Datasets:
id stringlengths 36 36 | source stringclasses 1
value | type stringclasses 1
value | language stringclasses 1
value | text stringlengths 5 186k | metadata dict |
|---|---|---|---|---|---|
9c8e9781-c1d7-4317-a579-90d52630bf34 | wikipedia | text | am | ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ 90px|enllaç= ኒንቴንዶ
ኔንቲዶ ኮ ሁለቱንም የቪዲዮ ጨዋታዎችን እና የቪዲዮ ጌም ኮንሶሎችን ያዘጋጃል፣ ያትማል እና ይለቃል።thumb|የኒንቴንዶ አርማ ፪፻፱ ዓ.ምኔንቲዶ የተመሰረተው እ.ኤ.አ. በ፩፰፰፪ ኔንቲዶ ኮፓይ በዕደ ጥበብ ባለሙያው ፉሳጂሮ ያማውቺ ሲሆን በመጀመሪያ በእጅ የተሰራ የሃናፉዳ የመጫወቻ ካርዶችን አዘጋጅቷል። እ.ኤ.አ. በ፩፱፭፫ዎቹ ወደ ተለያዩ የንግድ ሥራዎች ተሰማርተው እና እንደ ህዝባዊ ኩባንያ ህጋዊ እውቅና ካገኙ በኋላ፣ ኔንቲዶ በ፩፱፮፱ የመጀመሪያ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ዋናው_ገጽ",
"title": "ዋናው ገጽ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.8996,
"token_count": 436,
"word_count": 327
} |
8ee61d75-34a0-4b65-9aaf-300f8f7aaff8 | wikipedia | text | am | የሕክምና ታሪክ በኢትዮጵያ
ወቅታዊ ሕዝባዊ ጤና ጉዳዮች በኢትዮጵያ (ደግሞ ትምህርተ፡ጤና ይዩ)
ኤችአይቪ/ኤድስ
ኢትዮጵያን ለሚጎብኙ የጤና አገልግሎት
የመድኃኒትና የህክምና መረጃ በእንግሊዝኛ ያለባቸው ድረ ገጾች
ህክምና
መደብ:ሕክምና | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ሕክምና",
"title": "ሕክምና",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.961,
"token_count": 33,
"word_count": 25
} |
21724cdf-7b29-4a81-8e48-040da4f54142 | wikipedia | text | am | thumb|right|የ"ጉንዳን" ኮከብ ደመና (The Ant Nebula)
thumb|የኦሪዮን ከዋክብት
ሥነ ፈለክ (አስትሮኖሚ) ከመሬት ከባቢ አየር ውጪ የሚገኙ ክስተቶችን የሚያጠና የሳይንስ ክፍል ነው። ቃሉ አስትሮኖሚ ከግሪክ የመጣ ሲሆን የፀሐይ የከዋክብትና የጨረቃዎች ሕግ ማለት ነው።
ሥነ ፈለክ ከጥንታዊ ሳይንሶች አንዱ ነው።
== በአስትሮኖሚ ውስጥ የሚገኙ ንዑስ ክፍሎች፦ ጁፒተር
አስትሮሜትሪ - በሰማይ የሚገኙ ነገሮችን ቦታ እና አንቅስቃሴ የሚያጠና ክፍል።
አስትሮፊዚክስ - ከመሬት ውጪ የሚገኙ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ሥነ_ፈለክ",
"title": "ሥነ ፈለክ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9104,
"token_count": 136,
"word_count": 102
} |
a3e8efec-3ce5-48ac-927d-5d986be4ce86 | wikipedia | text | am | የተዛመዱ መጣጥፎች፦
ኢንተርኔት
ፖድካስት (Podcast)
ክፍት የንግድ መርህ (Open Source Business Practice)
ክፍት ሶፍትዌር መርህ (Open Source Software)
ኮምፒዩተር
ኮምፒዩተር ምህንድሥና (Computer Engineering)
የኮምፒዩተር አውታር
የፕሮግራም ቋንቋ
የሲስተም አሰሪ (operating system)
የአፕልኬሽን ሶፍትዌር (Applicaton Software)
ኮምፒዩተር ምስል (computer graphics)
ኤምፒ3 (MP3)
የኮምፒዩተር መረብ ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/የኮምፒውተር፡ጥናት",
"title": "የኮምፒውተር፡ጥናት",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.8837,
"token_count": 249,
"word_count": 187
} |
b7038cdb-b6d4-4d77-adff-59859f962e6a | wikipedia | text | am | ጀጀመስከረም
ጥቅምት
ታኅሣሥ
ጥር
የካቲት
መጋቢት
ሚያዝያ
ግንቦት
ሠኔ
ሐምሌ
ነሐሴ
ጳጉሜ
መደብ:ታሪክ | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ዓመት_በዓላት_እና_ታሪካዊ_ማስታወሻዎች",
"title": "ዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎች",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9733,
"token_count": 17,
"word_count": 13
} |
92200586-95e4-492d-912e-54e16679aeeb | wikipedia | text | am | አሌክሳንድር ሶልዠኒጽን - ሐምሌ 27 ቀን 2000 ዓ.ም.
