audio audioduration (s) 1.79 24.2 | transcript stringlengths 10 163 |
|---|---|
ያንደኛ ደረጃ ትምህርታቸው ን ጐንደር ተ ም ረዋል | |
የተ ለቀቁት ምርኮኞች በ አካባቢያቸው ሰላማዊ ኑሮ እንዲ ኖሩ የ ትራንስፖርት ና መጓጓዣ ገንዘብ ተሰጥቷ ቸው መሸኘታቸው ን አመልክቶ በ የ ዞ ናቸው እንደ ደረሱ መቃቋሚያ እንደሚ ሰጣቸው ም አስ ታውቋል | |
በ አዲስ አበባው ስታዲየም በ ተካሄዱ ት ሁለት ግጥሚያ ዎች በ መጀመሪያ የ ተገናኙ ት መድን ና ሙገር ሲሚንቶ ሲ ሆኑ በ ውጤቱ ም ሶስት ለ ሶስት ተለያይ ተዋል | |
ወሬው ን ወሬ ያደረጉ ምስጢረ ኞች ናቸው | |
ኢትዮጵያዊ ቷ በ ብሄራዊ ባህላዊ አለባበስ ከ አለም አንደኝነት ን ተቀዳጀ ች | |
ከ ትምክህት እንዳይ ቆጠር ብን እንጂ በ አለም ታሪክ ውስጥ በ ነጮች ያል ተረገጠ ች አገር ኢትዮጵያ ና ት | |
እህቶቹ የኤርትራ ዜጐች ና የ ሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው | |
እናንተ ም መቀበሪያ እንዳ ታጡ ተጠንቀቁ | |
አንቶኔሊ በ አፄ ምንሊክ ፊት የ ፈፀመው ድፍረት በ ኢጣሊያ ን ምክር ቤት አስተ ቸው | |
ግን ወደ ኋላው ላይ ኢሳያስ እንደ ልማ ዳቸው ሁሉን ም የ መልከ ፍ ዲፕሎማሲ ያቸው እስራኤል ንም ያስ ወር ፋቸው ጀመር | |
ከ የ አቅጣጫ ው እየ ደረሷቸው ያሉ መረጃዎች አሳሳቢ ችግሮች እየ ደረሱ መሆናቸው ን የሚ ጠቁሙ መሆናቸው ን ፕሬዝዳንቱ ተናግረ ዋል | |
ከ ማወቁ በፊት እንደ ተበጠበጠ ገበያ እንዳይ በታተን ይህ ነው አጀንዳ ችን ሌላ አጀንዳ የ ለ ንም | |
ኢትዮጵያ ም ሰራዊቷ በ ኤርትራ እንደሚ ገኝ አል ካደ ችም | |
ላቁኦተ ትምህርት ቤት መንገድ ና ሆስፒታል ተ ገንብቷል | |
ኦስሪያን በ ሀገሩ አንድ ለ ዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይ ዟል | |
ሁሴን አይዲድ እንደ ገለፁት ኢትዮጵያ ሁኔታዎች ከ ተመቻቹ ላት ሶማሊያ ን ከ መውረር ስለማ ት መለስ ከ እርቁ ይልቅ ሶማሊያ ን ከ ኢትዩጵያ ና ኢትዮጵያ ካ ደራጀ ቻቸው ሀይሎች ለ መጠበቅ መዘጋጀት ያስፈልጋ ል | |
በ ሙስና ክስ የ ተመሰረተባቸው ነጋዴዎች መገናኛ ብዙሀን ን ከሰሱ | |
ኢትዮጵያ የመን ና ሱዳን ኢሳያስ ን ለ ማውረድ ተስማም ተዋል ተ ባለ | |
ለማ ን አቤት ማለት እንደሚ ቻል ም ግራ ገብቶ ናል በ ማለት ነጋዴ ዎቹ ብሶ ታቸውን ገልፀዋል | |
በ ኢትዮጵያውያ ን ብቻ ሳን ወሰን የ ኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ የ ኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂዎች ም በ ውጪ የሚገኙ በዚህ ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረት አድርገ ናል | |
ኢትዮጵያ ውስጥ የ ነበሩት ኤርትራውያን ም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው | |
የ ደህንነት ኢሚግሬሽን ና ስደተኞች ባለስልጣን ሰራተኞች በ በኩላቸው ተጓዦቹ ሰነዱ ን እንዲ ያሟሉ ለ ቀይ መስቀል ኮሚቴው ማስታወ ቃቸው ን ተናግረ ዋል | |
ሁለት መቶ ሺ ያህሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ሲ ሰደዱ ቀሪዎቹ ሞ ተዋል ወይን ም ተ ሸሽገ ዋል | |
ዛሬ ም ደግ መ ን ይህንኑ እን ላለን | |
