Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
2.86
16
text
stringlengths
11
232
አንድ ትልቅ በቅስት ቅርጽ የተሰራ ህንጻ አይን የሚስብ ሲሆን መንገድ የሚያቋርጥ ከፍ ያለ ድልድይም በግልጽ ይታያል በዚህ ከተማ ውስጥ የትራፊክ መጨናነቅን ለመቀነስ ምን አይነት የመሰረተ ልማት ማሻሻያዎች ሊደረጉ ይችላሉ
አንዲት ወጣት ሴት ብዙ የቆዳ ቦርሳዎችና ጫማዎች ባሉበት ሱቅ ውስጥ ቡናማ ትልቅ ቦርሳ በፍቅር እየመረመረች ነው ከተለያዩ የቆዳ ምርቶች መካከል ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን እቃዎች ለማግኘት ትኩረት ሰጥታ ትመለከታለች
ኢትዮጵያ ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች መካከል አንደኛው የአበባ ምርት ነው ኢትዮጵያ በአበባ ምርት ዶላር የምታገኝ ሲሆን በአመት ምን ያህል ገቢ ታስመዘግባለች
ዋው ሲያምር ለአይን የሚስብ ካፌና ሬስቶራንት ሰውየው በብቸኝነት ተቀምጦ ያስባል በአበባና በእጸዋት ደምቆ ይታያል የሰላም መንፈስ የሚሰጥ የሚያረጋጋ ስፍራ እረ ሲያጓጓ
አንድ ጥንድ አዲስ ጥቁር የስፖርት ጫማዎች በግራጫ ምንጣፍ ላይ ይታያል ጫማዎቹ ነጭና ጥቁር የጎማ ጫማ ሲኖራቸው በጎናቸው የናይክ ምልክት በግራጫና ነጭ ቀለም ይገኛል
በካርቶን ስእል ውስጥ አንድ ግለሰብ ነጭ ልብስ ለብሶ አረንጓዴ ሻማ ጠምጥሟል ሰውየው ቀኝና ግራ እጁን ተጠቅሞ ከቀርከሃ የተሰራ የሚመስለውን ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያ ዋሽንት እየተጫወተ ነው
በደንብ የተጠበሱ እና የተጠቀለሉ በውስጣቸው የተለያየ ቀለም ያለው መሙያ ያላቸው አምስት የሚያብረቀርቁ የእንቁላል ፍላፕጃኮች በሚያምር ባለ ብዙ ቀለም ሳህን ላይ ተደርድረው ይታያሉ
ሁለት ሴቶች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሲቢኢ ብር የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ሲጠቀሙ በደስታ ላይ ናቸው ከፊት ለፊት ባለው ስልክ ማያ ገጽ ላይ የአፕሊኬሽኑ መግቢያ ገጽ አለ
አንድ ሰው ጥቁር ጃኬት እና ቡትስ ለብሶ የብርቱካን ቀለም ያለው የመጋዝ ማሽን ይዟል ሰውየው ወፍራም ግንድ ላይ የተቀመጠውን እንጨት በመጋዝ እየቆረጠ ሲሆን የዛፍ ፍርፋሪ ወደ አየር ይበተናል
ትኩስ ቡኒ ቀለም ያለው የንግድ ተሽከርካሪ ቫን በኬክና ዳቦ ስእሎች ያጌጠ ነው ተሽከርካሪው ክአፍኤ ርእስትእርአንት የሚል የአማርኛና የእንግሊዝኛ ጽሁፍ አለው ተሽከርካሪው በየትኛው መንገድ እየተጓዘ ነው
