id stringlengths 22 22 | audio audioduration (s) | text stringlengths 15 164 |
|---|---|---|
bRCT1uE2Mgs_0061_part1 | Not supported with pagination yet | ምን ላይ እንደሰማሁት አላ አላስታውስም እንጂ የአፍሪካ አንድ የነጻነት ታጋይ ስሙን እረሳሁት ለትምርት አውሮፓ ሄዶ እየተማረ |
bRCT1uE2Mgs_0061_part2 | Not supported with pagination yet | ጣሊያን ኢትዩጲያን ወረረች የሚል ዜና ይሰማል ናም ምና ምናለ በቃ ደርቄ ቀረሁ አለ |
VCph_45HlE4_0206_part1 | Not supported with pagination yet | ገን ገና አርሊ ኤጅ ላይ በጣም ሃገራችን ውስጥ ሚታየው ነገር በጣም ሚያሳዝን ነው ስለዚህ ኢሄንን በጋራ ነው ማስተካከል ምንችለው |
VCph_45HlE4_0206_part2 | Not supported with pagination yet | ከዛውስጥ ደግሞ አንዱ ኢሄ አሁን ያነሳኸው ነው ከልጅነት ጀምሮ ሁሉም ቤተሰብ ልጆቹላይ ቢሰራ በጋራ ኢንሻአላህ ምንአልባት ሃገርን ተረ |
pUVZG--k-Ks_0031_part1 | Not supported with pagination yet | ተቋሙ እንዲመጡ እኛ እንፈልጋለን ኢሄንንም ለማካተት ሞክረናል ነገር ግን እንደ ዋና ችግር ነው ብለን የምናምነው አሁን መሬት ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ እሚያስረዳው የመንግስት |
pUVZG--k-Ks_0031_part2 | Not supported with pagination yet | የስራ ሃላፊዎች የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች የየራሳቸው የሆነ ትልልቅ ችግሮች አሉባቸው የመጀመሪያው የግንዛቤ ችግር አለ ከዛ ባሻገር ደግሞ ህጋዊ የሆነ ኢምፓወር የማድረግ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች |
qf0e9sYGlQE_0174_part1 | Not supported with pagination yet | አመልክቷል ከወጣው እጣ መካከል አምስት መቶ ሶስት ባለ አንድ እና ባለ ሁለት መኝታ የመንግስት መኖሪያ ቤቶች እንዲሁም ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ |
qf0e9sYGlQE_0174_part2 | Not supported with pagination yet | ቱዲዮ ኮንዶሚኒየም ቤቶች መሆናቸው ተነግሯል በዚሁም መሰረት በአቃቂ በቦሌአራፕሳ ገላንፈረንሳይ ጉራራ እና ጃርሶ ሳይት የመኖሪያ መንደሮች ለባለእድለኞች ተደራሽ የተደረገ መሆኑ ተገልጿል |
NYDDHPe6sUg_0163_part1 | Not supported with pagination yet | የዶቼቨለ የአማረኛ አገልግሎት ለኢትዩጵያና ላካባቢው ሀገራት ማሰራጨት የጀመረው መጋቢት ስድስት |
NYDDHPe6sUg_0163_part2 | Not supported with pagination yet | አስራዘጥኝ መቶ ሀማሳ ሰባት ነበር ጣቢያው የኢትዩጵያ የአፍሪካና የአለም አበይት ጉዳዮች በዜናና በትንታኔ እያቀረበ ስድስት አስርት አመታት ከአድማጮቹ ጋር ዘልቋል |
sNYd4Ny9Fas_0001_part1 | Not supported with pagination yet | የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ የወጣው መግለጫ ከእውነታ የራቀ መሆኑን የክልሉ ነዋሪዎች ገለጹ |