በ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፀረ ናርኮቲክ የ ቁጥጥር ክፍል አደገኛ እፆች አዘዋዋሪ ዎች ኢትዮጵያ ን መሸጋገሪያ እንዳያ ደርጓት ማሳሰቡ ን በ ዘገባው አ ስፍሯል | |
ዘጠና ሁለት ኢትዮጵያውያ ን የ ደረሱበት ጠፉ | |
መረጃ ያልተገኘ ባቸው ቤታቸው ናቸው በ ማለት ምላሽ ሰጥተዋል | |
ኮንፍረንሱ ን የ መሩት ስር ዊሊያም ራሪ አዲስ ፎረ ም ለአፍሪካ ኢንቬስተመንት አዲስ ራእይ እንደሆነ ገልፀዋል | |
መላእክት ያጀቡ ት ህፃን ቦረና ህፃናት ን የሚጠብቁ ና የሚንከባከ ቧቸው መላእክት አሉ ይባላል | |
እውቅና ን መ ጐናፀፍ መጥፎ ጐን እንዳለው በሚገባ ተረድ ቻለሁ | |
እውቅና ን ማግኘቴ ለ እኔ ትልቅ ክብር ነው | |
ም ን ለማ ለት ነው ግልፅ አድርገው | |
ከዚያ በ ተጨማሪ የ ስልጠና ውን ሂደት የሚ ያሻሽል ላቸው ይ ሻሉ | |
ጨዋታው ቀጥሎ ፔናልቲ ውስጥ ቺላቬርት ኳስ ያገኝ ና ሳ ያውቅ ለ ፓሌርሞ ያቀ ብለዋል | |
አንዋር ጊዮርጊስ ሊገባ ነው | |
ሆን ተብሎ ም እየተደረገ ብኝ ነው | |
ጨዋታው የሚ ከናወነው ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን ነው | |
ኢንጂነር ግዛው ተክለ ማሪያም ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ከ ተጫዋቾቹ ጋር ሳይ ተዋወቁ ቀር ተዋል | |
ደንቡ ን ያፀደቀ ው የ ፌዴራል እ ስፖርት ምክር ቤት ነው | |
ያን ን ማ ፕሮግራም ያወጡ ት እ ኮ እነ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ናቸው | |
እንዲያ ውም እንደሚ ወራው ሊፒ ጁቬንትስ ዘንድሮ ለ ቻምፒየንስ ሊግ ድል ማብቃት ና ስማቸው ን መጠበቅ ነው አላማቸው | |
ሞዛምቢክ ን ያሸነፈ ው ታዳጊ ቡድናችን ትላንት ጠዋት አዲስ አባ ገባ | |
በ አቶ ወንድሙ እምነት ኢትዮጵያውያኑ በ አገራቸው የተደላደለ ኑሮ ሊኖሩ በ ቻሉ | |
ስንት ና ስንት ጀግኖች እንደ ወጡ ቀር ተዋል | |
በ ኢትዮጵያ በ ድርቅ ለ ተጐዱ እስካሁን የተገኘው አርባ ሺ ዶላር ብቻ ነው | |
ተጨማሪ የ ኢትዮጵያ ወታደሮች ሰሞኑ ን ሱማሊያ ገቡ | |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ በ ሰጡበት ወቅት ወረራው በ ሰላማዊ መንገድ ሊ ወገድ ስለ መቻሉ እስካሁን ፍንጭ አለማ የ ታቸውን ገልጠዋል | |
የ ኢትዮጵያ ና የኤርትራ ባለስልጣናት ነገ ይገናኛ ሉ | |
በ ስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር እዳ ክስ ሊ መሰረት ነው | |
የ ኢትዮጵያ ሚሊሺያ ዎች የ ኬንያ ን ድንበር ጥሰው ጉዳት ማድረሳቸው ን እናውቃለን ብለዋል | |
ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍን ን ለ ማሳመን እየ ጣሩ መሆኑን ለ ጉዳዩ ቅርበት ያ ላቸው ምንጮች ተናግረ ዋል | |
ይህም በ ኢትዮጵያ የ ዋጋ መውደቅ ን ያስከትላል | |
ምርጫ ችን ደግሞ የማ ያቋርጥ ስደት ሆነ | |
ወደ ትንተና ውስጥ ነበር የ ገባው | |
እንዲ ህ እንደ ሱ የማከብራቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም | |
ማን ሞቶ ማን ነፃ እንዲ ወጣ ነው የሚ ፈለገው እዚህ አገር ውስጥ እ ያንዳንዳችን ለ ራሳችን መቆም አለ ብን የሚሉ ነበሩ | |
