audio
audioduration (s)
2.45
10.5
text
stringlengths
10
86
የኬንያዋ ሴናተር ልብሳቸው የወር አበባ በመንካቱ ከፓርላማ እንዲወጡ ተደረጉ
ለጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰአረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሀውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል
ፍቅር በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ታየ
የቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ የፍርድ ሂደታቸው መቼ እንደሚታይ ግልጽ አይደለም
ኢየሱስ ክርስቶስ ለስድስት ሰአታት ያህል እንደተሰቃየ መጽሀፍ ቅዱስ ይጠቅሳል
ገሚሱ በተለይም በእርስበርስ በጦርነቱ የተሳተፈው ቦታ ቀይሮ በጎረቤት ሀገራት ጫካዎች ውስጥ የጀመረውን ጦርነት ቀጠለ
እጆቻቸው በመስቀሉ አናት ላይ እንዲታሰር ይደረግና ከመዳፋቸው በታች በሚገኘው አንጓ ሚስማር እንዲቸነከር ይደረጋል
የምንኖረው አጭር ጊዜ ሲሆን መሞቻችንን በፍጹም አናውቅም
የዩክሬን መሪማሪዎች መሪው ብሄራዊና ሀይማኖታዊ ጥላቻን አነሳስተዋል ሲሉ ይወቅሳሉ
አክለውም በፌደራል መንግስቱ እና በህወሀት መካከል የተደረሰው ስምምነት ያለ አንዳች ማመንታት መተግበር ይኖርበታል ብለዋል
ስለዚህም ሚስማሩ በእጅ አንጓ ላይ ወይም አጥንት ላይ እንዲያርፍ ይደረጋል
ኢየሱስ አስቀድሞ ስለሞተ በእሱ ላይ ይህንን አልፈጸሙም
ይህ ደግሞ በልጆቹ ዘንድ የስነ ልቦና መቀንጨርን ያስከትልባቸዋል
በዚህ ግጭት መሃል ሁለት ጄኔራሎች በባላንጣነት በጽንፍ ስፍራ ተቀምጠዋል
በቅኝ ግዛት ወቅት በእንግሊዝ አደራዳሪነት በተደረገ ስምምነት ወንዙን ለመከፋፈል ከስምምነት ላይ ተደርሷል
የዩኒቨርስቲ ትምህርት እስኪጠናቀቅ ለአራት አመት የትምህርት ክፍያ ይከፍላሉ ስትል ተናግራለች
ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የጸጥታው ምክር ቤት መወያየቱን እንደማትቀበለው አስታውቃለች
በሱዳን መደበኛ ጦርና ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ሀይሉ የሚደረገው ፍልሚያ ተፋፍሞ እንደቀጠለ ነው
ኢትዮጵያ ይህ ስምምነት ጥቅሜን ይጎዳል በማለት በመቃወሟ ድርድሩ ሳይቋጭ ቀርቷል
እንደዚህ አይነት ጠላ ማግኘት አልቻልኩም አለ
ወደ ፌደራል እና ክልል የጸጥታ ሀይል ውስጥ በማካተት መልሶ ለማዋቀር ምክንያት መሆኑን ኤታማዦር ሹሙ ገልጸዋል
ሌላው የራስ ምታቱ መንስኤ ቡና ነው
በጦርነቱ የደረሰውን ውድመት መልሶ ለመገንባት ሀያ ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፍልግ የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በቅርቡ ተናግረዋል
ተቋራጩ ገንዘቡን ለሉላ ሲልቫ የሰጣቸው በብራዚል ነዳጅ ድርጅት ስራ እንዲያገኝ በሚል ነበር
መጨረሻ መብላት ያለበትን አጥንት መጀመሪያ ከበላ በኋላ መጨረሻ ላይ መረቁን መጠጣት ጀመረ
ካፒቴን ማይሂሎ ከተማዋን ለማስጠበቅ ሀገራቸውን የሚወዱ በርካታ ሰዎች እንደተገደሉም አስታውሷል
በአራተኛውም ቀን ይህንኑ አደረገ
በእርግጥ ልጆችንን ማን ነው የሚያሳድጋቸው
አላሾፈም እውነቱን ነው እኔ ፈላስፋ አይደለሁም
በተለይም ችግሩ ከተባባሰ ነገሮች ውስብስብ እንደሚሆኑ ያነሳሉ
አብዛኞቹ መርሀግብር በማዘጋጀት ኮንቮይ መኪና አሰልፈው ወገኖቻቸውንና ጥቂት አለምአቀፍ ሰራተኞችን ይዘው በማምለጥ ከውጭ ሆነው ያያሉ
አሜሪካ በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች ሰላማዊ እልባት እንዲበጅላቸው አቢይ አህመድን ጠየቀች
