instruction
stringclasses 3
values | extractive_text
stringclasses 5
values | summary
stringclasses 5
values |
|---|---|---|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
የአድስ አበባ የቤቶች ልማት የቁጠባ ፕሮግራም መንግስታዊ በሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ እንድከናወን መደረጉ በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያስከተለ እንደሆነና በአጭር ጊዜ የግል ባንክ ዘርፉን ህልውና አደጋ ላይ እንደሚጥል የባንክ ባለሙያወች ለአድስ አድማስ ገለጹ። መንግስት የቀረጸው የቤቶች ልማት ፕሮግራም የግል ባንኮች አዳድስ ደንበኞችን እንዳያፈሩ ማድረጉ ሁለተኛው ተጽእኖ ነው የሚሉት ባለሙያው በተቃራኒው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአንድ ሚሊዮን በላይ አድድስ ደንበኞችን እንድያገኝ ይረዳዋል ብለዋል። ነባሩም ይሁን አድስ ደንበኛ ከግል ባንኮች ወጥቶ ወደ መንግስት ባንክ መሄዱ የነፃ ገበያ ስርአት እንድከስም ከማድረጉ ባሻገር ባንኮችም በህብረተሰቡ ዘንድ ለዘመናት የገነቡትን ጠንካራ እምነት እንድያጡ ያደርጋል በማለት የግል ባንኮች ላይ የተጋረጠውን አደጋ ባለሙያው አስረድተዋል። ስማቸውና የሚሰሩበት ባንክ እንድገለጽ ያልፈለጉ ሌላ ባለሙያም በአሁን ሰአት ባንካቸው የውጭ ምንዛሬ እና የሃዋላ አገልግሎቶችን ከመስጠት ባለፈ አዳድስ የባንክ ሂሳብ የሚከፍቱ ደንበኞች እያስተናገደ እንዳልሆነ ተናግረዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ የግል ባንክ ባለሙያ እሳቸው በሚሰሩበት ባንክ ደንበኛ የነበሩ ግለሰቦች በቤቶች የቁጠባ ፕሮግራም ተሳታፊ ለመሆን ከባንኩ ገንዘብ በማውጣት በመንግስት ባንኮች እያስቀመጡ መሆናቸውን ገልጸዋል። መንግስት የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ገንዘብ ላይ በመቶ የህዳሴውን ግድብ ቦንድ እንድገዙ ማዘዙን ያስታወሱት አቶ ሙሸ የአሁኑ የግል ባንኮችን ያገለለው የቤቶች ቁጠባ ፕሮግራም ሲጨመርበት በባንኮቹ ላይ የሚደርሰው ጉዳት የቱን ያህል እንደሆነ መገመት አያዳግትም ብለዋል። የኢደፓ ሊመንበርና ከፍተኛ የባንክ ባለሙያ የሆኑት አቶ ሙሸ ሰሙ በበኩላቸው መንግስት መንግስታዊ በሆነው የንግድ ባንክ በኩል ብቻ ዜጐች እንድቆጥቡ ማወጁ ከነፃ ገበያ ስርአት ጋር የሚቃረን መሆኑን ገልጸው ይህና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በግል ባንኮች ላይ ከፍተኛ የህልውና አደጋ መጋረጣቸውን ተናግረዋል። አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በበኩላቸው ከዚህ በፊትም ከቻይና ለሚመጣ ማንኛውም እቃ በንግድ ባንክ በኩል ብቻ ግብይቱ ይፈጸም የሚል ህግ መጽደቁን አስታውሰው ያሁኑ ሲጨመርበት በእርግጥም የግል ባንክ ዘርፉ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦበታል ብለዋል። መንግስት የግል ባንኮችን ለማጥፋት ታጥቆ መነሳቱ የሚገርመኝ ጉዳይ ነው ያሉት አቶ ሙሸ በዚህ አካሄድ ከሶስት እና አራት አመት በኋላ የግል ባንኮች ሊጠፉ እንደሚችሉ ምንም ጥያቄ የሚያስነሳ ጉዳይ አይደለም ይላሉ። መንግስት በተደጋጋሚ በባንክ አሰራር ውስጥ ጣልቃ መግባቱ ለዘለቄታው የማያዋጣ ተግባር መሆኑን የጠቆሙት አቶ ቡልቻ እንድህ ማድረጉም አገሪቱን የአለም ንግድ ድርጅትን ከመሳሰሉ አለም አቀፍ የፋይናንስ ማህበራት አባልነት እንዳገለላት በአጽንኦት ተናግረዋል።
|
የግል ባንኮች ህልውና አደጋ ላይ ነው ተባለ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