sNYd4Ny9Fas_0001_part2 | Not supported with pagination yet | በሀገሪቱ የተከሰቱ ጦርነቶች እና ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙና ባጭሩ እንዲቋጩ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ |
zXt4p9dxrwA_0041_part1 | Not supported with pagination yet | ይህንንም የመረጥኩት ምክንያት በተለይ ተማሪዎች በተለያየ ጊዜ |
zXt4p9dxrwA_0041_part2 | Not supported with pagination yet | የተለያየ ሰብጀክቶች ወይም ፕሮጀክቶች አንድ ላይ የሚሰሩበት ጊዜ ሊኖር ይችላል ጉግልካላንደርን ሬኮ |
gyFPKifYmLM_0000_part1 | Not supported with pagination yet | ሰላም ጤና ይስጥልን ተመልካቾቻችን የጥር ሰላሳ ሁለት ሺህ አስራ ሰባት አመተ ምህረት የናሁ ዜናችንን ወደናንተ የምናደርስበት ሰአት ላይ እንገኛለን |
gyFPKifYmLM_0000_part2 | Not supported with pagination yet | ከዜናዎቹ ጋር አብሬአችሁ ምቆየው ረድኤት ጌታቸው ነኝ አብራቹን ቆዩ |
gABPzq4h6hk_0003_part1 | Not supported with pagination yet | እንደሚከተለው አቅርቧል አንደኛ በኤሌክትሪክ ቴክኒክ ችግር ምክንያት የደረሰ አምሳ ቃጠሎ ሁለተኛ በመካኒካል ችግር ምክንያት የደረሰ አስራ አንድ ቃጠሎ ሶስተኛ ሆን ተብሎ |
gABPzq4h6hk_0003_part2 | Not supported with pagination yet | በሰው አማካኝንት የደረሰ አስር ቃጠሎ አራተኛ በቸልተኝነት የደረሰ አስራ ሰባት እና በአምስተኛ ደረጃ ላይ በሌሎች ምክንያት የደረሰ አስራ አምስት ቃጠሎ መሆናቸውንም አረጋግጦአል |
C9QJP_kHq4U_0201_part1 | Not supported with pagination yet | ብን ያሉ ሰዎች ምን አደረጉ ሮሚዮ ይቀጥላል ነመስቴ ብያለው የፍቅር ሚንስትር ጥቆማ የመስጠት ጉዳይ የግዴታ ጉዳይ ነው እንጂ ኢሄ |
C9QJP_kHq4U_0201_part2 | Not supported with pagination yet | ለመተባበር ተብሎ የሚሰጥ አይደለም ብዙጊዜ ግን ያው ጥሪ ሲቀርብ ተባበሩን ይባላል ፖሊስም ትብብር ያድርግ ህብረተሰቡ ይላል እንደዚሁም ደግሞ እንዲህ አይነት ጥቆማ ብትሰጡን ተብሎ ይጠየቃል |
mtvT_23jEdo_0007_part1 | Not supported with pagination yet | የኢትዩጵያ ባንኮች ሩሲያ ውስጥ በገንዘብ ግብይት ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሃገሪቱ መንግስት ይፋ አደረገ ይህ የሩሲያ እርምጃ የወዳጅና ገለልተኛ ሀገራት |
mtvT_23jEdo_0007_part2 | Not supported with pagination yet | ብሄራዊ ገንዘቦችን በቀጥታ እንዲለዋወጡ እሚያስችል ነው ተብሎዋል ከኢትዩጵያ በተጨማሪ ቱኒዚያና ናይጄሪያ ሩሲያ ውስጥ ገንዘብ እንዲገበያዩ ከተፈቀደላቸው |
rlYNJeykrGQ_0161_part1 | Not supported with pagination yet | እእ የሰርጉ ቦርሳዎች እዚህ ውስጥ ናቸሁ እነዚህ ወርቆች ማነው ሰአቶች ናቸው እነዚህ መነጽሮች ናቸው እነዚህ ኮት ናቸው |
