Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
7
21.9k
እንደአንድ ኢትዮጵያዊት ሴት የሚሰማኝን ተናግርያለሁ
nafkotaschenaki አንድ ኪሎ መግዛት ገባያውን ባዶ ማስቀረት ነው
የኔ ጤና በኢትጵያውያን እጅ ነው የሜቄዶንያ መስራች ቢኒያም በለጠ ሙሉ ቃለመጠይቁን እነሆ
በሁለተኛ መዝገብ ደግሞ አባይ ወልዱ ዶክተር አብርሃም ተከስተ ዶክተር እረዳይ በርሄን ጨምሮ የ9 ተጠርጣሪዎች ጉዳይ ታይቷል
በሀገሪቱ የሚገኙ የደህንነት ባለሙያዎች እንደገለጹት እንደዚህ አይነት ጥቃቶች በኒጀር እየተበራከቱና አሳሳቢ በሚባል ደረጃ ላይ ደርሰዋል
የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበልየሁለትዮሽ የንግድ ልውውጡን 1 ቢሊዮን ዶ
የዚያኑ ዕለት ማታ ፖሊስ የአወሊያንና የሌሎች ቢያንስ ሰወስት የአዲስ አበባ መሳጂዶችን እየረመረመ በየመስጊዶ የነበሩ በሺ የሚቆጠሩ ምዕመናን በአስለቃሽ ጢስ እያፈነ በዱላ እየቀጠቀጠ በየዕሥር ቤቱ አጉሯል
BlenMulu isuchisu ተሸፋፍኖ ያለፈን በአፄዎቹ ጊዜ የነበረውን የዝቅታ ዘመን ታሪክ ማውሳት ለአሁኑ ትውልድ ይማርበት ይሆን ዘንድ ይፃፋል እንጂ አንቺ እንዳልሽው ከበታችነት ስሜት የሚመነጭ ተራ ወሬ አይደለም
ወላዲተ አምላክ የልባችንን ኀዘን ለማን እንነግራለን
የጊልያድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት 123ኛ ክፍል ተመራቂዎች
ይሖዋ እንዲህ አለኝ ሂድና የይሁዳ ነገሥታት በሚገቡበትና በሚወጡበት በሕዝቡ ልጆች በር እንዲሁም በኢየሩሳሌም በሮች ሁሉ ቁም
እሱም ለመናገር እኮ ሞክሬ ነበርነገር ግን እጆቼን ማንቀሳቀስ አልቻልኩም አላቸው
በክልሉ በጥቅሉ 66 ሺህ ያህል ሰዎች በ2004 ዓ ም ብቻ በህጋዊም ሆነ በህገ ወጥ መንገድ ወደ ተለያዩ ሃገራት ይጓዙ የነበረ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ይህ ቁጥር በ21 ሺህ ቀንሶ ወደ 45 ሺህ ወርዷል
እኛ ግን የይሖዋ ንብረት ስለሆንን ፈሪሃ አምላክ በጎደለው መንገድ መኖርና ዓለማዊ ምኞቶችን መከተል ትተን አሁን ባለው በዚህ ሥርዓት ውስጥ ጤናማ አስተሳሰብ በመያዝ በጽድቅና ለአምላክ በማደር እንድንኖር ማበረታቻ ተሰጥቶናል
አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ ዘማሪ ጌጤ ገወልድ via YouTube
እነዚህ ደቂቃን የተባሉት ካልዒት 12 ሰከንዶች ያህል ነው ሣልሲቲ 02 ሰከንዶች ራብዒት 0003 ሰከንድ ኃምሴት የራብዒት አንድ ሳልሰኛ ሳድሲት የኃምሲት አንድ ስልሳኛ ይባላሉ