ሰዴላ ቡከር ማርሊ - የቦብ ማርሊ እናት - መጋቢት 30 ቀን 2000
ቻርልተን ሄስተን - ሙሴ ያጫወተ አሜሪካዊ ተዋናይ - መጋቢት 27 ቀን 2000
ጄራልድ ፎርድ - ቀድሞ የአሜሪካ ፕሬሲዳንት - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999
ጄምስ ብራውን - አሜሪካዊ ዘፋኝ - ታኅሣሥ 16 ቀን 1999
ስቲቭ እርዊን - የአውስትራልያ ሥነ ፍጥረት ሊቅ - ነሐሴ 29 ቀን 1998
ሮዛ ፖርክስ - ጥቅምት 14 ቀን 1998
ዊልየም ረንኲስት - ነሐሴ 28 ቀን 1997
ን... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ዜና_እረፍት",
"title": "ዜና እረፍት",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9067,
"token_count": 114,
"word_count": 86
} |
5d6b45f3-5163-4d6a-a70c-0ef441001936 | wikipedia | text | am | ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ እ.ኤ.አ ሚያዝያ 18 ቀን 1973 (1965 ዓ.ም) ተወለደ፡፡ ኃይሌ የረጅም ርቀት የአትሌቲክስ ሯጭ ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የተዋጣለት ነጋዴ ባለሀብት ነው፡፡ ኃይሌ ሁለት የኦሎምፒክ ውድድሮች ተሳትፎ በ10,000 ሜትር ሩጫ ሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያዎችን እና አራት የዓለም አሸናፊዎችን አሸንፏል። ኃይሌ በበርሊን ማራቶን አራት ጊዜ በተከታታይ ያሸነፈ ሲሆን፤ በዱባይ ማራቶንም ሶስት ተከታታይ ድሎችን አስመዝግቧል። በቤት ውስጥም አራት የአለም ዋንጫዎችን አግኝቶ የ2001 የአለም ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ኃይሌ_ገብረ_ሥላሴ",
"title": "ኃይሌ ገብረ ሥላሴ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9609,
"token_count": 254,
"word_count": 191
} |
e70bf73b-4c82-464a-9fc1-a02cdcfd8c89 | wikipedia | text | am | ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ (ቀ.ኃ.ሥ.) ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ ሐምሌ ፲፮ ፡ ቀን ፡ ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው ፡ ከልዑል ፡ ራስ መኰንን ፡ እና ፡ ከእናታቸው ፡ ከወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት ፡ ጎሮ ፡ በተባለ ፡ የገጠር ፡ ቀበሌ ፡ ሐረርጌ ፡ ውስጥ ፡ ተወለዱ።
በ፲፰፻፺፱ ፡ የሲዳሞ ፡ አውራጃ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆኑ። በ፲፱፻፫ ዓ.ም. ፡ የሐረርጌ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ቀዳማዊ_ኃይለ_ሥላሴ",
"title": "ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.982,
"token_count": 3938,
"word_count": 2954
} |
8be720c5-94cb-4c07-9c60-878f7a74525d | wikipedia | text | am | ልዑል ራስ መኮንን ወልደሚካኤል የሸዋ ንጉሥ የነበሩት የሣህለ ሥላሴ ልጅ የልዕልት ተናኘወርቅ እና የደጃዝማች ወልደሚካኤል ልጅ ናቸው። ግንቦት ፩ ቀን ፲፰፻፵፬ ዓ.ም ጎላ ወረዳ ደረፎ ማርያም በሚባል ሥፍራ ተወልደው፤ እስከ ፲፬ ዓመት ዕድሜያቸው ከአባታቸው ጋር ከኖሩ በኋላ ያጐታቸው የንጉሥ ኃይለ መለኮት ልጅ ዳግማዊ ምኒልክ ገና የሸዋ ንጉሥ እንደነበሩ፡ ወደርሳቸው ቤተ መንግሥት መጥተው፡ ባለሟል ሆኑ ።
በ፲፰፻፷፰ ዓ.ም ዕድሜያቸው ሀያ አራት ዓመት ሲሆን ከወይዘሮ የሺ እመቤት ጋር ተጋብተው ሐምሌ ፲፮... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ራስ_መኮንን",
"title": "ራስ መኮንን",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9711,
