metadata
language:
- am
license: apache-2.0
tags:
- sentence-transformers
- sentence-similarity
- feature-extraction
- dense
- generated_from_trainer
- dataset_size:42583
- loss:MatryoshkaLoss
- loss:MultipleNegativesRankingLoss
base_model: rasyosef/roberta-base-amharic
widget:
- source_sentence: የአሜሪካ ኤምባሲ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የደስታ መግለጫ አወጣ፡፡
sentences:
- >-
ባሕር ዳር፡ መስከረም 30/2012 ዓ/ም (አብመድ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ
(ዶክተር) 100ኛው የኖቤል ሽልማት አሸናፊ መሆናቸውን በመስማቱ መደሰቱን ገልጿል፤ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለኢትዮጵያ
ሕዝብም ‹የእንኳን ደስ አላችሁ› መልዕክት አስተላልፏል፡፡ኤምባሲው ‹‹ለሠላምና ዓለማቀፋዊ ጥምረት ባረከቱት ጉልህ
አስተዋጽኦ እና ከኤርትራ ጋር የነበረውን የድንበር ቅራኔ ለመፍታት በሄዱት ርቀት›› አሸናፊ መሆናቸው እንዳስደሰተው
ነው የገለጸው፡፡ሽልማቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመሪነት ዘመናቸው እያስመዘገቡ ላለው ስኬት ማሳያ መሆኑንም ኤምባሲው
አመልክቷል፡፡የዴሞክራሲ መርሆዎችን ለመተግበር፣ አካታች ልማት ለማምጣት፣ የፖለቲካ ምኅዳሩን ለማስፋት፣ የመገናኛ
ብዙኃን ነፃነትን ለማረጋገጥና እስረኞችን ለመፍታትና የምጣኔ ሀብት ሽግግር ለማምጣት ዶክተር ዐብይ ያሳዩትን
ቁርጠኝነትም አድንቋል፡፡አሜሪካ የኢትዮጵያን ሕዝብና መንግሥት በመደገፍ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትና ብልጽግና እንዲኖር
እንደምትደግፍም ኤምባሲው አስታውቋል፡፡
- >-
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋጋቸው 28 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ልዩ ልዩ የኮንትሮባንድ
ዕቃዎች እና የንግድ ማጭበርበሮች ባለፉት ስድስት ቀናት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር
አስታወቀ፡፡ከዚህ ውስጥ 4 ሚሊየን ብር የሚገመተው የኮንትሮባንድ እቃ በህገ-ወጥ መንገድ ከሶማሌላንድ ወደ ጅግጅጋ
በጭነት መኪና ሲጓጓዝ የተያዘ ሲሆን፤ ሊሰወር የነበረ 15 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቀረጥና ታክስ በኮምቦልቻ፣ በሞጆ
እና በቃሊቲ የጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ክትትል ተደርሶባቸው ለመንግስት ገቢ ተደርጓል፡፡ ከ3 ሚሊየን ብር
በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የውጭ ምርት የሆነ ማሽላ የእርዳታ እህል በማስመሰል የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ሳይፈጸምበት
ሲጓጓዝ ተይዟል፡፡ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ውስጥ የተለያዩ አልባሳት እና የግንባታ ዕቃዎች እንደሚገኙበት
ያስታወቀው ሚኒስቴሩ ፤ 2 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት በጎብኚ ስም የገባ የኮንትሮባንድ እቃ በድሬዳዋ የጉምሩክ
ቅርንጫፍ መያዙን ገልጿል፡፡ ሌሎች ግምታዊ ዋጋ ያልወጣላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችም በተጠቀሰው ጊዜ መያዛቸው ነው
የተነገረው፡፡ህጋዊ ንግድን ሽፋን በማድረግ የሚፈፀሙ የንግድ ማጭበርበሮች ለመከላከል በኮምቦልቻ፣ በሞጆ እና ቃሊቲ
የተጀመሩ ስራዎች አበረታች በመሆናቸው በሌሎችም ቅርንጫፎች መጠናከር እንዳለባቸው ተጠቁሟል።
- >-
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከብሪታንያ የአፍሪካ
ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር በሁለትዮሽ የሃገራቱ ግንኙነት መጠናከር እና ሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ
ተወያይተዋል።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙትን የብሪታንያ
የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።በዚህ ወቅትም በሁለትዮሽ
የሃገራቱ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ምክክር አድርገዋል፡፡ከዚህ ባለፈም የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝን
ለመዋጋት በሚደረግ ትብብርና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ኢዜአ ዘግቧል።ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ
ወረርሽኙን ለመከላከል በርካታ ጠንካራ እርምጃዎች መወሰዳቸውን ገልጸዋል።
- source_sentence: ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀምሯል
sentences:
- "\_የፊታችን ማክሰኞ ሐምሌ 10 ቀን 2010 ዓ.ም የመጀመሪያውን በረራ ወደ አስመራ የሚያደርገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ከ20 ዓመታት በኋላ 250 ሰዎችን ይዞ ወደ ኤርትራ አስመራ እንደሚጓዝ ተገለፀ፡፡ማክሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከቦሌ አየር ማረፊያ የሚነሣው ቦይንግ 787 ዘመናዊ አውሮፕላን አስመራ ለመድረስ የ70 ደቂቃዎች ጊዜ ብቻ ይወስዳል ተብሏል፡፡ የአንድ ተጓዥ የደርሶ መልስ ቲኬት ዋጋም 8 ሺህ 944 ብር ሲሆን ይህም ወደ ሌሎች የጎረቤት ሃገራት ከሚደረገው የጉዞ ዋጋ አንፃር ዝቅተኛው ነው ተብሏል፡፡ ወደ ካርቱም ለመጓዝ 12172 ብር፣ ወደ ናይሮቢ 9779 ብር እንዲሁም ወደ ጅቡቲ 9561 ብር የደርሶ መልስ ቲኬት ዋጋ ሲሆን የአስመራው ጉዞ ከሁሉም ዝቅተኛው ነው፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እ.ኤ.አ ከግንቦት 1990 ጀምሮ የተቋረጠውን የአስመራ በረራ እንደሚጀምር ይፋ መደረጉንተከትሎ፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጓዦች ጥያቄ ማቅረባቸው ታውቋል፡፡ኢትዮጵያውያን አስመራ ሲደርሱ ወዲያው የኤርትራ ቪዛ እንደሚያገኙ ለማወቅ ተችሏል፡፡"
- >-
ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ከሦስት ሳምንታ በኋላ ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከወዲሁ በ40 ክፍለ ግዛቶች አስቀድሞ
ድምፅ መስጠት ተጀምሯል። እስካሁን ብዙ ሚሊዮን መራጮች ድምፃቸውን ሰጥተዋል።ጆርጂያ ክፍለ ግዛት ውስጥ አስቀድሞ
ድምጽ ለመስጠት ትናንት ሰኞ የመጀመሪያው ቀን የነበረ ሲሆን ድምፅ የምስጠት ሂደቱ 2ሠዓት ለሚሆን ጊዜ
በኤሌክትሮኒክ የመራጭ መዝገብ ዙሪያ በተፈጠረ እክል ምክንያት ተሰናክሎ እንደነበር ዘገባዎች አመልክተዋል። ችግሩ
ከተፈታ በኋላ ሂደቱ ቀጥሏል።በትናንትናው የመጀመሪያው ቀን ብቻ ጆርጂያ ውስጥ 126,876 ሰው ድምፅ ሰጥቷል።እአአ
በ2016 በመጀመሪያው ቀን ድምፅ ከሰጠው መራጭ አሃዝ 41% የሚበልጥ አሃዝ መሆኑ ተገልጿል።በአሁኑ ጊዜ ከ50ው
የአሜሪካ ግዛቶች በ40ው ከምርጫው ቀን እአአ ከህዳር ሦስት በፊት ከወዲሁ ድምፅ እየተሰጠ ሲሆን እስካሁን 10.3
ሚሊዮን መራጭ ድምፅን ሰጥቷል።
