premise stringlengths 10 144 | hypothesis stringlengths 4 84 | label int64 0 2 |
|---|---|---|
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | የትምህርት ቤቱ አውቶብስ እንዲያወርደው እናቱን ጠራ | 1 |
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | አንድም ቃል አልተናገረም | 2 |
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | ቤት እንደደረሰ ለእናቱ ነገራት | 0 |
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር | ዋሽንግተን ሄጄ ስለማላውቅ እዚያ ስመደብ ቦታውን ለማግኘት ስሞክር ጠፋብኝ | 1 |
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር | ወደ ዋሽንግተን ስሄድ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በትክክል አውቄ ነበር | 2 |
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር | ምን እንደማደርግ እርግጠኛ ስላልነበርኩ ሪፖርት እንዳደርግ ወደተመደብኩበት ወደ ዋሽንግተን ሄድኩ | 0 |
መሄድ አልተፈቀደለትም | ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋበዘ እና በልምዱ የተደሰተ ነው | 2 |
መሄድ አልተፈቀደለትም | እንዲካፈል አልተፈቀደለትም | 0 |
መሄድ አልተፈቀደለትም | ወደ ሙዚየሞች መክፈቻ እንዲሄድ አልተፈቀደለትም | 1 |
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር | እሽ ካልኩ በሁኣላ አለቀ | 0 |
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር | አይሆንም አልኩት እና እየተጓተተ ሄደ | 2 |
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር | አዎ ስል በዚያ ቀን ልንጋባ ወሰንን | 1 |
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው | ከመጀመሪያው በደንብ ተረድቻለሁ | 2 |
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው | ገንዘቡ የት እንደገባ ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር | 1 |
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው | ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር | 0 |
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር | የአያቴ እህት ነጭ ነበረች እና ወደ ቴክሳስ ተዛወረች | 2 |
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር | የአያቴ እህት ነጭ አልነበረችም | 0 |
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር | የአያቴ እህት ነጭ አልነበረችም ነገር ግን ወደ ትምህርት ቤት እንድትሄድ መሆን ትፈልግ ነበር | 1 |
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር | አባቱ በህይወቱ ምንም ነገር አልነበረውም | 2 |
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር | አባቱ 2000 ሄክታር የእርሻ መሬት ነበረው | 1 |
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር | አባቱ ብዙ ንብረት ነበረው | 0 |
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር. | ስራ ስላልነበረኝ ሁሉንም ሳጥኖች እቤት ውስጥ አስቀመጥኳቸው | 2 |
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር. | ሳጥኖቹን ወደ ጃፓን ላክኳቸው | 1 |
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር. | ላኳቸው | 0 |
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ | ደህና እንድሆን መከለያው ጥብቅ መሆኑን አረጋገጥኩ | 1 |
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ | ልክ እንደዛ ነው ያልተነካካሁት | 2 |
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ | ልክ እንደዚያ ነው የተያያዝኩት | 0 |
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው | እሱ በጣም ታማኝ እና ጥሩ ነበር | 2 |
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው | እብሪተኛ ስለነበር ጠልቸው ነበር | 1 |
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው | የእሱ አድናቂ አልነበርኩም | 0 |
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ። | በአውሮፕላኑ ውስጥ ያሉት ሁሉም መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ አልነበሩም | 2 |
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ። | እሱን ማውጣት ከባድ ነበር | 1 |
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ። | በአውሮፕላኑ ውስጥ የሚቀልጡ መሳሪያዎች ነበሩ | 0 |
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር | ወዮ፣ በቋንቋ ችግር ምክንያት በግልፅ መረዳት አልቻለችም ነበር | 1 |
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር | በእርግጥም አላወቀችም ነበር | 0 |
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር | የምንናገረውን በትክክል ታውቅ ነበር | 2 |
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር | ለሁሉም ስትናገር አልሰማኋትም | 0 |
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር | የተናገረችውን ሁሉ ሰምቻለሁ | 2 |
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር | በዚያን ሰአት ከሌላ ሰው ጋር እያወራሁ ነበር | 1 |
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ | በ አየር ንብረቱ ምክኒያት ሁለት አውሮፕላኖች ጠፍተው ነበር | 1 |
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ | ሁለት አውሮፕላኖች ጠፍተው ነበር | 0 |
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ | አውሮፕላን አጥተን አናውቅም | 2 |
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ | ምንም እገዛ አልፈልግም | 2 |
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ | እኔ ማድረግ የምፈልገው ትልቅ ሥራ ነው | 1 |
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ | ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ | 0 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | ምንም እንኳን ስሙ ቢሆንም የእባብ ወንዝ በእውነቱ ምንም እባብ የለውም ፣ ስሙም ለእሱ S ቅርፅ ነው | 2 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | የእባብ ወንዙ ብዙ ባለመንጠቆ ኤሊዎች አሉት | 1 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | የእባብ ወንዙ በእባብ ተሞልቷል | 0 |
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም | ጥሩ ለመሆን በቀን አስር ሰአታት ማሳለፍ ያለብህ ይመስለኛል | 1 |
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም | እኔ እንደማስበው ጥሩ ለመስራት ለእዚያ ነገር መሰጠት ያስፈልግሃል | 0 |
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም | በቁም ነገር ካላየኸው ችግር የለውም | 2 |