ከአስራ አምስት በላይ የሚያብረቀርቁ ብርቱካን ፍራፍሬዎች በካርቶን ሳጥን ውስጥ ተደርድረዋል ሁሉም ብርቱካኖች በአረንጓዴ ቢጫ ቀለም የተሸፈኑ ሲሆኑ የብርቱካኖቹ የላይኛው ክፍል ላይ ትንሽ ቀሪ ግንድ አለው
አንድ የጫማ ጠራጊ ወጣት በሰማያዊ ልብስ የደንበኛውን ነጭ ጫማ ያጸዳል ብዙ ሰዎች በአካባቢው ተቀምጠዋል ከጎን በኪስ የተሞላ ሳጥን አለ ታዲያ ይህ አገልግሎት የሚሰጥበት የከተማ አካባቢ የትኛው ነው
የተለያዩ ፍራፍሬዎችን የያዘ መደርደሪያ አለ ፍራፍሬዎችም እጅግ የሚያምሩ ናቸው ቀይ አረንጓዴ ጥቁር እና ሌሎችንም ቀለማቶች ይዘዋል እነዚህ ፍራፍሬዎች ለጤናችን በጣም ጠቃሚ እና ተወዳጅ ናቸው
ማስታወቂያ የግል ባለሀብት ለሚሆኑ ሰዎች የሚቀርብ አገልግሎት ያቀርባል በሁለት አምዶች የተቀመጡ የገንዘብ መጠኖች በብር ተጽፈዋል ከታች ደግሞ ኢስኢኦ ስትአክ ብርኦክእር የሚል ስምና የስልክ ቁጥሮች ይገኛሉ
ሁለት ግራጫ የዝሆን ግልገሎች ጭንቅላታቸውን አቀራርበው በጫካ መንገድ ላይ ቆመዋል አንደኛው ግልገል አጭር ጥርስ አለው ሲሆን ሁለቱም አፈንጫቸውን አነካክተዋል ረዣዥም ዛፎች በዙሪያው አሉ
ከአንድ ረዥም መድረክ ጀርባ ላይ በርካታ ወንዶችና ሴቶች በይፋዊ ስነስርአት ላይ ቆመው እጃቸውን አውጥተዋል ሴቶቹ የኢትዮጵያን ባህላዊ ልብሶች ለብሰዋል ወንዶቹ ደግሞ ልብስና ክራባት አድርገዋል
የዜና ትንታኔ የሚሰጠው ከዜና በኋላ ረጅም ሰአት በመውሰድ ሲሆን ስለዚህ ነው እያንዳንዱ ነገር የሚነገረው ነገር ሁለት ሶስት ሰዎች ቀርበው ስለዛ ነገር ውይይት የሚያደርጉበት የዜና ክፍል ነው
ከከተማ ወደ ገጠር የሚደረግ ስደት ይህ በኑሮ አስቸጋሪ ሁኔታ ከተማ ውስጥ ሲፈጠር የኢኮኖሚ መቃወስ ሲኖር እንግዲህ የገጠር ኑሮ ስንፈልግ የሚደረግ የሀገር ውስጥ ስደት ተብሎ ይጠራል
የትምህርት ወይም የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መሰረተ ልማት ወሳኝ ከሚባሉ ህጻናትንታቸው ጀምሮ ትምህርት እንዲወጡ ወዳጅ የምናደርግበት መሰረተ ልማት መካከል አንዱ ነው
ሰዎች አካባቢያቸውን በማጽዳትና ውብ በማድረግ ያስጌጣሉ እሱንም አካባቢያቸውን ለማስጌጥ ምን ምን ነገሮችን ይጠቀማሉ
ቲማቲም ከአትክልትና ፍራፍሬ ዘሮች ውስጥ አንዱ ሲሆን ይህ ቲማቲም ምግብ ማጣፈጫነት የተለያዩ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ይህ ቲማቲም ምን አይነት የአበቃቀል ስርአት ያለው ይመስላችኋል
በኩር ጋዜጣ በኢትዮጵያ በጣም ተወዳጅነትን ያገኘው ጋዜጣው መነሻው እንደ ስሙ በኩር የመጀመሪያ ጋዜጣ ነው መች መች ወደ ገበያ ይወጣል
ብጹህ ፓትሪያርክ አቡነ ናትናኤል በኢትዮጵያ እጅግ ተወዳጅ የሆኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባት ናቸው ይህ አባት የየትኛው ሀገረ ስብከት መሪ ናቸው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያስገነባው በጣም ውብ ስነህንጻ በኢትዮጵያ በጣም ረጅሙ ህንጻ ነው እና አርባ ሶስት ወለሎች ድረስ አሉት ይህ ህንጻ መቀመጫው ወይም የት ይገኛል
