audio audioduration (s) 3.07 16 | text stringlengths 13 145 |
|---|---|
ዋናው ክርስቲያን ነኝ እያ ለ ይሰብ ካል ስሙ ን እናጥፋ ው ብለው ነው ያደረጉት | |
ከ ደብዳቤ ዎችና ከ ተመልካች ገጽ መረዳት እንደምት ችሉ ት ስለዚህ ጉዳይ ከ አንባብያን ሁለት አቅጣጫ የ ያዙ ደብዳቤ ዎች ደርሰው ናል | |
ከ ወራሪዎች ቱርክ ን ግብጽ ን እንዲሁም እንግሊዝ ንና ጣሊያን ን በ መደገፍ ና በ ማስገባት የ ባንዳ ነት ሚናቸው ን ተወጥተ ዋል | |
ሻእቢያ ኢትዮጵያ ን መውረሩ ን የማያውቅ መንግስት የ ለ ም | |
ሱዳን የነበሩ ኢትዮጵያውያ ን ስደተኞች ን ወደ ሀገር የ ማጓጓዙ ተግባር ተጠናቀቀ | |
በዚህ ብዱ ን ውስጥ ሌላው ቀርቶ በ ተጠባባቂ ነት ቦታ እንኳ ን የተቀመጡ ት ስ ም ና እውቅና ያ ላቸው ናቸው | |
በ ባሮ ተፋሰስ ዙሪያ ከፍተኛ የ ወርቅ ክምችት መኖሩ ተገለጸ | |
የ ሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ምክትል ፕሬዚደንቱ ን አ ገዱ | |
ዘመናዊ ውን የ አምሪ ካ ሂ ዎት ሲ ቀጭ ከርሞ ጰጰሰ ይ ሉናል | |
አምስት መቶ አስራ ሶስት ሰዎች ደግሞ ንብረታቸው ን ተ ነጥቀዋል | |
በ እነዚህ ምክንያቶች ኮርን ቲያንስ በድል ማግስት ጭንቀት ውስጥ መግባቱ ታውቋል | |
ወይዘሮ አስራት መገደላቸው ን ከ ሰሙ በኋላ የ ገዳዮቹ ሚስት ና ልጅ ከ ማክሰኞ ጀምሮ እንደ ተሰወሩ ተ ገልጿ ል | |
እና እሱ ፊት አንዳንዴ ጥሩ አልሆን ም | |
በጣም ስለሚ ወደው የ መኮንን ወንድም መኮንን ን መኳ ነው የሚለው | |
ሌላ ኩባንያ አጂፕ ሱዳን ን በ አስር ሚሊዮን ዶላር የገዛ ሲሆን ሼል ግን ኩባንያዎቹ ን በ አለም አቀፍ ደረጃ በ ስንት ዋጋ እንደሚ ገዛ አል ገለጸ ም | |
ቡና ዎች ከ ሜዳቸው ውጭ ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ሙገር ን አሸንፈ ው ለ መውጣት ችለዋል | |
ከ ሾፌሮች አንደኛው ዘራፊ ዎቹ ጸጉራቸው ን ያጐ ፈሩ ና ወታደራዊ ስልት ም የሚያውቁ መሆናቸው ን ለ መመልከት መቻላቸው ን ገልጠዋል | |
አምባሳደር ዱሪ መሀመድ አሶሴትድ ፕሬስ በ ስ ም ያል ጠራ ናቸው እኚህ ባለስልጣን መሰረተ ቢስ ወሬ አናፍ ሰዋል ማለታቸው ራዲዮ ው ከ ትላንትና ወዲያ ምሽት ተናግ ሯል | |
ጅቡቲ ና ኢትዮጵያ ዋ ና ጸሀፊው ን አላ ገድ ንም አሉ | |
ኢህአፓ ዎች ሊ ገደሉ ሲ ሄዱ እየ ዘመሩ እንደ ሄዱ ነገሩኝ | |