በቅርቡ ግን ይህንን ህመም ያስታግሳል የተባለች አዲስ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆኗል ብሏል
ዋቢ እንዴት ልጠቅስ
ሁለተኛውስ ስላለፈው ነገር ሁሉ አትቆጭ
ደም አፋሳሽ ጦርነት አልፈናል
በእድሜ ትልቁ ወንድ ደግሞ የ መቶ አስራ ሶስት አመቱ ቬንዝዌላዊ ሁዋን ቪንሰንቴ ሞራ ናቸው
በሱዳን የተያዙት ወታደሮቿም ከጦሩ ጋር የጋራ ልምምድ ሲያደርጉ ነበር
ግብጽ እና ሱዳን ደግሞ አሳሪ ስምምነት ላይ ተደርሶ ፊርማ እንዲቀመጥ ሲወተውቱ ሰንብተዋል
ተሰናባቹ አሰልጣኝ ከመስከረም ጀምረው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት መርተዋል
ስራን ከመስራት ባሻገር በማህበራዊ አገልግሎቶች ላይ በስፋት እየሰራ ይገኛል ብለዋል
በውይይቱ መደምደሚያ ላይም ጉዳዩ ቀደም ሲል በተያዘበት በአፍሪካ ህብረት በኩል መቋጫ እንዲያገኝ ውሳኔ ሰጥቷል
ብዙዎች በነገሩ ሲሳለቁ እንዳንዶች በውሳኔው ሲያዝኑም ነበር
አዋቂውም ሰው ችግራችሁ ምንድነው ብሎ ጠየቃቸው
እስሩ ቀርቶላቸው የማህበረሰብ በጎ ስራ እንዲሰሩ ተፈርዶባቸዋል
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ድርድር ሰበብ የአባይ ወንዝ ተጠቃሚነቷን የሚገድብ ስምምነት አትቀበልም
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት
በርካታ ገጾች ያሏቸውን ተደጋጋሚ ቅጾች መሙላት ቢሆንም የሚገርመው ግን ለዳያ ግን ከባዱ ይህ አልነበረም
የሱዳን መንግስት ሽምቅን ለመከላከል በሚል ማንኛውንም መሳሪያ ተጠቅሟል ይላሉ
በወቅቱም ማበልጸግ እና ሙከራ ላይ ስለነበር በጎ ፈቃደኞች እየፈለገ ነበር
ባልየው ፍቅረኛዋን ሊይዘው ሲሞክር ፍቅረኛው ደግሞ ለማምለጥ ሲሞክር ትግል ተጀመረ
ቅድመ ንጋት ጸሀይ ከመውጣቷ በፊት ጾም መያዣው ሰአት ደግሞ ሱሁር ይባላል
ሊቨርፑል ሲቲን አስቁሞ ለአርሰናል ውለታ ይውል ይሆን
በሱዳን የሚሆነው ነገር ሁለቱ ሃገራት በሚኖራቸው ግንኙነት ላይ የራሱ ተጽእኖ ይኖረዋል
በካርቱምና ካይሮ መካከል ቢያንስ ሀያ አምስት አውቶብሶች በየእለቱ ይጓጓዛሉ
ሲላት አሁንም ያንኑ አይብ ታመጣለታለች ከዚያ በኋላ ምሳ በልተው ሲያበቁ ሰውየው ማስረዳት ጀመረ
ልጆቻቸውም በቋንቋው መግባባት እንፈልጋለን ቋንቋቻን እንዲጠፋ አንፈልግም ይላሉ
ይህ የህጻናት እድገት ባለሙያዋ ጆርጎ ድሪባም የሚስማሙበት ነው
ከጄኔራል ሰአረ የሀገር ፍቅርን በታማኝነት ማገልገልን እንዲሁም ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትን ይማራሉ ነው ያሉት ከንቲባዋ በንግግራቸው
ልጄ እንጂ እኔ አልሞት ልጅ ደግሞ የለኝም
ከዚያም ምግብ አቅርባ አብረው ከበሉ በኋላ ሽፍታው ለእግሬ ውሃ አምጥተሸ እጠቢኝ ብሎ አዘዛት
ብራይሌዎች ከወንዙ የሚያገኟቸው አሳዎች እና በዳርቻዎቹ የሚበቀሉት ፍሬዎች እና ስራስሮች ዋነኛ የምግብ ምንጫቸው ነበር
ካርቱም ያለው የአሜሪካ ኤምባሲ እንደተዘጋ ባይደን አረጋግጠዋል
ይህም ሲባል ለሀቆች እንዲህ ሆኖ መገኘትና እንደዚያ ሆኖ አለመገኘት አስገዳጅ አመክንዮ የለም
በሌላ መልኩ እሷ ችላ ከሀገር ብትወጣም ሙሉበሙሉ አላመለጠችም
ስለዚህ የሱሁር ሰአት ምግብ በቂ ካርቦሃይድሬት ያለው እንዲሆን ይመከራል
የተመድ የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ሰራተኛ የሆነ ሱዳናዊም ህይወቱን አጥቷል
ይሁንና የሞራሌስ ፓርቲ በቀጣዩ አመት ጠቅላላ ምርጫ አሸነፈና ሞራሌ ከተሰደዱበት አርጀንቲና ተመለሱ
ስለዚህም በጥሬ ስጋ አመጋገባችን ወቅት ጤናን ማህበረሰብን ቤተሰብን እና ኢኮኖሚን ከግንዛቤ ማስገባት ተገቢ መሆኑን ያሰምሩበታል
