instruction
stringclasses 4
values | extractive_text
stringclasses 5
values | summary
stringclasses 5
values |
|---|---|---|
Summarize the following news article into a concise headline.
|
የመንግስት ቃል አቀባይ ሆኘ የግሌን ሃሳብ የምናገርበት ምክንያት የለም በኢትዮጵያ ለተፈጠሩ ተቃውሞና አለመረጋጋቶች ዋነኛው ምክንያት የወጣቶች ስራ አጥነት መሆኑን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ሰሞኑን ከቢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ከአመት በፊት ለተቃውሞ አደባባይ ከወጡ በሽወች የሚቆጠሩ ወጣቶች መካከል አብዛኞቹ በአሁኑ ወቅት በማኑፋክቸሪንግ በግብርና እና በአምራች ኢንዱስትሪወች ስራ ላይ መሰማራታቸውን ለቢቢሲ የገለጹት ዶክተር ነገሪ ይሁን እንጅ አሁንም በየአመቱ በሽወች የሚቆጠሩ የዩኒቨርሲቲ ምሩቃንስራ ፈላጊወች ናቸው ብለዋል። በየአመቱ ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ወጣቶች የስራ እድል አለማግኘታቸው ለአለመረጋጋቱ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ለቢቢሲ የገለጹት ዶክተር ነገሪ ሃገሪቱ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት ከፍተኛ የተማረ ሃይል ማፍራቷን ጠቁመውየተማረው ሃይልና የስራ እድሎች አለመጣጣማቸውን አብራርተዋል። ሚኒስትሩ በእንግሊዝ ለንደን ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ ባለፈው ሳምንት ሚድያወችን አስመልክቶ የሰጡት መግለጫ የግል አስተያየት ሊሆን ይችላል መባሉን በተመለከተምእኔ የመንግስት ቃል አቀባይ ሆኘ የግሌን ሃሳብ የምናገርበት ምክንያት የለምየመንግስትን አቋም ነው ያንጸባረቅኩት ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። የተቃውሞ መነሻው በክልሎች መካከል ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል አለመኖሩና የአድሎአዊነት ጉዳይ ነው የሚባለው መሰረተ ቢስ ነው ያሉት ሚኒስትሩ ሁሉም ክልሎች እኩል ስልጣን ያላቸውና በእኩል የፌደራል መንግስቱን የመሰረቱ ናቸው ብለዋል። በአሁኑ ወቅት በየአመቱ በሽወች የሚቆጠሩ ምሩቃንን የሚያፈሩ ያህል ዩኒቨርሲቲወች ሃገሪቱ እንዳላት የተናገሩት ሚኒስትሩ መንግስት ለወጣቶች የስራ ፈጠራ ልዩ በጀት ማዘጋጀቱን አስታውቀዋል። አያይዘውም የግልም ይሁን የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ከህግ አግባብ ውጭ ከተንቀሳቀሱ በህግ ተጠያቂ የማይሆኑበት ምክንያት የለም ብለዋል ዶክተር ነገሪ ሌንጮ።
|
ለተፈጠሩ አለመረጋጋቶች ምክንያቱ የወጣቶች ስራ አጥነት ነው ዶክተር ነገሪ ሌንጮ
|
Provide a news headline based on the following text.
|
ኢሳት ሃምሌ የቻይና የባህር ሃይል የአፍሪካ ትንሿ ሃገር በመባል በምትታወቀው ጅቡቲ የጦር ሰፈሩን ከመመስርቱ በፊት እንደ አውሮፓውያኑ በ በአካባቢው ጉብኝት አድርጎ ነበር። የቻይና ጦር ሰራዊትን የያዘችው መርከብ በአካባቢው ጉብኝት ስታደርግም ቤጅንግ ከሃገር ውጭ ለምትገነባው የጦር ሰፈር መሰረት የጣለችበት ወቅት እንደነበር ነው ዥንዋ በዘገባው ያመለከተው። ከአፍሪካ ሃገራት ጋር ያላትን የንግድና የኢቨንስትመንት ግንኙነት ማዳበር እየዘመነ የመጣውን ወታደራዊ ሃይሏን የበለጠ ማጠናከር የሚለውንም አጀንዳ ነድፋለች። እንደ ሪፖርቱ ቻይና በቀጠናው መዋእለ ንዋይዋን በማፍሰስና በተለያዩ የመሰረተ ልማት ግንባታወች ላይ የሰው ሃይሏን በማሰማራት ቀዳሚውን ስፍራ ይዛልች። የጦር ሰፈሯን በጀቡቲ ያደረገችው ቻይና የባህር ሃይሏ ተልእኮ በዋናነት የሰላም ማስከበርንና የሰብአዊ እርዳታን በአፍሪካና በምእራብ ኢሲያ ሃገራት ላይ እንድያዳርስ ማድረግ ነው። ሃገሪቱ በአካባቢው የጦር ሰፈሯን ታደራጅ እንጅ ስለ ምታሰማራው የመርከብም ሆነ የጦር ሰራዊት ቁጠር የወጣ መረጃ የለም። እንደ ዥንዋ ዘገባ የጦር ሰፈሩ ግንባታ ባለፈው አመት ሲጀመርም ሁለቱ ሃገራት በመካከላቸው ያለውን የሁለትዮሸ ግንኙነት ለማጠናክር ከስምምነት ደርሰው ነበር። ቻይና በአካባቢው የጦር ሰፈሯን ማድረጓ ሃገሪቱ በቀጠናው ያላትን ተሰሚነት ያጠናክረዋል ብሏል ዘገባው። ከዚህም በተጨማሪ ወታደራዊ ትብብር የባህር ላይ ልምምድና የአደጋ ጊዜ ስራወችን ማከናወን ሌላኛው የባህር ሃይሉ ተጋባር ነው። ከቻይና ሌላ በአካባቢው አሜሪካጃፓንና ፈረንሳይ የጦር ሰፈራቸውን መስርተዋል።
|
ቻይና በጅቡቲ ወደብ የጦር ሰፈሯን ገነባች
|
Summarize the following news article into a concise headline.