የሚያ ሳዝነው ግን ተዝቆ የማ ያልቅ ተጨባጭ መረጃ እያ ላቸው ገዥዎቻችን ኤርትራ የ ኢትዮጵያ አካል ነበረች ብለው ለ መናገር አለ መሞከራቸው ነው ቢ ያንስ ለ አጸፋ ፕሮፓጋንዳ ነት | |
አቶ ስዩም የ ኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ ውን በ አስቸኳይ እንደሚ ያስተናግድ ለ ሚኒስትር ሙስጠፋ ገልጸው ላቸዋል | |
በ አንድ ወቅት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ሲናገሩ ኢትዮጵያ የ ጋራ ችን ኤርትራ ግን የግላ ችን ነች በ ማለት ለ ህዝባቸው አብስ ረዋል | |
በሩን እንዲ ህ በ ሀይል አታንኳኲ ብዬ አልነበር እንዴ | |
በበኩላ ችን እርም ት ከሚ ያስፈልጋቸው ብሄራዊ ጉዳዮች አንዱ ነው | |
ማጋነን ባይሆን ብን ለ ፕሮፌሰሩ የተሰጠ ውን አክብሮት ሳስበው የ አሜሪካን ጀግኖች የሚ ቀብሩ በት የቨርጂኒያው አር ሊ ንግተን ናሽናል ሴሜ ተሪ ቢ ጠየቅ ላቸው አሜሪካኖቹ አይናቸው ን አያ ሹም ለማ ለት ይቻላል | |
በ ሱዳን የ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያ ን በ ኤርትራ አስር ቤቶች አሁን ም እየተ ሰቃዩ ነው አለ | |
ሌሎቹ ም እንዲ ያዙ ና ምርመራ እንዲደረግ ባቸው ቢ ጠየቅ ም ዘራፊ ዎቹ እንዲ ሰወሩ እየተደረገ ነው ሲሉ ምክትል ሊቀመንበሩ ገልጸዋል | |
የ ኢትዮጵያ ተሳታፊዎች ዛሬ ይጓዛሉ | |
ይሁን ና በ ገንዘብ ሊሆን እንደሚ ችል ብዙዎቹ ይገም ታሉ | |
ሶስት የ ማስታወቂያ ና ስፖንሰርሺፕ ጉዳይ የክልሉ ስራ አስኪያጅ ኮሚቴ ሊያስ ብበት የሚገባ ነው | |
ታፈሰ ልብሱ ን ሲያ ጥብ ቆየ | |
አዲዳስ ደግሞ የ ጀርመን ነው | |
ያ ለማሰ ለ ስ ብዙ የ ቴክኒክ ችግሮች ን አጥንተ ናል | |
ስ ትመለ ሺ በሩን አንኳ ኲ | |
ዜጐች ን ማሳደዱ ን ስራዬ ብሎ ይ ያያ ዘዋል | |
ጓደኛ ዪቱ ብ ዪ ተ ብላ ብት ለመ ንም እሺ አ ላለች | |
ሁኔታው በ እንዲ ህ እያ ለ የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቢ ሸጥ ገዢ ሊ ሆኑ የሚችሉት የውጭ ባንኮች ገና ጮርቃ የሆኑት ን የግል ባንኮች እንዳያ ቀጭ ጩ ተፈር ቷል | |
ያደጉ አገሮች ዜጐቻቸው የራሳቸውን ምርቶች እንዲ ገዙ ህዝባዊ የ ስነ ልቦና ዘመቻ ዎችን በ ማካሄዳቸው ተወዳዳሪ ሸቀጦች ቢቀርቡ ላቸው እንኳ የውጭ ምርት እንደማይ ገዙ ገልጸዋል | |
ውድድሩ ጠንካራ ፉክክር እንደ ተደረገበት ከ ስፍራው የደረሰ ን ዜና ያስረዳ ል | |
ኢትዮጵያ ውስጥ የ ነበሩት ኤርትራውያን ም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው | |
እስካሁን ድረስ ኢትዮፕያ ውያን ህጻናት ህክምና ከሚ ያገኙ ባቸው ሀገሮች መካከል ሆላንድ ጣሊያን እንግሊዝ እስራኤል እና አሜሪካን የሚጠቀሱ መሆናቸው ን ከ ገለጻ ው ለ መረዳት ተችሏል | |
የ ኢትዮጵያ የ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር እገዳው አለ አግባብ መሆኑን ገለጸ | |
የ ግቢው ፍተሻ እንደ ወትሮው ነው | |
በዚህ ጹሁፌ በ ሰሞኑ የ ህወሀት መሪዎች ውጥረት አንባቢ ዎች ጆሮ ያል ደረሱ ተብለው በሚ ገመቱ ክስተቶች ብቻ በ ማተኮር ለ የ ት ያሉት ን መርጬ አካፍ ላለሁ | |
ኢትዮጵያ ም ዴሞክራሲያዊ ስርአት ለ መገንባት የ ጀመረችው ን ጥረት የበለጠ አ ጠንክራ እንድት ገፋበት የሚ ቻለንን ድጋፍ ከ ማድረግ አን ቆጠብ ም በ ማለት አምባሳደሩ የ መንግስታቸው ን አቋም ዳግመኛ አረጋ ግጠዋል | |
እዚያ ው ኢትዮጵያ እንዲ ቀሩ የ ተደረጉ ቤተሰቦቻቸው ደግሞ በ አስቸኳይ ንብረቶ ቻቸውን እንዲ ሸጡ ና ከ መንግስት ባንኮች የ ተበደሩ ትን ገንዘብ ከነ ወለዱ እንዲ ከፍሉ ይገደ ዳሉ | |
በ ተጨማሪ ም ከ ወጣቶች ባህል ና ስፖርት ሚኒስቴር የ ተዘጋጀለት ን የ ገንዘብ ሽልማት ተረክ ቧል | |
ደብዳቤው ንም እርስዎ አይተው ወደ ልጅ ዎ ወደ ንጉስ ስ ደዱት | |
ከ ቀረጥ ነጻ ለሚ ገቡ እቃዎች ማሻሻያ እንዲ ዘገይ ተደረገ | |
ሌሎች ም የ ባለ ሀብቱ ኩባንያዎች በ በኩላቸው በልዩ ዲዛይን የሚሰሩ ብሎኬ ቶችን ና ቀለሞች ን እንደሚ ያቀርቡ ለማወቅ ተችሏል | |
የ አዲስ አባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለ ውድድር ኳስ ማቅረብ ተስኖት በ ራሳቸው ኳስ ነው የሚ ጫወቱ ት | |
ይህ በ ሶስቱ ጓዶች በ እያንዳንዳቸው አንደ በት የተ ገለጸልን እውነታ ነው | |
ገዳዮቹ በ ማስከተል ም በ መኪናው ውስጥ የ ነበሩት ን ሌላውን ዲፕሎማት በ መኪናው እቃ መጫኛ ውስጥ እንዲ ገቡ እንዳ ዘ ዟቸው ገልጸዋል | |
አንዳንዶች ድሮ እንደ ሌሎች ሀገሮች ሰልጥነን ውጤት አላመጣ ንም ይላሉ | |
ሀሺሽ ስለም ወስድ ህጻናት ን ደ ፍሬ ያለሁ | |
ይህ ደግሞ ኢትዮጵያ ከ ጸጥታው ምክር ቤት በኩል የሚ ደረገው ን ጫና እንዳስቆጣ ው የሚያ ሳይ ነው ተ ብሏል | |
እነዚሁ በ ኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን በ ሁለት ሳምንት ውስጥ መመዝገብ እንዳለ ባቸው ተ ደንግጓል | |
በ ሊድስ ሶስት ለ አንድ ሲ ሸነፉ ደግሞ ሊቨርፑል ተተኪ ተጫዋቾች ደሀ መሆኑ ነው ውጤት እንዲ ጠፋ ያደረገው ተ ብሏል | |
