text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
በማለቱ የተገኙ እቃዎችን ሲዘረዝሩ ከርመዋል ( መጽኃፍት ፣ መጽሄቶች፣ አርቲክሎች ላፕ ቶፕ ስልኮች እና ሲምካርዶች የመሳሰሉት
false
am
ውዥንብር መፍጠርን ያለመው የአንድነት ሠልፍ
false
am
A new bill is in the works to allow the involvement of the private sector in development, production, distribution and the sale of biofuel energy. The law will be the first to be enacted for the biofuel energy industry. Read More
false
am
ወደ አንድ ፓርቲ የመምጣቱ ጉዳይ ቀደም ሲል የነበረ አስተሳሰብ ነው፡፡ እናጥናው ተብሎ ሲንከባለል የቆየ ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ ባደረግናቸው ስብሰባዎችም፣ ይሄ ነገር ለአንድነታችን ይጠቅማል በሚል ተነስቶ ነበር። ከዚህ አንፃር የፖለቲካ ጥቅም አለው፡፡ ይሄ ማለት ግን የብሔር ብሔረሰብ አደረጃጀት ይጠፋል ማለት አይደለም፡፡ ኢህአዴግም ቢፈልግ ሊያጠፋው አይችልም፡፡ ፌደራል ስርአቱ፣ በብሔር ብሔረሰብ ደረጃ የሚታዩ ህብረተሰቦች እራሳቸውን የሚያስተዳድሩበት ነው፡፡ እራሱን ለማስተዳደር የፖለቲካ ድርጅት ያስፈልገዋል፡፡
true
am
ዘመኑ ተቀይሮአል።
true
am
« ከተመለስን አንድ ወይም ሁለት ሳምንት ሆኖናል። እስካሁን አንዳችም ርዳታ አላገኘንም። ምንም ገንዘብ የለንም። ኮሬንቲ ፣ ምን አለፋህ፣ ለኑሮ የሚያስፈልገው ሁሉ የለንም። »
true
am
ሎሚ ምዓልቲ ጸጋ እዩ እቶም ዝንስሑ፥ ርእሶም ዝፈርዱ፥ናብ ዝልዓለ መፈሳዊ ብራኸ ክበጽሑ እዮም፥ግናኸ ብመገዲ ብርሃንን ብቕንዕና ክንመላለስ ኣሎና፥እቲ ምኹላዕን ምጽዕዳውን ክሳብ መወዳእታ ግዜ ክቕጽል እዩ "...... ካብቶም ጠቢባን ሓያሎ ኽሳዕ ዘመን መወዳእታ ምእንቲ ኪዅልዖምን ኬጽርዮምን ኬጻዕድዎምንሲ፣ ኪወድቁ እዮም" (ዳን 11=35) እምብኣር ኣምላኻ ንመደቡ ንዓና ናብ ምስሊ ክርስቶስ እናለወጠ ክፍጽሞ ይኽእል እዩ፥ስለዚ ኣብዚ ናይ ምድሪ ሂወትና ቀሊል ግዜ ክህልወና ትጽቢት ክህልወና የብሉን ጎይታን የሱስ ክሳብ ዝመጽእ፥ኣብ ዓለም ቀጻሊ መከራ ኣሎና።
true
am
ከኛ መለየቱ
false
am
5. የአምልኮ ዘርፍ የሆኑት ዋና ዋናዎቹ የሚሰበሰቡባቸው ቀናቶች ናቸው
false
am
አን አድሪን (የቀድሞው ኒኮ239) » 15/11/18, 22:53
false
am
ይህን የሰላም የፍቅር የህብረት ዜማችንን የማይወዱ ወገኖች አሉ፡፡ እንደ ዓመለኛ በሬ፤ እንደ ጨካኝ አውሬ ዙሪያችንን እየዞሩ፤ የዘመናት የፍቅርና የመተሳሰብ ቅርሳችንን ሊነጥቁን አሸምቀው ያደባሉ። ሺህ ዘመናት አሻግሮ ከዚህ ያደረሰን የአብሮ መኖር እሴታችንን፤ የመተሳሰብና የመተጋገዝ የቤተሰብ መንፈስ የሚታይበት ወጋችንን፤ የአባት የቅደመ አያት ልማዳችንን አፍርሰው፤ እንደ ውሻ አናክሰው ሊያጫርሱን ይመኛሉ፤ ሌት እና ቀን ድብ እንቅይላሉ። ህዳር 29 ከአዲስ አበባበሚሰሙት መልዕክት መሸነፋቸውን ይረዳሉ፡፡
true
am
💞#ትርታየ💞. ክፍል 22. ወዲያውም ፖሊሶች በሩን በርግደውት ገቡ ያሉትንም ሁሉንም አፋፍሰው ይዘዋቸው ሄዱ
false
am
Homeአማራው ላይ እየደረሰ ያለው ግፍና በደል… (ተሻለ መንግሥቱ)
true
am
በእኛ ፈካሚዎች ላይ እና በአስቤስቶስ ላይ አደገኛ መድሃኒቶች በፍራሽኒክስ2 ላይ
false
am
2. ወንድም ዘሪሁን አባተ 2. እህት ፀሐይ በላይነህ