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን | በጣም አሰልቺ እንደሚሆን እና እኛን የሚወክሉትን መለወጥ ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ ስለዚህ ለመለወጥ እንኳን መሞከር የለብንም | 2 |
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን | የሚወክሉንን መቀየር ፈታኝ ይሆናል ብዬ አስባለሁ ግን በመጨረሻ ጠቃሚ ነው | 1 |
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን | እኛን በሚወክሉት ላይ ለውጥ ማድረግ አለብን | 0 |
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ | ስልጠናውን ከጨረሱ በኋላ ጠንከር ያሉ እና የተረጋጉ ይሆናሉ | 2 |
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ | በስልጠና ወቅት በፍጥነት ይለወጣሉ | 1 |
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ | ስልጠና ሲወስዱ በጣም ደስተኞች ሊሆኑ ይችላሉ | 0 |
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ | እኔ እንደማስበው አንድ ክስ ለብዙ ዓመታት ሊቆይ መቻሉ እብደት ነው | 1 |
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ | ለረጅም ጊዜ መቆየት መቻሉ እማይታመን ነው ብዬ አስባለሁ | 0 |
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ | ለአንድ ሳምንት ብቻ ይቆያል | 2 |
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ | ያለህ ሶኬት የሌለው ነበር አስተካክል | 0 |
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ | የነበረው በእርግጠኝነት ባለሶኬት ስሪት ብቻ ነበር | 2 |
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ | አማራጭ ሶኬት ያለው ሊኖርዎት ይችላል | 1 |
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው | ተማሪዎቹ ወይም የአስተማሪዎቹ ረዳቶች አደረጉት ትላላችሁ? | 2 |
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው | አስተማሪዎች ናቸው ወይስ ወላጆች | 0 |
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው | ስለ ወላጆች እና ስለ አስተማሪዎች ምን ማለት ፈልገው ነው | 1 |
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም | በዕፅ ምርመራው ፍፁም ተቃራኒ ነኝ በ አዕምሮየ ምንም ጥርጣሬ የለም | 2 |
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም | የ ዕፅ ምርመራ ባደርግ ጥሩ ምሆን ይመስለኛል | 1 |
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም | ይመስለኛል ነገር ግን የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራን በተመለከተ ስሜቴን አላለፍኩም | 0 |
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ | በብሄራዊ ዜና ስለተጎዱት አካባቢወች አሳሰበኝ | 0 |
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ | ስለአካባቢያችን ስጋቶች ብሔራዊ ዜናው ምን እንደሚሸፍን ግድ ይለኛል | 2 |
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ | ብሔራዊ የዜና ማሰራጫዎች አካባቢያችንን ኋላ ቀር ያስመስሉታል | 1 |
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል | ቤት ስሰራ የስራ ልብስ አለብስም | 0 |
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል | ቤት ስሰራ ቱታ ሱሪ ውጪ ሌላ ነገር አልለብስም | 1 |
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል | አሁንም እቤት ውስጥ ስሰራ ቀሚስ እለብሳለሁ ምክንያቱም የበለጠ አንደዘነጥኩ ይሰማኛል | 2 |
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ | የመኖሪያ ቦታ መኖር ማለት የህልም መሳካት ነው | 1 |
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ | የመኖሪያ ቦታ ቢኖረኝ ኖሮ የምር ግድ የለኝም ነበር | 2 |
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ | የመኖሪያ ቦታ መኖር ጥሩ ነው | 0 |
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር | በገንዘብ የተደገፈ ኮርፖሬሽን ቢሆን ኖሮ ለማወቅ ቀላል ይሆን ነበር | 1 |
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር | ኮርፖሬሽኑን በገንዘብ ሚደግፉ መሆናቸውን ሳውቅ ተናድጀ ነበር | 2 |
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር | ኮርፖሬሽኑ በገንዘብ ቢደገፍ ኖሮ እኔን አይረብሸኝም ነበር | 0 |
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው | እዚህ አካባቢ ያለው ኮኔክሽን አንዳንዴ ጥሩ ነው | 1 |
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው | ምንም ዓይነት ኮኔክሽን ከዚህ አናገኝም | 0 |
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው | በጣም ጥሩ ኮኔክሽን ነው ያለን እዚህ አካባቢ | 2 |
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | ደስ ከሚለኝ አንዱ መጎብኘቱ ነው | 1 |
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | አንዱ የመናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | 0 |
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | ምንም ጥቅማጥቅም አናገኝም | 2 |
በጣም መጥፎ ነው | ጥሩ እንዳልሆነ ሰምቻለሁ | 1 |
በጣም መጥፎ ነው | በጣም ነው የሚያስጠላው | 0 |
በጣም መጥፎ ነው | ምንም መጥፎ አደለም | 2 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | ሁሉም ሞሎኪውላኪዊው እቃዎች እኩል ወሰብሰብ ናቸው | 2 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | ብዙ ወሰብሰብ ሞሎኪውላኪዊው እቃወች በተለያየ ሁኔታ ሊከሰቱ ይችላሉ | 0 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | እነዚህ ሞሎኪውላኪዊው መሳሪያዎች በብዛት መርዛማዎችን መከላከያ ለማምረት ይጠቅማሉ
| 1 |
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም | አልጎሪዝሙ ያለ ሰው ውሳኔ ምርጥ ሳንዶች እንዴት እንደሚሰራ መወሰን አይችልም | 1 |
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም | ይህንን ችግር በራሱ መልስ ይሰጥ የሚችል መሳሪያ የለም | 0 |
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም | ይሄ መሣሪያ በማንኛውም ሁኔታ ያለምንም ችግር ይሰራል
| 2 |
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ | ለመቤዠት ግለሠቦች ወደ ህግ መምጣት አለባቸው | 2 |
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ | አሜሪካን ህግ ያድናታል | 1 |
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ | ህግ ህብረተሰብን እና ሃገርን ያድናል | 0 |
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል | በ 1787 ሰዎች ወደ ነጻ መሬቶች ያደረጉትን ማንኛውንም ባሪያ እንዳይመልሱ የሚከለክል ህግ ወጣ | 2 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.