እ ብዱ አስፋልቱ ላይ የ ኰለኰ ለ ው ድንጋይ መኪና አላ ሳልፍ አለ | |
እና ደስታዬ ን በ መትረየስ ተኩስ አሳ የ ሁት | |
በ አስር ይ ጫወቱ የ ነበሩት ቪክቶሪያ ዎች ሊ ቋቋሙ ባለመቻሉ ኮሪንቲያንስ ሌላ ሶስተኛ ጐል አክሎ ሶስት ለ ሁለት በሆነ ውጤት ተ ፈጽሟ ል | |
ኢንተር ሚላን ያገኘው ን ፔናልቲ በ መምታት ነበር ጐል ያስቆጠረ ው | |
ፕሬዝዳንቱ ን ጨምሮ ተቃዋሚዎቹ ቤተ መንግስት ናቸው | |
ከዛሬ ጀምሮ ስማቸው አይጠራ ም | |
ምንጮቹ እንደሚ ሉት የ ጃፓን መንግስት ጉዳዩ ን እያጠና ው ነው | |
እጃችን ላይ እንደ ወደቀ አ ከ ም ነው አዳን ነው ከሚ ገባው በላይ እንክብካቤ ተደረገ ለት | |
እነዚህ ወገኖች በ ኢትዮጵያ ጉዳይ አያገባ ንም በ ማለት ኦነግ ን በ ኢትዮጵያ ተቃዋሚ ሀይሎች ስብሰባ እንዳይ ሳተፍ ሲያደርጉ ቆይ ተዋል | |
በተለይ ከ ቤይ ሩ የሚ መጡ አስ ክሬኖች የ መሞታቸው ሌላው ዋናው ምክንያት ከ ፎቅ ላይ ራሳቸው ን እንደ ገደሉ ተደርጐ የሚቀርብ ነው | |
በ ግንጨ ጀልዱ መስመር ያሉት ም እስከ ትናንትና ድረስ ተማሪዎች ትምህርት ት ተዋል | |
ኮምፒ ተር ም ን ማለት ነው ሶፍትዌር ሲ ባል ስ | |
ከ ኢትዮጵያዊ ነቴ ቀጥሎ ወሎዬ ነኝ በማ ልት መልሰዋል | |
ከ ሄጉ ውሳኔ ኢትዮጵያዊያ ን በጐ ነገር እንደማይ ጠብቁ ም ሊ ታወቅ ተችሏል | |
ላሳዛኟ ህጻን እንኳ ን የሚያዝ ን ልብ አልነበረ ውም | |
በ ኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ህግ መሰረት ደግሞ ቢ ያንስ አራት ክለቦች መሳተፍ ይኖር ባቸዋል | |
የ ኢነጋማ ፕሬዚዳንት አቶ ክፍሌ ሙላት በትናንትናው እ ለት ለ ጀርመን ድምጽ ሬዲዮ በ ሰጡት ማብራሪያ ም ይሄ ትክክል አይደለም | |
ይህንን ም ዜና የ ተባበሩት እርሳቸው ናቸው | |
የ ውድድሩ ታዛቢ ኮሚሽነሮ ችም ምደባ ተጠና ቋል | |
በተለይ በ ተረጋጋ ሁኔታ አንቶ ኖ ቩ ድብደባ ሲ ያካሂድ በ ፊልም መቀረጹ ና መረጋጋቱ ን የሚ ያሳየው ደግሞ የ ፊልሙ ጥራት መሆኑን እንዳስ ደሰታቸው ብዙዎቹ ገልጸዋል | |
አንዳንዶች በ ፈቃዳቸው ወደ ኤርትራ ተጉዘ ዋል | |
በ ጄኔቭ ስብሰባ የ ኢትዮጵያ መልእክተኛ ተገኙ | |
ወደ ህትመት እስከ ገባ ን ድረስ ስለ ታሰሩበት ምክንያት ማስረጃ ባ ና ገኝም በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የስራ ዘመናቸው ወቅት ጋር በ ተዛ መደ ሁኔታ ሳይሆን እንደማይ ቀር ተገምቷል | |
