category large_stringclasses 7
values | headline large_stringlengths 10 171 | text large_stringlengths 1 26.4k | url large_stringlengths 13 180 | lang large_stringclasses 16
values |
|---|---|---|---|---|
business | የናይጄሪያ ፖሊስ በሩዝ ፋብሪካ ተቆልፎባቸው እንዲሰሩ የተገደዱ 300 ሰራተኞችን ነፃ ማውጣቱን ገለፀ | የናይጄሪያ ፖሊስ በሩዝ ፋብሪካ ውስጥ ተቆልፎባቸው የነበሩ 300 ሰራተኞችን ነፃ ማውጣቱን ገልጿል። ሰራተኞቹ ከመጋቢት አጋማሽ ጀምሮ ከፋብሪካው እንዳይወጡ እግድ ተጥሎባቸውና ተቆልፎባቸው ይሰሩ ነበር ተብሏል። በሰሜናዊ ናይጄሪያ ግዛት በምትገኘው ካኖ በሚገኝ ፋብሪካ ውስጥ የሚሰሩት ሰራተኞች የኮሮናቫይረስ አስገዳጅ የቤት መቀመጥ አዋጅን ተከትሎ ወደቤታቸው እንዳይሄዱና በየወሩም ከሚያገኙት 2 ሺህ 600 ብር ደመወዝ በተጨማሪ 500 ብር እንደሚጨመርላቸው የፋብሪካው አስተዳዳሪዎች ቃል ገብተውላቸው ነበር። ወ... | https://www.bbc.com/amharic/news-53127360 | amh |
business | ኢትዮጵያ፡ በደረሰው የጎርፍ አደጋ 130 ሺህ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል | በኢትዮጵያ እስከ ነሐሴ ወር አጋማሽ ድረስ የጣለው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የተነሳ 170 ሺህ ያህል ነዋሪዎች ጉዳት ሲደርስባቸው 130 ሺህ ሰዎች ደግሞ ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር ለቢቢሲ ገለፁ። ኮሚሽነሩ አቶ ዳመነ ዳሮታ ከዚህ በፊት የነበረውን ልምድ ከግንዛቤ በማስገባት በዚህ ዓመት ክረምት ወቅት በጎርፍ ምክንያት ወደ 2 ሚሊየን ያህል ሰዎች ሊጎዱ እንዲሁም 434 ሺህ ያህሉ ደግሞ ሊፈናቀሉ ይችላሉ ተብሎ ግምት መያዙን ተናግረዋል። እንደ ኮሚሽነሩ ገለፃ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-53852369 | amh |
business | አየር መንገዶች ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላንን እንዳያበሩ ዳግም ታገዱ | ከሁለት የመከስከስ አደጋ በኋላ ዳግም እንዲበር ፍቃድ አግኝቶ የነበረው የቦይንድ 737 ማክስ አውሮፕላን ዳግም አጣብቂኝ ውስጥ ገባ። የኢትዮጵያ እና የኢንዶኔዢያው ላየን አየር መንገድ ንብረት የሆኑት የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች የመከስከስ አደጋ ካጋጠማቸው በኋላ በመላው ዓለም አውሮፕላኑ እንዳይበር እግድ ተጥሎበት እንደነበረ ይታወሳል። ከስድስት ወራት በፊት ግን የአሜሪካ የበረራ ደህንነት ተቋማት አውሮፕላኑ ዳግም እንዲበር ፈቃድ ሰጥተው ነበር። ይሁን እንጂ አውሮፕላኑ ሌላ የኤሌክትሪክ ችግር እንዳ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57075420 | amh |
business | ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ500 ቢሊዮን ብር በላይ ዓመታዊ በጀት አዘጋጀች | የኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀትን ለመጀመሪያ ጊዜ ከ500 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያደርግ ረቂቅ በጀት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸደቀ። የመጪው ዓመት የኢትዮጵያ መንግሥት በጀት ከዘንድሮው በ85 ቢሊዮን ብር ከፍ እንዲል የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያዘጋጀው ረቂቅ በጀት አመልክቷል። ምክር ቤቱ የቀጣዩ ዓመት የፌደራል መንግሥቱ በጀት 561 ቢሊዮን ብር በላይ በላይ እንዲሆን የወሰነ ሲሆን በ2013 ካለው የ476 ቢሊዮን ብር በጀት በ18 በመቶ ከፍ ብሏል። ይህም የየ85 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ታይቶበታል። የሚኒስትሮች ምክር ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57372163 | amh |
business | ዓለም አቀፉ የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት ስዊፍት ምንድን ነው? | ስዊፍት የአገራት ድንበሮች ሳይገድቡት በተመቸ እና በፈጣን ሁኔታ የገንዘብ ዝውውር የሚደረግበት ዓለም አቀፍ የገንዘብ ማስተላላፊያ ሥርዓት ነው። ስዊፍት [Swift] ሶሳይቲ ፎር ኢነትረባንክ ፋይናንሻል ቴሌኮምዩኒኬሽን [Society for Worldwide Interbank Financial Telecommunication] የሚለው ስያሜ አህጽሮተ ቃል ነው። በሥርዓቱ የተካተቱ በዓለም ዙሪያ ያሉ ባንኮች ያለምንም ተጨማሪ ውጣ ውረድ ገንዘብ ይላላኩበታል። ስዊፍት እንደ አውሮፓውያኑ በ1973 የተጀመረ ሲሆን መሰረቱ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60630455 | amh |
business | የሳምሰንግ ትርፍ ከ50 በመቶ በላይ አሽቆለቆለ | የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች አምራቹ ሳምሰንግ በሁለተኛው ሩብ ዓመት የምርቱ ትርፋማነት እንዳሽቆለቆለበትና ይህም ወደፊት ተግዳሮቶች ሊያጋጥሙት እንደሚችል ማስጠንቀቂያ እንደሆነ አስታወቀ። • የአዲሱ ሳምሰንግ ጋላክሲ S9 በካሜራ ብቃት ላይ አተኩሯል •ሳምሰንግ እንደ መጽሐፍ የሚገለጥ ስልክ አመረተ የዓለማችን ትልቁ ዘመናዊ ስልኮችንና የኤሌክትሮኒክስ ቁሶችን አምራቹ ኩባንያ- ሳምሰንግ እንዳለው ትርፋማነቱ ከዚህ ዓመት ቀድሞ ባለው የበጀት ዓመት በ56 በመቶ ቀንሷል። ለዚህም በአሜሪካና በቻይና መካከል እየተካሄደ... | https://www.bbc.com/amharic/news-49174785 | amh |
business | የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስካሁን አንድ ቢሊየን ዶላር ያህል ገቢ አጥቷል | ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ምክንያት በአየር ትራንስፖርት ዘርፉ ላይ በተፈጠረው መስተጓጎል ሳቢያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አንድ ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንዳጣ ተገለጸ። የኮሮናቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ በአየር መንገዶች ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ቀውስ ማምጣቱን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚው አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም ይናገራሉ። ከ90 በመቶ በላይ የመንገደኛ በረራዎች መቆማቸውን ለቢቢሲ የተናገሩት ዋና ሥራ አስፈፃሚው፣ ያንን ተከትሎ ደግሞ ከየካቲት እስከ ሰኔ መጨረሻ ድርጅቱ ... | https://www.bbc.com/amharic/53075791 | amh |
business | ዚምባብዌ የዋጋ ንረትን ለመግታት የወርቅ ሳንቲሞችን አስተዋወቀች | የዚምባብዌ ማዕከላዊ ባንክ ከአገሪቱ ኢኮኖሚ ማሽቆልቆል ጋር ተደምሮ እየናረ የመጣውን የዋጋ ንረት ለመግታት የወርቅ ሳንቲሞችን በመገበያያነት ለመጠቀም ይፋ አድርጓል። የአገሪቱ ዓመታዊው የዋጋ ግሽበት ከ190 በመቶ በላይ ማደጉን ተከትሎ የማዕከላዊ ባንቡ በያዝነው ወር የወለድ ተመኑን ከእጥፍ በላይ በማሳደግ 200 በመቶ አድርሷል። እያንዳንዱ ሳንቲም በዓለም አቀፍ ገበያ አንድ አውንስ ወርቅ የሚኖረውን ዋጋ ብሎም 5 በመቶ ሳንቲሙን ለማምረት የወጣውን ተጨምሮ ያወጣል። ባሳለፍነው አርብ አንድ አውንስ ወርቅ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cx0qqnwwevxo | amh |
business | ቢትኮይንን ለሁሉም አገልግሎትና ግብይት የምትጠቀመው አገር | የቢትኮይን ዋጋ ከሌላው ጊዜ በተለየ በእዚህ ሳምንት በጣም ቀንሷል። የኤል ሳቫዶር መንግሥት ግን ቢትኮይንን ሕጋዊ መገበያያ ለማድረግ የሚያደርገውን ጥረት ቀጥሏል። ይህንን ለማበረታታትም በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ነው። ይህ ውሳኔ ከተወሰነ ከ9 ወር ወዲህ መንግሥት 200 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ለቢትኮይን ፈሰስ አድርጓል። አሁን ደግሞ የውሻ ባለቤቶች በቢትኮይን የሚከፍሉ ከሆነ በጣም በርካሽ እንዲታከሙ አንድ ሆስፒታል አመቻችቷል። | https://www.bbc.com/amharic/articles/cgr9yx339elo | amh |
business | የአርሶ አደሮችን ሕይወት ለማቅለል ዘመናዊ ጎተራ የሠራችው ወጣት | ደራርቱ ደረጀ በጅማ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ውስጥ የባዮ ሜዲካል ትምህርት ክፍል መምህርት ናት። እንዲሁም ሁለተኛ ዲግሪዋን ባዮ ሜዲካል ኢሜጂንግ በሚባል የትምህርት ዘርፍ እየተማረች ሲሆን፣ ከትምህርቷ ጎን ለጎን ፈጠራዎች ላይ ተሰማርታለች። ከሥራዎቿ መካከል አንዱ የሆነው ደግሞ አርሶ አደሮችን መሠረት በማድረግ የሠራችው ዘመናዊ ጎተራ ነው። "ገበሬዎቻችን የሚጠቀሙበት ጎተራ ከጭቃ አልያም ከአፈር ስለሚሠራ የታፈነ ነው። በዚህም ምክንያት እህሉ በነቀዝ እንዲበላ ይሆናል" ትላለች ደራርቱ። ደራርቱ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60906496 | amh |
business | ቤይሩት ውስጥ በመሳሪያ አስገድዶ ገንዘቡን ከባንክ የወሰደው ጀግና ተባለ | መሳሪያ ታጥቆ ከቁጠባ ሂሳቡ ገንዘቡ እንዲሰጠው ያስገደደው የሊባኖስ ዜጋ በሕዝቡ ጀግና ተብሎ ተወደሰ። ሊባኖስ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ መግባቷን ተከትሎ ባንኮች ደንበኞቻቸው ወጪ በሚያደርጉት ገንዘብ ላይ ገደብ ጥላለች። ይህ ግለሰብ ግን መሳሪያ ታጥቆና ባንክ ውስጥ ነዳጅ አርከፍክፎ ለሆስፒታል ክፍያ ለመፈጸም የሚያስፈልገው ገንዘቡ እንዲሰጠው በኃይል መጠየቁን ኤኤፍፒ ዘግቧል። በግለሰቡ እና በባንኩ መካከል ለስድስት ሰዓታት ከቆየ ፍጥጫ በኋላ ግለሰቡ የጠየቀውን ገንዘብ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደርስ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c4n30811d2no | amh |
business | ኬንያ ገንዘብ ከመቀየሯ ጋር ተያይዞ ከሰባት ቢሊዮን ሺልንግ በላይ ጥቅም አልባ ሆነ | የኬንያ ማዕከላዊ ባንክ እንዳሳወቀው ኬንያ የመገበያያ ገንዘብ ከመቀየሯ ጋር ተያይዞ ከ95% በላይ የሚሆነው የአንድ ሺ ሺልንግ ተመልሶ በአዲሱ ተተክቷል። በዚህ መካከል ግን መሃል ላይ ተንሳፎ የቀረ ገንዘብ እንዳለም ተገልጿል። "ይህ ማለት 7.3 ቢሊዮን ሺልንግ ጥቅም አልባ ሆኗል፤ እንደ ወረቀት ነው የሚቆጠረው" በማለት የባንኩ አስተዳዳሪ ፓትሪክ እንጆሮጌ ለጋዜጠኞች አስረድተዋል። •የኢትዮጵያ ሙዚቃ- ከመስከረም እስከ መስከረም •ከአንደኛ ክፍል ዲግሪ እስኪጭኑ ከልጃቸው ጋር የተማሩት አባት ባንኩ እንዳሳ... | https://www.bbc.com/amharic/49916629 | amh |
