client_id stringclasses 1 value | path stringlengths 28 28 | sentence stringlengths 11 86 | up_votes int64 2 3 | down_votes int64 0 1 | age stringclasses 1 value | gender stringclasses 1 value | accents float64 | variant float64 | locale stringclasses 1 value | segment float64 |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802759.mp3 | የተከሰተውን ችግር በመነጋገር ለመፍታት ከሁለቱም ወገን ያሉ አባቶች ተገናኝተው እና ተወያይተው ስምምነት ላይ ደርሰዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802781.mp3 | ብሎ ከብቶች ስላሉህ ከብቶችህን ብቻ ከመጠበቅ ባሻገር ስላንተ ለሌላ ሰው ሳልነግር ምስጢረኛህ እሆናለሁ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802784.mp3 | የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በዓለም ዙሪያ በሰው ልጅ አኗኗር ላይ ስር ነቀል ለውጥን አስከትሏል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802785.mp3 | ይህ ሰው በጣም ብልህ ስለነበረ ሰዎቹን ሁሉ ያታልል ነበር፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802798.mp3 | እነዚህ ልዩ ኃይሎች የታጠቁ አማጺያን እና የወንጀል ቡድኖች ላይ ያነጣጠሩ ዘመቻዎችን ሲያካሂዱ ቆይተዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802797.mp3 | ሲፈን ከውድድሩ በኋላ ለቢቢሲ በሰጠችው አስተያየት በጣም አስደናቂ ነበር። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802817.mp3 | ይህ ምን ማለት ነው ብለው መንገዳቸውን ቀጠሉ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802815.mp3 | በዚህ ጊዜ ሰይጣኖቹ ከዛፉ ስር ይጫወቱ ስለነበረ ስለዛፉ ቅጠሎች የተለያዩ ክፍሎች ሲያወሩ ሰማ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802823.mp3 | ነገር ግን መጠኑን መወሰን ተገቢ ነው ሲሉ ይመክራሉ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802843.mp3 | በዚህ ጊዜ ሰዎቹ ከብቶቻቸውን በሙሉ አርደው ቆዳቸውን ሊሸጡ ይዘው ሄዱ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802848.mp3 | በጦርነቱ ለሞቱት አብረናችሁ እናዝናለን ጦርነቱ ስላበቃ ደግሞ አብረናችሁ እንደሰታለን ብለዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802881.mp3 | በዚህም ሁኔታ በየቀኑ አብረው እየተኙ ለአንድ ሳምንት ያህል ፍቅራቸውን ሲጋሩ ከረሙ፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802885.mp3 | ይህም የሱዳን የፖለቲካ ዐውድ ከመለወጡ ጋር ይያያዛል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802901.mp3 | ቾይ የፕሬዝደንት ፓርክን መልካም ግንኙነት ተጠቅመው ከባለሃብቶች ጋር ሚሊዮን ዶላሮችን በእርዳታ መልክ ማግኘት ችለዋል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802904.mp3 | እያለ ሲለምን በልእልቲቱ ጣት ላይ የወርቁን ቀለበት አየው፡፡ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802903.mp3 | አሁን በተፈጠረው ሁኔታ ግን ወደዚያ የሚወስድ ዕድል ያላቸው አይመስለኝም። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802916.mp3 | ከአራት ወራት በፊት የቫሌንሺያ ማራቶንን ያሸነፈው ኬልቪን ድንቅ አቋም ላይ ይገኛል። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802918.mp3 | ይህ ጨዋታ አቻ እንደሚጠናቀቀ ገምታለሁ። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37802928.mp3 | ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37807177.mp3 | እንዲሁም በቱጃሩ ቢል ጌትስ ስም የተቋቋመው የጌትስ ስኮላርሺፕን ለማግኘት የመጨረሻዋ ዕጩ ሆናለች። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
630268023b226b178ae60d72deca150cca0343f99cace56469943be8cb75dd622640bb7d4e1276d5f9be3ce2a5ea3d75c9d138abc9c727b64f0e324bbc65efa3 | common_voice_am_37807187.mp3 | ከብት የሚያረቡ አርብቶ አደሮች ቁጥርም እጅግ ጥቂት ነው። | 2 | 0 | thirties | male | null | null | am | null |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.