- "የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አስተዳዳር ሐሙስ ነሐሴ 2 ቀን 2011 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ገምግሞ ባቀረበው ማስረጃ መሠረት፣ ለመንግሥቱ ኡርጌ (ዶ/ር) እና ለመንግሥቱ ከተማ (ዶ/ር) የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ፡፡መንግሥቱ ከተማ (ዶ/ር) ዩኒቨርሲቲውን ከ16 ዓመታት በላይ ማገልገላቸው የተገለጸ ሲሆን፣ በ1995 ዓ.ም. ከዩኒቨርሲቲው በግብርና ኢኮኖሚክስ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡ ለሁለተኛ ዲግሪያቸው የሠሩት መመረቂያ የምርምር ጽሑፍ በ1996\_ ዓ.ም. ከቤልጂየም የዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሽልማት እንዳስገኘላቸው፣ በዩኒቨርሲቲው ድረ ገጽ የሰፈረው የሕይወት ታሪካቸው ያስረዳል፡፡ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ጀርመን ከሚገኘው የጊሰን ዩኒቨርሲቲ እንዳገኙ ተገልጾ፣ ከዚህ በመቀጠል በበርካታ የምርምር ሥራዎች ላይ እንደተሳተፉ ተገልጿል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ለ60 የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችና ለ15 የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች፣ የመመረቂያ የምርምር ሥራቸውን እንዲያከናውኑ በማማከር ለምረቃ ማብቃቸው ተገልጿል፡፡ከእነዚህ አስተዋጽኦዎች በተጨማሪም ከ60 በላይ የምርምር ጽሑፎችን በዓለም አቀፍ ጆርናሎችና 20 ያህል የምርምር ጽሑፎችን በወርክሾፕ መጣጥፎች ላይ ማሳተማቸውን፣ ከሕይወት ታሪካቸው ለመረዳት ተችሏል፡፡በተመሳሳይ የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ለመንግሥቱ ኡርጌ (ዶ/ር) በእንስሳት ሥነ ምግብና ሥነ አካል ዘርፍ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡መንግሥቱ ኡርጌ (ዶ/ር) ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ስዊድን በሚገኘው የስዊድን የእርሻ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል፣ በእንስሳት ሥነ አካል ትምህርት ዘርፍ አግኝተዋል፡፡በዩኒቨርሲቲው ከ30 ዓመታት በላይ እንዳገለገሉ የሚገልጸው የሕይወት ታሪካቸው፣ በዚህ ረዥም የማስተማርና የመመራመር ዓመታት 160 የሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን፣ እንዲሁም 20 የሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎችን በማማከር ለፍሬ ማብቃታቸው ተገልጿል፡፡ከማስተማርና የማማከር ሥራ በተጨማሪም በግላቸውና ከተማሪዎቻቸው ጋር በመሆን ካደረጓቸው የምርምር ሥራዎች ውስጥ፣ እስካሁን፣ 147 አገራዊና ዓለም አቀፋዊ ፋይዳ ያላቸው ሳይንሳዊ ጽሑፎችን በዓለም አቀፍ የምርምር ጆርናሎች ማሳተማቸው በሕይወት ታሪካቸው ተካቷል፡፡ \_\_"
- source_sentence: "\uFEFFአማራጭ የሌለው የአገራዊ ፓርቲ አደረጃጀት"
sentences:
- "ከጥቂት ወራት በኋላ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የሶማሌ፣ የኦሮሞና የአማራ የሚባል\_ ፓርቲ እንደሌለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸው ይታወሳል፤ ፖለቲከኞቹም አካሄዱ አንድነትን ይበልጥ የሚያጎላ ይሆናል ሲሉ ይገልጻሉ፡፡የህግ\nባለሙያና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ተሾመ ወልደሃዋርያት እንደሚሉት፤ የተወሰኑ ሰዎች እየተነሱ\_ አገራዊ ፓርቲን እየመሰረትን ነው በማለት በየክልላቸው እየሄዱ የእኔ የሚሉትን\nአባል እያሰባሰቡ ፓርቲ ይመሰርታሉ ። ለምሳሌ «አብን የሚባለው ፓርቲ\_\nአገራዊ ነኝ ቢልም በተግባር የሚታየው ግን ተቃራኒ ነው። ሌሎቹም እንዲሁ አባላቶቻቸውን እንኳን ለመሰብሰብ\_ የሚሄዱት ወደ ራሳቸው ብሔር ነው»። እንደ\nአቶ ተሾመ ገለጻ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገራዊ ፓርቲን ለመመስረት ወደ ተግባራዊ እርምጃ በመንደርደር ላይ ናቸው፡፡\_ በእርግጥ ኢህአዴግ አምስት አጋር ድርጅቶችን አስከትሎ በአራት ፓርቲዎች ከሚመራ\nእራሱን ወደ አንድ ጠንካራ ፓርቲ ቢለውጥ\_ ህብረ ብሔራዊነትን ማጠናከር\nይችላል።«አገራዊ\nፓርቲ ማለት ህብረ ብሔራዊ ፓርቲ ነው» የሚሉት አቶ ተሾመ፤ ሆኖም በብሔር ስም የሚነሳ ግን በምንም መልኩ ከጠባብ እይታ ወጥቶ\nየኢትዮጵያውያን ሁሉ ሊሆን አይችልም። በመሆኑም\_ ሌሎቹም ፓርቲዎች\nወደ ጥምረት ፣ ውህደትና ወደ አገራዊ ፓርቲነት እንዴት እንደሚለወጡ ለማሳየት ኢህአዴግ እራሱን ማሳያ ማድረጉ ይበል የሚያሰኝ መሆኑን\nተናግረዋል።ፕሮፌሰር\nመረራ ጉዲና በበኩላቸው ፓርቲው አንድም ሆነ አራትም ሆኖ ቀጠለ በዴሞክራሲያዊ መርሆዎች መመራቱና የፖለቲካ ምህዳሩን እያሰፋ መሄዱና\_ ነጻና ፍትሀዊ ምርጫን ለማድረግ መዘጋጀቱ ነው ጥያቄው መሆን ያለበት ይላሉ ። ይሁን\nእንጂ ስሙን መቀየሩና አደረጃጀቱን ማስተካከሉ የተሻለ ኢህአዴግን ወይም ሌላን ስለመፍጠሩ ግን አርግጠኛ መሆን የሚቻለው ውሎ አድሮ በስራው ነው።እንደ ፕሮፌሰር መረራ ገለጻ ሀቀኛ ፌዴራላዊ ሥርዓት በአገሪቱ እንዲፈጠር ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን\nከሰራ ጥሩ ነው፤ ካልሰራም የነበረው ኢህአዴግ ይቀጥላል ፤ እኛም ትግላችንን ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለንም። በመሆኑም ስም መቀየሩ\nአልያም መዋሀዱ ብቻ በቂ ካለመሆኑም ባላይ\_ የሚሰራቸው ስራዎች ምን\nይሆናሉ የሚለውም መታየት እንዳለበት ይጠቁማሉ።እንደ አቶ ተሾመ ገለጻ፤ የአንድ አገራዊ ፓርቲ ሃሳብ በአገር ደረጃ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣና የሚደገፍ\nከመሆኑም በላይ ምንም ዓይነት የዘር መሳሳብ በሌለበት፤ በሳይንሳዊ ዓለም አቀፍ ቀመርና ደረጃዎች ወጥተውለት የሚሰራ በመሆኑ ፖለቲካዊ\nጠቀሜታው የላቀ ነው። በኢኮኖሚ እድገትና በማህበራዊ ተጠቃሚነት ላይ ከፍተኛ ለውጥ ሊመጣ የሚችለው ከብሔር የጸዳ አገራዊ ፓርቲ\nቦታውን ሲይዝ ነው ።ኢህአዴግ የጀመረው አካሄድ ከተሳካለት የተሻለና አብዛኛውን የአገሪቱን የፖለቲካ አካሄድ የሚቀይር\nነው፡፡ በሃሳብ ክርክር የሚያምን ፓርቲ እንዲኖር ከማስቻሉም በላይ ህዝቡ አማራጮችን እንዲያይ እድል የሚፈጥር እንዲሁም የእኔ ወገን\nየያዘው ፓርቲ ከሚል ምርጫ የሚያወጣ እንደሚሆን\_ ይገልፃሉ። ለዴሞክራሲያዊ\nሥርዓት ግንባታ ጥሩ መሰረትን የሚጥል እንደሚሆንም አቶ ትዕግስቱ አወሉ ያብራራሉ።ፋይዳው ብዙ ቢሆንም በፍጥነት ማሳካት ግን አይቻልም የሚል ስጋት እንዳላቸው የሚናገሩት አቶ ተሾመ፤\nኢህአዴግ በዚህ መልኩ እደራጃለሁ ሲል\_ ሶማሌ ክልል አልያም ኦሮሚያ\nላይ\_ በሶማሌነቴ ወይም በኦሮሞነቴ ፓርቲዬን እይዛለሁ የሚል ሊኖር\nይችላል፡፡ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት የነበረው ፖለቲካዊ አካሄድ የተወሳሰበ፣ ዘርንና ብሔርን መሰረት ያደረገ በመሆኑ\_ ሃሳቡን በቶሎ ተቀብሎ አብላልቶ\_ ለውጥ ለማምጣት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ የራሱን ወገን ብቻ ማሰብ የለመደን\nአካል በአንዴ ወደ መስመር ማስገባት ቀላል አይደለም፡፡\_ ቢሆንም\n‹‹ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም›› ይላሉ፡፡\_\_ አገራዊ ፓርቲ ሲባል ሰዎች ቅርጽ ብቻ እያዩ ነው የሚናገሩት ያሉት ፕሮፌሰር መረራ\_\_ በአፍሪካ ከኢህአዴግ ባልተናነሰ አምባ ገነን\_ በሆኑ ፓርቲዎች የሚመሩ አገራት አሉ፤ በመሆኑም የተሳካ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት\nእንዲፈጠር መንገድ ይከፍታል ወይስ አይከፈትም የሚለው ነው ሊያሳስብ እንዲሁም ሊያነጋግር የሚገባው፡፡«እኔ\_ በበኩሌ የድርጅት ቅርጽ ብዙም\nአያስጨንቀኝም ፤ በአንጻሩ የተሻለና ለሁሉም ክፍት የሆነ የፖለቲካ ምህዳርና\_\nዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መዘርጋቱ በጣም ያስጨንቀኛል ምክንያቱም ለእኛም ሆነ ለአገር\_ የሚያዋጣው\_\nአርሱ በመሆኑ ነው» ይላሉ ፕሮፌሰር መረራ።ሃሳባቸውን\_ በምሳሌ ሲያጠናክሩም\_ ኢህአፓ አንድ ፓርቲ\_\nነበር\_ ሆኖም ብዙ ህገ ወጥ ስራዎችን ከመስራቱም በላይ\_ ለ 17 ዓመታት ትውልድን ጨፍልቆ የሄደ ነው።\_ በመሆኑም ልናስብ የሚገባው ስለ ፓርቲዎች ቁጥር ሳይሆን ዴሞክራሲያዊ ጨዋታው\nላይ የሚወስዷቸው አቋሞች፣ የሚሰሯቸው ስራዎችና የሚከተሏቸው አካሄዶች ላይ ነው መሆን ያለበት ብለዋል።በመጀመሪያ ኢህአዴግ ግንባሩን አፍርሼ ወደ አንድ እመጣለሁ ሲል አራቱ የግንባር ድርጅቶች ተስማምተዋል\nወይ? የሚለው መጤን አለበት፡፡\_\_ ይህ ከተሳካ\_ እስከ አሁን ከነበረው የፖለቲካ አካሄድ በብዙ የሚለይና የፓርቲ አባልነት\nወይም መሪነት አማራ ወይም ኦሮሞ\_ አልያም ትግሬ በመሆን ሳይሆን\_ ሰው በመሆን ብቻ\_\nእንደሚገኝ የሚያሳይ እንደሚሆንና አንድ ኢትዮጵያ የሚለውን አስተሳሰብ የሚያሰፍን መሆኑን ደግሞ አቶ ትዕግስቱ ይገልፃሉ።የአቶ ተሾመ ሌላው ስጋታቸው በተለይም ህወሀት ይህንን መንገድና ውህደቱን ይቀበላል ወይ? በመካከል\_ አንጃ አይፈጠርም ወይ? የሚለውን መመለስ ያስፈልጋል። ሆኖም ይህ ይፈጠራል\nበሚል ስጋት ወደ ኋላ መጎተት አይገባም፡፡ ከዛ ይልቅ አፍራሽ ሃሳቦችን እያራገፉ መሄዱ\_ በጣም አስፈላጊ መሆኑንም አብራርተዋል።የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሙድ ኡጁሉ እንዳሉትም ቀደም ሲል ሲያቀርቡት የነበረ ጥያቄ\nሲሆን፤ አሁን ምላሽ ማግኘቱ በጣም እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት በአንድ ሀገር ውስጥ ሆነን የተናጠል\nውሳኔ ሲወሰንብን ነበር፡፡ ለምሳሌ አጋር ተብለው የሚታወቁ አራት ድርጅቶች አሉ፡፡ ኢህአዴግ የሚባሉም አራት አሉ፡፡ በአብዛኛው\nየሀገሪቱን ጉዳዮች ኢሕአዴግ ነበር የሚወስነው፡፡ አጋር ድርጅቶች በክልላቸው ጉዳይ የሚወስኑበት ሁኔታ ብቻ ነበር ያለው፡፡ በእርግጥ\nኢሕአዴግ በሁሉም መልኩ ለእኛ ድጋፍ ሲያደርግ ቢቆይም አሁን የክልል ፓርቲ አይኖርም ተብሎ ሲወሰን አንደኛ የእኛ ጥያቄ መልስ ያገኘበት\n፣ሁለተኛው ዋናውና ትልቁ ነገር እንደ ሀገር ልጆች በሀገራዊ ጉዳይ የመወሰን እድል የምናገኝበት ነው፡፡የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ሃላፊው አቶ ብናልፍ አንዷለም በበኩላችው፤ ኢህአዴግ\_ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች አንድ ላይ ግንባር ፈጥረው የመሰረቱትና ሁሉም\_ የየራሳቸው ሃላፊነትና ስልጣን ያላቸው ቢሆንም ወደ ኢህአዴግ ሲመጡ ግን ግንባር\nይሆናሉ። አሁን የተጀመረው የአንድ አገራዊ ፓርቲ ሥርዓትም ይህንን አደረጃጀት እንደሚቀይር ተናግረዋል። አሁን ያለው የፖለቲካ ትግልና የአገሪቱ የለውጥ ሁኔታ ኢህአዴግ ግንባር ሆኖ እንዲቀጥል የሚፈቅድ\nአይደለም፡፡ ቢያንስ ደረጃው ወደ ፓርቲ ከፍ ብሎ ማደግ እንዳለበት ያስገድዳል፡፡ በዚህ አካሄድ ደግሞ እስከ አሁን የድርጅቱን ሊቀመንበርና\nስራ አስፈጻሚ የመምረጥና የመመረጥ እድል ሳያገኙ የቆዩት አጋር ድርጅቶች ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጋብዛል ይላሉ አቶ ብናልፍ ።በሌላ በኩልም በብሔር የተዋቀሩት ፓርቲዎች የድሮ ቅርጻቸውን በመተው የኢህአዴግ አንድ አካል ሆነው\nበመላው\_ አገሪቱ\_ አባላትን የመመልመል መብታቸው ይረጋገጣል፡፡ እስከ አሁንም\_ በአጋር ድርጅቶች አካባቢ የነበረውን ጉድለት ሙሉ በሙሉ የሚቀርፍ ይሆናል።\nበጠቅላላው ኢትዮጵያዊነትን አጠናክሮ በማውጣትና የተጀመረውንም ለውጥ ወደ ላቀ ደረጃ በማድረስ በኩል ሚናው የጎላ እንደሚሆንም ነው\nየሚያብራሩት።ይህ የአንድ አገራዊ ፓርቲ እሳቤ በአስረኛው የድርጅቱ ጉባኤ ላይ ተነስቶ ጥናት ቀርቦ ወደ ውሳኔ\nእንዲገባ ተብሎ እንደነበር ያስታወሱት አቶ ብናልፍ፤ የጥናቱ አካሄድ የዘገየና አዝጋሚ ተብሎ በሀዋሳው 11ኛው የድርጅቱ ጉባኤ ላይ\_ ተገመግሟል፡፡ በዚህም\_\nመሰረት አሁን የመጀመሪያው የጥናቱ ክፍል በመጠናቀቅ ላይ ሲሆን፤\_\nስጋቶችንም እንደሚቀንስ አብራርተዋል።በምሁራኑ የተነሳው ስጋት ተገቢ መሆኑን የተናገሩት አቶ ብናልፍ፤ ሆኖም በቀጣይ አራቱ አባል ድርጅቶችና\nአጋሮች ውይይት ያደርጉበታል። ጥናቱም ቢሆን አጋር ድርጅቶችን ጨምሮ የተጠና በመሆኑ ሃሳባቸውን ሰጥተውበት ዳብሮና የሁሉንም ይሁንታ\nአግኝቶ ፓርቲዬን አፍርሼ እቀላቀላለሁ የሚልን በሙሉ የሚያሳተፍ በመሆኑ ችግሩ የጎላ አይሆንም ሲሉ ሃሳባቸውን ሰጥተዋል።«ኢህአዴግ ላለፉት 27 ዓመታት የቆየው ግንባር ሆኖ ነው፡፡ ከዚህ በላይ በዚህ ሁኔታ መቀጠል የለበትም፡፡\nበመሆኑም የአገሪቷን ደረጃ በሚመጥን፣ የማንነትንና የዜግነት ፖለቲካን በሚመልስ መልኩ መደራጀቱ ጥቅሙ ከፍተኛ ነው።\_ የግለሰብና\_\nየቡድኖች ማንነት የተጠበቀ ሆኖ አንድ አገራዊ ማንነትን የበለጠ አጉልቶ ለማስቀጠልና ጠንካራ ኢትዮጵያዊነት በመፍጠሩ\nበኩል ይህ አሰራር ሰፊ ተስፋ ያለው ነው» ይላሉ።አንድ አገራዊ ፓርቲ መመስረቱ ለውጥ ሊያመጣ የሚችለው ሁሉም ህብረተሰብ ምክንያታዊ መሆን ሲችል፣\nየፖለቲካ ፓርቲዎችና\_ አክቲቪስቶችም ከስሜታዊነት ሲወጡ፣ ህብረተሰቡ\nበሀሳብ ክርክር ላይ ትኩረት ሲያደርግና ፓርቲዎችም\_ እርስ በእርስ\nሲግባቡ ነው። የዘጠኙንም ክልል ፓርቲዎች ያካተተ ሀገር አቀፍ ፓርቲ ለመመስረት የተወሰነው ውሳኔ በ11ኛው የኢሕአዴግ\nጉባኤ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት እየተጓዘና ጥናቱ እየተጠናቀቀ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ።አዲስ ዘመን የካቲት23/2011"
- "አክሱም ከተማ\_\_አዲስ አበባ ፖሊስ (አክሱም)ወልድያ\_\_ሰበታ ከተማ (ወልድያ)ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ\_\_ኢትዮጵያ መድን (አዲግራት)ወሎ ኮምቦልቻ ከ ሙገር ሲሚንቶ (ኮምቦልቻ)ሻሸመኔ ከተማ\_\_ነቀምት ከተማ (ሻሸመኔ)አርሲ ነገሌ\_\_ሀላባ ከተማ (አርሲ ነገሌ)ድሬዳዋ ፖሊስ\_ፌዴራል ፖሊስ (ድሬዳዋ)አአ ዩኒቨርሲቲ\_\_ነገሌ ቦረና (አበበ ቢቂላ)አአ ከተማ ከ ጅንካ ከተማ (አበበ ቢቂላ)ደቡብ ፖሊስ ከ ባቱ ከተማ (ሀዋሳ)ወራቤ ከተማ ከ ጅማ አባ ቡና (ወራቤ)"
- >-
የሶማሊያ ቡድን በመጀመሪያዎቹ 25 ደቂቃዎች ኃይል የተቀላቀለበትን ጨዋታ የመረጠ ይመስል ነበር። የኛ ተጫዋቾች
ደግሞ ኳስን ተቆጣጥረው ክፍተቶችን በመፈለግ ግብን ለማስቆጠር የነበረንን ዕቅድ አሳክተዋል። በአጠቃላይ ቡድኑ አዲስ
እንደመሆኑ እና ብዙ ጨዋታዎችን ባለማድረጉ መጠነኛ የቅንጅት ችግሮች ሊኖሩበት ይችላሉ። ከነበረን የአጭር ጊዜ
ዝግጅት አንፃር ግን ውጤቱ ከበቂ በላይ ነው ብዬ ነው የማስበው። የተጨዋቾቻችንን በራስ የመተማመን መንፈስም ከፍ
የሚያደርግ ውጤት ነው። በቀጣይም ቡድኑ ለዋናው ቡድን መጋቢ ሆኖ ሌሎች ዕድሉን ያላገኙ ተጫዋቾችም ተካተውበት ተስፋ
ያለው መሆኑን ያሳየን ጨዋታ ነበር።ጨዋታው በኢትዮጵያ 4-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ይህ እግር ኳስ ነው ፤ ምንም
ቅሬታ የለኝም። ነገር ግን ሦስት ጉዳዮችን ማንሳት እፈልጋለው። የመጀመሪያው ስለተሰጠብን የፍፁም ቅጣት ምት ነው።
ሌላው ትናንት ባደረግነው የቅድመ ጨዋታ ስብስባ ሙሉ የህክምና ዕራዳታ ከሁለት አምቡላንሶች ጋር እንደሚኖር ተነግሮን
ነበር ፤ ሆኖም ያ አልሆነም። በመጨረሻም ኢትዮጵያዎችን በማሸነፋቸው እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እፈልጋለው ቀጣዩ
ጨዋታም መልካም ፉክክር የሚደረግበት እንዲሆን እመኛለው።አብዛኞቹ ተጫዋቾቻችን ከሃያ ዓመት በታች ናቸው። ከአምስት
እና ስድስት ወር በፊት ለ17 ዓመት ቡድኑ የሚጫወቱም ነበሩ። ፍላጎቴም ልምድ እንዲያገኙ ነው። የተቆጠሩብን ጎሎች
ከእግር ኳስ ዕውቀት ማነስ ሳይሆን ከልምድ ማጣት የመጡ ነበሩ። ተጫዋቾቼ አብዛኞቹ ከአካዳሚ የተገኙ ናቸው።
ወደፊትም እንደምንሻሻል አስባለው። በኢትዮጵያም በኩል ተመሳሳይ ነገር ብጠብቅም ከሃያ ሦስት ዓመት በላይ የሆኑ
ተጫዋቾችን ተመልክቻለው።
- source_sentence: ኢትዮጵያ ለጂቡቲ የምትሰጠው ንፁህ ውኃ በሦስት ወራት ውስጥ እንደሚሠራጭ ተገለጸ
sentences:
- >-
አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን
በኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳሰበ ።ድርጅቱ አያይዞም
ሱዳን በሚገኘው የኮሚሽኑ ህጋዊ የቲዊተር ገጽ እንደተለጠፈ ተደርጎ የቀረበው ምስል ሀሰተኛ ነውም ሲል
አስታውቋል።በዚህም በኢትዮጵያ እና በሱዳን አሁናዊ ሁኔታ ላይ የሚለቀቁ ሀሰተኛ መረጃዎች ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ
እንደሚገባ አስጠንቅቋል።በመሆኑም ድርጅቱ በማኅበራዊ የትስስር ድረ ገጾች ላይ መረጃዎችና ምስሎችን ከማውጣትና
ከማጋራት በፊት ማረጋገጥ፣ ሀላፊነት መውሰድና ጥንቃቄ ማድረግ ይገባልም ነው ያለው።የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና
ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ
እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
- "በዋና መስሪያ ቤትና በኢምባሲዎች የተጀመረው የሰው ኃይል ምደባ\_በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጠናቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።አዲሱን መዋቅራዊ አደረጃጀት ተከትሎ የሰው ኃይል ምደባ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል።ሚኒስቴሩ የ31 ከፍተኛ አመራሮች ምደባ\_ያደረገ ሲሆን፥ በአዲስ ምደባ ውስጥ ከተካተቱት \_አንድ ሶስተኛ የሚሆኑት ወጣቶች እንደሆኑ ተገልጿል።መዋቅራዊ ለውጡ አምስት ቋሚ ተጠሪ አደረጃጀቶች እንዲኖሩ ተደርጓል ፥እስከ 25 ዓመት ልምድ ያላቸው\_አምባሳደሮች እንደተመደቡ ተጠቁሟል።የአምስቱ ተጠሪ አደረጃጀቶች ኃላፊነትም የመስሪያ ቤቱን\_ የዕለት ከዕለት ስራ ማቀላጠፍ\_ እንደሆነና የሚኒስትሩና ሚነስትር ደኤታዎች ዋና ትኩረት ፓሊስና ስትራቴጂ ላይ እንዲሆን ያስችላል ተብሏል።በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት እየተካሄደ የሰው ኃይል ምደባው\_የተለያዩ\_ መስፈርቶችን\_ መሠረት ያደረገ እንደሆነም\_ ተገልጿል ።በዚህም በፓለቲካዊ አመለካከት ብቻ ሳይሆን በሙያን መስፈርት \_፣ተቋሙ እያካሄደ ያለውን የፓሊሲ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረግ የሚችሉና የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ ከ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን\_ የማድረግ አቅም ያላቸው\_ ናቸው ተብሏል።ከዚህ ጎን ለጎንም ምደባው\_ የተሳለጠ ለማድረግ የአምባሳደሮች ጥሪና ሹመት እንደሚካሄድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ መለስ አለም ተናግረዋል ።"