business | "ለ15 ዓመታት ኮንዶሚኒየም እየጠበቅኩ ሁለት ልጆች ወልጃለሁ" የአዲስ አበባ ነዋሪ | "ለ15 ዓመታት ኮንዶሚኒየም እየጠበቅኩ ሁለት ልጆች ወልጃለሁ" ይህ የተሰማው ስሜ አይጠቀስ ካሉ አንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ነው። ቤት የመኖር ተስፋቸውን ሰንቀው የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ይደርሰኛል ብለው የተመዘገቡት በ1997 ዓ.ም ነበር። የጋራ መኖሪያ ቤቶች እንዲሰጣቸው በማህበር ተደራጅተው ከተመዘገቡት የመጀመሪያው ዙር ተመዝጋቢም መካከል ናቸው። ለአስራ አምስት ዓመታትም ያህል ቤት ይደርሰኛል ብለው ጠብቀዋል። በእርሳቸው ማህበር ውስጥ ከሚገኙት ከሃያ አባላቱ በላይ በሙሉ የቤት ባለቤት ቢሆኑም እርሳቸው... | https://www.bbc.com/amharic/53996764 | amh |
business | ፈረንሳዊው ቢሊየነር በፓሪስ ተደብድበው ተዘረፉ | የፈረንሳዩ ቢሊየነር በርናንድ ታፒ በፓሪስ ኩምላቪል መኖርያ ቤታቸው ውስጥ ሳሉ ነው ዘራፊዎች ገብተው የደበደቧቸው፡፡ ባለቤታቸውም ክፉኛ ተጎድተዋል፡፡ ቢሊየነሩ በርናንድ ታፒ የዝነኛው የአዲዳስ የስፖርት ትጥቅ አምራች የቀድሞ ባለቤት ናቸው፡፡ የቢሊየነሩን ቤት የደፈሩት ዘራፊዎች ቁጥርና ማንነት እስከአሁን አልታወቀም፡፡ ዘራፊዎቹ ቢሊየነሩን በርናንድ ታፒ እና ባለቤታቸው ሌሊት ላይ ከእንቅልፋቸው ቀስቅሰው በኤሌክትሪክ ገመድ ካሰሯቸው በኋላ ነበር ጠቀም ያለ ገንዘብ ለመዝረፍ የሞከሩት፡፡ ሆኖም በቢሊየነሩ ቤ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56636712 | amh |
business | የሲዳማ ቡና በኪሎ ለምን እስከ አርባ ሁለት ሺህ ብር ተሸጠ? | ያለፉት ሦስት ዓመታት ለሲዳማ ቡና ‘ቡናማ’ ዓመታት ናቸው። ወርቃማ እንዳይባሉ ቡና ከወርቅም በላይ ነኝ ያለባቸው ዓመታት ናቸው። ከዚህ ጀርባ ደግሞ ሦስት ስሞች ቀድመው ወደ አዕምሮ ይመጣሉ። ንጉሤ ገመዳ፣ ታምሩ ታደሠ እና ለገሠ በጦሳ ናቸው። ሦስቱም የሲዳማ ቡናን ይዘው ለውድድር ቀርበው አላፈሩም። ይህ የቡና ውድድር ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ ይባላል። ውድድሩ ቡናን በጥራት ይለያል። ቀጥሎ በዓለም አቀፍ ጨረታ ለገበያ ያቀርባል። ንጉሴ አንድ ኪሎ ቡናውን በ407 ዶላር ሸጠዋል። የታምሩ ቡና ደግሞ 330 ዶላር... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c28wxj81xveo | amh |
business | "በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች ፈርተው ዛሬ መደብር አልከፈቱም" | የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የጃኮብ ዙማን እስር ተከትሎ በአገሪቱ ሰላማዊ ሰልፎችና ነውጥ መቀስቀሱን ተከትሎ በጆሀንስበርግ የሚሠሩ ኢትዮጵያውያን ዛሬ መደብራቸውን ዘግተው እንደዋሉ በከተማዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን ለቢቢሲ ተናገሩ። በንግድ ሥራ የተሰማራው ዳዊት ተወልደመድኅን፤ በጆሀንስበርግ በተለይም ጂፒ ጎዳና እና ብሪ ጎዳና በሚባሉት አካባቢዎች በርካታ ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች ጥቃት እንዳይደርስባቸው ፈርተው ዛሬ ሐምሌ 5/2013 ዓ.ም. መደብራቸውን ዘግተው ለመዋል መገደዳቸውን ተናግሯል። ትላንት ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57808849 | amh |
business | ኮሮናቫይረስ፡ አፍሪካ በወረርሽኙ ሳቢያ ከተጎዳው ምጣኔ ሐብት ለማገገም 1.2 ትሪሊየን ዶላር ያስፈልጋታል ተባለ | አፍሪካ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ካጋጣት የኢኮኖሚ ውድቀት ለማገገም እንዲሁም የጤና ወጪ 1.2 ትሪሊየን ዶላር እንደሚያስፈልጋት ዓለም አቀፉ ገንዘብ ተቋም [አይኤምኤፍ] አስታወቀ። ገንዘቡ ያስፈልጋታል የተባለው ለሚቀጥሉት 3 ዓመታት መሆኑ ተገልጿል። የተቋሙ ዳሬክተር ክርስታሊና ጆርጂቫ እንዳሉት ዓለም አፍሪካ ከገባችበት ቀውስ እንድታገግም ለመደገፍ ዓለም ብዙ መስራት አለበት ብለዋል። በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ እንዲሁም የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሌሎች አህጉራት ያነሰ ነው፤ ነገር ግን የዓለም ባንክ በወ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54498317 | amh |
business | የወቅቱ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ተግዳሮቶች | የዓለም ባንክ የኢትዮጵያ የአገር ውስጥ ምርት እድገት (ጂዲፒ) ባለፉት 10 ዓመታት በየዓመቱ በአማካኝ 9.4 በመቶ እያደገ መሆኑን ይናገራል። ኢትዮጵያ ከጥቅምት 24/2013 ጀምሮ በትግራይ ክልል የቀሰቀሰው ጦርነት፣ በቅርቡ የተከሰተው ከፍተኛ ሆነ የምንዛሬ እጥረት እንዲሁም ከፍተኛ የሆነ የዋጋ ንረት ኢኮኖሚውን እየተፈታተነው ይገኛል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ አንድ ዶላር በጥቁር ገበያው ከ64 እስከ 68 ብር ድረስ በመመንዘር ላይ እንደሚገኝ እና በተለያዩ ሁኔታዎች ይህ ዋጋ እስከ 72 ብር ድረስ ከፍ እ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58185460 | amh |
business | እሷ ማናት? #4፡ ከሒሳብ ጋር በአጋጣሚ ነው የተዋደድነው | በሒሳብ ትምህርት የዶክትሬት ዲግሪዋን (ፒኤች ዲ) ለማግኘት እየሰራች ነው። ሰዎች እምብዛም ገፍተው በማይሄዱበት የትምህርት ዓይነት እንዴት ውጤታማ ልትሆን እንደቻለች አጫውታናለች። ስሜ ኤቢሴ አዱኛ ይባላል። ተወልጄ ያደኩት በነቀምት ከተማ ነው። የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርቴን በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ፣ ሁለተኛ ዲግሪ ደግሞ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተምርያለሁ። በአሁን ሰዓት ደግሞ የሦስትኛ ዲግሪ ትምህርቴን በዴንማርክና በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲዎች እየተከታተልኩ ነው። • የኮምፒዩተር ትምህርት ለኬኒያ ሴት እስረኞች ሁለተኛ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-50218736 | amh |
business | ሲም ካርድ ያለው ሁሉ ገንዘብ መበደር የሚችልበትን ዕድል የፈጠረው ቴሌብር | ከአስራ አራት ወራት በፊት ወደ አገልግሎት የገባው ቴሌብር የተሰኘው የኢትዮ ቴሌኮም የሞባይል ገንዘብ ሥርዓት ባለፈው ሳምንት አርብ ከቁጠባ እና ብድር ጋር የተያያዙ አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት ጀምሯል። ከቢቢሲ ጋር ቆይታ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ አዳዲሶቹ አገልግሎቶች በፋይናንስ ሥርዓት ያልተሸፈነውን 60 በመቶ የሚሆን የኅብተረሰብ ክፍል ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ብለዋል። የነዳጅ ድጎማ እና የግብር ክፍያን ጨምሮ ባለፉት 14 ወራት ገንዘብ ለመላላክ፣ የግብይትና የ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cy0xj34y9l7o | amh |
business | ቻይና ዝናብ ለማዝነብና የተፈጥሮ ሂደትን ለመቆጣጠር የምታደርገው ጥረት | እንደ ቻይናዋ ቤይጂንግ የአየር ብክለት የሚፈትነው ከተማ የለም። የቤይጂንግ ሰማይ በመጠኑም ቢሆን ጠርቶ ፀሐይ የምትታየው በከተማዋ የሚካሄድ ዓለም አቀፍ ውይይት ሲኖር ነው። ይህ የሚሆነው በተፈጥሯዊ ሂደት ሳይሆን መንግሥት በቀየሰው ስልት አማካይነት ነው። የቻይና መንግሥት የአገሪቱን የአየር ሁኔታ ለመለዋወጥ ሰው ሠራሽ መንገድ መጠቀም ጀምሯል። ይህ ሰው ሠራሽ ሂደት በጥቂት የቻይና ከተሞች ብቻ ይተገበር ነበር። ከጥቅምት ወዲህ ግን አገር አቀፍ እንደሚሆን ተነግሯል። ሂደቱ በሰው ሠራሽ መንገድ ዝናብ እን... | https://www.bbc.com/amharic/news-56099470 | amh |
business | ፓኪስታን ፡ በካርቱን ስዕል ምክንያት የፈረንሣይ ምርቶችን መጠቀም ልታቆም ነው | አንድ የፓኪስታን እስላማዊ ቡድን የጠራውን የፀረ-ፈረንሳይ ተቃውሞን የፓኪስታን መንግሥት የፈረንሳይ ምርቶችን ላለመጠቀም በመወሰኑ ማቋረጡን አሳወቀ። ሰልፎቹ የተጠሩት ፈረንሳይ የነቢዩ ሙሐመድን ካርቱን የማሳየት መብትን በመደገፏ ነበር። አንድ መምህር በክፍል ውስጥ በነበረ ውይይት ወቅት የነቢዩ መሐመድን ካርቱን ካሳዩ በኋላ መገደላቸውን ተከትሎ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ማክሮን አገራቸው በሐይማኖት ጉዳይ ጣልቃ አትገባም ሲሉ በጥብቅ ተከላክለዋል። ይህም በሙስሊሙ ዓለም ቁጣን ቀስቅሷል። የአክራሪው ተህሪክ ኢ-... | https://www.bbc.com/amharic/news-54970898 | amh |
business | እየበረታ በመሄድ ላይ ያለው የዋጋ ንረት አዙሪት | ባለፉት ጥቂት ወራት የሸቀጦች የዋጋ ንረት እና አጠቃላይ የኑሮ ዋጋ መወደድ በልዩ ልዩ የኢትዮጵያ የብዙሃን መገናኛዎች ተደጋግመው የሚወሱ ጉዳዮች ሆነዋል። የመንግሥት ኃላፊዎች እና የሚመለከታቸው መስሪያ ቤቶችም የችግሩን አሳሳቢነት ከመቀበል በዘለለ እየተወሰዱ ናቸው የሚሏቸውን እርምጃዎች ሲናገሩ ተስተውለዋል። በወርሃ ግንቦት 2011 ዓ.ም መገባደጃ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ የሆኑት ኢንጂነር እንዳወቅ አብጤ በመዲናዋ በግንባታ ዕቃዎች... | https://www.bbc.com/amharic/news-49922350 | amh |
business | የአንድ ቢትኮይን ዋጋ 2.4 ሚሊዮን ብር ገባ | የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ60 ሺህ ዶላር ወይም 2.4 ሚሊዮን ብር በላይ በመግባት ክብረ ወሰን ሰብሯል። ቢትኮይን መመንደግ የጀመረው በተለይ ደግሞ ከባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መገባደጃ አንስቶ ነው። ይህንን የማይጨበጥ የማይዳሰስ መገበያያ ገንዘብ በርካታ ግዙፍ ድርጅቶች እንቀበለዋለን ማለታቸው ለዋጋው መናር ምክንያት ሆኗል ተብሏል። በዘርፉ ጥርስ የነቀሉ ግን የቦትኮይን ዋጋ እንዲህ ያሻቀበው የአሜሪካ መንግሥት በኮሮናቫይረስ ኪሳቸው ለተጎዳ ዜጎች የሰጠውን ድጎማ ተከትሎ ነው ይላሉ። የቢትኮይ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56391321 | amh |
business | ከኮሮናቫይረስ በኋላ ኢኮኖሚያቸው በቶሎ ሊያገግም የሚችል አምስት አገራት | የኮቪድ-19 ወረርሽኝ አገራት ከበሽታ ጋር በሚያደርጉት ትግል በዓለም ምጣኔ ሃብት ላይ አለመረጋጋትን ፈጥሯል። ከዚህ አንጻር ከወረርሽኙ በኋላ የትኞቹ አገራት በተሻለ ወደ ቀድሞ ሁኔታቸው እንደሚመለሱ ባለሙያዎች ለመገምገም ሞክረዋል። ይህንን በተሻለ ለመረዳት የኢንሹራንስ ኩባንያ የሆነው ኤፍ ኤም ግሎባል የ2019 ዓለም አገራት የምጣኔ ሃብት ፈተናን የመቋቋም አቅም አመላካች ደረጃን ተመለከትን። በዚህም አገራት ለቫይረሱ የሰጡትን የመጀመሪያ ምላሽ ከግምት በማስገባት ቀውሱን በተረጋጋ መንገድ የሚወጡበትን ሁ... | https://www.bbc.com/amharic/news-52217125 | amh |