|
አድስ አበባ፣ መጋቢት ሃያ ሶስት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የሃብረት ስራ ማሃበራት የሃገር ኢኮኖሚ እና ማሃበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። የሃብረት ስራ ማሃበራት ገበያን በማረጋጋት እና የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ በኩል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ገልጸዋል። በኢትዮጵያም የስራ እድል ከመፍጠር እና የአባላቱን ተጠቃሚነት ከማረጋገጥ ባለፈ የሃገርን የኢኮኖሚ እና ማሃበራዊ ልማት የማፋጠን ሚናቸው የጎላ መሆኑን አንስተዋል። የኢኮኖሚ ቀውስን በመቅረፍ ሚናቸው ከፍተኛ እንደሆነ ጠቁመው ደሞክራሲያዊ አሰራር በተግባር የሚገለጽባቸው ተቋማት መሆናቸውንም ጠቅሰዋል። አቶ አረጋ በዚህ ወቅት እንዳሉት የኀብረት ስራ ማሃበራት በተለያዩ የአለም ሃገራት ልማትን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እና የልማት ማነቆወችን በመፍታት መተኪያ የሌላቸው ተቋሞች ናቸው። ማሃበራቱ በሃገር ውስጥ ገበያ ብቻ ሳይወሰኑ የአባሎቻቸውን ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ የክልሉን ምርቶች ለመላው አለም እያስተዋወቁ እንደሚገኙም አንስተዋል። የግብይት ተሳትፏቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ እንደመጣ መጥቀሳቸውንም የርእሰ መስተዳድሩ ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል። የክልሉ ሃብረት ስራ ማሃበራት ሪፎርም ንቅናቄ ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። ሪፎርሙን ውጤታማ ለማድረግ ከባለድርሻ አካላት ጋር የጋራ መግባባት ላይ መድረስ እና ከተለያዩ ሴክተሮች ጋር በቅንጅት መስራት እንደሚገባም አስገንዝበዋል።
|
የሃብረት ስራ ማሃበራት የሃገር ኢኮኖሚና ማሃበራዊ ልማትን የማፋጠን ሚናቸው የጎላ ነው አቶ አረጋ ከበደ
|
Generate a news headline for the following article.
|
አድስ አበባ፣ ሃምሌ ሃያ አንድ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የዘይት ፋብሪካወችን የግብአት እጥረት ለመቅረፍ ሰማኒያ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ አርባ ስምንት ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ዘይት መቅረቡን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በተጨማሪም በበጀት አመቱ በምግብ፣ መጠጥ፣ ፋርማሲዩቲካል እንድሁም ስጋና ወተት ዘርፍ የተሰማሩ ፋብሪካወችን የማምረት አቅም ወደ ስልሳ አምስት በመቶ ለማሳደግ የታቀደ ቢሆንም በተደረገው ክትትልና ድጋፍ ወደ አርባ ስምንት በመቶ ማሳደግ መቻሉን የአግሮ ፕሮሰሲንግና ፋርማሲዩቲካል ዳይሬክተር አቶ አለሙ ሎቤ ገልጸዋል። ፋብሪካወቹ ያለባቸውን የጥሬ እቃ እጥረት ለማቃለልና የማምረት ስራቸውን ሳያቋርጡ የምግብ ዘይት አቅርቦቱ ላይ ያለውን ክፍተት በመሙላት በኩል ያላቸውን ሚና እንድወጡ ለማስቻል በሁለት ሽህ በጀት አመት ሰማኒያ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ አርባ ስምንት ነጥብ ስምንት ቶን የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ዘይት ከውጭ ተገዝቶ ቀርቧል። አሁን ላይ እየተስተዋለ ያለውን የምግብ ዘይት አቅርቦትና ፍላጎት አለመመጣጠን ችግር ለመቅረፍ በሃገር ውስጥ ያሉ የዘይት ፋብሪካወችን ቁጥርና የማምረት እቅም ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው። በዘርፉ ለአርባ አራት ሽህ ስድስት መቶ ስልሳ አንድ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ለስላሳ ሁለት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ሶስት ዜጎች የስራ እድል መፍጠር መቻሉን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
