diff --git "a/README.md" "b/README.md"
new file mode 100644--- /dev/null
+++ "b/README.md"
@@ -0,0 +1,950 @@
+---
+language:
+- am
+license: mit
+tags:
+- sentence-transformers
+- sentence-similarity
+- feature-extraction
+- generated_from_trainer
+- dataset_size:122938
+- loss:MatryoshkaLoss
+- loss:MultipleNegativesRankingLoss
+base_model: rasyosef/roberta-medium-amharic
+widget:
+- source_sentence: በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ዕጩ ዲፕሎማቶች ተመረቁ
+ sentences:
+ - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሜጀር ጄነራል ሀየሎም አርአያ ወታደራዊ አካዳሚ ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራዊ
+ ስልጠና የወሰዱ ዲፕሎማቶችን አስመረቀ፡፡በወታደራዊ አካዳሚው ትላንት በተካሄደ የምርቃት ሥነ- ስርዓት ስልጠናውን ላገኙ 89
+ ዕጩ ድፕሎማቶች የምስክር ወረቀት ተበረክቷል።ስልጠናውን ያገኙት 34 ሴቶችና 55 ደግሞ ወንዶች ናቸው።ከሐምሌ 15 እስከ ነሐሴ
+ 13 ቀን 2010 ዓ ም ሆለታ በሚገኘው ሜጀር ጄነራል ሀየሎም አርአያ ወታደራዊ አካዳሚ ዲፕሎማቶቹ በንድፈ ሐሳብና በተግባር
+ የተደገፈ ስልጠና አግኝተዋል።ሕገ-መንግሥት፣ አገራዊ እሴቶችና ስኬቶች፣ ወታደራዊ ባህልና ጨዋነት፣ ወታደራዊ ስነ-ልቦና፣ የጦርነት
+ መሰረተ ሀሳቦች ላይ የንድፈ ሐሳብ ስልጠና እንዲያገኙ ተደርጓል።የአካል ብቃት፣ የሰልፍ ልምምድ ጉዞዎች፣ የሰዓት አጠቃቀም፣
+ የጦር መሳሪያ ባህርያትና የተኩስ ልምምድ በተግባር ስልጠና ተካተው ተሰጥተዋል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ
+ ለተመራቂዎች ባስተላለፉት መልዕክት ”የነበረውን ከባድ ጫና ተቋቁማችሁ ለምረቃ በመብቃታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ” ብለዋል።”ኢትዮጵያ
+ በዲፕሎማሲው መስክ የምትጫወተውን ሚና አስተማማኝ ለማድረግ የዕጩ ዲፕሎማቶች ሚና ትልቅ አቅም ይፈጥራል” ያሉት ሚኒስትሩ አገሪቷ
+ ኢጋድን ከመምራት ጀምሮ ያለባትን ኃላፊነት እየተወጣች መሆኑን ገልጸዋል።ኢትዮጵያ በአፍሪካ የምትጫወተውን ሚና የበለጠ ለማጉላት
+ ታታሪና ወጣት ዲፕሎማቶችን ማፍራት እንዲሚያስፈልግ ገልጸው በስነ-ምግባር የታነጹና አገር ወዳድ ዲፕሎማቶችን መፍጠር ወሳኝ መሆኑን
+ ጠቁመዋል።ተመራቂዎች በስልጠና ወቅት ያገኙትን እውቀት ወደ ተግባር በመለወጥ አገራዊ ኃላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።አገሪቱ
+ በለውጥ ጎዳና ላይ እንደምትገኝ የተናገሩት ሚኒስትሩ ለውጡ የሁሉንም ጥረትና ጥንካሬ የሚጠይቅ በመሆኑ እጩ ዲፕሎማቶቹ በሙያቸው
+ የአገሪቱን ሰላምና የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።የአካዳሚው ዋና አዛዥ ብርጋድየር ጄነራል ክንፉ ገዙ በበኩላቸው
+ ዲፕሎማቶቹ በአንድ ወር ቆይታቸው በንድፈ ሀሳብና በተግባር የታገዘ ስልጠና መውሰዳቸውን አበራርተዋል።ዋና አዛዡ አካዳሚው ከውጭ
+ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር የሚኖረውን ትብብር የበለጠ በማጠናከር በቀጣይም አቅሙ በሚፈቅደው ሁሉ ተመሳሳይ ስልጠና እንደሚሰጥ አረጋግጠዋል።ተመራቂዎች
+ በበኩላቸው በቆይታቸው ያገኙትን እውቀት ከሚሰሩት ስራ ጋር በማዋሀድ አገሪቷን በዲፕሎማሲው መስክ ውጤታማ ለማድረግ እንደሚሰሩ
+ አረጋግጠዋል።በምርቃት ሥነ-ስርዓቱ ማጠቃለያ ላይም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የሜጀር ጄነራል ሀየሎም አርአያ
+ ወታደራዊ አካዳሚ ሙዝየምን ጨምሮ የተለያዩ ቦታዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።ለስልጠናው መሳካት አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላትም
+ እውቅና ተሰጥቷል። (ኢዜአ)
+ - 'አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ እድገት ሰጥቷል።አየር
+ ኃይሉ በዛሬው እለት በቢሾፍቱ በሚገኘው የኢፌዴሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች
+ ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃ�� ጁላ እና የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ከፍተኛ
+ አመራሮች ተገኝተዋል።በስነ ስርዓቱ ላይ 106 ለሚሆኑ መኮንኖች በአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የተለያዩ
+ የማዕረግ እድገቶችን ሰጥተዋል።ከዚህ ባለፈም ላለፉት 6 ወራት በስልጠና ላይ የቆዩ የአየር ኃይል ወታደራዊ ፖሊስ አባላትም በዛሬው
+ እለት ተመርቀዋል።በተጨማሪም ባለፉት ስድስት ወራት በተቋሙ ከፍተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞችም የእውቅና እና ሽልማት አሰጣጥ
+ ስነ ስርአት ተካሄዷል።ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
+
+ https://t.me/fanatelevision'
+ - 'የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ለዋልታ ሚድያና ከሙኒኬሽን ኮርፖሬት በላከው መግለጫ
+
+ 1. ሌ/ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ይመር
+
+ 2. ሌ/ጄኔራል አብረሃ ወ/ማርያም ገንዘቡ
+
+ 3. ሌ/ጄኔራል አደም መሐመድ ሟህመድ
+
+ 4. ሌ/ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለልቻ
+
+ 1. ሜጀር ጄነራል መሐሪ ዘውዴ ገ/ማሪያም
+
+ 2. ሜጀር ጄነራል ሞላ ሐይለማርያም አለማየሁ
+
+ 3. ሜጀር ጄነራል ሓሰን ኢብራሂም ሙሳ
+
+ 1. ብ/ጄነራል አታክልቲ በርሀ ገብረማርያም
+
+ 2. ብ/ጄነራል ያይኔ ስዩም ገብረማርያም
+
+ 3. ብ/ጄነራል አስራት ደኖይሮ አህመድ
+
+ 4. ብ/ጄነራል ዘውዱ በላይ ማለፊያ
+
+ 5. ብ/ጄነራል ሙሉ ግርማይ ገ/ህይወት
+
+ 6. ብ/ጄነራል ፍሰሃ ኪ/ማርያም ወ/ሂወት
+
+ 7. ብ/ጄነራል ኩምሳ ሻንቆ ደስታ
+
+ 8. ብ/ጄነራል ዋኘው ኣማረ ደሳለኝ
+
+ 9. ብ/ጄነራል ሹማ አብደታ ህካ
+
+ 10. ብ/ጄነራል በላይ ስዩም አከለ
+
+ 11. ብ/ጄነራል መሓመድ ተሰማ ገረመው
+
+ 12. ብ/ጄነራል አብዱራህማን እስማኤል አሎ
+
+ 13. ብ/ጄነራል መሰለ መሰረት ተገኝ
+
+ 14. ብ/ጄነራል ክፍያለው አምዴ ተሰማ
+
+ 1. ኮሎኔል ፍሰሃ ስንታየሁ ዕምሩ
+
+ 2. ኮሎኔል አስረሴ አያሌው ተገኘ
+
+ 3. ኮሎኔል ደዲ አስፋው አያኔ
+
+ 4. ኮሎኔል ዓለማየሁ ወልዴ ጅሎ
+
+ 5. ኮሎኔል በርሄ ኪዳነ ስራፍኤል
+
+ 6. ኮሎኔል ዳዊት ወልደሰንበት አውግቸው
+
+ 7. ኮሎኔል አስፋው ማመጫ ይርዳው
+
+ 8. ኮሎኔል ጥላሁን አሸናፊ ማሞ
+
+ 9. ኮሎኔል ግደይ ሀይሉ ገብረእግዚአብሄር
+
+ 10. ኮሎኔል ሽመልስ አጥናፉ ድንቁ
+
+ 11. ኮሎኔል ተስፋዬ ተመስገን አባይ
+
+ 12. ኮሎኔል ደሳለኝ ዳቼ ኡልቴ
+
+ 13. ኮሎኔል አባዲ ሰላምሳ አበበ
+
+ 14. ኮሎኔል መኮንን በንቲ ቴሶ
+
+ 15. ኮሎኔል ከበደ ረጋሳ ገርቢ
+
+ 16. ኮሎኔል ታገሰ ላምባሞ ድምቦሬ
+
+ 17. ኮሎኔል ነጋሲ ትኩእ ለውጠ
+
+ 18. ኮሎኔል ዳኛቸው ይትባረክ ገ/ማርያም
+
+ 19. ኮሎኔል ፍቃዱ ፀጋዬ እምሩ
+
+ 20. ኮሎኔል ይርዳው ገ/መድህን/ ገ/ፀድቅ
+
+ 21. ኮሎኔል ይልማ መኳንንት ተንሳይ
+
+ 22. ኮሎኔል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ
+
+ 23. ኮሎኔል ጉዕሽ በርሀ ወለደስላሴ
+
+ 24. ኮሎኔል አባተ ዓሊ ፍላቴ
+
+ 25. ኮሎኔል አለሙ አየነ ዘሩ
+
+ 26. ኮሎኔል ብርሃ በየነ ወልደንጉስ
+
+ 27. ኮሎኔል ሀይሉ እንዳሻው አቶምሳ
+
+ 28. ኮሎኔል ገ/ህይወት ሳሲኖስ ገብሩ
+
+ 29. ኮሎኔል ከበደ ፍቃዱ ገ/መድህን
+
+ 30. ኮሎኔል መኮንን አስፋው ቀልቦ
+
+ 31. ኮሎኔል አለምሰገድ ወ/ወሰን በርሄ
+
+ 32. ኮሎኔል ሰለሞን ቦጋለ መኮንን
+
+ 33. ኮሎኔል ወ/ጂወርጊስ ተክላይ አስፋው
+
+ 34. ኮሎኔል ተሾመ ገመቹ አደሬ
+
+ 35. ኮሎኔል ሰይድ ትኩዬ አበጋዝ
+
+ 36. ኮሎኔል መንግስቱ ተክሉ ተሰማ
+
+ 37. ኮሎኔል ኑሩ ሙዘይን ኣራሮ
+
+ 38. ኮሎኔል ዋኘው አለሜ አያሌው
+
+ 39. ኮሎኔል ሓድጉ ገብረጊወርጊስ ገብረስላሴ
+
+ 40. ኮሎኔል መኮንን ዘውዴ ዳመነ'
+- source_sentence: ኢትዮጵያ ኢንተርኔትን በመዝጋቷ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጣች
+ sentences:
+ - 'የአሜሪካ ድምፅ ባለፉት ሰባ አምስት ዓመ��ት ውስጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አድማጮችና ተመልካቾች ከሌሎች ምንጮች ሊያገኟቸው
+ የማይችሏቸውን መረጃዎች ለዓለም ሲያደርስ መቆየቱን ዋና ዳይሬክተሯ አማንዳ ቤኔት ገልፀዋል።ዛሬ እየተከበረ ያለውን የዓለም የፕሬስ
+ ነፃነት ቀን ምክንያት በማድረግ ከባልደረባችን ሳሌም ሰሎሞን ጋር ቃለ-ምልልስ ያደረጉት ቤኔት በእራሳቸው የጋዜጠኛነት ሕይወትና
+ የቪኦኤ ዳይሬክተር ሆነው በአፍሪካ ሃገሮች ባደረጓቸው ጉብኝቶች ከጋዜጠኞች ያገኟቸውን ቁምነገሮች አካፍለዋል።ለዘገባው የተያያዘውን
+ የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። '
+ - "የተቋሙ ጥናት የኢንተርኔን መዘጋት በሃገራት ምጣኔ ሐብት ላይ ያደረሰውን ጉዳት በተለያዩ መለኪያዎች የገመተ ሲሆን፤ በዚህም\
+ \ መሰረት ኢትዮጵያ ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን በዘጋችበት እንዲሁም ለሰባት ቀናት ያህል በነበረው የማኅበራዊ ሚዲያ መናወጥ\
+ \ ወቅት በጥቅሉ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ አጥታለች ይላል።\n\nኢንተርኔት በተዘጋበት እያንዳንዱ ቀን ከ3.4 ሚሊዮን ዶላር\
+ \ በላይ የመልክዕት ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች (አፕ) በታወኩበት አንድ ቀን ደግሞ ከ870 ሺህ ዶላር በላይ አገሪቷ ታጣለች\
+ \ ሲል ጥናቱ ይገምታል።\n\nእ.ኤ.አ ከ2015 ጀምሮ ከሰሃራ በታች ያሉ አገራት በተለያየ ምክንያት ኢንተርኔትን መዝጋታቸው\
+ \ ንፍቀ አህጉሩን ከ237 ሚሊዮን ዶላር በላይ አስጥቶቷል። \n\nተቋሙ ባጠናቀረውና ይፋ በሆነ ጥናት እንደተመላከተው ባለፉት\