የትምህርት ቤቱ ዲሬክተርና አዲሱ አስተማሪ ከሌሎቹ ልጆች ጋር አብሮ መጸለይ ለምን እንዳልፈለገ ጠየቁት
በዚያ ምክንያት መቀመጫሽ ወይንም ጭራሽ አካባቢ የተጎዳ ነገር አለ
dwamharic ወንጀለኞችን አሸባሪዎችን በጉያው ደብቆ የሚደግፍ የጥፋት ሃይል እኩይ አላማቸውን በሽብር ለማስፈፀም መንግስታችንን በማስፈራራት የነሱ መጠቀሚያ መሳሪያ ለማድረግ የሚ
ቻይናዎች የሚፈልጉትን ለማግኘት በግለሰብ ደረጃ እንኳን ትኩረት ሰጥተው መንቀሳቀሳቸውን ስታይ ለኩባንያዎች የሚሰጡት ትኩረት ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ መገመት ትችላለህ
ጀግና አጀቡን እስከ ዕለተ ሞቱ ያጸና ነው
የእነ ቢሾና የ64ቱ ሕጻናት ታሪክ ደቡብ አፍሪካንና ኢትዮጵያ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ለመተሳሰራቸውን ቋሚ ምስክር የሆነ የኢትዮጵያ ግዙፍ ታሪክ አካል ነው
AbiyAhmedAli SudanPMHamdok የሆነ ነገር እንዳለ እማ ፎቶው ራሱ ይመሰክራል
ግን ደግሞ ትንሽ የማይባልም ያመሳስለናል
ሰበር አዲስ አበባ ገቡ ቪዲዮውን ተመልከቱ via YouTube
ሐውልቷ ፍጹም የማትንቀሳቀስ እንደሆነች ሁሉ እመቤታችንም በድንግልናዋ በንህጽናዋ ጥርጥር የሌለባት ፍጹም የጸናች ናትና
እንዲህ ያለው በጎ ሥራ ለይሖዋ አምላክ ክብር የሚያመጣ ከመሆኑም ሌላ ለሁሉም ነገር የሚጠቅመውን ለአምላክ የማደር ባሕርይ እንደለበስን የሚያሳይ ማረጋገጫ ነው
ቡድኑ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ ለትራንስፖርት ከአንድ መቶ ሺ ብር በላይ ወጪ አውጥቶአል
ኢህአዴግን ውሁድ ፓርቲ እንዲሆን እየተደረገ ያለው እንቅስቃሴ በርካታ የሕግና የግንባሩ መተዳደሪያ ደንብ ጥሰቶች ያሉበት ያሉት የህወሓት መሪ ዶክተር ደብረፅዮን አካሄዱ ኢህአዴግን ውሁድ ፓርቲ ማድረግ ሳይሆን በስመ ውህደት አዲስ ፓርቲ የመፍጠር ነው ብለውታል
ሁለት ሰዐት ደርሶ የመጠጥ ቤቷ ባለቤት ቴሌቪዥን እንዲከፈት አዘዘች
አቶ ጁነዲን ሳዶ ምን አይነት ቤት ቢኖረው ነዉ የ 60ሺ ብር የመብራትና የውሃ የተጠራቀመ ውዝፍ እዳ የሚመጣበት
ቅቤ ብርቅ ሆኖበት ሳጥን ውስጥ ሚቆልፍበት አመዳም ህዘብ እኮ ነው ኦሮሞ ዛፍ ቅቤ ይቀባል የሚለው
አገልግሎታቸው አብቅቶላቸው በየቦታው የተጣሉ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስኮች የአከባቢ ብክለትን ማስከተላቸው አጠያያቂ አይሆንም
ግን ደንቦች እቃ የሚነጥቁት የገንዘብ ቅጣቱን የሚያስ
sadikao urjii ልክ ብለሃል ወንድሜ አላህ ጀዛ ይክፈልህ በ21ኛ ክፊለ ዘመን በሀይሉል ለማግዛት ማሠብ እብደት ይመስለኛል