አድስ አበባ፣ ነሃሴ ሰባት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ በአለም ከሃያ አመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው። ቡድኑ ዛሬ ከማለዳው አንድ ሰአት ከስላሳ ጀምሮ ከስካይ ላይት ሆቴል በመነሳት በአድስ አበባ ከተማ የተመረጡ ዋና ዋና መንገዶች በመዘዋወር ዜጎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያሉ መሆኑ ተገልጿል። በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የልኡካን ቡድኑ፥ በትናንትናው እለት አድስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። በዛሬው እለትም ለልኡካን ቡድኑ በስካይ ላይት ሆቴል የማበረታቻ ሽልማትና የእውቅና መርሃ ግብር እንደሚካሄድ ተጠቁሟል። በኮሎምቢያ ካሊ በተካሄደው ኛው የአለም ከሃያ አመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በስድስት ወርቅ፣ አምስት የብር እናአንድ የነሃስ በድምሩ ሜዳሊያወችን በማግኘት ሶስተኛ ደረጃን ይዛለች። ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
|
በሻምፒዮናው ሶስትኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአትሌቲክስ ልኡካን ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው
|
Create a short title for the given news content.
|
አድስ አበባ፣ ነሃሴ ሁለት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ አሜሪካ እና ብሪታኒያ የሁቲ አማፂያን ላይ ያነጣጠረ ወታደራዊ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ። ቀደም ሲል በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ማእከላዊ እዝ በሁቲ አማፂያን የተወነጨፉ ድሮኖች እና ሁለት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ማወደሙን የገለጸ ሲሆን፤ በዛሬው እለት ደግሞ ሃገራቱ አማፂያኑ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈጽመዋል። የሁቲ አማፂያን የጋዛ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በቀይ ባህር፣ በባብ ኤል መንደብ ሰርጥ፣ በኤደን ባህረ ሰላጤ እና በህንድ ውቅያኖስ ላይ በሚተላለፉ የንግድ መርከቦች ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ ቆይተዋል። የአማፂ ቡድኑ የመረጃ ምንጭ የሆነው አል ማሲራህ የዜና ምንጭን ጠቅሶ አረብ ኒውስ እንደዘገበው፤ ቡድኑን ኢላማ ያደረገው ሁለት ተከታታይ ጥቃት የተፈጸመው በደቡብ ምእራብ የመን በምትገኘው ቴዝ ከተማ ነው። ሃገራቱ የፈጸሙት የተቀናጀ ጥቃት አማፂያኑ በቀይ ባህር ላይ በሚገኙ አለም አቀፍ የንግድ መስመሮች ላይ ለሚፈጽሙት ጥቃት ምላሽ መሆኑ ነው የተገለጸው። አማፂያኑ ባወጡት ወታደራዊ መረጃ ከህዳር ወር ጀምሮ በፈጸሙት ጥቃት አርባ ሁለት የእስራኤል፣ ሰባ ሁለት የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ እና አርባ አምስት የሌሎች ሃገራት በአጠቃላይ አንድ መቶ ሰባ ሁለት የንግድ መርከቦችን ማውደማቸውን ገልጸዋል። ጥቃቱን የሚፈጸሙት በጋዛ ጦርነት ለፍልስጤም ድጋፋቸውን ለማሳየት መሆኑን የገለጹት የሁቲ አማጽያን፤ እስራኤል ጦርነቱን የማታቆም ከሆነ በቀይ ባህር በሚንቀሳቀሱ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን እንደሚቀጥሉ ማስታወቃቸው ይታወሳል።
|
አሜሪካና ብሪታኒያ በሁቲ አማፂያን ይዞታወች ላይ ጥቃት ፈጸሙ
|
Create a short title for the given news content.
