|
@@ -84,12 +84,13 @@ from sentence_transformers import CrossEncoder
|
|
84
|
# Download from the 🤗 Hub
|
|
85
|
model = CrossEncoder("rasyosef/RoBERTa-Amharic-Reranker-Base")
|
|
86
|
# Get scores for pairs of texts
|
|
|
|
|
87
|
pairs = [
|
|
88
|
-
['‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት ተዋጽኦ እንደ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም›› ጄኔራል ሳሞራ የኑስ', 'የአገር መከላከያ ሠራዊት ብሔራዊ ተዋጽኦ የጠበቀና የተመጣጠነ መሆን ያለበት ቢሆንም እንደ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል እንዳልሆነ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላላ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ተናገሩ፡፡በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው በባህር ዳር ከተማ የተከበረውን ሦስተኛውን የሠራዊት ቀን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ (ሲምፖዝየም)፣ ‹‹የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ከየት ወዴት?›› በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት ጄኔራል ሳሞራ የመከላከያ ሠራዊት አመጣጥ፣ ዕድገትና አሁን የሚገኝበትን ደረጃ ተንትነዋል፡፡ቀደም ሲል ደርግን ያሸነፈው የኢሕአዴግ ሠራዊት የአሁኑ መከላከያ ሠራዊት መሠረት እንደሆነ አስታውሰው፣ ለማመጣጠን ሲባል ከ30 ሺሕ በላይ ነባር ታጋዮች እንዲቀነሱ የተደረገበት ምክንያት ብሔራዊ አስተዋጽኦን ለማጠናከር እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ‹‹ለታጋዮችም ሆነ ለአመራሮች ፈታኝና ከባድ ውሳኔ የነበረ ቢሆንም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ወስነናል፤›› በማለት የገለጹት ጄኔራል ሳሞራ፣ በመከላከያ ሠራዊት አነስተኛ ተሳትፎ ከነበራቸው ብሔር ብሔረሰቦች አዲስ አባላት በመመልመል፣ ከወንጀል ነፃ የሆኑ ተፈላጊ ችሎታና ሙያ የነበራቸው የደርግ ሠራዊት አባላትም ታክለውበት ሠራዊቱ እንደ አዲስ መደራጀቱን አብራርተዋል፡፡ በወቅቱ ካልተቀነሱት የሕወሓት ታጋዮች ላይ ሁለት ማዕረግ እንደተቀነሰ፣ በአንፃሩ ደግሞ ለሌሎች ብሔር ተወላጆች ላይ ሁለት ማዕረግ እንዲጨመር መደረጉን አስታውሰዋል፡፡ ኢሕአዴግ ውስጥ ከተፈጠረው መከፋፈል በኋላ በተደረገው የተሃድሶ እንቅስቃሴ መሠረት የሠራዊቱ ማነቆ የነበሩ ችግሮችና አስተሳሰቦች መወገዳቸውንም አውስተዋል፡፡ አዲሱ የሠራዊት ግንባታ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን የሚያሳካ፣ የመከላከል ቁመናው የማይደፈር ሆኖ በዋናነት የሻዕቢያ ተላላኪዎችን ጨምሮ ማናቸውም የደኅንነት ሥጋት መቆጣጠር የሚችልና የጦርነት አደጋን ከሩቁ የሚገታ ስትራቴጂ የተከተለ እንደነበርም ጄኔራሉ አብራርተዋል፡፡የኢትዮጵያ የኤርትራ ጦርነትን በተመለከተ አስተያየት የሰጡት ጄኔራል ሳሞራ፣ ‹‹ጦርነቱን ባንፈልገውም በውጊያ የተፈተነና ብቃት ያለው የተመጣጠነ ሠራዊት ለመገንባት አስተዋጽኦ አድርጎልናል፤›› ብለዋል፡፡ብሔራዊ ተዋጽኦን በተመለከተ እንደ አንድ ርዕሰ ጉዳይ ያነሱት ጄኔራል ሳሞራ ሕገ መንግሥታዊ መርሆዎችን መሠረት ያደረገ፣ ለመስዋዕትነት ዝግጁ የሆነና ለውትድርና የሚያስፈልጉ ሙያ፣ ዕውቀት፣ ችሎታና ልምድን መሠረት ባደረገ ምልመላና ዕድገት ሠራዊቱ መደራጀቱን አስረድተዋል፡፡‹‹የሠራዊታችን ግንባታ ብሔራዊ ተዋጽኦን ያረጋገጠ መሆን አለበት ሲባልም፣ ይህን ሙያና መሠረታዊ መሥፈርቶችን መነሻ ያደረገውን መርህ በአግባቡ በመረዳት መሆን አለበት፤›› ብለዋል፡፡የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከመሠረቱ የታጋዮች ሕዝባዊ ባህርያትን የተላበሰ፣ የሰላምና የልማት ኃይል በመሆኑ ከሌሎች አገሮች እንደሚለይ ገልጸው፣ ‹‹ብሔራዊ አስተዋጽኦ ግን በዋናነት በብቃትና በሙያ የሚለካ እንጂ እንደ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም፤›› ብለዋል፡፡ በዚህም የተደረገው ምልመላ ብሔር ብሔረሰቦችን ያሳተፈ ቢሆንም፣ ለአገር ጥቅም ሲባል ብቃትና ችሎታን መሠረት ባደረገና ግልጽነት በሰፈነበት የተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡እንዲሁም መከላከያ ሠራዊት ፕሮፌሽናል (ዘመናዊ) ለማድረግ በርካታ የጥናትና የትምህርት ተቋማት ተመሥርተው