rlYNJeykrGQ_0161_part2 | Not supported with pagination yet | እዚህ ፓርት ደግሞ ካቦርት ካፖርቶች አሉ አዎ እነኚህ የሚያማምሩ ካፖርቶች አው እነዚህ ካፖርቶች ናቸው |
mJmUYB-oFQo_0033_part1 | Not supported with pagination yet | ለመከላከል በሚል ነበረ እነዚህ ጃንጃዊድ የሚባሉ ጎሳዎችን ሰብሰቦ የራሱን ሃይል ወደ መፍጠር የመጣው ማለት ነው አዎ ይሄ ጃንጃዊድ ሚሊሻ እንግዴ አሁን ድረስ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰብአዊ መብት |
mJmUYB-oFQo_0033_part2 | Not supported with pagination yet | ክሰት ጥሰት ክስ የሚቀርብበት በዋናነትም በርካቶችን በተለይ የዳርፉር ጭፍጨፋንም በማቀነባበር በመፈጸም በዋናነት የሚጠየቅው ጨፍጫፊውም ጃንጃዊድ እንደሆነ እንደሆነ |
Wa7p_rNur9s_0162_part1 | Not supported with pagination yet | እእእ እንግዴ አንደኛው መሰረታዊ ችግር ያው ከፌደራል አወቃቀሩ ጋር የሚያያዝ ችግር ነው |
Wa7p_rNur9s_0162_part2 | Not supported with pagination yet | እእ ዋናየ ፌደራሊዝሙ ማዋቀሪያ መስፍርቶች ቋንቋና ብሄራዊ መስረ ብሄራዊ ብሄረበሰ ብሄረሰባዊኢ ማንነቶችን አድርገህ |
XTrZUm38vGc_0351_part1 | Not supported with pagination yet | በሰለጠነው የምእራብ አለም አይቻለው የሚል ሰው ካለማንም መሪነት በራሱ መጥቶ የኢትዩጵያን ሪቨርሳይድ ቢያይ |
XTrZUm38vGc_0351_part2 | Not supported with pagination yet | በፈለገው መመዘኛ ካየበት ሀገር የሚሻል እንጂ የሚያንስ ነገር አያይም ምንም ጥርጥር የለውም የኢትዩጵያን ሪቨርሳይድ ለመላው አፍሪካ ልክ እንደ ግሪን ሌጋሲ ምልክት እና ምሳሌ ሚሆን ስራ ነው |
hof8YM935YQ_0003_part1 | Not supported with pagination yet | እንደነበርና በብዙ ሰዎችም ዘንድ ተወዳጅነትንና ተቀባይነትንም እንዳተረፈችበት ተናግራ ነበረ የሙዚቃው ግጥምና ዜማ ደራሲ እራስዋ ሚካያ በሃይሉ ስትሆን ፕሮዲውሰሩና አቀናባሪው ደግሞ ኤሊያስ መልካ ነበረ |
hof8YM935YQ_0003_part2 | Not supported with pagination yet | ሚካያ የግጥም ስራዎችን መድረስ የጀመረችው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ሳለች ነበር ከዛም ባስራ ዘጠኝ ዘጠና ሶስት አመተ ምህረት በኢቲቪ ቻናል የአለቤሾው ፕሮግራም ላይ ድንገት የአለም ከበደን ሙዚቃ እያንጎራ |
hn3z5UESdd8_0109_part1 | Not supported with pagination yet | ሁልግዜም ምለው ነገር ምንድን ነው እኛ ፎከሳችን መሆን ያለበት ልጃችን ላይ ነው |
hn3z5UESdd8_0109_part2 | Not supported with pagination yet | ኢነርጂያችንን ማጥፋት ያለብን ልጃችን ላይ ነው ልጆቻችን ላይ ነው አለበለዚያ ግን ምንድነው ሚሆነው ከህብረተሰቡ በመከለልና |
Ov6-Roumx9g_0096_part1 | Not supported with pagination yet | ዊዌልካምኤቭሪአክሽንኦሪየንትድስቴፕፍሮምኦልዘዋንስዛትዩሜንሽንድ |