false
am
ህዝቢ ምስ ህዝቢ፡ ጋዜጠኛታት ድምጺ ኣሜሪካ አብ አዲስ አበባ
false
am
የሥራ ብልሽቱ፤ ተበዳይ አልቃሹ እየበዛ እንደሚሔድ እርግጠኛ ነኝ፡፡ እርስዎ ደግሞ መሰለችዎት ብቻ ካልሆኑ በቀር ቅዱስነታቸውን ማንም እንዲያገኛቸው አይፈልጉም፤ ምክንያቱም እንደሚጋለጡ ስለሚሰጉ፡፡ ወዳጄ ሊቀ ማእምራን አይምሰልዎት፤ አንድ ቀን ቅዱስነታቸው እውነቱን የሚነግራቸውና የሚአስረዳቸው የተገኘና የደረሱበት ዕለት እውነቱ ሲገለጥ መባረርዎት ብቻ አይደለም፤ ዛሬ ከላይ በመሆን እንደሚቀልዱና እንደሚሥቁ ነገ ከአስለቀሷቸው ሰዎች እግር ሥር ሆነው የሚአለቅሱበት ዘመን እንደሚመጣና በፈጸሙት ግፍ ተጠያቂ እንደሚሆኑ፤ ከዚህም ሁሉ በላይ ሁሉን ከሚችል ጌታ እግዚአብሔር ብድሩን ቆመው እያዩ እንደሚከፍልዎት በእግዚአብሔር ርግጠኛ ነኝና ያስቡበት፡፡ ሊቀ ማእምራን የማነ፥ እርስዎ አዲስ አበባ ከገቡ ብዙ ዓመት እንደሆንዎ ይናገራሉ፡፡ በዘመንዎ አሳፋሪና አስገራሚ የሆነ፤ ለማንም ተደርጎ የማያውቅ ርዳታ አግኝተው እንደማያውቁ ያስታውሳሉ? (ገንዘብ ማዋጣት ባልችልም ጤና ያጡ ቤተሰብዎትን እነሱ ምንም ኃጢአት አልሠሩምና እግዚአብሔር ምሕረቱን እንዲልክላቸው ጸሎቴ ነው) በሕክምና ስም፤ በወርቅ ሽልማት ስም ከየአጥቢያው የሚሰበሰበው ብር ምን ይባላል? ሰው ወዶኝ፤ የቤተሰብ ችግር በመኖሩ አዝኖልኝ፤ ገንዘቡን እየሰጠኝ ይመስልዎታል? ወይስ ሥልጣንዎን መከታ በማድረግ ችግር ላይ እንዳይጥሉት እርስዎን በመፍራት? እውነቱ ሲነገርዎ ደስ እንደማይልዎት ብረዳም፣ ይህ ድርጊት ሥልጣንን መከታ በማድረግ የሚከናወን የኪራይ ሰብሳቢነት ሥራ መሆኑን ሁሉም የሚያውቀው እንደሆነ እንዲረዱና ጊዜውን ጠብቆ ብድሩ በዕጥፍ እንደሚመለስልዎት አልጠራጠርም፡፡
true
am
Goli June 3, 2015
false
am
“ለእነዚያ ላመኑት ባሮቼ በእርሱ ውስጥ ሽያጭና ወዳጂነት የሌለበት ቀን ከመምጣቱ በፊት ሶላትን በደንቡ ይሰግዳሉ፡፡ ከሰጠናቸውም ሲሳይ በምስጢርም በግልጽም ይለግሳሉ፡፡ (ስገዱ ለግሱም) በላቸው፡፡” (ኢብራሂም፡31)
true
am
አርናቢና`ኮዩ! ዘይደፈር ዕርድና፡ ግርማናዩ አርማናሜላ ድፍረት፡ ሐቦ ኒሕ፡ ጽንዓት ዘስንቐና፡ ደራኺ ስጕምና!ንሱዩ መድሕንና ዋሕስና፡ ጓኖት ከይደፍሩና፡ ክሳብ ፍጹም ሓርነትና። ዓወት ንሓፋሽ! ዝክሪን ምጎስን ንስውአትና!
true
am
የኖራ ቦርድ ማዕዘን የቴፕ አጠናክር
false
am
በአውሮፓው ምድር የተለያዩ የአውሮፓ አገሮች ወደ ኅብረ-ብሔር ከመሸጋገራቸው በፊት በመጀመሪያ ደረጃ ያካሒዱ የነበረው ትግል የማሰብ ኃይልን ወይም ንቃተ ህሊናን ማዳበር ነበር። ይህም ማለት በየአገሩ ያለው ሕዝብ ከባሕላዊና ለዕድገት ጠንቅ ከሆኑ አስተሳሰቦች በመላቀቅ ተፈጥሮን ለመቃኘትና በተፈጥሮ ውስጥ ያሉትን ነገሮች ለመለወጥ የሚያስችሉትን ዕውቀት ማግኘትና ንቃተ ህሊናውን ማዳበር ነበር። በዚህም መሰረት እያንዳንዱ ዜጋ ሰው መሆኑን በመገንዘብ ዕውነተኛ ነፃነቱን የሚያገኝበትንና ውስጣዊ ፍላጎቱን ተግባራዊ የሚያደርግበትን ሁኔታ ማዘጋጀት ነበር። በመሆኑም የምጣኔ ሀብት ጉዳይ ከፍተኛ አትኩሮ የተሰጠው ስለነበር አገርን በጸና መሰረት ላይ የመገንባቱ ጉዳይ ተቀዳሚውን ቦታ የያዘ ነበር። ስለሆነም አገሮች ወደ ህብረ ብሔር ሲሸጋገሩ መንግሥታት ምን ምን ነገሮች በቅደም ተከተል ተግባራዊ ማድረግ እንዳለባቸው በምሁራኑ ዘንድ የጦፈ ክርክር ይካሔድ ነበር።
true
am
