audio audioduration (s) 1.79 27.3 | transcription stringlengths 10 199 |
|---|---|
ያንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ጐንደር ተምረዋል | |
የተለቀቁት ምርኮኞች በአካባቢያቸው ሰላማዊ ኑሮ እንዲኖሩ የትራንስፖርትና መጓጓዣ ገንዘብ ተሰጥቷቸው መሸኘታቸውን አመልክቶ በየዞናቸው እንደደረሱ መቃቋሚያ እንደሚሰጣቸውም አስታውቋል | |
በአዲስ አበባው ስታዲየም በተካሄዱት ሁለት ግጥሚያዎች በመጀመሪያ የተገናኙት መድንና ሙገር ሲሚንቶ ሲሆኑ በውጤቱም ሶስት ለሶስት ተለያይተዋል | |
ወሬውን ወሬ ያደረጉ ምስጢረኞች ናቸው | |
ኢትዮጵያዊቷ በብሄራዊ ባህላዊ አለባበስ ከአለም አንደኝነትን ተቀዳጀች | |
ከትምክህት እንዳይቆጠርብን እንጂ በአለም ታሪክ ውስጥ በነጮች ያልተረገጠች አገር ኢትዮጵያ ናት | |
እህቶቹ የኤርትራ ዜጐችና የሻእቢያ ደጋፊዎች ናቸው | |
እናንተም መቀበሪያ እንዳታጡ ተጠንቀቁ | |
አንቶኔሊ በአፄምንሊክ ፊት የፈፀመው ድፍረት በኢጣሊያን ምክር ቤት አስተቸው | |
ግን ወደ ኋላው ላይ ኢሳያስ እንደልማዳቸው ሁሉንም የመልከፍ ዲፕሎማሲያቸው እስራኤልንም ያስወርፋቸው ጀመር | |
ከየአቅጣጫው እየደረሷቸው ያሉ መረጃዎች አሳሳቢ ችግሮች እየደረሱ መሆናቸውን የሚጠቁሙ መሆናቸውን ፕሬዝዳንቱ ተናግረዋል | |
ከማወቁ በፊት እንደተበጠበጠ ገበያ እንዳይበታተን ይህ ነው አጀንዳችን ሌላ አጀንዳ የለንም | |
ኢትዮጵያም ሰራዊቷ በኤርትራ እንደሚገኝ አልካደችም | |
ላቁኦተ ትምህርት ቤት መንገድና ሆስፒታል ተገንብቷል | |
ኦስትሪያን በሀገሩ አንድ ለዜሮ አሸንፎ ሶስት ነጥብ ይዟል | |
ሁሴን አይዲድ እንደገለፁት ኢትዮጵያ ሁኔታዎች ከተመቻቹላት ሶማሊያን ከመውረር ስለማትመለስ ከእርቁ ይልቅ ሶማሊያን ከኢትዩጵያና ኢትዮጵያ ካደራጀቻቸው ሀይሎች ለመጠበቅ መዘጋጀት ያስፈልጋል | |
በሙስና ክስ የተመሰረተባቸው ነጋዴዎች መገናኛ ብዙሀንን ከሰሱ | |
ኢትዮጵያ የመንና ሱዳን ኢሳያስን ለማውረድ ተስማምተዋል ተባለ | |
ለማን አቤት ማለት እንደሚቻልም ግራ ገብቶናል በማለት ነጋዴዎቹ ብሶታቸውን ገልፀዋል | |
በኢትዮጵያውያን ብቻ ሳንወሰን የኢትዮጵያ ወዳጆች የሆኑ የኢትዮጵያ ታሪክ አዋቂዎችም በውጪ የሚገኙ በዚህ ስራ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥረት አድርገናል | |
ኢትዮጵያ ውስጥ የነበሩት ኤርትራውያንም ተመሳሳይ እድል ነበራቸው | |
የደህንነት ኢሚግሬሽንና ስደተኞች ባለስልጣን ሰራተኞች በበኩላቸው ተጓዦቹ ሰነዱን እንዲያሟሉ ለቀይመስቀል ኮሚቴው ማስታወቃቸውን ተናግረዋል | |
ሁለት መቶ ሺ ያህሉ ደግሞ አብዛኛዎቹ ሲሰደዱ ቀሪዎቹ ሞተዋል ወይንም ተሸሽገዋል | |
ዛሬም ደግመን ይህንኑ እንላለን | |
በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፀረናርኮቲክ የቁጥጥር ክፍል አደገኛ እፆች አዘዋዋሪዎች ኢትዮጵያን መሸጋገሪያ እንዳያደርጓት ማሳሰቡን በዘገባው አስፍሯል | |
ዘጠና ሁለት ኢትዮጵያውያን የደረሱበት ጠፉ | |
መረጃ ያልተገኘባቸው ቤታቸው ናቸው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል | |
ኮንፍረንሱን የመሩት ስር ዊሊያም ራሪ አዲስ ፎረም ለአፍሪካ ኢንቬስተመንት አዲስ ራእይ እንደሆነ ገልፀዋል | |
መላእክት ያጀቡት ህፃን ቦረና ህፃናትን የሚጠብቁና የሚንከባከቧቸው መላእክት አሉ ይባላል | |
እውቅናን መጐናፀፍ መጥፎ ጐን እንዳለው በሚገባ ተረድቻለሁ | |
እውቅናን ማግኘቴ ለእኔ ትልቅ ክብር ነው | |
ምን ለማለት ነው ግልፅ አድርገው | |
ከዚያ በተጨማሪ የስልጠናውን ሂደት የሚያሻሽልላቸው ይሻሉ | |
ጨዋታው ቀጥሎ ፔናልቲ ውስጥ ቺላቬርት ኳስ ያገኝና ሳያውቅ ለፓሌርሞ ያቀብለዋል | |
አንዋር ጊዮርጊስ ሊገባ ነው | |
ሆን ተብሎም እየተደረገ ብኝ ነው | |
ጨዋታው የሚከናወነው ሚያዝያ አስራ ስምንት ቀን ነው | |
ኢንጂነር ግዛው ተክለማሪያም ግልፅ ባልሆነ ምክንያት ከተጫዋቾቹ ጋር ሳይተዋወቁ ቀርተዋል | |
ደንቡን ያፀደቀው የፌዴራል እስፖርት ምክር ቤት ነው | |
ያንንማ ፕሮግራም ያወጡት እኮ እነ ክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ናቸው | |
እንዲያውም እንደሚወራው ሊፒ ጁቬንትስ ዘንድሮ ለቻምፒየንስ ሊግ ድል ማብቃትና ስማቸውን መጠበቅ ነው አላማቸው | |
ሞዛምቢክን ያሸነፈው ታዳጊ ቡድናችን ትላንት ጠዋት አዲስአባ ገባ | |
በአቶ ወንድሙ እምነት ኢትዮጵያውያኑ በአገራቸው የተደላደለ ኑሮ ሊኖሩ በቻሉ | |
ስንትና ስንት ጀግኖች እንደወጡ ቀርተዋል | |
በኢትዮጵያ በድርቅ ለተጐዱ እስካሁን የተገኘው አርባ ሺ ዶላር ብቻ ነው | |
ተጨማሪ የኢትዮጵያ ወታደሮች ሰሞኑን ሱማሊያ ገቡ | |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኙ ዲፕሎማቶች ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ወረራው በሰላማዊ መንገድ ሊወገድ ስለመቻሉ እስካሁን ፍንጭ አለማየታቸውን ገልጠዋል | |
የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ባለስልጣናት ነገ ይገናኛሉ | |
በስምንት ነጥብ ሰባት ሚሊዮን ብር እዳ ክስ ሊመሰረት ነው | |
የኢትዮጵያ ሚሊሺያዎች የኬንያን ድንበር ጥሰው ጉዳት ማድረሳቸውን እናውቃለን ብለዋል | |
ሚኒስትሩ አቶ ስዩም መስፍንን ለማሳመን እየጣሩ መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸውምንጮች ተናግረዋል | |
ይህም በኢትዮጵያ የዋጋ መውደቅን ያስከትላል | |
ምርጫችን ደግሞ የማያቋርጥ ስደት ሆነ | |
ወደ ትንተና ውስጥ ነበር የገባው | |
