id stringlengths 22 22 | audio audioduration (s) 3 12.9 | text stringlengths 15 164 |
|---|---|---|
x--MN1KA1LA_0006_part2 | አሁም ላሉት ግጭቶች የሰላም አማራጭ እንዲተገበር አሳስበዋል ለሃገሪቱ የቆዩና ውስብስብ ችግሮች እልባት ከማምጣት አንጻር ባገሪቱ የምክክር ኮሚሽን ላይ ያላቸውን እምነትም | |
JVtvpRvjLWQ_0070_part1 | ሃሪማገር ላይ ደሞ ስንመለከት እንዲው ነው የቡድኑ ካፒቴን እንደመሆኑ መጠን | |
JVtvpRvjLWQ_0070_part2 | ቡድኑ ላይ ያለውን ነገር አጀስት ማረግ አለበት ብዬ ነው ማስበው ነገር ግን እሱ በተቃራኒው ስተቶችን ሲሰራ የነበሩትን አጋ | |
jz_ZcqdZBPM_0118_part1 | ከኢንፍራስትራክቸር አንጻር የኮኔክቲቪቲ እና የፓወር ነገር እንደችችግር እዛ ላይም የተነሳ ጉዳይ ነው | |
jz_ZcqdZBPM_0118_part2 | ኮኔክቲቪቲ እንግዲ አሁን በቴለኮም ሴክተሩም በኛም ኢሄን ተደራሽነቱን ለማስፋት እና ጥራቱን ለማስጠበቅ አግሬሲቭሊ እየተሰራ ነው ሚገኘው የ | |
VMIqniT6YoU_0078_part1 | እስፔሻል ኮንሲደሬሽን ተሰጥቶ ሰው እንዳይጉላላ ሌቨሉን ከፍ ማረግ ደረጃውን ከፍ ማረግ ያስፈልጋል ብዬ አስባለው ምክንያቱም | |
VMIqniT6YoU_0078_part2 | ዛሬ ሲስተም የለም ነገ ሲስተም የለም እየተባለ ሰው ሚጉላላ ከሆነ መብራት የለም ይቀጥላል ደሞ እያለ ሚጉላላ ከሆነ ቴክኖሎጂው በሙሉ አቅሙ ሙሉሙሉ እንዳንጠቀምበት የራጋል እና |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.