"token_count": 446,
"word_count": 335
} |
0c84cfc0-4715-4f62-ad64-c1df53abd122 | wikipedia | text | am | ከማየ አይህ በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በኖህ መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስለ አራቱ ሴቶች ኦሪት ዘፍጥረት ምንም እንኳን ዝም ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስለ ስሞቻቸው የተገኘው አፈ ታሪክ በርካታ ነው።
በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች ዕጅግ የረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ ሲቢሎች ተብለው ለግሪኮች ለሮማውያንም እንደ ቅዱሳን መጻሕፍት የተቆጠሩት የሲቢሊን መጻሕፍት ደራሲ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ሚስቶች_በኖህ_መርከብ_ላይ",
"title": "ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9563,
"token_count": 854,
"word_count": 641
} |
12da8c10-4b55-4597-bca9-4c1e9628725a | wikipedia | text | am | thumb|upright=2|የአለም ዋና ልሳናት ቤተሰቦች
thumb|upright=2|የአለም ልሣናት ቤተሰቦች (ሌላ አስተያየት)
የቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው። ቋንቋ የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነው።
የተዛመዱ መጣጥፎች፦
አቡጊዳ
አለም ጽሕፈቶች
* | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/የቋንቋ_ጥናት",
"title": "የቋንቋ ጥናት",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9787,
"token_count": 41,
"word_count": 31
} |
e7d25238-79c9-4638-a6ed-b5428e1644ab | wikipedia | text | am | thumb|200px|የሜዳ ዋዝንቢት
ዋዝንቢት የሦስት አጽቄ አይነት ነው። የፌንጣና የአንበጣ ዘመድ ነው። ሁለንተናው ትንሽ ለጥ ይላል፤ ረጃጅም አንቴኖችም አሉት።
ዋዝንቢት የሚታወቀው በሚያሰማው ድምጽ ነው። ድምጽ ማውጣትና ማሰማት የሚችለው አውራው ዋዝንቢት ብቻ ነው። የተባዕቱ ዋዝንቢት ክንፍ እንደ "ሚዶና ሞረድ" የሚመስል ፍርግርግ ነው። ክንፎቹን በማፋተግ ድምጽ ይፈጥራል፤ የድምጹ ቅላፄ እንደየ ዋዝንቢቱ ወገን ይለያያል። ሁለት ዓይነት የዋዝንቢት ዘፈኖች አሉ፤ የጥሪ ዘፈንና የመርቢያ ዘፈን ናቸው። ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ዋዝንቢት",
"title": "ዋዝንቢት",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9819,
"token_count": 397,
"word_count": 298
} |
8fc5eb5c-1451-4374-976b-1d065e5fe85c | wikipedia | text | am | thumb|ብርቱካን በቅርጫት።
thumb
ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ።
ስለ እርሻና ስለጥቅም
thum... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ብርቱካን_(ፍሬ)",
"title": "ብርቱካን (ፍሬ)",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9809,
"token_count": 736,
"word_count": 552
} |
9f8a945f-3439-4a64-9f25-9d6718214514 | wikipedia | text | am | ዘመናዊና ባህላዊ ቀልዶች
የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች
ሺህ ነዋ
የሳውዲው ልዑል
ዳቦ ጭመቅ
ሞኝ ባልና ሚስት
አይ ሰርጉ ነው
እሳት የማያጠፋው ውሀ
ቀበጧ እመቤት
ጎጃምን ምታ ጎንደርን ምታ
የሽማግሌዎች ጨዋታ
ዝም በል! ዝም በል!