እንዲህ እንደሱ የማከብራቸው ሰዎች ብዙ አይደሉም | |
ማን ሞቶ ማን ነፃ እንዲወጣ ነው የሚፈለገው እዚህ አገር ውስጥ እያንዳንዳችን ለራሳችን መቆም አለብን የሚሉ ነበሩ | |
በዋሽንግተን ዲሲና በአካባቢዋ ማለትም በሜሪላንድና በቨርጂኒያ ስቴቶች ላሉ ኤርትራውያንና ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ለፕሮፖጋንዳ የሚጠቅመው የሬዲዮ አገልግሎት ጀምሯል | |
አስከሬን አጃቢዎች በዱላ ተደበደቡ | |
ህገወጥ ግድያና እስራት እንዲቆም ተጠየቀ | |
ሻእቢያ ከስድስት መቶ በላይ ኢትዮጵያውያን አስሮ እያሰቃየነው | |
መንግስት በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይየተከሰቱ የፖሊሲና የአሰራር ግድፈቶችን ለማስወገድ እርምጃ መውሰዱ ከግሉ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚገኘውን ድርሻ እንደሚያሻሽለውም ገለፁ | |
እኔ ግን ነፍጠኛም መድፈኛም እንዳልሆኩኝ ልንገራችሁ ብዬ እንጂ ፖለቲከኛ ሳልሆን አሽሙረኛ ነኝ ብዬ እናንተን ላሳምናችሁ አልሞክርም | |
ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የአማራጭ ሀይሎች ሊቀመንበር የዶክተር በየነ ጴጥሮስ ወንድም መሆናቸው ተያይዞ ተገልጿል | |
የመስተዳድሩ መግለጫ ከተማዋ ስርነቀል ለውጥ እንደሚያስፈልጋት ገልፆ ህዝቡ በዚህ እንዲሳተፍ ቢጠይቅም ጊዜያዊ መስተዳድሩ የመዋቅር ለውጡን ያስፈፅማል ተብሎ አይጠበቅም | |
ለወደፊቱ በሚዘጋጀው ጉባኤ የበኩሌን ሀሳብ ለካድሬው ይዤ አቀርባለሁ | |
ኤኤፍፒ ከሶስት ሺ በላይ የኤርትራ ኩናማዎች ወደ ኢትዮጵያ ሸሽተው በመግባት የኤርትራ ሰራዊት በሀይል እየመለመላቸው ነው ሲሉ ውንጀላ ሰንዝረዋል | |
ዋናው አላማችን አባላቶቻችን በስፖርቱ ተሳታፊ እንዲሆኑና ለሀገራችን ስፖርት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲ ያበረክቱ እንጂ እንዷንዳንድ ክለቦች ድርጅትን ለማስተዋወቅ አይደለም | |
በማጠቃለያውም በእርዳታ አሰባሰቡ ወቅት ኢህአዲግ በበጐ አይን የማይመለከታቸውና በአሸባሪነት ጠርጥሬያቸዋለሁ የሚላቸው ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች ሳይቀሩ በእርዳታው ተሳትፎ ማድረጋቸውን አመልክቷል | |
አውደ ጥናቱ ችግሩን ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማገዝ የሚያስችል እንደሆነም ገልፀዋል | |
የሚሆነው እውነተኛ ወሬ ዜና ነው | |
ይሄንኛውን አዋጅ እንዴት እንደተቀበሉት ባናውቅም ቅሉ እንዲህ ተነቦ ነበር | |
ኢህአዲግ ያለተወዳዳሪ ብቻውን ሮጦ ብቻውን ነው ያሸነፈው | |
ይህስ ከተፅእኖዎቹ አንዱ ሊሆን አይችልም | |
ይሁን እንጂ ውሳኔው ቀደም ብሎ የተፃፈና የተፈረመ በመሆኑ የእለቱን ችሎት እንደማያስተጓጉለው አቶ መንበረፀሀይ ገልፀው ብይኑንና ትእዛዙን ማሰማት ቀጥለዋል | |