business | ላይቤሪያ 4 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ አሮጌ የገንዘብ ኖቶችን አቃጠለች | የላይቤሪያ ማዕከላዊ ባንክ ያረጁ እና የተበላሹ የገንዘብ ኖቶችን በአዲስ ለመተካት በሚል አራት ሚሊዮን ዶላር የሚያወጡ አሮጌ የገንዘብ ኖቶችን አቃጥሏል። በአገሬውም የመገበያያ ገንዘብም የተቃጠለው 600 ሚሊዮን የላይቤሪያ ዶላር ነው። የገንዘብ ኖቶቹ እንዲወገዱ የተደረጉትም መንግሥት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዳዲስ ኖቶችን ቢያትምም አሮጌዎቹ በስርጭት ላይ ይገኛሉ የሚለውን ስጋት ተከትሎ ነው። ከዚህም በተጨማሪ በአውሮፓውያኑ 2018 ከፍተኛ መጠን ያለው የመንግሥት ገንዘብ ጠፍቷል የተባለ ሲሆን እንዲሁም ከ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60229480 | amh |
business | ምጣኔ ሐብት ፡ ከብር ለውጡ በኋላ የወርቅ ዋጋ ለምን ጨመረ? | ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ መደብሮች የወርቅ ዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን ነጋዴዎችና ገዢዎች ለቢቢሲ ገለጹ። ቢቢሲ በመሐል አዲስ አበባ ፒያሳ አካባቢ በሚገኙ የወርቅ መሸጫ መደብሮች ተዘዋውሮ እንደተረዳው የወርቅ መግዣ እና የመሸጫ ዋጋዎች ላይ ጭማሪዎች ታይተዋል። በተለይ ኢትዮጵያ የብር ኖቶቿን መቀየሯን ይፋ ካደረገችበት ከመስከረም ወር መጀመሪያ አንስቶ ጭማሪው በተለይ ከፍ ማለቱን በአዲስ አበባ ከተማ በወርቅ ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች እና ሠራተኞች ለቢቢሲ ተናግረዋል። ቢቢሲ አዲስ አ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54333190 | amh |
business | የነዳጅ ድጎማ መነሳትና ሊያስከትል የሚችለው ጫና | የኢትዮጵያ መንግሥት የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን አሳውቋል። በዚህም አስካሁን ከታዩት የዋጋ ጭማሪዎች ሁሉ ከፍተኛው እንደሆነ ተነግሯል። መንግሥት እንደሚለው የነዳጅ ምርቶችን ለመደጎም በወር በአማካይ 10 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደሚደረግ በመግለጽ፣ በአሁኑ ወቅት 146 ቢሊየን 624 ሚሊየን 248 ሺህ 889 ብር የነዳጅ ድጎማ ዕዳ አለበት ተብሏል። ቀደም ሲል መንግሥት በየወሩ በሚያደርገው የነዳጅ ዋጋ ክለሳ ላይ ጭማሪው ከ10 በመቶ የሚበልጥ አልነበረም። አሁን ግን ይህንን የመንግሥት ድጎማው... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cyd3yjlr0rgo | amh |
business | ሱዊዝ ቦይ በመዘጋቱ በየቀኑ የ9.6 ቢሊዮን ዶላር ምርት መተላለፍ አልቻለም | የግብጹ ሱዊዝ የባሕር ላይ ማቋረጫ ቦይ በመዘጋቱ በየቀኑ 9.6 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶች መተላለፍ እንዳልቻሉ ተገለጸ። በሱዊዝ መተላለፊያ ላይ አንድ ግዙፍ የጭነት መርከብ ባሕሩን ዘግቶ ከማክሰኞ ዕለት ጀምሮ በመቆሙ ምክንያት እንቅስቃሴ መገታቱ ይታወሳል። ሎይድስ ሊስት የተባለው የመርከብ ጉዞ ድርጅት እንደሚለው፤ በቀን ውስጥ ከምዕራብ አቅጣጫ ይመጡ የነበሩ 5.1 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶች መጓጓዝ አልቻሉም። ከምሥራቅ አቅጣጫ ይመጡ የነበሩና የተስተጓጎሉ ምርቶች ደግሞ 4.5 ቢሊዮን ዶላር የሚያ... | https://www.bbc.com/amharic/56534020 | amh |
business | ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ባለሐብቶች ክፍት ለማድረግ ወሰነች | የኢትዮጵያ መንግሥት ካቢኔ ለአስርታት ለውጭ ባለሐብቶች ዝግ ሆኖ የቆየውን የባንክ ሥራ ዘርፍ ክፍት ለማድረግ የቀረበለትን ረቂቅ ፖሊሲ አጸደቀ። በአገሪቱ ብሔራዊ ባንክ አማካይነት ተዘጋጅቶ የቀረበው ረቂቅ ለዘመናት ለኢትዮጵያውያን ብቻ ተትቶ የነበረውን የፋይናንስ ዘርፍ ለውጭ ባንኮችም ክፍት እንዲሆን የሚፈቅድ ነው። ይህም በዘርፉ ታዋቂ የሆኑ ዓለም አቀፍ ባንኮች በአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ እንዳይሰማሩ አድርጎ የቆየውን የአገሪቱን የፋይናንስ ፖሊሲ የቀየረው ውሳኔ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቆ ይፋ ሆ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c6px7z4zg45o | amh |
business | የኬንያው ፕሬዝዳንት በአገራቸው ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እንዳይሸጡ አገዱ | የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በአገሪቱ ከግንባታዎች ላይ የተነሱ፣ ያገለገሉ እንዲሁም የተጣሉ ብረታ ብረቶች ሽያጭ እንዳይካሄድ አስቸኳይ እገዳ ጣሉ። ይህ የፕሬዝዳንቱ ድንገተኛ እገዳ ይፋ የተደረገው መንግሥት እየጨመረ ነው ያለውን በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙ የሕዝብ ንብረቶች ላይ የሚፈጸም ዝርፊያና ውድመትን ለመከላከል ጥረት እያደረገ ባለበት ወቅት ነው። ይህ የወዳደቁና አሮጌ ብረቶች ሽያጭ እገዳ ተግባራዊ የሚሆነው የኬንያ መንግሥት የእነዚህን ብረታ ብረቶች ምንጭ፣ ንግድና ወደ ውጭ የሚላኩበትን ሁኔታ በ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60082636 | amh |
business | ቦይንግ 20 በመቶ ሰራተኞቹን ለመቀነስ ማቀዱን አስታወቀ | ቦይንግ በቅርቡ 7 ሺህ የሚሆኑ ሰራተኞቹን እንደሚቀንስ ይፋ አድርጓል። በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተጎዳው የአሜሪካኑ አውሮፕላን አምራች ቦይንግ በከፍተኛ ሁኔታ የሰራተኞቹን ቁጥር ለመቀነስ እንዳሰበ ያሳወቀ ሲሆን በመጪው አውሮፓውያኑ አመት መጨረሻም 20 በመቶ የሚሆኑትን ወደ 30 ሺህ ሰራተኞቹን እንደሚቀንስ አስታውቋል። ከቀውሱ በፊት ኩባንያው የነበሩት የሰራተኞች ቁጥር 160 ሺህ ነበር። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በተጨማሪ ከ337 ማክስ የደህንነት ስጋቶች ጋር ተደራርቦ ኩባንያውን ለኪሳራ ዳርገውታል። እስከ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54748697 | amh |
business | በቀጣዩ ስምንት ዓመት ቻይና በምጣኔ ሃብት አሜሪካን ትበልጣለች ተባለ | ቻይና በፈረንጆቹ 2028 በዓለም ትልቁ የምጣኔ ሃብት ባለቤት በመሆን አሜሪካን ልትቀድማት እንደምትችል ተገምቷል። ከዚህ ቀደም ቻይና አሜሪካን በ2033 ነበር ትቀድማታለች ተብሎ የተገመተው። መቀመጫውን ዩናይትድ ኪንግደም ያደረገው የምጣኔ ሃብት እና ቢዝነስ ጥናት ማዕከል ነው ይህን የገመተው። ማዕከሉ እንደሚለው ቻይና ኮቪድ-19ኝን የተቋመመችበት መንገድ ዕድገቷን ሊያፋጥን ይችላል። በተቃራኒው አሜሪካና አውሮፓ በኮሮናቫይረስ ክፉኛ መደቆሳቸው ጉዳት አለው ተብሏል። በሌላ በኩል ሕንድ በ2030 ከዓለም ሦስተ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55457811 | amh |
business | ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መንገድ ሲከፈት የባቡር መስመሩ እንደተዘጋ ነው ተባለ | ከቀናት በፊት በተቃዋሚዎች ተዘግቶ የነበረው ከጂቡቲ ወደ መሃል አገር የሚወስደው መንገድ መከፈቱ ተገለጸ። ጂቡቲን ከአዲስ አበባ የሚያገናኘው የባቡር መስመር ግን አሁንም ዝግ ሆኖ እንደሚገኝ የሶማሌ ክልል ኮምዩኒኬሽን ምክትል ኃላፊ መሐመድ ሮብሌ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ካሳለፍነው እሁድ ጀምሮ መንገዱና የባቡር መስመሩ በሶማሌ ተወላጆች ላይ የደረሰውን ጥቃት በሚቃወሙ የአካባቢው ወጣቶች ተዘግቶ ነበር። መንገዱ ከጂቡቲ ወደብ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ የተለያዩ ሸቀጦች ዋነኛ መተላለፊያ መስመር ነው። ባለፈው ቅዳ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58022659 | amh |
business | ንግድ፡ በኢትዮጵያ አንድ ግለሰብ ብቻውን ኩባንያ እንዲያቋቁም ተፈቀደ፤ አዲሱ የንግድ ሕግ ምን ይዟል? | የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 16/2013 ዓ.ም ላለፉት 62 ዓመታት ሲያገለግል የቆየውን የአገሪቱን የንግድ ሕግ በመሻር በአዲስ እንዲተካ በሙሉ ድመጽ ወስኗል። ይህን አዲሱ የንግድ ሕግ ከዚህ በፊት ከነበረው አንጻር በርካታ ለውጦች የተደረጉበት እንደሆነ ይነገራል። ለማዘጋጀትም ረጅም ጊዜ የወሰደና በርካታ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ነበር። ከቢቢሲ ጋር ቆይታ የነበራቸውና አዋጁን በማርቀቅ ሂደት የተሳተፉት ከፍተኛ የሕግ አማካሪ ታደሰ ሌንጮ (ዶ/ር) የሕጉ መውጣት የኢትዮጵያን የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴ... | https://www.bbc.com/amharic/56547521 | amh |
business | በኢትዮጵያ ይጀመራል የተባለው ክሬዲት ካርድ ምንድነው? አገልግሎቱን ለማግኘት ከእርስዎ ምን ይጠበቃል? | አዋሽ ባንክ በኢትዮጵያ የክሬዲት ካርድ አገልግሎት በመስጠት የመጀመሪያው ባንክ ለመሆን መቃረቡን አሳውቋል። ባንኩ በቅርቡ ይፋ እንዳደረገው ‘ዴቢት ካርድ’ ከተሰኘው አገልግሎት በተጨማሪ፣ የክሬዲት ካርድ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። በዚህም ሁለት ዓይነት የክሬዲት ካርድ አገልግሎት እንደሚጀምር በገለጸበት ወቅት አንደኛው ሙሉ በሙሉ በአንድ ጊዜ የሚመለስ፣ ሌላኛው ደግሞ ተከፋፍሎ የሚመለስ ነው ብሏል። የኢትዮጵያ ባንኮች ከዴቢት ካርድ አገልግሎት በቀር ሌሎች የካርድ አገልግሎቶች ለደንበኞቻቸው አይሰጡም። ከ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c9805q1yq39o | amh |
business | ኮቪድ-19፡ ቤት የመቀመጥ ገደብ ጉግልን ትርፋማ አድርጓል ተባለ | የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ተከትሎ የተጣለው ቤት ውስጥ የመቀመጥ ገደብ ለጉግል ትርፋማነት አስተዋጽኦ አድርጓል ተባለ። የጉግል ባለቤት ድርጅት የሆነው አልፋቤት ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ 17 ቢሊዮን ዶላር የተጣራ ትርፍ ያገኘ ሲሆን ይህም የ162 በመቶ ጭማሪ መሆኑ ተገልጿል። ለትርፋማነቱም ሰዎች በወረርሽኙ ሳቢያ እንቅስቃሴያቸው ሲገደብ የጉግልን አገልግሎቶች መጠቀማቸው በምክንያትነት ተቀምጧል። ያለፉት ሦስት ወራትም በድርጅቱ ታሪክ ከፍተኛ ትርፍ የተመዘገበበት ነው ተብሏል። ጉግል ይህን የትርፍ መጨመር "ደ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56884833 | amh |
business | "የዓለም አስር ባለ ጸጎች ሀብት ቢደመር ለሁላችንም ክትባት ይገዛል" | ኦክስፋም ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ በወረርሽኙ ወቅት ሀብታቸው የናረ አስር ወንዶች ሀብት ንብረት ሲደመር 540 በሊዮን ዶላር ይጠጋል። ይህ ሀብት የዓለም ሕዝቦችን ከድህነት የሚያወጣ እንዲሁም ለሁሉም ሰው ክትበት መግዛት የሚያስችል እንደሆነ የተራድኦ ድርጅቱ ኦክስፋም ጠቁሟል። በዓለም ላይ ያሉ ቢሊየነሮች ጠቅላላ ሀብት፤ የጂ-20 አገራት ወረርሽኙ ካሳደረው ጫና ለመላቀቅ ከሚያወጡት ወጪ እኩል መሆኑ በኦክፋም ሪፖርት ተመልክቷል። ኦክስፋም ይህንን ሪፖርት ተመርኩዞ መንግሥታት ባለ ጸጎች ላይ ከፍተ... | https://www.bbc.com/amharic/55798217 | amh |
