id
stringlengths 22
22
| audio
audioduration (s) 3
12.9
| text
stringlengths 17
165
|
|---|---|---|
bRCT1uE2Mgs_0061_part1
|
ምን ላይ እንደሰማሁት አላ አላስታውስም እንጂ የአፍሪካ አንድ የነጻነት ታጋይ ስሙን እረሳሁት እ ለትምርት እ አውሮፓ ሄዶ እየተማረ
|
|
bRCT1uE2Mgs_0061_part2
|
እ ጣሊያን ኢትዩጲያን ወረረች የሚል ዜና ይሰማል ናም ምና ምናለ በቃ ደርቄ ቀረሁ አለ
|
|
VCph_45HlE4_0206_part1
|
ገን ገና አርሊ ኤጅ ላይ በጣም ሃገራችን ውስጥ ሚታየው ነገር በጣም ሚያሳዝን ነው ስለዚህ ኢሄንን በጋራ ነው ማስተካከል ምንችለው
|
|
VCph_45HlE4_0206_part2
|
ከዛውስጥ ደግሞ አንዱ ኢሄ አሁን ያነሳኸው ነው ከልጅነት ጀምሮ ሁሉም ቤተሰብ ልጆቹላይ ቢሰራ በጋራ ኢንሻአላህ ምንአልባት ሃገርን ተረ
|
|
pUVZG--k-Ks_0031_part1
|
ተቋሙ እንዲመጡ እኛ እንፈልጋለን ኢሄንንም ለማካተት ሞክረናል ነገር ግን እንደ ዋና ችግር ነው ብለን የምናምነው አሁን መሬት ላይ ያለው ነባራዊ ሁኔታ እሚያስረዳው የመንግስት
|
|
pUVZG--k-Ks_0031_part2
|
የስራ ሃላፊዎች የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች የየራሳቸው የሆነ ትልልቅ ችግሮች አሉባቸው የመጀመሪያው የግንዛቤ ችግር አለ ከዛ ባሻገር ደግሞ ህጋዊ የሆነ ኢምፓወር የማድረግ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዎች
|
|
qf0e9sYGlQE_0174_part1
|
አመልክቷል ከወጣው እጣ መካከል አምስት መቶ ሶስት ባለ አንድ እና ባለ ሁለት መኝታ የመንግስት መኖሪያ ቤቶች እንዲሁም ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ስ
|
|
qf0e9sYGlQE_0174_part2
|
ቱዲዮ ኮንዶሚኒየም ቤቶች መሆናቸው ተነግሯል በዚሁም መሰረት በአቃቂ በቦሌአራፕሳ ገላንፈረንሳይ ጉራራ እና ጃርሶ ሳይት የመኖሪያ መንደሮች ለባለእድለኞች ተደራሽ የተደረገ መሆኑ ተገልጿል
|
|
NYDDHPe6sUg_0163_part1
|
የዶቼቨለ የአማረኛ አገልግሎት ለኢትዩጵያና ላካባቢው ሀገራት ማሰራጨት የጀመረው መጋቢት ስድስት
|
|
NYDDHPe6sUg_0163_part2
|
አስራዘጥኝ መቶ ሀማሳ ሰባት ነበር ጣቢያው የኢትዩጵያ የአፍሪካና የአለም አበይት ጉዳዮች በዜናና በትንታኔ እያቀረበ ስድስት አስርት አመታት ከአድማጮቹ ጋር ዘልቋል
|
|
sNYd4Ny9Fas_0001_part1
|
የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ የክልሉን ወቅታዊ የሰላምና ጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ የወጣው መግለጫ ከእውነታ የራቀ መሆኑን የክልሉ ነዋሪዎች ገለጹ
|
|
sNYd4Ny9Fas_0001_part2
|
