sentence1 string | sentence2 string | labels int64 |
|---|---|---|
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | አንድም ቃል አልተናገረም | 0 |
እናቴ ቤት መጥቻለሁ አለ | ቤት እንደደረሰ ለእናቱ ነገራት | 1 |
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር | ወደ ዋሽንግተን ስሄድ ምን ማድረግ እንዳለብኝ በትክክል አውቄ ነበር | 0 |
ወዴት እንደምሄድ ወይም ምንም ነገር አላውቅም ነበር፤ስለዚህ በዋሽንግተን ውስጥ ወደተዘጋጀው ቦታ ሪፖርት ለማድረግ ነበር | ምን እንደማደርግ እርግጠኛ ስላልነበርኩ ሪፖርት እንዳደርግ ወደተመደብኩበት ወደ ዋሽንግተን ሄድኩ | 1 |
መሄድ አልተፈቀደለትም | ለመጀመሪያ ጊዜ የተጋበዘ እና በልምዱ የተደሰተ ነው | 0 |
መሄድ አልተፈቀደለትም | እንዲካፈል አልተፈቀደለትም | 1 |
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር | እሽ ካልኩ በሁኣላ አለቀ | 1 |
እኔም እሽ አልኩ እና ያ ነበር | አይሆንም አልኩት እና እየተጓተተ ሄደ | 0 |
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው | ከመጀመሪያው በደንብ ተረድቻለሁ | 0 |
እዚያ ተገኝቼ ለማወቅ እየሞከርኩ ነው | ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር | 1 |
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር | የአያቴ እህት ነጭ ነበረች እና ወደ ቴክሳስ ተዛወረች | 0 |
እና አያቴ ፤ እህቷ እና የእህቷ ባል ከተማዋን ለቀው ወደ አውግስጣ ከተማ ለመዛወር እና እንደ ነጭ ለመቆጠር የወሰኑትን ውሳኔ ታሪክ ትነግር ነበር | የአያቴ እህት ነጭ አልነበረችም | 1 |
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር | አባቱ በህይወቱ ምንም ነገር አልነበረውም | 0 |
ግን እሱ ነበር በብዙ መንገድ ታውቃለህ ልክ እንደ ተክል ባለቤት ልጅ ነበር ምክንያቱም እሱ ብዙ ንብረት የነበረው የዚህ ሰው ልጅ ነበር | አባቱ ብዙ ንብረት ነበረው | 1 |
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር. | ስራ ስላልነበረኝ ሁሉንም ሳጥኖች እቤት ውስጥ አስቀመጥኳቸው | 0 |
ነገር ግን የእኔ ሥራ ፓራሹት በላዩ ላይ ማስቀመጥ ነበር እና ሕይወት አድን እሱ ጭኖ ወደ ውጭ አገር መሄድ ነበር. | ላኳቸው | 1 |
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ | ልክ እንደዛ ነው ያልተነካካሁት | 0 |
አሁን እንደዛ ነው፣ ኧረ ፤ እኔ እንደታሰርኩ እቆያለሁ | ልክ እንደዚያ ነው የተያያዝኩት | 1 |
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው | እሱ በጣም ታማኝ እና ጥሩ ነበር | 0 |
እና እሱ ፊላንደር ነበር፣ እና ኦህ አዎ፣ እሱ እንደ ውጭ ነበር። እና አህ ፣ ታውቃለህ፣ አልወደውም ነበር፣ ግን ለማንኛውም እነዚህ የእኔ ታሪኮች ናቸው | የእሱ አድናቂ አልነበርኩም | 1 |
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ። | በአውሮፕላኑ ውስጥ ያሉት ሁሉም መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ አልነበሩም | 0 |