ውስጥ አዋቂ ምንጮች እንደሚ ጠቁሙ ትም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ና እስካሁን ያል ተባረሩ ኤርትራውያን በ ጸረ ሻእቢያ ድርጅት እየ ተሰባሰቡ ናቸው | |
ምክትል ስራ አስኪያጁ ዝውውሩ ን ከ መፈረማቸው በፊት ከ አስተዳደር ጉባኤ አባላት ጋር አቡነ ጳውሎስ የተመረጠ ው ማስጠንቀቂያ እንደ ተሰጣቸው ከ ቅርብ ምንጮች የተገኘ ዜና ያስረዳ ል | |
ይሁን ና የ ሶማሌ ላንድ የ ፑትላንድ እንዲሁም ቀሪዎቹ የ ሶማሊያ አንጃዎች ስለ ኢትዮጵያ በ ቦታው መገኘት ም ሆነ አድርጋ ለች እያደረገች ነው የ ሚባለው ን እንቅስቃሴ አል ተቃወሙ ም | |
ይህንን የ ገለጡት ወይዘሮ ት ዋ ህ በ በርሄ ናቸው | |
በተ ለምዶ ዶክተር አያሌው ጥላሁን ሙከራ ቴ ስት ያደርጋል | |
ሹመቱ ቦታው ሰው እንደማ ያስፈልገው ያስመሰከረ ነው | |
የ ሙዚቃ ባለሙያው አቶ ሙላቱ አስታጥቄ ና ሰአሊ ዮሀንስ ገዳሙ የሚ መኙት ችግሩ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲ ያገኝ ነው | |
እኔ ግን ራሴ ን በሚገባ አውቀ ዋለሁ | |
ኢትዮጵያ ም ሆነች ኤርትራ ቀድሞ በ ኢትዮጵያ ና በ ኢጣሊያ ን መካከል በ ተደረጉ ው ሎች በ መስማማታቸው ውሳኔው የ ጠበቁት እንደ ነበረ ፕሮፌሰር መስፍን አመልክ ተዋል | |
ኢነገማ በትናንትናው እ ለት ባወጣ ው መግለጫ እንዳ መለከተው ከ ህትመት የ ታገዱ ጋዜጦች አትኩሮት ሞረ ሸት ና ጐህ ናቸው | |
ወይም ወትሮው ም የ እገሌ አንጃ የ እገሌ አንጃ የ ሚባለው ን ጉዳይ ነው | |
ሚስት አ ግብተው ሶስት ልጆች በት ነው የ ጠፉት ቄስ ፊሊ ጶ ስ ደብር ተገኙ | |
ህሊናቸው ንም በመ ን ካቴ ደስተኛ ነኝ | |
እህቶቹ የኤርትራ ዜጐች ና የ ሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው | |
በ አንዳንድ መስሪያ ቤቶች ና ተቃ ሞች የሚሰሩ ና በ ድብቅ በግል ስራ ላይ ተሰማር ተው የሚገኙ የኤርትራ ተወላጆች ጉዳይ ም ሊታሰብ በት እንደሚ ገባ እየ ተገለጠ ነው | |
ከዚህ ስብስባ ውጭ ያሉት ሰዎች እስከዚያ ው ከ መጡ ጥሩ | |
የ ኢትዮጵያ ነጻ ፐሬ ስ ጋዜጠኞች ማህበር ፍሪ ሚዲያ ፖ ይ ነር አንድ ሺ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሽልማት ተሸላሚ ሆነ | |
ልዩ የ ንግድ ስምምነቱ የ ኢትዮ ሱዳን ን ኢኮኖሚያዊ ና ፖለቲካዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ የሚ ያሸጋግር ነው |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 17