|
ለዘይት ፋብሪካወች ሰማኒያ ዘጠኝ ሽህ ሁለት መቶ አርባ ስምንት ቶን በላይ የአኩሪ አተርና የፓልም ድፍድፍ ቀረበ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
በመላ የአገሪቱ ክፍሎች መድሃኒት የተለማመደ የቲቢ በሽታ እየተሰራጨና ይህም በከተሞች እንደሚጐላ ከከተሞቹም መካከል ሃረርና አድስ አበባ ላይ መጠኑ ከፍ ብሎ እንደሚገኝ ዶክተር አንዳርጋቸው ኩምሳ በጤና ጥበቃ ማኒስቴር የቲቢ እና የስጋ ደዌ በሽታወች መከላከልና መቆጣጠር ፕሮግራም አስተባባሪ ገለጹ። ህክምናው እንዳይቋረጥ ለማድረግ የተቀየሰ የአሰራር ስልት የለም ወይ ተብሎ ለቀረበላቸው ጥያቄ ዶክተር አንዳርጋቸው ሲመልሱ በመላ አገሪቱ የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች ሲያከናውኑ የቆዩት በሽታን በመከላከል ላይ ያተኮረ እንጅ በህክምና ላይ አልተሳተፉም ነበር። የምረቃው ስነ ስርአት ከመከናወኑ በፊት ዶክተር ታየ ቶሌራ የጤና ጥበቃ ማኒስትር ደኤታ ቢሮ ሃላፊ አድሱ ቻሌንጅ ቲቢ ፕሮጀክት ከአገሪቱ ብሄራዊ የቲቢ መቆጣጠሪያ ፕሮግራም ጋር ተቀናጅቶ እንደሚንቀሳቀስ ገልጸዋል። የተዘጋው ፕሮጀክት ካከናወናቸው ተግባራት መካከል በአለርትና በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታሎች ውስጥ ቀደም ሲል የነበሩትን ሁለት ህንፃወች ከዩኤስኤይድ በተገኘ ድጋፍ አሳድሶ መድሃኒቱን ለተለማመደ ቲቢ ተመላላሽ ህክምና መስጫ እና ለቲቢ ካልቸር ላብራቶሪ ስራ አገልግሎት እንድውሉ ማድረጉ ይገኝበታል። ስልጠናውም ያተኮረው አንድ የቲቢ በሽተኛ በቤቱና ወደ ጤና ኬላ እየተመላለሰ ህክምናውን እስከመጨረሻው ድረስ የሚከታተልበትን እንድሁም የኤክስቴንሽን ሰራተኞች ተገቢውን ቁጥጥር የሚያደርጉበትን አካሄድ የተከተለ ነው። መድሃኒቱ የሚወስደው ለ ወራት ሲሆንም አወሳሰዱን ወደ ስምንት ወራት ዝቅ ለማድረግ የሚያስችል የክሊኒካል ሙከራ በመካሄድ ላይ ነው። ካለፉት አምስት አመታት ጀምሮ ግን በሁሉም የጤና ኬላወች ህክምና እንድሰጥና የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞችም በህክምና ስራ ላይ እንድሳተፉ ተደርጓል ብለዋል። በሁሉም ክልሎች የሚገኙ የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች በወረደላቸው መመሪያ መሰረት ሰርተዋል ወይ ተብሎ አፈፃጸሙ ሲታይ ግን ውጤቱ አጥጋቢ እንዳልሆነ ዶክተር አንዳርጋቸው ተናግረዋል። ቀደም ሲል ግን ህክምናው የሚሰጠው በጤና ጣቢያ እንደነበር አንድ የቲቢ በሽተኛ የህክምና አገልግሎት ለማግኘት ሲል ወደ ጤና ጣቢያው ለመሄድ ሶስትና አራት ሰአት ይፈጅበት እንደነበር ህክምናው ከጤና ጣቢያው አልፎ በጤና ኬላወች ላይ እንድሰጥ የተደረገውም ይህንን ችግር ለመቅረፍ እንደሆነና በዚህም ለውጥ ያመጣል ተብሎ እንደታሰበ አስረድተዋል። ይህንን ቻሌንጅ ቲቢ ፕሮጀክት በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ በመላው አለም የሚተገብሩት ዋና መስሪያ ቤቱ ኔዘርላንድ የሚገኘውና በቲቢ ዙሪያ የሚሰራው ኬኤንሲቪ የተባለው አለም አቀፍ ተቋም የአለም ጤና ድርጅትና መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው ማኔጅመንት ሳይንስ ፎር ሄልዝ ናቸው።
|
መድሃኒቱን የተላመደ ቲቢ አድማሱን እያሰፋ ነው
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.