አባሉ ራሱን እንዲያሳድግና እንዲያድግ እየተደረገ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ በዚህም ብቃትና አቅም ያለው ሠራዊት በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ እንደሆነ ጄኔራሉ አክለዋል፡፡ የአመራር መተካካት ሠራዊቱንም የሚመለከተው ሲሆን፣ በዚህ ተቋም መተካካት የተሻለ አመራርን ለመቀየርና ሠራዊቱን በከፍተኛ ደረጃ ያገለገሉ ታጋዮችንም በክብር እንዲተኩ ለማድረግ ጥቅም ላይ እንደሚውል ገልጸዋል፡፡ከፕሮፌሽናል ሠራዊት ግንባታ አኳያ፣ ሕገ መንግሥቱን መሠረት አድርገው አንዳንድ አዳዲስ መመርያዎች፣ ደንቦችና ማኑዋሎች በመዘጋጀት ላይ መሆናቸውንም አስታውቀዋል፡፡በሲምፖዝየሙ ‹‹የኢትዮጵያ ህዳሴና መከላከያ ሠራዊታችን›› በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት የኢፌዲሪ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ በበኩላቸው፣ በኢትዮጵያ ቀደምት ሥርዓቶች ሠራዊት በሕገ መንግሥቱም ሳይቀር የንጉሠ ነገሥቱ ተገዢ ነበረ ብለዋል፡፡ የአሁኑ የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ለገዢው ፖለቲካ ድርጅት ሳይሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተገዢ የሆነ ሕዝባዊ ሠራዊት መሆኑን ገልጸዋል፡፡በኢትዮጵያ ለመከላከያ ሠራዊት የሚመደበው በጀት ከሌሎች የዓለም አገሮች ጋር ሲነፃፀር በጣም ዝቅተኛ እንደሆነ የተናገሩት አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አብቃቅቶ በመጠቀም ከራሱ ተርፎ በልማት ሠራዊት ላይም በማዋል ውጤታማ ለመሆን ችለዋል ብለዋል፡፡ባለፈው ዓመት የመከላከያ ሚኒስትሩ ሪፖርታቸውን ለፓርላማ ሲያቀርቡ የሠራዊቱ ተዋጽኦ ላይ ለውጥ እየታየ ቢሆንም፣ የሌላው የማመጣጠን ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ ገልጸው ነበር፡፡ በሠራዊት አባላት ብዛት ቅድሚያ የሚይዘው ክልል አማራ እንደሆነ፣ በመቀጠልም ደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች እንደሚከተሉ አመልክተው ነበር፡፡ ትግራይ ከሁለተኛነት ወደ አራተኛ መውረዱም ተገልጾ ነበር፡፡ ታዳጊ ክልሎችም የማሠልጠኛ ሥራቸውን በማጠናከር ለምልመላ ጥሪዎች ምላሽ እንዲሰጡ ሪፖርቱ መጠቆሙ ይታወሳል፡፡'],
|
|
89
|
-
['‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት ተዋጽኦ እንደ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም›› ጄኔራል ሳሞራ የኑስ', 'ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለሦስት የመከላከያና የደኅንነት ከፍተኛ ኃላፊዎች ዓርብ ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ሹመት ሰጡ፡፡የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ጄኔራል አደም መሐመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም፣ ሌተና ጄኔራል ሞላ ኃይለ ማርያም የምድር ኃይል ዋና አዛዥ፣ እንዲሁም አቶ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ጄኔራል አደም ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ምሽት በመኖሪያቸው ቤታቸው በተገደሉት በጄራል ሰዓረ መኮንን ምትክ ነው የተሾሙት፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በመሆን ከተሾሙ አንድ ዓመት ያለፋቸው ጄኔራል አደም፣ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ በመሆን አገልግለዋል፡፡ሌተና ጄኔራል ሞላ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ በመሆን ማገልገላቸው ሲታወስ፣ በአዲሱ ሹመታቸው የምድር ኃይልን በዋና አዛዥነት ይመራሉ፡፡አቶ ደመላሽ ከዓመት በፊት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ የነበሩ ሲሆን፣ ቀደም ሲል የኦሮሚያ ክልል ምክትል ኮሚሽነር፣ እንዲሁም የፌዴራል ፖሊስ ፀረ ሽብር ግብረ ኃይል ዳይሬክተር በመሆን ሠርተዋል፡፡'],
|
|
90
|
-
['‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት ተዋጽኦ እንደ ተወካዮች ምክር ��ት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም›› ጄኔራል ሳሞራ የኑስ', 'ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የተጓደሉ ሊቀመንበሮችን ለመተካት ዕጩዎችን ያቀረቡት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ዕጩዎቹን የመለመሉበት መሥፈርት ዕውቀትን መሠረት ያደረገ አለመሆኑን አስመልክቶ ለተነሳባቸው ጥያቄ፣ ዕውቀት ሁልጊዜ መሥፈርት ሊሆን እንደማይችል ይልቁንም የፖለቲካ ድርጅቶች በሚሰጡት ውሳኔ የአመራርነት ምደባ እንደሚካሄድ ገለጹ፡፡አፈ ጉባዔው በምክር ቤቱ የአባልነት ሥነ ምግባርና ሥነ ሥርዓት ደንብ በሚሰጣቸው ኃላፊነት መሠረት በ2008 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ ለምክር ቤቱ 18 ቋሚ ኮሚቴዎች ከመደቧቸው ዋና ምክትል ሊቀመናብርት መካከል፣ የተወሰኑት በተለያዩ ምክንያቶች በመጓደላቸው በምትክነት ያጯቸውን ለምክር ቤቱ አባላት ለምደባ ሐሙስ ታኅሳስ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. አቅርበዋል፡፡የቋሚ ኮሚቴው ሊቀመናብርት ከተጓደሉባቸው ምክንያቶች አንዱ በሥራ አስፈጻሚው መንግሥት መዋቅር ውስጥ በመመደባቸው መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይሁን እንጂ አፈ ጉባዔው ያቀረቡት አዲስ ምደባ በተጓደሉ አመራሮች ምትክ ብቻ ሳይሆን፣ ነባሮችንም ወደ ሌላ ቋሚ ኮሚቴዎች የሚያሸጋሽግ ነው፡፡ይህንን ያስተዋሉት የምክር ቤቱ አንድ አባል አፈ ጉባዔው ባቀረቡት አዲስ ምደባ ላይ በርከት ያሉ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡ጥያቄዎቹን ያነሱት የምክር ቤት አባል አቶ ተክሌ ተሰማ የደኢሕዴን ተወካይ ሲሆኑ፣ በአዲሱ ምደባ ቀደም ሲል ከነበሩበት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበርነት ወደ ሌላ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበርነት እንዲዘዋወሩ፣ በአፈ ጉባዔው የውሳኔ ሐሳብ ዝርዝር ውስጥ ስማቸው ተካቷል፡፡አቶ ተክሌ ባነሱት ጥያቄ ለምደባ የቀረቡት ዕጩዎች የትምህርት ምዘና የሚመደቡበት ቋሚ ኮሚቴ ከሚጠይቀው ዕውቀት ጋር የሚጣጣም አለመሆኑን፣ የዕጩ ተመዳቢዎች ይሁንታን አፈ ጉባዔው ለምን እንዳልጠየቁ በማንሳት ዕውቀትን መሠረት አድርጎ የማይከናወን የሥራ እንቅስቃሴ ውጤቱ መደናበር እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ቋሚ ኮሚቴዎቹን በየዘርፋቸው የሚያማክር የባለሙያዎች አደረጃጀት በሌለበት ዕውቀትን መሠረት ያላደረገ ምደባ ተገቢ አለመሆኑን፣ እንዲሁም የተጓደሉት የቋሚ ኮሚቴ ሊቀመናብርት በሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ሲወሰዱ የምክር ቤቱ ይሁንታ ስለመጠየቁ አንስተዋል፡፡‹‹ቢያንስ የምክር ቤቱ አመራሮችን ሳያሳውቅ መንግሥት የቋሚ ኮሚቴ አመራሮችን ወደ ራሱ ኃላፊነት የሚወስድ ከሆነ፣ ነገሩ ከኔትወርክ የፀዳ ነው የሚባል አይሆንም፤›› ብለዋል፡፡ በማከልም በአንድ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ ከአንድ ፓርቲ ሁለት ሊቀመናብርትን መመደብም ትክክል እንዳልሆነና ስብጥር ሊኖር እንደሚገባ ለአፈ ጉባዔው ጥያቄ አቅርበዋል፡፡አቶ ተክሌ በብቸኝነት ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት የጀመሩት አፈ ጉባዔ አባዱላ፣ ከአንድ ፓርቲ ሁለት ተወካዮችን በአመራርነት የመመደብን ተገቢነት አስመልክቶ የተነሳው ጥያቄ በተገቢው መድረክ (ከምክር ቤቱ ውጪ) ሊቀርብ እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡ለቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበርነትና ምክትል ሊቀመንበርነት ያቀረቡት ምደባ ዋናው ዓላማው ሥራ እንጂ ለመጠቃቀም አለመሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዕውቀት ደረጃን በመሥፈርትነት ስላለመጠቀማቸው ለተነሳው ጥያቄም ዕውቀት ሁልጊዜ መሥፈርት ሊሆን እንደማይችል ገልጸዋል፡፡‹‹ሁላችንም በዕውቀታችን እየሠራን አይደለንም፡፡ በዕውቀት የምንመደብ ከሆነ እኔ ጥሩ ወታደር ነኝ፤›› ሲሉ በአፈ ጉባዔነት ሊሰየሙ እንደማይችሉ ጠቁመዋል፡፡በማከልም፣ ‹‹ድርጅታችን በመደበን ኃላፊነት ላይ ነው የምንሠራው፣›› ብለዋል፡፡ አፈ ጉባዔው በሰጡት በዚሁ ማብራሪያም ያቀረቡት ምደባ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ ፀድቋል፡፡አቶ አባዱላ ኢሕአዴግ ሥልጣን በያዘ በመጀመሪያዎቹ አሥር ዓመታት ውስጥ በሜጄር ጀኔራል ማዕረግ የጦር ኃይሉ አባል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በገዛ ፈቃዳቸው ከመንግሥት ኃላፊነታቸውና ከኦሕዴድ ሊቀመንበርነታቸው ሲለቁ፣ አቶ አባዱላ ከጦር ኃይሉ እንዲለቁ ተደርጎ በዶ/ር ነጋሶ ምትክ የፓርቲው ሊቀመንበር፣ እንዲሁም የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል፡፡ ከመከላከያ ሚኒስትርነታቸው በኋላ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት፣ በመቀጠልም አፈ ጉባዔ ሆነዋል፡፡\xa0\xa0'],