+ \ ሁለት ዓመታት ኢንተርኔት ለቀናት እንዲዘጋ ባደረጉ የአፍሪካ ሃገራት የእርምጃው ምጣኔ ሐብታዊ ጠባሳ ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይ\
+ \ ነው።\n\nጥናቱ ቢያንስ በአስራ ሁለት ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ ሃገራት ኢንተርኔትን የመዝጋት መንግሥታዊ እርምጃ መወሰዱን\
+ \ ያወሳ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አስሩን መርምሯል።\n\nእርምጃው በተለያዩ ምክንያቶች መነሻነት የተወሰደ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ\
+ \ በብሔራዊ ፈተና ወቅት የፈተናን ሾልኮ መውጣት ለመከላከል በሚል ኢንተርኔት ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ ነበር።\n\nቻድ፣ ጋቦን፣\
+ \ ጋምቢያ፣ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ እና ኡጋንዳ ደግሞ ምርጫን አስታክከው ኢንተርኔትን የዘጉ ሃገራት ናቸው።\n\nሕዝባዊ\
+ \ ፀረ-መንግሥት ተቃውሞዎች ለኢንተርኔት በመንግሥት መዘጋት ምክንያት ከሆኑባቸው አገራት መካከል ኢትዮጵያ በድጋሚ የምትገኝ\
+ \ ሲሆን፤ ተመሳሳዩን እርምጃ የወሰዱ ሌሎች ሃገራት ብሩንዲ፣ መካከለኛው የአፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ካሜሩን፣ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣\
+ \ ማሊ፣ ኒጀር እንዲሁም ቶጎ ናቸው።\n\nካሜሩን እ.ኤ.አ ከ2015 እስከ 2017 ባሉት ዓመታት ለ93 ቀናት ኢንተርኔትን\
+ \ ስትዘጋ ኢትዮጵያ ደግሞ ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔን ዘግታለች።\n\nኢንተርኔትን መዝጋት የመረጃ ተደራሽነትን እና የመናገር\
+ \ ነፃነትን በማወክ የዜጎችን መሰረታዊ መብቶች ይጥሳል ያለው ተቋሙ፤ ቁርጥ ያለ መረጃ እንደልብ የማይገኝ መሆኑ የእርምጃውን\
+ \ ምጣኔ ሐብታዊ ዋጋ ማስላትን አዳጋች እንደሚያደርገው ያምናል።\n\nይሁንና የቱንም ያህል ለአጭር ቀናትም ቢሆን የኢንተርኔት\
+ \ መዘጋት የምጣኔ ሐብታዊ እንቅስቃሴዎችን ውጤታማነት ያስተጓጉላል፣ በንግድ እንቅስቃሴ ላይ ያለ መተማመንን ይቀንሳል፣ እርምጃውን\
+ \ የወሰደችውን አገር የአደጋ ተጋላጭነቷ ከፍ ያለ እንደሆነ የሚያስገምት ገፅታንም ይሰጣል።\n\nእንዲሁም የዜጎችን የዕለት\
+ \ ተዕለት አኗኗርን ያውካል ይላል ተቋሙ።\n\nጥናቱን ያከናወነው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ\
+ \ ፖሊሲ ትብብር የተሰኘው ተቋም ልማትን እና ድህነት ቅነሳን ለማሳለጥ የመረጃ እና የኮምፒውተር ቴክኖሎጂን መጠቀም ላይ የሚሰራ\
+ \ ነው። \n\n "
+ - ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ ኢንተርኔት በመቋረጡ፣ በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ
+ እያሳደረባቸው እንደሆነ ሪፖርተር ያነጋገራቸው የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ገለጹ፡፡ከአሁን ቀደም በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች
+ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ሳቢያ በነበረው ቀውስ፣ መንግሥት ኢንተርኔት እንዲቋረጥ አድርጎ እንደነበር ይታወሳል፡፡ አሁን
+ ደግሞ በየዓመቱ ከሚደረገው የ10ኛ እና 12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር ተያይዞ በተፈጠረው ሥጋት መንግሥት ኢንተርኔት አቋርጧል፡፡ባለፈው
+ ዓመት ተመሳሳይ ጊዜ ፈተና በመሰረቁ ኢንተርኔት መቋረጡ ይታወሳል፡፡ ፈተናው ተሰርቆ በማኅበራዊ ሚዲያዎች ቀድሞ መለቀቁ ለኢንተርኔት
+ መዘጋት ምክንያት ሆኖ ነበር፡፡ በወቅቱ 246,452 የሚሆኑ የ12ኛ እና 1,029,782 የሚሆኑ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና
+ መቀመጣቸው አይዘነጋም፡፡ዓምና መንግሥት ለፈተና ዝግጅት 250 ሚሊዮን ብር ወጪ አድርጎ የነበረ ሲሆን፣ ፈተናው ተሰርቆ ከወጣ
+ በኋላ ሌላ ፈተና ለማዘጋጀት ተገዶ ነበር፡፡ እስካሁን ከፈተናው መሰረቅ ጋር ተያይዞ ተጠያቂ የሆነ አካል የለም፡፡ባለፈው ሳምንት
+ መጀመሪያ ላይ በመንግሥት በተወሰደ ዕርምጃ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ የተደረገ በመሆኑ፣ በተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች
+ ላይ ችግር መፍጠሩ ታውቋል፡፡‹‹እኛ የምናውቀው ኢንተርኔቱ ሙሉ በሙሉ አለመቋረጡንና የተወሰደውም ዕርምጃ በማኅበራዊ ድረ ገጾች
+ ላይ ነው፤›› ሲሉ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሸን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት የሚዲያና የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መሐመድ ሰይድ ለሪፖርተር
+ ተናግረዋል፡፡ ነገር ግን የኢንተርኔት መቋረጡ ከማኅበራዊ ድረ ገጾች አልፎ የኮምፒዩተርና የሞባይል ስልክ ተገልጋዮች ዘንድ ደርሷል፡፡የንግድ
+ ተቋማት፣ ባንኮች፣ የመረጃና ቴክኖሎጂ ተቋማትና የጉዞ ወኪሎች በዚህ የኢንተርኔት መቋረጥ ተጠቂ ከሆኑት መካከል ይጠቀሳሉ፡፡
+ ለአብነት ያህል ሞደርን ኢትዮጵያ የተባለ ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና ከሳይበር ጋር በተያያዙ ሥራዎች የሚታወቀው ድርጅት ይገኝበታል፡፡ይህ
+ ድርጅት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ድርጀቶች ጋር የሚሠራ ሲሆን፣ በኢንተርኔት መቋረጥ ሳቢያ አጋር ድርጅቶቹ ባለፈው ሳምንት ያከናውኑት
+ የነበረውን ሥራ አቋርጠው ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ እንደሄዱ፣ የድርጅቱ ኃላፊ አቶ ሚካኤል ተስፋዬ ይናገራሉ፡፡‹‹ይኼ ለእኛ
+ በጣም የሚያናድድ ነገር ነው፤›› ብለዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ሆቴሎች በዚህ የኢንተርኔት መቋረጥ ተጠቂ ሲሆኑ፣ በችግሩ ምክንያት
+ በኢንተርኔት የሚደረግ የመኝታ አገልግሎት ቡኪንግ ማረጋገጥ እንዳልቻሉ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡‹‹ወደ 25 በመቶ የሚጠጋው የሆቴል
+ ቡኪንግ በኢንተርኔት የሚከናወን ነው፤›› ሲሉ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ሆቴላቸውም ሆነ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የሆቴል አስተዳዳሪ
+ ተናግረዋል፡፡‹‹ነገር ግን በመረጃ ፍሰቱ ላይ በተፈጠረው መቋረጥ እነዚህን ሁሉ ነገሮች መሥራት አልቻልንም፤›› ሲሉም አክለዋል፡፡
+ ከዚህም በተጨማሪ በክሬዲት ካርድ የሚደረጉ ክፍያዎችን፣ የሆቴሉን የተለያዩ የሥራ ክፍሎች ክፍያዎችን፣ እንዲሁም በተለያዩ የሥራ
+ ክፍሎች መካከል የሚደረጉ የመረጃ ልውውጦችን ማከናወን እንደተቸገሩ ጠቁመዋል፡፡ ‹‹ይህ ለአገሪቱ ገጽታ ትልቅ አሉታዊ ተፅዕኖ
+ አለው፤›› ሲሉም ይከራከራሉ፡፡ሪፖርተር ተዘዋውሮ እንዳየው ኢንተርኔት ከተቋረጠ ጀምሮ ከሒልተን ሆቴል በስተቀር በአብዛኞቹ ሆቴሎች
+ ኢን���ርኔት ተቋርጦ ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት ሒልተን ሆቴል ኢንተርኔት መጠቀም በሚፈልጉ ደንበኞች ተጨናንቆ ተስተውሏል፡፡ይህ
+ የኢንተርኔት መቋረጥ የተከሰተው ሆቴሎች በአስቸኳይ አዋጁና በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ምክንያት ወደ 380 ሚሊዮን
+ ብር ገቢ እንዳጡ በገለጸ በሳምንታት ውስጥ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት ማክሰኞ የተቋረጠው ኢንተርኔት እንደ ራማዳና ካፒታል የመሳሰሉ
+ ሆቴሎች ላይ ከሁለት ቀናት በኋላ መሥራት እንደጀመረ ሪፖርተር ማረጋገጥ ችሏል፡፡ ከዚሁ ከሆቴል ሥራ ጋር በተያያዘ የጉዞ ወኪሎች
+ የችግሩ ተጠቂ ሲሆኑ፣ በአብዛኛው በኢንተርኔት የሚሰጡ አገልግሎቶች ተቋርጠውባቸዋል፡፡ከተመሠረተ ሁለት ዓመት የሆነው ጁመያ የጉዞ
+ ወኪል 26 ሠራተኞች ቀጥሮ የሚያሠራ ድርጅት ሲሆን፣ በዚሁ ችግር በሳምንት በአማካይ የሚደረጉ ከ60 እስከ 80 የሆቴል ይያዝልን
+ ጥያቄዎች ቆመዋል ይላል፡፡ ‹‹አሁን ምን ያህል እያጣን ነው የሚለውን መግለጽ ቢከብድም፣ ነገር ግን እየሠራን እንዳልሆነ ማረጋገጥ
+ ይቻላል፤›› ሲሉ የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወ/ሮ ኤደን ሳህሌ ተናግረዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪ እንደ ባንክ ያሉ የገንዘብ
+ ተቋማት ሥራቸው እየተስተጓጎለባቸው ነው፡፡ የገንዘብ ማስተላላፊያ ስዊፍት፣ ከወጪና ከገቢ ንግድ ጋር የተያያዙ የባንክ ሥራዎች
+ መስተጓጎላቸውን የባንክ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ ከገንዘብ ማስተላለፍ ጋር በተያያዘ የተለያዩ የግል ባንኮች የሎተሪ ወይም የሽልማት
+ ዘመቻ መጀመራቸው ይታወሳል፡፡ሪፖርተር ያነጋገራቸው የባንክ ኃላፊዎች በአጠቃላይ የሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራ መቋረጡን ገልጸዋል፡፡
+ ‹‹ደንበኞች ገንዘብ ሲላክላቸው በእኛ ባንክ በኩል እንዲጠቀሙ ለማበረታታት ሽልማት ብናዘጋጅም፣ ሰሞኑን ግን ይህን ማድረግ አልቻልንም፤››
+ ሲሉ ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ የባንክ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናግረዋል፡፡‹‹ብሔራዊ ሎተሪ ይኼን የሽልማት ዘመቻ እንድናደርግ
+ ውስን የጊዜ ፈቃድ ቢሰጥንም፣ በቀጣይ ሳምንታት ግን ምንም ማድረግ እንደማንችል ተገንዝበናል፡፡ ለዚህ ዘመቻ ብዙ ወጪ ብናወጣም
+ የኢንተርኔት መቋረጥ ልፋታችንን መና አስቀርቶታል፤›› ሲሉ እኝሁ ኃላፊ አክለዋል፡፡በኢንተርኔት ሳቢያ መቋረጥ ከገቢና ከወጪ
+ ንግድ ጋር በተያያዘ ባንኮች ሥራቸውን ማከናወን እንደተሳናቸው ሪፖርተር ያነጋገራቸው ኃላፊዎች ያስረዳሉ፡፡ ‹‹ይኼ ማለት በቀላል
+ አማርኛ ገቢና ወጪ ንግድ ቆመ ማለት ነው፤›› ሲሉ አንድ የግል ባንክ የመረጃና የቴክኖሎጂ ኃላፊ ተናግረዋል፡፡‹‹ማኅበራዊ
+ ድረ ገጽን ስንዘጋ ተማሪዎችን ከሚፈጠረው አለመረጋጋት ለመጠበቅና ተረጋግተው ፈተናቸውን እንዲወስዱ ነው፤›› ሲሉ የመንግሥት
+ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትሩ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለሪፖርተር ጠቁመዋል፡፡