በሀገሪቱ የተከሰቱ ጦርነቶች እና ግጭቶች ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙና ባጭሩ እንዲቋጩ የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ
|
|
zXt4p9dxrwA_0041_part1
|
ይህንንም የመረጥኩት ምክንያት በተለይ ተማሪዎች በተለያየ ጊዜ
|
|
zXt4p9dxrwA_0041_part2
|
የተለያየ ሰብጀክቶች ወይም ፕሮጀክቶች አንድ ላይ የሚሰሩበት ጊዜ ሊኖር ይችላል ጉግልካላንደርን ሬኮ
|
|
gyFPKifYmLM_0000_part1
|
ሰላም ጤና ይስጥልን ተመልካቾቻችን የጥር ሰላሳ ሁለት ሺህ አስራ ሰባት አመተ ምህረት የናሁ ዜናችንን ወደናንተ የምናደርስበት ሰአት ላይ እንገኛለን
|
|
gyFPKifYmLM_0000_part2
|
ከዜናዎቹ ጋር አብሬአችሁ ምቆየው ረድኤት ጌታቸው ነኝ አብራቹን ቆዩ
|
|
gABPzq4h6hk_0003_part1
|
እንደሚከተለው አቅርቧል አንደኛ በኤሌክትሪክ ቴክኒክ ችግር ምክንያት የደረሰ አምሳ ቃጠሎ ሁለተኛ በመካኒካል ችግር ምክንያት የደረሰ አስራ አንድ ቃጠሎ ሶስተኛ ሆን ተብሎ
|
|
gABPzq4h6hk_0003_part2
|
በሰው አማካኝንት የደረሰ አስር ቃጠሎ አራተኛ በቸልተኝነት የደረሰ አስራ ሰባት እና በአምስተኛ ደረጃ ላይ በሌሎች ምክንያት የደረሰ አስራ አምስት ቃጠሎ መሆናቸውንም አረጋግጦአል
|
|
C9QJP_kHq4U_0201_part1
|
ብን ያሉ ሰዎች ምን አደረጉ ሮሚዮ ይቀጥላል ነመስቴ ብያለው የፍቅር ሚንስትር ጥቆማ የመስጠት ጉዳይ የግዴታ ጉዳይ ነው እ እንጂ ኢሄ
|
|
C9QJP_kHq4U_0201_part2
|
እ ለመተባበር ተብሎ የሚሰጥ አይደለም ብዙጊዜ ግን ያው ጥሪ እ ሲቀርብ ተባበሩን ይባላል ፖሊስም ትብብር ያድርግ ህብረተሰቡ ይላል እ እንደዚሁም ደግሞ እ እንዲህ አይነት ጥቆማ ብትሰጡን ተብሎ ይጠየቃል
|
|
mtvT_23jEdo_0007_part1
|
የኢትዩጵያ ባንኮች ሩሲያ ውስጥ በገንዘብ ግብይት ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሃገሪቱ መንግስት ይፋ አደረገ ይህ የሩሲያ እርምጃ የወዳጅና ገለልተኛ ሀገራት
|
|
mtvT_23jEdo_0007_part2
|
ብሄራዊ ገንዘቦችን በቀጥታ እንዲለዋወጡ እሚያስችል ነው ተብሎዋል ከኢትዩጵያ በተጨማሪ ቱኒዚያና ናይጄሪያ ሩሲያ ውስጥ ገንዘብ እንዲገበያዩ ከተፈቀደላቸው ሀ
|
|
rlYNJeykrGQ_0161_part1
|
እእ የሰርጉ ቦርሳዎች እዚህ ውስጥ ናቸሁ እነዚህ ወርቆች ማነው ሰአቶች ናቸው እነዚህ መነጽሮች ናቸው እነዚህ ኮት ናቸው
|
|
rlYNJeykrGQ_0161_part2
|
እዚህ ፓርት ደግሞ ካቦርት ካፖርቶች አሉ አዎ እነኚህ የሚያማምሩ ካፖርቶች አው እነዚህ ካፖርቶች ናቸው
|
|
mJmUYB-oFQo_0033_part1
|
ለመከላከል በሚል ነበረ እነዚህ ጃንጃዊድ የሚባሉ ጎሳዎችን እ ሰብሰቦ የራሱን ሃይል ወደ መፍጠር የመጣው ማለት ነው አዎ ይሄ ጃንጃዊድ ሚሊሻ እንግዴ አሁን ድረስ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰብአዊ መብት
