ቆመዋል። በራሳቸው ላይ ነጭ ነገር ስለጠመጠሙበት በውል ማንነታቸው አይታውቅም። ከሱዳን፤ ከኤርትራና ከኢትዮጵያ የተሰባሰበው ህዝብ ወደ ሶስት መቶ ይጠጋለ። ይበልጡ ከኤርትራ ውትድርና ሰልቸቶአቸው አምልጠው የመጡ ሴቶችና ወንዶች ናቸው። ሳናስበው ሃያ አምስት ትላልቅ መኪኖች በሽራ ተሸፍነው ብቅ አሉ። ከመኪናው ወስጥ ነጂና ሌላ ሰው በሁሉም ወስጥ አለ። በጣም ዝግ ብለው አለፉን። ትንሽ እንደቆየ አምስት ሎሪና ስድስት ላንድ ክሩዝር መጡና ሎሪው ላይ እንደንወጣ ታዘዘን። እየተደጋገፍን ሁላችንም እንደሰርዲን ታሽገን ጉዞ በቀስታ ቀጠልን። የስደተኛው አላማ እስራኤል መሄድ ስለሆነ የመኪናውን በዛት ስናይ በጣም ደስ አለን።
true
am
መዋቅራዊ አሠራርንና የሌሎችን የሥራ ሓላፊነት በማናለብኝነት በመጣስ እየተፈጸመ ነው በተባለው የገንዘብ ብክነትና የመልካም አስተዳደር ችግር ዋነኛ ተጠያቂ የተደረገው የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ መንክራት ኃይሌ ኣብርሃ፣ የቢሮ ሠራተኞችንና ባለሞያዎችን ለየብቻቸው በጽ/ቤት እየጠራ በዛቻ ቃል በማስፈራራትና በማሸማቀቅ በዋናነት ተጠቅሷል፡፡ የኃይሌ ኣብርሃ አስተዳደር በደብሩ ስለሚፈጽመው ከፍተኛ የገንዘብ ብክነትና የአስተዳደር በደል ተደጋጋሚ መግለጫ ቢያቀርቡም ተቀባይነት ያጡት የደብሩ ዋና ተቆጣጣሪ አቤቱታቸውን ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና በሀገረ ስብከቱ ለፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ማቅረባቸውን ተከትሎ ከየካቲት ፰ ቀን ጀምሮ ከሥራቸውና ከደመወዛቸው በግፍ መታገዳቸው ታውቋል፡፡
true
am
ይገባሃል ማሙሽ - ሁሉም እስር ቤት ነው!፤
true
am
16 ትሕትና ንሓደ ምርዑው ሰብ፡ ኣብ ብርታዐ መጻምድቱ ንኼተኵር ትሕግዞ እያ። ነዚ ብምሳሌ ንምርዳእ፦ ሓንቲ ሰበይቲ ንስድራ ቤታ ዚጠቅም ፍሉይ ክእለት ይህልዋ ይኸውን። ሰብኣያ ትሑት እንተ ዀይኑ፡ ንሳ ስለ ዝበለጸቶ ኣይስምዖን እዩ፣ የግዳስ፡ ንኽእለታ ኽትጥቀመሉ ብምትብባዕ፡ ኣኽቢሩ ኸም ዚርእያ ኼርኢ ይኽእል እዩ። (ምሳሌ 31:10, 28፣ ኤፌሶን 5:28, 29) ትሕትቲ ሰበይቲ ድማ፡ ጸብለል ኢላ ኽትርአ ኣይትፍትንን ወይ ንሰብኣያ ኣይተቃልሎን እያ። ክልቲኦም “ሓደ ስጋ” ስለ ዝዀኑ፡ ናይቲ ሓደ መጻምድቲ ጕድኣት፡ ናይ ክልቲኦም ጕድኣት እዩ።—ማቴ. 19:4, 5።
true
am
ምኽንያቱ ብጾመ ሥጋ እንተተቀጺዓ ነፍሲ ትሕትና ናታ ትገብር ንጽቡቅ ትሩፋታዊ ሥርሓትን ዘተባብዕ ሓጋዚ ከምዘድልያ ትርዳእ። እዚ ብምዃኑ ከኣ ልመንኣ ትሕትና ብዝተመልአ << ኦ ኣምላኸይ ብሓይልኻ ነቲ ድኻመይ ደግፎ ሓግዘኒ ብናይ ገዛእ ርእሰይ ዓቅምን ክእለትን ዋላ ሓንቲ ነገር ክሰርሕ ኣይክእልን’የ ኣይትግደፈኒ። >> ብምባል ናብ እግዚአብሔር ትልምን። ሰብ ካብ ጾም ዝተላዕለ ጥሜት ተሰሚዕዎ ዝጽልዮ ጸሎት ሥሙር እዩ ዝኸውን። ስለዚ ጸሎት ምስ ጾም ከም ሥጋን ነፍስን ዝተዋህደ እዩ። ጾም ናይ ጸሎት ኣካል እዩ። ሰብ ጾም ኣብ ዝጀመረሉ እዋን በጾመ ሕልና ብጸሎት ምስ እግዚአብሔር ምዝርራብ ይጅምር። ሰብ ኣብዚሑ ብዝጾመ ቁጽሪ ኣንደበቱ ብጾም ካብ መግቢ ከምዝተኸልከለ መጠን ብትሕትና እንዳልቀሰ ይጽልይ። ብሓጥያቱ ይሓዝን። ክፋእ ሕልና ይርሕቀሉ።