ብናይ ፓናማ ሰዓት ኣቆጻጽራ ልክዕ ሰዓት ዓሰርተ ሓደን ሓምሳን ደቓይቕ (ብናይ ሮማ ሰዓት ኣቆጻጽራ ድሕሪ ቐትሪ ሰዓት ሓሙሽተን ሓምሳን ደቓይቕ) ካብቲ ሓዋርያዊ ምብጻሕ ዘካየድሉ ማእከል ደ ኩምፕሊሚየንቶ ናይ ትሕቲ ዕድመ ሕጻናትን መንእሰያትን ቤት ማሕቡስ ተሰናቢቶም፡ ብሄሊኮፕተር ካብ ፓኮራ ናብ ፓናማ ወተሃደራዊ መዓርፎ ሄሊኮፕተር በጺሖምን ፍርቂ መዓልትን ዕስራን (ብናይ ሮማ ሰዓት ኣቆጻጽራ ኣጋ ምሸት ሰዓት ሽዱሽተን ዕስራን) ኣብ ሕንጻ ናይ ቅድስቲ መንበር ልኡኽ በጺሖምን ምሳሕ ተቛዲሶምን ግላዊ ዕዮ ኣሳሊጦም፥
true
am
Posted by moreshinfo
false
am
የቤተ ክርስቲያኑን ቅርጽ የያዘው ጥንታዊው አንድ ወጥ ‹መንበር›
true
am
ባለቀለም ገመድ ወይም መንትዮች
false
am
ቡን - Rwyet رويت ርውየት by Yohannes Zewde
false
am
ሁለተኛ ተጠቂ ሊሆኑ የሚችሉት በባንክ ተቀማጭ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ናቸው፡፡ ተቀማጭ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ደግሞ በተግባር ኢንቨስተሮች ናቸው፡፡ በልማት ወይም በኢንቨስትመንት ላይ ሳያውሉ ባንክ ውስጥ ያስቀመጡት ወለድ እናገኝበታለን ከሚል ስሌትም ነው። እነዚህ ሰዎች ያስቀመጡት ገንዘብ ትናንትና እና ዛሬ ዋጋው የተለያየ ሆኗል፡፡ የትናንት መቶ ብር ዛሬ 85 ብር ሆኗል፡፡ ትናንት የመቶ ብር እቃ፣ ዛሬ 115 ብር ነው የሚሆነው፡፡ ስለዚህ የእነዚህ ሰዎች ገንዘብ የመግዛት አቅሙ ስለሚዳከም ተጎጂዎች ናቸው። የመጀመሪያ ቀጥተኛ ተጎጂ የሚሆነው አብዛኛው ማህበረሰብ ወይም 80 በመቶ የሚሆነው ነው። በባንክ ብር ያስቀመጡት ከእነዚህ አንፃር ትንሽ ናቸው ማለት ይቻላል፡፡
true
am
የማይበላ እንዳያስበላ ያብላላ December 23, 2010 at 1:18 PM
false
am
ንጽብሒቱ እቲ ንበዓል ዝመጸ ብዙሕ ህዝቢ፡ ኢየሱስ ናብ የሩሳሌም ከም ዚመጽእ ሰሚዑ፡ ጨናፍር ኦም ስየ ኣልዒሎም ኪቕበልዎ ወጹ። እናጨደሩ ኸኣ፡ ሆሳእና፡ ብስም እግዚኣብሄር ዚመጽእ ንጉስ እስራኤል ብሩኽ እዩ፡ በሉ። ከምቲ፥ ኣቲ ጓል ጽዮን፡ ኣይትፍርሂ፡ እንሆ፡ ንጉስኪ ኣብ ጻዕብ ኣድጊ ተወጢሑ ይመጽእ አሎ፡ ኢሉ እተጻሕፈ፡ የሱስ ከኣ ጻዕብ ኣድጊ ረኺቡ ተወጥሖ (ዮሓ. 12. 12-15)
true
am
ውዷ ሀገሬ ኢትዮጲያ, ወላይታ, ጉራጌ, አማራ, ትግሬ, ሱማሌ, አፋር,ኦሮሞ, ሀደያ, ,, ሁሉም ሰው አንድ ነው የብሄር መጥፎ የለም ከ27 አመት በፊት ሁሉም ኢትዮጲያውያን ሀገሬ ብሎ በፈለገበት ቦታ በፍቅር ይኖር ነበር ዛሬ ምን አይነት ዳቢሎስ መሀላችን ገባ በዚህ የዋህ ደግ ህዝብ ጌታ አንድነታችንን ይመልስልን ,,,
true
am
Enye Elias 25 أيام قبل +12
false
am
*ስለ እኛ
false
am
ኩለን ነዚ ዘዳለዋ ደቂ ኣንስትዮ ኣስማተን በብሓደ ምዝርዛር’ኳ ዘድሊ እንተነበረ፥ ንኹለን ኣባላት ሰልፊ ዲሞክራሲ ህዝቢ ኤርትራ ክብ ዝበለ ሞገስ ይግበአን። በዚ ጥራይ ከይተወሰና ነቲ ፈስቲቫል ዘድሊ መግቢ ኣብ ምድላው ዝነበራ፡ ከም ኣብነት ወይዘሮ ሓረጉ በርሀን ካልኦትን ዘሕብን ስራሓት ፈጺመን እየን። ብተወሳኺ ነቲ ናይ ዝሓለፈ ታሪኽ፡ ምስቲ ተንቀሳቓሲ ስእሊ ሓደ ብሓደ እናገለጸት ናብ ህዝቢ ዘቕረበት ወይዘሮ ገርጊሽ ነጋሽ ንግደ ደቂ ኣንስትዮ ግርም ገይራ ገሊጻቶ እያ።
true
am
የተወሰነ መረጃን በተመለከተ ለሚገኙ አቅራቢዎች ተጨማሪ ዝርዝር ማግኘት ይፈልጋሉ. በዚህ ጊዜ, ሊኖሩዎት የሚችሉትን ጥያቄዎች አቅራቢዎች ሊመልሱ የሚችሉ የራስ-መጠይቅ መጠይቆችን ሊፈጥሩ ይችላሉ. በዚህ አማካኝነት የአፈፃፀም ክፍተቶችን ለይተው ማወቅ እና አቅራቢው እንዴት ክወናውን እንደሚረዳ ማወቅ ይችላሉ.