|
|
mJmUYB-oFQo_0033_part2
|
ክሰት ጥሰት ክስ የሚቀርብበት በዋናነትም በርካቶችን በተለይ የዳርፉር ጭፍጨፋንም በማቀነባበር በመፈጸም በዋናነት የሚጠየቅው ጨፍጫፊውም ጃንጃዊድ እንደሆነ እንደሆነ
|
|
Wa7p_rNur9s_0162_part1
|
እእእ እንግዴ አንደኛው መሰረታዊ ችግር ያው ከፌደራል አወቃቀሩ ጋር የሚያያዝ ችግር ነው
|
|
Wa7p_rNur9s_0162_part2
|
እእ ዋናየ እ ፌደራሊዝሙ ማዋቀሪያ መስፍርቶች ቋንቋና ብሄራዊ መስረ ብሄራዊ ብሄረበሰ ብሄረሰባዊኢ ማንነቶችን አድርገህ
|
|
XTrZUm38vGc_0351_part1
|
በሰለጠነው የምእራብ አለም አይቻለው የሚል ሰው ካለማንም መሪነት በራሱ መጥቶ የኢትዩጵያን ሪቨርሳይድ ቢያይ
|
|
XTrZUm38vGc_0351_part2
|
በፈለገው መመዘኛ ካየበት ሀገር የሚሻል እንጂ የሚያንስ ነገር አያይም ምንም ጥርጥር የለውም የኢትዩጵያን ሪቨርሳይድ ለመላው አፍሪካ ልክ እንደ ግሪን ሌጋሲ ምልክት እና ምሳሌ ሚሆን ስራ ነው
|
|
hof8YM935YQ_0003_part1
|
ቶ እንደነበርና በብዙ ሰዎችም ዘንድ ተወዳጅነትንና ተቀባይነትንም እንዳተረፈችበት ተናግራ ነበረ የሙዚቃው ግጥምና ዜማ ደራሲ እራስዋ ሚካያ በሃይሉ ስትሆን ፕሮዲውሰሩና አቀናባሪው ደግሞ ኤሊያስ መልካ ነበረ
|
|
hof8YM935YQ_0003_part2
|
ሚካያ የግጥም ስራዎችን መድረስ የጀመረችው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ሳለች ነበር ከዛም ባስራ ዘጠኝ ዘጠና ሶስት አመተ ምህረት በኢቲቪ ቻናል የአለቤሾው ፕሮግራም ላይ ድንገት የአለም ከበደን ሙዚቃ እያንጎራ
|
|
hn3z5UESdd8_0109_part1
|
እ ሁልግዜም ምለው ነገር ምንድን ነው እኛ እ ፎከሳችን መሆን ያለበት ልጃችን ላይ ነው
|
|
hn3z5UESdd8_0109_part2
|
ኢነርጂያችንን ማጥፋት ያለብን ልጃችን ላይ ነው እ ልጆቻችን ላይ ነው አለበለዚያ ግን ምንድነው ሚሆነው ከህብረተሰቡ በመከለልና እ
|
|
Ov6-Roumx9g_0096_part1
|
ዊዌልካምኤቭሪአክሽንኦሪየንትድስቴፕፍሮምኦልዘዋንስዛትዩሜንሽንድ
|
|
Ov6-Roumx9g_0096_part2
|
ሁሉም ለመውሰድ እያሰቡ ያሉትን እያንዳንዱን ተግባር ተኮር እርምጃ እንቀበላለን ይህ ጉዞ መጀመር አለበት ብዙን ጊዜ መጀመሩ በጣም አስቸጋሪው ጊዜ ነው ምክንያቱም አንድ አንድ ማመንታት
|
|
lyd7Hm7US80_0161_part1
|
ማነው ሻለቃ ዳዊት ነው በሻለቃ ዳዊትም እስከመጨረሻው ድረስ እስከመጨ ደርግ እስከወደቀ ድረስ ይሄን
|
|
lyd7Hm7US80_0161_part2
|
ሃላፊ ሆኖ ይሰራ የነበረ ሀይለማርያም ሰይፉ አቶ ሀይለማርያም ሰይፉ በሁለትሺ አምስት
|
|
R1cXEVopZbE_0624_part1
|
በድረገጻችን በፌስቡክገጻችን አብራቹን ለነበራቹ ሁሉ ምስጋናችን ምስጋናችን ይድረሳቹ ቀጣይ ሳምንት
|
|
R1cXEVopZbE_0624_part2
|
ሌላ ፕሮግራም ይዘን እንቀርባለን ለነበረን ቆይታ በዚህ የምንሰነባበተው ሸሃዱ ኩተል ቀደምፊ አዙ