true
am
ግንኙነት: Coaxial Input, Bluetooth, Optical Input, AUX
false
am
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማሕበራት ኮንፌዴሬሽን ኢሰማኮም ይፈታ !
true
am
በህክምናው ዘርፍ ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲኖር እየተሰራ ነው
false
am
መንግስቲ እስራኤል ነቶም ናብ ሃገሩ ዝኣተዉ ስደተኛታት ኤርትራውያን ፖለቲካዊ ዑቕባ ክህብ ይግባእ ክብል ሓደ ናይ ይግባይ ሰማዒ ቤት ፍርዲ ኣዚዙ። – Erimedrek
false
am
በሜክሲኮ ውስጥ የሚያስከትለው የፈንሳይ አደጋ ፍንዳታ (ቪዲዮ)
true
am
ዮሴፍ ከም ሰብኣይ/ሕጹይ
false
am
የሪፖርቱ ፀሃፊ ሙያተኞች ሁሉንም የሞራል እሴቶች ከግምት ከማስገባት መቆጠባቸው የሚገርም ነው፡፡ ይህ ፕሮታጎራስ (Protagoras 490 ዓ.ዓ – 420 ዓ.ዓ) የተባለው ግሪክ ፈላስፋ “የሁሉም ነገር መለክያ የሰው ልጅ ነው” በሚለው ፍልስፍናው የከፈተው በር መሰረተ እውነታው (ሎጂካል) መደምደምያው ነው፡፡ ሰው ከእንስሳት ደረጃ ነው የወረደው ልክ ለከብት መንጋ ለአጠቃላይ ደህንነታቸው የሚወስኑበት አካሄድ፡፡ ማን መታረድ አለበት ወይም ማን ነው የመንጋውን ቁጥር ለመጨመር የሚያገለግለው? የመንጋው ትርፍ ቁጥርን ለመቆጣጠር ማን ይወገድ? የመንጋው ባለቤቶች እንደሚፈልጉት የማይሄዱ የአመፀኝነት (ወንጀለኛነት) ባህርይ ያላቸው ከብቶች የትኞቹ ናቸው? ይህ ሪፖርት ሰዎችን ጥቂት ቁንጮዎችን (ልሂቃኑን) ለማገልገል የተፈጠረ ነው የሚያደርገው፡፡ እነዚህ መገልገያዎችን እንደገና አይምሯቸውን በአዲስ አመለካከት ለመቅረፅ ጥንቃቄ የተሞላበት ምርምር ነው ያደረጉት፡፡ እየተደረጉ ያሉትን አብዛኞቹን ተመልክተናቸዋል ላለመደጋገም ባጭሩ እናስታውሳቸዋለን፡፡
true
am
እንግዲህ የፅሑፉ መነሻ የሊዝ ሕግ መዘዝ ሲሆን በዚህ ምክንያት ሆድ ባሰኝ በሚሉ ሕዝቦች በመሬት ጉዳይ ከተነሳው ተቃውሞ ጋር ስለተቀላቀለ ከዚህ ጋር አያይዠ በሊዝ ሕግ መዘዝ በከፊል መልስ በማግኘት ‹‹የጋሙጎፋ ሰው ነው ካርታውን የሠራው›› ስለተባለለት ታላቁ የራስ ደጀን ተራራ (የአማራን እና የትግራይን ክልል የሚያዋሥን ካርታ) እና እስከአሁን መልስ ላላገኘው ስለወልቃይት ጠለምት ጉዳይ በዚህ ፅሑፍ መጥቀስ አስፈላጊ ነው ብየ ስላመንኩ መጠነኛ አስተያየት ሰጥቸ አልፋለሁ፡፡
true
am
ዋናዉ ገጽቱርክማዕከላዊ አናቶልያ ክልል06 አንካራየሀገር ውስጥ እና ብሄራዊ የንግድ ምልክት የባቡር ስርዓት ተሽከርካሪዎች ፡፡