ሰዎች ከቦታ ቦታ በመንቀሳቀስ የተለያዩ የቱሪስት መስህብ የሆኑ ቦታዎችን ያያሉ ከነዚህም ዉስጥ አንዱ የሆነው እንሳሮ የሚባለው ቦታ ሲሆን በየትኛው የሃገራችን ክፍል ይገኛል
ሰዎች ለመዝናናት ከሚሄዱባቸው ቦታዎች ውስጥ አንዱ የሆነው ዋተር ፓርክ ሲሆን ይህ ዋተር ፓርክ የት አካባቢ ይገኛል
ቦርዴ ከባህላዊ መጠጦች ውስጥ አንደኛው መጠጥ ሲሆን ይህ ቦርዴ የሚዘጋጀው ከተለያዩ ማሽላ ምርቶች እና ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች ይዘጋጃል ይህ ቦርዴ አስካሪ መጠጥ ነው ወይስ ለስላሳ መጠጥ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ
ፓፓያ ከአትክልት እና ፍራፍሬዎች ውስጥ አንደኛው ሲሆን ይህ ፍራፍሬ በበረሃማ አካባቢዎች ይበቅላል እና ይህ ፍራፍሬ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ይታወቃል እና ከዚያም ውስጥ የተወሰኑትን ጥቀስ ወይም አብራራ
በአካባቢያችን ከሚገኙ እጽዋት ውስጥ የሚመደብ ነው ለምሳሌ ሙዝ ሲሆን ይህ ሙዝ የጤናችን ብዙ አይነት ጥቅሞችን ይሰጠናል
ማስታወቂያ ስንል አንድ ነገር ለማስተዋወቅ ወይም ሰው እንዲያውቅልን እንዲይረዳልን የምንፈልገውን ነገር በማስታወቂያ መልኩ ለማስተዋወቅ ወይም ሰው እንዲሰማለን ለመናገር ስንሞክር ነው
ሶፋ አንዱ የቤት እቃ ሲሆን ከስፖንጅ እና ከተለያዩ የሌዘር ምርቶች የሚዘጋጅ ነው ይህ ሶፋ እና ይህ የሶፋ ምርት የሚያመርቱት እነማን ናቸው
የሱፐርማርኬት ምርቶች ስንል ሱፐርማርኬት ውስጥ የምናገኛቸው ጥራት ያላቸው ብዙ ጊዜ ከሌላው ሱቅ ወይም ከትንንሽ ሱቆች የማናገኛቸውን እቃዎች የያዘ ቦታ ነው
መሰረተ ልማት ስንል ሰዎች ለመንግስት ከሚከፍሉት ግብር እየተጠራቀመ ለሰዎች ኑሮ ምቹ እንዲሆን የምንገነባው ነገር ነው ከነዚህም ውስጥ አስፓልት ሊጠቀስ ይችላል
በሰሊጥ ምርት ላይ ተሰማርተው የሚገኙ የግብርና ማህበረሰብ ክፍሎች ብዙ ምርት እያገኙ እንደሆነ እየተናገሩ ይገኛሉ ይህ የሰሊጥ ምርት መብቀያው ወይም የሚደርስበት ወር በየትኛው ወር ይመስላችኋል
ምግብ ስንል አንድ ሰው ለመኖር ከሚያስፈልገው መሰረታዊ ነገሮች ውስጥ የምንመድበው ሲሆን ብዙ የምግብ አይነቶች አሉ በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ጊዜ የሚበላው እንጀራ የተባለ ምግብ ነው
ባንዲራ የአንድ ሀገርን ማንነትና እሴቶች የሚያንጸባርቅ ምልክት ሲሆን መለያ ደግሞ አንድን ቡድን ወይም ድርጅት ለይቶ ለማወቅ ይጠቅማል
