Sentence Similarity
sentence-transformers
Safetensors
English
xlm-roberta
feature-extraction
Generated from Trainer
dataset_size:54900
loss:MatryoshkaLoss
loss:MultipleNegativesRankingLoss
Eval Results (legacy)
text-embeddings-inference
Instructions to use yosefw/roberta-amharic-embed-medium with libraries, inference providers, notebooks, and local apps. Follow these links to get started.
- Libraries
- sentence-transformers
How to use yosefw/roberta-amharic-embed-medium with sentence-transformers:
from sentence_transformers import SentenceTransformer model = SentenceTransformer("yosefw/roberta-amharic-embed-medium") sentences = [ "7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ አውደ ርዕይ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም ተጀመረ", "አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ አውደ ርዕይ፣ ባዛርና ሲምፖዚየም በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። አውደ ርዕዩ ”የህብረት ስራ ግብይት ለሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። የፌደራል የኅብረት ሥራ ኤጄንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲ ሙሃመድ፥ በሀገሪቱ የተረጋጋ ኢኮኖሚ እንዲፈጠር ሰው ሠራሽ የሆኑ እና በከተሞች የሚከሰቱ የዋጋ ንረቶች እንዲስተካከሉ የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳላቸው ጠቅሰዋል። አውደ ርዕዩ በህብረት ስራ ማህበራት መካከል ጠንካራና የተፋጠነ የገበያ ትስስርን ለመፍጠርና ማህበራት ለሰላም መስፈንና ለትብብር የሚያበረክቱትን አስተዋፅኦ በተጨባጭ ለማሳየት ታልሞ የተዘጋጀ መሆኑንም አንስተዋል። ለአንድ ሳምንት በሚቆየው በዚህ አውደ ርዕይ 175 የህብረቱ ማህበራት እና አጋር ድርጅቶች እንደሚሳተፉ ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል። በሀገር አቀፍ ሲምፖዚየሙ ላይ የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገራት የኅብረት ሥራ ልዩ ተሞክሮዎች ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።", "አዲስ አበባ፡- የአንድነት ፓርክ መንግሥትንና ሕዝብን በማቀራረብ፤ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላትን በማገናኘት እና የጋራ ታሪክን በማስገንዘብ የርዕስ በርዕስ ግንኙነትን የሚያጠናክር መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና\nዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር\nአበባው አያሌው እንደገለፁት፤\nበብሔራዊ ቤተመንግሥት ውስጥ\nየተሠራው የአንድነት ፓርክ\nየአድዋ ጦርነት የታወጀበት፤\nከአድዋ ዘመቻ በኋላ\nበጦርነቱ ህይወታቸውን ላጡ\nሰዎች ሙታመት የወጣበት፤\nማይጨው ሲዘመት ክተት\nየታወጀበት፤ እስከ 1966 ዓ.ም ፍርድ የሚሰጥበት ዙፋን ችሎት የነበረ፤ ንግሥት ዘውዲቱ የነገሡበትና ያስተዳደሩበት፣ እንዲሁም እስከ ኢህአዴግ ድረስ ብዙ መልካምና አስከፊ ውሳኔዎች የተላለፉበት ታላቅ የታሪክ ቦታ ለህዝብ እይታ ክፍት መሆኑ ሁሉም ታሪክን ጠንቅቆ እንዲያውቅ ያደርገዋል፡፡ በተለይ ደግሞ ዘመናዊውን የኢትዮጵያን ታሪክ ምን ይመስል ነበር የሚለ ውንም ያስተምራል ብለዋል፡፡ “የአንድነት\nፓርክ በየትኛውም አገር\nያልተለመደ ነው፡፡ እንደ\nሀገርም ትልቅ እርምጃ\nየተራመድንበት ነው፡፡ በተለይ\nደግሞ በአፍሪካ ውስጥ\nቀደም ሲል ቤተመንግሥት\nየነበሩ በአሁኑ ወቅት\nደግሞ በሙዝየምነት ከማገልገል ውጭ እንደ ኢትዮጵያ ግማሹ የቤተመንግሥቱ አካል የአስተዳደርን አገልግሎት እየሰጠ ለህዝብ ክፍት የሆነበት ሀገር የለም። ይህም ሁኔታ ህዝብንና መንግሥትን በማቀራረብ በኩል ያለው ሚና ከፍተኛ ከመሆኑም በላይ ሕዝብ የሀገር ስሜት እንዲሰማው በማድረጉ በኩል ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች አሉት” ሲሉ ተናግረዋል። ህዝብና መንግሥት በአካልና በሥነ ልቦና ሲራራቁ ሀገርን በማስተዳደሩ ዙሪያም ክፍተትን ይፈጥራል። በአንድነት ፓርክ የተጀመረው ህዝብና መንግሥትን የማቀራረቡ ሁኔታ ወደፊትም አድጎ የሀገር መሪዎቻችን ልክ ንጉሡ ያደርጉት እንደነበረው በህዝቦች መካከል መሄድ ሊመጣ እንደሚችል ተናግረዋል። ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አክለውም እንዳብራሩት ታሪክ ህዝቦችን የማገናኛ መንገድ ነው። በተለይ ደግሞ አንድነት ፓርክ ህዝቦችን የማገናኘትና የማቀራረብ ከፍተኛ ኃይል አለው። የርዕስ በርዕስ ትስስርን ከመፍጠርም በላይ የተለያዩ ባህሎችን በመማማር ግንኙነታችንን አንድ ደረጃ ከፍ የምናደርግበት ቦታ ነው። ያለፈው ታሪክ ክፉም ይሁን ጥሩ ይቅር በማለት ወደፊት በአንድነት መጓዝ ያስፈልጋል። “መደመር ሲባል ያለፈውን በመደምሰስ ሳይሆን እውቅና በመስጠት ነው “የሚሉት አቶ አበባው ያለፈውን ታሪክ መለወጥ ስለማንችል ይቅርታ በማድረግና እውቅና በመስጠት ወደፊት መጓዝ ያስፈልጋል።አዲስ ዘመን ጥቅምት\n2/2012 ሞገስ ፀጋዬ ", "አዲስ አበባ፤ ህዳር 3/2006 (ዋኢማ) – የትራንስፖርት ሚኒስቴር በአዲስ አበባ ለሚገኙ የፌደራልና የከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ሊሰጥ የሚችል መንግስታዊ የልማት ድርጅት ለማዋቀር የሚያስችል ደንብ ተረቆ በሚኒስትሮች ምክር ቤት መፅደቁን ገለፀ።በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው ደንብ መሰረት የመንግስት ሰራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት አጄንሲ የራሱ በጀት ተመድቦለት መቋቋሙን ነው የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ወርቅነህ ገበየሁ የተናገሩት።ኤጀንሲው አገልግሎቱን መስጠት ለመጀመር ዘመናዊ መኪኖችን ለመግዛትም በሂደት ላይ ይገኛል ብለዋል አቶ ወርቅነህ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት፡፡ይህም በከተማዋ የመንግስት ሰራተኞች ትራንስፖርት ለማግኘት እየገጠማቸው ያለውን እንግልት ለመቅረፍ የሚያስችል እንደሆነ ሚንስትሩ ተናግረዋል።እንደ ኢሬቴድ ዘገባ ኤጀንሲው እስከ በጀት ዓመቱ መጠናቀቂያ ድረስ መኪኖችን ገዝቶ ስራውን ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል።" ] embeddings = model.encode(sentences) similarities = model.similarity(embeddings, embeddings) print(similarities.shape) # [4, 4] - Notebooks
- Google Colab
- Kaggle
Ctrl+K