+- source_sentence: ኤዎስጣጤዎስ
+ sentences:
+ - "ሚሌሲያን በአይርላንድ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ አይርላንድን በጥንት ከወረሩት ነገዶች መጨረሻዎች ነበሩ። \n\nከሚሌሲያን አስቀድሞ\
+ \ አይርላንድን የሠፈሩት ፬ ሕዝቦች - የፓርጦሎን ሕዝብ፣ የነመድ ሕዝብ፣ ፊር ቦልግ፣ እና ቱአጣ ዴ ዳናን - ሁላቸው የማጎግ\
+ \ ዘር ይባላሉ። በተቀራኒ የኚህ ሚሌሲያን ሃረገ ትውልድ ግን ከማጎግ ሳይሆን ከጋሜርና ከፌኒየስ ፋርሳ እንደ ደረሰ ይጻፋል።\n\
+ \nሌቦር ጋባላ ኤረን\nበሌቦር ጋባላ ኤረን ዘንድ የሚሌሲያን ወላጆች አለቆች ከጋሜር እንዲህ ነው፦\n\n ጋሜር - የያፌት\
+ \ ልጅ\n ኢባጥ (ሪፋት) \n በዓጥ\n ፌኒየስ ፋርሳ - ለ፵ ዓመታት የእስኩቴስ ንጉሥ\n ኔል - ወንድሙን ነኑዋልን ገድሎ\
+ \ ወደ ���ብጽ ሸሸ፤ የፈርዖንን ሴት ልጅ ስኮታ አገባት። ይህ በኒኑስ ዘመን እንደ ሆነ ይባላል።\n ጋይድል ግላስ - ጎይደልኛ\
+ \ ፈጠረ (የአይርላንድኛና የስኮትላንድ ጋይሊክኛ ወላጅ)።\n ኤስሩ\n ስሩ - ሕዝቡ ከግብጽ ወደ እስኩቴስ ተመለሱ (204\
+ \ ሰዎች)። ይህ ሚሌሲያን ወደ አይርላንድ ሳይገቡ 440 ዓመታት በፊት እንደ ሆነ ይባላል።\n ኤበር ስኮት - እስኩቴስን\
+ \ ከኑኑዋል ልጆች ያዘ።\n ቧማይን - በነኑዋል ልጅ ኖሚየስ ዕጅ ተገደለ።\n አግኖማይን - ኖሚየስን ገድሎ እስኩቴስን ገዛ።\
+ \ \n ታት - የኖሚየስ ልጅ ሬፊልን ገድሎ እስኩቴስን ገዛ፤ በሬፊል ልጅ ሬፍሎይር ዕጅ ተገደለ።\n ፪ አግሞናይን - ሬፍሎይርን\
+ \ ገድሎ ሕዝቡ ወደ ጥቁር ባሕር አጠገብ ሸሹ (180 ሰዎች)፣ ብሔሩም በዚያ ፫ መቶ ዓመታት ቀሩ። \n ላምፊንድ\n ኤበር\
+ \ ግሉንፊንድ\n አግኒ\n ፌብሪ ግላስ\n ነኑዋል\n ኑዋዱ\n አሎት\n ኤርቃ\n ዴጥ\n ብራጥ - ከጥቁር ባሕር አጠገብ ተነስተው\
+ \ በክሬታና በሲኪልያ በኩል ወደ እስፓንያ ደረሱ። (140 ሰዎች)\n ብሬውጋን - ብሪጋንቲያ ከተማ በእስፓንያ ሠራ።\n ኢጥ\
+ \ - አይርላንድን ከእስፓንያ አይቶ ወደዚያ ተጓዘ፤ ይህም በቱዋጣ ዴ ዳናን ነገሥታት ማክ ኲል፣ ማክ ኬክትና ማክ ግሬን ዘመን\
+ \ ነበር፤ ኢጥ በአይርላንድ ሲጎበኝ ስለ ተገደለ፣ ቂሙን ለማብቀል የብሬውጋን ልጆች (አሁን 1,500 ሰዎች) አይርላንድን\
+ \ ወረሩ። \n\n«ሚሌሲያን» የሚለው ስያሜ ከብሬውጋን ሌላ ልጅ ቢሌ ልጅ ጋላም መጠሪያ «ሚል ኤስፓኝ» ነው። በሮማይስጥ የተጻፈው\
+ \ ሂስቶሪያ ብሪቶኑም (የብሪታንያውያን ታሪክ) «ሚሌስ ሂስፓኒያይ» (የእስፓንያ ወታደር) ስላለው ነው። እንዲያውም የብሔሩ\
+ \ ስም በትክክል «ጋይደሎች» ተባለ፤ ከዚያ አይርላንድን ከገዙት ከፍተኛ ነገሥታት አብዛኖቹ ከዚያው ሚል (ጋላም) ዘር ስለ\
+ \ ተወለዱ «ሚሌሲያን» ይባላሉ።\nየጋይደሎች አለቃ የ«ሚል» (ጋላም) ልጅ አመርጊን ሲሆን ቱዋጣ ዴ ከተሸነፉ በኋላ ከፍተኛ\
+ \ ንጉሥነቱን ለወንድሞቹ ለኤቤር ፊን (በደቡብ) እና ለኤሪሞን (በስሜን) አካፈለ።\n\nየሚሌሲያን ወረራ ጊዜ በልዩ ልዩ አቆጣጠሮች\n\
+ \nበሌቦር ጋባላ አቆጣጠር ዘንድ (በኋለኞቹ ቅጂዎች) ጋይደሎች አይርላንድን የወረሩት በታላቁ አሌክሳንድር ዘመን በ336 ዓክልበ.\
+ \ ሆነ። ከዚህ ጋር በሚሔደው ነገሥታት ዝርዝር መሠረት ግን፣ ጋይደሎች አይርላንድን የገቡ በእስራእል ንጉሥ ዳዊት ዘመን ወይም\
+ \ 1000 ዓክልበ. ግድም ሆነ። የአራት ሊቃውንት ዜና መዋዕሎች በተባለው ታሪክ መሠረት ግን አይርላንድን ከቱዋጣ ዴ ዳናን\
+ \ የያዙት በ1708 ዓክልበ. ሆነ። የአይርላንድ ታሪክ ባለው አቆጣጠር ደግሞ ይህ ወረራ በ1295 ዓክልበ. ሆነ። ከሁሉ ጥንታዊ\
+ \ የሆነውም ምንጭ ሂስቶሪያ ብሪቶኑም እንዳለው ወረራው በሮሜ መጀመርያ ቆንስላ ሉክዩስ ዩንዩስ ብሩቱስ ዓመት (517 ዓክልበ.)\
+ \ ሆነ።\n\nበአይርላንድ ዝርዝሮች መካከል ከሁሉ ቀድሞ የተቀነባበረው የላውድ አቆጣጠሮች (1012 ዓም) ሲሆን በዚህ በኩል\
+ \ የሚሌሲያን ወረራ በዳዊት ልጅ ሰሎሞን ዘመን ነበር (950 ዓክልበ.) ሲል፣ በውስጡ ያሉት የነገስታት ዘመናት በጥንቃቄ ሲደመሩ\
+ \ ወረራው በ1305 ዓክልበ. ያሕል እንደ ሆነ ይመስላል። \n\nበተጨማሪ የእስፓንያ ነገሥታት ዝርዝር 773-744 ዓክልበ.\
+ \ ግድም «ሚሌሲያን» በኢቤሪያ እንደ ገዙ ይላል።\n\n የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር\n\nአየርላንድ\nስፔን\nአፈ ታሪክ"
+ - "ያሲዩስ ያኒጌና በአውሮፓ አፈ ታሪክ ዘንድ የኬልቲካ (ፈረንሳይ) እና የጣልያን ንጉሥ ነበር።\n\nአኒዩስ ባሳተመው ጽሑፍ\
+ \ መሠረት፣ የዩፒተር (ወይም «ኮሪቱስ») ካምቦብላስኮንና የኤሌክትራ ልጅ ሲሆን በ1828 ዓክልበ. ግድም የካምቦብላስኮን አልጋ\
+ \ ወ���ሽ ሆነ፤ በሚከተለውም ዓመት የቤሊጊዩስ መንግሥት በኬልቲካ ወረሰ። ንግሥቱን ኩቤሌ ሲያግባ የካም ሴት ልጅ ኢሲስ ወይም\
+ \ ኢዮ (የኦሲሪስ አፒስ እኅትና ሚስት፣ የሄርኩሌስ ሊቢኩስም እናት) ዕድሜያቸው ብዙ መቶ ዓመት ሆኖ በሠርጉ ነበሩ ይዘገባል።\
+ \ \n\nከዚህ በኋላ ያሲዩስ አባቱን በጣልያን ዙፋን ተከተለውና ሁለቱን መንግሥታት በአንድ ጊዜ እንደ ገዛቸው ይመስላል። በ1787\
+ \ ዓክልበ. ግድም ኢሲስ ወደ አገራቸው ወደ ግብጽ ተመለሱና የያሲዩስ ወንድም ዳርዳኑስ ያንጊዜ ለጣልያን ዙፋን ብሔራዊ ጦርነት\
+ \ አደረገ። አቦሪጌኔስ ከነአለቃቸው ሮማነሦስ በዳርዳኖስ ወገን ሲሆኑ፣ የእስፓንያና ሲኪሊያ ገዥ ሲኪሌውስ ግን የያሲዩስ ጓደኛ\
+ \ ነበር። በመጨረሻ ዳርዳኖስ ወንድሙን ያሲዩስን ገድሎ ከጣልያን ወደ ሳሞትራቄ ደሴት ሸሸ፤ ከዚያም በ1736 ዓክልበ. አካባቢ\
+ \ ዳርዳኑስ ትሮያን በማዮንያ መሠረተ። \n\nያሲዩስ በጣልያን በልጁ ኮሪባንቱስ ተከተለ፤ በኬልቲካም በመጨረሻ ሌላ የሄርኩሌስ\
+ \ ተወላጅ አሎብሮክስ ተነሣና ዘውዱን ተጫነ።\n\nይህ ግለሠብ ያሱስ ወይም ያሲዮን የዳርዳኑስ ወንድም ሲሆን በሮሜና በግሪክ\
+ \ አገር አፈ ታሪክ ደግሞ ይገኛል። በዚህ የኤሌክትራና የዚውስ ወይም የኮሪቱስ ልጆች ይባላሉ፤ ሁለቱም በ«ሄስፔሪያ» (ጣልያን)\
+ \ ከአትላስ በኋላ ነገሡ። ከጐርፍ በኋላ ግን ሁለቱ ወደ ሳሞትራቄ ደረሱ፤ በዚያችም ደሴት ላይ በአረመኔ ሥርዓቶች ተሳተፉ።\
+ \ ያሲዩስ ከዴሜቴር ጋራ ካመነዘረ በኋላ ግን፣ ዜውስ ገደለው ይባላል። ከዚህ በኋላ ዳርዳኑስ የዳርዳኒያን መንግሥት (በኋላ\
+ \ ትሮይ የሆነ) መሠረተ። \n\n|-\n\nየጣልያን አፈታሪካዊ ነገሥታት\nየፈረንሣይ አፈታሪካዊ ነገሥታት\nየግሪክ አፈታሪክ"
+ - "በግዕዝ፡ ኤዎስጣቴዎስ ወይም ዮስጣቴዎስ፣ በጥንት ግሪክ: Εὐστάθιος ሲነበብ ኤዎስታቴዎስ፣ ከሐምሌ ፭ ቀን ሺ፪፻፷፭ –\
+ \ ሺ፪፫፵፬ በኢትዮጵያ ሰለሞናዊ መንግሥት አገዛዝ \n በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ታላቅ መሪ የነበሩ አባት ናቸው። በጣም\
+ \ አጥብቀው ከሚያስተምሩት ትምህርት ስለ ሰንበት መከበር ነበረ። ተከታዮቻቸው የኤዎስጣጤዎስ ቤት ወይም በግል ሲጠሩ ኤዎስጣጤዎሳውያን\
+ \ ይባሉ ነበር ለተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱ ናቸው።\n\nየሕይወታቸው መጀመሪያ \n\nየኤዎስጣጤዎስ\
+ \ መጀመሪያ ስማቸው ማዕቀበ እግዚ ሲሆን ከእናታቸው ከስነሕይወትና ከአባታቸው ከክርስቶስ ሞዐ ሐምሌ ፳፩ ቀን ፩ሺ፪፷፭ ተወለዱ።\
+ \ እኒህም ደጋግና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ነበሩ ። ኤዎስጣጤዎስ የታወቀውን ደብራቸውን (ደብረ ፀራቢን) የመሠረቱት የተወለዱበት\
+ \ ቦታ እዛው (እንድርታ) እንደሆነ ገድላቸው ይገልፃል። \nበወጣትነታቸው ዘመን በሺ፪፸፪ አካባቢ ከአጎታቸው አባ ዳንኤል (የደብር\
+ \ ስማቸው አባ ዘካርያስ) ቆርቆር (ደብረ ማርያም) አስተዳዳሪ ጋር እንዲኖሩ ወደ ገራልታ ይላካሉ። አባ ዳንኤልም ኤዎስጣጤዎስን\
+ \ ተቀብለው ተገቢውን የሃይማኖት ትምህርትና የደብር ሕይወትን ካስተማሩ በኋላ ማዕቀበእግዚ በ፲፭ ዓመቱ ቅስና ሥራዬ መሆን አለበት\
+ \ ብሎ በወሰደው ውሳኔ መሠረት ስሙ ኤዎስጣጤዎስ ተብሎ ተሰየመ።\n\nያደረጉት መንፈሳዊ አስተዋጾ\nኤዎስጣጤዎስ ከአባ ዳንኤል\
+ \ የቅስና መዐረጋቸውን ካገኙ በኋላ የራሳቸውን ደብር በ(ሰራይ) መሠረተው በዚያም በማስተማር ብዙ ተማሪዎችን አፈሩ ። በሰንበት\
+ \ ላይ ያተኮረ አመለካከታቸውን ለይተው ያስተምሩ ነበር ፣ የሚቃወማቸው አቡነ ያቆብ ፫ኛው አስኪመጣ ድረስ። ከዛ ግን ከተከታዮቻቸው\
+ \ ከባካርሞስ ፣ መርቆርዮስ ፣ ገብረእያሱ ጋር ኢትዮጵያን ለቀው ��ደ ግብፅ (ካይሮ) ገብተው በአሌክሳንድሪያው ጳጳስ ቢንያም\
+ \ ፪ኛው ፊት በሰንበት ባላቸው አመለካከት ፀንተው ከዛም ወደ ኢየሩሳሌም አምርተው በመጨረሻም የሕይወታቸው ማብቂያ ወደ ሆነችው\
+ \ አርሜኒያ ገብተው ኖሩ። \nየኤዎስጣጤዎስ የሰንበት አመለካከት የሚከተለው ነበር፡ ቅዳሜና እሁድ ፡ዝቅተኛውና ዋናው ሰንበት\
+ \ ፣ የቅዳሜው ለብሉይ ኪዳን ሲሆን የእሁዱ ደግሞ ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ለአዲስ ኪዳን ማለት ነው\
+ \ ። ይህንንም ከመጻሕፍ ቅዱስ ከአሥርቱ ቃላትና ከአዲስ ኪዳን ተረድተው እንጂ የገዛራሳቸው አመለካከት እንዳልነበር የሃይማኖት\
+ \ ታሪክ ዘጋቢዎች ያስታውቃሉ ። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም የሁለቱንም ቀን ሰንበትነት አክብራ ትጠቀምበት ነበር ፣\
+ \ በተወሰነ ጊዜ የግብፅ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ስሕተት ነው ብላ እንዲቀር እስካረገቺው ቀን ድረስ ማለትም ከኤዎስጣጤዎስ መነሳት\
+ \ በፊት ።\n\nአመለካከታቸው ያስከተለው ለውጥ \nኤዎስጣጤዎስ ከአረፉ በኋላ የሰንበቱን ሥርዓት ተከታዮቻቸው በሰፊው ማስተማሩን\
+ \ ቀጠሉ። አገራቸውን ኢትዮጵያን ሲለቁ መኃበረሰባቸው እንዳይበተን አንድ ባለአደራ የቅርብ ተከታያቸው የሆነ አብሳዲ የሚባል\
+ \ በቦታቸው አስቀምጠው ነበር የሄዱት ። ይህም የደብር አለቃ ለ፲፬ ዓመት ማለትም ኤዎስጣጤዎስ ከነደቀመዝሙራቸው ጋር አገር\
+ \ ለቀው ያለኤዎስጣጤዎስ እስኪመለሱ መኃበረሰቡን አንድ አርጎ መጠበቅ ትልቅ ፈተና ሆኖበት ነበር ። ከዚያ ግን ተመልሰው በመጡት\
+ \ ዱቀመዝሙሮች እርዳታ በደብረ ማርያም አዲስ መኃበረሰብ ለመመሥረት በቅቷል ። ቆይተውም እነዚህ ደቀመዝሙሮች ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ\
+ \ ተበትነው የኤዎስጣጤዎስን የሰንበት አመለካከት በማስተማርና አዳዲስ ደብሮችን በመክፈት አልፈው የመንፈሳዊ ማዕረግ አሰጣጥ\
+ \ በራሳቸው ደንግገው ይተዳደሩ ነበር ። ይህ ጠንካራ አቋማቸው በሺ፬፻፵፪ ዓ ም በተጉለት በተደረገው የደብረምጥማቅ ጉባኤ ዓፄ\
+ \ ዘርአ ያዕቆብ የግብፁን መሪ የተጠቀሰውን የሰንበት ሥርዓት አምኖ እንዲቀበል አድርገዋል ።\n\nምንጭ \nክርስትና\nተዋህዶ\n\