በከተማችን ስለሚታየው የኮንስትራክሽን ሥራ መጧጧፍ ከጎኑ የተቀመጠች ወጣት አንስታ እስክታወራ በትዝብት ሰመመን ዳከርን
faaris13 ከጠባብ ዶንቆሮ ዘረኛ ጋር መግባባት ስለማይቻል ተፈታኝ በቃ
ከዚያም ቀን ጀምሮ የከተማይቱ ስም እግዚአብሔር ይሖዋ NW በዚያ አለ ተብሎ ይጠራል
ዬተፎካካሪያችሁ ዬብቃት ብልት ዬትላይ ስለመሆኑ ገና አልተጸነሳችሁም ተጸንሰናል ብትሉም እጭ ላይ ናችሁ ያላችሁት
ይህ ድንጋጌ መቼም አቶ መለስ በሚመሩት ሃገር ውስጥ ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ የተደረገ አይደለም
ኢንጂነሯ ራሷን ትጠብቅ እንግዲህይሄ ንግግር ሰው አሳጥቶናል በቅርቡ
ወንዱ የበላይ ሴቷ የበታች በመሆኗ ወንዱ ምንም ያህል ባለጌ ጠበኛ ወራዳ ወይም ራስ ወዳድ ቢሆን ሙሉ በሙሉ ልትታዘዘው ይገባል
ሌላ ጊዜ ደግሞ የእርምጃን ፍጥነት ሊጨምር የሚችል ግፊት ባለው የጉዞ መስመር ተጉዘን ወደ እንግሊዝ መግባት መቻላችን ማረጋገጫ ቦታ ላይ ደረስን
መጽሐፍ ቅዱስ ስሙ ማን እንደሆነ አይገልጽም
ግልባጭ ለጠቅላይ ሚንስቴር ከሙሉቀን ገበየሁ October 1 2018 ጉዳዩ ስለ መተንፈሻ ቦታ እንደምን ሰነበቱ ከንቲባ
ሩሲያ በተጨማሪ ባለፈው ሰኞ በሰላማዊው ውቅያኖስ ከሚገኘው ተንሳፋፊ መድረክ ለፈረንሳይ አንድ የመገናኛ ሳቴላይት በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋ ታውቋል
TakeleUma ታክዬ ለምን ግን የ10ሩንም ክከተማ መሬት አስተዳደር ቢሮዎችን ዘግተህ ሰራተኛውን አትበትንም ከዛ አስጠንተህ በአዲስ መልክ ስራ መጀመር ነው
ብቻ የዛሬን አውጣኝ እያልክ ጉዞህን መቀጠል ነው
hclygw እዛ ነኝ እንዳትዪ
የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ የተገለጠ ሰው ነበረ
ይህን ችግር ለመቅረፍም ሊሰራበት የተሞከረ ነገርም ያለ አይመስልም
AlexandriaVA Video የመስመር 1 የደቡብ መኖሪያ ቤት ዋጋ አቅርቦት
የፌደራል መዋቅሩን ተከትሎ የተፈፀመ ቢሆን ግን የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ከወረራነት ወደ ተራ ወሬነት ዝቅ ይል ነበር ብለን እንድናስብ ሊያደርገን ነው
እናቶች ልጆቻቸው ስለ ወር አበባ እንዲያውቁ በመርዳት ረገድ ቀዳሚውን ቦታ ቢይዙም እነሱም ቢሆኑ ስለዚህ ጉዳይ ለማስተማር ብቃት እንደሌላቸው ሊሰማቸውና ሊያፍሩ ይችላሉ
ይህን የተቃወሙ በጣም ብዙ ወጣቶች ላይ የተኩስ እሩምታ በመክፈት ጉዳት አድርሰዋል