|
|
91
|
-
['‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት ተዋጽኦ እንደ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም›› ጄኔራል ሳሞራ የኑስ', 'መከላከያ ከሦስት ተጫዋቾች መለያየቱ ሲረጋገጥ በቀጣይ ቀናትም ከሌሎች ተጫዋቾች ይለያያል ተብሎ ይጠበቃል።የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት ወደ 24 ቡድኖች ማደጉ ተከትሎ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት መከላከያዎች ቀጣይ ዓመት በከፍተኛ ሊግ እንደሚሳተፉ ከተረጋገጠ በኃላ በክረምቱ ካስፈረማቸው በርካታ ተጫዋቾች መለያየት ጀምረዋል። ቀድመው ከክለቡ ጋር የተለያዩት በዚ ዝውውር መስኮት ከድሬዳዋ ቡድኑን የተቀላቀለው አንተነህ ተስፋዬ፣ ከሃዋሳ ከተማ ወድ ቡድኑ የተዘዋወረው ፍቅረየሱስ ተ/ማርያም እና ከሲዳማ ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ የጦሩን ቤት የተቀላቀለው ሃብታሙ ገዛኸኝ ናቸው።መከላከያ በቀጣይ ቀናትም ከሌሎች ተጫዋቾች ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ በነሱ ምትክም በስፋት ወደ ገበያው ይወጣል ተብሎ ይገመታል።'],
|
|
92
|
-
['‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት ተዋጽኦ እንደ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም›› ጄኔራል ሳሞራ የኑስ', 'በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ የስራ አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት ስር አለመሆናቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።ከሜቴክ አመራሮች ክስ ጋር ተያይዞ አጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱን ስም የማጥፋት ዘመቻ የሚያካሄዱትን የህግ ተጠያቂ እንደሚያደርግም አስጠንቅቋል።የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው የተያዙ የሜቴክ የቀድሞ አመራሮች የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚወክሉ አይደሉም።በተጠርጣሪ ግለሰቦቹ ምክንያት አጠቃላይ ሰራዊቱ የሙስና ችግር እንዳለበት ተደርጎ እየተካሄደ ያለው ስም የማጥፋት ዘመቻ የመከላከያ ሰራዊቱን እስከ ሞት የደረሰ የህይወት መስዋዕትነት ዋጋ የሚያሳጣ ነው ብለዋል።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ቀደም ሲል በመከላከያ ሚኒስቴር ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች አንዱ የነበረ ሲሆን በሌሎችም ተቋማት ያሉ የልማት ድርጅቶች በኮርፖሬሽን ደረጃ በአዋጅ እንዲቋቋሙና በቦርድ እንዲመሩ ተጠሪነታቸውም ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እንዲሆን ተደርጓል።እንደ ሜጄር ጄኔራሉ ገለጻ ሜቴክ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን፣ ሲቪል ተቀጣሪዎችና የተለያዩ አማካሪዎችን በመያዝ ራሱን ችሎ በአዋጅ የተቋቋመና በቦርድ የሚመራ ተቋም ሆኖ ዓመታትን አስቆጥሯል።እዚያ ውስጥ የነበሩ አንዳንዶቹ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ሲቪል የተቀየሩ ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ የደንብ ልብሱን ለብሰው መንግስት በሚያወጣቸው መስፈርቶች መሰረት የማዕረግ ዕድገት እየተሰጣቸው የቀጠሉ አመራሮች እንደነበሩ ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ገልጸዋል።በመሆኑም ራሱን ችሎ በቦርድ በሚመራ ተቋም ውስጥ ያሉ ጥቂት ግለሰቦች የፈጸሙትን የወንጀል ድር��ት መላው መከላከያ ሰራዊት እንደፈጸመው አድርጎ ስም ማጥፋት ተገቢ አይደለም ብለዋል።ሰራዊቱ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ተሳትፎ ራሱን ነጻ አድርጎ ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱ የአገሪቱን ሉዓላዊነትና የህዝቦች ጥቅም የሚያረጋግጡ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው ሲሉም ተናግረዋል።