የአዊ ማህበረሰብ ይህ ማህበረሰብ በጎጃም አውራጃ በስተ ምእራብ የሚገኝ ማህበረሰብ ሲሆን የማህበረሰብ የራሱ የሆነ አለባበስ አኗኗርና አመጋገብ ስነስርአት አለው
ቦይለሮች ወይም የውሃ ማፊያዎች እነዚህ የምንጠቀማቸው የውሃ ማፍያዎች ውሃ ለማሞቅና ለማፍላት የሚውሉ የቤት እቃዎች ናቸው እና በኤሌክትሪክ ሀይል ይሰራሉ እነዚህ እቃዎች
የጦያ ትክል ድንጋዮች ብዙም ካልታወቁ የቱሪዝም መስህቦች እና ኢትዮጵያ ካሏት የቱሪዝም መስቦች አንደኛው ነው ይህ የቱሪስት መስህብ የአካባቢው ሰዎች የሞቱ ሰዎች የተሰራ ሃውልት ናቸው ተብለው ድንጋዮች ናቸው ተብሎ ይታሰባል
የአዞ የቆዳ ገበያ በአሁኑ ሰአት ወደ ብዙ ሺ ምርት የምናገኝበት የንግድ ገበያ ሲሆን ይህም አዞዎችን የሚያገኝ የተሰማሩ ሰዎች እነዚህን ለቆዳ ፋብሪካዎች ይሸጣሉ
ውሻ ቤትን ለመጠበቅና በፍቅር ወዳድነቱ በታማኝነቱ ታዋቂ የሆነ የቤት እንስሳ ነው ይህም የቤት እንስሳ ጠቃሚ ነው
የኢትዮጵያ ባህላዊ ልብስ የሆነዉን ጋቢ ወደ ተለያዩ ወደ ዘመናዊ አለባበሶች እየተቀየረ ይገኛል በአሁኑ ሰአት ይህም ይበል የሚያሰኝ ስራ ነዉ ዘመናዊ ፋሽን ኢንዱስትሪ ከማንቃት አኳያ
የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንግዲ በአሁኑ ሰአት በሃይለኛ ቀውስ ውስጥ ይገኛል ከዛ ማእከል በየኩልና በየቦታው የሚደረጉ ጦርነቶች ተጠቃሽ ናቸው ይህንም ለመቀነስ ፖለቲከኞች የራሳቸውን መፍትሄ መስጠት አለባቸው
የጎጆ መኖሪያ ቤት የጐጆ መኖሪያ ቤት የሚዘጋጀው ከሳር ዘሮች ሲሆን ከሰር ዘር የቄጤማና የተለያዩ ጠንካራ ሳሮች ነው እና ይህም ዙሪያውን በጭቃ ይለደሳል
የመሰረተ ልማት አገልግሎት በተመለከተ እንዳለ ይታወቃል
የኤሌኮፍተር ተሽከርካሪ ይህቺ ተሽከርካሪ ብዙ ጊዜ ባለስልጣናት እና ባለሃብቶች የሚፈልጓት ተሽከርካሪ በብዛት እስከ አስር ሰው የምትይዝ ነች
ኤፍሬም ታምሩ በኢትዮጵያ እና በዚህ በሀገራቸው ዝናን ማግኘት የቻሉ እንቁ የኢትዮጵያ አርቲስት ዘፋኝ ናቸው እኒህ ዘፋኝ በአሁኑ ሰአት በህይወት ይገኛሉ
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የራሱ የሆነ አርማ መለያ አለው ይህ አርማ መለያ የወሎ ማህበረሰብን እና ግቢውን እንዲወክል ተደርጎ በልዩ ስታይል የተሰራ ሎጎ ወይም አርማ ነው
አንበሳ ጠንካራ ከሆኑ የዱር እንስሳቶች መካከል ሲሆን የዱር እንስሳ በተፈላሚነቱ እና በአደን አስተዳደን ስርአቱ ታዋቂ የሆነ የዱር እንስሳ ነው
ደግ ከቤት እንስሳዎች መካከል አንደኛው እንስሳ ሲሆን ይህ በግ ለስጋነት የሚውል እና በባህሪውም ከሌሎች እንስሳቶች ለስለስ ያለ የቤት እንስሳ ነው
