Hugging Face's logo Hugging Face
  • Models
  • Datasets
  • Spaces
  • Buckets new
  • Docs
  • Enterprise
  • Pricing
    • Website
      • Tasks
      • HuggingChat
      • Collections
      • Languages
      • Organizations
    • Community
      • Blog
      • Posts
      • Daily Papers
      • Hardware
      • Learn
      • Discord
      • Forum
      • GitHub
    • Solutions
      • Team & Enterprise
      • Hugging Face PRO
      • Enterprise Support
      • Inference Providers
      • Inference Endpoints
      • Storage Buckets

  • Log In
  • Sign Up

Desalegnn
/
Desu-bert-amharic-embed-medium-45k

Sentence Similarity
sentence-transformers
Safetensors
English
bert
feature-extraction
dense
Generated from Trainer
dataset_size:40237
loss:MatryoshkaLoss
loss:MultipleNegativesRankingLoss
Eval Results (legacy)
text-embeddings-inference
Model card Files Files and versions
xet
Community

Instructions to use Desalegnn/Desu-bert-amharic-embed-medium-45k with libraries, inference providers, notebooks, and local apps. Follow these links to get started.

  • Libraries
  • sentence-transformers

    How to use Desalegnn/Desu-bert-amharic-embed-medium-45k with sentence-transformers:

    from sentence_transformers import SentenceTransformer
    
    model = SentenceTransformer("Desalegnn/Desu-bert-amharic-embed-medium-45k")
    