|
|
BET2Lb_ypq8_0034_part1
|
ማህበረሰብ ለመፍጠር በሚሉ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት ካደረጉ በሁዋላ በቀጣይ ሁለት አመታት እ የሚያዘጋጁ ሀገራት ተመርጠዋል በቀጣይ ሁለት እ ሁለት አመታት ከሚያዘጋጁ ሀገራት የተ ውድድር የቀረቡት ማለት ነው
|
|
BET2Lb_ypq8_0034_part2
|
እ ኬንያ እ ቱኒዚያ ማዳጋስካርና ዛምቢያ ናቸው በነዚ ኡገራት እንዴት በቀጣይ ማዘጋጀት ይችላሉ የሚለውን ይተለያዩ እ የ
|
|
7NYl22M7Ut8_0007_part1
|
የፋውንዴሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄነራል ደረጀ መገርሳ ተናግረዋል
|
|
7NYl22M7Ut8_0007_part2
|
የፋውንዴሽኑ ምክትል ስራ አስፈጻሚ ኮለኔል ታደሰ ጌታቸው በበኩላቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ ከአሰራ ስድስት እስከ አሰራ ስምንት እነደሚደርሱ ተገልጿል
|
|
LPWo7fuVH20_0046_part1
|
አንድ እረኛ ከብቶቹን እየጠበቀ ስልኩ ላይ ማየት ሚችልበት ሁለት ብር እየከፈለ ለምን አትሰጠውም ቴሌቭዥን ላይ ብቻ አይደለም እግርኳስ ሚተላለፈው ስልክ ላይ ነው ዚስ ደይስ
|
|
LPWo7fuVH20_0046_part2
|
ቴክኖሎጂው አላ ስንቱ ስቴደም ነው በስም የተጠራው የትኛው ስቴደም ነው በ እእ ድርጅት የተጠራው አሜሪካ ውስጥ
|
|
yKKmq-l3kvM_0040_part1
|
ስጥ እንዲገባ ምን ማድረግ እንዳለባቹ እኔ መናገር አለብኝ
|
|
yKKmq-l3kvM_0040_part2
|
የለብኝም ዝም ማለት ቅጣቱን በደንብ መወጣት ከመጀመሪያውም ጀምሮ ስናገር የነበረው ይኸው ነው
|
|
98MaccG4boo_0081_part1
|
እ ጎበዝ ነው ወይ ጠንካራ ነው ወይ ሰነፍ ነው ወይ
|
|
98MaccG4boo_0081_part2
|
ሱሰኛ ነው ጨዋ አፍቃሪ ነው ተንከባካቢ ነው ሌባ ነው ዱርዬ ነው ቀላል ያስጨንቃቸዋል እንዴ
|
|
IO3h59EGK50_0007_part1
|
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሼክ ሀሰን መሀመድ የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ያቀረቡላቸውን ግብዣ ተቀብለው ለሁለት ቀን የስራ ጉብኝት
|
|
IO3h59EGK50_0007_part2
|
ዛሬ ከሰአት አስመራ መግባታቸውን የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር አስታወቀ መ ሚንስትር መስሪያ ቤቱ ኤክስ በተሰኘው የማህበራዊ ትስስር
|
|
brl8zqe_77g_0342_part1
|
ተረስቶ ከዚያ በሁዋላ ደግሞ በሆነ ጊዜ መምጣት አፈርልሶ እንደገና ለመነሳት ለመነሳት አዎ እንጂ አንዳንዴ እድል አይሰጡህም እእ ሰዎች እራሱ ይሄ
|
|
brl8zqe_77g_0342_part2
|