የሰርግ ቤቶችን የማስጌጥ በተለያዩ ነገሮች ተጠቅመን ማስጌጥ እንችላለን ከነዛ መካከል አበቦች የጨርቃ ጨርቅ ምርቶች ተጠቃሽ ናቸው በተለየ መልኩ በውብ በሆነ መልኩ ልናስጌጣቸው እንችላለን
የሽመና ስራ የሽመና ስራ ውስጥ አንደኛው የሸክላ ስራ አለ የሸክላ ስራ የተለያዩ የሸክላ አፈሮችን በመጠቀም የድስትና የምጣድ ውጤቶችን የምናመርትበት ስራ ነው እና የተከበረ ስራም ጭምር ነው
የሹርባ የጸጉር አሰራር በትግሬና በአማራ ክልል በጣም የሚሰሩት አይነት የጸጉር አሰራር ነው ይህ ሴት ልጅ አገረዶች ከፊት ያለው ጸጉራቸውን ቀጠን አድርግው በመሰራት በደላይ ያለውን ደሞ ለቀቅ የሚያደርጉበት የጸጉር እስታይል ነው
ከበሮ ነው ባህላዊ የሙዚቃ መጫወቻ መሳሪያ ነው በሁለት በኩል ሲመታ ድምጽ የሚያወጣ መሳሪያ ነው የምት መሳሪያ ነው
በምስሉላይ የምትመለከቱት የጥምቀት ስነስርአት ሲሆን ወጣቶች በመታጠቢያ ገንዳ ውስጥ ጠልቀው ገብተው ጠበሉን አስራቱን ስጋ እና ደሙን ሲቀሉ የሚያሳይ የምታዩት ኢሜጅ ነው
የሙዝ የግብርና ማሳ ነው ዝቅ ባለ መሬት ላይ እና ሞቃታማ በሆነ ቦታ ላይ እንዲሰፊ የሙዝ እርሻ ወደ ግብርና ይገባል
ባህላዊ ነጭ ሻሽ የጠመጠሙት ሁለት ወንዶች በሞቃትና ወርቃማ የጸሀይ ብርሃን ስር አሉ ሰፊው ፈገግታ ታላቅ ደስታን የሚገልጽ ሲሆን የዛፉም ዳራ ልዩ ነው
በርካታ ሰዎች ባህላዊ ነጭ ልብስ ለብሰው አረንጓዴ ማሊያ ከላዩ ላይ ደርበው በእጃቸው ዱላ ይዘው በአንድ መስመር እየሄዱ ነው ከበስተጀርባ ዛፎች እና ሰማያዊ ሰማይ አለ
በቀይና ነጭ ጨርቅ የተጠቀለለ ትልቅ ባህላዊ ከበሮ መሬት ላይ ተቀምጧል የከበሮው ሁለቱም ጫፎች በቆዳ የተሸፈኑ ናቸው ከበሮው በወፍራም የቆዳ ገመዶች ተጠቅልሎ በጠራራ ጸሀይ ላይ ነው
ነጭና ሰማያዊ ቀለም ያለው ባንዲራ በብዙ የሰው ስብስብ መካከል በደስታና በኩራት ይውለበለባል በስተጀርባ ሌሎች የኢትዮጵያ ባንዲራዎች የፍቅርና የሀገር ውዴታን ያንጸባርቃሉ
በእጅ ልብስ ከማጠብ ይልቅ በቀላሉ ጉልበታችንንም ጊዜያችንንም ቆጥበን ከድካም ድነን ልንጠቀምበት ከምንችለው መሳሪያ መካከል አንዱ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ነው
አንዲት ሴት ግራጫ ሱፍ ለብሳ ዶቃ የአንገት ሀብልና መነጽር አድርጋ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠች ነው ከፊት ለፊቷ በተደረደሩት ማይክሮፎኖች ላይ የተለያዩ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስም አርማዎች ተለጥፈዋል ከኋላ በቀኝ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ብቅ ብሏል
የደጋማው የአረንጓዴ ተራራ ጫፍ በጭጋግ ተሸፍኗል ከገደሉ ጠርዝ አቅራቢያ በለምለም መሬት ላይ ክብ የሳር ክዳን ያላቸው ቤቶች ተሰራጭተዋል በአካባቢው ደግሞ ቁጥቋጦና ዛፎች በብዛት ይገኛሉ