Ov6-Roumx9g_0096_part2 | Not supported with pagination yet | ሁሉም ለመውሰድ እያሰቡ ያሉትን እያንዳንዱን ተግባር ተኮር እርምጃ እንቀበላለን ይህ ጉዞ መጀመር አለበት ብዙን ጊዜ መጀመሩ በጣም አስቸጋሪው ጊዜ ነው ምክንያቱም አንድ አንድ ማመንታት |
lyd7Hm7US80_0161_part1 | Not supported with pagination yet | ማነው ሻለቃ ዳዊት ነው በሻለቃ ዳዊትም እስከመጨረሻው ድረስ እስከመጨ ደርግ እስከወደቀ ድረስ ይሄን |
lyd7Hm7US80_0161_part2 | Not supported with pagination yet | ሃላፊ ሆኖ ይሰራ የነበረ ሀይለማርያም ሰይፉ አቶ ሀይለማርያም ሰይፉ በሁለትሺ አምስት |
R1cXEVopZbE_0624_part1 | Not supported with pagination yet | በድረገጻችን በፌስቡክገጻችን አብራቹን ለነበራቹ ሁሉ ምስጋናችን ምስጋናችን ይድረሳቹ ቀጣይ ሳምንት |
R1cXEVopZbE_0624_part2 | Not supported with pagination yet | ሌላ ፕሮግራም ይዘን እንቀርባለን ለነበረን ቆይታ በዚህ የምንሰነባበተው ሸሃዱ ኩተል ቀደምፊ አዙ |
BET2Lb_ypq8_0034_part1 | Not supported with pagination yet | ማህበረሰብ ለመፍጠር በሚሉ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት ካደረጉ በሁዋላ በቀጣይ ሁለት አመታት የሚያዘጋጁ ሀገራት ተመርጠዋል በቀጣይ ሁለት ሁለት አመታት ከሚያዘጋጁ ሀገራት የተ ውድድር የቀረቡት ማለት ነው |
BET2Lb_ypq8_0034_part2 | Not supported with pagination yet | ኬንያ ቱኒዚያ ማዳጋስካርና ዛምቢያ ናቸው በነዚ ኡገራት እንዴት በቀጣይ ማዘጋጀት ይችላሉ የሚለውን ይተለያዩ የ |
7NYl22M7Ut8_0007_part1 | Not supported with pagination yet | የፋውንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄነራል ደረጀ መገርሳ ተናግረዋል |
7NYl22M7Ut8_0007_part2 | Not supported with pagination yet | የፋውንዴሽኑ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ኮለኔል ታደሰ ጌታቸው በበኩላቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ከአሰራ ስድስት እስከ አሰራ ስምንት እነደሚደርሱ ተገልጿል |
LPWo7fuVH20_0046_part1 | Not supported with pagination yet | አንድ እረኛ ከብቶቹን እየጠበቀ ስልኩ ላይ ማየት ሚችልበት ሁለት ብር እየከፈለ ለምን አትሰጠውም ቴሌቭዥን ላይ ብቻ አይደለም እግርኳስ ሚተላለፈው ስልክ ላይ ነው ዚስ ደይስ |
LPWo7fuVH20_0046_part2 | Not supported with pagination yet | ቴክኖሎጂው አላ ስንቱ ስቴደም ነው በስም የተጠራው የትኛው ስቴደም ነው በ እእ ድርጅት የተጠራው አሜሪካ ውስጥ |
yKKmq-l3kvM_0040_part1 | Not supported with pagination yet | ስጥ እንዲገባ ምን ማድረግ እንዳለባቹ እኔ መናገር አለብኝ |