    sentences = [
        "የሞዴል ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር የ4 ሚሊዮን ብር ሽያጭና የገበያ ትስስር እንደሚፈጠር ተገለጸ",
        "አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተካሄደ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በመወርወር የሽብር ወንጀል የተከሰሱ አምስት ተከሳሾች የጥፋተኝነት ፍርድ ተፈረደባቸው።ተከሳሾቹ ጌቱ ቶሎሳ፣ ብርሃኑ ጃፋር፣ ጥላሁን ጌታቸው፣ ደሳለኝ ተስፋዬ እና ባህሩ ቶላ ሲሆኑ የጥፋተኝነት ፍርዱን የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት ነው ያስተላለፈው።የዐቃቤ ህግ ክስ እንደሚያመላክተው ተከሳሾቹ ወንጀሉን የፈጸሙት ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አባባ መስቀል አደባባይ ከረፋዱ አራት ሰአት ላይ በ40 ሜትር ርቀት አካባቢ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦንብ በመወርወር ነው።ተከሳሾቹ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌዴሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 32/1ሀ እንዲሁም አንቀጽ 38 እና የፀረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001 አንቀጽ 3 ስር የተመለከተውን በመተላለፍ፤ በሃገሪቱ ያለውን ለውጥ ተከትሎ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሚመራ መንግስት መኖር የለበትም በሚል የራሳቸውን አላማ ለማራመድ በማሰብ መንቀሳቀሳቸውን ዐቃቤ ህግ በክሱ አመላክቷል።በዚህም ከ1ኛ እስከ 4ኛ ያሉ ተከሳሾች ከሱሉሉታ ከተማ መነሻቸውን በማድረግ በስልክ በመደዋወልና በአካል በመገናኘት በድጋፍ ሰልፉ ላይ እንዴት ቦምብ መወርወር እንዳለባቸው ሲዘጋጁ ቆይተዋልም ነው ያለው ዐቃቤ ህግ፡፡በዚህ መልኩ በ1ኛ ተከሳሽ ቤት ቡራዩ በማደር 2ኛ ተከሳሽ በሚያሽከረክረው ተሽከርካሪ 2ኛ ተከሳሽ ያዘጋጀውን ኤፍ1 ቦምብ በመያዝ ከ3 እስከ 5ኛ ያሉ ተከሳሾች ጋር ከፒያሳ ወደ ቴድሮስ አደባባይ በመምጣትና የድጋፍ ቲሸርት ልብስ ገዝተው በመልበስ ተመሳስለው መግባታቸው ተጠቅሷል።በድጋፍ ሰልፉ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር ካደረጉ በኋላ ተከሳሾቹ በ40 ሜትር ርቀት ላይ ቦምብ የወረወሩ ሲሆን በዚህም የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ163 በላይ ሰዎች ላይ ደግሞ ከከባድ እስከ ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸውም ዐቃቤ ህግ አስረድቷል፡፡የዐቃቤ ህግን የሰነድና የሰው ምስክር እንዲሁም የተከሳሾችን መከላከያ የመረመረው ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹን በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኛ ብሏቸዋል።በተከሳሾቹ ላይ የቅጣት ውሳኔ ለመስጠትም ለጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።እስከ ጥቅምት 17 ድረስ ግን የቅጣት ማቅለያዎችን ማቅረብ እንደሚቻል ትዕዛዝ ሰጥቷል።በታሪክ አዱኛ",
        "አዲሱ ገረመው አዲስ አበባ፡- የ2013 በጀት ዓመት የ4 ሚሊዮን ብር ሽያጭና የገበያ ትስስር እንደሚፈጥር የፌዴራል የከተሞች የስራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ። ከተሳታፊዎች ውስጥ 50 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸው ተጠቆመ ። ኤጀንሲው ለአዲስ ዘመን\nጋዜጣ በላከው መግለጫ\nእንዳስታወቀው፤ በ2013 በጀት\nአመት አንደኛው ዙር\nየሞዴል ጥቃቅንና አነስተኛ\nኢንተርፕራይዞች ሀገር አቀፍ\nኤግዚቢሽንና ባዛር ‹‹ዘላቂነት\nያለው የገበያ ትስስር\nለስራ ዕድል ፈጠራና\nለኢንተርፕራይዞች ልማት መሰረት\nነው ›› በሚል\nመሪ ቃል ከታህሳስ\n22 እስከ ታህሳስ 28 ቀን\n2013 ዓ.ም በጀሞ አንድ አደባባይ ትራፊክ መብራት ፊትለፊት ለሰባት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ይሆናል። የ4 ሚሊዮን ብር ሽያጭና የገበያ ትስስር እንዲሚፈጥርም ይጠበቃል። በኤግዚቢሽንና ባዛሩ ላይ ከሁሉም ክልሎችና ከተሞች የተውጣጡ 202 የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች 10 አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ሴቶች 50 በመቶ እና አካል ጉዳተኛ ሦስት በመቶ በማሳተፍ ምርትና አገልግሎታቸው ከ20ሺ በላይ በሚሆን ተጠቃሚ የህብረተሰብ ክፍል እንዲጎበኝ ይደረጋል ብሏል ። ባዛሩ ከተለያዩ ክልሎችና አካባቢዎች የተሰባሰቡና በልዩ ልዩ ዘርፎች የተሰማሩ ብቁና ተወዳዳሪ ኢንተርፕራይዞችንና አንቀሳቃሾችን የሚያሳትፍ ሲሆን፤ በአንድ ማዕከል በማገናኘት በሚፈጠረው ትውውቅና የልምድ ልውውጥ በመካከላቸው ጤናማ የውድድር ስሜት ለማቀጣጠል እንደሚያስችልም “ኤጀንሲው አመልክቷል ። ባህላዊና ዘመናዊ የጨርቃጨርቅና\nአልባሳት ምርት ውጤቶች፣\nባህላዊና ዘመናዊ የቆዳ\nአልባሳትና የቆዳ ምርት\nውጤቶች፣ ባህላዊ የዕደ-ጥበባትና\nቅርጻ-ቅርጽ ሥራዎችና\nውጤቶች፣ የብረታብረት፣ የእንጨት\nሥራና የኢንጅነሪንግ ስራዎችና\nውጤቶች፣ የአግሮ-ፕሮሰሲንግ\nምርቶች እና የከተማ\nግብርና ውጤቶች፣ የቴክኖሎጂ\nውጤቶችና የፈጠራ ስራዎች፣\nፈሳሽ ሳሙና፣አልኮል፣ሳኒታይዘር፣\nየአፍና አፍንጫ መሸፈኛ\nጭንብል/ማስኮች/፣\nእና ሌሎችም ምርቶች\nበኤግዚቢሽንና ባዛሩ እንደሚቀርቡ\nአስታውቋል። የአዲስ አበባ ነጋዴ ሴቶች ማህበር፣ የሴቶች ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ፕሮግራም፣ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ማዕከል፣ ፋሽን ዲዛይን አሶሴሽን፣ የሴቶች ራስ አገዝ ድርጅት፣ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በዕደ ጥበብ ዘርፍ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞችና ሌሎችም ተሳታፊ ኢንተርፕራይዞች እንደሚሆኑ ጠቁሟል። ሁነቱ የተሞክሮ ልውውጥና\nየንግድ ልማት ግንዛቤ\nከማዳበሩም ባሻገር፤ ኢንተርፕራይዞች\nከተጠቃሚው ህብረተሰብ ጋር\nበሚያደርጉት ግንኙነት ዘላቂ\nየገበያ ትስስር ለመፍጠር\nየሚያስችል ምቹ አጋጣሚ\nይሆንላቸዋል። ምርቶቻቸውንና አገልግሎታቸውን\nለተጠቃሚዎች በቀጥታ በመሸጥም\nተጠቃሚ እንደሚሆኑም እጀንሲው\nአስታውቋል ።አዲስ ዘመን ታህሳስ 22/2013",
        "የአሜሪካው ሜሪየም ዌብስተር መዝገበ ቃላት እንደ ኦክስፎርድ መዝገበ ቃላት ሁሉ ታዋቂና ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው መዝገበ ቃላት ነው።አንዲት ወጣት ጥቁር አሜሪካዊት ታዲያ ለዚህ መዝገበ ቃላት አሳታሚ በጻፈቸው ደብዳቤ ምክንያት መዝገበ ቃላቱ ዘረኝነት ወይም (racism) ለሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የትርጉም ፍቺ ማሻሻያ ለማድረግ ወስኗል።"
    ]
    embeddings = model.encode(sentences)
    
    similarities = model.similarity(embeddings, embeddings)
    print(similarities.shape)
    # [4, 4]
  • Notebooks
  • Google Colab
  • Kaggle
Desu-bert-amharic-embed-medium-45k
163 MB
Ctrl+K
Ctrl+K
  • 1 contributor
History: 2 commits
Desalegnn's picture
Desalegnn
Add new SentenceTransformer model
a432619 verified 10 months ago
  • 1_Pooling
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • .gitattributes
    1.52 kB
    initial commit 10 months ago
  • README.md
    89.4 kB
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • config.json
    617 Bytes
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • config_sentence_transformers.json
    283 Bytes
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • model.safetensors
    162 MB
    xet
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • modules.json
    349 Bytes
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • sentence_bert_config.json
    57 Bytes
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • special_tokens_map.json
    695 Bytes
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • tokenizer.json
    725 kB
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • tokenizer_config.json
    1.26 kB
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago
  • vocab.txt
    274 kB
    Add new SentenceTransformer model 10 months ago