የኬንያ ብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ኬቢሲ ግን አምሳ ስምንት የመቃብር ቦታዎች ተለይተዋል ሲል ዘግቧል
የአካባቢው ባለስልጣን ወደ ጫካው ገብተን ግዙፍ ረዥም መስቀል ተተክሎ ተመለከትን
አንድ ሳምቡሳ በአማካይ ሁለት መቶ ሀምሳ ካሎሪ አለው
በአንዳንድ ሁኔታዎች ወታደሮች ሞታቸውን ለማፋጠን የሚያደርጉት የጉልበታቸውን ቋንጃ በመምታት እግራቸውን መስበር ነው
ባትለቀኝ ኖሮ ከሆዴ ውስጥ ለልጅ ልጆችህ የሚሆን ወርቅ ታገኝ ነበር
የፖለቲካ ተንታኙ አደም ካሴ በሱዳን ግጭት የተቀሰቀሰው በኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ባለበት ወቅት መሆኑን ይጠቅሳሉ
ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምጻዊ ዘሪሁን ወዳጆ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
ብዙ ሙስሊሞች በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ መብላት ስላልለመዱ ይዘሉታል
የሩሲያ ደህንነት አገልግሎት ሀላፊ ቫሲል ማሊዩክ ጠላት የዩክሬን ማህበረሰብን ለመከፋፈል ቤተክርስትያንን እየተጠቀመ ነው ብለዋል
ይህንንም ተከትሎ በመንግስት እና በቤተክርስቲያኗ መሪዎች ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ውይይት መደረጉም ይታወሳል
ክፉለራሱም ጉዞውን ሲቀጥል ደግለራሱ ሌሊቱን ዛፍ ላይ ሊያሳልፍ ወጣ
ከጤና ሚኒስቴር ጋር አብረው በአይን ህክምናና በሌሎች የጤና አገልግሎቶች ላይ በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል
በተለይ ሲጋራ ስጡኝ ማለት ሲያቆሙ ቤተሰቡ ግራ ተጋብቷል
ስፖርተኛው ጭንቅላቱ ላይ ጉዳት ከደረሰበት ጊዜ አንስቶ ኮማ ውስጥ ነው ያለው
እርሷም አዎ ከመለወጥ አምልጬ የመጣሁት እኔ ብቻ ነኝ አለችው
ባንኩ በቀጣይም ይህን መሰል የማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመወጣት እንደሚሰራ ነው የተገለጸው
መዘንጋት የሌለብን ይላሉ አቶ ሰኢድ የማንዳስሰው የልጆች ስነልቦናዊ ጤና የእድገታቸው ወሳኝ ክፍል መሆኑን ነው
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለነበራቸው ቆይታ ምስጋና አቅርቧል
በአንድ ወቅት ከሚሰራው ስራ በሚያገኘው ጥቂት ገንዘብ የሚኖር አንድ ምስኪን ልጅ ነበረ
ብሎ ወደ ጫካው ሮጦ ሄደ
አርሰናል እንዳደረገው ሩዋንዳን ይጎብኙ ብለው ማሊያቸው ላይ ይለጥፋሉ
ፈንጂ የማምከን ስራ በተለምዶ ወንዶች የሚሰማሩበት ዘርፍ ነበር
በርና መስኮታቸውን ዘግተው እንዲቆዩ አልያም ከአገር መውጣት አስተማማኝ መንገድ ካገኙ እንዲወጡ አሳስቧል
ሁለተኛው ሰው ደግሞ በከፊል እምነት ያለው ነው
በኡጋንዳ ለሰዎች ተገቢ ያልሆነ መረጃ በመንገር ለሞት የሚዳርጉ በርካታ ሃይማኖታዊ ቡድኖች አሉ
ስለዚህ እነዚህ ነገሮችን ግጭቱን ሊያወሳስቡ ይችላሉ ሲሉ አቦ ሀሽም ያስረዳሉ
በአሜሪካ ታሪክ በወንጀል የተከሰሱ የመጀመርያው የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሆነዋል
በውድድሩ መጀመሪያ አካባቢ ሲፈን የህመም ምልክት እያሳያች ሩጫዋን እያቆመች ሰውነቷን ለማፍታት ስትሞክር ታይታ ነበር
እርሱም ወላጆችሽ እነማን ናቸው ብሎ ሲጠይቃት እርሷም እኔ የማውቃት እናቴን ብቻ ነው
አሜሪካ በስህተት ነው የታሰረው ስትል የፈረጀች ሲሆን ከእስር ለማስፈታትም በርካታ ጥረቶች እየተደረጉ ነው
ፍላቪየስ በጻፈው ዘገባ በ ሰማኒያ ስምንት አመተ አለም አካባቢ የጅምላ ስቅለቶች ይፈጸሙ እንደነበር ጠቅሷል