audio audioduration (s) 3.02 16 | text stringlengths 10 152 |
|---|---|
ወደ አባታቸውም ወደ ያእቆብ ወደ ከነአን ምድር መጡ የደረሰባቸውንም ነገር ሁሉ እንዲህ ብለው አወሩ የአገሩ ጌታ የሆነው ሰው | |
ዲፕሎማቶች ሊበወዙ ስለሆነ የተጠሩ አምባሳደሮች አሉ | |
ቤኬር አስቤል የቤላ ልጆችም ጌራ ናእማን አኪ ሮስ | |
ምስክራቸውን ከፈጸሙ በሗላ ከጥልቁ የሚወጣው አውሬ ይዋጋቸዋል ያሸንፋቸውማል ይገድላቸውማል | |
ስለ እግዚአብሄር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሰዊያ በታች አየሁ በታላቅ ድምጽም እየጮኩ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ | |
ኤጲስ ቆጶሳቱ ትናንትና ተሰብስበው ነበር | |
የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችን ጠራችሁ እንግዲያስ ወንድሞች ሆይ ጸንታችሁ ቁሙ በቃላችንም ቢሆን ወይም | |
በትናትናውም እለት ተሰነይን መያዟን ይፋ አድርጋለች | |
ወደ አትላንታ የሚያመሩት ደግሞ ተጋጣሚዎቹ ብቻ ሳይሆኑ ደጋፊዎቻቸውና ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጭምር ናቸው | |
ያኮና ኢንጂነሪንግ ኦሜዳድና በኤርትራዊነት የታገዱት ሀያሶስት በፋይናንስ ቢሮ ኢትዮጵያዊ ናቸው ተባሉ | |
ያደጉ አገሮች ዜጎቻቸው የራሳቸው ምርቶች እንዲገዙ ህዝባዊ ስነልቦና ዘመቻቸውን በማካሄዳቸው ተወዳዳሪ ሸቀጦች ቢቀርቡላቸው እንኳን የውጭ ምርት እንደማይገዙ ገልጸዋል | |
ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም ኤር ብላ ጠራችው ደግሞም ጸነሰች ወንድ ልጅንም ወለደች ስሙንም አውናን ብላ ጠራችው | |
ፕሬዚዳንቱ ለኢትዮጵያ አንድነት ለዋሉት ውለታ የኢትዮጵያ ህዝብ የእጃቸውን ይስጣቸው ብሎ ከመመረቅ ሌላ ምን ማለት ይችላል | |
የኢትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ማክሰኞ እለት እንዳስታወቀው ከሆነ ዘንድሮ በጠቅላላው አስራ አንድ በመንግስት እጅ የሚገኙ ኩባንያዎችን ለመሸጥ እንደሚቻል ገልጿል | |
አቡነ ገብርኤል ስለገዳሙም ሆነ ስለቤተ ክህነት በጀትና ስለህንጻዎቿ የተናገሩት ሁሉ ውድቅ ለማድረግም ተሞክሯል | |
በጣም ስለሚ ወደው የመኮንን ወንድም መኮንንን መኳ ነው የሚለው | |
የፖለቲካ ተንታኟ እንዳሉት ከሆነ የኢትዮጲያ የወደፊት ራእይ ጥሩ ይመስላል | |
ብዙዎች ያነከሱ በት ብዙዎች አካለንስኩላን የሆኑ በትና የተሰ ዉ በት ድርጅት ነው | |
ይህ ደግሞ በተዘዋዋሪ በስነ ልቦና ጤና ረገድ አውንታዊ ተጽእኖ ያሳድራል | |
ጋዜጠኛውን በሁለት ዋና ክፍሎች ለይተህ እየው | |
የግጭት ጣቢያው ዛሬ የተገኘ ሲሆን ምንም ተደራሽ ስላልሆነ ሁለት ፖሊሶች ወደ ስፍራው ሄደው እና በህይወት የተረፉትን ለመፈለግ ጫካ ውስጥ እንዲወርዱ ተደርጓል | |
አንዳንድ አኩራፊ ኢትዮጵያውያን ሹማምንትንም መሾምና መሸለም ያዘ | |
ኤርትራ አስራ ስባት ዲፕሎማቶችን ወደ አረብ አገሮች አሰማራች | |
በሚያቅዱበት ጊዜ ደቡብ አፍሪካ የተረጋጋች ብትሆንም ጎረቤት ሀገሮች ግን እንዳልሆኑ ያስቡ | |
ኢንተር አፍሪካን ግሩፕ የተሰኘና በእነ ክፍሌ ወዳጆ የሚመራው ቡድን አዘጋጀው | |