+ የኢትዮጵያ ታሪክ\nሃይማኖት ነክ መዋቅሮች"
+- source_sentence: የሽረ ስታዲየም እድሳት የመጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል
+ sentences:
+ - 'ባለፈው ጥቅምት ወር ማብቂያ ላይ የተከሰተውን ወታደራዊ ግጭት ተከትሎ የፌደሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል አስተዳደር እንዲፈርስ
+ ከወሰነ በኋላ የተሰየመው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ሥራው እንደሚጀምር ተነግሯል። ጦር መሳሪያ ማስረከብ ሞባይል እና
+ ኤሌክትሪክ በመቀለጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ በመቀለየሱዳኑ ጠቅላይ ሚንስትር ጉብኝትመነሻየጊዜያዊ አስተዳደሩን ዋና ሥራ አስፈጻሚ
+ ሙሉ ነጋ (ዶ/ር) ጠቅሶ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደዘገበው፣ በክልሉ በነበረው ግጭት ምክንያት ከአንድ ወር በላይ ሥራ
+ አቁመው የሚገኙ የመንግሥት መስሪያ ቤቶችና የንግድ ድርጅቶች አገልግሎት መስጠት እንዲጀምሩ ቅድመ ዝግጅቶች ተደርጓል። በዚህም
+ ለሳምንታት ሥራ ያቆሙ የመንግሥት ሠራተኞች ከዛሬ ሰኞ ታህሳስ 05/2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሥራ ገበታቸው እንዲመለሱ ጥሪ ያቀረቡ
+ ሲሆን የማይመለሱ ሠራተኞች ግን በገዛ ፍቃዳቸው ሥራቸውን እንደለቀቁ ተደርጎ እንደሚቆጠር ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጿል። በክልሉ
+ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶችም ወደ መደበኛ ሥራቸው መመለስ አለባቸው ያሉት ሙሉ ነጋ (ዶ/ር)፤ ይህን በማያደርጉ የንግድ ድርጅቶች
+ ላይ ጊዜያዊ አስተዳደሩ እርምጃ መውሰድ ይጀምራል ብለዋል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ ውስጥ መደበ��� እንቅስቃሴዎችን
+ ከማስጀመር በተጨማሪ "በሕጋዊም ሆነ ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የጦር መሳሪያ ታጥቆ የሚገኝ ማንኛውም ግለሰብ እስከ ማክሰኞ ታህሳስ
+ 6 ድረስ ትጥቁን በአቅራቢያው ለሚገኝ የጸጥታ አካል እንዲያስረክብ" መታዘዙን ዶክተር ሙሉን ጠቅሶ ኢዜአ ዘግቧል። ከዚህ በተጨማሪም
+ የጦር መሳሪያዎችን በፈቃደኝነት የማስረከቢያ ጊዜው ሲጠናቀቅ የጸጥታ አካላት ሕገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ለመያዝ የቤት ለቤት
+ ፍተሻ እንደሚያደረጉ ተገልጿል። በዚህም ጊዜ የጦር መሳሪያዎች የሚገኙባቸው ግለሰቦች በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የጊዜያዊ አስተዳዳሩ
+ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉ ነጋ (ዶ/ር) ተናግረዋል። የወታደራዊ ግጭቱን ተከትሎ በትግራይ ክልል የኤልክትሪክ፣ የስልክና የኢንተርኔት
+ አግልግሎት ለሳምንታት ተቋርጦ ቆይቷል። ከሳምንት በፊት በአንዳንድ አካባቢዎች አገልግሎቶቹ መልሰው ቢጀምሩም በክልሉ ዋና ከተማ
+ ግን አስከ ቅዳሜ ድረስ ተቋርጦ ቆይቷል። በዚህም በርካቶች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የሞባይል ድምጽ አገልግሎት በመቀለ እና
+ በማይጨው ከተሞች መጀመሩን ኢትዮቴሌኮም ያስታወቀው ቅዳሜ ታህሳስ 3/2013 ዓ.ም ነበር። ከመቀለ ውጪ ያሉ ሰዎች ወዳጅ ዘመዶቻቸን
+ ከ40 ቀናት በኋላ በስልክ ስለማግኘታቸው በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ እየጻፉ ይገኛሉ።ይህ በእንዲህ እንዳለ የኤሌክትሪክ አገልግሎት
+ ለሳምንታት ተቋርጦ የቆየባት መቀለ የአሌክትሪክ አገልግሎት ማግኘት ጀምራለች። በክልሉ በበርካታ ስፍራዎች በኤሌክትሪክ ኃይል
+ ማስተላለፊያ መስመሮች እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች ላይ በደረሰው ጉዳት የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦ መቆየቱ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
+ ኃይል አስታውቆ ነበር። የደረሰውን ጉዳት ጠግኖ ነዋሪዎች የአሌክትሪክ ኃይል እንዲያገኙ ለማድረግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
+ ሲሰራ መቆየቱን አስታውቋል። በዚህም መቀለ፣ አላማጣ፣ ማይጨው፣ መሆኒ፣ ሰቆጣ፣ ኲዊሀ እና አዲጉዶም ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ማድረግ
+ እንደተቻለም ተገልጿል። ጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ አህመድ ትናንት በመቀለ ከተማ ተገኝተው ከአገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት ከከፍተኛ
+ የጦር መኮንኖች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በመቀለ በነበራቸው ወይይት ጦርነቱን ለመሩ ከፍተኛ የጦር
+ መኮንኖች እና ሠራዊት አባላት ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ባደረጉት ወይይት የህወሓት ኃይሎች የሉት የሠራዊት ብዛት
+ ወደ 80 ሺህ ይገመት እንደነበር ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪም ከመቀለ እየሸሹ በነበሩ የህወሓት ኃይሎች ላይ ብቻ ሠራዊቱ ሮኬት
+ መተኮሱን በንግግራቸው መካከል ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከጉብኝታቸው በኋላ "በመቀሌ ተገኝቼ ከብሔራዊ መከላከያ ሠራዊታችን
+ አዛዦች እና ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ውይይት አድርጌያለሁ። የቴሌኮም እና የኤሌክትሪክ ኃይል መሠረታዊ አገልግሎቶች
+ ከጥገና ሥራ በኋላ ተመልሰው እየቀጠሉ ነው።"የመሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ እየተከናወነ ሲሆን፣ ሰብዓዊ እርዳታም እየቀረበ ነው።
+ ወንጀለኛውን ቡድን ለሕግ የማቅረብ ሥራችን ይቀጥላል" ብለዋል። የሱዳኑ ጠቅላይ ሚንስትር አብደላ ሀምዶክ (ዶ/ር) የሥራ ጉብኝነት
+ ለማድረግ ትናንት በኢትዮጵያ ተገኝተው ነበር። ጠቅላይ ሚንሰትር ዐብይ የሱዳኑ ጠቅላይ ሚንሰትር ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ለሁለት
+ ቀናት የሥራ ጉብኝት መሆኑን ቢጠቅሱም አብደላ ሀምዶክ ግን ከሠዓታት በኋላ በመጡበት ዕለት ወደ ሱዳን ተመልሰዋል። ሱዳን ትሪቢዩን
+ የአብደላ ሀምዶክ ፕሬስ ሴክሬታሪ፤ "የጠቅላይ ሚንሰትሩ የኢትዮጵያ ጉብኝት ፍሬያማ እና የጉብኝቱ�� ዓላማ ሙሉ በሙሉ ያሳካ ነበረ"
+ እንዳሉት ዘግቧል። ለዓመታት የቆውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ያጋጠመውን ቀውስ ተከትሎ የወቅቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ
+ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ ከወሰኑ በኋላ የለውጥ ፍላጎቱ በገዢው ፓርቲ ውስጥ መንጸባረቅ ጀምሮ ነበር። ይህንንም ተከትሎ በህወሓት
+ የበላይነት ሲመራ ነበረው ኢህአዴግ በሕዝቡ ውስጥ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ለማብረድና የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ
+ ለውጦችን ለማድረግ መወሰኑ ይታወሳል። በለውጡ ሂደት ወደ ጠቅላይ ሚኒስትርነት የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በፓርቲው
+ የተወሰነውን የለውጥ እርምጃ በፍጥነት በመተግበር ከአብዛኛው የአገሪቱ ሕዝብና ከዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አድናቆትን ለማግኘት
+ ችለዋል።በእርማጃቸው የገፉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ብሔራዊ ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው ኢህአዴግ በማክሰም አንድ ወጥ አገራዊ
+ ፓርቲ ለመመስረት ጥረት በሚያደርጉበት ጊዜ የገዢው ፓርቲ ዋነኛ መስራችና በአገሪቱ አጠቃላይ ፖለቲካ ውስጥ ሰፊ ተጽእኖ የነበረው
+ ህወሓት ቅሬታና ተቃውሞ ማሰማት ጀመረ። "ብልጽግና" የተባለው ተለያዩ የክልል ፓርቲዎችን በማሳተፍ ከኢህአዴግ ሰፋ ያለ ፓርቲ
+ ሲመሰረት ህወሓት ከፓርቲው እራሱን በማግለሉ መካሰስና ውዝግብ መከሰት ጀመረ። ከዚህም በኋላ የህወሓት አመራሮች ማዕከላቸውን
+ መቀለ በማድረግ የተቃዋሚ ፓርቲነትን ሚና ይዘው ከሌሎች አጋሮቻቸው ጋር በመሆን ተቃውሟቸውን ሲያሰሙ ቆይተዋል። ህወሓት የገዢነት
+ መንበሩን ከኢህአዴግ ከተረከበው ከብልጽግና ፓርቲ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ልዩነት በማንሳት ሲወዛገቡ የቆዩ ሲሆን፤
+ በተለይ ባለፈው ዓመት መካሄድ የነበረበትና በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ የተላለፈው ምርጫ ነገሮችን በከፍተኛ
+ ደረጃ እንዲካረሩ ማድረጉ ይታወሳል። በበሽታው ምክንያት የፌደራልና የክልል ምክር ቤቶች የስልጣን ዘመን ምርጫው አስኪደረግ ድረስ
+ ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ሲወሰን ህወሓት ግን "ሕገወጥ እርምጃ ነው" በማለት ተቃውሞውን አሰምቶ በትግራይ ክልል ግን የተናጠል
+ ምርጫ እንደሚያካሄድ አሳውቆ ነበር። ይህ የህወሓት ውሳኔ ከምርጫ ቦርድ፣ ከፌደራል መንግሥቱና ከፌዴሬሽን ምክር ቤት "ተቀባይነት
+ የለውም" በሚል ተቃውሞ ቢገጥመውም በክልሉ የምርጫ አስፈጻሚ አካል በማዋቀር ባለፈው ዓመት ጳጉሜ ወር ላይ መርጫው ተካሂዶ ህወሓት
+ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ውጤት ማሸነፉ ተነግሮ ነበር።ይህ የምርጫ ሂደት ቀድሞውንም ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር የነበረውን ውዝግብ እንዲካረር
+ አደረገው። መጀመሪያም ምርጫው ተቀባይነት የለውም በማለት ሲያስጠነቅቅ የነበረው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የፌደራል መንግሥቱ ከክልሉ
+ መስተዳደር ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳያደርግ በማዘዘዝ በጀት የማቀብ እርምጃ ወሰደ። ይህ በእንዲህ እንዳለ ነበር ጥቅምት 24/2013
+ ዓ.ም የህወሓት ኃይሎች በትግራይ ክልል የሚገኘውን ከአገሪቱ ሠራዊት ትልቁ ክፍል የሚባለውን የሠሜን ዕዝ ላይ ጥቃት ማድረሳቸው