የአገር መከላከያ ሰራዊት በመንግስት የተጀመሩ ጥፋተኞችን ለይቶ የመያዝ እርምጃዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የበኩሉን ድጋፍ ያድርጋልም ብለዋል።በአገሪቱ እዚህም እዚያም የሚነሱ የጸጥታ ስጋቶችን ቀድሞ በማወቅና በመመከት የተጀመረውን አገራዊ የለውጥ እንቅስቃሴ እንደሚደግፉም ነው የገለጹት።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በደንብ ቁጥር 183/2002 ዓም የተቋቋመ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው።ሜቴክ ከ2004 እስከ 2010 ዓ.ም ከ37 ቢሊዮን ብር በላይ የውጭ አገር ግዥ ያለጨረታ ከመፈጸሙ ጋር ተያይዞ የተቋሙ የስራ ኃላፊዎችና በወንጀሉ እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።\xa0'],
|
|
93
|
]
|
|
94
|
scores = model.predict(pairs)
|
|
95
|
print(scores.shape)
|
|
@@ -97,13 +98,13 @@ print(scores.shape)
|
|
97
|
|
|
98
|
# Or rank different texts based on similarity to a single text
|
|
99
|
ranks = model.rank(
|
|
100
|
-
'‹‹የአገር መከላከያ ሠራዊት ተዋጽኦ እንደ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም›› ጄኔራል ሳሞራ የኑስ',
|
|
101
|
[
|
|
102
|
-
'የአገር መከላከያ ሠራዊት ብሔራዊ ተዋጽኦ የጠበቀና የተመጣጠነ መሆን ያለበት ቢሆንም እንደ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል እንዳልሆነ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላላ ኤታ ማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ተናገሩ፡፡በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ከተማ በሆነችው በባህር ዳር ከተማ የተከበረውን ሦስተኛውን የሠራዊት ቀን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው የውይይት መድረክ (ሲምፖዝየም)፣ ‹‹የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ከየት ወዴት?›› በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት ጄኔራል ሳሞራ የመከላከያ ሠራዊት አመጣጥ፣ ዕድገትና አሁን የሚገኝበትን ደረጃ ተንትነዋል፡፡ቀደም ሲል ደርግን ያሸነፈው የኢሕአዴግ ሠራዊት የአሁኑ መከላከያ ሠራዊት መሠረት እንደሆነ አስታውሰው፣ ለማመጣጠን ሲባል ከ30 ሺሕ በላይ ነባር ታጋዮች እንዲቀነሱ የተደረገበት ምክንያት ብሔራዊ አስተዋጽኦን ለማጠናከር እንደሆነ ገልጸዋል፡፡ ‹‹ለታጋዮችም ሆነ ለአመራሮች ፈታኝና ከባድ ውሳኔ የነበረ ቢሆንም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል ወስነናል፤›› በማለት የገለጹት ጄኔራል ሳሞራ፣ በመከላከያ ሠራዊት አነስተኛ ተሳትፎ ከነበራቸው ብሔር ብሔረሰቦች አዲስ አባላት በመመልመል፣ ከወንጀል ነፃ የሆኑ ተፈላጊ ችሎታና ሙያ የነበራቸው የደርግ ሠራዊት አባላትም ታክለውበት ሠራዊቱ እንደ አዲስ መደራጀቱን አብራርተዋል፡፡ በወቅቱ ካልተቀነሱት የሕወሓት ታጋዮች ላይ ሁለት ማዕረግ እንደተቀነሰ፣ በአንፃሩ ደግሞ ለሌሎች ብሔር ተወላጆች ላይ ሁለት ማዕረግ እንዲጨመር መደረጉን አስታውሰዋል፡፡ ኢሕአዴግ ውስጥ ከተፈጠረው መከፋፈል በኋላ በተደረገው የተሃድሶ እንቅስቃሴ መሠረት የሠራዊቱ ማነቆ የነበሩ ችግሮችና አስተሳሰቦች መወገዳቸውንም አውስተዋል፡፡ አዲሱ የሠራዊት ግንባታ ሕገ መንግሥታዊ ተልዕኮዎችን የሚያሳካ፣ የመከላከል ቁመናው የማይደፈር ሆኖ በዋናነት የሻዕቢያ ተላላኪዎችን ጨምሮ ማናቸውም የደኅንነት ሥጋት መቆጣጠር የሚችልና የጦርነት አደጋን ከሩቁ የሚገታ ስትራቴጂ የተከተለ እንደነበርም ጄኔራሉ አብራርተዋል፡፡የኢትዮጵያ የኤርትራ ጦርነትን በተመለከተ አስተያየት የሰጡት ጄኔራል ሳሞራ፣ ‹‹ጦርነቱን ባንፈልገውም በውጊያ የተፈተነና ብቃት ያለው የተመጣጠነ ሠራዊት ለመገንባት አስተዋጽኦ አድርጎልናል፤›› ብለዋል፡፡ብሔራዊ ተዋጽኦን በተመለከተ እንደ አንድ ርዕሰ ጉዳይ ያነሱት ጄኔራል ሳሞራ ሕገ መንግሥታዊ መርሆዎችን መሠረት ያደረገ፣ ለመስዋዕትነት ዝግጁ የሆነና ለውትድርና የሚያስፈልጉ ሙያ፣ ዕውቀት፣ ችሎታና ልምድን መሠረት ባደረገ ምልመላና ዕድገት ሠራዊቱ መደራጀቱን አስረድተዋል፡፡‹‹የሠራዊታችን ግንባታ ብሔራዊ ተዋጽኦን ያረጋገጠ መሆን አለበት ሲባልም፣ ይህን ሙያና መሠረታዊ መሥፈርቶችን መነሻ ያደረገውን መርህ በአግባቡ በመረዳት መሆን