- "ኢትዮጵያ ለጂቡቲ በነፃ የምትሰጠው የንፁህ ውኃ አቅርቦት ግንባታው ተጠናቆ፣ በሦስት ወራት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ለጂቡቲያውያን መዳረስ እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሻሜቦ ፊታሞ ለጋዜጠኞች እንደገለጹት፣ በጂቡቲ መንግሥት ወጪ የተካሄደው የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታ አብዛኛው ሥራው ተጠናቋል፡፡ በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የጂቡቲ ከተሞች በመጠኑ የውኃ ሥርጭቱ መጀመሩም ተጠቅሷል፡፡በጂቡቲ የቀጣናው የኢኮኖሚ ትስስር ኮንፈርንስ ላይ ለመታደም ማክሰኞ ኅዳር 26 ቀን 2010 ዓ.ም. በጂቡቲ የተገኙት የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ ለመጪዎቹ መቶ ዓመታት የጂቡቲን የውኃ አቅርቦት ለማሟላት የሚያግዘው ፕሮጀክት በ350 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ሲገነባ ቆይቷል፡፡ የውኃው አቅርቦት በሶማሌ ክልል ሲቲ በተባለው አካባቢ በተካሄደ ቁፋሮ የለማ ሲሆን፣ እስከ ጂቡቲ በውኃ ማስተላለፊያ እንደሚሳብ አቶ አህመድ አስረድተዋል፡፡ \_ከውኃ በተጨማሪ በሦስት ኮሪደሮች በኩል እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶችንም ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል፡፡ ከአዲስ አበባ-አዋሽ-ሚሌ አድርጎ በጋላፊ በኩል የሚመጣው አንደኛው መንገድ ነው፡፡ ሁለተኛው ከድሬዳዋ-ደዋሌ የሚሄደው ሲሆን፣ ድሬዳዋን ከሚኤሶና ከአዋሽ መልሶ የሚያገናኘው መንገድ ግንባታ ነው፡፡ ሦስተኛው ከታጁራ ጋር የሚገናኘውና የኢትዮጵያን የፖታሽ ምርት ለማጓጓዝ የሚረዳው መንገድ በተለያዩ ኮንትራክቶች እየተገነባ እንደሚገኝ የጠቆሙት አቶ አህመድ፣ ከዚህ በተጨማሪ የጂቡቲን ወደብ ከጂግጂጋ ከተማ ጋር ለማገናኘት የሚረዳ የመንገድ ግንባታ ለማካሄድ ጥናት እየተካሄደ እንደሆነ አስረድተዋል፡፡አምባሳደር ሻሜቦ እንደሚሉት በሁለቱ አገሮች መካከል እየተስፋፋ የሚገኘው የኢኮኖሚ፣ የንግድ፣ የሕዝብና የሌላውም ግንኙነት እየተጠናከረ ነው፡፡ ከሦስት ወራት በኋላ ኢትዮጵያ ለጂቡቲ የሰጠችው የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት ግንባታው ተጠናቆ ሥርጭቱ እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡ እንደ አምባሳደር ሻሜቦ ገለጻ፣ ግንባታውን የጂቡቲ መንግሥት ሲያካሂድ የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ ውኃውን በነፃ ያቀርባል፡፡ "
- source_sentence: 24 ሰዓት በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ
sentences:
- >-
ሁለቱ አዲስ አዳጊ ክለቦች በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ሆነው የሚገናኙበት ጨዋታ 09፡00 ላይ በሽረ ስታድየም ይጀምራል።
14ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሽረዎች አዲስ አበባ ላይ በኢትዮጵያ ቡና ከተሸነፉ በኋላ ነው ይህን ጨዋታ
የሚያደርጉት። ምንም እንኳን አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ቢቀራቸውም እስካሁን ድል ሳይቀናቸው በሊጉ በርካታ ግብ
ያስተናገደ ክለብ ሆነው ነው በአደጋው ዞን ውስጥ የተቀመጡት። ሁሉንም ጨዋታዎች ያከናወነው ደቡብ ፖሊስም ከተጋጣሚው
በአንድ ድረጃ ዝቅ ብሎ ይገኛል። ሣምንት በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ 1-0 የተሸነፈው ደቡብ ፖሊስ ደደቢትን
ከረታበት ጨዋታ ውጪ ከድሬዳዋ አቻ ሲለያይ በሌሎቹ ሽንፈት ሲያስተናግድ ቆይቷል። ደካማ አቋም እያሳዩ የሚገኙት
ሁለቱ ቡድኖች እርስ በርስ በመገናኘታቸው ጨዋታውን በመሸናነፍ ካጠናቀቁ ከወራጅ ቀጠናው የመውጣት ዕድል
ይኖራቸዋል።ስሑል ሽረ አሁንም ጉዳት ላይ የሚገኙት ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ አይመለሱም። ሸዊት የውሃንስ ፣ ሰለሞን
ገብረመድህን ፣ መብራህቶም ፍስሃ ፣ ንስሃ ታፈሰ እና ሰዒድ ሁሴን በዚህ ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል። በደቡብ ፖሊስ
በኩል ደግሞ በረከት ይስሀቅ ፣ ቢኒያም አድማሱ እንዲሁም ረዘም ያለ ጉዳት የገጠመው የቀኝ መስመር ተከላካዩ ብርሀኑ
በቀለ ወደ ሽረ ያልተጎዙ ተጫዋቾች ሲሆኑ ሙሉዓለም ረጋሳም በተመሳሳይ ከነገው ጨዋታ ውጪ ሆኗል።– ጨዋታው ለሁለቱ
ቡድኖች የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ግንኙነታቸው ነው።– ስሑል ሽረ እስካሁን በሜዳው ያደረጋቸውን ጨዋታዎች በሙሉ
በአቻ ውጤት አጠናቋል። ከነዚህ ጨዋታዎች ውስጥ ግብ ማስቆጠር የቻለውም ሲዳማን ባስተናገደበት ወቅት ብቻ ነው።–
ደቡብ ፖሊስ ከሀዋሳ ውጪ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ እና አንድ ጎል ይዞ የተመለሰው ከድሬዳዋው ጨዋታ
ብቻ ነበር። በቀሪዎቹን ሦስት ጨዋታዎች ግን በተመሳሳይ የ1-0 ውጤት ተሸንፏል።– እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች
ከፍተኛ ቁጥር ያለው የቢጫ ካርድ (21) የመዘዘው ተፈሪ አለባቸው ይህንን ጨዋታ ይመረዋል። አርቢትሩ ሦስት የፍፁም
ቅጣት ምት የሰጠበትን የሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ሦስት ጨዋታዎችን ዳኝቷል።ሰንደይ
ሮቲሚአብዱሰላም አማን – ዘላለም በረከት – ዲሜጥሮስ ወልደስላሴ – ክብሮም ብርሀነሳሙኤል ተስፋዬ – ኄኖክ
ካሳሁንኢብራሒማ ፎፋና – ጅላሎ ሻፊ – ልደቱ ለማሚድ ፎፋናዳዊት አሰፋአናጋው ባደግ – ደስታ ጊቻሞ – አዳሙ
መሀመድ – አበባው ቡታቆአዲስአለም ደበበ – ኤርሚያስ በላይ – ዘላለም ኢሳያስመስፍን ኪዳኔ – በኃይሉ ወገኔ –
ብሩክ ኤልያስ
- "የመጋቢት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 15.2 በመቶ ተመዘገበ፡፡ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ባወጣው ሪፖርት እንደተመለከተው የዋጋ ግሽበቱ መጠነኛ የሆነ መሻሻል አሳይቷል፡፡ \_በዚህም መሠረት የመጋቢት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ከየካቲት ወር ጋር ሲነፃፀር መጠነኛ መሻሻል ታይቷል፡፡ የካቲት ወር የዋጋ ግሽበት 15.6 በመቶ ደርሶ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በመጋቢት ወር የምግብ የዋጋ ግሽበት 19.9 በመቶ ሲመዘገብ፣ ምግብ ነክ ያልሆኑ ሸቀጦች ዋጋ ደግሞ አሥር በመቶ ከፍ ብሏል፡፡ በተለይም ምግብ ነክ ያልሆኑ የግንባታ ግብዓት የሆኑት የሲሚንቶና የብረት ዋጋዎች ላይ ጭማሪዎች ታይተዋል፡፡ለግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መጨመር በዋናነት የውጭ ምንዛሪ እጥረት እንደ ምክንያት ይጠቀሳል፡፡ በተጨማሪም ከምግብ ነክ ምርቶች ጋር በተያያዘ ከየካቲት ወር ጋር ሲተያይ የእህል ዋጋ ጭማሪ አሳይቷል፡፡ የአትክልት፣ የጥራጥሬና የፍራፍሬ ዋጋ ላይ መጠነኛ የሚባል ጭማሪ ተመዝግቧል፡፡ባለፉት ወራት በአገሪቱ ተከስቶ በነበረው የፖለቲካ አለመረጋጋት ሳቢያ የምግብ ምርቶችን ከቦታ ወደ ቦታ ማዘዋወር ባለመቻሉ ለዋጋ ግሽበት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ አይዘነጋም፡፡ \_"
- >-
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ
ምርመራ በ14 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ
የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 365 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቅዋል።ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ
ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ እድሜያቸው ከ9 እስከ 68 ዓመት የሆኑ 11 ወንዶችና 3