true
am
አብሮ ያደገ ክፉ ልክፍት የጎሰኝነት በሽታ
false
am
የዘር/ብሔር አፓርታይድ – ክፍል 4፡ ደርግ ጨፈጭፊ ከነበረ “አማፂያኑ” አስጨፍጫፊ ነበሩ! – Ethiopian Think Thank Group
false
am
ኢትዮጵያ፣ ድሃ ገበሬና ልውጠ ሕያዋን
false
am
• ጥሩ ፍልስፍና ነው። ወደ መንገድ የሚወስደው መንገድ እንዴት ግልጽ እንደሆነ ግን አብራራልኝ።
true
am
ግምትና መላ ምት ልክ ገደል አፋፍ ላይ እንደመቆም አይነት ማለት ነው። መልካም ግምትህ እና መላ ምትህ ግቡን የመታ ከሆነ ከስኬቱ ማማ ላይ የሚያፈናጥጥህ ሲሆን ግቡን ካልመታ ግን እጣ ፈንታህ ከገደሉ መፈጥፈጥ ነው የሚሆነው። በመልካም ለመልካም መጠራጠር ለሰው ልጅ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። በመልካም ለመልካም ተጠራጥሮ እራስን ከመጥፎ መጠበቅ እና በመልካም ለመልካም ተጠራጥሮ ቤሰተብንና ማህበረሰብን ከመጥፎና ከጉዳት መጠበቅ ደህና እና ሰላማዊ አካሄድ ነው።
true
am
6 አዳማ ከተማ 21 6 33
false
am
እንኳን ለሁለቱ የወንጌል ገበሬዎች የሰማዕት ቀን በሰላም አደረሰህ፡፡አይ ዳኒ እንዲያዉ ጸጋዉ እግዚአብሔረ እዲያበዛልህ ጸሎትና ምኞቴ ይሁንልኝ እንጂ እኔማ ደካማዉ ምአለኝ፡፡ ሁልጊዜ የምትነግረን ሁሉ አዲስና አዝናኝ እንዲሁምአስተማሪዎች ናቸዉ፡፡ሁሌም ከስራ ስገባ እና ስወጣ ብሎግህን ሳላየ አልወጠም ዳኒ ብዙ የማላዉቃቸዉን አሳዉቀኸኛል፡፡ለምሳሌ አለቃ ገብረ ሃና ተራተ ይመስሉኝ ነበረ ይኸዉ ከአንተ እዉነታዉን ተመገብሁ፡፡በተለይማ ስለ እፄ ቲዎድሮስ ያስነበብኸኝ በጣም ነዉ በዉስጤ ሲመላለስብኝ የነበረን ቁስል የነካህብኝ፡፡ለማነኛዉም ብሎግህን ከአንደ ዲያቆን ጋጓደኛየ ነዉ ያገኘሁ እናመም ብሎግህን ብዙ ሰዉ ቢያዉቀዉ ሊርበት ይችላል ብየ አስባሉ እግዚአብሔር ያበርታህ፡፡
true
am
ተግባራዊ የሙከራ መርሆችን እና የነጻ ሙከራዎችን ጥቅሞች መለየት
false
am
Anonymous March 6, 2014 at 2:50 AM
false
am
ሪዮ በቦሮን የሚገኘው የሊቲየም ቅኝት ፍሰት ነበር ፡፡ ማዕድን ሚኒስትሩ የቦሮን ጅራት እየፈተኑ ነበር ፣ የወርቅ መገኘቱ ጠቀሜታ የጎላ መሆኑን እና ይልቁንም በግንባታ ላይ ከሚገኙት የሀገር ውስጥ ፕሮጀክቶች ከፍ ባለ ቦታ ላይ የሊቲየም ፍሰት ተገኝቷል ፡፡
true
am
ካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህመም አይነቶች አጠቃላይ መጠሪያ ስም ነው፡፡ በሽታው ከሌሎች በሽታዎች ተለይቶ የሚታወቀው ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ ማደጉና ሴሎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመውረር በመቻሉ ነው፡፡ በዓለማችን ብዛት ያላቸው የካንሰር አይነቶች ቢኖሩም ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ ማደግና መራባት በሁሉም ካንሰር አይነቶች ላይ የሚታይ የጋራ ባህርይ ነው፡፡