business | በከተማ ግብርና የተለወጡት የአዲስ አበባ ዙሪያ አርሶ አደሮች | በከተሞች ውስጥና በዙሪያቸው የሚኖሩ አርሶ አደሮች የተለያዩ የግብርና ምርቶችን ለነዋሪዎች ያቀርባሉ። ይም በተወሰነ ደረጃ የከተማ ነዋሪዎችን ፍላጎት ሲያሟላ ለእነሱም የገቢ ምንጭ ይሆናል። | https://www.bbc.com/amharic/articles/cp639zpjxrgo | amh |
business | የምንፈልገውን ሥራ እና እድገት ለማግኘት ራሳችንን እንዴት እንግለጽ? | ስለራስ መናገር ምቾት አይሰጥም፤ አይደለም ለአለቃ ለወዳጅ እንኳ ቢሆን 'ምን ጉራህን ትቸረችራለህ' ሊያስብል ያስችላል። የሰው ጀማ ተሰብስቦ ስለራስ 'ጥሩንባ መንፋት' የተለመደ አይደለም፤ ይህ ግን የኢትዮጵያውያን ችግር ብቻ ሳይሆን ፈረንጆቹም እዚህ ላይ ትንሽ ቆንጠጥ ያደርጋቸዋል። ስለራሳቸው ለመናገር ጀምረው ድምጻቸው የሰለለባቸው፣ እጃቸውን ያላባቸው፣ አፋቸውን የፈቱበት ቋንቋ የጠፋቸውን የየመሥሪያ ቤቱ ደጃፍ ይቁጠራቸው። ለስቴፋኒ ስዎርድ ዊሊያምስ ግን "ይህ ክህሎት ሁለቴ ማሰብ የማያስፈልገው ሁሉም ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58676398 | amh |
business | በአሜሪካ ማዕቀብ ምክንያት ፊቱን ወደ አሳማ እርባታ ያዞረው ሁዋዌ | ሁዋዌ በአሜሪካ ዘመናዊ ስልኮቹ ላይ ከባድ ማዕቀቦችን በመጣሉ ምክንያት ፊቱን ለአሳማ ገበሬዎች ቴክኖሎጂ ወደ ማቅረብ አዙሯል። ግዙፉ የቻይናው የቴሌኮም ኩባንያ የትራምፕ አስተዳደር ለአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አስጊ ነው ተብሎ በመፈረጁ አስፈላጊ ዕቃዎችን እንዳያገኝ ተደርጓል፡፡ ሁዋዌ የገጠመውን የስማርት ስልክ ሽያጭ ሊያካክስ በመፈለጉ ለቴክኖሎጂው ሌሎች የገቢ ምንጮችን እየተመለከተ ነው፡፡ ለአሳማ ገበሬዎች በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጅ ከመሥራት በተጨማሪ ሁዋዌ የከሰል ማዕድን ኢንዱስትሪ ጋርም ይሠራ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56121975 | amh |
business | ዩናይትድ አየር መንገድ ቦይንግ 777 አውሮፕላኖችን ከበረራ አገደ | የአሜሪካው ዩናይትድ አየር መንገድ 24 ቦይንግ 777 አውሮፕላኖችን ከበረራ አገደ። አየር መንገዱ አውሮፕላኖቹን ከበረራ ያገደው ባሳለፍነው ቅዳሜ ከአውሮፕላኖቹ አንዱ ሞተሩ ላይ አደጋ ካጋጠመው በኋላ ነው። አውሮፕላኑ 231 መንገደኞችንና አስር የበረራ አስተናጋጆችን አሳፍሮ የነበረ ሲሆን በዴንቨር አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ተገዷል። እስካሁን በአደጋው የደረሰ ጉዳት የለም ተብሏል። የአውሮፕላኑ ስብርባሪዎችም በአቅራቢያው ባሉ የመኖሪያ ቦታዎች ወዳድቀው ተገኝተዋል። ይህንንም ተከትሎ ጃፓን ተመሳሳይ ፕራት... | https://www.bbc.com/amharic/56151142 | amh |
business | ስንዴ፣ ዘይት፣ ስኳር እና ሩዝ ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲሆኑ ተወሰነ | የተወሰኑ መሠረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላልተወሰነ ጊዜ ከቀረጥና ታክስ ሙሉ ሙሉ ለሙሉ ነጻ መደረጋቸውን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትር ዴኤታው ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ እንዳሳወቁት የመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦችን የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ማሻሻያው ከነሐሴ 28/2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተግባራዊ ይሆናል። በዚህም መሠረት የምግብ ዘይት፣ ስኳርና ሩዝ ከውጭ ሲገቡም ሆነ በአገር ውስጥ ግብይት ሲፈጸምባቸው ከቀረጥና ታክስ ሙሉ በሙሉ ነፃ ሲሆኑ ስንዴ ከውጭ ሲገባ ከቀረጥና ታክስ ነፃ እንዲሆን ተወስኗል።... | https://www.bbc.com/amharic/news-58437093 | amh |
business | ካፒታሊዝም፡ የአፕል ኩባንያ ሀብት ዋጋ ግምት ሁለት ትሪሊዮን ዶላር ደረሰ | የቴክኖሎጂው ኩባንያ አፕል በስቶክ ገበያ የሀብት ምጣኔ ግምት ከቢሊዮን ዶላሮች አልፎ በትሪሊዮን ዶላር የተገመተ ሁለተኛው የዓለም ኩባንያ ሆኗል፡፡ በአሜሪካ በ2 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት ሀብት ያለው ኩባንያ የለም፡፡ አፕል የመጀመርያው ሆኗል፡፡ ከዚህ ቀደምም አንድ ትሪሊዮን ዶላር ለመድረስ የመጀመርያው ሆኗል፤ በ2018 ዓ.ም መጀመርያ፡፡ አሁን የአፕል የአንድ ሼር ዋጋ ግምቱ $467.77 ዶላር ደርሷል፡፡ ትናንትና ረቡዕ በነበረው የስቶክ ገበያ የኩባንያው ጥቅል ሀብት 2ሚሊዮን ዶላር መድረሱ ተበስሯል... | https://www.bbc.com/amharic/news-53846118 | amh |
business | ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገራት ከምታደርገው የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ምን ያህል ተጠቃሚ ናት? | በያዝነው ወር ግንቦት 2003 ዓ.ም ነበር ኢትዮጵያ ለጎረቤት አገር ጂቡቲ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት የጀመረችው። በአፍሪካ የልማት ባንክ በ95 ሚሊዮን ዶላር የብድር ድጋፍ በተገነባው የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር የመጀመሪያው ዓመታዊ 22 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ለጅቡቲ በመሸጥም የኃይል ወጪ ንግድ ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት ተበሰረ። የግልገል ጊቤ ሁለት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ባጋጠመው የቴክኒክ ብልሽት ምክንያት በመዘጋቱ ከታቀደው አንድ አመት ዘግይቶ ነበር የተጀመረው። በወቅቱ የነበረው ... | https://www.bbc.com/amharic/news-61587303 | amh |
business | የኮሮናቫይረስ ተጽዕኖ በቻይናና በዓለም ምጣኔ ሃብት ላይ | ቻይና በኮሮናቫይረስ በርካታ ዜጎቿን በሞት ከመነጠቋም በተጨማሪ፤ በምጣኔ ሃብቱ ረገድም በዋናነት እየተጎዳች ያለችው ቻይና ስትሆን ሌሎች አገራትም የችግሩ ገፈት ቀማሽ ሆነዋል። የመጣኔ ሃበቱ ጉዳት በቀጥታ ቫይረሱ በቀጥታ ያስከተው ብቻ ሳይሆን ቫይረሱን ለመከላከልም ከፍተኛ ወጭ ጠይቋል። 11 ሚሊዮን ሕዝብ የሚኖርባት የዉሃን ከተማ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ የከተማዋ መግቢያ መውጫ በሮች ተዘግተዋል። በሁቤይ ግዛት በሚገኙ ሌሎች ከተሞችም የሰዎችና የሸቀጦች ዝውውውር እንዲገደብ እየተደረገ ነው። ይህም ለከተሞ... | https://www.bbc.com/amharic/news-51403845 | amh |
business | የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉ የእርዳታ ሥራዎቹ ሊገቱ እንደሚችሉ አስጠነቀቀ | በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት ነዳጅና ምግብ መተላለፍ ባለመቻሉ የነፍስ አድን የምግብ እርዳታ አቅርቦት ሥራው ሊቆም መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስጠነቀቀ። ከአንድ ዓመት በላይ በሆነው ጦርነት ምክንያት ከታህሣሥ ጀምሮ የዓለም ምግብ ፕሮግራም የእርዳታ ጭነት መኪኖች መቀለ ሊደርሱ እንዳልቻሉ ድርጅቱ ዛሬ ጥር 6/2014 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስፍሯል። በተጨማሪም ምግብ፣ ነዳጅና የገንዘብ ድጋፍ ዕጥረት እንዳጋጠመው የገለጸው ድርጅቱ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ላለባቸው ህጻና... | https://www.bbc.com/amharic/news-59977324 | amh |
business | ለከብቶቻችን የምንሰጠውን ያደረ ዳቦ ለራሳችንም አጥተናል፡ አፍጋኒስታናውያን | አፍጋኒስታናውያን ናን የሚሉት ዳቦ አላቸው። ናን አምባሻ የሚመስል በእስያ ተወዳጅ ምግብ ነው። አፍጋኒስታናውያን ‘የዕለት እንጀራዬን አትንፈገኝ’ የሚሉት ይህን ዳቦ እያሰቡ ነው። መሃል ካቡል ሰማያዊ መስጂድ ይገኛል። በአቅራቢያው አነስተኛ ጉልት አለች። በዚህች ገበያ ትልልቅ ብርቱካናማ ከረጢቶች በደረቁ የናን ዳቦዎች ተሞልተዋል። ከዚህ ቀደም በየቦታው የሚተራርፉ ዳቦዎች ለእንስሳት ምግብነት ይውሉ ነበር። አሁን ግን ነገሮች ተቀይረዋል። ብዙ አፍጋኒስታናውያን ረሃባቸውን ለማስታገስ ወደ እነዚህ ዳቦዎች ፊታ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c0w7nnv9p24o | amh |
business | አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት እድገትን መተንበይ እንዳልቻለ አመለከተ | ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) በአውሮፓውያኑ 2022 አስከ 2026 ባለው ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚኖራትን አጠቃላይ አገራዊ ምርት እድገትን (ጂዲፒ) መተንበይ እንዳልቻለ ገለጸ። ድርጅቱ ለዚህ እንደምክንያት ያስቀመጠው በምጣኔ ሀብቱ ውስጥ "ባልተለመደ ሁኔታ ከፍተኛ እርግጠኛ ያለመሆን" በመኖሩ እንደሆነ ገልጿል። ይህ የድርጅቱ አስተያየት የተገለጸው በሰሜን ኢትዮጵያ ተከስቶ አስራ አንድ ወራትን ያስቆጠረው ግጭትን ተከትሎ ነው። አይኤምኤፍ የዓለም ምጣኔ ሀብት ገጽታ ባሳየበት ሪፖርቱ ላይ በያዝነ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58858523 | amh |
business | የኬንያው ሳፋሪኮም ኩባንያ ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ አስወጣ | የኬንያው የቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ያለው ወቅታዊ የፖለቲካ እና የፀጥታ ሁኔታ በአገሪቱ ለሚያካሂደው ኢንቨስትመንቶች አደጋ መደቀኑንና የሚፈጠሩት ክስተቶች የወደፊት የንግድ ውሳኔዎች ላይ ተዛማጅነት እንዳለው ለቢቢሲ ገለጸ። ኩባንያው በቅርቡ የተቀጠሩ ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ሠራተኞቹንና ተቋራጮችን ከአገሪቱ ማስወጣቱን አስታውቆ፤ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞቹ ደግሞ ከቤታቸው ሆነው እንዲሰሩ እንደሚደረግ ገልጿል። በምሥራቅ እና በመካከለኛው አፍሪካ ትልቁ እና ትርፋማ የሆነው የቴሌኮም ኩባንያ፣ ሳፋሪኮም ኢት... | https://www.bbc.com/amharic/news-59235392 | amh |
business | ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት የሚያስችል የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ ይፋ መሆኑ ተገለፀ | ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት የሚደረገውን ጥረት በበለጠ ለመደገፍና ለማሳካት የሚያስችል የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያ ይፋ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ የግብርናና የአምራች ዘርፉን በመደገፍ ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በአገር ውስጥ ለመተካት የሚያስችል የሸቀጦች አመዳደብ ስርዓትን ያለመ ነው የጉምሩክ ታሪፍ ማሻሻያው። የቀረጥና ታክስ ማሻሻያው እስከ 8 ሺ የሚሆኑ የታሪፍ መስመሮች የሚያካትት ሲሆን ማሻሻያው ትኩረት ያደረገው በጥሬ እቃዎች፣ በከፊል የተመረቱ ግብአ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58089454 | amh |
business | ኮሮናቫይረስ፡''አፍሪካ ሁለተኛ ዙር ወረርሽኝ ይከብዳታል'' የዓለም ጤና ድርጅት | የዓለም ጤና ድርጅት ሁለተኛው ዙር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለአፍሪካ በእጅጉ አስጊና ከባድ ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቋል። ድርጅቱ አክሎም ወረርሽኙ በተለይ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ አስጊ እንደሆነ አስታውቋል። የዓለም ጤና ድርጅት ይህንን ያለው በርካታ አገራት የእንቅስቀሴ ገደቦችንና ሌሎች የጥንቃቄ እርምጃዎችን ማላላት መጀመራቸውን ተከትሎ የቫይረሱ ስርጭት እንደገና ማንሰራራት በመጀመሩ እንደሆነ ተጠቁሟል። የአፍሪካ አገራት ኢኮኖሚያቸውን ለማነቃቃት በማሰብ ወደቀደመው እንቅስቃሴያቸው መመለስ መጀመራቸው ቫይረሱ ከ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54574582 | amh |
business | ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ ምርት አቋርጦ የነበረው የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ ወደ ሥራ ተመለሰ | በአካባቢው ባለው ጸጥታ ችግር ምክንያት የነዳጅ አቅርቦት በመስተጓጎሉ የስኳር ምርቱን አቋርጦ የነበረው የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ወደ ሥራ መመለሱን የስኳር ኮርፖሬሽን የኮሙዩኒኬሽን ተጠባባቂ ሥራ አስፈፃሚ ለቢቢሲ ገለጹ። ፋብሪካው ለሰባት ቀናት ያህል ከየካቲት 02፣ 2014 ዓ.ም ሥራ አቁሞ የነበረ ሲሆን የካቲት 8 ዳግም ወደ ሥራ መግባቱን የኮርፖሬሽኑ የኮሙዩኒኬሽን ተጠባባቂ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረታ ደመቀ ተናግረዋል። በአካባቢው ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የነዳጅ ጫኝ አሸከርካሪዎች ስጋት አድሮባ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60413928 | amh |
business | የአሜሪካን የአቪዬሽን ንግድ ሚስጥርን ሰርቋል የተባለው ቻይናዊ ተቀጣ | ቻይናዊው የስለላ ሠራተኛ የአቪዬሽን ኩባንያዎችን ምስጢር ለመስረቅ አሲሯል በሚል በአሜሪካ ፍርድ ቤት ጥፋተኛ መባሉን የአሜሪካ የፍትህ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። ዡ ያንጁን የተባለው ይህ ግለሰብ ከኢኮኖሚ ስለላ እና ከንግድ ምስጢር ስርቆቶች ጋር በያያዘ በቀረቡበት አምስት ክሶች ጥፋተኛ የተባለ ሲሆን የ60 ዓመት እስራት እና ከ5 ሚሊዮን ዶላር በላይ ቅጣት ይጠብቀዋል። ዡ ለመጀመሪያ ጊዜ በቁጥጥር ስር የዋለው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2018 ቤልጂየም ውስጥ ሲሆን ምናልባትም ለአሜሪካ ተላልፎ የተሰጠ የ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59188531 | amh |
business | የናይጄሪያ አየር መንገዶች በአውሮፕላን ነዳጅ ጭማሪ ምክንያት የሀገር ውስጥ በረራዎችን ሊያቆሙ ነው | የናይጄሪያ አየር መንገዶች የአውሮፕላን ነዳጅ ጭማሮን በመቃወም ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የሃገር ውስጥ በረራዎችን ሊያቆሙ ነው። በተያዘው አመት ብቻ አራት እጥፍ ገደማ መጨመሩን ያስታወቀው የናይጄሪያ አየር መንገድ ኦፕሬተሮች (ኤኦኤን) ይህንም ሁኔታ መቋቋም አልተቻለም ብሏል። "በአለም ላይ ያለ የትኛውም አየር መንገድ ቢሆን በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲህ አይነት አስደንጋጭ አጨማመርን ሊቋቋም አይችልም። ከዚህ ማገገም አይቻልም" ብሏል። ለጭማሬው ዋነኛ ምክንያት የሆነው ሩሲያ በየካቲት ወር ዩክሬንን መውረሯ ነው።... | https://www.bbc.com/amharic/news-61369465 | amh |
business | የዓለማችን ለኑሮ ምቹ የሆኑ 10 ከተሞች ይፋ ሆኑ | በዓለማችን ለኑሮ ምቹ የሆኑ 10 ከተሞች ይፋ ሆኑ። ከተሞቹ ምርጥ የተባሉት ለኑሮ ባላቸው ምቹነት መሠረት ነው። አውሮፓዊቷ አገር የኦስትሪያ ዋና ከተማ ቪዬና ቀዳሚዋ የዓለማችን ምቹ ከተማ ተብላለች። በተከታይነት ደግሞ የዴንማርክ ኮፐን ሃገን እና የስዊትዘርላንድ ዙሪክ ከተሞች ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል። የካናዳ ከተማ የሆኑት ካልጋሪ እና ቫንኩቨር ደግሞ በአራተኝነት በቀጣይ ደረጃ ላይ የተቀመጡ ሲሆን፤ የስዊትዘላንዷ ጄኔቫ፣ የጀርመኗ ፍራንክፈርት፣ የካናዳዋ ቶሮንቶ፣ የኔዘርላንድስ አምስተርዳም፣... | https://www.bbc.com/amharic/articles/clw4zjvpljjo | amh |
business | የትኞቹ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በሩሲያ ያላቸውን ስራ አቋረጡ? | ሰላሳ ዓመት ወደኋላ! ከሰላሳ ዓመታት በፊት በሶቭየት ኅብረት ኮምዩኒዝም ሲንኮታኮትና የሩሲያ በሮች ለኢንቨስትመንት እና ንግድ ሲከፈቱ ይህንን ዕድል ለመጠቀም የምዕራባውያን ኩባንያዎችን የቀደመ አልነበረም። ያኔ እንደ ኮካ ኮላ እና ማክዶናልድስ ያሉ ታዋቂ ኩባንያዎች በሩሲያ ስራ ሲጀምሮ የሩሲያ አዲሱ ጊዜ መጣ እስከመባል ደርሶ ነበር። የተለያዩ ምርት አቅራቢዎች፣ ማዕድን አውጪዎች፣ የህግ አማካሪዎችና በርካታ ድርጅቶች ቀስ በቀስ በሩሲያ ተስፋፉ። ሩሲያውያንም በሌዊ ጂንስ መዘነጥ እና የምዕራብያውያኑ ቅንጡ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60598954 | amh |
business | ሕይወት ከመሠረታዊ አቅርቦቶች ውጪ በሆነችው ትግራይ | ኑሮውን ሱዳን ካርቱም ያደረገው እና ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ ግለሰብ በቅርቡ መቀለ ለሚገኙ ቤተሰቦቹ የዕለታዊ ፍጆታ መግዣ ገንዘብ መላኩን ይናገራል። የባንክ አገልግሎት ከተቋረጠ ወራት ወደ ተቆጠረባት መቀለ 40 ሺህ ብር መላክ ማሰቡን ያወቁ እና ከክልሉ ውጪ የሚኖሩ ግለሰቦች፣ ገንዘቡን ለቤተሰቦቹ ለማድረስ 20 ሺህ 800 ብር እንዲከፍላቸው እንደጠየቁት ለቢቢሲ ገልጿል። ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት በትግራይ ክልል ውስጥ በሕጋዊነት የሚሰራ አንድም የፋይናንስ ተቋም ባይኖርም፣ መቀለ ለሚገኙ ቤተሰቦቹ ገንዘ... | https://www.bbc.com/amharic/news-60735701 | amh |
business | የእስራኤሏ ቴልአቪቭ በዓለም ላይ በጣም ውድ ከተማ ተብላ ተሰየመች | የእስራኤሏ ከተማ ቴልአቪቭ በዓለም ካሉ ውድ ከተሞች የአንደኛነቱን ሰፍራ ያዘች። እየጨመረ ያለው ግሽበትና የአቅርቦት ሰንሰለት ችግር በዓለም አቀፍ ደረጃ ንረትን ከፍ ባደረገው ወቅትም ነው ቴልአቪቭ ለሰው ልጅ መኖሪያነት ውድ ከሆኑ ከተሞች የቁንጮነቱን ስፍራ የያዘችው። የእስራኤሏ ከተማ በአንደኛነት ስፍራ ስትቀመጥ የመጀመሪያ ሲሆን ፓሪስና ሲንጋፖር ተከታታዩን ስፍራ እንደያዙ ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት ያደረገው ጥናት ይፋ አድርጓል ። በዚሁ ተቋም መረጃ መሰረት ቴልአቪቭ ባለፈው አመት አምስተኛ ስፍራ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59493433 | amh |
business | ዛምቢያ፡ ድሮኖች ቀረጥ ያልከፈሉ ተሽከርካሪዎችን እያደኑ ነው | የዛምቢያ የግብር ባለሥልጣናት ቀረጥ ሳይከፍሉ እቃዎችን የሚያዘዋውሩ ከባድ መኪናዎችን ለመቆጣጠር ድሮኖችን መጠቀም ጀመሩ። ባሳለፍነው ቅዳሜና እሁድ የዛምቢያ ገቢዎች ባለሥልጣን በድሮኖች በመታገዝ ከዋናው መንገድ በመውጣት ተደብቀው የነበሩ ሰባት ተሽከርካሪዎች መያዛቸውን አስታውቀዋል። • ያለአብራሪ በሚበረው የሰማይ ታክሲ ይጠቀማሉ? • ሥራ ቀጣሪና አባራሪ እየሆነ የመጣው ሮቦት " ድሮኖቹ የፍተሻ ሠራተኞች በማይደርሱባቸው እንዲሁም አደጋ ባለባቸውና ጥንቃቄን በሚጠይቁ ቦታዎች ድረስ በመግባት አሰሳ ያደርጋ... | https://www.bbc.com/amharic/news-49404009 | amh |
business | በኢትዮጵያ በምግብ ነክ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት መመዝገቡ ተገለጸ | በኢትዮጵያ በምግብ ነክ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛው የዋጋ ግሽበት እየተመዘገበ መሆኑን የአገሪቱ ብሔራዊ የማክሮ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ገለጸ። ምክር ቤቱ የዘጠኝ ወራት የምጣኔ ሀብት አፈጻጸምን ገምግሞ ባወጣው በዛሬው ግንቦት 2፣ 2014 ዓ.ም መግለጫ ላይ እንዳመለከተው የኢትዮጵያን ምጣኔ ሀብት ከፍተኛ ፈተና እየገጠመው ያለው ከዋጋ ግሽበት አንጻር መሆኑን ጠቁሟል። በዚህም የዋጋ ግሽበቱ በዋናነት በምግብ ነክ ሸቀጦች ላይ በከፍተኛ ሁኔታ መመዝገቡን ጠቅሶ፤ ይህም ካለፈው ዓመት የሚያዝያ ወር ጋር ሲነጻጸር የዋጋ ግ... | https://www.bbc.com/amharic/news-61394971 | amh |
business | "የቱሪስት ማግኔት" የሆነችው ቬኒስ ከተማን ጎርፍ እያስጨነቃት ነው | በዓለም አቀፍ ደረጃ የቱሪስት ማግኔት አላት የምትባለው የጣልያኗ ቬኒስ ከተማ በጎርፍ እየተፈተነች ነው። ጎርፉ ቬኒስን በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር አሳጥቷታል ተብሏል። በጎርፉ ምክንያት የውሃ መተላለፊያ የሆነው የከተማዋ ዋና አደባባይ ሴንት ማርክ ፣ትምህርት ቤቶችና ንግድ ቤቶች ተዘግተዋል። የጣልያን መንግስሥትም በዩኔስኮ ድረ ገፅ ላይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁን አስታውቋል። • ከባድ ዝናብና የጎርፍ አደጋ በአንዳንድ አካባቢዎች ጉዳት አስከተለ • ጎርፍ ባጠቃቸው የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ተጨማሪ ዝናብ ሊ... | https://www.bbc.com/amharic/news-50437271 | amh |
business | ኢትዮጵያ ዝቅተኛ የደመወዝ ወለልን የሚወስነውን ቦርድ ልታቋቁም ነው | በኢትዮጵያ የዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን የሚወስነው የደመወዝ ቦርድ ሊቋቋም መሆኑን ቢቢሲ ከሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ካገኘው መረጃ መረዳት ችሏል። በአሁኑ ወቅት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለልን የሚወስነው የደመወዝ ቦርድ ማቋቋሚያ ደንብ የተረቀቀ ሲሆን በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የበላይ ኃላፊዎች ምክክር ሲደረግበት ቆይቶ ደንቡ ወደሚፀድቅበት ወደ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ለመላክ በዝግጅት ላይ ነው ተብሏል። ይህ ቦርድ በኢትዯጵያ እስካሁን ድረስ ሲሰራበት የ... | https://www.bbc.com/amharic/news-57340391 | amh |