yKKmq-l3kvM_0040_part2 | Not supported with pagination yet | የለብኝም ዝም ማለት ቅጣቱን በደንብ መወጣት ከመጀመሪያውም ጀምሮ ስናገር የነበረው ይኸው ነው |
98MaccG4boo_0081_part1 | Not supported with pagination yet | ጎበዝ ነው ወይ ጠንካራ ነው ወይ ሰነፍ ነው ወይ |
98MaccG4boo_0081_part2 | Not supported with pagination yet | ሱሰኛ ነው ጨዋ አፍቃሪ ነው ተንከባካቢ ነው ሌባ ነው ዱርዬ ነው ቀላል ያስጨንቃቸዋል እንዴ |
IO3h59EGK50_0007_part1 | Not supported with pagination yet | የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሼክ ሀሰን መሀመድ የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተቀብለው ለሁለት ቀን የስራ ጉብኝት |
IO3h59EGK50_0007_part2 | Not supported with pagination yet | ዛሬ ከሰአት አስመራ መግባታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር አስታወቀ ሚንስትር መስሪያ ቤቱ ኤክስ በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር |
brl8zqe_77g_0342_part1 | Not supported with pagination yet | ተረስቶ ከዚያ በሁዋላ ደግሞ በሆነ ጊዜ መምጣት አፈርልሶ እንደገና ለመነሳት ለመነሳት አዎ እንጂ አንዳንዴ እድል አይሰጡህም እእ ሰዎች እራሱ ይሄ |
brl8zqe_77g_0342_part2 | Not supported with pagination yet | በርታ የሚለውን አሁን ባንዳንድ ባህሎች በጣም ደስ እሚል ነገር አለ አሁን ከዚ ቀደም መርካቶን ብዙ ጊዜ አንስተነዋል መሴ አንዱ ቢከስር ጎንልጎን መደጋገፍ እና አንዱን ለማንሳት በጣም ጥረት ይደረጋል እቁብ ይጣልለታል ቀድሞ እሱ እንዲወስድ ይደረ |
30Y5BB074M0_0087_part1 | Not supported with pagination yet | ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ ነጻ በማድረግ እና ጥበቃዎችን በመቅጠር በ በጋ ወቅት |
30Y5BB074M0_0087_part2 | Not supported with pagination yet | ህብረተሰቡን በማሳተፍ የተለያዩ የ ፊዚካል እስትራክቸሮችን የአፈርና ውሃ ጥበቃ |
JQJ_dLFhOB8_0073_part1 | Not supported with pagination yet | እሺ በሉ አይጋጭም እንደዛ ያሉ ካሉም |
JQJ_dLFhOB8_0073_part2 | Not supported with pagination yet | እእ እኔ እንግዲ አስራ ስድስት ብሄርብሄረሰቦች እና ህዝቦች በአንድ ዞን ውስጥ ከሚኖ |
KlhsO-uTWl4_0013_part1 | Not supported with pagination yet | በማርሻልአርት እስፖርት ውስጥ ሰፊ ተሳትፎ የአዲስ አበባ መስተዳደር ያደርጋል በማርሻልአርት እስፖርት ውስጥ ደግሞ ሲያደርግ ኪክቦክሲንግ የ ለኪክቦክሲንግ የሰጠው ቦታ ትልቅ ነው |
KlhsO-uTWl4_0013_part2 | Not supported with pagination yet | ለምን ሰጠው ቢባል አለም አቀፍ ያለውን ሂደት ያቀዋል እድገቱንም ያቀዋል ስለዚህ ከሀገር ደሞ የኦሎምፒክ እስፖርት እንደመሆኑ መጠን እንደገና ደሞ ብዙ ተሳታፊዎች ያሉ |