ሴቶች ናቸው።ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል 9 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፥ ከእነዚህም መካከል 1 ሰው የውጭ
ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪ፣ 7 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው
እንዲሁም 1 ሰው ደግሞ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌለው መሆኑን
አስታውቀዋል።ቀሪዎቹ አምስት ሰዎች ደግሞ 1 ሰው በትግራይ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ
አሽከርካሪ፤ በመቐለ ለይቶ ማቆያ ያለ) 1 ሰው በኦሮሚያ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ
አሽከርካሪ) እንዲሁም 3 ሰዎች በሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ ልይቶ ማቆያ) ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውንም
ገልፀዋል።በትናንትናው እለት በወጣው ሪፖርት ላይ ከአማራ ክልል (ሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ ከተማ ለይቶ ማቆያ) ተብሎ
የተገለፀው ግንቦት 9 በወጣው ሪፖርት ላይ ተገልፆ የነበረ እና ትናንት በድጋሚ ሪፖርት መደረጉን በመግለፅ፤
በትናንትናው እለት ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 34 መሆኑን ሚኒስቴሩ ከይቅርታ ጋር ገልጿል።በሌላ
በኩል በትናንትናው እለት 3 ሰዎች ከሶማሌ ክልል፣ 1 ሰው ደግሞ ከአፋር ክልል በድምሩ 4 ተጨማሪ ሰዎች ከቫይረሱ
ማገገማቸውንና በአጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 120 መድረሱንም አስታውቀዋል።ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ
እስካሁን ለ62 ሺህ 300 ሰዎች ምርመራ የተደረገ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው
ሰዎች ቁጥር 365 ደርሷል።አሁን ላይ 238 ሰዎች በህክምና ላይ ሲሆኑ፥ እስካሁንም 120 ሰዎች ከቫይረሱ
አገግመዋል፤ የ5 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ 2 ሰዎች ወደ ሀገራቸው ጃፓን መመለሳቸው ይታወሳል።የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ
እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።
pipeline_tag: sentence-similarity
library_name: sentence-transformers
metrics:
- cosine_accuracy@1
- cosine_accuracy@3
- cosine_accuracy@5
- cosine_accuracy@10
- cosine_precision@1
- cosine_precision@3
- cosine_precision@5
- cosine_precision@10
- cosine_recall@1
- cosine_recall@3
- cosine_recall@5
- cosine_recall@10
- cosine_ndcg@10
- cosine_mrr@10
- cosine_map@100
model-index:
- name: RoBERTa Amharic Text Embedding Base
results:
- task:
type: information-retrieval
name: Information Retrieval
dataset:
name: dim 768
type: dim_768
metrics:
- type: cosine_accuracy@1
value: 0.6720202874049028
name: Cosine Accuracy@1
- type: cosine_accuracy@3
value: 0.8045224006762468
name: Cosine Accuracy@3
- type: cosine_accuracy@5
value: 0.8461538461538461
name: Cosine Accuracy@5
- type: cosine_accuracy@10
value: 0.8920118343195266
name: Cosine Accuracy@10
- type: cosine_precision@1
value: 0.6720202874049028
name: Cosine Precision@1
- type: cosine_precision@3
value: 0.2681741335587489
name: Cosine Precision@3
- type: cosine_precision@5
value: 0.1692307692307692
name: Cosine Precision@5
- type: cosine_precision@10
value: 0.08920118343195267
name: Cosine Precision@10
- type: cosine_recall@1
value: 0.6720202874049028
name: Cosine Recall@1
- type: cosine_recall@3
value: 0.8045224006762468
name: Cosine Recall@3
- type: cosine_recall@5
value: 0.8461538461538461
name: Cosine Recall@5
- type: cosine_recall@10
value: 0.8920118343195266
name: Cosine Recall@10
- type: cosine_ndcg@10
value: 0.7828994632204682
name: Cosine Ndcg@10
- type: cosine_mrr@10
value: 0.7478685310416092
name: Cosine Mrr@10
- type: cosine_map@100
value: 0.7516479946643169
name: Cosine Map@100
- task:
type: information-retrieval
name: Information Retrieval
dataset:
name: dim 256
type: dim_256
metrics:
- type: cosine_accuracy@1
value: 0.6637785291631445
name: Cosine Accuracy@1
- type: cosine_accuracy@3
value: 0.8034657650042265
name: Cosine Accuracy@3
- type: cosine_accuracy@5
value: 0.8408706677937448
name: Cosine Accuracy@5
- type: cosine_accuracy@10
value: 0.8894759087066779
name: Cosine Accuracy@10
- type: cosine_precision@1
value: 0.6637785291631445
name: Cosine Precision@1
- type: cosine_precision@3
value: 0.2678219216680755
name: Cosine Precision@3
- type: cosine_precision@5
value: 0.16817413355874894
name: Cosine Precision@5
- type: cosine_precision@10
value: 0.0889475908706678
name: Cosine Precision@10
- type: cosine_recall@1
value: 0.6637785291631445
name: Cosine Recall@1
- type: cosine_recall@3
value: 0.8034657650042265
name: Cosine Recall@3
- type: cosine_recall@5
value: 0.8408706677937448
name: Cosine Recall@5
- type: cosine_recall@10
value: 0.8894759087066779
name: Cosine Recall@10
- type: cosine_ndcg@10
value: 0.7772199142679397
name: Cosine Ndcg@10
- type: cosine_mrr@10
value: 0.7412518113754386
name: Cosine Mrr@10
- type: cosine_map@100
value: 0.7451112974481813
name: Cosine Map@100
RoBERTa Amharic Text Embedding Base
This is a sentence-transformers model finetuned from rasyosef/roberta-base-amharic. It maps sentences & paragraphs to a 768-dimensional dense vector space and can be used for semantic textual similarity, semantic search, paraphrase mining, text classification, clustering, and more.
Model Details
Model Description
- Model Type: Sentence Transformer
- Base model: rasyosef/roberta-base-amharic
- Maximum Sequence Length: 510 tokens
- Output Dimensionality: 768 dimensions
- Similarity Function: Cosine Similarity
- Language: am
- License: apache-2.0
Model Sources
- Documentation: Sentence Transformers Documentation