business | ከወለድ ነጻ ባንክ ሥርዓት ለሚሰጠው 'ብድር' እንዴት ትርፍ ያገኛል? | የሼሪያ ሕግን መሰረት አድርጎ ሥራውን የሚያከናውነው እስላማዊ ወይም ከወለድ ነጻ የባንክ ሥርዓት ገንዘብ ሰጥቶ፣ አትርፎ መቀበልን ያወግዛል። ይህም በባንኩ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን በቅዱስ ቁርዓንም የተከለከለ በመሆኑ በቀዳሚነት የእስልምና እምነት ተከታዮችን ያገለግላል። ሆኖም የእምነቱ ተከታዮች ላልሆኑ ደንበኞችም ክፍት ነው። በተቃራኒው መደበኛው የባንክ ሥርዓት፣ የቁጠባ ሂሳብ ለሚከፍቱ ወለድ እየከፈለ ገንዘባቸውን ሲያስቀምጥ፣ ለሚያበድረው ገንዘብ ደግሞ ወለድ ይቀበላል። ይህም የመደበኛ ባንኮች ዋነኛ የትርፍ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59521754 | amh |
business | የሊባኖስ ባንኮች ላልተወሰነ ጊዜ አገልግሎት መስጠት አቆሙ | የሊባኖስ ባንኮች የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች አስፈላጊውን ጥበቃ አላደረጉልንም በሚል ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆነው እንደሚቆዩ የአገሪቱ ባንኮች ማኅበር ገለጸ። ደንበኞች ባለፈው ሳምንት እንዳይንቀሳቀስ የተደረገውን የቁጠባ ሂሳባቸውን ለማግኘት በኃይል ታግዘው ገንዘባቸውን የመውሰድ ድርጊቶች መበራከታቸውን ተከትሎ ነው የሊባኖስ ባንኮች ማኅበር አገልግሎት መቆሙን ያስታወቀው። በአገሪቱ የሚገኙ ባንኮች ውስጥ የሚያገለግሉ ሠራተኞች መፍትሄ ማግኘት ያልቻሉ የደኅንነት ስጋት ገጥሟቸዋል ሲልም ማኅበሩ ገልጿል። ባሳለፍነ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c99pqg8j2v8o | amh |
business | በጥሬ ገንዘብ ዝውውር ላይ የተጣለው ገደብ ለምን አስፈለገ? | በኢትዮጵያ ከባንኮችና ከማክሮ ፋይናንስ ተቋማት በሚወጣ የጥሬ ገንዘብ ላይ የተጣለው እገዳ ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል። ብሔራዊ ባንክ ያወጣው መመሪያ ተቋማትና ግለሰቦች ከባንኮች በቀንና በወር ውስጥ በሚያወጡት የጥሬ ገንዘብ መጠን ላይ ገደብ ጥሏል። በዚህም መሰረት አንድ ግለሰብ በቀን እስከ 200 ሺህ ብር እንዲሁም በወር እስከ 1 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ከባንኮች ማውጣት የሚችል ሲሆን፤ ተቋማት ደግሞ በቀን እስከ 300 ሺህ ብር እና በወር እስከ 2.5 ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-52734564 | amh |
business | ኢትዮጵያ ግሽበትን ለመግታት የባንኮች የመጠባበቂያ የገንዘብ መጠን በእጥፍ እንዲያድግ ወሰነች | በከፍተኛ ሁኔታ እያንሰራራ ያለውን የዋጋ ግሽበት ለመግታት ባንኮች ከሚሰበስቡት የተጣራ ቁጠባ በኢትዮጵያ ብሔራዊ እንዲያስቀምጡት የሚጠበቅባቸውን የመጠባበቂያ የገንዘብ መጠን ወደ አስር በመቶ ከፍ እንዲያደርጉት ተወስኗል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እንዳስታወቀው ከዚህ ቀደም 5 በመቶ የነበረውን የመጠባበቂያ የገንዘብ መጠን ከፍ እንዲል የወሰነው በኢኮኖሚው ውስጥ የሚዘዋወረውን የገንዘብ መጠን ለመቀነስ ቁጥብ የገንዘብ ፖሊስ ለማድረግ ከመወሰኑ ጋር ተያይዞ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ባንኮች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58391135 | amh |
business | የቢትኮይን ዋጋ በ50 በመቶ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆለቆለ | ዋጋው እያሽቆለቆለ ያለው ቢትኮይን፣ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ቅናሽ በማሳየት አንድ ቢትኮይን 34ሺህ የአሜሪካ ዶላር እየተሸጠ ነው። የክሪፕቶከረንሲ አሻሻጩ ኮይንቤዝ ከስድስት 6 ወራት በፊት ጣራ ነክቶ የነበረው ቢትኮይን በአሁኑ ወቅት ዋጋው 50 በመቶ ቀንሷል ብሏል። በክሪፕቶከረንሲዎች የገበያ ድርሻ ቀዳሚ የሆነው ቢትኮይን ዋጋው መቀነሱ የተሰማው በመላው ዓለም የድርሻ ገበያዎች [ስቶክ ገበያ] መቀነሳቸውን ተከትሎ ነው። የክሪፕቶካረንሲዎች ዋጋ ከዓለም የስቶክ ገበያ ጋር ተያይዞ ዋጋቸው ከፍ እና ዝቅ ሲል ይ... | https://www.bbc.com/amharic/news-61375822 | amh |
business | ኤሎን መስክ የግል ጀቱን የሚከታተለውን የትዊተር ገጽ ባለቤት ሊከስ ነው | ኤሎን መስክ በግል ጀቱ የት እንደተጓዘ የሚከታተለውን የትዊተር ገጽ ባለቤት ሊከስ ነው። የግል ጀቱ እንቅስቃሴ @ElonJet account በሚባለው ገጽ ለሕዝብ ይፋ መደረጉ የልጁን ደኅንነት አደጋ ላይ እንደሚጥለው መስክ ተናግሯል። ይህ የትዊተር ገጽ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተከታዮች አሉት። በዚህ ሳምንት ገጹን ትዊተር አግዶታል። የገጹ ባለቤት የ20 ዓመቱ ጃክ ስዊኒ ነው። በረራ የሚከታተሉ መተግበሪያዎችን ተጠቅሞ ነው የመስክን የግል ጀት የሚከታተለው። የመስክለ ጀት ሲነሳና ሲያርፍ ትዊተር ገጹ ላይ ይጽፋ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cgl1m1yn2p4o | amh |
business | ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን ከነጮች ባነሰ ሁኔታ የሚኖሩባት ደቡብ አፍሪካ | ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን ከነጭ አቻዎቻቸው በሦስት እጥፍ ያነሰ ገቢ እንደሚያገኙ አንድ ጥናት ይፋ አደረገ። ጥናቱ በደቡብ አፍሪካውያን መካከል ያለውን ያልተመጣጠነ ገቢን የተመለከተ ሲሆን፤ ከአገሪቱ 80 በመቶ የሚሆኑት ጥቁር ደቡብ አፍሪካውያን የወር ገቢያቸው በአማካኝ 13000 ብር ገደማ ሲሆን፤ የነጭ ደቡብ አፍሪካውያን ግን 38 ሺህ ብር አካባቢ እንደሆነ ተቀምጧል። • “ከብሔርም ከሐይማኖትም በላይ ሰውነት ከሰሃራ በረሃ ስቃይ አውጥቶኛል" • ፓርቲዎች በክልላቸው ባሉ ዩኒቨርስቲዎች የሚታየው ግጭት እን... | https://www.bbc.com/amharic/50443851 | amh |
business | በኢንተርኔት መቋረጥ ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ ቀጥሎ በአፍሪካ ከፍተኛ ገንዘብ አጥታለች - ሪፖርት | ባለፈው የአውሮፓውያን ዓመት በኢንተርኔት መቋረጥ ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ አገራት መካከል ኢትዮጵያ ከናይጄሪያ በመቀጠል ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ እንዳጣች አንድ ሪፖርት አመለከተ። ባለፈው ዓመት በዓለም ዙሪያ ሆን ተብለው የተፈጸሙ የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጦች በአገራት ላይ ያስከተሉትን ኪሳራ በተመለከተ ቶፕ ቴን ቪፒኤን ባወጣው ሪፖርት ላይ በአፍሪካ ናይጄሪያ፣ ኢትዮጵያና ሱዳን በቀዳሚነት ተቀምጠዋል። በመላው ዓለም መንግሥታት በአገራቸው ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎቶችን በማቋረጣቸው በአጠቃ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59988907 | amh |
business | የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ፍለጋና የዋጋ መናር በአዲስ አበባ | አዲስ አበባ ውስጥ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በከፍተኛ ገንዘብ ሲሸጥ እንደነበረና በመደብሮች ውስጥ ማግኘት እንዳልቻሉ ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ገለጹ። አርብ ዕለት አዲስ አበባ ላይ የጤና ጥበቃ ባለስልጣናት የመጀመሪያው የተረጋገጠ የኮሮናቫይረስ ታማሚ በኢትዮጵያ ውስጥ ከተገኘ በኋላ ስጋት የገባቸው ሰዎች የፊት ጭንብልና ፈሳሽ የእጅ ማጽጃ ውህዶችን በመግዛት ላይ ናቸው። የቢቢሲ ያናገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዳሉት በሽታው አሳሳቢ ከመሆኑ የተነሳ ሊከላከለው ይችላል ... | https://www.bbc.com/amharic/news-51894637 | amh |
business | ኮሮናቫይረስ፡ የአሜሪካ ታችኛው ምክር ቤት ጆ ባይደን ያቀረቡትን የ1.9 ትሪሊየን ዶላር ድጎማ አፀደቀ | የአሜሪካው ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ወቅት አሜሪካዊያንን ለመርዳት ያቀረቡት የ1.9 ትሪሊየን ዶላር የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ማዕቀፍ በተወካዮች ምክር ቤት ፀደቀ። የድምፅ አሰጣጥ ሁኔታው ከፓርቲ ወገንተኝነት ጋር የተያያዘ ነበር። ሁሉም ሪፐብሊካኖች ተቃውመውታል። ሁለት ዲሞክራቶችም ገንዘቡ በጣም ብዙ ነው ሲሉ በመቃወም ሪፐብሊካኖችን ተቀላቅለዋል። ማዕቀፉ በሚቀጥለው ሳምንት የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ዲሞክራቷ ካማላ ሃሪስ ሰብሳቢ በሆኑበት የሕግ መወሰኛው ምክር ቤት ይቀርባል። ይህ ምክር ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56221851 | amh |
business | የተሰናባቹ 2013 ዓመት ዓበይት ምጣኔ ኃብታዊ ክስተቶች | ኢትዮጵያ 2013ን ተሰናብታ አዲሱን ዓመት ልትቀበል የቀራት ጥቂት ቀናት ናቸው። ተሰናባቹን ዓመት ዘወር ብለን በምናይበት ወቅት አገሪቷ በጦርነት ምክንያት በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿ የተቀጠፉበት፣ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቤት አልባ ሆነው በችግር ውስጥ የሚገኙበት፣ ከፍተኛ የዋጋ ንረት የብዙዎችን ናላ እያዞረ ባለበት ነው ያሳለፉት። ፈታኝ በሚባል የታሪክ ሂደት ውስጥ ያለችው አገሪቷ በምትሸኘውም ዓመት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጸጥታ ምክር ቤት ዋነኛ ርዕሰ ጉዳይ፣ የኃያላኑ መንግሥታት መነጋገሪያ፣ በባለስልጣ... | https://www.bbc.com/amharic/news-58489178 | amh |
business | በኬንያ ከኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ የሚሰረቅ መርዛማ ዘይት ለምግብ ማብሰያነት እየተሸጠ ነው ተባለ | የኬንያ የኤሌክትሪክ አቅራቢ ድርጅት ከሃይል ማስተላላፊያ ወይም ትራንስፎረመር ላይ እየተሰረቀ እንደ ማብሰያ ዘይት የሚሸጠው ፈሳሽ መሰረተ ልማቶቹ ላይ ጉዳት በማድረስ በሚሊዮን ዶላር የሚቆጠር ኪሳራ እያስከተለ እንደሆነ ገለጸ። የኬንያ ኤሌክትሪክ ሃይል ወንጀለኞች ፈሳሹን ከትራንስፎርመሮቹ ውስጥ በማውጣት ለሬስቶራንቶች እና በመንገድ ዳር ምግብ ለሚያዘጋጁ በሽያጭ ቀርቦ ምግብ ለማብሰል እና ለመጥበስ እንደሚሸጥ አስታውቋል። ከምግብ ዘይት ዋጋ መጨመር ጋር ተያይዞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስፋፋ የመጣው ይህ ድ... | https://www.bbc.com/amharic/61020009 | amh |