+ የተነገረው። ይህንንም ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በህወሓት ኃይሎች ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ካዘዙ በኋላ በምድርና
+ በአየር ለሦስት ሳምንታት ያህል የዘለቀ ዘመቻ ተካሂዶ የክልሉ ዋና ከተማ በአገሪቱ መከላከያ ሠራዊት እጅ ስትገባ መንግሥት ሕግ
+ የማስከበር ያለው ወታደራዊ ዘመቻ ማብቃቱን ማሳወቁ ይታወሳል። '
+ - የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሸረ የሚጫወትበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም በሁለተኛው ዙር ግልጋሎት መስጠት ይጀምራል።ላለፉት
+ ወራት በእድሳት የቆየው የሽረ እንዳስላሴው ስታድየም የሳር ተከላ ሂደቱ ተጠናቆ ግልጋሎት ለመስጠት በመዘጋጀት ይገኛል። ጉዳዩን
+ አስመልክቶ ከሶከር ኢትዮጵያ ቆይታ ያደረጉት የስሑል ሽረ ሥራ አስከያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም የስቴድየሙ እድሳት በመጠናቀቅ እንደሚገኝና
+ በሁለተኛው ዙር ቡድናቸው ወደ ሜዳው እንደሚመለስ ገልፀዋል።“የሳር ተከላ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፤ ስታዲየሙ ከአንድ ወር
+ ከአስር አምስት ቀናት በኃላ ሥራውን ይጀምራል ብለን ነው የምንጠብቀው ” ብለዋል።ከዚህ በተጨማሪ አቶ ተስፋይ ዓለም ቡድናቸው
+ በቅርቡ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ገልፀዋል” በሀሳብ ደረጃ የመጀመርያው ዙር ከመጠናቀቁ በፊት ለመመለስ ነው ያቀድነው። ግን ሳሩ
+ ሁለት ግዜ መታጨድ ስላለበት ሂደቱን በጠበቀ መንገድ ሁለተኛውን ዙር በሜዳችን መጫወት እንጀምራለን።” ብለዋል።በጥሩ አቋም ላይ
+ የሚገኘው ስሑል ሽረ የሜዳው ጨዋታዎቹን በመቐለው ትግራይ ስታዲየም እያካሄደ እንደሆነ የሚታወቅ ሲሆን ነገ በ9ኛ ሳምንት ፋሲል
+ ከነማን ያስተናግዳል።
+ - በአዲስ አበባ ከተማ 60 ሺሕ ተመልካች የሚይዘው ስታዲየም ግንባታ በ45 ቀናት ውስጥ ግንባታው እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ በቦሌ
+ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ስፖርት አካዴሚ አጠገብ በ2.4 ቢሊዮን ብር ወጪ የሚገነባውንና ‹‹አደይ አበባ›› የሚል መጠርያ ያለውን
+ ብሔራዊ ስታዲየም ከሚገነባው የቻይናው ስቴት ኮንስትራከሽን ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ጋር የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ታኅሳስ
+ 26 ቀን 2008 ዓ.ም. በሸራተን አዲስ ተፈራርሟል፡፡ በዕለቱ በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የስታዲየሙ ግንባታ በሁለት እርከን
+ የሚከናወን ሲሆን፣ መንግሥት በመደበው 2.4 ቢሊዮን ብር ግንባታው ይካሄዳል ተብሏል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የወጣቶችና ስፖርት
+ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴንና የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዳይሬክተር ሚስተር ሶንግ ሱዶንግ ናቸው፡፡ የአዲሱ
+ ስታዲየም ግንባታው በ48.8 ሔክታር መሬት ላይ የሚከናወንና የዓለም እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) እና የዓለም አቀፍ አትሌቲክስ
+ ፌዴሬሽኖች ማኅበር የሚያስቀምጡትን ደረጃ የሚያሟላ መሆኑ ታውቋል፡፡
+- source_sentence: ድሬዳዋ አዲስ ምክትል ከንቲባ ተሾመላት
+ sentences:
+ - ድሬዳዋ ከተማ የቀድሞ የመሐል ተከላካዩን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ለድሬዳዋ ከተማ በ2011 የተጫወተው ፍቃዱ ደነቀ አዲሱ ፈራሚ
+ ሆኗል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከላካይ የባንክን መፍረስ ተከትሎ በመቐለ እና ድሬዳዋ የአንድ ዓመት ቆይታ ካደረገ
+ በኋላ በተሰረዘው የውድድር ዓመት ደግሞ በወልዋሎ ሲጫወት ቆይቶ ለአሰልጣኝ ፍሰሀ ጡዑመልሳኑ ክለብ በአንድ ዓመት ውል ፈርሟል።
+ - የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማዋን ከንቲባ የአቶ መሐዲ ጊሬን የመልቀቂያ ጥያቄ በመቀበል፣ የምክር ቤት አባል
+ ያልሆኑትን አቶ አህመድ ቡህ ምክትል ከንቲባ በማድረግ ቃለ መሃላ አስፈጽሞ ሾመ፡፡ምክር ቤቱ ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን 2011
+ ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ፣ ከቀድሞው ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ፋራህ በመጋቢት ወር ሥልጣን የተረከቡትን አቶ መሐዲን
+ በአቶ አህመድ ተክቷል፡፡የቀድሞው ከንቲባ አቶ ኢብራሂም በወርኃ መጋቢት 2011 ዓ.ም. ድሬዳዋ ውስጥ በተፈጠረው ሁከት ምክንያት፣
+ የሦስት ዓመት ከስድስት ወራት ሥልጣናቸውን አስረክበው መልቀቃቸው ይታወሳል፡፡አቶ አህመድ ቡህ የድሬዳዋ ምክር ቤት አባል ባለመሆናቸው፣
+ በምክትል ከንቲባነት ድሬዳዋን እንደሚመሩ ታውቋል፡፡ይህ በዚህ እንዳለ ምክር ቤቱ የአፈ ጉባዔውን የአቶ አብደላ አህመድ መልቀቂያ
+ በመቀበል፣ ወ/ሮ ���ጡም ሙስጠፋን አፈ ጉባዔ አድርጎ መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንደ አዲስ አበባ
+ ከተማ አስተዳደር ቻርተሩ ተሻሽሎ፣ አሁን በሥራ ላይ ያለው ምክር ቤት ሥራውን እንዲቀጥል በፓርላማ ከአንድ ዓመት በፊት መወሰኑ
+ ይታወሳል፡፡
+ - ድሬዳዋ ከተማ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች በመሆኑ መደበኛ የስራ እንቅስቃሴው ወደ ነበረበት መመለሱን የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን
+ አስታወቀ።በመከላከያ ሰራዊት፣ በሌሎች የጸጥታ ኃይሎችና በህዝቡ ጥረት እየመጣ ያለውን ሰላም ለማስጠበቅ የምስራቅ ዕዝ መከላከያ
+ ሠራዊት ወስዶ እየሰራ ይገኛል።የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ሳጅን ባንተአለም ግርማ እንደገለጹት
+ ባለፉት አራት ቀናት ወጣቶች ሲያካሄዱት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍና እሱን ተከትሎ የተከሰተው አለመረጋጋት ትላንትና ቆሟል፡፡ግርግሩን
+ ተከትሎ በመንግስታዊና በግለሰብ ተቋማት ላይ መጠነኛ ጉዳት መድረሱን የገለጹት ኃላፊው በችግሩ መፈጠርና መባባስ የተጠረጠሩ ቀደም
+ ሲል የተያዙትን ጨምሮ ሁለት መቶ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተናግረዋል።ለተፈጠረው አንጻራዊ ሰላምና መረጋጋት ወጣቱ ላሳየው
+ ተሳትፎ ዋና ሳጅን ባንተአለም በኮሚሽኑ ስም አመስግነው በወጣቱ ጥያቄዎች ሰበብ ድብቅ አጀንዳዎችን የሚያራምዱ አካላትን ለህግ
+ ለማቅረብ የጀመሩትን ጥረት እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ
+ በበኩላቸው የምስራቅ ዕዝ መከላከያ ሠራዊት በከተማው ሰላምን የመጠበቅና የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ኃላፊነትን በበላይነት
+ ተረክቦ እየሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡በአሁኑ ሰዓት በተፈጠረው መረጋጋት መደበኛ እንቅስቃሴ በከተማው እየተከናወነ መሆኑን ገልፀው
+ በቀጣይ የወጣቶቹን መሰረታዊ ጥያቄዎች መፍታት የሚያስችሉ ውይይቶች እንደሚደረጉ ተናግረዋል፡፡በከተማው ሰላምና መረጋጋት መፈጠሩ
+ ቢረጋገጥም ትላንት በመልካ ጀብዱ ቀበሌ መጠነኛ ግጭት መታየቱን የቀበሌው ነዋሪዎች ገልፀዋል። (ኢዜአ)
+pipeline_tag: sentence-similarity
+library_name: sentence-transformers
+metrics:
+- cosine_accuracy@1
+- cosine_accuracy@3
+- cosine_accuracy@5
+- cosine_accuracy@10
+- cosine_precision@1
+- cosine_precision@3
+- cosine_precision@5
+- cosine_precision@10
+- cosine_recall@1
+- cosine_recall@3
+- cosine_recall@5
+- cosine_recall@10
+- cosine_ndcg@10
+- cosine_mrr@10
+- cosine_map@100
+model-index:
+- name: RoBERTa Amharic Embed Medium
+ results:
+ - task:
+ type: information-retrieval
+ name: Information Retrieval
+ dataset:
+ name: dim 512
+ type: dim_512
+ metrics:
+ - type: cosine_accuracy@1
+ value: 0.6681312243702402
+ name: Cosine Accuracy@1
+ - type: cosine_accuracy@3
+ value: 0.8060925600468658
+ name: Cosine Accuracy@3
+ - type: cosine_accuracy@5
+ value: 0.8429994141769186
+ name: Cosine Accuracy@5
+ - type: cosine_accuracy@10
+ value: 0.8882542472173404
+ name: Cosine Accuracy@10
+ - type: cosine_precision@1
+ value: 0.6681312243702402
+ name: Cosine Precision@1
+ - type: cosine_precision@3
+ value: 0.26869752001562197
+ name: Cosine Precision@3
+ - type: cosine_precision@5
+ value: 0.16859988283538369
+ name: Cosine Precision@5
+ - type: cosine_precision@10
+ value: 0.08882542472173403
+ name: Cosine Precision@10
+ - type: cosine_recall@1
+ value: 0.6681312243702402
+ name: Cosine Recall@1
+ - type: cosine_recall@3
+ value: 0.8060925600468658
+ name: Cosine Recall@3
+ - type: cosine_recall@5
+ value: 0.8429994141769186
+ name: Cosine Recall@5
+ - type: cosine_recall@10
+ value: 0.8882542472173404
+ name: Cosine Recall@10
+ - type: cosine_ndcg@10
+ value: 0.7794100902238014
+ name: Cosine Ndcg@10
+ - type: cosine_mrr@10
+ value: 0.7444322979142834
+ name: Cosine Mrr@10
+ - type: cosine_map@100