ፍርሀት ዘላቂ የሆነ ጓደኛ ቢሆንም ስህተት ላለመፈጸምም በትኩረት እንድንሰራ የሚያደርገን ጉዳይ ነው ትላለች ንጎይ | |
ምንጩ እንደሚለው ከሆነ የሙስናው ጉዳይ የሚያንዣብበው በፓርቲው ቁጥጥር ስርባሉ ድርጅቶች ዙሪያነው | |
ወሬያችን ለአንባቢዎች እንዳይበዛባቸውና እንዱ ይሰላቹን | |
የኬር ኢትዮጵያካንትሪ ዳይሬይክተር የነበሩ ተባረሩ | |
ተደራዳሪዎች ሁኔታውን ለማስተካከል ቢሞክሩም የእስረኞች ጥያቄ ግን ግልጽ አይደለም | |
በኢትዮጵያ ያሉ የውጭ ጋዜጠኞችን ሻእቢያ ከሰሰ | |
ከመቄዳ ወደ ልብና አለፉ ልብናንም ወጉ እግዚአብሄርም እርስዋንና ንጉስዋን በእስራኤል እጅ አሳልፎ ሰጠ እርስዋንም | |
የረዲኤት ሰራተኞች ኦጋዴን ውስጥ ታፈኑ | |
ዲስትሪክቱ አስራ ሀንድ ቅርንጫፎች ያሉት ሲሆን ኤርትራውያኑ የዋስትና ንብረት በግምት ሁለት ሚሊዮን ብር አስይዘው እንደነበር ተገልጿል | |
የቡርዧ ዴሞክራሲ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ቢደርስም ወደ ህዝባዊ ዴሞክራሲ ሊለወጥ አይችልም | |
ወደ ዋልት ዲዝኒ አለም መጓዝ ለብዙ አሜሪካዊ ቤተሰቦች ዋና ጉዞን ያመለክታል | |
አያያዧ ስለቀረችባት ብቻዋን ለመሸከም ተገደደች | |
የኢትዮጵያ መንግስት የማስፈጸም አቅሙ ሊጠነክርና ሊጎለብት ይችላል | |
ኢንጂነሩም እኔ የማገኛትን ለነዚህ ወጣት ተማሪዎች ማዋል እንዳለብኝ ተገነዘብኩ አሉ | |
እርስዋም በሞአብ ምድር ሳለች እግዚአብሄር ህዝቡን እንደ ጎበኘ እንጀራም እንደ ሰጣቸው ስለ ሰማች ከሞአብ ምድር ልትመለስ ከሁለቱ ምራቶችዋ ጋር ተነሳች | |
መዝሙር ዘጠና ዘጠኝ እግዚአብሄር ነገሰ አህዛብ ይደንግጡ በኪሩቤል ላይ ተቀመጠ ምድር ትናወጥ | |
ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ስለሚያስገቧቸው ቁሳቁስ የተሻሻለ መመሪያ ወጣ | |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ምንም ሳላምንበት ሬት ሬት እያለኝ ለብዙሀኑ ሀሳብ ተገዥ ሆኜ ሄጃለሁ እያለ በሰሞኑ ስብሰባዎች ላይ እንደ ተናገረ ሰምተናል | |
እስካሁን በገንዘቤ ላይ እንኳን የሚያዙት ቤተሰቦቼ ናቸው | |
በይፋ አቋሙን አስታውቋል | |
ዋንኛዎቹ ምክትል ፕሬዚዳንቱ አቶ ጸሀዬና አቶ ይስሀቅ ታፈረ ነበሩ | |
ወይም የተገደለውን ወይም የሞተውን ወይም መቃብሩን በነካው ላይ ይረጨዋል | |
ስሙን ስለማላውቀው ነው ከታክሲ ሹፌሮች አንዱ አሰልጣኝ ሰብስቤ ይባስ እኔና ሰለሞን ትውውቃችን ዛሬ አይደለም አለ | |
አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ይላል እግዚአብሄር አንተንም የበተንሁባቸውን አህዛብን ሁሉ ፈጽሜ አጠፋለሁ አንተን ግን ፈጽሜ አላጠፋህም በመጠን እቀጣሃለሁ | |
በውጭ የሆነ ሽልማት አይሁንላችሁ ነገር ግን በእግዚአብሄር ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ የዋህና ዝግተኛ መንፈስ ያለውን | |
እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ ቸርነትንና ምህረትን ሁላችሁ ለወንድሞቻችሁ አድርጉ መበለቲቱንና ድሀ አደጉን መጻተኛውንና ችግረኛውን አትበድሉ | |
ዴሳዬ ሎሮን ብላ ሊሊያ ቱራም ሊዛራዙና እኔ በሚገባ በቃል እንተዋወቃለን ማለት እችላለሁ | |
ቋንቋዎችን አዋህዶ አንድ መልክ በማስያዝ ተማሪዎች በዚህ አዲስ ቋንቋ እንዲ ማሩ እቅድ ይይዛል | |