ይህ ቀለል ያለ አረንጓዴ ቀለም ያለው ዘመናዊ መጥረጊያና የአቧራ ማፈሻ ነው መጥረጊያው ላይ ለቆሻሻ ማስወገድ የሚውል ማበጠሪያ ተገጥሞለታል የሁለቱ እቃዎች ጥምረት ጽዳትን እንዴት ያቀላል
አንድ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባት በአንድ እጃቸው መስቀል መቋሚያ እና ድምጽ ማጉያን ይዘው ይናገራሉ እኚህ አባት ነጭ ካባን እና በራሳቸው ላይ ደግሞ ነጭ ጥምጣምን ጠምጥመዋል
የቤተሰብ አባላት ባህላዊ በሆነ ቆርቆሮ ቤት ውስጥ መሬት ላይ ተቀምጠው አብረው ሲመገቡ ምግቡ በትልቅ ባህላዊ ሞሰብ ምግብ እየተመገቡ
ሰማያዊ ልብስ የለበሰ ሰው ከፍ ያለ ግራጫ ግድግዳ ሲወጣ ከጀርባው ተይዟል ጥቁር ቦት ጫማዎችን ተጫምቶ የሰውየው እጅ ግድግዳው ላይ ተደግፎ ወደ ላይ እየወጣ ነው በአጠገቡ የፍጥነት መገደብ ምልክት ቆሟል
ብርቱካናማና ጥቁር ላባዎች ያሉት ወፍ በሎተስ ተክል ፍሬ ላይ አርፏል የአፍሪካ ቀይ ባለጅራት ወፍ በሚመስለው ወፍ ራስ ጥቁር ሲሆን በዙሪያው ብርቱካናማ ነው የወፉ እይታ ቀጥታ ነው
የዩቲዩብን አርማ ያሳያል ይህ መድረክ በኢትዮጵያ ውስጥ የመረጃ የትምህርት እና የመዝናኛ ምንጭ በመሆን ምን ያህል ትልቅ ተጽእኖ አሳድሯል ብላችሁ ታስባላችሁ
አንድ ረዥም ባቡር በደረቅና ኮረብታማ መልክአ ምድር ላይ በተገነባ የባቡር ድልድይ ላይ ሲጓዝ ቀርቧል ባቡሩ ነጭ ቀይና አረንጓዴ ቀለም ያለው ሲሆን ድልድዩ ደግሞ ረዣዥም የሲሚንቶ ምሰሶዎች አሉት
ከፊት ለፊት ባሉ ሮዝ እና ነጭ አበባዎች ያጌጠ የውጭ ካፌ ወይም ሬስቶራንት መግቢያን ያሳያል የጣሪያው ግንባታ ከእንጨት የተሰራ ሲሆን በውስጥ በኩልም የባህል ስእሎች እና የብርሃን መብራቶች አሉት
የእደ ጥበብ ስራዎችን ለመስራት ከሚያገለግሉት ውስጥ አንዱ እና ዋነኛው ጥጥ ነው ጥጥ በብዛት ባህላዊ የእደጥበብ ውጤቶች ተብለው የሚታወቁትን እንደ ቀሚስ እና ኩታ ለመስራት ያገለግላል ጥጥን ከምን እናገኛለን
ዝንጀሮዎች ከሰው ልጅ ጋር የመመሳሰል ባህሪያት አላቸው ዝንጀሮ በዱር በገደል አካባቢዎች የሚኖሩ እጅግ ብልጥ የሚባሉ የዱር እንስሳት ናቸው በብዛት ቅጠሎችን እና ጥርጣሬዎችን ይመገባሉ
በምስሉ መሃል ላይ ሰው ሰራሽ ፏፏቴ ከትላልቅ ድንጋዮች ላይ እየፈሰሰ በኮንክሪት መንገድ አጠገብ አለ በስተቀኝ በኩል ክብ ጣሪያ ያለው ዘመናዊ ህንጻ ሲኖር ከበስተጀርባ በደን የተሸፈኑ ተራሮች ግርጌ ተጨማሪ ጎጆዎች አሉ
በአምላክ ተሰማ ኢትዮጵያዊ ኢንተርናሽናልና ዳኛ ናቸው ከዳኛው አይረሴ ባህርያት ውስጥ ለተጫዋቾች የቅጣት ካርድ ሲመዙ እና ማስጠንቀቂያ ሲሰጡ ሁሌም ከፊታቸው ፈገግታ አይጠፋም
ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከላይ በትልቁ በጥቁር ቀለም የተጻፈ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አወዛጋቢ የታክስ ስሌትና የአስመጭዎች ተቃዉሞ የሚል ተጽፎ ታትሟል ከታች ዝርዝር መግለጫ አለዉ
ሁለት የሴት እግሮች በብር ጌጥ ያጌጡ በጣቶቻቸው ላይ ደማቅ ቀይ ጥፍር ቀለም ተቀብቷል የግራ እግሩ ጣቶች ወደ ፊት ተዘርግተዋል የቀኝ እግሩ ደግሞ በቁመት ቆሟል ይቅር ጌጡ ትናንሽ ደውሎችን አስቀምጧል
በመደርደሪያ ላይ የተለያዩ የህጻናት ዳይፐሮችና የዱቄት ወተት ቆርቆሮዎች ተሰልፈዋል ትላልቅ አረንጓዴና ሰማያዊ የወተት ጣሳዎች ከአረንጓዴ የህጻናት መጎናጸፊያ ከረጢት ስር ተቀምጠዋል
በፕላስቲክ ከረጢት ውስጥ የተቀመጠ ደማቅ አረንጓዴ የሰላጣ ቅጠል ያሳያል ቅጠሎቹ ጥቅጥቅ ያሉና ጠርዝ ጠርዝ ላይ የተጨማደዱ ናቸው ሰላጣው ለመብላት በጣም ትኩስ ይመስላል ሰላጣው ለስንት ጊዜ ትኩስ ሆኖ ይቆያል
በየክልሉ እና እንደባህሉ ሁሉም ያለው የባህል መገለጫ የተለያየ ነው ለምሳሌ ወደ አፋር ክልል ብንመለከት የወንዶቹ የጸጉር ሁኔታ እየተከፈለ እየተቋተረ ቂቤ ተቀብተው ይሄዳሉ
አንድ ሰው አራት ትልልቅ እና ያጌጡ ፍራሾችን በራሱ ላይ ጭኖ በከተማ መንገድ ላይ እየተጓዘ ነው በዙሪያው ሌሎች ሰዎች እና የንግድ ቦታዎች ሲሆኑ ከላይ ደግሞ የኤሌክትሪክ ምሰሶ እና ጥርት ያለ ሰማይ ይገኛል
ሲያረጋጋ የፍትህ ሚዛንና መጽሀፍ ያለበት አርማ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትን ትክክለኛነት ያንጸባርቃል ሚዛኑ ከአምድ ጋር ተያይዞ ሲታይ እምነትን ይፈጥራል ጽሁፎች በስእሉ ስር ተቀምጠዋል
ሶስት ሴቶች ባህላዊ ነጭ የሀበሻ ቀሚስ ለብሰው ተቀምጠዋል ቀሚሶቹ አረንጓዴ ወይንጠጃማና ሌሎች ቀለማት ያሏቸው ጥልፎች አሏቸው መሃል የተቀመጠችው ሴት የብር መስቀል ሀብል አድርጋለች
ጸሀይ ስትጠልቅ በውሃ አካል ላይ የሚያምር ደማቅ እይታ ነው ጸሀይ ስትጠልቅ ሰማዩ ብርቱካንማ እና ቢጫ ሲሆን ጥቁር የሆኑ ዛፎች እና ቁጥቋጦዎች ከፊት ለፊቱ ጎላ ብለው አሉ
የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚንስቴር ደመቀ መኮነን በግርምት ወደ አንድ ቦታ ይመለከታሉ እኚህ ሰው ቢጫ ቀለም ያለው የሚያምር ሱፍ እና ነጭ ሸሚዝ በከረባት ለብሰዋል
አንዲት ወጣት ሴት ትልቅ ጥቁር ሴለስትሮን ቴሌስኮፕ ተጠቅማ ሰማይን ትመለከታለች ከኋላዋ ደግሞ አንድ መካከለኛ እድሜ ያለው ሰው ቆሟል የአየር ሁኔታው ጸሀያማ ነው
ከማር ወለላዎች በተሞላ ንብ ማርቢያ ውስጥ የሚሰራ ሰው በማእከሉ ውስጥ የተደረደሩ በርካታ የማር ሳጥኖች እና በትልቅ መዋቅር ላይ የተንጠለጠሉ ማር ወለላዎች ይገኛሉ
በርካታ የሲሚንቶ ከረጢቶች አንድ ላይ ተደራርበው ይታያሉ ከረጢቶቹ ቀላል ቡናማ ወይም ነጭ ቀለም ያላቸው ሲሆን በአራት ማእዘን ቅርጽ በጥብቅ ተደርድረው ግድግዳ መሰል መልክ ፈጥረዋል