true
am
March 24, 2020 /in ክርስቲያናዊ ሕይወትና ሥነ ምግባር, ወቅታዊ ትምህርት /by Mahibere Kidusan
false
am
ኣእምሮ ይቕሰብ።
true
am
አስተዳደሩ ያወጣው ደንብ ይከለክላል ከተባለ በሕዝቡ ላይ ችግር ቢፈጠር ኃላፊነቱ ማን እንደሚወስድ ለተነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ የሰጡት አቶ አስራት፣ ሰላማዊ ሠልፍ በሚወጡ ዜጐችና ቅስቀሳ በሚያደርጉት ላይ ለሚከሰቱ ጉዳቶች ኃላፊነቱን የሚወስዱት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና መንግሥት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
true
am
ቁጭ ብዬ ሳስበው እንዲህ እላለሁ፡፡
true
am
(አንድ አድርገን ነሀሴ 2 2005 ዓ.ም)፡- ከወራት በፊት መልኩን እየቀየረ የመጣው የፌደራል ፖሊስና የእስልምና እምነት ተከታዮች ከቀን ቀን ወደ ሌላ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ ቀን ከጠዋቱ 11 ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ስታዲየም በዓሉን ለማክበር ሰዎች በእግርም በመኪናም ሲተሙ ተስተውሏል፡፡ አድማ በታኝ የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊሶችም ከለሊቱ 8 ሰዓት አንስተው በተለያዩ መኪኖች ወደ መሀል ከተማ ወደ የምድባቸው ቦታ ሲሰማሩ ነበር፡፡ ፌደራል ፖሊስ በስታዲየም እና አካባቢው ፤ በኢቲቪ እና አካባቢው በተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ውስጥ በመሰግሰግ ሁኔታውን በአንክሮ ሲከታተሉም ነበር ፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠር አድማ በታኝ ፤ ፌደራል ፖሊስ ፤ደህንነት እና የከተማዋ ፖሊስ ከተማዋን ትንፋሽ እስክታጣ ድረስ በሙሉ የፖሊስና በሲቪል ልብስ ተበትነው ታይተዋል፡፡
true
am
^ አን.2 በዚህ እትም ገጽ 6 ላይ የሚገኘውን “ሞት የሁሉ ነገር ፍጻሜ አይደለም!” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።
true
am
22:11 በዚህም ምክንያት የሰሎም ወደ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል, የኢዮስያስን ልጅ, የይሁዳ ንጉሥ, በአባቱ ፋንታ ነገሠ, ከዚህ ቦታ ተነስተው ማን: እሱም እንደገና ወደዚህ አይመለስም.
true
am
ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ የ36ኛው ዙር ተማሪዎችን አስመረቀ
false
am