አለበት፤›› ብለዋል፡፡የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከመሠረቱ የታጋዮች ሕዝባዊ ባህርያትን የተላበሰ፣ የሰላምና የልማት ኃይል በመሆኑ ከሌሎች አገሮች እንደሚለይ ገልጸው፣ ‹‹ብሔራዊ አስተዋጽኦ ግን በዋናነት በብቃትና በሙያ የሚለካ እንጂ እንደ የተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ የሚከፋፈል አይደለም፤›› ብለዋል፡፡ በዚህም የተደረገው ምልመላ ብሔር ብሔረሰቦችን ያሳተፈ ቢሆንም፣ ለአገር ጥቅም ሲባል ብቃትና ችሎታን መሠረት ባደረገና ግልጽነት በሰፈነበት የተደረገ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡እንዲሁም መከላከያ ሠራዊት ፕሮፌሽናል (ዘመናዊ) ለማድረግ በርካታ የጥናትና የትምህርት ተቋማት ተመሥርተው አባሉ ራሱን እንዲያሳድግና እንዲያድግ እየተደረገ መሆኑንም ተናግረዋ���፡፡ በዚህም ብቃትና አቅም ያለው ሠራዊት በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሥራ እየተሠራ እንደሆነ ጄኔራሉ አክለዋል፡፡ የአመራር መተካካት ሠራዊቱንም የሚመለከተው ሲሆን፣ በዚህ ተቋም መተካካት የተሻለ አመራርን ለመቀየርና ሠራዊቱን በከፍተኛ ደረጃ ያገለገሉ ታጋዮችንም በክብር እንዲተኩ ለማድረግ ጥቅም ላይ እንደሚውል ገልጸዋል፡፡ከፕሮፌሽናል ሠራዊት ግንባታ አኳያ፣ ሕገ መንግሥቱን መሠረት አድርገው አንዳንድ አዳዲስ መመርያዎች፣ ደንቦችና ማኑዋሎች በመዘጋጀት ላይ መሆናቸውንም አስታውቀዋል፡፡በሲምፖዝየሙ ‹‹የኢትዮጵያ ህዳሴና መከላከያ ሠራዊታችን›› በሚል ርዕስ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት የኢፌዲሪ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ በበኩላቸው፣ በኢትዮጵያ ቀደምት ሥርዓቶች ሠራዊት በሕገ መንግሥቱም ሳይቀር የንጉሠ ነገሥቱ ተገዢ ነበረ ብለዋል፡፡ የአሁኑ የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት ለገዢው ፖለቲካ ድርጅት ሳይሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተገዢ የሆነ ሕዝባዊ ሠራዊት መሆኑን ገልጸዋል፡፡በኢትዮጵያ ለመከላከያ ሠራዊት የሚመደበው በጀት ከሌሎች የዓለም አገሮች ጋር ሲነፃፀር በጣም ዝቅተኛ እንደሆነ የተናገሩት አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አብቃቅቶ በመጠቀም ከራሱ ተርፎ በልማት ሠራዊት ላይም በማዋል ውጤታማ ለመሆን ችለዋል ብለዋል፡፡ባለፈው ዓመት የመከላከያ ሚኒስትሩ ሪፖርታቸውን ለፓርላማ ሲያቀርቡ የሠራዊቱ ተዋጽኦ ላይ ለውጥ እየታየ ቢሆንም፣ የሌላው የማመጣጠን ሥራ ሊሠራ እንደሚገባ ገልጸው ነበር፡፡ በሠራዊት አባላት ብዛት ቅድሚያ የሚይዘው ክልል አማራ እንደሆነ፣ በመቀጠልም ደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች እንደሚከተሉ አመልክተው ነበር፡፡ ትግራይ ከሁለተኛነት ወደ አራተኛ መውረዱም ተገልጾ ነበር፡፡ ታዳጊ ክልሎችም የማሠልጠኛ ሥራቸውን በማጠናከር ለምልመላ ጥሪዎች ምላሽ እንዲሰጡ ሪፖርቱ መጠቆሙ ይታወሳል፡፡',
|
|
103
|
-
'ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ለሦስት የመከላከያና የደኅንነት ከፍተኛ ኃላፊዎች ዓርብ ሰኔ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. ሹመት ሰጡ፡፡የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ጄኔራል አደም መሐመድ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም፣ ሌተና ጄኔራል ሞላ ኃይለ ማርያም የምድር ኃይል ዋና አዛዥ፣ እንዲሁም አቶ ደመላሽ ገብረ ሚካኤል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ጄኔራል አደም ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም. ምሽት በመኖሪያቸው ቤታቸው በተገደሉት በጄራል ሰዓረ መኮንን ምትክ ነው የተሾሙት፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በመሆን ከተሾሙ አንድ ዓመት ያለፋቸው ጄኔራል አደም፣ ቀደም ሲል የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ በመሆን አገልግለዋል፡፡ሌተና ጄኔራል ሞላ ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ በመሆን ማገልገላቸው ሲታወስ፣ በአዲሱ ሹመታቸው የምድር ኃይልን በዋና አዛዥነት ይመራሉ፡፡አቶ ደመላሽ ከዓመት በፊት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ምክትል ዋና ዳይሬክተር በመሆን እያገለገሉ የነበሩ ሲሆን፣ ቀደም ሲል የኦሮሚያ ክልል ምክትል ኮሚሽነር፣ እንዲሁም የፌዴራል ፖሊስ ፀረ ሽብር ግብረ ኃይል ዳይሬክተር በመሆን ሠርተዋል፡፡',