ስጎትተው ፣ እሱን ማስወጣት እንድጀምር ታንኳውን ሲጎትት ፣ በበረራው ወቅት የቀለጠው አውሮፕላን በስተግራ በኩል ሁለት መሣሪያዎችን ጠቀሰ ። | በአውሮፕላኑ ውስጥ የሚቀልጡ መሳሪያዎች ነበሩ | 1 |
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር | በእርግጥም አላወቀችም ነበር | 1 |
እና፣ በትክክል አልተረዳችም ነበር | የምንናገረውን በትክክል ታውቅ ነበር | 0 |
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር | ለሁሉም ስትናገር አልሰማኋትም | 1 |
ምናልባት እሷ ለሌላ ሰው ነግራ ይሆናል እና እኔ በዚያን ጊዜ ትኩረት አልሰጠሁም ነበር | የተናገረችውን ሁሉ ሰምቻለሁ | 0 |
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ | ሁለት አውሮፕላኖች ጠፍተው ነበር | 1 |
እዚያ እያለን ሁለት፣ ሶስት አውሮፕላኖችን ብቻ አጥተናል፣እና፣የሙከራ ደረጃ | አውሮፕላን አጥተን አናውቅም | 0 |
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ | ምንም እገዛ አልፈልግም | 0 |
አንድ ነገር እንድታደርግልኝ እፈልጋለሁ | ማድረግ ያለብኝ ነገር አለ | 1 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | ምንም እንኳን ስሙ ቢሆንም የእባብ ወንዝ በእውነቱ ምንም እባብ የለውም ፣ ስሙም ለእሱ S ቅርፅ ነው | 0 |
ኦህ የእባብ ወንዝ ነበር ኦህ የእባብ ወንዝ ብዙ እባብ ያለበት ነበር | የእባብ ወንዙ በእባብ ተሞልቷል | 1 |
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም | እኔ እንደማስበው ጥሩ ለመስራት ለእዚያ ነገር መሰጠት ያስፈልግሃል | 1 |
በትክክል ነቃ ያለ ሁኔታ ነው ፤ ለዘብ አርገህ የምትሣተፈበት ከዛም ጥሩ ነገር የምጠብቅበት አደለም | በቁም ነገር ካላየኸው ችግር የለውም | 0 |
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን | በጣም አሰልቺ እንደሚሆን እና እኛን የሚወክሉትን መለወጥ ዋጋ እንደሌለው አውቃለሁ ስለዚህ ለመለወጥ እንኳን መሞከር የለብንም | 0 |
እና እኔ የማስበው ነገር በጣም አስደሳች ይሆናል ስለዚህ እኛ የምናደርገውን ማለቴ እኛን የሚወክሉን ሰዎች መለወጥ አለብን | እኛን በሚወክሉት ላይ ለውጥ ማድረግ አለብን | 1 |
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ | ስልጠናውን ከጨረሱ በኋላ ጠንከር ያሉ እና የተረጋጉ ይሆናሉ | 0 |
እና ከሰለጠኑ በኋላ በጣም ጥሩዎች ሊሆኑ ይችላሉ | ስልጠና ሲወስዱ በጣም ደስተኞች ሊሆኑ ይችላሉ | 1 |
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ | ለረጅም ጊዜ መቆየት መቻሉ እማይታመን ነው ብዬ አስባለሁ | 1 |
እና ለአስር ሃያ አመታት ሊቀጥል ይችላል ይህ ትንሽ አስቂኝ ነው ብዬ አስባለሁ | ለአንድ ሳምንት ብቻ ይቆያል | 0 |
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ | ያለህ ሶኬት የሌለው ነበር አስተካክል | 1 |
አወ ያለሶኬት ሚሰራ ይሆናል ያለህ | የነበረው በእርግጠኝነት ባለሶኬት ስሪት ብቻ ነበር | 0 |
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው | ተማሪዎቹ ወይም የአስተማሪዎቹ ረዳቶች አደረጉት ትላላችሁ? | 0 |