ኦርቶዶክስ ዝም ስላለ አቅም የለውም ተብሎ በማን አለብኝነት ነው ይሄ የተፈፀመበት ምንም ማባበል አያስፈልገውም
ድርጅቱ ትናንት ማምሻውን ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ለኦሮሞ ህዝብ መብትና ጥቅሞች መከበር ከመቼውም ጊዜ በላይ በጽናት ይታገላል በሚል ባወጣው ድርጅታዊ መግለጫ የማከላዊ ኮሚቴ የአመራር አባላቱ ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅትን ወክለው በማንኛውም የሃላፊነት ቦታ እንዳይሰሩ ወስኑአል
DagImAM በእውነት እኔማ መንግስትን እከሳለሁ
የጋሞሌ መንደርም ዘጠኝ ክብ አጥሮች ያሉት ሲሆን ዘጠኝ የልጅ ልጅ ልጅ ሀረጐች እንዳሉት ያሳያል
እንዲህ ያለው የፊውዳሉና የንጉሠ ነገሥቱ የግብር ስርአትም ታዲያከአገራዊ እሴት ይልቅ ግለሰቦችን ማእከል ያደረገከመሆኑ እውነት ጋር ተዳምሮ በአገሪቱ የማህበረ ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ላይ ያሳረፈውን አሻራ እዚህ ግባ የማይባልና ኢምንት እንዲሆን ያደረገው ክስተት ሁኖ አልፏል
ጉዳዮችን ወስደው አቅም የሌላቸውን ዜጎች ለመርዳት ሰበብ እንደሚደረድሩ ከወሰዱም በኋላ ተገቢውን ትኩረት ሰጥተው እንደማይከታተሉ ወቅሰዋል
ዶክተር አብይና ቲም ለማ የመሪነትን ሥራ አለስሩም ካሉን እንግዲህ ምን አይነት ሰው ነው እርስዎ መሪ ብለው የሚያስቡት
እኔን ሽምቅቅ ያርገኝ አልልህም አንተ ከሃዲ እዛው ራስህ ተቆለፍ
ከዚህ በተቃራኒ አዲስ አባባ ላለፉት አመታት ከትግራይና ከኦሮሚያ በፌዴራል መንግስቱ ወይም በኢህአዴግ ተመርጠውና ተመልምለው በሚሄዱ አስተዳዳሪዎች እየተዳደረች ያለች ሲሆን የካቢኔ አባላቶቹም ከሃዋሳ ባህርዳር መቀሌ እና ኦሮሚያ አካባቢዎች እየሄዱ አዲ አበቤን እየመሩ ይገኛሉ
በመሆኑም በዚያን ዘመን የነበረው ሕይወት በዛሬው ጊዜ ካለው ጋር ተመሳሳይ ነው
በደርግ ጊዜ የውትርድናው ተቋም ስርአት ቢያጣም ፍላጎቱና የአገር ቀናኢነቱ አልሳሳም ነበር
የቦታ ምቾት ሰው አያዋድድም ሰው በአካሉ ባይመቸው ካፈቀረው ጋር ይኖራል የህሌና ምቾት የፍቅር ትራስ ነው
በሳምንት አንድ ጊዜ የሚሰበሰብ እቁብ ነው
በአንጻሩም የዕውነት ፍላጻዬ የሰባበራቸው እኩዮች የሃገሬን ጉዳይ የግሌ ወይም ወደ ጎጥ ተራ ለመከለል ሲራወጡሲቅለበለቡ ማየቴ የዲያስጶራ ይሁዳዎችን ጽሁፍ አንኳር ጭብጥ ያልተረዱ ኢላማዬንም ዓላማዬንም ያላገናዘቡ ናቸው
በ2000 ዌይንና ሱ ትምህርታቸውን ለመቀጠል ወደ አውስትራሊያ ሄዱ ሱ ታጠና የነበረው ሞለኪውላር ባዮሎጂ ነበር
ከኤርትራ በኩል ግን የተሰጠ ምላሽ የለም
በአንፃሩ ኦህዴድ በግንባሩ ላይ የነበረውን እምነት እንዲያጣና በተቃራኒው መንገድ እንዲጓዝ ሊያደርገው ይችላል