|
|
104
|
-
'ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የተጓደሉ ሊቀመንበሮችን ለመተካት ዕጩዎችን ያቀረቡት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ዕጩዎቹን የመለመሉበት መሥፈርት ዕውቀትን መሠረት ያደረገ አለመሆኑን አስመልክቶ ለተነሳባቸው ጥያቄ፣ ዕውቀት ሁልጊዜ መሥፈርት ሊሆን እንደማይችል ይልቁንም የፖለቲካ ድርጅቶች በሚሰጡት ውሳኔ የአመራርነት ምደባ እንደሚካሄድ ገለጹ፡፡አፈ ጉባዔው በምክር ቤቱ የአባልነት ሥ�� ምግባርና ሥነ ሥርዓት ደንብ በሚሰጣቸው ኃላፊነት መሠረት በ2008 ዓ.ም. መጀመሪያ ላይ ለምክር ቤቱ 18 ቋሚ ኮሚቴዎች ከመደቧቸው ዋና ምክትል ሊቀመናብርት መካከል፣ የተወሰኑት በተለያዩ ምክንያቶች በመጓደላቸው በምትክነት ያጯቸውን ለምክር ቤቱ አባላት ለምደባ ሐሙስ ታኅሳስ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. አቅርበዋል፡፡የቋሚ ኮሚቴው ሊቀመናብርት ከተጓደሉባቸው ምክንያቶች አንዱ በሥራ አስፈጻሚው መንግሥት መዋቅር ውስጥ በመመደባቸው መሆኑ ተገልጿል፡፡ ይሁን እንጂ አፈ ጉባዔው ያቀረቡት አዲስ ምደባ በተጓደሉ አመራሮች ምትክ ብቻ ሳይሆን፣ ነባሮችንም ወደ ሌላ ቋሚ ኮሚቴዎች የሚያሸጋሽግ ነው፡፡ይህንን ያስተዋሉት የምክር ቤቱ አንድ አባል አፈ ጉባዔው ባቀረቡት አዲስ ምደባ ላይ በርከት ያሉ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡ጥያቄዎቹን ያነሱት የምክር ቤት አባል አቶ ተክሌ ተሰማ የደኢሕዴን ተወካይ ሲሆኑ፣ በአዲሱ ምደባ ቀደም ሲል ከነበሩበት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበርነት ወደ ሌላ ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበርነት እንዲዘዋወሩ፣ በአፈ ጉባዔው የውሳኔ ሐሳብ ዝርዝር ውስጥ ስማቸው ተካቷል፡፡አቶ ተክሌ ባነሱት ጥያቄ ለምደባ የቀረቡት ዕጩዎች የትምህርት ምዘና የሚመደቡበት ቋሚ ኮሚቴ ከሚጠይቀው ዕውቀት ጋር የሚጣጣም አለመሆኑን፣ የዕጩ ተመዳቢዎች ይሁንታን አፈ ጉባዔው ለምን እንዳልጠየቁ በማንሳት ዕውቀትን መሠረት አድርጎ የማይከናወን የሥራ እንቅስቃሴ ውጤቱ መደናበር እንደሆነ ጠቁመዋል፡፡ቋሚ ኮሚቴዎቹን በየዘርፋቸው የሚያማክር የባለሙያዎች አደረጃጀት በሌለበት ዕውቀትን መሠረት ያላደረገ ምደባ ተገቢ አለመሆኑን፣ እንዲሁም የተጓደሉት የቋሚ ኮሚቴ ሊቀመናብርት በሥራ አስፈጻሚው መንግሥት ሲወሰዱ የምክር ቤቱ ይሁንታ ስለመጠየቁ አንስተዋል፡፡‹‹ቢያንስ የምክር ቤቱ አመራሮችን ሳያሳውቅ መንግሥት የቋሚ ኮሚቴ አመራሮችን ወደ ራሱ ኃላፊነት የሚወስድ ከሆነ፣ ነገሩ ከኔትወርክ የፀዳ ነው የሚባል አይሆንም፤›› ብለዋል፡፡ በማከልም በአንድ ቋሚ ኮሚቴ ውስጥ ከአንድ ፓርቲ ሁለት ሊቀመናብርትን መመደብም ትክክል እንዳልሆነና ስብጥር ሊኖር እንደሚገባ ለአፈ ጉባዔው ጥያቄ አቅርበዋል፡፡አቶ ተክሌ በብቸኝነት ላቀረቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት የጀመሩት አፈ ጉባዔ አባዱላ፣ ከአንድ ፓርቲ ሁለት ተወካዮችን በአመራርነት የመመደብን ተገቢነት አስመልክቶ የተነሳው ጥያቄ በተገቢው መድረክ (ከምክር ቤቱ ውጪ) ሊቀርብ እንደሚገባ ጠቁመዋል፡፡ለቋሚ ኮሚቴ ሊቀመንበርነትና ምክትል ሊቀመንበርነት ያቀረቡት ምደባ ዋናው ዓላማው ሥራ እንጂ ለመጠቃቀም አለመሆኑን ገልጸዋል፡፡ የዕውቀት ደረጃን በመሥፈርትነት ስላለመጠቀማቸው ለተነሳው ጥያቄም ዕውቀት ሁልጊዜ መሥፈርት ሊሆን እንደማይችል ገልጸዋል፡፡‹‹ሁላችንም በዕውቀታችን እየሠራን አይደለንም፡፡ በዕውቀት የምንመደብ ከሆነ እኔ ጥሩ ወታደር ነኝ፤›› ሲሉ በአፈ ጉባዔነት ሊሰየሙ እንደማይችሉ ጠቁመዋል፡፡በማከልም፣ ‹‹ድርጅታችን በመደበን ኃላፊነት ላይ ነው የምንሠራው፣›› ብለዋል፡፡ አፈ ጉባዔው በሰጡት በዚሁ ማብራሪያም ያቀረቡት ምደባ በአንድ ድምፀ ተአቅቦ ፀድቋል፡፡አቶ አባዱላ ኢሕአዴግ ሥልጣን በያዘ በመጀመሪያዎቹ አሥር ዓመታት ውስጥ በሜጄር ጀኔራል ማዕረግ የጦር ኃይሉ አባል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡የቀድሞው የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በገዛ ፈቃዳቸው ከመንግሥት ኃላፊነታቸውና ከኦሕዴድ ሊቀመንበርነታቸው ሲለቁ፣ አቶ አባዱላ ከጦር ኃይሉ እንዲለቁ ተደርጎ በዶ/ር ነጋሶ ምትክ የፓርቲው ሊቀመንበር፣ እንዲሁም የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል፡፡ ከመከላከያ ሚኒስ���ርነታቸው በኋላ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት፣ በመቀጠልም አፈ ጉባዔ ሆነዋል፡፡\xa0\xa0',