መምህራኖቹን ነው ወይስ ወላጆችን የምትለው | አስተማሪዎች ናቸው ወይስ ወላጆች | 1 |
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም | በዕፅ ምርመራው ፍፁም ተቃራኒ ነኝ በ አዕምሮየ ምንም ጥርጣሬ የለም | 0 |
በደንብ እገምታለሁ ብዬ እገምታለሁ አላውቅም እኔ በእውነቱ በመድኃኒቱ ምርመራ ላይ ስሜቴን ሁሉ አላስተካክለውም ፣ ሙሉ በሙሉ ቀጥተኛ ነኝ አደንዛዥ ዕፅ ለመጠቀም በጭራሽ አላስብም | ይመስለኛል ነገር ግን የአደንዛዥ ዕፅ ምርመራን በተመለከተ ስሜቴን አላለፍኩም | 1 |
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ | በብሄራዊ ዜና ስለተጎዱት አካባቢወች አሳሰበኝ | 1 |
ብሄራዊ ዜናው አካባቢውን እንዴት እንደሚጎዳ አስቡ | ስለአካባቢያችን ስጋቶች ብሔራዊ ዜናው ምን እንደሚሸፍን ግድ ይለኛል | 0 |
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል | ቤት ስሰራ የስራ ልብስ አለብስም | 1 |
አይ ኣይሆንም ያው እንደምታውቀው ቀሚስም ቀሚስ ነው እዚህ ደግሞ ሸሚዝ ወይም ሱፍ ወይም ቀሚስ ነው ሚለብሱት ሱሪ ስለምለብስ ከበት መስራት ይሻለኛል | አሁንም እቤት ውስጥ ስሰራ ቀሚስ እለብሳለሁ ምክንያቱም የበለጠ አንደዘነጥኩ ይሰማኛል | 0 |
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ | የመኖሪያ ቦታ ቢኖረኝ ኖሮ የምር ግድ የለኝም ነበር | 0 |
አዎ የመኖሪያ ቦታ ስለመኖሩ የማላውቀው ነገር አለ | የመኖሪያ ቦታ መኖር ጥሩ ነው | 1 |
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር | ኮርፖሬሽኑን በገንዘብ ሚደግፉ መሆናቸውን ሳውቅ ተናድጀ ነበር | 0 |
አዎ አዎ ታውቃለህ በገንዘብ የሚደገፍ ኮርፖሬሽን ቢኖራቸው ብዙም ቅር አይለኝም ነበር | ኮርፖሬሽኑ በገንዘብ ቢደገፍ ኖሮ እኔን አይረብሸኝም ነበር | 1 |
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው | ምንም ዓይነት ኮኔክሽን ከዚህ አናገኝም | 1 |
አው የኛ ነው ከዚህ አካባቢ የርቀት መገናኛችን በጣም መጥፎ ነው | በጣም ጥሩ ኮኔክሽን ነው ያለን እዚህ አካባቢ | 0 |
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | አንዱ የመናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | 1 |
እንደሚታወቀው አንዱ የምናገኘው ጥቅማጥቅም መጎብኘት ነው | ምንም ጥቅማጥቅም አናገኝም | 0 |
በጣም መጥፎ ነው | በጣም ነው የሚያስጠላው | 1 |
በጣም መጥፎ ነው | ምንም መጥፎ አደለም | 0 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | ሁሉም ሞሎኪውላኪዊው እቃዎች እኩል ወሰብሰብ ናቸው | 0 |
እነዚህ ከፍተኛ ደረጃ ያላቸው የሞለኪውላር መሳሪያዎች ውህዶች የሚነሱት የተፈጥሮ ምርጫ የእነዚህን ሞለኪውላር ስብስቦች የጋራ ባህሪያት ላይ መስራት ስለሚችል እነዚያ የጋራ ንብረቶች የመላመድ ብቃትን ሲጨምሩ ነው | ብዙ ወሰብሰብ ሞሎኪውላኪዊው እቃወች በተለያየ ሁኔታ ሊከሰቱ ይችላሉ | 1 |
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም | ይህንን ችግር በራሱ መልስ ይሰጥ የሚችል መሳሪያ የለም | 1 |
ነገር ግን ምንም አልጎሪዝማዊ መሳሪያ ሙሉ ሊሆን ይችላል ብዬ አላምንም | ይሄ መሣሪያ በማንኛውም ሁኔታ ያለምንም ችግር ይሰራል