በርታ የሚለውን አሁን ባንዳንድ ባህሎች በጣም ደስ እሚል ነገር አለ አሁን ከዚ ቀደም መርካቶን ብዙ ጊዜ አንስተነዋል መሴ አንዱ ቢከስር ጎንልጎን መደጋገፍ እና አንዱን ለማንሳት በጣም ጥረት ይደረጋል እቁብ ይጣልለታል ቀድሞ እሱ እንዲወስድ ይደረ
|
|
30Y5BB074M0_0087_part1
|
ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ ነጻ በማድረግ እና ጥበቃዎችን እ በመቅጠር እ በ እ በጋ ወቅት
|
|
30Y5BB074M0_0087_part2
|
እ ህብረተሰቡን በማሳተፍ የተለያዩ የ ፊዚካል እስትራክቸሮችን የአፈርና ውሃ ጥበቃ
|
|
JQJ_dLFhOB8_0073_part1
|
እሺ በሉ አይጋጭም እ እንደዛ ያሉ ካሉም
|
|
JQJ_dLFhOB8_0073_part2
|
እእ እኔ እንግዲ አስራ ስድስት ብሄርብሄረሰቦች እና ህዝቦች በአንድ ዞን ውስጥ ከሚኖ
|
|
KlhsO-uTWl4_0013_part1
|
በማርሻልአርት እስፖርት ውስጥ ሰፊ ተሳትፎ እ የአዲስ አበባ መስተዳደር ያደርጋል በማርሻልአርት እስፖርት ውስጥ ደግሞ ሲያደርግ ኪክቦክሲንግ እ የ ለኪክቦክሲንግ የሰጠው ቦታ ትልቅ ነው
|
|
KlhsO-uTWl4_0013_part2
|
ለምን ሰጠው ቢባል አለም አቀፍ ያለውን ሂደት ያቀዋል እድገቱንም ያቀዋል ስለዚህ ከሀገር ደሞ የኦሎምፒክ እስፖርት እንደመሆኑ መጠን እንደገና ደሞ ብዙ ተሳታፊዎች ያሉ
|
|
yxZ3HLMG6ak_0003_part1
|
በሀገራችን ፊልም ታሪክ ፈር ቀዳጅና የመጀመሪያ የሆነው በኢሊላ ኢብሳ ተደርሶ በሀገር ፊልም ማስታወቂያ ስራ አማካኝነት በሆሊዉድ የተሰራው የመጀመሪያው ነጭናጥቁር ፊልም
|
|
yxZ3HLMG6ak_0003_part2
|
ሂሩት አባቷ ማነው ዋና ገጸ ባህሪ ናት ከዛ መለስ ታድያ በርካታ ፊልሞች መመረት ጀመሩ
|
|
GaZ5JHG9hlw_0022_part1
|
እናቴ ብዙ ጊዜ ትረሳለች እና እቃ ሰጥታሽ መልሰሽ ሰጥተሻት አልሰጠሽኝም ትልሻለች እናቴን በይበልጥ አስታውሳለሁ
|
|
GaZ5JHG9hlw_0022_part2
|
በጣም ብዙ ስራ ሚሰሩ ብዙ ነገሮች ውስጥ የተወጣጠሩ ሰዎች የተለያዩ ታስኮችን እየሰ
|
|
rYNvh0tsodI_0056_part1
|
በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት በሰሜን ወሎ ዞን ላስታቡጉን ወረዳ የአልሚ ምግቦችን ተደራሽ ማድርግ ባለመቻሉ
|
|
rYNvh0tsodI_0056_part2
|
ህጻናት ላይ የመቀንጨር በሽታ እየተከሰተ መሆኑ ተገለጸ ከሰሞኑ በወረዳው የተከሰተው ረሀብ በማህበራዊድረገጾች በተ
|
|
mklXIbmE5II_0062_part1
|
ሽት የሚያስፈነጥሩ የሚረዱን ነበሩ ተማሪዎች በራሳቸው አነሳሽነት መ መጸሀፍ እያንዳንዱ ተማሪ አንዳንድ መጸሀፍ አምጥቶ
|
|
mklXIbmE5II_0062_part2
|
አርባ መጸሀፍ እዚጋ የሸለሙኝን አስታውሳለሁ ሳቅ በርታ ብለው ለምስጋና አርባ መጸሀፎች የተሸለምኩትን አስታውሳለሁ እዚህ ቦታ ላይ
|
|
aaQLiIn83OA_0151_part1
|
እራሱን የቻለ ክርክር ሆኖ አይጠቅምም የሱ ውጤት ምን አምጥቷል የሚለው የተአየእ እራሱን የቻል ክርክር ሆኖ የተጀመረበትን ግዜ ስታየው ፈጣሪ የሆኑ ሰዎችን