የባልደራስ የአብን አባላትና የብርጋዴር ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት ተፈቱ 29 ጥቅምት 2019 የፎቶው ባለመብት FACEBOOK የአዲስ አበባ ባላደራ ምክር ቤት የአብን ፓርቲ አባላት እንዲሁም የብርጋዴል ጄነራል አሳምነው ጽጌ ባለቤት በዛሬው ዕለት ተፈተዋል ግለሰቦቹ የተታሰሩት ከሰኔ 15 ግድያ ጋር በተያየያዘ በሽብር ተጠርጥረው ሲሆን አቃቤ ሕግ ክስ የመመስረቻ ጊዜ ቢሰጠውም ክስ ሳይመሰርት መለቀቃቸውን በዛሬው ዕለት ከእስር የተፈቱት አቶ ስንታየሁ ቸኮል ለቢቢሲ በስልክ ገልፀዋል
comradeYonatan kukukukung እረ ተው ወንድሜ ትኬት አስቆርጦ አየርላንድ እንዳያስገባህ
ኢዜማ ለውዱ የኢትዮጵያ ገበሬ ጥናት ላይ የተመሰረተ መፍትሄ ይዞለት እየገሰገሰ ነው ለውዱ ገበሬ መፍትሄ የሚሹ ከሆነ ኢዜማን ይቀላቀሉ
ኢራን በበኩሏ ለሁቲ ታጣቂዎች ምንም ዓይነት እርዳታ እያደርኩ አይደለም ስትል ክሱን ውድቅ ታደርጋለች
በዚህ ጊዜ አንድ ሰው መጥቶ እስር ቤት ያስገባችኋቸው ሰዎች በቤተ መቅደሱ ቆመው ሕዝቡን እያስተማሩ ነው ብሎ ነገራቸው
በዚህ ውጤት መሰረትም ብሄራዊ ቡድኑ ደቡብ አፍሪካ በ2014 ለምታዘጋጀው የቻን ውድድር ማለፍ ችሏል
ቀጭን ናቸው ጆሮአቸው ትልልቅ ጥርሶቻቸውና ዐይኖቻቸው ትንንሽ አፍንጫቸው ደግሞ አጠር አጠር ብሎ ወደ ግንባራቸው ሰቀል ያለ ነው ጸጉራቸው ሉጫ ነው ጥቁር ሉጫ
Eshetuhk ባጭሩ ለምን ይዋሻል ነው
ከህዝብ ብዛት ጋር በተለይም ከወጣት ተመራቂዎች ጋር አጣምራችሁ አስቡት
የምትጠብሰው ሰው አለ
በቡድን ጸቡ ተካፋይ የነበሩትን 231 ተጠርጣሪዎች በሙሉ በቁጥጥር ስር አውሎ ባደረገው ማጣራት ከጉዳዩ ጋር ቀጥታ ግንኙነት አላቸው የተባሉ 72 ወጣቶችን በማስቀረት ቀሪዎቹን 159 ወጣቶች በምክር መልቀቁንም አስታውቋል
ችግሮች እየተፈጠሩ ያሉት ኢህአዴግ በተገቢው መንገድ ህገ መንግስቱን ስራ ላይ ባለማዋሉ ነው እንጂ በቋንቋ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም ስለሆነ አይደለም
አብርሃም ግን ብዙ ሰርቷል አለ አንዱ አባል እንደ ሂስ
የአዲስ አበባ የጎዳና ነዋሪዎችን የማንሳት ስራ ዛሬ ተጀመረ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የማህበራዊ ትረስት ፈንድ አባላትና በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች በማንሳቱ ስራ ላይ ተሳትፈ
ሆኖም የብሄር ፌደራሊዝሙ ፍልስፍና ወይም አተገባበር ሳይሻሻል ከብሄር ውክልና በላይ ችሎታንና ብቃትን መመዘኛ ማድረግ አስቸጋሪ ይሆናል