| 0 |
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ | ለመቤዠት ግለሠቦች ወደ ህግ መምጣት አለባቸው | 0 |
ህግ የሚያድነው ግለሰብን ሳይሆን ህብረተሰብን ወይም ሃገርን በጠቅላላ ነዉ | ህግ ህብረተሰብን እና ሃገርን ያድናል | 1 |
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል | በ 1787 ሰዎች ወደ ነጻ መሬቶች ያደረጉትን ማንኛውንም ባሪያ እንዳይመልሱ የሚከለክል ህግ ወጣ | 0 |
በ1787 የወጣው ሕገ መንግሥት የባሪያ ባለቤቶች ወደ ነፃ ግዛት ያመለጡ ባሪያዎችን የማስመለስ መብት እንዳላቸው ይደነግጋል | የህገ መንግስቱ አንዱ ክፍል የተፃፈው በ1787 ነበር | 1 |
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር | ስቲቭ ሀሪስ ያለ ምንም ምክንያት ከቤት መውጣት እምቢ አለ | 0 |
ስቲቭ ሀሪስ ከቴክሳስ የመጣው ሞሎኪውላር ባዮሎጂስት ጉብኘት ላይ ነበር | ስቲቭ ከከተማ ውጭ የመጣ ባዮሎጂስት ነበረ | 1 |
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ | ከመቶ በላይ ኦፊሰሮች በያንዳንዱ ክፍል ያገለግሉ ነበር | 0 |
አባልነት በምዕራፍ ከሠላሳ እስከ ሃምሳ የሚደርሱ አዋቂ ወንዶችን ያቀፈ ነበር (ሞራዳስ ይባላሉ) እና ሄርማኖስ ዲሲፕላንትስ (ተግሣጽ የሚያደርጉ ወንድሞች) እና መኮንኖች የተባሉት ሄርማኖስ ደ ሉዝ (የብርሃን ወንድሞች) ይባላሉ | ክፍሎቹ ኦፊሰሮችንና አባሎችን የያዙ ናቸው | 1 |
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ | ልጆች አብዛኛው እስከ 6 ዓመታቸው ድረስ መግባባት አይማሩም | 0 |
ለ ባለ4ና ባለአምስት ዓመቶች ፤ ጥያቄዎቹ ብዙ ጊዜ የሚያተኩሩት ድርጅቶች ላይ ነው ከዛ ምን ተፈጠረ | አምስት ዓመታቸው የሞላቸው ልጆች ቀጣይ ምን እንደሚፈጠር ያሳስባቸዋል | 1 |
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል | የተቀናጀ አካሄድ ምደባን ይፈቅዳል | 1 |
በማስተዋል፣ በግዛት ቦታ ውስጥ ያለው ትንሽ የተቀናጀ ፍሰት መፈረጅ ያስችላል፣ ምክንያቱም ሁለት ግዛቶች በአንድ ተተኪ ግዛት ላይ ሲሰባሰቡ፣ ሁለቱ ግዛቶች በኔትወርኩ አቻ ተደርገው ተመድበዋል | የተቀናጀ ፍሰት ምደባን ይከላከላል | 0 |
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ | ብዙ እንቅስቃሴ የሌለው አለም የድሮ እውቀት እንደ ማረጋገጫ ከተተቀመ ብዙም አይፈልግም | 1 |
ነገር ግን ሆን ብለው ያላቸው የቅርብ ጊዜ መረጃ ቢሆንም ያልተረጋጋ አለም ይፈጥራሉ | በእያንዳንዱ ጊዜ የተገኘ መረጃ ለማንኛውም ቃል የሚሰራ ነው | 0 |
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም | አንዳንድ ግለሰቦች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶች ነፍገዋል | 1 |
እና፣ ስለዚህ፣ ለእነዚህ የግል ሰዎች ለጥቁር ዜጎች ማህበራዊ መብቶችን ለሚነፈጉ መንግስት ተጠያቂ አልነበረም | መንግስት ለግለሰቦች ባህሪ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነበር | 0 |
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም | በፈተናው ውጤት ወጣቶች አና ትልልቅ የክፍል ጓደኞች ተመሳሳይ ዉጤት አምጥተዋል | 1 |