business | ‘እጅ የበዛበት’ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ | ከሰሞኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ ጋር ተያይዘው በተከሰቱ ችግሮች ምክንያት ዕጣው ውድቅ እንዲሆን ውሳኔ ተላልፏል። በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ የሆነውና ውዝግብ ባስከተለው ዕጣ ውስጥ መሳተፍ የነበረባቸው 79 ሺህ የሚሆኑ ተመዝጋቢዎች ቢሆኑም፣ በድብቅ የተዘጋጁ 172 ሺህ ያህል ሰዎች በዕጣው ውድድር ተሳታፊ እንዲሆኑ ተደርገዋል ተብሏል። በዚህም 93 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ተገቢ ባልሆነ መንገድ የጋራ መኖሪያ ቤት ለማግኘት በተዘጋጀው ዕጣ ውስጥ መካተታቸው ተገልጿል። ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/ckvn7zepvp3o | amh |
business | የዋነኛው ክሪፕቶከረንሲ ዋጋ እያሽቆለቆለ ያለው ለምንድን ነው? | ያለፉት ጥቂት ቀናት ለቢትኮይንም ሆነ ለክሪፕቶከረንሲ አስከፊ ጊዜ ነው። አሁን ላይ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ 21 ሺህ 974 ዶላር ነው። ቢትኮይን ቀድሞ ከነበረው ዋጋ ጋር ሲነጻጸር ባለፉት አምስት ቀናት ብቻ 25 በመቶ አሽቆልቁሏል። ይህም ባለፉት 18 ወራት የተመዘገበው ዝቅተኛው ዋጋው ነው። ቢትኮይን በዘመኑ ያወጣው ከፍተኛ ዋጋ ባለፈው ኅዳር ወር ላይ የተመዘገበ ሲሆን፣ ይህም ዋጋው 70 ሺህ ዶላር የሚጠጋ ነበር። ባለሙያዎች እንደሚሉት ለዚህ ምክንያቱ በዓለም ላይ ያለው ሁኔታ ነው። በእርግጥ በዓለማችን ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c4nzzqv8ljgo | amh |
business | ክትባትና ውሃ አምራቹ ከእስያ ቁጥር አንድ ሀብታም ሆነ | ዞንግ ሻንሻን የእስያ ሀብታሞች ዝርዝርን በግንባር ቀደምነት መምራት ጀምሯል። ክትባት እና የታሸገ ውሃ ማምረቻ ባለቤት የሆነው ዞንግ፤ በዚህ ዓመት ሀብቱ ሰባት ቢሊየን ዶላር ጨምሯል። የሕንዱን ሙከሽ አምባኒ እና የቻይናውን ጃክ ማ በልጦም የእስያ ቁጥር አንድ ባለ ጸጋ ሆኗል። አጠቃላይ ሀብቱ ወደ 77.8 ቢሊየን ዶላር ይጠጋል። ይህም የዓለም 11ኛው ሀብታም እንደሚያደርገው የብሉምበርግ ቢሊየነር ኢንዴክስ ያሳያል። “ብቸኛው ተኩላ” በሚል ቅጽል ስሙ የሚታወቀው ባለ ሀብት በጋዜጠኛነት፣ በእንጉዳይ እርሻና ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55495983 | amh |
business | አርጀንቲና በወረርሽኙ የተጠቁትን ለመደጎም የናጠጡ ኃብታሞቿ ላይ ግብር ጣለች | አርጀንቲና አገሯ በሚገኙ የናጠጡ ኃብታሞች ላይ ለየት ያለ ግብር ጥላለች። ግብሩ ለኮሮናቫይረስ የሚያስፈልጉ የህክምና ቁሳቁሶች ግብዓትና በወረርሽኙ ምክንያት ክፉኛ ለተጠቁት ኑሯቸውን መደጎሚያ እንዲሆን ነው። የምክር ቤቱ አባላት "የሚሊዮነሮች ግብር" ብለው የጠሩት በአንዴ የሚከፈል ገንዘብ ሲሆን በዚህ ሳምንት አርብም 42 ለ 26 በሆነ የድምፅ ብልጫም ፀድቋል። በዚህም መሰረት ከ200 ሚሊዮን ፔሶ (2.5 ሚሊዮን ዶላር) ኃብት ያከማቹ ግለሰቦች መክፈል አለባቸው። በአገሪቱ ይህ የገንዘብ መጠን ያላቸውም ወ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55191619 | amh |
business | በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ቻይናውያን ግላዊ መረጃ ተሰርቆ ለሽያጭ መቅረቡ አነጋጋሪ ሆኗል | አንድ የበይነ መረብ መረጃ ሰርሳሪ ከቻይና የፖሊስ ተቋም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን መረጃ መዝብሮ ለሽያጭ ማቅረቡን ተከትሎ ጉዳዩ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ አንድ ቢሊየን ይደርሳሉ የተባሉ የቻይናውያን ግላዊ መረጃ ስርቆት ዜና ይፋ ከሆነ በኋላም የአገሪቱ ፕሬዝዳንት የሕዝቡ መረጃ ተገቢው ጥንቃቄ እንዲደረግለት አሳስበዋል። የበይነ መረብ መረጃ ሰርሳሪዎች (ሃከርስ) ሰርቀነዋል ያሉትን የቻይናውያንን መረጃ የሚገዛቸው ካለ ለመሸጥ ማስታወቂያ ካወጡ በኋላ ነው፣ ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ሕዝባዊ ተቋማት “የመረጃ ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cp42eek8x71o | amh |
business | ቦይንግ ከ737 ማክስ ጋር በተያያዘ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ | ቦይንግ ስለ 737 ማክስ አውሮፕላኑ ዲዛይን ከአሜሪካ የደኅንነት እና ጥንቃቄ ባለሙያዎች መረጃዎችን በመደበቅ ለተመሰረተበት የወንጀል ክስ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት ለመክፈል ተስማማ። የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ እንዳለው ከሆነ ኩባንያው "ከግልጽነት ይልቅ ትርፍን" አስቀድሟል። ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን በኢትዮጵያ እና በኢዶኔዢያ ተከስክሶ የ346 ሰዎች ህይወት አልፏል። ቦይንግ ለመክፈል ከተስማማው ገንዘብ ውስጥ 500 ሚሊዮን ዶላሩ በአውሮፕላኑ አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ የሚከፋፈል ይሆናል። ቦይንግ እንዳለ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55570801 | amh |
health | ዘግታችሁ የወጣችሁትን በር እንዳልተዘጋ የሚያሳስባችሁ የአእምሮ ሕመም - ኦሲዲ | ምሥራቅ* ለዚህ ታሪክ ሲባል ስሟ የተቀየረ “ለሦስት ዓመታት የማስበውን ሁሉ እንድጽፍ አእምሮዬ ያስገድደኝ ነበር” ትላለች። እንቅልፍ እና እርሷ ተፋትተው ነበር የከረሙት። “ዝም ብዬ መጻፍ ነው። ደብተር፣ ወረቀት፣ ሞባይል ሁሉ ነገር ላይ እጽፋለሁ።” የምትጽፈው ነገር ለሚያነበው ሰው ትርጉም ላይሰጥ ይችላል። ማንኛውንም ነገር በአእምሮዋ ውስጥ ሰንዳ የያዘቸውን ወይም የመጣላትን ጥቃቅን ነገር ሁሉ ካልጻፈች ሰላም ይነሳታል። “ፀጉሬ ላይ ቅባት ተቀብቼ ጥሩ ነው ብዬ ካሰብኩኝ እጽፈዋለሁ።” ይህ የመጻፍ ጉትጎ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c6pqpg24lvno | amh |
health | 'ባሌ አጫሽ ነበረ፣ በእሱ ምክንያት ካንሰር ያዘኝ' | “በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም። የምተነፍሰው ‘ስቶማ’ በሚባልና አንገቴ ላይ በሚገኝ ቀዳዳ አማካይነት ነው’’ ይላሉ የ75 ዓመት የዕድሜ ባለጸጋዋ ናሊኒ ሳትያናርያን። ናሊኒ በህይወታቸው እንድም ቀን ሲጋራ አጭሰው አያውቁም። ነገር ግን ላለፉት 33 ዓመታት ባለቤታቸው ከሚያጨሱት ሲጋራ የሚመጣ ጭስ ሲተነፍሱ ኖረዋል። ባለቤታቸው ሕይወታቸው ካለፈ ከአምስት ዓመታት በኋላ በአውሮፓውያኑ 2010 ላይ ናሊኒ ካንሰር እንዳለባቸው ተነገራቸው። “ባለቤቴ አጫሽ ነበር። የእሱ ሲጋራ ማጨስ እኔን ይሄን ያክል ይጎዳኛል ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/c6p914npjevo | amh |
health | የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኙ ካንዬ ዌስት “ሳትጠራ እና ሳታሳውቅ” መጥተሃል ተብሎ ከስኬቸርስ ቢሮ እንዲወጣ ተደረገ | ስኬቸርስ የተባለው የጫማ አምራች ኩባንያ ራፐሩ ዬ፣ በቀድሞ ስሙ ካንዬ ዌስት፣ “ሳያሳውቅ እና ሳይጋበዝ” መጥቷል በሚል ከኩባንያው ሕንጻ እንዲወጣ እንዳደረገው ገለፀ። ድርጅቱ አክሎም ከራፐሩ እና ዲዛይነሩ ዬ ጋር በጋራ የመስራት “ምንም ዓይነት ፍላጎት” የለኝም ብሏል። ይህ ዜና የተሰማው የጀርመኑ ስፖርት ትጥቅ አምራች አዲዳስ፣ ዬ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሰጠውን ፀረ አይሁዳዊ አስተያየት ተከትሎ ያለውን ግንኙነት ካቋረጠ በኋላ ነው። ቢቢሲ የዬን ወኪሎች አስተያየት ቢጠይቅም ምላሽ ማግኘት አልቻለም። ስኬ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cj5z15d3g61o | amh |
health | አንድ ውሻ በዝንጀሮ ፈንጣጣ መያዙን የአለም የጤና ድርጅት አስታወቀ | አንድ ውሻ ከባለቤቱቶቹ በተላለፈ የዝጀሮ ፈንጣጣ ቫይረስ መጠቃቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። ይህ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው የበሽታው ስርጭት ሰዎች በቫይረሱ ከተያዙ በኋላ ራሳቸውን ከቤት እንስሳቶቻቸውም ጭምር ማግለል እንዳለባቸው የሚያሳይ እንደሆነም የጤና ሃላፊዎቹ አስታውቀዋል። ሌሎች እንስሳትን የመበከል አደጋን ለመቀነስ ቆሻሻን በጥንቃቄ ማስወገድ እንደሚያስፈልግ የዓለም ጤና ድርጅት አስጠንቅቋል። ውሾች በሽታውን ወደ ሌሎች ውሾች ወይም ወደ ሰዎች ያስተላልፉ እንደሆነ የሚያረጋግጥ መረጃ እስካ... | https://www.bbc.com/amharic/articles/cqlk1nd5877o | amh |
health | “ስለ አዕምሮ ጤና በግልፅ መነጋገር ለሁላችንም ጤንነት ነው” ያዕቆብ ተክዔ | ያዕቆብ ተክዔ (ዶ/ር) በአሜሪካው ፔንሲልቬንያ ዩኒቨርሲቲ የሥነ አዕምሮ ባለሙያ ነው። ያዕቆብ በትምህርቱ ክሊኒካል ሳይኮሎጂስት፣ በሥራው ቴራፒስትና የሙሉ ጊዜ የዩኒቨርሲቲ አስተማሪ ነው። ያዕቆብ ተውልዶ ያደገው በኤርትራ ሲሆን የድህረ ምረቃ ትምህርቱን ለመከታተል ከበቃበት ጊዜ አንስቶ የሥራ ዓለሙን እስኪቀላቀል ድረስ ኑሮው በአሜሪካ ነው። የያዕቆብ ሥራ የሚያተኩረው በስደትና በስደተኞች ላይ ሲሆን በተለይም ደግሞ ከአፍሪካ፣ አብልጦም ከኢትዮጵያና ከኤርትራ ለተሰደዱ ሰዎችን የአዕምሮ ጤና ድጋፍ እና ክትት... | https://www.bbc.com/amharic/news-58552208 | amh |
health | ኮሮናቫይረስ፡ የአስትራዜንካን ክትባት ተጠቀሙ- የዓለም ጤና ድርጅት | በርካታ የአውሮፓ ሃገራት የኮሮናቫይረስ መከላከያ የሆነውን አስትራዜንካ ክትባት ማገዳቸውን ተከትሎ የዓለም ጤና ድርጅት ክትባቱን እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርቧል። ጀርመን፣ ፈረንሳይ፣ ጣልያንና ስፔይንን ጨምሮ ሌሎች አገራት የኦክስፎርዱ አስትራዜንካ ክትባት ደም መርጋት በተያያዘ ችግር አለበት በሚል ክትባቱ እንዳይሰጥ አግደውታል። የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ ደም መርጋት ስለማስከተሉ ምንም አይነት ማስረጃ የለም ይላል። የድርጅቱ የክትባት ደህንነት ልሂቃንም በዛሬው ዕለት ተሰብስበው ስለ ክትባቱ ይመክራሉ ተብሏል።... | https://www.bbc.com/amharic/news-56411232 | amh |
health | ዓለም ተስፋ የጣለበት የኦክስፎርድ የኮሮና ክትባት ምርምር እንዲቆም ተደረገ | የመጨረሻ የክሊኒካል ሙከራ ላይ የነበረውና ትልቅ ተስፋ ተጥሎበት የቆየው የኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ከመድሃኒት አምራቹ አስትራዜኔካ ኩባንያ ጋር እያበለጸጉት የነበረው የኮሮና ክትባት ነበር። ምርምሩ ለጊዜው ባለበት ይቁም ተብሏል። ምክንያቱ ደግሞ የክትባት ቅንጣቱን የወሰዱ በጎ ፍቃደኛ ተሳታፊዎች ህመም ስላጋጠማቸው ነው። ይሁን እንጂ ግዙፉ የመድኃኒት አምራች አስትራዜኔካ ይህ የሚያደናግጥ ሳይሆን የሚያጋጥም ነው ይላል። ህመም የተሰማቸው ተሳታፊዎች ለምን ህመም እንደተሰማቸው ለማወቅ ጊዜ ይፈልጋል። የኦክስትፎ... | https://www.bbc.com/amharic/54078490 | amh |