በ ዋሽንግተን ዲሲ ና በ አካባቢ ዋ ማለት ም በ ሜሪላንድ ና በ ቨርጂኒያ ስቴ ቶች ላሉ ኤርትራውያን ና ለ ኢትዮጵያውያ ንም ጭምር ለ ፕሮፖጋንዳ የሚ ጠቅመው የ ሬዲዮ አገልግሎት ጀም ሯል | |
አስከሬ ን አጃቢ ዎች በ ዱላ ተ ደበደቡ | |
ህገወጥ ግድያ ና እስራት እንዲ ቆም ተጠየቀ | |
ሻእቢያ ከ ስድስት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያ ን አስሮ እ ያሰቃ የ ነው | |
መንግስት በ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ የ ተከሰቱ የ ፖሊሲ ና የ አሰራር ግድፈቶች ን ለ ማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከ ግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የ ሚገኘው ን ድርሻ እንደሚያ ሻሽለው ም ገለፁ | |
እኔ ግን ነፍጠኛ ም መድፈኛ ም እንዳል ሆ ኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳል ሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተ ን ላሳምናችሁ አል ሞክር ም | |
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የ አማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የ ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተ ገልጿ ል | |
የ መስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስር ነቀል ለውጥ እንደሚ ያስፈልጋት ገልፆ ህዝቡ በዚህ እንዲ ሳተፍ ቢ ጠይቅ ም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የ መዋቅር ለውጡ ን ያስፈፅማል ተብሎ አይጠበቅ ም | |
ለወደፊቱ በሚ ዘጋጀው ጉባኤ የ በ ኩሌን ሀሳብ ለ ካድሬው ይዤ አቀርባ ለሁ | |
ኤኤፍፒ ከ ሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማ ዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በ መግባት የኤርትራ ሰራዊት በ ሀይል እየ መለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝ ረዋል | |
ዋናው አላማችን አባላ ቶቻችን በ ስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ና ለ ሀገራችን ስፖርት የ በኩላቸው ን አስተዋፅኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንደ አንዳንድ ክለቦች ድርጅት ን ለ ማስተዋወቅ አይደለም | |
በ ማጠቃለያ ውም በ እርዳታ አ ሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በ በጐ አይ ን የማ ይመለከታቸው ና በ አሸባሪነት ጠርጥሬ ያ ቸዋለሁ የሚ ላቸው ኢትዮጵያውያ ን የ ህግ ታራሚዎች ሳይ ቀሩ በ እርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸው ን አመልክ ቷል | |
አውደ ጥናቱ ችግሩ ን ለ መቅረፍ የ ተጀመሩ ጥረቶች ን ለ ማገዝ የ ሚያስችል እንደሆነ ም ገልፀዋል | |
የሚ ሆነው እውነተኛ ወሬ ዜና ነው | |
ይሄን ኛው ን አዋጅ እንዴት እንደ ተቀበሉት ባ ና ውቅም ቅሉ እንዲ ህ ተነቦ ነበር | |
ኢህአዲግ ያለ ተወዳዳሪ ብቻ ውን ሮጦ ብቻ ውን ነው ያሸነፈ ው | |
ይህ ስ ከ ተፅእኖ ዎቹ አንዱ ሊሆን አይችልም | |