|
አድስ አበባ ፣ ህዳር ሃያ ስድስት ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ በምእራብ ሸዋ ዞን ቶኬ ኩታየ ወረዳ ዘጠና ስድስት ኩንታል ቡና ጭኖ በህገ ወጥ መንገድ ሲያጓጉዝ የተገኘ አሽከርካሪ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። ቡናው በወረዳው ጉደር ከተማ ንግድ ባንክ አካባቢ ትናንት ከሌሊቱ ስምንት ሰአት ተኩል አካባቢ በኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ እንደተጫነ በህብረተሰብ ጥቆማ መያዙን ገልጸዋል። አሽከርካሪው የፖሊሶቹን እንቅሰቃሴ እንዳየ ለማምለጥ ቢሞክርም በቁጥጥር ስር ውሎ ጉዳዩ እየተጣራ መሆኑን ረዳት ኮማንደሩ አስረድተዋል። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኮማንደር ይገዙ ገብረሚካኤል አሽከርካሪው የተያዘው ንግድ ፈቃድም ሆነ ሌላ መስረጃ ሳይኖረው ቡናውን ከጅማ ጭኖ ወደ አድስ አበባ ለማሳለፍ ሲሞከር መሆኑን ገልጸዋል። ፖሊስ ህገ ወጥ እንቅስቃሴን ለመከላከል በሚያደርገው ጥረት ሃብረተሰቡ አጥፊወችን በመጠቆም የተለመደ ትብብሩን እንድያሳይ አዛዡ ጠይቀዋል። ወንጀልን በጋራ ለመከላከል ህብረተሰቡ ላደረገው ትብብርም ምስጋናማቅረባቸውን ኢዜአ ዘግቧል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ የፋና ድረ ገጽ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃወችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገፃችን ይወዳጁን ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
|
በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የተገኘ ዘጠና ስድስት ኩንታል ቡና ተያዘ
|
Generate a news headline for the following article.
|
አራት መቶ ሃምሳ ሁለት የአማራ ህዝብ ከሌሎች ህዝቦች ጋር በፍቅር እና በአንድነት ተደጋግፎ እንድኖር ለማድረግ የክልሉ መንግስት እየሰራ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተናገሩ። በውይይት መድረኩ ላይ ዶክተር አምባቸው መኮንን የአማራ ህዝብ ፍትሃዊ ተጠቃሚነቱን በማስከበር እህትና ወንድም ከሆኑ ሌሎች የኢትዮጵያ ህዝቦች ጋር በመደጋገፍ እንድኖር እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአድስ አበባና አካባቢዋ ከሚገኙ የክልሉ ተወላጅ ምሁራን ጋር ዛሬ ተወያይቷል። የክልሉ ተወላጅ ምሁራንም በውይይቱ ወቅት የአማራ ህዝብ ታሪኩንና ባህሉን የሚያሳይበት የባህል ማእከል አድስ አበባ ላይ እንድገነባ ጠይቀዋል። ተመሳሳይ መድረክ የክልሉ ተወላጅ ከሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪወች ጋር ነገ በአድስ አበባ የስብሰባ ማእከል ይካሄዳል። በዚህ የክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ አተኩሮ በተካሄደው ውይይት ላይም ከአድስ አበባ፣ ከኮተቤ ሜትሮ ፖሊታን እና ከአድስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲወች የተውጣጡ አንድ ሽህ አምስት መቶ ምሁራን ተሳትፈዋል። በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረው ውይይት የአማራ ልሂቃን አንድነት ለላቀ ህዝባዊ ተጠቃሚነት በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። ማእከሉ ከየትኛውም አካባቢ ለሚመጡ እንግዶች የአማራን ባህልና ታሪክ ለማስተዋወቅ እንደሚያስችልም ምሁራኑ ተናግረዋል። ከዚህ ባለፈም ማእከሉ የታሪክና የባህል ጥናትና ምርምሮች የሚካሄዱበት ተቋም መሆን እንዳለበትም ነው የጠየቁት። በለይኩን አለም ኤፍ ቢ ሲ አራት መቶ ሃምሳ ሁለት።
|
የአማራ ህዝብ ከሌሎች ህዝቦች ጋር በአንድነት ተደጋግፎ እንድኖር ለማድረግ እየተሰራ ነው ዶክተር አምባቸው መኮንን
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.