- Repository: Sentence Transformers on GitHub
- Hugging Face: Sentence Transformers on Hugging Face
Full Model Architecture
SentenceTransformer(
(0): Transformer({'max_seq_length': 510, 'do_lower_case': False, 'architecture': 'XLMRobertaModel'})
(1): Pooling({'word_embedding_dimension': 768, 'pooling_mode_cls_token': False, 'pooling_mode_mean_tokens': True, 'pooling_mode_max_tokens': False, 'pooling_mode_mean_sqrt_len_tokens': False, 'pooling_mode_weightedmean_tokens': False, 'pooling_mode_lasttoken': False, 'include_prompt': True})
(2): Normalize()
)
Usage
Direct Usage (Sentence Transformers)
First install the Sentence Transformers library:
pip install -U sentence-transformers
Then you can load this model and run inference.
from sentence_transformers import SentenceTransformer
# Download from the 🤗 Hub
model = SentenceTransformer("Desalegnn/Desu1-roberta-amharic-embed-base-45k")
# Run inference
sentences = [
'24 ሰዓት በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘ',
'አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ በ14 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 365 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቅዋል።ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፥ እድሜያቸው ከ9 እስከ 68 ዓመት የሆኑ 11 ወንዶችና 3 ሴቶች ናቸው።ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል 9 ሰዎች ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፥ ከእነዚህም መካከል 1 ሰው የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪ፣ 7 ሰዎች በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው እንዲሁም 1 ሰው ደግሞ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ እና በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌለው መሆኑን አስታውቀዋል።ቀሪዎቹ አምስት ሰዎች ደግሞ 1 ሰው በትግራይ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪ፤ በመቐለ ለይቶ ማቆያ ያለ) 1 ሰው በኦሮሚያ ክልል (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪ) እንዲሁም 3 ሰዎች በሶማሌ ክልል (ጅግጅጋ ልይቶ ማቆያ) ውስጥ የሚገኙ መሆናቸውንም ገልፀዋል።በትናንትናው እለት በወጣው ሪፖርት ላይ ከአማራ ክልል (ሰሜን ሸዋ ዞን አጣየ ከተማ ለይቶ ማቆያ) ተብሎ የተገለፀው ግንቦት 9 በወጣው ሪፖርት ላይ ተገልፆ የነበረ እና ትናንት በድጋሚ ሪፖርት መደረጉን በመግለፅ፤ በትናንትናው እለት ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 34 መሆኑን ሚኒስቴሩ ከይቅርታ ጋር ገልጿል።በሌላ በኩል በትናንትናው እለት 3 ሰዎች ከሶማሌ ክልል፣ 1 ሰው ደግሞ ከአፋር ክልል በድምሩ 4 ተጨማሪ ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውንና በአጠቃላይ ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 120 መድረሱንም አስታውቀዋል።ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ እስካሁን ለ62 ሺህ 300 ሰዎች ምርመራ የተደረገ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 365 ደርሷል።አሁን ላይ 238 ሰዎች በህክምና ላይ ሲሆኑ፥ እስካሁንም 120 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል፤ የ5 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፤ 2 ሰዎች ወደ ሀገራቸው ጃፓን መመለሳቸው ይታወሳል።የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መልክ በስልክዎ ላይ እንዲደርስዎ ወደ 8111 OK ብለው ይላኩ።',
'ሁለቱ አዲስ አዳጊ ክለቦች በወራጅ ቀጠናው ውስጥ ሆነው የሚገናኙበት ጨዋታ 09፡00 ላይ በሽረ ስታድየም ይጀምራል። 14ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት ሽረዎች አዲስ አበባ ላይ በኢትዮጵያ ቡና ከተሸነፉ በኋላ ነው ይህን ጨዋታ የሚያደርጉት። ምንም እንኳን አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ቢቀራቸውም እስካሁን ድል ሳይቀናቸው በሊጉ በርካታ ግብ ያስተናገደ ክለብ ሆነው ነው በአደጋው ዞን ውስጥ የተቀመጡት። ሁሉንም ጨዋታዎች ያከናወነው ደቡብ ፖሊስም ከተጋጣሚው በአንድ ድረጃ ዝቅ ብሎ ይገኛል። ሣምንት በሜዳው ቅዱስ ጊዮርጊስን ገጥሞ 1-0 የተሸነፈው ደቡብ ፖሊስ ደደቢትን ከረታበት ጨዋታ ውጪ ከድሬዳዋ አቻ ሲለያይ በሌሎቹ ሽንፈት ሲያስተናግድ ቆይቷል። ደካማ አቋም እያሳዩ የሚገኙት ሁለቱ ቡድኖች እርስ በርስ በመገናኘታቸው ጨዋታውን በመሸናነፍ ካጠናቀቁ ከወራጅ ቀጠናው የመውጣት ዕድል ይኖራቸዋል።ስሑል ሽረ አሁንም ጉዳት ላይ የሚገኙት ተጫዋቾቹ ወደ ሜዳ አይመለሱም። ሸዊት የውሃንስ ፣ ሰለሞን ገብረመድህን ፣ መብራህቶም ፍስሃ ፣ ንስሃ ታፈሰ እና ሰዒድ ሁሴን በዚህ ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል። በደቡብ ፖሊስ በኩል ደግሞ በረከት ይስሀቅ ፣ ቢኒያም አድማሱ እንዲሁም ረዘም ያለ ጉዳት የገጠመው የቀኝ መስመር ተከላካዩ ብርሀኑ በቀለ ወደ ሽረ ያልተጎዙ ተጫዋቾች ሲሆኑ ሙሉዓለም ረጋሳም በተመሳሳይ ከነገው ጨዋታ ውጪ ሆኗል።– ጨዋታው ለሁለቱ ቡድኖች የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊግ ግንኙነታቸው ነው።– ስሑል ሽረ እስካሁን በሜዳው ያደረጋቸውን ጨዋታዎች በሙሉ በአቻ ውጤት አጠናቋል። ከነዚህ ጨዋታዎች ውስጥ ግብ ማስቆጠር የቻለውም ሲዳማን ባስተናገደበት ወቅት ብቻ ነው።– ደቡብ ፖሊስ ከሀዋሳ ውጪ ካደረጋቸው አራት ጨዋታዎች አንድ ነጥብ እና አንድ ጎል ይዞ የተመለሰው ከድሬዳዋው ጨዋታ ብቻ ነበር። በቀሪዎቹን ሦስት ጨዋታዎች ግን በተመሳሳይ የ1-0 ውጤት ተሸንፏል።– እስካሁን በተደረጉ ጨዋታዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው የቢጫ ካርድ (21) የመዘዘው ተፈሪ አለባቸው ይህንን ጨዋታ ይመረዋል። አርቢትሩ ሦስት የፍፁም ቅጣት ምት የሰጠበትን የሲዳማ ቡና እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ሦስት ጨዋታዎችን ዳኝቷል።ሰንደይ ሮቲሚአብዱሰላም አማን – ዘላለም በረከት – ዲሜጥሮስ ወልደስላሴ – ክብሮም ብርሀነሳሙኤል ተስፋዬ – ኄኖክ ካሳሁንኢብራሒማ ፎፋና – ጅላሎ ሻፊ – ልደቱ ለማሚድ ፎፋናዳዊት አሰፋአናጋው ባደግ – ደስታ ጊቻሞ – አዳሙ መሀመድ – አበባው ቡታቆአዲስአለም ደበበ – ኤርሚያስ በላይ – ዘላለም ኢሳያስመስፍን ኪዳኔ – በኃይሉ ወገኔ – ብሩክ ኤልያስ',
]
embeddings = model.encode(sentences)
print(embeddings.shape)
# [3, 768]
# Get the similarity scores for the embeddings
similarities = model.similarity(embeddings, embeddings)
print(similarities)
# tensor([[1.0000, 0.8276, 0.0013],
# [0.8276, 1.0000, 0.0490],
# [0.0013, 0.0490, 1.0000]])
Evaluation
Metrics
Information Retrieval
- Dataset:
dim_768 - Evaluated with
InformationRetrievalEvaluatorwith these parameters:{ "truncate_dim": 768 }
| Metric | Value |
|---|---|
| cosine_accuracy@1 | 0.672 |
| cosine_accuracy@3 | 0.8045 |
| cosine_accuracy@5 | 0.8462 |
| cosine_accuracy@10 | 0.892 |