true
am
አንብብ በ ሂሊጋይኖን ሂንዲ ሃንጋሪያኛ ሃንጋሪያኛ ምልክት ቋንቋ ሃውሳ ሉቫሌ ሉንዳ ሉኦ ሉኮንዞ ሉጋንዳ ሊቱዋንያኛ ሊንጋላ ላምባ ላትቪያኛ ሕንድ ምልክት ቋንቋ መቄዶንያኛ ሙር ሚሴ ሚንግራልኛ ማላያላም ማላይ ማላጋሲ ማምብዌ ሉንጉ ማራቲ ማያ ሜክሲኮ ምልክት ቋንቋ ምቡንዳ ምያንማርኛ ሞንጎልያኛ ሩሲያኛ ሩሲያኛ ምልክት ቋንቋ ሩንያንኮሬ ሮማንያኛ ሰርቢያኛ ሰርቢያኛ (በላቲን ፊደላት) ሲሎዚ ሲቤምባ ሲንሃላ ሲንያንጃ ሲዳምኛ ሳሞአን ሳንጎ ሴሴቶ (ሌሶቶ) ሴብዋኖ ሴጽዋና ሴፔዲ ስሎቫክኛ ስሎቬንያኛ ስራናንቶንጎ ስዊድንኛ ስዋሂሊ ስዋሂሊ (ኮንጎ) ስዋቲ ስፓንኛ ስፓንኛ ምልክት ቋንቋ ሾና ቆሳ ቡልጋሪያኛ ቢኮል ባሳ (ካሜሩን) ባሽኪር ቤንጋሊ ብሪታንያ ምልክት ቋንቋ ብራዚል ምልክት ቋንቋ ቦውሉ ቬትናምኛ ቬንዝዌላ ምልክት ቋንቋ ቬንዳ ተርክሜን ቱርክኛ ቱቫሉ ቲቭ ታሚል ታታር ታይ ታጂኪ ታጋሎግ ቴሉጉ ቴቱን ዲሊ ትግርኛ ቶክ ፒሲን ቹቫሽ ቺሊ ምልክት ቋንቋ ቺቱምቡካ ቺቶንጋ ቺቶንጋ (ማላዊ) ቺቼዋ ቺያኦ ቻይንኛ ማንዳሪን (ቀለል ያለ) ቻይንኛ ማንዳሪን (የጥንቱ) ቻይንኛ ምልክት ቋንቋ ቼክ ቼክ ምልክት ቋንቋ ችዊ ናይጄርያኛ ፒጅን ኔፓልኛ ንዜማ ኖርዌይኛ አልባኒያኛ አማርኛ አሜሪካ ምልክት ቋንቋ አረብኛ አርመንኛ አርጀንቲና ምልክት ቋንቋ አንጎላ ምልክት ቋንቋ አኮሊ አውስትራሊያ ምልክት ቋንቋ አዘርባጃኒ አዘርባጃኒ (ሲሪሊክ) አይማራ አይስላንድኛ አፍሪካንስ ኡርዱ ኡሮቦ ኡዝቤክኛ ኢሎኮ ኢስቶኒያኛ ኢሶኮ ኢባናግ ኢንዶኔዥያኛ ኢንዶኔዥያኛ ምልክት ቋንቋ ኢኳዶር ምልክት ቋንቋ ኢግቦ ኤንዶንጋ ኤዌ ኤፊክ እንድቤሌ እንድቤሌ (ዚምባብዌ) እንግሊዝኛ ኦሮምኛ ኦሲሺያኛ ኦቴቴላ ኦክፔ ከርድሽ ኩርማንጂ (በሲሪሊክ ፊደላት) ኪሩንዲ ኪሪባቲ ኪርጊዝ ኪንያርዋንዳ ኪኩዩ ኪካምባ ኪካኦንዴ ካቢዬ ካታላን ካነዳ ኬችዋ (ቦሊቪያ) ክሮሽያኛ ክዋንያማ ክዋንጋሊ ኮሎምቢያ ምልክት ቋንቋ ኮርያኛ ኮርያኛ ምልክት ቋንቋ ኮንጎ ወላይትኛ ዋራይ-ዋራይ ዌልሽ ዕብራይስጥ ዙሉ ዚምባብዌ ምልክት ቋንቋ ዛንዴ ዛፖቴክ (ኢስመስ) የሰለሞን ደሴቶች ፒጅን የኩርማንጂ ኩርድኛ (ካውካሰስ) ዩክሬንኛ ዮሩባ ደች ዲጎር ዳንግሜ ዴኒሽ ጀርመንኛ ጀርመንኛ ምልክት ቋንቋ ጁላ ጃፓንኛ ጃፓንኛ ምልክት ቋንቋ ጆርጂያኛ ጉጃራቲ ጋ ጋን ግሪክኛ ግዋራኒ ጣሊያንኛ ጣሊያንኛ ምልክት ቋንቋ ጾንጋ ጾጺል ፈረንሳይኛ ፈረንሳይኛ ምልክት ቋንቋ ፊኒሽ ፊኒሽ ምልክት ቋንቋ ፊጂኛ ፋርስኛ ፋን ፑንጃቢ ፓራጓይ ምልክት ቋንቋ ፓንጋሲናን ፓፒያሜንቶ (ኩራሳኦ) ፔሩ ምልክት ቋንቋ ፖሊሽ ፖሊሽ ምልክት ቋንቋ ፖርቱጋልኛ ፖርቱጋልኛ ምልክት ቋንቋ
false
am
የህክምና ባለሞያ:- አበባው በለጠ
false
am
- - የድሮ አውሮፕላን
false
am
ነጻ የሚሾር PocketWin የቁማር | £ 5 ምንም ተቀማጭ ጉርሻ የሥዕል |
true
am
ኢትዮጵያ ሁሉም የናይል ወንዝ ተፋሰስ ሀገራት ከወንዙ ፍትሃዊ ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው ታምናለች ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ “እኛ ሰላም ፈላጊ ነን፣ እኛ የምንፈልገው ነገር ግድቡ በሌሎች ላይ ጉዳት ሳያስከትል ድርሻችንን ማግኘት ብቻ ነው። ከመጀመሪያው ጀምሮ ሁሉንም የግድቡን ዲዛይኖች ለሱዳን እና ለግብጽ አስተያየት እንዲሰጡበት አስገብተናል፤ ጉዳት እንደሌለው ያውቃሉ” ነው ያሉት።