|
|
aaQLiIn83OA_0151_part2
|
የምናወጣበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ወይ ወይስ ገልባጭ የሆኑ ሰዎችን የምናወጣበት ደረጃ ላይ ነው ያለነው
|
|
qtQNIEDCbMw_0040_part1
|
ወጣቱ አባቱን ተጠራጥሮታል በግቢው ውስጥ በሚገኘው የውሀ ጉድጓድ ላይ የአበባ ማስቀመጫ ገንብቶበታል የውሀ ጉድጓዱ ክፍቱን ነው የኖረው ለምን የአበባ ማስቀመጫ ተገነባበት ብሎ
|
|
qtQNIEDCbMw_0040_part2
|
ተገርሟል ይህን የሰሙት መርማሪዎች የፍተሻ ፍቃድ በመያዝ ብድጋሜ ቀይ ቀለም ወደተቀባው የኤሌክትሪሺያኑ ጂም ዊሊያምስ ቤት
|
|
8V7YD00D87U_0074_part1
|
ምናልባት ደጋፊ ሊሆኑ ይችላል የትም አለም ሄደህ ማታገኘው ነው ሚሆነው ስለዚህ ፍጹም ማወዳደር ይሄ
|
|
8V7YD00D87U_0074_part2
|
ይከብዳል እት እስታንዳርዶች አሉ አሁን ለምሳሌ ናይክ የዘንድሮ አመት እማያመርታቸውን ምርቶች ስታይል ብሎ ኢንትሮዲዩስ ያደርጋል
|
|
mNEaiTeEa1Q_0106_part1
|
በሱ መሰረት ደህንነታቸውን ጠብቆ በሁሉም ቦታ ያሉ ተፈናቃዮችን መመለስ አንዱ መፍትሄ ነው ሚሆነው ማለት ነው መንግስት በተቻለው መጠን ነው እያልን ያለነው ሙሉበሙሉ
|
|
mNEaiTeEa1Q_0106_part2
|
ላየፈታው ይችላል ችግሮች ስላሉ እና ቅድምም እንደተባለ የህግ ማእቀፍና ሃላፊነት የሚወስድ
|
|
vGN7CDXAK_o_0018_part1
|
ለላው የክፍለጦሩ ተልእኮ ነው የደቡብ እዝ ዋና አዛዥ ሌትነል ጄነራል ሰለሞን ኢተፋ የደቡብ እዝ ሁለት መቶ ሶስተኛው ኮር ሰማንያ አራተኛው ናደው ክፍለጦር በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ተሰማርቶ በተለያዩ ግንባሮች
|
|
vGN7CDXAK_o_0018_part2
|
ተልእኮውን በብቃት መወጣቱ ገልጸዋል የሀገር መከላከያ ሰራዊት በተሰማራባቸ ግዳጆች ሁሉ ተልእኮውን በጀግንነት ለመፈጸም በሚያስችለው
|
|
WrQ2P9KBnsg_0156_part1
|
እእ እረጅም እድሜ መኖር እንዲችሉ እእ
|
|
WrQ2P9KBnsg_0156_part2
|
ትምርት በደንብ እነዲያገኙና ስራ እንዲቀጠሩ ማድረግ ነው
|
|
7PE2t49lzIo_0032_part1
|
በዛን ጊዜ በነበሩ ሰዎች ግን ይሄ ሆኖ እ እኔ ባጋጣሚ ለራሴ ስራ ጉዳይ
|
|
7PE2t49lzIo_0032_part2
|
እ ሊሉሽፋንሽን ፕሮጀክት ነበሬና እቃ እገዛለሁ ብዬ ቻይና ስሄድ ቻይና ላይ ያል ይሄ ነገር ኦፊሻሊ ወጣ
|
|
Gky9tos3dpw_0042_part1
|
እስካሁን ድረስ ከእቅዳችን ሃያ ሁለት ነጥብ አራት ሚሊየን ህዝቦች
|
|
Gky9tos3dpw_0042_part2
|
ይሄም በመቶኛ ወደ ሰማንያ ዘጠኝ ፐርሰንት የሚሆን እ ክትባት
|
|
j5-F3uFZY_0_0040_part1
|
መጨረሻው መጨረሻው መጨረሻው የለው እኔ ቆንጆ ዋጋ ነው የሰጠሁህ አረ አይደለም የምር አሪፍ ዋጋ ነው የሰጠሁህ በጣም ቆንጆ በጣም ውድ ነው የያዝክ የሆነ አንገቱን የደፋ በግ አየኸው ስርአት ያለው አረ