yxZ3HLMG6ak_0003_part1 | Not supported with pagination yet | በሀገራችን ፊልም ታሪክ ፈር ቀዳጅና የመጀመሪያ የሆነው በኢሊላ ኢብሳ ተደርሶ በሀገር ፊልም ማስታወቂያ ስራ አማካኝነት በሆሊዉድ የተሰራው የመጀመሪያው ነጭናጥቁር ፊልም |
yxZ3HLMG6ak_0003_part2 | Not supported with pagination yet | ሂሩት አባቷ ማነው ዋና ገጸ ባህሪ ናት ከዛ መለስ ታድያ በርካታ ፊልሞች መመረት ጀመሩ |
GaZ5JHG9hlw_0022_part1 | Not supported with pagination yet | እናቴ ብዙ ጊዜ ትረሳለች እና እቃ ሰጥታሽ መልሰሽ ሰጥተሻት አልሰጠሽኝም ትልሻለች እናቴን በይበልጥ አስታውሳለሁ |
GaZ5JHG9hlw_0022_part2 | Not supported with pagination yet | በጣም ብዙ ስራ ሚሰሩ ብዙ ነገሮች ውስጥ የተወጣጠሩ ሰዎች የተለያዩ ታስኮችን እየሰ |
rYNvh0tsodI_0056_part1 | Not supported with pagination yet | በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት በሰሜን ወሎ ዞን ላስታቡጉን ወረዳ የአልሚ ምግቦችን ተደራሽ ማድርግ ባለመቻሉ |
rYNvh0tsodI_0056_part2 | Not supported with pagination yet | ህጻናት ላይ የመቀንጨር በሽታ እየተከሰተ መሆኑ ተገለጸ ከሰሞኑ በወረዳው የተከሰተው ረሀብ በማህበራዊድረገጾች በተ |
mklXIbmE5II_0062_part1 | Not supported with pagination yet | ሽት የሚያስፈነጥሩ የሚረዱን ነበሩ ተማሪዎች በራሳቸው አነሳሽነት መጸሀፍ እያንዳንዱ ተማሪ አንዳንድ መጸሀፍ አምጥቶ |
mklXIbmE5II_0062_part2 | Not supported with pagination yet | አርባ መጸሀፍ እዚጋ የሸለሙኝን አስታውሳለሁ ሳቅ በርታ ብለው ለምስጋና አርባ መጸሀፎች የተሸለምኩትን አስታውሳለሁ እዚህ ቦታ ላይ |
aaQLiIn83OA_0151_part1 | Not supported with pagination yet | እራሱን የቻለ ክርክር ሆኖ አይጠቅምም የሱ ውጤት ምን አምጥቷል የሚለው የተአየእ እራሱን የቻል ክርክር ሆኖ የተጀመረበትን ግዜ ስታየው ፈጣሪ የሆኑ ሰዎችን |
aaQLiIn83OA_0151_part2 | Not supported with pagination yet | የምናወጣበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ወይ ወይስ ገልባጭ የሆኑ ሰዎችን የምናወጣበት ደረጃ ላይ ነው ያለነው |
qtQNIEDCbMw_0040_part1 | Not supported with pagination yet | ወጣቱ አባቱን ተጠራጥሮታል በግቢው ውስጥ በሚገኘው የውሀ ጉድጓድ ላይ የአበባ ማስቀመጫ ገንብቶበታል የውሀ ጉድጓዱ ክፍቱን ነው የኖረው ለምን የአበባ ማስቀመጫ ተገነባበት ብሎ |
qtQNIEDCbMw_0040_part2 | Not supported with pagination yet | ተገርሟል ይህን የሰሙት መርማሪዎች የፍተሻ ፍቃድ በመያዝ ብድጋሜ ቀይ ቀለም ወደተቀባው የኤሌክትሪሺያኑ ጂም ዊሊያምስ ቤት |
8V7YD00D87U_0074_part1 | Not supported with pagination yet | ምናልባት ደጋፊ ሊሆኑ ይችላል የትም አለም ሄደህ ማታገኘው ነው ሚሆነው ስለዚህ ፍጹም ማወዳደር ይሄ |