true
am
እርግጥ ከምንዛሪ ለውጡ ጋር ተያይዞ ባንኮች የብድር አሰጣጣቸው ላይ ገደብ እንደተደረገበት ቢታወቅም፣ ብድር እንደሚሰጣቸው ተማምነው በተለያዩ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ውስጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩትን ተበዳሪዎች ሥራ እያስተጓጎለ ይገኛል፡፡ ይህ ደግሞ የአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ቀስ በቀስ የሚታይ ተፅዕኖ ማሳረፉ እንደማይቀር ሳይታለም የተፈታ ነው፡፡
true
am
መተኣማመኒታትመተኣማመኒታት12_Warranties
false
am
ሀገራዊ መድኃኒት 76 0
false
am
ራስን ማጥፋት - ምክንያቶች
false
am
የነባሪ ምርጫዎ ኢሜሉን የሚልኩለትን ሰው “ተጣማሪ ቁልፍ” አውቀው የሚልኳቸውን ኢሜሎች እንዲያመሰጥር ከኾነ፤ ኤኒግሜል የሚልኩትን ኢሜል ያመሰጥራል ነገር ግን የተቀባዩ ተጣማሪ ቁልፍ ከሌለዎት ኢሜሉን ሳያመሰጥር ይተወዋል። በተጨማሪም ለማንኛውም ተቀባይ የሚልኩትን ኢሜል በPGP ቁልፍ ሁሌም ማመስጠር የሚያስችል ምርጫ አለዎት። ይህም ማለት አስቀድሞ የአደባባይ ቁልፋቸው የሌለዎትን የመልዕክት ተቀባዮች ቁልፍ ማግኘት አለብዎት ማለት ነው። ወይም በአጠቃላይ የራስ-ሰር አመስጣሪውን አጥፍተው PGP ሲያስፈልግዎ ብቻ መጠቀም ይችላሉ።
true
am
Energy system reform in Ethiopia: discussion on in progress developments and management interventions
false
am
^ ወይም “ንድፍ።”
true
am
ዋንጫውን ስላነሳንና በኢንተርናሽናል
false
am
እድል አግኝተህ ነበር.. እንዴት ነበር?
true
am
ማይስትሮ ሁሉ እንደ መስፈርቶች የክፍያ ሁነታዎች, ቪዛ, ሶሎ ካርዶች, Visa Electron, ቪዛ ዴቢት, ማስተርካርድ በእኛ ጣቢያ ላይ ሁሉ ይገኛሉ. ማስገቢያ ፍራፍሬያማ ተጫዋቾች ደግሞ ማድረግ ይችላሉ እውነተኛ ገንዘብ ተቀማጭ በመጠቀም የ BT ወደ መደበኛ የክፍያ አገልግሎት ወይም ሞባይል! ክፍያ ማድረግ ፈጣን ነው, ቀላል እና ደህንነቱ የተጠበቀ.
true
am
በ ሉቃስ 22፡31-34 ላይ ኢየሱስ በይሁዳ ተክዶ፣ ከመያዙና ለፍርድ ቀርቦ ከመሰቀሉ በፊት ባለችው ለሊት ከስምኦን ጋር ሲነጋገር እናነባለን፡፡ ሰይጣን በእግዚአብሔር ፊት ጀብደኛ ጥያቄ ይጠይቃል፡፡
true
am
ወደ ሥነ-ሥነ-አዕምሮ አገናኝ አገናኝ በማስተዋወቅበት ጊዜ ብዙ ጊዜ ወደ ፊት ወደ ፊት የሚገፉ ሰዎች መጥፎ መመለሻ በውሃ እና በጭንቅላት ላይ ከባድ የመተላለፍ ችግር ያስከትላል ፡፡
true
am
የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ እና አምበል ስለ ፍሬው ገረመው ይናገራሉ
false
am
በፍጥነት ማድረስ, ጥሩ ጥራት. ላዳ የቆዳ ቀበቶ.