ይሁን እንጂ ውሳኔው ቀደም ብሎ የተፃፈ ና የ ተፈረመ በመሆኑ የ እለቱ ን ችሎት እንደማያስ ተጓጉለው አቶ መንበረ ፀሀይ ገልፀው ብይኑ ንና ትእዛዙ ን ማሰማት ቀጥ ለዋል | |
አስራ ሁለታችን ን ከ ማእከላዊ ኮሚቴ ለ ማገድ የተወሰደ እርምጃ ነው | |
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ተቃውሞ የሚያቀርቡ ት ከ ከተማ ላለ መውጣት ነው | |
የ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በ አውሮፕላን እንዳይ ሳ ፈሩ ተከለከለ | |
ምግቡ ለ ኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይደርስ ዋስትና መሰጠት አለ በት | |
የ ኢትዮጵያ ና የኤርትራ ልኡካን አሜሪካ ውስጥ ሊ ነጋገሩ ነው | |
አፅማቸው አፋር ክልል እንዳረፈ ም የሚናገሩ ምንጮች አሉ | |
የ ማህበሩ መሪ ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ማስረጃ በ ሌለው ና ባል ተጣራ ምክንያት ለ እስር በቅ ተዋል | |
በ ደጀን ሙስሊሞች ብሩህ ተስፋ ይታ ያል | |
ማክሰኞ አዲስ አበባ ላይ በ አስር ሰአት ባንኮች ከ ትራንስ ኢትዮጵያ ነበር የ ተጫወቱ ት | |
አ ና ም ዶክተር ሊ ዲዮ ቶሌዶ ከ ረዳታቸው ከ ዶክተር ጆ ሀኪም ዳ ሞታ ጋር በ መሆን ሮናልዶ ን ወደ ሊ ላስ ክሊኒክ ይወስዱ ታል | |
ለ ምሳሌ ዲዮ ን ደብሊን ን ፓትሪክ ኩላይቨርት ን ን ሮናልድ ዴ ቦዬርን ና የኢንተሩ ን ንዋንክዎ ካኑ ን ለ መውሰድ ድርድር ጀምረው መጨረሻው ን ሳያዩ ት ተዋል | |
እ ውን ኢትዮጵያ ቡና ልት ገባ ነው ላንተ ያለ ኝ አድናቆት ፍፁም ልዩ ነው | |
ካፍ በ ግንቦት ወር ለ ሶስት እጩ ኢንስ ትራክተሮች በ ግብፅ ኮርስ እንደሚ ሰጥ አያይዘው አስረድ ተዋል | |
በ ኔ ላይ እምነት እንዳለው ገለፀ ልኝ | |
የ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹ ን በ ሁለት ና በ ሶስት አመታት ውስጥ በ አዲሶቹ ለ መተካት እቅድ እንዳለው ገለጠ | |
እርስዎ ስ ንግድ ዎን ለ ማስፋፋት ይኸ ን ን የ መገናኛ መሳሪያ አስብ ው በታል ን | |
ኩባንያው ሰባ አንድ ነጥብ ሰማኒያ አምስት አክሲዮ ኖች ሲ ኖሩት እ ያንዳንዷ አክሲዮን አምስት ሺ ብር ዋጋ አላ ት | |
የመንግስት መዋቅሮች ደካሞች ናቸው | |
አንዳንዴ ም ሲያ ቃዣ ቸው የ ጐሰኛ ኢትዮጵያ ን ፈጥረ ናል ህዝቦች ፈንጥዘው በ ኢትዮጵያዊ ነታቸው ኮር ተው ተቀብለው ናል ለማ ለት ይዳዳ ቸዋል | |
ስለዚህ ም እንደ ገና የ ረሀቡ ን ቁልቁለት ይ ያያ ዘዋል | |
እነዚህ ና የ መሳሰሉት ድሎች የ ዚያ ትውልድ አባላት እንደ ጧፍ በር ተው እንደ ሰም ቀል ጠው የ ተገኙ ድሎች ናቸው | |
እድሜ አቸው ጠና ያሉ አንድ አዛውንት ገበሬ እንዲ ህ አሉ | |
ስንቅ ማቅረብ እጅግ አ ዳግ ቶታል | |
እኔ ም ዛሬ አንድ ያደረገ ን ምክንያት በ መፈጠሩ ደስ ብሎ ኛል | |
እነሆ ከ አስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲ ን ያቺ ን ወጣት እዚያ ው የ ተዋወቁ በት ዋሽንግተን ውስጥ በ ደመቀ ሰርግ አገ ቧት | |
አለቃ የፃፏቸው መፅሀፍት ውድ ና ጣፋጭ ከ መሆናቸው የተነሳ በ ህትመታቸው ወቅት ገዝተው ከሚ ጠቀሙ ት ብልህ ዎች በስተቀር ዘግይተው የ ሚፈልጓቸው ሰዎች አ ያገኟቸው ም |
End of preview. Expand
in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 6