ገብርኤል ቀልድ አታውቅም እንዴ!
የ እብዶች ቀልድ
ሁለቱ እብዶች
የእብድ አናጺ
ቁልፉ እኔ ጋ ነው
በሥር ልናልፍ ነው
የ አለቃ ገብረ ሐና ቀልዶች
አለቃ ገብረ ሐና እና ቀልዶቻቸው' ተዘጋጀ በዳንኤል አበራ 2000 አ.ም.
ሃድጎ -አህያ ሸራህያ
ጎመን እያበ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ቀልዶች",
"title": "ቀልዶች",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9672,
"token_count": 333,
"word_count": 250
} |
21bf6dc6-86ac-40e1-80f6-7ef1b4da3fcc | wikipedia | text | am | ለፊልሙ፣ አቡጊዳ (ፊልም) ይዩ።
አቡጊዳ (Äbugida) ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር "አቡጊዳ" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው "አቡጊዳ" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ እንግሊዝኛ "አልፋቤት" ፊደሉ ለ1 ተነባቢ ወይም ለ1 አናባቢ ብቻ ሲሆን አይደለም። ስለዚህ የግዕዙ ፊደል ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/አቡጊዳ",
"title": "አቡጊዳ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9622,
"token_count": 578,
"word_count": 434
} |
8409887b-b7fa-49d6-a1e5-0dcfa361da20 | wikipedia | text | am | ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት። ዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ናት።
አብዛኛዎቹ የአፍሪካ ሀገሮች ዕድሜያቸው ከአንድ ምዕተ-ዓመት የሚያንስ ሲሆን ፣ ኢትዮጵያ ግን ከጥንት ጊዜ ጀምሮ በንጉሠ-ነገሥታት እና ንግሥተ-ነግሥታት የተመራች ሀገር ናት። የሰለሞናዊው ሥ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ኢትዮጵያ",
"title": "ኢትዮጵያ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9545,
"token_count": 5292,
"word_count": 3969
} |
9cb2a516-080a-4087-9541-3866dcf449de | wikipedia | text | am | thumb|300px|ደንበኛ አገልጋይ
የድረ ገጽ መረብ (ወይም ኢንተርኔት) በጣም ብዙ የኮምፒዩተር አውታሮችን ያያየዘ የመገናኛ መረብ ነው። በመረቡ ውስጥ ብዙ ድረ ገጽ ይገኛሉ። ከዚያ በላይ በርካታ የመነጋገርና መገናኘት መንገዶች አሉ።
ከሁሉ አስቀድሞ የተፈጠረ ክፍለ-ኢንተርኔት «USENET» የሚባለው አገልግሎት ነው። ይህ በ1973 ዓ.ም. (1980 እ.ኤ.አ.) አካባቢ ሲጀመር በተለይ ለዩኒቨርሲቴዎችና ኮሌጆች ብቻ የታወቀ መገናኛ ሆኖ ቆየ። ይህ ጽሑፍ በተገናኙት ኮምፒውተሮች ላይ መልጠፍ የሚፈቅድ ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ድረ_ገጽ_መረብ",
"title": "ድረ ገጽ መረብ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9442,
"token_count": 368,
"word_count": 276
} |
0b67121d-393c-46c2-b3a1-ebecbaadb286 | wikipedia | text | am | አፍሪቃ
frameless|right
ስፋት 30,221,532 ካሬ ኪ.ሜ. ሕዝብ ብዛት 522,011,000"World Population Prospects: የ 2006 እ.ኤ.ኣ. ዕትም" United Nations (Department of Economic and Social Affairs, ሕዝብ ክፍል) (1997 ዓ.ም., 2ኛ) Density 30.51 በካሬ ኪ.ሜ. ሀገሮች በጥገኝነት መጠሪያ ስም አፍሪቃዊ ቋንቋዎች የአፍሪቃ ቋንቋዎች እና ሌሎች የሰዓት ክልል UTC-1 (ኬፕ ቨርድ) እስከ UTC+4 (ሞሪሸስ)
አፍሪ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/አፍሪቃ",
"title": "አፍሪቃ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9534,
"token_count": 485,
"word_count": 364
} |