8V7YD00D87U_0074_part2 | Not supported with pagination yet | ይከብዳል እት እስታንዳርዶች አሉ አሁን ለምሳሌ ናይክ የዘንድሮ አመት እማያመርታቸውን ምርቶች ስታይል ብሎ ኢንትሮዲዩስ ያደርጋል |
mNEaiTeEa1Q_0106_part1 | Not supported with pagination yet | በሱ መሰረት ደህንነታቸውን ጠብቆ በሁሉም ቦታ ያሉ ተፈናቃዮችን መመለስ አንዱ መፍትሄ ነው ሚሆነው ማለት ነው መንግስት በተቻለው መጠን ነው እያልን ያለነው ሙሉበሙሉ |
mNEaiTeEa1Q_0106_part2 | Not supported with pagination yet | ላየፈታው ይችላል ችግሮች ስላሉ እና ቅድምም እንደተባለ የህግ ማእቀፍና ሃላፊነት የሚወስድ |
vGN7CDXAK_o_0018_part1 | Not supported with pagination yet | ለላው የክፍለጦሩ ተልእኮ ነው የደቡብ እዝ ዋና አዛዥ ሌትነል ጄነራል ሰለሞን ኢተፋ የደቡብ እዝ ሁለት መቶ ሶስተኛው ኮር ሰማንያ አራተኛው ናደው ክፍለጦር በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ተሰማርቶ በተለያዩ ግንባሮች |
vGN7CDXAK_o_0018_part2 | Not supported with pagination yet | ተልእኮውን በብቃት መወጣቱ ገልጸዋል የሀገር መከላከያ ሰራዊት በተሰማራባቸ ግዳጆች ሁሉ ተልእኮውን በጀግንነት ለመፈጸም በሚያስችለው |
WrQ2P9KBnsg_0156_part1 | Not supported with pagination yet | እእ እረጅም እድሜ መኖር እንዲችሉ እእ |
WrQ2P9KBnsg_0156_part2 | Not supported with pagination yet | ትምርት በደንብ እነዲያገኙና ስራ እንዲቀጠሩ ማድረግ ነው |
7PE2t49lzIo_0032_part1 | Not supported with pagination yet | በዛን ጊዜ በነበሩ ሰዎች ግን ይሄ ሆኖ እኔ ባጋጣሚ ለራሴ ስራ ጉዳይ |
7PE2t49lzIo_0032_part2 | Not supported with pagination yet | ሊሉሽፋንሽን ፕሮጀክት ነበሬና እቃ እገዛለሁ ብዬ ቻይና ስሄድ ቻይና ላይ ያል ይሄ ነገር ኦፊሻሊ ወጣ |
Gky9tos3dpw_0042_part1 | Not supported with pagination yet | እስካሁን ድረስ ከእቅዳችን ሃያ ሁለት ነጥብ አራት ሚሊየን ህዝቦች |
Gky9tos3dpw_0042_part2 | Not supported with pagination yet | ይሄም በመቶኛ ወደ ሰማንያ ዘጠኝ ፐርሰንት የሚሆን ክትባት |
j5-F3uFZY_0_0040_part1 | Not supported with pagination yet | መጨረሻው መጨረሻው መጨረሻው የለው እኔ ቆንጆ ዋጋ ነው የሰጠሁህ አረ አይደለም የምር አሪፍ ዋጋ ነው የሰጠሁህ በጣም ቆንጆ በጣም ውድ ነው የያዝክ የሆነ አንገቱን የደፋ በግ አየኸው ስርአት ያለው አረ |
j5-F3uFZY_0_0040_part2 | Not supported with pagination yet | አንገቱን የደፋ ርካሽ ነገር ርካሽ ነገር ኢሄ አስራ ሰባት አስራ ሰባት አው ውድ ነው |
FBJTphxbHX8_0100_part1 | Not supported with pagination yet | ዌል እስትራክቸርድ ነበር የክላስ ሳይዙ ሞደሬትሊ ከብዙ ትምርት ቤቶች የተሻለ ነበር የመንስት ትምርት ቤቶች |