true
am
ቁጥራቸው በርካታ የሆኑ፤ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ ይገኙ የነበሩ ዜጎች፣ ‹‹ሕገ-መንግሥቱን በሀይል ለመናድ …››፣ ‹‹ሕገ-መንግሥቱን በዐመጽ ለማፍረስ …››፣ ‹‹ሽብር ለመፍጠር…››፣ ‹‹አመጽ ለማነሳሳት …›› ወዘተ በሚሉ ወንጀሎች ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ፤ በተለይ በማዕከላዊ ወንጀል ምርመራ ሰብዓዊ መብቶቻቸው ክፉኛ መጣሱን ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ያሰሙ ከነበሩት አቤቱታዎች መካከል ግንባር ቀደሙ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡
true
am
ቺን (ፋላም)
true
am
ኦሮካይቫ
false
am
ሃና ላላንጐ የተባለችውን የ16 ዓመት ታዳጊ ተማሪ አስገድደው በቡድን በመፈራረቅ ደፍረው ለሞት ዳርገዋታል ተብለው ታኅሳስ 7 ቀን 2007 ዓ.ም. ክስ የተመሠረተባቸው የአምስት ተጠርጣሪዎች፣
true
am
በሚሽን ፈንድ ድህረ-ገጽ ላይ የሰፈረው ብዙ ተስፋ እንዳደርግ አደረገኝ፡፡ ተስፋ ደግሞም የሚሆን፡፡ የወንጌል አገልጋዮች ስለሚበሉት ሆነ ስለሚለብሱት ሳይጨነቁ በወንጌሉ ስራ ላይ የሚያተኩሩበት ስርአት ህይወት ኖሮት ማየት፡፡ ተስፋ ደግሞም የሚሆ፣ በኢትዮጲያ ለሚሆነው የወንጌል እንቅስቃሴ እያንዳንዱ አማኝ ደጀን ሲሆን፡፡ ደጀን ያገኙት አገልጋይ ሚስዮናውያንም በኢትዮጲያ ዙሪያ የከበቡትን ሙስሊም ሀገሮች በወንጌል ብርሃን ሲተዋወቁ፡፡ ተስፋ ደግሞም የሚሆን፣ ክርስቲያኖች በጠንካራ ሰራተኝነታቸው የሚታወቁበት ወቅት ሲመጣ፡፡
true
am
በምድብ-ሶሥት ውስጥ ባለፈው ምሽት የአውሮፓና የዓለም ሻምፒዮን ስፓን ከኢጣሊያ 1-1 ስትለያይ የኢጣሊያ ቡድን ያልተጠበቀ የታክቲክና የቴክኒክ ጥንካሬ ብዙ ታዛቢዎችን አስደንቋል። ጎሎቹን በሁለተኛው አጋማሽ ያስቆጠሩት አንቶኒዮ-ዲ-ናታሌና ሤስክ ፋብሬጋስ ነበሩ። በዚሁ ምድብ ሁለተኛ ግጥሚያ ክሮኤሺያ አየርላንድን 3-1 በማሸነፍ ጥሩ ጅማሮ አድርጋለች።
true
am
(ኣልማማዊ ማእሰርቲ ኣብ ልዕሊ ኣመንቲ እስልምና)
true
am
ኣፉ ከፊቱ፡ ኣብዒጡ ዘረባ ህልኽ
false
am
መላእክትም መላውም ባንድነት ሰገዱ፡፡
true
am
በ13ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብር አዳማ ከተማ ወደ ሀዋሳ አቅንቶ በሲዳማ ቡና የ3-2 ሽንፈት አስተናግዶ ተመልሷል። በጨዋታውም በሁለተኛው አጋማሽ እንደተለመደው አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ያደረጓቸው ቅያሬዎች ልክ ስለመሆናቸው ጥያቄ የሚነሳባቸው ነበሩ።
true
am
መንግሥት ዜጐች ጠቃሚ ሥራ የማግኘት ዕድላቸው እየሰፋ እንዲሄድ ለማድረግ አስፈላጊ እርምጃዎችን ይወስዳል፡፡
true
am
PITTSBURGH, June 13, 2019 (GLOBE NEWSWIRE) — II-VI Incorporated (IIVI), a global leader in laser materials processing solutions, today unveiled its new BIMO-FSC-L, the first commercially available laser processing head with zoom optics optimized for state-of-the-art ring-shaped laser beams,...ተጨማሪ ያንብቡ »
true
am
ቲቢኤል ኒዮ ቢሊቲ ዶልፊል ቀለም ቀለም የተቀባ ፀጉር።
true
am
እቶም ነቲ ቀጥ ዝበል ምህሮ መጽሓፍ ቅዱስ ዝጻረሩን፣ ኣብ ቅኑዕ ዘለዉ እናመሰሎም ዝስሕቱ ከምዚ ክብሉ ይኽእሉ እዮም። “ቃል ኣምላኽ ማንም ሰብ ክጣበቀሉ ኣየድልዮን እዩ!” ይብሉ ይኾኑ። ግና ኣየኖት ጽሑፋት እዮም ቃል ኣምላኽ፧ ብምባል ንሕተት መጀመርታ። ነዛ ሕቶ እንተሓቲትናን ምምላስ እንተ ጀሚርና፣ ኣብቲ ናይ ጥብቕነት ነገር ኣቲና ኣሎና። ምኽንያቱ ኣየኖት ጽሑፋት እዮም፡ ቀኑናውያንን ኢቀኑናውያን ኣብ ምምማይ ኣሎና። ብኻልእ ኣበሃህላ ኣብ ኣፖሎጀቲክስ ንሳተፍ ኣሎና። ምናልባት’ውን ገለ’ውን ናይ ሰብ ምሙጓት ንናይ እግዚኣብሄር ነገር ዝውስኸሉ ነገር የለን ይብሉ ይኾኑ። ብርግጽ ዝውስኸሉ ነገር የብሉን፣ ንባዕሉ እዚ ሓሳብ’ዚ ምምጓት ኣየድልን እዩ ምባል፡ “ምጉታዊ” ወይ “ምላሻዊ” መልስን ጥብቕነትን ብዛዕባ እግዚኣብሄር እዩ። ሓደ ልሙድ ኣበሃህላ ኣሎ “ሓደ ሰብ ናብ ዛዕባ ክርስትና እንተኣእቲካ፡ ሓደ ካልእ ድማ ካብቲ ዛዕባ ከውጽኣካ እዩ።” ኣብ ቀዳማይ ቈረንቶስ ጳውሎስ ናብ ጥብቕነት ትንሳኤን ነቶም ተኸራኸርቲ ትንሳኤ ጥራይ ዘይኮነ፣ ንክርስትያናት’ውን ንትንሳኤ ክርስቶስ ወይ ንክቕበልዎ ወይ’ውን ንከይቕበልዎ ምላሽን ጥብቕነትን፣ እኮ ሂቡ እዩ።