07c2aabe-997e-4275-b5f8-66691abae5d4 | wikipedia | text | am | ሱዳን በይፋ የሱዳን ሪፑብሊክ (አረብኛ: السودان) ከአፍሪካ በስፋት ሦስተኛ ስትሆን በአህጉሪቱ ሰሜናዊ ምስራቅ ክልል ትገኛለች። ዋና ከተማዋ ካርቱም ነው። ከግብፅ ፣ ከቀይ ባሕር ፣ ከኤርትራ ፣ ከኢትዮጵያ ፣ ከደቡብ ሱዳን፣ ከመካከለኛው የአፍሪካ ሪፑብሊክ ፣ ከቻድ ፣ እና ከሊቢያ ጋር ድንበር ትካለላለች። የአባይ ወንዝ (ናይል) ሀገሪቱዋን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ይከፍላል። የአረብ ባህል ደንበኛ ሲሆን አብዛኛው ሕብዝ የእስልምና ዕምነት ተከታይ ነው።
ሱዳን ከግብፅ የተጣመረ ረዥም ታሪክ አላት። የመ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ሱዳን",
"title": "ሱዳን",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9414,
"token_count": 260,
"word_count": 195
} |
f9f6ffe3-ca95-47d2-b9a2-bd44a8033e66 | wikipedia | text | am | የህብረተሰብ ጤና
የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት ጤንነትን እንደሚከተለው ይተነትነዋል፡፡ ጤንነት ማለት ሙሉ የሆነ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ እንዲሁም የማህበረሰብአዊ ደህንነት ነው፡፡ ይህም ሲባል የበሽታ አለመኖር ብቻ ጤነኝነትን አይገልፅም፡፡ http://www.who.int/about/definition/en/
ስለዚህም በሽታ ማለት የማንኛውንም ግለሰብ የአካል፡ የስነልቦናዊ፡ ወይም የማህበረሰብአዊ ደህንነትን የሚያቃውስ ሁኔታ ነው፡፡
የበሽታዎች የወባና
ዔ
በሽታ በተለያየ ጠንቅ መንገድ ሊነሳ ይችላል፡፡
... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ትምህርተ፡ጤና",
"title": "ትምህርተ፡ጤና",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.947,
"token_count": 1029,
"word_count": 772
} |
7b9f1747-552f-4d6f-bc4e-1cf1745d2147 | wikipedia | text | am | የኬንያ ሪፐብሊክ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን ከኢትዮጵያ፣ በሰሜን-ምስራቅ ከሶማሊያ፣ በደቡብ ከታንዛኒያ፣ በምስራቅ ከዩጋንዳ፣ በስሜን-ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ-ምስራቅ ከሕንድ ውቅያኖስ ጋር ድንበር ትጋራለች።
አውሮፓውያን አካባቢውን ማሰስ የጀመሩት ከ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲሆን የብሪታንያ መንግሥት የምሥራቅ አፍሪካ ፕሮቴክቶሬትን በ1895 እ.ኤ.አ. አቋቁሟል። ይህ ፕሮቴክቶሬት በ1920 እ.ኤ.አ. የኬንያ ግዛት ተብሎ ተሰይሟል። ነፃ የኬንያ ሪፐብሊክ በዲሴምበር 1963 ... | {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/ኬንያ",
"title": "ኬንያ",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-06-08T18:54:36.990290+00:00",
"quality_score": 0.9325,
"token_count": 242,
"word_count": 182
} |
End of preview. Expand in Data Studio
Wikipedia (am) — Preprocessed
Clean preprocessed Wikipedia dump for LLM pretraining.
| Field | Value |
|---|---|
| Language | am |
| Articles | 14,430 |
| Size | 0.03 GB |
| License | CC-BY-SA 4.0 |
| Source | am.wikipedia.org |
Format
{
"id": "uuid-v4",
"source": "wikipedia",
"type": "text",
"language": "am",
"text": "Article plain text...",
"metadata": {
"url": "https://am.wikipedia.org/wiki/Title",
"title": "Article Title",
"license": "CC-BY-SA-4.0",
"scraped_at": "2026-01-01T00:00:00+00:00",
"quality_score": 0.95,
"token_count": 512,
"word_count": 384
}
}
Usage
from datasets import load_dataset
ds = load_dataset("raj2708/wikipedia-am", split="train", streaming=True)
for row in ds:
print(row["metadata"]["title"])
print(row["text"][:300])
break
- Downloads last month
- -