+ value: 0.7479400548625773
+ name: Cosine Map@100
+ - task:
+ type: information-retrieval
+ name: Information Retrieval
+ dataset:
+ name: dim 256
+ type: dim_256
+ metrics:
+ - type: cosine_accuracy@1
+ value: 0.6605155243116578
+ name: Cosine Accuracy@1
+ - type: cosine_accuracy@3
+ value: 0.7996485061511424
+ name: Cosine Accuracy@3
+ - type: cosine_accuracy@5
+ value: 0.8409490333919156
+ name: Cosine Accuracy@5
+ - type: cosine_accuracy@10
+ value: 0.883128295254833
+ name: Cosine Accuracy@10
+ - type: cosine_precision@1
+ value: 0.6605155243116578
+ name: Cosine Precision@1
+ - type: cosine_precision@3
+ value: 0.2665495020503808
+ name: Cosine Precision@3
+ - type: cosine_precision@5
+ value: 0.16818980667838315
+ name: Cosine Precision@5
+ - type: cosine_precision@10
+ value: 0.0883128295254833
+ name: Cosine Precision@10
+ - type: cosine_recall@1
+ value: 0.6605155243116578
+ name: Cosine Recall@1
+ - type: cosine_recall@3
+ value: 0.7996485061511424
+ name: Cosine Recall@3
+ - type: cosine_recall@5
+ value: 0.8409490333919156
+ name: Cosine Recall@5
+ - type: cosine_recall@10
+ value: 0.883128295254833
+ name: Cosine Recall@10
+ - type: cosine_ndcg@10
+ value: 0.7735557850747518
+ name: Cosine Ndcg@10
+ - type: cosine_mrr@10
+ value: 0.7382452971424844
+ name: Cosine Mrr@10
+ - type: cosine_map@100
+ value: 0.7419234775874324
+ name: Cosine Map@100
+---
+
+# RoBERTa Amharic Embed Medium
+
+This is a [sentence-transformers](https://www.SBERT.net) model finetuned from [rasyosef/roberta-medium-amharic](https://huggingface.co/rasyosef/roberta-medium-amharic). It maps sentences & paragraphs to a 512-dimensional dense vector space and can be used for semantic textual similarity, semantic search, paraphrase mining, text classification, clustering, and more.
+
+## Model Details
+
+### Model Description
+- **Model Type:** Sentence Transformer
+- **Base model:** [rasyosef/roberta-medium-amharic](https://huggingface.co/rasyosef/roberta-medium-amharic)
+- **Maximum Sequence Length:** 510 tokens
+- **Output Dimensionality:** 512 dimensions
+- **Similarity Function:** Cosine Similarity
+
+- **Language:** am
+- **License:** mit
+
+### Model Sources
+
+- **Documentation:** [Sentence Transformers Documentation](https://sbert.net)
+- **Repository:** [Sentence Transformers on GitHub](https://github.com/UKPLab/sentence-transformers)
+- **Hugging Face:** [Sentence Transformers on Hugging Face](https://huggingface.co/models?library=sentence-transformers)
+
+### Full Model Architecture
+
+```
+SentenceTransformer(
+ (0): Transformer({'max_seq_length': 510, 'do_lower_case': False}) with Transformer model: XLMRobertaModel
+ (1): Pooling({'word_embedding_dimension': 512, 'pooling_mode_cls_token': False, 'pooling_mode_mean_tokens': True, 'pooling_mode_max_tokens': False, 'pooling_mode_mean_sqrt_len_tokens': False, 'pooling_mode_weightedmean_tokens': False, 'pooling_mode_lasttoken': False, 'include_prompt': True})
+ (2): Normalize()
+)
+```
+
+## Usage
+
+### Direct Usage (Sentence Transformers)
+
+First install the Sentence Transformers library:
+
+```bash
+pip install -U sentence-transformers
+```
+
+Then you can load this model and run inference.
+```python
+from sentence_transformers import SentenceTransformer
+
+# Download from the 🤗 Hub
+model = SentenceTransformer("rasyosef/roberta-amharic-embed-medium")
+# Run inference
+sentences = [
+ 'ድሬዳዋ አዲስ ምክትል ከንቲባ ተሾመላት',
+ 'የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማዋን ከንቲባ የአቶ መሐዲ ጊሬን የመልቀቂያ ጥያቄ በመቀበል፣ የምክር ቤት አባል ያልሆኑትን አቶ አህመድ ቡህ ምክትል ከንቲባ በማድረግ ቃለ መሃላ አስፈጽሞ ሾመ፡፡ምክር ቤቱ ማክሰኞ ሐምሌ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው አስቸኳይ ጉባዔ፣ ከቀድሞው ከንቲባ አቶ ኢብራሂም ኡስማን ፋራህ በመጋቢት ወር ሥልጣን የተረከቡትን አቶ መሐዲን በአቶ አህመድ ተክቷል፡፡የቀድሞው ከንቲባ አቶ ኢብራሂም በወርኃ መጋቢት 2011 ዓ.ም. ድሬዳዋ ውስጥ በተፈጠረው ሁከት ምክንያት፣ የሦስት ዓመት ከስድስት ወራት ሥልጣናቸውን አስረክበው መልቀቃቸው ይታወሳል፡፡አቶ አህመድ ቡህ የድሬዳዋ ምክር ቤት አባል ባለመሆናቸው፣ በምክትል ከንቲባነት ድሬዳዋን እንደሚመሩ ታውቋል፡፡ይህ በዚህ እንዳለ ምክር ቤቱ የአፈ ጉባዔውን የአቶ አብደላ አህመድ መልቀቂያ በመቀበል፣ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋን አፈ ጉባዔ አድርጎ መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተሩ ተሻሽሎ፣ አሁን በሥራ ���ይ ያለው ምክር ቤት ሥራውን እንዲቀጥል በፓርላማ ከአንድ ዓመት በፊት መወሰኑ ይታወሳል፡፡',
+ 'ድሬዳዋ ከተማ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች በመሆኑ መደበኛ የስራ እንቅስቃሴው ወደ ነበረበት መመለሱን የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።በመከላከያ ሰራዊት፣ በሌሎች የጸጥታ ኃይሎችና በህዝቡ ጥረት እየመጣ ያለውን ሰላም ለማስጠበቅ የምስራቅ ዕዝ መከላከያ ሠራዊት ወስዶ እየሰራ ይገኛል።የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ሳጅን ባንተአለም ግርማ እንደገለጹት ባለፉት አራት ቀናት ወጣቶች ሲያካሄዱት የነበረው የተቃውሞ ሰልፍና እሱን ተከትሎ የተከሰተው አለመረጋጋት ትላንትና ቆሟል፡፡ግርግሩን ተከትሎ በመንግስታዊና በግለሰብ ተቋማት ላይ መጠነኛ ጉዳት መድረሱን የገለጹት ኃላፊው በችግሩ መፈጠርና መባባስ የተጠረጠሩ ቀደም ሲል የተያዙትን ጨምሮ ሁለት መቶ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ተናግረዋል።ለተፈጠረው አንጻራዊ ሰላምና መረጋጋት ወጣቱ ላሳየው ተሳትፎ ዋና ሳጅን ባንተአለም በኮሚሽኑ ስም አመስግነው በወጣቱ ጥያቄዎች ሰበብ ድብቅ አጀንዳዎችን የሚያራምዱ አካላትን ለህግ ለማቅረብ የጀመሩትን ጥረት እንዲቀጥሉ ጠይቀዋል።የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቂያስ ታፈሰ በበኩላቸው የምስራቅ ዕዝ መከላከያ ሠራዊት በከተማው ሰላምን የመጠበቅና የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ኃላፊነትን በበላይነት ተረክቦ እየሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡በአሁኑ ሰዓት በተፈጠረው መረጋጋት መደበኛ እንቅስቃሴ በከተማው እየተከናወነ መሆኑን ገልፀው በቀጣይ የወጣቶቹን መሰረታዊ ጥያቄዎች መፍታት የሚያስችሉ ውይይቶች እንደሚደረጉ ተናግረዋል፡፡በከተማው ሰላምና መረጋጋት መፈጠሩ ቢረጋገጥም ትላንት በመልካ ጀብዱ ቀበሌ መጠነኛ ግጭት መታየቱን የቀበሌው ነዋሪዎች ገልፀዋል። (ኢዜአ)',
+]
+embeddings = model.encode(sentences)
+print(embeddings.shape)
+# [3, 512]
+
+# Get the similarity scores for the embeddings
+similarities = model.similarity(embeddings, embeddings)
+print(similarities.shape)
+# [3, 3]
+```
+
+
+
+
+
+
+
+## Evaluation
+
+### Metrics
+
+#### Information Retrieval
+
+* Dataset: `dim_512`
+* Evaluated with [InformationRetrievalEvaluator](https://sbert.net/docs/package_reference/sentence_transformer/evaluation.html#sentence_transformers.evaluation.InformationRetrievalEvaluator) with these parameters:
+ ```json
+ {
+ "truncate_dim": 512
+ }
+ ```
+
+| Metric | Value |
+|:--------------------|:-----------|
+| cosine_accuracy@1 | 0.6681 |
+| cosine_accuracy@3 | 0.8061 |
+| cosine_accuracy@5 | 0.843 |
+| cosine_accuracy@10 | 0.8883 |
+| cosine_precision@1 | 0.6681 |