ተክለ ሐዋርያት ንጉሡን ለማናገር ቀጠሮ ጠየቁ
thshyyh 2SE0KIE thirstaeforbtss የቶሚኒ ታላቅ እህት ናት የሚያወግዘው ማን ነው
መጠርጠር ደግ ነው ግን ከታሰረ ጀምሮ ደምስራቸው እስኪገታተር የሚከራከሩለት እነሱ ብቻ ናቸው
የዚህን ድርጅት ስም መጠቀስ ያልፈለጋችሁት ለምንድነው
ከዚያን ጊዜ ወዲህ በጸሎት በይሖዋ ላይ ከመታመን ወደኋላ አላልኩም እርሱ እንደሚረዳኝ እርግጠኛ መሆኔ አጽናንቶኛል
ኢየሱስ ያደረገው ልባዊ ጸሎት ከባድ የስሜት ሥቃይን እንዲቋቋም ረድቶታል
ይገርማል መዥገሩ ወያኔ እራሱ ተንኩሶ እራሱ አለቀሰ በአሉቧልታ ፈረስ አለም አዳረሰ በለኮሰው እሳት ነደደ ፈረሰ አላርፍ ያለች ጣት ማለት ወያኔ ነው The good thing Tigr
በርትራንድ ራስል የተባለ እንግሊዛዊ ፈላስፋ እንደተናገረው የመጀመሪያው የክርስቲያን ጉባኤ ተለውጦ ኢየሱስን ብቻ ሳይሆን ጳውሎስንም ጭምር የሚያስገርም ሃይማኖታዊ ድርጅት ሆኗል
መናኸሪያ አካባቢ 18 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ፔንሲዮንም አላቸው
P P ህወሓት ለትግራይ ህዝብ የብልጽግና ፓርቲ ፀረ ትግራይ ህዝብ እንደሆነ በዚህ ሠዐት አገር እየፈረሰ እንደሆነ ጠ ሚ ዶ ር ዐብይ የሚመሩት መንግስት ኢትዮጵያን የማስተዳደር አቅም እንደሌለውና መወገድ እንዳለበት በብዙ ሺህ የትግራይ ልጆች መስዋእትነት ድል የተመታው ጨቋኝ ስርአት ዳግም ተመልሶ ሊወር እንደሆነ የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች በዛላንበሳ በራያ እና በጎንደር በሶስት አቅጣጫ አሰፍስፈው ጦርነት ሊከፍቱ እንደተዘጋጁ የፌደራል መንግስት የነፍስ ወከፍ መሳርያና ጥይት ጭምር መግዛትም ሆነ ማቀረብ እንደከለከለና ሕዝቡ ጥይት ማባከን እንደሌለበት ወዘተ በተደጋጋሚ ፕሮፖጋንዳ እየሰራ ከመሆኑ በላይ ሕዝቡን ለማይቀረው ጦርነት አስቀድማችሁ የስነ ልቦና ዝግጅት አድርጉ በማለት ካድሬወች በተለያዩ ህዝባዊ መድረኮች እየሰበኩ ይገኛሉ
እኔ ማን ነበርኩ የሚል ማንም አልነበረም ምረበነልአ ምንማ ልሚየ ኩርበነ ንማ ኔእ ከኤጀንሲው ጋር ፅርቅ ፍወ ትሊሌየ
ማዳጋስካር ኮሮናን ይከላከላል ያለችው መጠጥ 11062020 02 05 ደቂቃዎች ማዳጋስካር የኮሮና ተሐዋሲን የሚከላከል ያለችውን ከእጽዋት የተጨመቀ መጠጥ በማምረት ላይ ነች
AbrahamPostDoc ግልፅ መሆን ያለበት ጉዳይ የግድቡ ከፍታ 560 ሜትር ላይ የሚደርሰው መቼ እንደሆነ ነው
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
3