health | ሕንድ ፡ በአንድ ሆስፒታል ላይ በተከሰተ የእሳት አደጋ 10 አራስ ሕፃናት ሞቱ | ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት በሕንድ አንድ ሆስፒታል ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የሆስፒታሉ ሠራተኞች ህይወት ለማትረፍ የቻሉትን ቢያደርጉም አስር አራስ ሕፃናት ህይወት ማለፉ ተነገረ። የእሳት አደጋ ተከላካዮች በምዕራባዊው ማሃራሽትራ ግዛት ወደምትገኘው የብሃንዳራ አካባቢ ሆስፒታል እሳቱን ለመቆጠጠር ከመድረሳቸው በፊት ሰባት ሕፃናትን ከእሳት አደጋው ማትረፍ ተችሏል። የሕንድ ጠቅላይ ሚንስትር ናሬንድራ ሞዲ "ልብ የሚያቆስል አሳዛኝ ክስተት" ሲሉ አደጋውን ገልጸዋል። የእሳት አደጋው የተከሰተው አርብ ሌሊት ለቅዳሜ አጥቢ... | https://www.bbc.com/amharic/news-55581634 | amh |
health | ኮሮናቫይረስ፡ ኒውዚላንድ ከወራት በኋላ በቫይረሱ የተያዘች ሴት አገኘች | ከሁለት ወራት በላይ የኮሮናቫይረስ የማህበረሰብ ስርጭት ያልታየባት ኒውዚላንድ ከሰሞኑ በቫይረሱ የተያዘች ሴት አግኝታለች። የጤና ባለሙያዎች ከሰሞኑ ከአውሮፓ የተመለሰች የ56 አመት ሴት ቫይረሱ ተገኝቶባታል። ግለሰቧ ከሌላ አገራት ለሚመጡ አስገዳጅ የሆነውን የሁለት ሳምንት ለይቶ ማቆያ ጊዜ ጨርሳ ቤቷ ከሄደች ከቀናት በኋላ ነው ቫይረሱ እንደተገኘባት የታወቀው። ከሴትዮዋ ጋር የቅርብ ግንኙነት ያላቸውን እንዲሁም የጎበኘቻቸውን ስፍራዎች ዝርዝር ባለስልጣናቱ እየተከታተሉ ነው ተብሏል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን... | https://www.bbc.com/amharic/news-55785138 | amh |
health | የዓለም ጤና ድርጅት ክትባቶች ኦሚክሮንን መቋቋም አለባቸው አሉ | የኮሮናቫይረስን ለመከላከል በአሁን ላይ በጥቅም ላይ እየዋሉ የሚገኙት ክትባቶች በአዲሱ ኦሚክሮን የቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ከባድ የጤና እክል እንዳይገጥማቸው መከላከል እንደሚችሉ የዓለም ጤና ድርጅት ከፍተኛ ኃላፊ ተናገሩ። ኃላፊው ይህን ያሉት በደቡብ አፍሪካ በተደረጉ ሙከራዎች ይህ ቫይረስ በተለይ የፋይዘር ክትባትን ማሸነፍ እንደሚችል ምልክቶች አሉ መባላቸውን ተከትሎ ነው። ተመራማሪዎች እንደሚሉት ሰዎች በአዲሱ ቫይረስ ሲያዙ የኮሮናቫይረስ ክትባቶች በሰውነታችን የሚፈጥሩ የመከላከል አቅም በእጅጉ ይቀንሳል።... | https://www.bbc.com/amharic/news-59574506 | amh |
health | ወላጆቻቸው የሚያጨሱ ልጆች አጫሽ የመሆን ከፍተኛ ዕድል እንዳላቸው ጥናት አመለከተ | ወላጆቻቸው የሚያጨሱ ታዳጊዎች እነሱም አጫሽ የመሆን አራት እጥፍ ዕድል እንዳላቸው በዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት አማካይነት የተሰራ አንድ አዲስ ጥናት አመለከተ። በዚህም ምክንያት ዶክተሮች ሲጋራ የሚያጨሱ ወላጆችንና አሳዳጊዎችን ማጨስ እንዲያቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። የፀረ ሲጋራ ማጨስ ዘመቻ እንቅስቃሴ እንዳለው ወላጆቻቸው የሚያጨሱ ታዳጊዎች 4.9 በመቶ እነሱም አጫሽ የመሆን ዕድል ሲኖራቸው፣ ወላጆቻቸው የማያጨሱ አቻዎቻቸው ግን የማጨስ ዕድላቸው 1.2 በመቶ ብቻ እንደሆነ አመልክቷል። የዩናይትድ ኪንግደም ብ... | https://www.bbc.com/amharic/59802873 | amh |
health | ለሁለት ዓመት ድንበሯን ዘግታ የቆየችው ኒው ዚላንድ በሯን ልትከፍት ነው | በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከሁለት ዓመታት በላይ ድንበሯን ዘግታ የቆየችው ኒው ዚላንድ በስተመጨረሻ በሮቿን ልትከፍት እንደሆነ ይፋ አድርጋለች። ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ አውስትራሊያዊያን ምንም ዓይነት በለይቶ ማቆያ መቆየት ሳያስፈልጋቸው በነፃነት መግባት ይችላሉ። ከ60 ሃገራት የሚመጡ ሙሉ በሙሉ የተከተቡ ሰዎች ደግሞ ከግንቦት ወር ጀምሮ መግባት እንዲችሉ ይፈቀድላቸዋል። ከእነዚህ ሃገራት መካከል ዩናይትድ ስቴትስ እና ዩናይት ኪንግደም ይገኙበታል። ሁሉም ወደ ኒው ዚላንድ የሚመጡ ተጓዦች ከኮቭድ ነፃ ... | https://www.bbc.com/amharic/60761357 | amh |
health | ኮሮናቫይረስ : አዲሱ የቫይረስ ዝርያ በመላው ዓለም ሊሰራጭ ይችላል ተባለ | አዲሱ የኮሮናቫይረስ ዝርያ በመላው ዓለም ሊሰራጭ ይችላል ተባለ። ኬንት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው የኮሮናቫይረስ ዝርያ በዓለም ላይ በስርጭቱ ቀዳሚው ሊሆን ይችላል ሲሉ የዩናይትድ ኪንግደም የዘረ መል ክትትል መርሃ ግብር ኃላፊ ገልጸዋል። ኃላፊው ፕሮፌሰር ሻሮን ፒኮክ ለቢቢሲ እንደተናገሩት አዲሱ ዝርያ "በአገሪቱ የተሰራጨ" ሲሆን "በመላው ዓለም የመሰራጭ ዕድሎችም" አሉት ብለዋል፡፡ በኬንት የተገኘው ዝርያ ከ50 በላይ በሆኑ አገራት ውስጥ ተሰራጭቶ ይገኛል። የኮሮናቫይረስ ዝርያ በደቡብ ምስራቅ እንግ... | https://www.bbc.com/amharic/news-56027521 | amh |
health | ኢኳዶር ለሁሉም ዜጎቿ የኮቪድ-19 ክትባትን መውሰድ ግዴታ አደረገች | ኢኳዶር እየተባበሰ የመጣውን የኮሮናቫይረስ ስርጭት ለመግታትና እንደ ኦሚክሮን ያሉ ዝርያዎችን ጉዳት ለመቀነስ በሚል አብዛኛው የኅብረተሰብ ክፍል የኮቪድ-19 ክትባት እንዲወድ የሚያስገድድ መመሪያ አወጣች። የአገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳለው አጠቃላይ ሕዝቡን ለመከተብ የሚያስችል የክትባት ክምችት ያለ ሲሆን፣ የሕክምና ማስረጃ ያላቸው ሰዎች ብቻ ያለመከተብ መብት ይኖራቸዋል። ከአገሪቱ አጠቃላይ ሕዝብ ውስጥም ማንኛውም ዕድሜው ከአምስት ዓመት በላይ የሆነ ሰው በሙሉ ክትባቱን ይወስዳል ተብሏል። እስካሁን ድረስ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59778546 | amh |
health | ጣልያናዊቷ ለ10 ወራት 'ኮማ' ውስጥ ከቆየች በኋላ ነቃች | ጣልያን ውስጥ አንዲት ሴት እራሷን ስታ በሕይወት እና በሞት መካከል ውስጥ ለአስር ወራት ከቆየች በኋላ መንቃቷ ተዘገበ። የ37 ዓመቷ ክሪስቲና ሮሲ ባሳለፍነው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ የሰባት ወር ነፍሰ ጡር እያለች ነበር የልብ ድካም አጋጥሟት እራሷን የሳተችው። ሴት ልጇ ካተሪና በወቅቱ በድንገተኛ ሕክምና እንድትወለድ የተደረገ ሲሆን ክሪስቲና ግን ላለፉት ዘጠኝ ወራት ኮማ ውስጥ ቆይታለች። ለህመሟ ምክንያቱ አንጎሏ ውስጥ የደረሰ ጉዳት ሊሆን ይችላል ተብሎ ነበር። በአሁኑ ሰአት ከኮማ ነቅታ የመጀመሪያ ቃሏን... | https://www.bbc.com/amharic/news-57431084 | amh |
health | ኮቪድ -19፡ ሰሜን ኮሪያ የኮቪድ ወረርሽኝ በመከሰቱ ጥብቅ የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲጣል አዘዘች | ሰሜን ኮሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ በይፋ በኮቪድ የተያዙ ሰዎች መገኘታቸውን ተከትሎ ጥብቅ ብሔራዊ የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲጣል አዘዘች። የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን በዋና ከተማዋ ፕዮንግያንግ የኦሚክሮን ወረርሽኝ መከሰቱን የዘገበ ሲሆን ምን ያህል ሰዎች በቫይረሱ እንደተያዙ ግን አልገለጸም። ኮሪያ ሴንትራል ኒውስ ኤጀንሲ ( ኬሲኤንኤ) የወረርሽኙን መከሰት የአገሪቷን የለይቶ ማቆያ ሕግ የጣሰ "ትልቅ አደጋ " ነው ያለ ሲሆን፣ የአገሪቷ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለብሔራዊው አደጋ ምላሽ ለመስጠት አስቸኳይ ስብሰባ እያደረ... | https://www.bbc.com/amharic/news-61418838 | amh |
health | የኮቪድ-19 ማጠናከሪያ ክትባት ሆስፒታል የመግባት መጠንን እንደሚቀንስ ጥናት አመለከተ | የኮቪድ-19 ማጠናከሪያ ሦስተኛ ክትባት ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው ወደ ሆስፒታል እንዳይገቡ ለመከላከል 88 በመቶ በማገዝ ውጤታማ ነው ሲል የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) የጤና ጥበቃ ኤጀንሲ አዲስ ጥናት አመለከተ። አስትራዜኒካ፣ ፋይዘር ወይም ሞደርና ክትባቶችን ሁለት ዙር የወሰዱ ሰዎች በኦሚክሮን እንዳይያዙ እምብዛም ባይጠብቃቸውም በጠና ከመታመም እንደሚከላከል ጥናቱ ያሳያል። የጤና ኃላፊዎችም ይህ ጥናት ሦስተኛ ዙር ወይም የማጠናከሪያ ክትባት አስፈላጊነትን ያጎላዋል ሲሉ ተናግረዋል። የዩኬ የጤና ፀሐፊው ሳጂ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59845459 | amh |
health | በዋግ ኽምራ ዞን ሰዎች በረሃብ እየሞቱ መሆኑን ነዋሪዎችና ኃላፊዎች ገለፁ | በአማራ ክልል በሚገኘው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በርካታ ሰዎች በረሃብ ምክንያት እየሞቱ መሆኑን ከአካባቢው ወደ ባሕር ዳር እና እብናት የመጡ ነዋሪዎች እንዲሁም የአካባቢው ኃላፊዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ተስፋዬ ገብሬ የአካባቢው ማኅበረሰብ ላለፉት አራት ወራት ምንም ዓይነት እርዳታ አግኝቶ እንደማያውቅ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። የብሔረሰብ አስተዳደሩ ዋና ከተማ ሰቆጣን ጨምሮ ሌሎች የዞኑ ከተሞች በህወሓት አማፂያን ቁጥጥር ሥር በመሆናቸው በብዛት ኑ... | https://www.bbc.com/amharic/news-59161562 | amh |
health | ኮሮናቫይረስ፡ በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ 94 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ተያዙ | በአሜሪካ ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ 94 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማካሄድ ቀናት በቀሯት አሜሪካ በተለያዩ ግዛቶችም በኮሮናቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር አሻቅቧል ተብሏል። በዚህ ሳምንት ሃሙስ 91 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ከፍተኛ ቁጥር ነው በማለት ሪፖርት አድርጋ የነበረቸው አሜሪካ በተከታታይ ባሉት ቀናትም እንዲሁ ከዚህ በላይ ያለው ቁጥር በየቀኑ ተመዝግቧል። ወረርሽኙ ከተከሰተ ጀምሮም እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 9 ሚሊዮን መድረሱን ከጆንስ ሆፕኪንስ ... | https://www.bbc.com/amharic/news-54752422 | amh |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.