+| cosine_precision@3 | 0.2687 |
+| cosine_precision@5 | 0.1686 |
+| cosine_precision@10 | 0.0888 |
+| cosine_recall@1 | 0.6681 |
+| cosine_recall@3 | 0.8061 |
+| cosine_recall@5 | 0.843 |
+| cosine_recall@10 | 0.8883 |
+| **cosine_ndcg@10** | **0.7794** |
+| cosine_mrr@10 | 0.7444 |
+| cosine_map@100 | 0.7479 |
+
+#### Information Retrieval
+
+* Dataset: `dim_256`
+* Evaluated with [InformationRetrievalEvaluator](https://sbert.net/docs/package_reference/sentence_transformer/evaluation.html#sentence_transformers.evaluation.InformationRetrievalEvaluator) with these parameters:
+ ```json
+ {
+ "truncate_dim": 256
+ }
+ ```
+
+| Metric | Value |
+|:--------------------|:-----------|
+| cosine_accuracy@1 | 0.6605 |
+| cosine_accuracy@3 | 0.7996 |
+| cosine_accuracy@5 | 0.8409 |
+| cosine_accuracy@10 | 0.8831 |
+| cosine_precision@1 | 0.6605 |
+| cosine_precision@3 | 0.2665 |
+| cosine_precision@5 | 0.1682 |
+| cosine_precision@10 | 0.0883 |
+| cosine_recall@1 | 0.6605 |
+| cosine_recall@3 | 0.7996 |
+| cosine_recall@5 | 0.8409 |
+| cosine_recall@10 | 0.8831 |
+| **cosine_ndcg@10** | **0.7736** |
+| cosine_mrr@10 | 0.7382 |
+| cosine_map@100 | 0.7419 |
+
+
+
+
+
+## Training Details
+
+### Training Dataset
+
+#### Unnamed Dataset
+
+* Size: 122,938 training samples
+* Columns: anchor, positive, negative_1, and negative_2
+* Approximate statistics based on the first 1000 samples:
+ | | anchor | positive | negative_1 | negative_2 |
+ |:--------|:----------------------------------------------------------------------------------|:-------------------------------------------------------------------------------------|:-------------------------------------------------------------------------------------|:-------------------------------------------------------------------------------------|
+ | type | string | string | string | string |
+ | details |
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የቱርካውያን ትምህርት ቤቶች ለቱርክ መንግሥት እንደሚተላለፉ ፕሬዚዳንት ሙላቱ አስታወቁ | በኢትዮጵያ ላለፉት 12 ዓመታት ሲንቀሳቀሱ የቆዩትንና በቱርክ መንግሥት አሸባሪ ከተባለው የጉለን ንቅናቄ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ የቱርካውያን ባለሀብቶች ትምህርት ቤቶችን፣ ለቱርክ መንግሥት አሳልፎ እንደሚሰጥ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ አስታወቁ፡፡ፕሬዚዳንት ሙላቱ በቱርክ ለአምስት ቀናት በነበራቸው ይፋዊ ጉብኝት ወቅት ከቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጠይብ ኤርዶዋን ጋር በሰጡት መግለጫ፣ መንግሥታቸው ከጉለን እንቅስቃሴ ጋር ንክኪ ያላቸውን ትምህርት ቤቶች አሳልፎ እንደሚሰጥና ከቱርክ መንግሥት ጋር እንደሚተባበር ገልጸዋል፡፡ መንግሥት ከቱርክ ጎን በመቆም ሽብርተኝትን ለመታገል ለምታደርገው እንቅስቃሴ ድጋፉን እንደሚሰጥ የተናገሩት ፕሬዚዳንት ሙላቱ፣ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት የቱርካውያን ትምህርት ቤቶች ማሪፍ ፋውንዴሽን ለተባለው መንግሥታዊ የቱርክ ተቋም ተላልፈው እንደሚሰጡ ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡የቱርክ መንግሥት በሐምሌ ወር ለተቃጣበት የግልበጣ ሙከራ ቀንደኛ ተጠያቂ ያደረጋቸው፣ በአሜሪካ በስደት የሚኖሩትንና የጉለን ንቅንናቄ ወይም የሂዝመን ንቅናቄ መሪ እንደሆኑ የሚነገርላቸውን ሞሐመድ ፌቱላህ ጉለንና ተከታዮቻቸውን ነው፡፡ የጉለን ንቅናቄ አባላትና ደጋፊዎች፣ በግልበጣ መኩራው ሳቢያ ለ248 ሰዎች መሞትና ለ2,000 ተጎጂዎች ተጠያቂ መደረጋቸው አይዘነጋም፡፡ የንቅናቄው አራማጆችና አባላት በመላው ዓለም ከሚንቀሳቀሱባቸው መንገዶች መካከል በንግድ፣ በትምህርት ተቋማትና በሌሎችም መስኮች ተፅዕኖ ለመፍጠር ሞክረዋል በማለት የቱርክ መንግሥት ሲወነጅል ቆይቷል፡፡ በመሆኑም ከቱርክ መንግሥት ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አገሮች በሙሉ ንክኪ አላቸው በማለት የሚወነጅላቸው ትምህርት ቤቶችንም ሆኑ የንግድ ተቋማትን እንዲዘጉለት ሲወተውት ቆይቷል፡፡ኢትዮጵያም ይህ ጥያቄ ከቀረ... | ቱርክመንኛ ቱርክመንኛ (Türkmen) የቱርክምኒስታን ብሔራዊ ቋንቋ ነው። በቱርክመኒስታን 3,430,000 ተናጋሪዎች ሲኖሩ ከቱርክመኒስታን ውጭ ደግሞ 3 ሚሊዮን የሚያሕሉ ተናጋሪዎች በተለይም በኢራን (2 ሚሊዮን) በአፍጋኒስታን (500,000) እና በቱርክ (1000) አሉ። ቱርክመንኛ በቱርኪክ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ይከተታል። ይህም አንዳንዴ በትልቁ አልታይ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ይደመራል። ቀድሞ የተጻፈበት ወይም በቂርሎስ ወይም በ አረብ ፊደሎች ነበር፤ አሁን ግን የቱርክመኒስታን መሪ ሳፓርሙራት ኒያዞቭ በላቲን ፊደል እንዲጻፍ አዋጀ። በ1994 አ.ም. ደግሞ የሳምንት ቀኖችና የወር ስሞች ሁሉ እንደ አቶ ኒያዞቭ "ሩህናማ" የሚባል ይፋዊ መጽሐፍ ፍልስፍና በአዋጅ ተቀየሩ። | አዲስ አበባ፦ በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ። የሶማሌ ቴሌቪዥን እንደዘገበው በቅርቡ የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች በኦሮሚያ ክልል እና የሶማሌ ክልል ትምህርት ቤቶች የሱማሊኛና የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን ለመስጠት መስማማታቸው ይታወሳል። በያተያዘው እቅድ መሰረትም ትናንት የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ ፋታህ፣ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ እና ሌሎች የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ጭናክሰን ወረዳ የዋሊድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የሱማሊኛ ቋንቋ ትምህርትን አስጀምረዋል።በዚህ ወቅትም የሥራ ኃላፊዎቹ የቋንቋው መሰጠት መጀመር የህዝቡን ትስስር የሚያጠናክር ነው ብለዋል።በኦሮሚያ ክልል በ11 ትምህርት ቤቶች የሱማሊኛ ቋንቋ እንደተጨማሪ ቋንቋ ትምህርት በመሰጠት
ላይ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ አስታውቀዋል።አዲስ ዘመን ታህሳስ 23/2013 |
+ | የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሀገሪቱ ላይ ሊደረጉ ለሚገቡ ዋና ዋና ማሻሻያዎች ችኮላ እንደማይገባ የኤርትራን 28ኛ አመት የነፃነት ክብረ በዓል አስመልክቶ በዛሬው ዕለት ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል። | የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለማሻሻያዎች ችኮላ እንደማይገባ ገለፁ\nሁለቱ ሃገራት ጦርነትና ሰላም በሌለበት ሁኔታ ከሁለት አስርት አመታት ፍጥጫ በኋላ በሰላም በመቋጨቱ ማግስት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ፖለቲካዊ ማሻሻያዎችን ሊያውጁ ይችላሉ በሚልም በተለያዩ አገራት በሚኖሩ ኤርትራውያን ዘንድ እየተጠበቁ ነበር።
•የኤርትራ 28ኛ ዓመት ነፃነት ከየት ወደየት?
•የ "ጥርስ አልባው" ማዕቀብ መነሳት ፖለቲካ?
•ታዋቂዎቹ ኤርትራዊያን በሙዚቃቸው ምክንያት ይቅርታ ጠየቁ
በኤርትራ መዲና አስመራ ባደረጉትም ንግግር "ሰላም የሰፈነበት የአዲሱ ዘመን ምኞትና ፍላጎት ፈተናዎቹን ሊጋርዱዋቸው አይገባም" ብለዋል።
በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላም መፈጠሩን ተከትሎ በኤርትራውያን ዘንድ አዲስ የዲሞክራሲ ምዕራፍ ይፈነጥቃል የሚል ተስፋ ቢኖርም ፕሬዚዳንቱ ምንም አይነት ለውጥ አላመጣም በማለት በእምቢተኝነታቸው ቀጥለዋል በሚልም እየተተቹ ነው።
•ፕሬዝዳንት ኢሳያስ በአዲስ አበባና ሃዋሳ ጉብኝት ያደርጋሉ
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሃገሪቷን አሁንም ቢሆን ያለ ህገ መንግሥት እየመሩ ሲሆን ብሔራዊ ምክር ቤቱን (ፓርላማ) እንደበተኑት ነው።
የተለያዩ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በሺዎች የሚቆጠሩ የፖለቲካ እስረኞችን፣ ጋዜጠኞችንና በዘፈቀደ በማሰር ይከሷቸዋል።
የሁለቱን ሃገራት እርቀ ሰላም ተከትሎ ለአስርት ዓመታት ተዘግተው የነበሩት የሁለቱም አገራት ድንበሮች ቢከፈቱም፤ ከጥቂት ወራት በፊት ምንም አይነት መግለጫ ሳይሰጥ ከኤርትራ በኩል ተዘግተዋል።
| ኤርትራዊያን ሊያዩ የሚሿቸው አምስት ለውጦች\nየኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሃገራቸው ለሚታየው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸው አለመስማማት ዋነኛ ምክንያት እንደሆነ ሲያቀርቡ ቆይተዋል።
ኤርትራ ለ20 ዓመታት ያክል ባልተቋረጠ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ከርማለች፤ በተለይ ደግሞ ከድንበር ጦርነቱ በኋላ።
አሁን ላይ ግን ነገሮች እየተቀየሩ ይመስላሉ።
• የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ገቡ
• ስለ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ምን ያህል ያውቃሉ?