|
|
105
|
-
'መከላከያ ከሦስት ተጫዋቾች መለያየቱ ሲረጋገጥ በቀጣይ ቀናትም ከሌሎች ተጫዋቾች ይለያያል ተብሎ ይጠበቃል።የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት ወደ 24 ቡድኖች ማደጉ ተከትሎ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት መከላከያዎች ቀጣይ ዓመት በከፍተኛ ሊግ እንደሚሳተፉ ከተረጋገጠ በኃላ በክረምቱ ካስፈረማቸው በርካታ ተጫዋቾች መለያየት ጀምረዋል። ቀድመው ከክለቡ ጋር የተለያዩት በዚ ዝውውር መስኮት ከድሬዳዋ ቡድኑን የተቀላቀለው አንተነህ ተስፋዬ፣ ከሃዋሳ ከተማ ወድ ቡድኑ የተዘዋወረው ፍቅረየሱስ ተ/ማርያም እና ከሲዳማ ጋር ጥሩ ዓመት አሳልፎ የጦሩን ቤት የተቀላቀለው ሃብታሙ ገዛኸኝ ናቸው።መከላከያ በቀጣይ ቀናትም ከሌሎች ተጫዋቾች ይለያያል ተብሎ ሲጠበቅ በነሱ ምትክም በስፋት ወደ ገበያው ይወጣል ተብሎ ይገመታል።',
|
|
106
|
-
'በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ የስራ አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት ስር አለመሆናቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።ከሜቴክ አመራሮች ክስ ጋር ተያይዞ አጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱን ስም የማጥፋት ዘመቻ የሚያካሄዱትን የህግ ተጠያቂ እንደሚያደርግም አስጠንቅቋል።የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽንና የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው የተያዙ የሜቴክ የቀድሞ አመራሮች የአገር መከላከያ ሰራዊትን የሚወክሉ አይደሉም።በተጠርጣሪ ግለሰቦቹ ምክንያት አጠቃላይ ሰራዊቱ የሙስና ችግር እንዳለበት ተደርጎ እየተካሄደ ያለው ስም የማጥፋት ዘመቻ የመከላከያ ሰራዊቱን እስከ ሞት የደረሰ የህይወት መስዋዕትነት ዋጋ የሚያሳጣ ነው ብለዋል።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ቀደም ሲል በመከላከያ ሚኒስቴር ስር ካሉ የልማት ድርጅቶች አንዱ የነበረ ሲሆን በሌሎችም ተቋማት ያሉ የልማት ድርጅቶች በኮርፖሬሽን ደረጃ በአዋጅ እንዲቋቋሙና በቦርድ እንዲመሩ ተጠሪነታቸውም ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እንዲሆን ተደርጓል።እንደ ሜጄር ጄኔራሉ ገለጻ ሜቴክ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን፣ ሲቪል ተቀጣሪዎችና የተለያዩ አማካሪዎችን በመያዝ ራሱን ችሎ በአዋጅ የተቋቋመና በቦርድ የሚመራ ተቋም ሆኖ ዓመታትን አስቆጥሯል።እዚያ ውስጥ የነበሩ አንዳንዶቹ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ሲቪል የተቀየሩ ሲሆን አንዳንዶቹ ደግሞ የደንብ ልብሱን ለብሰው መንግስት በሚያወጣቸው መስፈርቶች መሰረት የማዕረግ ዕድገት እየተሰጣቸው የቀጠሉ አመራሮች እንደነበሩ ሜጄር ጄኔራል መሐመድ ገልጸዋል።በመሆኑም ራሱን ችሎ በቦርድ በሚመራ ተቋም ውስጥ ያሉ ጥቂት ግለሰቦች የፈጸሙትን የወንጀል ድርጊት መላው መከላከያ ሰራዊት እንደፈጸመው አድርጎ ስም ማጥፋት ተገቢ አይደለም ብለዋል።ሰራዊቱ ከማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ተሳትፎ ራሱን ነጻ አድርጎ ህገ-መንግስታዊ ስርዓቱ የአገሪቱን ሉዓላዊነትና የህዝቦች ጥቅም የሚያረጋግጡ የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎችን እየተወጣ ነው ሲሉም ተናግረዋል።የአገር መከላከያ ሰራዊት በመንግስት የተጀመሩ ጥፋተኞችን ለይቶ የመያዝ እርምጃዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የበኩሉን ድጋፍ ያድርጋልም ብለዋል።በአገሪቱ እዚህም እዚያም የሚነሱ የጸጥታ ስጋቶችን ቀድሞ በማወቅና በመመከት የተጀመረውን አገራዊ የለውጥ እንቅስቃሴ እንደሚደግፉም ነው የገለጹት።የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በደንብ ቁጥር 183/2002 ዓም የተቋቋመ የመንግሥት የልማት ድ��ጅት ነው።ሜቴክ ከ2004 እስከ 2010 ዓ.ም ከ37 ቢሊዮን ብር በላይ የውጭ አገር ግዥ ያለጨረታ ከመፈጸሙ ጋር ተያይዞ የተቋሙ የስራ ኃላፊዎችና በወንጀሉ እጃቸው አለበት ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል ሲል የዘገበው ኢዜአ ነው።\xa0',
|
|
107
|
]
|
|
108
|
)
|
|
109
|
# [{'corpus_id': ..., 'score': ...}, {'corpus_id': ..., 'score': ...}, ...]
|