FBJTphxbHX8_0100_part2 | Not supported with pagination yet | ስሞል ክላስ ሩም ነበረው መምህራን በጣም አቴንሽን መስጠት ይችሉ ነበር ለተማሪዎች አርባ ተማሪ በክላስ ነው |
DFzxadp7og4_0079_part1 | Not supported with pagination yet | ኬኔዲ አባተን ለዘገባው እናመሰግናለን የምክተ የምትከታተሉት ከዋሺንግተን ዲሲ ከሚገኘው የአሜሪካ ድምጽ የሚተላለፍላቹን የአርብ ምሽት |
DFzxadp7og4_0079_part2 | Not supported with pagination yet | ስርጭት ነው ያደመጣቹት የምሽቱን አብይ ርእስ ነበር የትንታኔው መጽሄት ይቀጥላል |
dAUu3YBY9lg_0077_part1 | Not supported with pagination yet | የሰቆጣ ቃልኪዳን እንግዲ የጤና ሚንስትር ሌሎች ሴክተሮችን እያስተባበረ ወረዳ ላይ ምን እንደሚያስፈልግ ወረዳ ላይ እቅድ እየታቀደ መንገድ ለሚያስፈልገው መንገድ እየተሰራ |
dAUu3YBY9lg_0077_part2 | Not supported with pagination yet | መስኖ ለሚያስፈልጋቸው መስኖ አትክልት ወይም ደሞ ይሄ ዘር ማቅረብ ላለብን ለነሱ እያቀረብን ከግብርና ጋር |
UGOOxr9-hPQ_0006_part1 | Not supported with pagination yet | ጊዜ የጊዜ ችግርም የለም የገን የገንዘብ ችግርም የለም የሰው ሃይልም አፍ ችግርም የለም እንግባበት ከተባለም ባጭር ጊዜ የሚደርስ አይደለም ምናልባት |
UGOOxr9-hPQ_0006_part2 | Not supported with pagination yet | በርካታ አመታት ወራት አይደለም አመታትን ሊፈጅ ይችል ይሆናል አንዳንድ ነግሮች እንደዛ እየወሰደባቸው እንደሆነ ስለማቅ ነው አክለውም ይህ ግን የማይፈታ ችግር አይደለም ይላሉ |
lyXyqIToHs4_0033_part1 | Not supported with pagination yet | ሚገባውም ገልጸዋል በበኩላቸውን አስተዋጾ ላደረጉ የሲቪክ ማህበራት የብዙሃን ይህን አስተዋጾ ላደረጉ የሀይማኖት ተቋማት |
lyXyqIToHs4_0033_part2 | Not supported with pagination yet | ይህን አስተዋጾ ላደረጉት የኬንያ መሪዎች የደቡብ አፍሪካ መሪዎች በሁለቱም በኩል የኢትዮጲያ መንግስትም ሆነ ከህወሀት አካባቢ |
M2BelBooYFI_0010_part1 | Not supported with pagination yet | ማብራሪያዎችን ከብዙ ባለሞያዎች እየተቀበ ለናንተም ለውድ ቤተሰቦቻችን እየሰጠ ቆይቷል በተለያዩ የፕሮግራም |
M2BelBooYFI_0010_part2 | Not supported with pagination yet | የዜና ቅርጾች ከተለያዩ ማእዘናት ጉዳዩን ሲያንሸራሽር ሲፈት |
_1V_2o2BUSI_0006_part1 | Not supported with pagination yet | ተካከል ብሎም የአካል በቃት እንቅስቃሴን ማድረግ እንደሚገባም አበራርቷል የኩላሊት ህመም ህክምና ያለው በመሆኑ በቀላሉ በጤና ጣቢያዎች ላይ ምርመራ በማድረግ |
_1V_2o2BUSI_0006_part2 | Not supported with pagination yet | ሰዎችን ለከፋ ህመም ከመጋለጣቸው በፊት የኩላሊታቸውን ደህንነት ማወቅ ይችላሉም ብለዋል መረጃው የቅድስት ደጀኔ ነው |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 17