true
am
«አላስፈላጊ የሆነ የተቃዎሞ ሰልፍ ነዉ። አንድ ሰዉ የማይፈልገዉን ነገር ለማሳየት ወይም ለመናገር ከፈለገ ሌላ ሌላ ፍላጎትን የሚገልጽበት ዘዴ አለ። እኔ እንደሚመስለኝ እዚህ የታየዉ ሁሉ ትክክለኛ ነገር አይደለም »
true
am
ክቡራን ሚኒስትሮች፤
true
am
የብልሹ አሠራርና ሙስናን ችግር በዐደባባይ የተናገሩ የመጀመሪያው ፓትርያርክ ናቸው
false
am
Anonymous June 3, 2015 at 7:48 AM
false
am
አዲሱን የኢትዮ mediaያ ሚዲያ ገጽታ የመዳሰስ ተግዳሮት
false
am
ያም ሆነ ይህ፣ አቦይ ስብሃት “ከኦሮሞ ጋር ለምን ግንኙነት መሰረታችሁ? አላማው ምን ነበር?” በማለት ላነሱት ጥያቄ መልሱ በአጭሩ “የህወሃትን የብሄር አፓርታይድ ለማስወገድ ነው!!” የሚል ነው፡፡
true
am
የእርስዎ አስተያየት - በቴሮሞፎፎን ውስጥ የፀሐይ ውሃ ማሞቂያ
false
am
ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እንዴትና ለምን ተመረጡ??? - EthioExplorer.com
false
am
WhatsApp ቡድኖች ማሊ
false
am
ለኒን ደብዳቤ ደብዳቤዎች
false
am
ለክፉ የቀዝቃዛ ግጥሞች
false
am
አሪፍ ፊደላት ከስሞች ጋር
false
am
የ Instagram ግጥሞች በ instagram
false
am
የፊደሎችን ምስል በመስመር ላይ ያስወግዱ
false
am
ተመዝግበዋል SIMULATION by Martin Vrijland በ 11 ሐምሌ 2019 ላይ • 13 አስተያየቶች
false
am
የፖርትላንድ እና የጨው ሐይቅ ከተማ ጭነት FSX, FSX: SE ወይም P3D4? 1 ዓመት 5 ወራት በፊት #1352
false
am
- ሓደ፡ ኣብ ሞንጎ ክልቲኡ ህዝብታት ዘይቋረፅ ቀዋሚ ናይ ፅልኢን ቅርሕንቲን ስምዒት ክፍጠርን እቲ ህዝቢ ብቐዋሚነት ኣብ ምትፍናን ክነብርን ይደልዮ፤
true
am
የኦዲት ግኝቶቹ ዝርዝር ሪፖርት ራሳቸውን ችለው በተጠናከሩ ሁለት ጥራዞች፣ የኦዲት አስተያየት መስጠት ያልተቻለባቸው አምስት መሥሪያ ቤቶችን፣ እንዲሁም የጎላ ችግር ያለባቸው ሆነው በመገኘታቸው ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት የተሰጠባቸው 53 መሥሪያ ቤቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶች፣ በተጨማሪም 18 የክዋኔ (የሥራ አፈጻጸም) ኦዲት ግኝቶችን የያዙ ሪፖርቶቹን ለአፈ ጉባዔው፣ ለመንግሥት ወጪ አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና ለሌሎች የሚመለከታቸው ቋሚ ኮሚቴዎች በዝርዝር መመርመርና ዕርምጃ መውሰድ እንዲቻላቸው በጥልቀት ተዘጋጅቶ እንዲደርሳቸው መደረጉን፣ የሪፖርቶቹ ቅጂ ሁለት ጥራዞችም ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እንዲደርሱ መደረጉን አብራርተዋል፡፡ በመሆኑም በዕለቱ ለተሰየመው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚያቀርቡት ሪፖርት የምክር ቤቱን ትኩረት ሊያገኙ ይገባል ተብሎ የታመነባቸው አንኳር ግኝቶችን ብቻ የተመለከተ ስለመሆኑ አስቀድመው ገልጸዋል፡፡
true
am
አርቲስት ቴዲ አፍሮ እና ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም 12.05.2017
false
am