ሐምሌ 01/2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ታሪክ ሰሩ፤ ከ20 ዓመታት በኋላ አሥመራን በመጎብኘት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሆንም ቻሉ።
ይህን ተከትሎም ሁለቱ ሃገራት በዲፕሎማሲውም ሆነ በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ተባብረው ለመሥራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል።
ሐምሌ 07/2010 ዓ.ም ሌላ ታሪክ፤ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከ20 ዓመታት በኋላ አዲስ አበባን ረገጡ።
ታዲያ እነዚህ ሁሉ በአጭር ጊዜ ይሆናሉ ተብለው ያልተጠበቁ ክስተቶች እውን እየሆኑ ባሉበት በዚህ ወቅት ኤርትራውያንን ሰቅዞ የያዘ አንድ ጉዳይ አለ፤ የሁለቱ ሃገራት ስምምነት ለኤርትራ ምን ትርፍ ይኖረዋል የሚል።
ተንታኞች በኤርትራ ቢያንስ አምስት ጉዳዮች ለውጥ ይሻሉ ይላሉ።
ሕገ-መንግሥት
ኤርትራ ነፃ ከወጣች ብዙም ጊዜ ሳይሆናት ነው የሕገ-መንግሥት ኮሚሽን በማቋቋም አዳዲስ ሕግጋትን ማርቀቅ የጀመረቸው።
ከሦስት ዓመታት በኋላም ሕገ-መንግሥቱ ለ���ገሪቱ ብሔራዊ ጉባዔ ቀረበ፣ ከዓመት በኋላ የድንበር ጦርነቱ ተነሳ፤ ሕገ-መንግሥቱም በእንጥልጥል ቀረ።
በ1992 ዓ.ም የአልጀርሱ ስምምነት በሚፈርምበት ወቅት ሚኒስትሮች፣ ወታደራዊ አመራሮችና አንዳንድ ባለሥልጣናት ... | የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያ በመግባታቸውና በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሰላም በመበሰሩ የተሰማቸው ደስታ እስከማልቀስ እንዳደረሳቸው በዘመነ ደርግ የኤርትራ አስተዳዳሪ የነበሩት ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስ ለቪኦኤ ገለፁ።ሻለቃ ዳዊት ካለፈ ታሪክ እያጣቀሱ ለቪኦኤ በሰጡት ማብራሪያ የሁለቱ ሃገሮች ግንኙነት አሁን ወደደረሰበት ሁኔታ መለወጡ በስትራተጂ፣ አካባቢያዊ ደኅንነት፣ በምጣኔኃብት መተጋገዝና የሁለቱን ሃገሮች ሕዝቦች አንድነት በማጠናከር ላይ ለመሥራት አማራጭ የሌለው መንገድ እንደሆነ ጠቁመዋል።በ1981 ዓ.ም. በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም ላይ መፈንቅለ-መንግሥት ተሞክሮ በነበረ ጊዜም የኩዴታው ጠንሳሾች ከሕዝባዊ ግንባር ሐርነት ኤርትራ መሪዎች ጋር ለመሥራት ጥረው እንደነበርና የደርግ ሥርዓት ሲወድቅም ኢሣያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያና ኤርትራን አንድ አድርገው እንዲመሩ ሃሣብ ቀርቦላቸው እንደነበረ ሻለቃ ዳዊት ገልፀዋል።የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝቦች “የተለያዩ ሁለት ሕዝቦች ናቸው የሚሉ የተሣሣቱ ናቸው፤ እኔ በየትኛውም ፅሁፌና ንግግሬ እንዲህ ብዬ አላውቅም” ብለዋል።ለሙሉው ቃለ-ምልልስ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። |
+ | የአበርገሌን ወርቅ እንደጠጠር ከመታየት የሚታደገው አሠራር ከወዴት ይሆን? | ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2012 ዓ.ም (አብመድ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ የሚገኙ ቀበሌዎች የወርቅ ሀብት መገኛ ናቸው፡፡ በተለይ በኽምጠኛ ቋንቋ ‘ዊርቀ ዲቭኑ’ የሚል የቆየ የአካባቢው ነዋሪዎች ስያሜ የተሰጣት ቀበሌ ወርቅ ምድር ትባላለች፡፡ ዊርቀ ዲቭኑ ወርቅ የተቀበረባት ቦታ የሚል አቻ የአማርኛ ፍች አለው፡፡ የአካባቢው አስተዳደር በይፋ ‘‘ከ1990ዎቹ ወዲህ ወርቅ መኖሩ ተረጋግጧል’’ ይበል እንጂ የቀበሌው ስያሜ ከዚያ በፊትም እንደነበር የሚያመላክቱ ማስረጃዎች አሉ፡፡በወል መሬቶች እና በግለሰቦች የእርሻ ማሳ መጠኑ ያልታወቀ የወርቅ ማዕድን ግለሰቦች ሲያወጡ አብመድ በአካል ተመልክቷል፡፡ ነገሩ ግን ወርቅን እንደጠጠር ካለበት አለማንሳት፣ ዘመናዊ አብመድ ካነጋገራቸው የወርቅ ማዕድን አውጭ ወጣቶች መካከል አቶአ ለለ ተክለሃይማኖ ‘‘ወርቅ የማውጣቱ ሥራ እጅግ ባህላዊ ነው’’ ብሏል፡፡ ቀኑን ሙሉ በአካፋና ዶማ እየቀጠቀጡ ግምታዊ የወርቅ ፍለጋ ሥራን ስለሚያከናውኑ አድካሚ ቢሆንም በቀላሉ ወርቁ ሲገኝ ደግሞ ማካካስ እንደሚያስችላቸው ተናግሯል፡፡ በሰው ጉልበት ብቻ የሚደረገው የወርቅ ማውጣት ሥራ በቂ ያለመሆን፣ የተደራጀ የማውጣት አካሄድ አለመኖርና ዘመናዊ መሣሪያዎችን በመጠቀም ማውጣት ባለመቻሉ ሀብቱን በአግባቡ መጠቀም አለመቻላቸውን ነው የተናገረው፡፡ መንግሥትም ሆነ ባለሀብቶች ወደ ወረዳው ገብተው ለመሥራት ፍላጎት ከሌላቸው በርካታ የወረዳው ወጣቶች ተደራጅተው እንዲሠሩ ዘመናዊ የወርቅ ማመላከቻና ማውጫ መሣሪያዎች በብድር እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡አቶ አበራ ወልደሰንበት በእርሻ ማሳቸው ክምችቱ በውል ያልተወቀ የወርቅ ማዕድ��� እንዳለ ይናገራሉ፡፡ ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ የእርሻ ማሳቸው ቀንና ማታ በድብቅ እየተቆፈረ ለሕገ ወጥ ወርቅ አውጭዎች ሲሳ... | በዚህ ወቅት ነው ሠላማዊት ስለበርኖስ ብዙ ነገሮችን የተማረችው። በርኖስ የሚሠራው ከበግ ጸጉር ቢሆንም ሁሉም የበግ ጸጉር ግን ለበርኖስ ሥራ አያገለግልም ትላለች።
እንደበጎቹ መጠን ታይቶ ከአስር እስከ አስራ ሶስት የሚሆኑ ጥቁር በጎች ይመረጣሉ።
• የኬንያ ዳኞችን አለባበስ የቀየረች ኢትዮጵያዊት
• ሜድ ኢን ቻይና- የሀገር ባህል አልባሳቶቻችን
"ለበርኖስ ሥራ የሚያገለግሉት በጎች የሪዝ በግ መሆን አለባቸው። ይህም በርኖሱ ለስላሳ መሆን ስላለበት ነው" ይላሉ የመንዝ ማማ ባህልና ቱሪዝም ጽህፈት ቤት የቅርስ ባለሙያ የሆኑት አቶ ታምሩ ፍቅረ።
ጥቁር በጎች ሆነው ጸጉራቸው በተደጋጋሚ ከተቆረጠ ጸጉሩ ጠንካራ ስለሚሆን ሲለበስ ይኮሰኩሳል። የእነዚህ በጎች ጸጉር ጠንካራ ስለሆነ ባና ወይንም ዝተት ለሚባለውና እንደጋቢ ያለ በብርድ ወይንም በመኝታ ወቅት የሚለበስ ልብስ ይሠራበታል።
"ባና ከማንኛውም በግ ጸጉር ይሠራል። ቀለሙም ዳልቻ፣ ነጭ ወይንም ጥቁር ሊሆን ይችላል። ለበርኖስ ግን ለስላሳ ሪዝ ያለው የጥቁር በግ ጸጉር ነው የሚያስፈልገው" ይላሉ ባለሙያው።
ለበርኖስ ሥራ ጸጉራቸው የተመረጡት በጎች በደንብ ይታጠባሉ። ከዚያ እንዲደርቁ ይደረጋል።
"ምንም እንዳይጎሳቆል እና ቆሻሻ እንዳይነካው ቁርበት ላይ ተደርጎ ጸጉሩ ይቆረጣል" ይላሉ አቶ ታምሩ።
ቀጥሎ የሚከናወነው በእናቶች ፋቶው ይፋታል። ፋቶ ማለት ጸጉሩን ነጣጥሎ እንዲደርቅ ማድረግ ነው።
የደረቀው የበግ ጸጉር እስኪልም ድረስ በደጋን ተነድፎ አመልማሎ ይሠራል። አመልማሎ ማለት እየተሽመለመለ ማድበልበል ማለት ነው።
ቀጣዩ ሥራ የተድበለበለውን የበግ ጸጉር በእንዝርት መፍተል ነው። ፈትሉ በኳስ መልክ የሚዘጋጅ ሲሆን ኳሱን እየተረተሩ የማድራት ሥራው ይከናወናል።
ከዚህ በኋላ ያለው ሥራ ሽመና ... | የለንደን
እና ሪዮ ኦሊምፒክ የሴቶች የ800ሜትር ባለ ድል፣ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሶስት ጊዜ ሻምፒዮን እንዲሁም
የ1ሺ500ሜትር የነሃስ ሜዳሊያ ባለቤት መሆን ችላለች። ደቡብ አፍሪካዊቷ ካስተር ሰመኒያ፡፡ በርቀቱ ስኬታማ አትሌት ትሁን እንጂ፤ ሁሌም በውድድሮች ካሸነፈች በኋላ መነጋገሪያ ርዕስ መሆኗ ግን አይቀሬ ነው። ምክንያቱ ኮስታራው ፊቷ እና ፈርጣማው ተክለ ሰውነቷ ሲሆን፤ በርካቶችም የጾታዋ ጉዳይ ግራ አጋቢ መሆኑን ይገልጻሉ። ለመጀመሪያ
ጊዜ አትሌቷና ያልተለመደው ክስተት የተስተዋለው እአአ በ2009 የበርሊን አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ800 ሜትር ውድድር ላይ ነበር። የአጭርና መካከለኛ ርዝመት አትሌቷ ሰመኒያ፤ በውድድሩ ላይ ከተሳተፉት አትሌቶች ሁሉ የወንድ በሚመስለው ተክለ ቁመናዋ የተለየች ነበረች። ውድድሩንም በከፍተኛ ልዩነትና ብቃት ነበር ያሸነፈችው። ነገሩ አወዛጋቢ በመሆኑም ወጣቷ አትሌት ጾታዋን እስከ መመርመር በደረሰ ሂደት ለማለፍ ተገደደች።የአትሌቷ
ጾታ ተረጋግጦ ወደ ውድድር ከተመለሰችም በኋላ እርሷ እና መሰሎቿ ከሌሎች አትሌቶች አንጻር የሚታየው ልዩነት ለበርካታ ጊዜያት በስፖርቱ ዘንድ ቅሬታ ሲያስነሱ ቆይተዋል። ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበርም በምክር ቤቱ ካጸደቀ በኋላ፤ በስድስት ወራት ውስጥ በስራ ላይ እንደሚያውለው አስታውቆ ነበር።ደንቡ
ሴቶችን ብቻ የሚመለከት ሲሆን፤ የ400፣ 400 መሰናክል፣ 800፣ 1ሺ500 ሜትር እንዲሁም የአንድ ማይል ርቀት ተወዳዳሪ አትሌቶች ላይ የሚተገበር ነው። ይኸውም በሰውነታቸው ያለው «ቴስቴስትሮን» የተባለ ንጥረ ነገር መጠን ከፍተኛ የሆኑ ሴት አትሌቶችን ብቻ ይመለከታል። በወቅቱም
አብዛኛዎቹ ሴት አትሌቶች (0.12 – 1.79
nmol/L) በሆነ ዝቅተኛ የ«ቴስቴስትሮን» መጠን ሮጠው አሸናፊ እ... |
+* Loss: [MatryoshkaLoss](https://sbert.net/docs/package_reference/sentence_transformer/losses.html#matryoshkaloss) with these parameters:
+ ```json
+ {
+ "loss": "MultipleNegativesRankingLoss",
+ "matryoshka_dims": [
+ 512,
+ 256
+ ],
+ "matryoshka_weights": [
+ 1,
+ 1
+ ],
+ "n_dims_per_step": -1
+ }
+ ```
+
+### Training Hyperparameters
+#### Non-Default Hyperparameters
+
+- `eval_strategy`: epoch
+- `per_device_train_batch_size`: 128
+- `per_device_eval_batch_size`: 128
+- `gradient_accumulation_steps`: 2
+- `learning_rate`: 6e-05
+- `num_train_epochs`: 6
+- `lr_scheduler_type`: cosine
+- `warmup_ratio`: 0.025
+- `fp16`: True
+- `load_best_model_at_end`: True
+- `optim`: adamw_torch_fused
+- `batch_sampler`: no_duplicates
+
+#### All Hyperparameters
+