የፈተና ውጤቱ ላይ በወጣቶች እና በትላልቆቹ የክፍል ጓደኞች መካከል ምንም ልዩነት የለም | ወጣት እና ትልልቅ የክፍል ጓደኞች እድሜ ምክንያት ስለሆነ የተለያዩ የፈተና ውጤቶች አሏቸው | 0 |
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል | ዳርዊን የጀመረው ህይወት ቀደም ሲል የነበረው ነው | 1 |
ዳርዊን ቀድሞውኑ እዚህ ሕይወት ጀምሯል | ዳርዊን ያተኮረው የሞቱ ነገሮችን በማጥናት ላይ ብቻ ነበር | 0 |
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው | የመሃከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ለታዳጊዎች በጣም የተለመደው መንስኤ ነው | 1 |
በጨቅላነት እና በመዋለ ህጻናት ዓመታት ውስጥ በጣም የተለመደው መንስኤ በተደጋጋሚ የ ኦቲቲስት ወይም መካከለኛ ጆሮ ኢንፌክሽን ነው | የ ኦቲቲስ ሚዲያ በልጆች የቅድመ ትምህርት ቤት ዓመት ውስጥ በሚያስደንቅ ሁኔታ ብርቅ ነው | 0 |
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ | ወጣ ያሉ ሀሳቦች በሲቪል ማህበረሰቡ ችላ ሲባሉ ብዙም አሰልች አይሆኑም | 1 |
ሲቪል ማህበረሰቡ ወጣ ላሉ ሃሳቦች ጆሮ ሳይሰጥ ሲቀር ወጣ ያሉ ሀሳቦች ችላ ይባላሉ | ወጣ ያሉ ሀሳቦች ሲቪል ማህበረሰብ ችላ ሲላቸው በሲቪል ማህበረሰቡ ዘንድ ተወዳጅ ይሆናሉ | 0 |
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው | ድርጅቱን መለካት አለብን | 1 |
በእርግጥ፣ የምንፈልገው አካል ሚዛናዊ ባልሆነው ዓለም ውስጥ የእውነተኛ ሂደቶችን አደረጃጀት መለያ መንገድ ነው | ምንም ነገር መለካት የለብንም | 0 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ለጌታ ጁሊያን አንድ ነገር መጠየቅ ፈልጎ ነበር | 1 |
ወደ ጌታ ጁሊያን ይግባኝ ጠየቀ | ጌታ ጁሊያን የትም የማይታይ ነበር | 0 |
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ | ጀረሚ ፒት በመሣቅና ወደ ሴት ልጁ ቡጢ በመሠንዘር መልስ ሰጠ | 0 |
ጀረሚ ፒት በሳቅ ቃል በመግባት መለሰ | አንድ ሰው ከጄረሚ ፒት አጠገብ ሳቀ | 1 |
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር | ፒት ትእይንቱን በጨረፍታ እንዳላየ ምሏል | 0 |
ነገሩን ሁሉ ከመርስቧ ላይ ሆኖ ሲከታተል የነበረዉ ፒት ስልጣኑ እንደታነቀ ሠው ለሞት የተቃረበ ነበር | ፒት በስፍራው በዚያ ጊዜ ጌትነቱ እንዴት ከባድ እንደነበር አይቷል | 1 |
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ | ኮሎኔሉ የሚሰጣቸውን አልቀበልም አሉ እና እምቢተኛነታቸውን ለማሳየት ብለው ባርኔጣቸውን አወለቁ | 0 |
ኮሎኔሉ ተቀብሎ ዘግይቶ ሰገደ | ኮሎኔሉ ባርኔጣ ለብሰው ነበር | 1 |
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ | በወንጀል ስለተበከሉ እጁን ላለማስገባት መረጠ | 1 |
እኔን ለማጣጣል አቅም የለህም ምክኒያቱም እጅህ እንደተጨማለቀ እያወቅሁ እጅህን አልይዝም ፤ ገዳይና ከዛም የከፋ መሆንህን እያወኩ ብሎ አፏ ላይ አተኮረ | እጆቿን ለመያዝ መረጠ ምክንያቱም ትንሽ ለስላሳ እና ከሁሉም በላይ ንጹህ ናቸው | 0 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.