| cosine_precision@1 | 0.672 |
| cosine_precision@3 | 0.2682 |
| cosine_precision@5 | 0.1692 |
| cosine_precision@10 | 0.0892 |
| cosine_recall@1 | 0.672 |
| cosine_recall@3 | 0.8045 |
| cosine_recall@5 | 0.8462 |
| cosine_recall@10 | 0.892 |
| cosine_ndcg@10 | 0.7829 |
| cosine_mrr@10 | 0.7479 |
| cosine_map@100 | 0.7516 |
Information Retrieval
- Dataset:
dim_256 - Evaluated with
InformationRetrievalEvaluatorwith these parameters:{ "truncate_dim": 256 }
| Metric | Value |
|---|---|
| cosine_accuracy@1 | 0.6638 |
| cosine_accuracy@3 | 0.8035 |
| cosine_accuracy@5 | 0.8409 |
| cosine_accuracy@10 | 0.8895 |
| cosine_precision@1 | 0.6638 |
| cosine_precision@3 | 0.2678 |
| cosine_precision@5 | 0.1682 |
| cosine_precision@10 | 0.0889 |
| cosine_recall@1 | 0.6638 |
| cosine_recall@3 | 0.8035 |
| cosine_recall@5 | 0.8409 |
| cosine_recall@10 | 0.8895 |
| cosine_ndcg@10 | 0.7772 |
| cosine_mrr@10 | 0.7413 |
| cosine_map@100 | 0.7451 |
Training Details
Training Dataset
Unnamed Dataset
- Size: 42,583 training samples
- Columns:
anchorandpositive - Approximate statistics based on the first 1000 samples:
anchor positive type string string details - min: 5 tokens
- mean: 14.56 tokens
- max: 40 tokens
- min: 44 tokens
- mean: 290.22 tokens
- max: 510 tokens
- Samples:
anchor positive በትራንስፖርት ሚ/ር ወ/ሮ ዳግማዊት የተመራው ልዑክ በሱዳን የነበረውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቀአዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራው የልዑካን ቡድን በሱዳን ካርቱም የነበረውን የስራ ጉብኝት በስኬት አጠናቋል።ልዑኩ በካርቱም ቆይታውም ከሀገሪቱ የመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትር ኡመር አህመድ መሃመድ፣ የፖርት ሱዳን ኮርፕሬሽን ዋና ዳይሬክተር ካፕቴን አንዋር ሙሳ እንዲሁም ከንግድና፣ ከፋይናንስ ሚንስትርና ከጉሙሩክ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይቷል።በውይይታቸው ሀገራቱን በትራንስፖርት ለማስተሳሰር፣ በወደብ አጠቃቀም እና በዘርፉ የተደረጉ ስምምነቶችን መተግበር በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ዙሪያ መክረዋል ።
ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ፖርት ሱዳንን ስትጠቀም ያጋጥሙ የነበሩ ማነቆዎችን በጋራ መፍታት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከስምምነት ላይ መድረስ መቻሉም ተመላክቷል።በተጨማሪም በምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አካባቢዎች ፖርት ሱዳንን በመጠቀም የወጪ ገቢ ንግድ ፍሰትን ለማሻሻሻል በሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ መምከራቸው ነው የተገለጸው።በሌላ በኩል ማዳበሪያና ሌሎች ምርቶች ወደቡን በመጠቀም ለማስገባት በሚቻልበት ሁኔታ ከመሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ሚኒስትርሩ እንዲሁም ተጠሪ ከሆኑ መስሪያ ቤቶች መካከል የሱዳን የባህር ወደብ ባለስልጣን፣ ከሱዳን ምድር ባቡር፣ ከሱዳን መንገዶች ባለስልጣን ኃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።በቅርቡ ለሚጀመረው ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማስገባት ሂደትን እንዲያግዝም የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት ማስተባበሪያ ቢሮ በኮርፖሬሽኑ በኩል ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደርሷል።በስራ ጉብኝቱ ከተለያዩ የስራ ሃላፊዎች ጋር በኮሪደሩ የተሰሩና በሂደት ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ በተመለከተ እንዲሁም በወደብ አገልግሎትና አጠቃቀም ዙሪያ ውጤታማ ውይይት መካ...ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመረጠችአዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ድምጻዊት እና የሙዚቃ ፀሃፊ ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) ዛሬ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡በዓለም አቀፍ እና በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ የሚገኘውን የሴቶችን ቀን ምከንያት በማድረግ በተካሄደ የሹመት ስነ ስርዓት ላይ ድምጻዊት ብሩክታዊት የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ የበጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆና መመረጧ ይፋ ሆኗል፡፡በዚህ ወቅትም ድምጻዊቷ “የስደተኞች ጉዳይ በጎ ፈቃድ አምባሳደር ሆኜ በመመረጤ ኩራት እና ክብር ይሰማኛል፥ ለዚህ ጥሩ ዓላማም ሙሉ በሙሉ ቁርጠኛ ነኝ” ብላለች፡፡ብሩክታዊት ጌታሁን በሙዚቃው ዘርፍ ጉልህ ሚና ያላት ወጣት ስትሆን አፍሪማን ጨምሮ ሌሎች ሽልማቶችን ማሸነፍ ችላለች።፡እንዲሁም በቅርቡ በኦስሎ በተካሄደው 2019 የኖቤል ሽልማት ስነ ስርዓት ላይ ሃገሬ እና ሲንጃለዳ የተሰኙ ሙዚቃዎችን በመጫወት አድናቆትን አግኝታለች፡፡በተጨማሪም በተለያዩ የበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይም በመሳተፍ ትታወቃለች፡፡ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
https://t.me/fanatelevisionሞት የናፈቃቸው የ99 ዓመት አዛውንት!ለአገራቸው ነፃነት ከጣልያን ጋር የተዋጉ አርበኛ ታሪክሁለት ልጆቻቸው በቀይ ሽብር ተገደሉ፡፡ ልጆቼን ልቅበር ሲሉ እስር ቤት ተወረወሩ፡፡ ሚስታቸው በሃዘን ብዛት ህይወታቸው አለፈ፡፡ አንድ የቀረቻቸው ልጅ የት እንደገባች አያውቁም፡፡ ስድስት ዓመት ታስረው ሲወጡ ቤታቸው ፈርሷል! እንዴታ! አምስት አመት ሙሉ ተዋግቻለሁ፡፡እንዴት ነው የዘመቱት?አባቴ ቀኝአማች ብሩ ሀይለኛ አርበኛ ነበሩ፡፡ በጦርነቱ ጣሊያኖች አባቴን ሲገድሉብኝ እጅግ ተቆጣሁ፣ ደሜ ፈላ፡፡ በወቅቱ የ20 ዓመት ወጣት ነበርኩ፡፡ ማቄን ጨርቄን የምለው አልነበረኝም፡፡ ጫካ ገባሁና መዋጋት ጀመርኩኝ፡፡ ከየት አካባቢ ነው ወደ ጦርነቱ የሄዱት?የተወለድኩት ወሎ ውስጥ አማራ ሳይንት ነው፡፡ ጦርነቱን የተቀላቀልኩትም ከዚያ ሄጄ ነው፡፡ በላይ ዘለቀን ያውቁታል ይባላል፡፡ እውነት ነው?አሳምሬ አውቀዋለሁ እንጂ እንዴት አላውቀውም! አብራችሁ ዘምታችኋል እንዴ?አብረን አልዘመትንም፡፡ እኔ እራያ አዘቦ፣ መሆኒ፣ ሸዋ፣ መንዝ፣ መራ ቤቴ፣ አህያ ፈጅ ዶባ እየተዘዋወርኩ ራያው ከፈለ ከተባለ የጦር መሪ ጋር ነው የተዋጋሁት፡፡ ጐበዝ የጦር መሪ ነበር፡፡ በላይ ዘለቀ ግን አባይ በረሃ ላይ ነበር፡፡ ግን ተገናኝተን እናውቃለን፡፡ በደንብ ነው የማውቀው! ድል ካደረጋችሁ በኋላ ስለነበረው ሁኔታ ያጫውቱኝ-----ጃንሆይ “አገርህን ለመጠበቅ በጫካ ያለህ ወደ እኔ ተሰብሰብ” ብለው ሲጣሩ፣ ከነበርኩበት ተነስቼ ከጓደኞቼ ጋር መጣሁ፡፡ እርሳቸው ውጭ አገር ከርመው መምጣታቸው ነበር፡፡ እናም አርበኛው ሁሉ በጠቅላላ አዲስ አበባ ገባና ተሰበሰበ፡፡ ጃንሆይ ጃን ሜዳ መጡ፣ በሬው ሁሉ ታረደ፣ ተደገሰ፡፡ ድግሱ ሲያልቅ እዚሁ ለትንሽ ጊዜ ቆዩ ተባልን፡፡ ግን ማንም የሰማቸው የለም፣ ሁሉም በየሀገሩ ሲበታተን እኔም አማራ ሳይንት ገባሁ፡፡ በወቅቱ ጡ... - Loss:
MatryoshkaLosswith these parameters:{ "loss": "MultipleNegativesRankingLoss", "matryoshka_dims": [ 768, 256 ], "matryoshka_weights": [ 1, 1 ], "n_dims_per_step": -1 }
Training Hyperparameters