የወያላውም ሰዓት ያጥበረብር ነበር። “ፓ! ‘ራዶ’ ሰዓት አስረህ ነው ወያላነት የምትሠራው? የኢኮኖሚ ዕድገት ይሏችኋል ይኼ ነው፤” አለ መስኮቱን ታኮ ተጣቦ የተቀመጠ ቆብ የደፋ ወጣት። “ምን ታደርገዋለህ? አንዱ ሲንቀዠቀዥ አውልቆ ጥሎት ሄደና አነሳሁት። ግን አልሠራ ብሎ ያለፋኛል፤” ወያላው በንፅህና የልቡን ያወራል። “አይዞህ የአንተ ሰዓት ብቻ አይደለም የቆመው። የብዙዎች ዕድሜና ሰዓት አይሠራም፤” አዛውንቱ ናቸው መሀል ገብተው የሚቀኙት። “ሰው ሞባይል፣ ቁልፍ፣ ቦርሳ፣ . . . ይጥላል እንጂ እንዴት የእጁን ሰዓት ታክሲ ውስጥ ጥሎ ይወርዳል? የማይመስል ነገር . . . አሉ ከአዛውንቱ፡፡ በስተግራ የተሰየመች ጥርሰ ፍንጭት አስተያየት ሰጠች። “ሰው ቀን ሲጥለው እንኳን የእጁን ሰዓት ራሱን ይጥል የለም ወይ? እንዴት ያለ ነገር ነው እንግባባ እንጂ?” አዛውንቱ ሊያቃኗት ይደክማሉ።
true
am
ብኣንጻሩ ህዝቢ ኤርትራ ብናይ ህግደፍ ልጓም ተሻቢቡ፡ ኣይኮነንዶ ብዛዕባ ናይ ጽባሕ ባህጉ፡ ናይ ሎሚ ቓንዝኡ ብዝምልከት እውን ድምጹ ከስምዕ ኣብ ዘይከኣለሉ ብስሙ “ከምዚ ይሕሾ” እንዳበልካ ንክውንነቱ ዘይውክል ፍታሕ ክትመርጸሉን፡ ኣብ ክንዲ ሓቀኛ ልሳኑ እትኸውን ንዘይድምጹ “ድምጽኻ እዩ” ክትብለሎን ሓላፍነታዊ ኣይኮነን። ዘይሓላፍነታዊ ኣብ ርእሲ ምዃኑ ዘይትግበር ትምኒት’ውን እዩ። እዚ ነቲ ኣብ ቅድሜኻ ተገቲሩ ዘሎ ጉጅለ ህግደፍን ናይ ጭቆና ትካላቱን ናይ ምውጋድ ዕማም ጓሲኻ፡ ብዛዕባ ሕቶ ሃይማኖት፡ ብሄር፡ ኣግኣዝያንነት ወረ ክንደይ ሸጓሹግ “ወኻዕ” ክትብል ምውዓል ኣዝዩ ዘተዓዛዝብ እዩ። ዝተፈላለየ መፍትሒ ሓሳባት ተላዒሉ ህዝቢ ኤርትራ ናይ “እወ ወይ ኣይፋል” ብይን ኣይሃበሉ ማለት ኣይኮነን። እንታይ ደኣ ሓላፍነቱ ናይ ህዝቢ፡ ግዜኡ ከኣ ድሕሪ ምውጋድ ጉጅለ ህግደፍ፡ ውሕስነቱ ድማ ኣካል ናይቲ ብናይ ህዝቢ ዘይግዱብ ዲሞክራስያዊ ተሳትፎ ዝጸድቕ ቅዋም ምዃኑ ንምስትብሃል እዩ። “ክንብርኩት ዘይክንብርኩት ኣብ ማይ ንብጻሕ” ናብ ምባል ዘብጸሓና ከኣ እዚ እዩ።
true
am
ግልፅ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ መንግሥት /ዶር ተወልደ ገ/እግዚአብሄር/ - Quatero Amharic Posts
false
am
በመሆኑም የአካባቢን ጽዳት ከመጠበቅ ባለፈ የህዝቦችን አንድነትና አብሮነት ለማጠናከር አዕምሮን ከአክራሪ ብሔርተኝነትና ጠባብነት ማጽዳት እንደሚገባ ጠቁመዋል።
true
am
መበል 100 ዓመት ልደቱን ዝኽሪ ሓምሻይ ዓመት ዕረፍቱን ዝዝከረሎም ማንደላ ሎሚ እውን እቲ ንሶም ብቓልን ሕይወትን ዝሃብዎ ሕንጸት ህያው ምዃኑ ልኡከ መንግስቲ ደቡብ ኣፍሪቃ ኣብ ቅድስቲ መንበር ጆርጆ ጆሃነስ ምስ ራዲዮ ቫቲካን ኣገልግሎት ክፍሊ ዜና ኣብ ዘካየድዎ ቃለ መሕትት ገሊጾም።
true
am
የታይላንድ ጤቅ የተፈጥሮ የጠረጴዛ ዕቃዎች ስፖንጅ ይግዙ ⭐⭐⭐⭐ - ነፃ ጭነት እና ግብር የለም | WoopShop ®
true
am
https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/20190830_101523.jpg 2988 5312 Mahibere Kidusan https://eotcmk.org/a/wp-content/uploads/main-header-am-300x75.png Mahibere Kidusan2019-09-03 11:44:272019-10-10 07:26:57በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን (ጸሎተ ሃይማኖት)
true
am
ወገኔ ጌታ እራሱ በማን ስም እንድናጠምቅ ተናግርዋል በማቲ28፡19
false
am
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የሽግግር ምክርቤት የኖርዌይ ስብሰባ ሪፖርት | Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
false
am
Post by sun Âť 22 Mar 2020, 19:19
false
am
Abune Paulos: 5th Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church →
true
am
ከዶ/ር በቀለ ገሠሠ – መንደርደሪያ –
true
am
አብዶን ማለት ውድመት እና ጥፋት ነው። ዛሬ የሰይጣን ትልቁ ዘመቻው የወንድም ብራንሐምን መልእክት መጽሐፍ ቅዱሳዊ ባልሆነ መንገድ በመተርጎም ለማጥፋት ነው። ከዚያም መልክእክቱ ይጠፋል የሜሴጅ ተከታዮችም በታላቁ መከራ ውስጥ ወደሚጠብቃቸው ጥፋት ውስጥ ለመግባት ይፈጥናሉ።
true
am