እንዲህ መክሮአልና ተነሱ ፈጥናችሁም ውሃውን ተሻገሩ አሉት ዳዊትና ከእርሱም ጋር የነበሩት ሁሉ ተነስተው ዮርዳኖስን ተሻገሩ እስኪነጋም ድረስ | |
እትዬ ገነት ዘውዴ የኢሀዲግ ጉዲት ፕሬዝዳንት ስትሆን ዶክተር ከበደ ታደሰምን ይሆናሉ ቢባል ለፕሬዝዳንቷባል ነው ትሉ ይሆናል | |
አንተም ከህዝቡ ሁሉ አዋቂዎችን እግዚአብሄርን የሚፈሩትን የታመኑ የግፍንም ረብ የሚጠሉትን ሰዎች ምረጥ | |
የወጣቷ አስክሬን አዲስአባ በገባ ማግስት በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን መቀበሯንም ከወላጆቿ ገለጻ ለመረዳት ተችሏል | |
ዶክተር ወልደ መስቀል በደረሰባቸው አደጋ እሳቸው አሰልጥነው ለውጤት ያበቋቸው አትሌቶች በሙሉ መደንገጣ ቸውና በየጊዜው ሆስፒታል እየሄዱ እንደሚጠይቋቸውና እንደሚያበረታቷቸውም ተሰምቷል | |
እስካሁን የታተሙት ተራሮችንያን ቀጠቀጡ ትውልድ መድብሎች ይህንን ግንኙነት በተመለከተ የሚናገሩት ውስን ነው | |
ሰውም ሁሉ እለት እለት የሚበላውን ያህል በጥዋት ለቀመ ጸሀይም በተኮሰ ጊዜ ቀለጠ እንዲህም ሆነ | |
የሀረሪ ክልል ፕሬዝዳንት ስልጣናቸውን በፍቃዳቸው ለቀቁ | |
መርሻ ዮሴፍ እጅጉን ከማክበራቸው ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን ሰዎች ውስጥ ነው | |
ከእነዚህ የተለያዩ ኩባንያዎች ዚዳን ከሰባ እስከሰባ አምስት ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚያገኝ ታውቋል | |
አባቴንና እናቴንም ወንድሞቼንና እህቶቼንም ያላቸውንም ሁሉ እንድታድኑ ሰውነታችንንም ከሞት እንድታድኑ | |
ነገር ግን አንድ ተጨዋች ማምጣት ያለበት ቴክኒክ ኮሚቴው ነው ወይም አሰልጣኙ ነው | |
በውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ለማስተባበር አንድ ቡድን አቋቁሟል | |
ምክሬንም ባለመቀበልህ በድህነት ትኖራለህ አለችው | |
ኦሪት ዘጽአት ምእራፍ አስራ አምስት በዚያም ጊዜ ሙሴና የእስራኤል ልጆች ይህንን መዝሙር ለእግዚአብሄር ዘመሩ እንዲህም ብለው ተናገሩ | |
በመሆኑም ተጠያቂው ሂሳብ ሹም ሆነው እንደገና ገንዘቡን በስማቸው ወጪ እንዲሆን ያደረጉት መሪጌታ ፍቅረማርያም ዋጋው ሆነው እንደተገኙ ተጠቅሷል | |
ሰውዬው ሚስቱን በጣም እንደሚወዳት በለሆሳ ስነገራት | |
አሊ በረሀብ ኩርምት ብሏል | |
ነገር ግን ለጊዜው እንዲያደምቅና እንዲያምር ላይን ማረፊያ እንዲሆን ተብሎ በቶሎ የሚያድግ ይህንን የባህር ዛፍ አስመጡ እንጂ | |
ነጻው ፕሬስ የተሸናፊ ወገኖች መሰ ባሰ ቢያነው | |
ለህዝቦች እኩልነትና ነጻነት ለኢትዮጵያ አንድነት ሰላምና ዴሞክራሲ ትግላችን ይቀጥላል ይላል የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሀይሎች ቅንጅት | |
እዚያም ሆነው ሀገራቸውን ያስባሉ | |
አንድ ሺህም ክንድ ለካ በውሃውም ውስጥ አሻገረኝ ውሃም እስከ ቁርጭምጭሚት ደረሰ ደግሞ አንድ ሺህ ለካ በውሃውም ውስጥ አሻገረኝ | |
በህይወትህ አንተም ከጸሀይ በታች በምትደክምበት ድካም ይህ እድል ፈንታህ ነውና ከንቱ በሆነ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ከጸሀይ በታች በሰጠህ | |
ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ወደ እግዚአብሄር ቤት ወጡ በእግዚአብሄርም ቤት የተገኘውን የቃል ኪዳኑን መጽሀፍ ቃል ሁሉ በጆሮአቸው አነበበ | |
አስራ ስድስት የአፍሪካ ሀገሮች የሚከተሉት ናቸው | |
በሗላ ታዲያ አገረ ገዢው ኪሱ ሲገባ ቦርሳው እንደጠፋበት አወቀ | |
ኢትዮጵያ የተሰጣትን የቴክኒክ ማብራሪያ እያጤነችው ነው | |
ዘንድሮ የቴክኒክ ስህተት ፈጽመው የተቀጡ አርቢትሮች አልታጡም | |
ምንም ስራ አትሰሩም በምትኖሩበት ሁሉ ለእግዚአብሄር ሰንበት ነውእነዚህ የእግዚአብሄር በአላት በየዘመናቸው የምታውጁአቸው የተቀደሰ ጉባኤ ናቸው | |
ማጣሪያዎች በብቃት ይለያያሉ እና ካሳሰብዎት ከዚያ ከተከበረ ኩባንያ ውሀዎትን በታሸገ ጠርሙስ ስለመግዛት ሊያስቡ ይገባል | |
እኔም ለአባቶቻቸው ወደ ሰጠሗት ወደ ምድራቸው እመልሳቸዋለሁ እነሆ ብዙ አሳ አጥማጆችን እሰድዳለሁ ይላል እግዚአብሄር | |
በትናንትናውም እለት አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል | |
እግዚአብሄርም ወደ አቤልና ወደ መስዋእቱ ተመለከተ ወደ ቃየንና ወደ መስዋእቱ ግን አልተመለከተም ቃየንም እጅግ ተናደደ ፊቱም ጠቆረ | |
ይህ በእንዲህ እንዳለየደብረምጥ ማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ቤተ ክርስቲያን ከማጡ ወደ ድጡ ሆኖበት እንደሚገኝ ተገለጸ | |
መጠጥ ሲያዘዋውሩ መገኘት በሳውዲ አረቢያህግ ቢያሳ ስር እንጂ አንገትን እንደማያስ ቀላ ታዛቢዎች ይናገራሉ | |
እንዲሁም ምሳሌ በሰነፎች አፍ ነው ለሰነፍ ክብርን የሚሰጥ ድንጋይን በወንጭፍ እንደሚያስር ነው እሾህ በስካር እጅ እንደሚሰካ እንዲሁ ምሳሌ በሰነፎች አፍ ነው | |
እና ተጫዋቾቻችንም ትእግስት ስለሌላቸው ይህንን ችግር በቀላሉ አያልፉትም | |
የእግዚአብሄርም ቃል በእናንተ ስለሚኖር ክፉውንም ስለ አሸነፋችሁ እጽፍላችሗለሁ አለምን ወይም በአለም ያሉትን አትውደዱ | |
አንደኛውና ከመንግስት ወገን ያለው ስለመታሰራቸው የሚያቀርበው ምክንያት ይህንኑ የግብርን እና የማዳበሪያእዳ ነው | |
መሪዎቿ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ሊያስገኙ የሚችሉ መሰረታዊ የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን ቀረጹ | |
ከእናንተ ቢሆን ወይም ከሌሎች ክብርን ከሰው አልፈለግንም ነገር ግን ሞግዚት የራስዋን ልጆች እንደምትከባከብ በመካከላችሁ የዋሆች ሆንን | |
ሮም የሚገኘው ታሪካዊ የአክሱም ሀውልት በአውሮፕላን ወደ ኢትዮጵያ ለማጓጓዝ እንዲያመች ባለሙያዎች በሶስት ቦታ ለመክፈል ማቀዳቸው ኤኤፍፒ ዘገበ | |
በእርስዋም የሚኖሩ በሀሰት ተናግረዋል ምላሳቸውም በአፋቸው ውስጥ ተንኮለኛ ነው ስለዚህ እኔ ደግሞ በክፉ ቁስል መታሁህ ስለ ሃጢአትህም አፈርስሁህ | |
ወጣት ሴቶችን በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ማስወጣት እንቅስቃሴ ተስፋፍቷል | |
እያንዳንዱ ትእይንት ልጆች ወደ ቤተ መጽሀፍት ሲሄዱ ሊያነቧቸው የሚያስፈልጋቸው ለመጽሀፍቶች ምክርን ያቀርባል | |
በእርሱም በኩል ወጥተዋል ንጉሳቸውም በፊታቸው አልፎአል እግዚአብሄርም በራሳቸው ላይ ነው |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 30