Non-Default Hyperparameters
eval_strategy: epochper_device_train_batch_size: 128per_device_eval_batch_size: 128num_train_epochs: 5lr_scheduler_type: cosinewarmup_ratio: 0.1fp16: Trueload_best_model_at_end: Truebatch_sampler: no_duplicates
All Hyperparameters
Click to expand
overwrite_output_dir: Falsedo_predict: Falseeval_strategy: epochprediction_loss_only: Trueper_device_train_batch_size: 128per_device_eval_batch_size: 128per_gpu_train_batch_size: Noneper_gpu_eval_batch_size: Nonegradient_accumulation_steps: 1eval_accumulation_steps: Nonetorch_empty_cache_steps: Nonelearning_rate: 5e-05weight_decay: 0.0adam_beta1: 0.9adam_beta2: 0.999adam_epsilon: 1e-08max_grad_norm: 1.0num_train_epochs: 5max_steps: -1lr_scheduler_type: cosinelr_scheduler_kwargs: {}warmup_ratio: 0.1warmup_steps: 0log_level: passivelog_level_replica: warninglog_on_each_node: Truelogging_nan_inf_filter: Truesave_safetensors: Truesave_on_each_node: Falsesave_only_model: Falserestore_callback_states_from_checkpoint: Falseno_cuda: Falseuse_cpu: Falseuse_mps_device: Falseseed: 42data_seed: Nonejit_mode_eval: Falsebf16: Falsefp16: Truefp16_opt_level: O1half_precision_backend: autobf16_full_eval: Falsefp16_full_eval: Falsetf32: Nonelocal_rank: 0ddp_backend: Nonetpu_num_cores: Nonetpu_metrics_debug: Falsedebug: []dataloader_drop_last: Falsedataloader_num_workers: 0dataloader_prefetch_factor: Nonepast_index: -1disable_tqdm: Falseremove_unused_columns: Truelabel_names: Noneload_best_model_at_end: Trueignore_data_skip: Falsefsdp: []fsdp_min_num_params: 0fsdp_config: {'min_num_params': 0, 'xla': False, 'xla_fsdp_v2': False, 'xla_fsdp_grad_ckpt': False}fsdp_transformer_layer_cls_to_wrap: Noneaccelerator_config: {'split_batches': False, 'dispatch_batches': None, 'even_batches': True, 'use_seedable_sampler': True, 'non_blocking': False, 'gradient_accumulation_kwargs': None}parallelism_config: Nonedeepspeed: Nonelabel_smoothing_factor: 0.0optim: adamw_torch_fusedoptim_args: Noneadafactor: Falsegroup_by_length: Falselength_column_name: lengthproject: huggingfacetrackio_space_id: trackioddp_find_unused_parameters: Noneddp_bucket_cap_mb: Noneddp_broadcast_buffers: Falsedataloader_pin_memory: Truedataloader_persistent_workers: Falseskip_memory_metrics: Trueuse_legacy_prediction_loop: Falsepush_to_hub: Falseresume_from_checkpoint: Nonehub_model_id: Nonehub_strategy: every_savehub_private_repo: Nonehub_always_push: Falsehub_revision: Nonegradient_checkpointing: Falsegradient_checkpointing_kwargs: Noneinclude_inputs_for_metrics: Falseinclude_for_metrics: []eval_do_concat_batches: Truefp16_backend: autopush_to_hub_model_id: Nonepush_to_hub_organization: Nonemp_parameters:auto_find_batch_size: Falsefull_determinism: Falsetorchdynamo: Noneray_scope: lastddp_timeout: 1800torch_compile: Falsetorch_compile_backend: Nonetorch_compile_mode: Noneinclude_tokens_per_second: Falseinclude_num_input_tokens_seen: noneftune_noise_alpha: Noneoptim_target_modules: Nonebatch_eval_metrics: Falseeval_on_start: Falseuse_liger_kernel: Falseliger_kernel_config: Noneeval_use_gather_object: Falseaverage_tokens_across_devices: Trueprompts: Nonebatch_sampler: no_duplicatesmulti_dataset_batch_sampler: proportionalrouter_mapping: {}learning_rate_mapping: {}
Training Logs
| Epoch | Step | Training Loss | dim_768_cosine_ndcg@10 | dim_256_cosine_ndcg@10 |
|---|---|---|---|---|
| -1 | -1 | - | 0.0961 | 0.0759 |
| 1.0 | 333 | 0.7827 | 0.7351 | 0.7223 |
| 2.0 | 666 | 0.1403 | 0.7587 | 0.7498 |
| 3.0 | 999 | 0.0578 | 0.7707 | 0.7660 |
| 4.0 | 1332 | 0.036 | 0.7813 | 0.7761 |
| 5.0 | 1665 | 0.0284 | 0.7829 | 0.7772 |
- The bold row denotes the saved checkpoint.
Framework Versions
- Python: 3.12.12
- Sentence Transformers: 5.1.1
- Transformers: 4.57.0
- PyTorch: 2.8.0+cu126
- Accelerate: 1.10.1
- Datasets: 4.2.0
- Tokenizers: 0.22.1
Citation
BibTeX
Sentence Transformers
@inproceedings{reimers-2019-sentence-bert,
title = "Sentence-BERT: Sentence Embeddings using Siamese BERT-Networks",
author = "Reimers, Nils and Gurevych, Iryna",
booktitle = "Proceedings of the 2019 Conference on Empirical Methods in Natural Language Processing",
month = "11",
year = "2019",
publisher = "Association for Computational Linguistics",
url = "https://arxiv.org/abs/1908.10084",
}
MatryoshkaLoss
@misc{kusupati2024matryoshka,
title={Matryoshka Representation Learning},
author={Aditya Kusupati and Gantavya Bhatt and Aniket Rege and Matthew Wallingford and Aditya Sinha and Vivek Ramanujan and William Howard-Snyder and Kaifeng Chen and Sham Kakade and Prateek Jain and Ali Farhadi},
year={2024},
eprint={2205.13147},
archivePrefix={arXiv},
primaryClass={cs.LG}
}
MultipleNegativesRankingLoss
@misc{henderson2017efficient,
title={Efficient Natural Language Response Suggestion for Smart Reply},
author={Matthew Henderson and Rami Al-Rfou and Brian Strope and Yun-hsuan Sung and Laszlo Lukacs and Ruiqi Guo and Sanjiv Kumar and Balint Miklos and Ray Kurzweil},
year={2017},
eprint={1705.00652},
archivePrefix={arXiv},
primaryClass={cs.CL}
}