አስራሁለታችንን ከማእከላዊ ኮሚቴ ለማገድ የተወሰደ እርምጃ ነው | |
አዲስ አበባ ውስጥ ያሉት ሰራተኞች ተቃውሞ የሚያቀርቡት ከከተማ ላለመውጣት ነው | |
የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች በአውሮፕላን እንዳይሳፈሩ ተከለከለ | |
ምግቡ ለኢትዮጵያ ሰራዊት እንዳይደርስ ዋስትና መሰጠት አለበት | |
የኢትዮጵያ ና የኤርትራ ልኡካን አሜሪካ ውስጥ ሊነጋገሩ ነው | |
አፅማቸው አፋር ክልል እንዳረፈም የሚናገሩምንጮች አሉ | |
የማህበሩ መሪ ዶክተር ታዬ ወልደሰማያት ማስረጃ በሌለውና ባልተጣራ ምክንያት ለእስር በቅተዋል | |
በደጀን ሙስሊሞች ብሩህ ተስፋ ይታያል | |
ማክሰኞ አዲስ አበባ ላይ በአስር ሰአት ባንኮች ከትራንስ ኢትዮጵያ ነበር የተጫወቱት | |
አናም ዶክተር ሊዲዮ ቶሌዶ ከረዳታቸው ከዶክተር ጆ ሀኪም ዳሞታ ጋር በመሆን ሮናልዶን ወደ ሊላስ ክሊኒክ ይወስዱታል | |
ለምሳሌ ዲዮን ደብሊንን ፓትሪክ ኩላይቨርትንን ሮናልድ ዴቦዬርንና የኢንተሩንንዋንክዎ ካኑን ለመውሰድ ድርድር ጀምረው መጨረሻውን ሳያዩት ሞተዋል | |
እውን ኢትዮጵያ ቡና ልትገባ ነው ላንተ ያለኝ አድናቆት ፍፁም ልዩ ነው | |
ካፍ በግንቦት ወር ለሶስት እጩ ኢንስትራክተሮች በግብፅ ኮርስ እንደሚሰጥ አያይዘው አስረድተዋል | |
በኔ ላይእምነት እንዳለው ገለፀልኝ | |
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላኖቹን በሁለትና በሶስት አመታት ውስጥ በአዲሶቹ ለመተካት እቅድ እንዳለው ገለጠ | |
እርስዎስ ንግድዎን ለማስፋፋት ይኸንን የመገናኛ መሳሪያ አስበውበታልን | |
ኩባንያው ሰባአንድ ነጥብ ሰማኒያ አምስት አክሲዮኖች ሲኖሩት እያንዳንዷ አክሲዮን አምስት ሺ ብር ዋጋ አላት | |
የመንግስት መዋቅሮች ደካሞች ናቸው | |
አንዳንዴም ሲያቃዣቸው የጐሰኛ ኢትዮጵያን ፈጥረናል ህዝቦች ፈንጥዘው በኢትዮጵያዊነታቸው ኮርተው ተቀብለውናል ለማለት ይዳዳቸዋል | |
ስለዚህም እንደገና የረሀቡን ቁልቁለት ይያያዘዋል | |
እነዚህና የመሳሰሉት ድሎች የዚያ ትውልድ አባላት እንደጧፍ በርተው እንደሰም ቀልጠው የተገኙ ድሎች ናቸው | |
እድሜዎቻቸው ጠና ያሉ አንድ አዛውንት ገበሬ እንዲህ አሉ | |
ስንቅ ማቅረብ እጅግ አዳግቶታል | |
እኔም ዛሬ አንድ ያደረገን ምክንያት በመፈጠሩ ደስብሎኛል | |
እነሆ ከአስር አመት በኋላ ሼህ አላሙዲን ያቺን ወጣት እዚያው የተዋወቁበት ዋሽንግተን ውስጥ በደመቀ ሰርግ አገቧት | |
አለቃ የፃፏቸው መፅሀፍት ውድና ጣፋጭ ከመሆናቸው የተነሳ በህትመታቸው ወቅት ገዝተው ከሚጠቀሙት ብልህዎች በስተቀር ዘግይተው የሚፈልጓቸው ሰዎች አያገኟቸውም |
End of preview. Expand
in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 100