|
|
j5-F3uFZY_0_0040_part2
|
አንገቱን የደፋ ርካሽ ነገር እ ርካሽ ነገር ኢሄ አስራ ሰባት አስራ ሰባት አው ውድ ነው
|
|
FBJTphxbHX8_0100_part1
|
ዌል እስትራክቸርድ ነበር የክላስ ሳይዙ ሞደሬትሊ ከብዙ ትምርት ቤቶች የተሻለ ነበር የመንስት ትምርት ቤቶች
|
|
FBJTphxbHX8_0100_part2
|
ስሞል ክላስ ሩም ነበረው መምህራን በጣም አቴንሽን መስጠት ይችሉ ነበር ል ለተማሪዎች አርባ ተማሪ በክላስ ነው
|
|
DFzxadp7og4_0079_part1
|
ኬኔዲ አባተን ለዘገባው እናመሰግናለን የምክተ የምትከታተሉት ከዋሺንግተን ዲሲ ከሚገኘው የአሜሪካ ድምጽ የሚተላለፍላቹን የአርብ ምሽት
|
|
DFzxadp7og4_0079_part2
|
ስርጭት ነው ያደመጣቹት የምሽቱን አብይ ርእስ ነበር የትንታኔው መጽሄት ይቀጥላል
|
|
dAUu3YBY9lg_0077_part1
|
የሰቆጣ ቃልኪዳን እንግዲ የጤና ሚንስትር ሌሎች ሴክተሮችን እያስተባበረ ወረዳ ላይ ምን እንደሚያስፈልግ ወረዳ ላይ እቅድ እየታቀደ መንገድ ለሚያስፈልገው መንገድ እየተሰራ
|
|
dAUu3YBY9lg_0077_part2
|
እ መስኖ ለሚያስፈልጋቸው መስኖ አትክልት ወይም ደሞ ይሄ ዘር ማቅረብ ላለብን ለነሱ እያቀረብን ከግብርና ጋር
|
|
UGOOxr9-hPQ_0006_part1
|
ጊዜ የጊዜ ችግርም የለም የገን የገንዘብ ችግርም የለም የሰው ሃይልም አፍ ችግርም የለም እንግባበት ከተባለም ባጭር ጊዜ የሚደርስ አይደለም ምናልባት
|
|
UGOOxr9-hPQ_0006_part2
|
በርካታ አመታት ወራት አይደለም አመታትን ሊፈጅ ይችል ይሆናል አንዳንድ ነግሮች እንደዛ እየወሰደባቸው እንደሆነ ስለማቅ ነው አክለውም ይህ ግን የማይፈታ ችግር አይደለም ይላሉ
|
|
lyXyqIToHs4_0033_part1
|
ሚገባውም ገልጸዋል በበኩላቸውን አስተዋጾ ላደረጉ የሲቪክ ማህበራት የብዙሃን እ ይህን አስተዋጾ ላደረጉ የሀይማኖት ተቋማት
|
|
lyXyqIToHs4_0033_part2
|
ይህን አስተዋጾ ላደረጉት የኬንያ መሪዎች የደቡብ አፍሪካ መሪዎች በሁለቱም በኩል የኢትዮጲያ መንግስትም ሆነ ከህወሀት አካባቢ
|
|
M2BelBooYFI_0010_part1
|
እ ማብራሪያዎችን ከብዙ ባለሞያዎች እየተቀበ ለናንተም ለውድ ቤተሰቦቻችን እየሰጠ ቆይቷል በተለያዩ የፕሮግራም
|
|
M2BelBooYFI_0010_part2
|
የዜና ቅርጾች ከተለያዩ ማእዘናት ጉዳዩን ሲያንሸራሽር ሲፈት
|
|
_1V_2o2BUSI_0006_part1
|
ተካከል ብሎም የአካል በቃት እንቅስቃሴን ማድረግ እንደሚገባም አበራርቷል የኩላሊት ህመም ህክምና ያለው በመሆኑ በቀላሉ በጤና ጣቢያዎች ላይ ምርመራ በማድረግ
|
|
_1V_2o2BUSI_0006_part2
|
ሰዎችን ለከፋ ህመም ከመጋለጣቸው በፊት የኩላሊታቸውን ደህንነት ማወቅ ይችላሉም ብለዋል መረጃው የቅድስት ደጀኔ ነው
|
End of preview. Expand
in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 73