ቀይ እና ቢጫ ቀለም ባለው ባለ ሶስት ፎቅ ህንጻ ላይ ቅኔ ያሬድ ፋርማሲ ን ጨምሮ የተለያዩ የንግድ ምልክቶች ተሰቅለዋል ህንጻው ከጎኑ የኢትዮጵያ ባንዲራ ሲኖር ከፊት በኩል ነጭ ቫን እና አረንጓዴ ዛፎች አሉ
አስገራሚ ባለሶስት ቀለም ባህላዊ ልብስ የለበሰ ሰው በብስጭት ወይም በቁጣ ስሜት እየተመለከተ ነው የፊቱ የላይኛው ክፍል መጨማደዱ ጥልቅ ስሜትን ያንጸባርቃል ልብሱም ደማቅና ውብ ነው ሲገርም
ባህላዊ ነጭ ልብስ የለበሰች ሴት ፈገግ ብላ ተቀምጣለች በእጆቿ የኢትዮጵያ ሲኒ እና ቅርጫት የያዘች ስትሆን ቀሚሷ ላይ አረንጓዴና ጥቁር ጨርቅ ታስሯል ከበስተጀርባዋ የውሃ ብስባሽ ግድግዳ አሉ
ባለ አንጸባራቂ ቡናማ ቆዳ የተሰሩ ጥቁር ማሰሪያና ወፍራም ሶል ያላቸው ሁለት የሚያማምሩ የወንዶች ኦክስፎርድ ጫማዎች በነጭ ዳራ ላይ በግልጽ ተቀምጠዋል
አር በጣም የታወቀ ለጤና ጥሩ የሆነ በውስጡም ካልሴየም እና ቫይታሚን ኤ የያዘ አትክልት ነው ይህ አትክልት የምንመገበው አብዛኛውን ጊዜ ምሳ ሰአት ላይ ሊሆን ይችላል
የአበባ ማስቀመጫ ብዙዉን ጊዜ በቤታችን ወይም በቢሮአችን ልናስቀምጥ የምንችለው እቃ ነው በዚህም ላይ የአበባ ማስቀመጫ በተለያዩ አይነት አሰራር እና በተለያዩ አይነት ቀለሞች ሊመጣልን ይችላል
ባህር ዳር ከተማ ፓሊስ ጣቢያ ባህር ዳር ከተማ በባህር ዳር ከተማ ያሉ ሰላሞችን ዋና ዋና የመዝናኛ ሰፍራወችን እና የንግድ አካባቢወች ላይ የሚሰራ ሲሆን ይህም እንግዲ በአካባቢዉ ያሉ ሰላሞችን እንዲሰፍን እና የከተማ ደህንነት እንዲረጋገጥ የሚያግዝ ነዉ
የኢትዮጵያ አመታዊ የጤና ኮንፈረንስ ይህ የህክምና ኮንፈረንስ በየአመቱ በጤና ባለሙያዎች የሚካኤል ሲሆን በሜዲሲን ኮንፈረንስ በመባል የሚታወቀ ነው በህክምና ምርመራ በጤና ዘርፍ እና በጤና ፖሊሲ ላይ ያተኮረ ነው
የስነ ህንጻ ትምህርት የህንጻዎችን ዲዛይን በማውጣት ህንጻዎችን አሰራር እንዲሁም ደግሞ ቁሳቁሶችን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ያሳያል
የሱፐር ማርኬት ምርቶች የሱፐር ማርኬት ምርቶች የምንላቸው በአካባቢያችን ከሚገኙ ሱፐር ማርኬቶች ሂደን ተገበያይተን ልንጠቀምባቸው የምንችል የተለያዩ የምርት አይነቶችን ነው
የቤት እቃዎች ለምሳሌ ማድጋ ከሸክላ የሚሰራ የቤት እቃ ነው ማድጋ በተለይም ውሃ ለመቅዳትና ውሃ ለማስቀመጥ የምንጠቀምበት እቃ ነው
የቤት እቃዎች ለምሳሌ ባሊ ባልዲ የቤት እቃዎች ከምንላቸው እቃ አይነቶች ውስጥ አንዱ ነው በባሊ ብዙ ነገሮችን ልናደርግ እንችላለን ለምሳሌ ውሀ በባሊ መቅዳት ይቻላል
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
23