text
large_string
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA አቡነ አብርሃምን ሳውቃቸው እኔ እና አቡነ አብርሃም የምንተዋወቀው ገና ወደዚህ መዓርግ ሳይመጡ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ሳይሆኑ፣ ሰዋስወ ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ ኮሌጅ ሲማሩ ነው፡፡ ይበልጥ ያወቅ ኳቸው ግን ብዙ በሠሩበት እና ማንነታቸውንም ባስመሰከሩበት በደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል አለቃነ ታቸው ነበር፡፡ የደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ትምህርት ቤት ሲከፈት ከመድኃኒት ዘዋለ እና ከዳግማዊት ግርማይ ጋር የት /ቤቱ ቦርድ ...
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA ቄርሎስ ለቅዳሴ እና ለሌሊት ጸሎት ልዩ ትኩረት አላቸው፡፡ እያመማቸው እና ሐኪም እየከለከላቸው እንኳን ሰዓታት፣ ኪዳን፣ ሰርክ ጸሎት እና ቅዳሴ አያስታጉሉም፡፡ እኔ በአጭር የሕይወት ታሪኬ ዲያቆንም፣ ካህንም፣ ጳጳስም ሆኖ ያገለገለ አባት አጋጥሞኝ አያውቅም፡፡ ክብርን ማዋረድ እና በሰዎች ዘንድ መተቸት የሚሉትን ነገሮች ሁሉ ለታላቁ የጸሎት አገልግሎት ሠውተው እንደ ዲያቆን «ተንሥኡ » ብለው ሠርክ ጸሎቱን ያደርሱ ነበር፡፡ ብቻቸውን ተነሥተው ለኪዳን...
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA ትዝ ይለኛል የዋሽንግተን ዲሲ ሀገረ ስብከት ሲቋቋም እርሳቸው የኒውዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ነበሩ፡፡ ዴንቨር ተደርጎ በነበረው የሰንበት ት /ቤቶች ጉባኤ ላይ የወጣቱ መንገድ ምን መሆን አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ ሁላችን እንፈራው የነበረውን አቋም ሠነዘሩ፡፡ ክርክር ተፈጠረ፡፡ በእናት ቤተ ክርስቲያን ሥር ሆነው መጓዝ እንዳለባቸው በድፍረት ተከራከሩ፡፡ ከጉባኤው መልስ በዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ቀስቃሽነት የተሰባሰቡ ወጣቶች የአቡነ አብርሃምን ሃሳ...
yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s ViewsA ከማንም ቀድመው ነው ስሕተት ነው ያሉት፡፡ በመጨረሻም « የሲኖዶሱን ውሳኔ ባልስማማበትም አክብሬ ወደ ታዘዝኩበት እሄዳለሁ» ያሉትም የአቋም ሰው በመሆናቸው ነው፡፡ አሜሪካ አቡነ አብርሃምን አጣች እንጂ አቡነ አብርሃም አሜሪካን አያጧትም፡፡ ለአንድ ሐዋርያ ሀገሩ ሁሉም ነው፡፡ ምናልባትም ሰው ካልሄደ አይመሰገንምና ከእርሳቸው በኋላ የሚመጣው ሰው እርሳቸውን የሚያስመሰግን ይሆናል፡፡ « ትሻልን ሰድጄ . » አይደል የሚባለው፡፡ አሁን በአሜሪካ የኢትዮጵ...
አ ጫ ጭ ር ወ ጎ ች “እነ ካሴት አይገዜ . ምን ወጪ አለባቸው ትምህርት በሬዲዮ . እያስኮመኮማቸው” እe+ u’@ ›ƒp’< . ገጽ 2 “ .እዚህ ሰፈር ውስጥ ከአምስቱ የስሜት ሕዋሳት መካከል ጆሮን የሚደርስበት የለም፡፡ ጆሮ ሃይለኛውን ሚና ይጫወታል፡፡ ቡና ማን ቤት እንደተቆላ፤ ሥጋ ማን ቤት እንደሚጠበስ፤ እነማን በነገር እየተናኮሩ እንደሆነ፤.” “.ሰው በጭንቅላቱ አስቦ ሔዶ ለሠራራው ስህተት .እግሬን በሰበረው. ይላል፡፡ እኔ ደግሞ በጣቴ በያዝኩት እስክሪቢቶ በመጻፌ .ምነው ጣቴን በሰበረው አልልም ...
ŸÍ`ƒ ¨Å Ç`ƒ "dG<” ŸuÅ Kejart wede Dart 2Kƒ g=I ¯.U. 65 ሱ ቢያቅተኝ መነሳነሱ ጫፍ ከጥብጣብ ቋጠሮው ከአንገትጌው ክፈፍ ዝቅ ሸብረክ ብሎ እንደ እርካብ ሆነና ያወጣጣኝ ገባ በሰራ አካላቱ ደረጃ ሰራና በኔ ውጣ አለና ። በኔ ዕጣ’ለና!
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss መነሻ። . 1 ክፍል ፩ . 1 ክፍል ፪ . 3 መግቢያ . 6 ኢትዮጵያውያን ዴርሻ። . 10 የጢሰኝኖች ዴርሻ . 11 የሰሜናዊ ሕዝብ ዴርሻ . 12 የችግሩ ምክንያቶች . 14 ፪ኛ የዯቡባዊው ኢትዮጵያ ክፍሌ። . 15 ፫ኛ ላሊው የዯቡባዊ ክፍሌ አቋም። . 17 ፪ኛ ክፍሌ ስሇ ሇውጡ። . 17 ፩ኛ ክፍሌ። . 18 ስሇ አሠፋፈሩና ስሇ አሠራሩ ዘዳ . 20 ስሇ ባሇርስቶች የወዯፊት ዯኅንነት። . 21 ስሇ ስሜናዊው ክፍሌ መሻሻሌ። . 22 የሕዝቡ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss በ፲፱፻፶፫ ዓ/ም በጥቅምት ወር ማሇቂያ ሊይ ከታተመው «የሮም አወዲዯቅ» ከሚሇው መጽሏፌ የተወሰዯ። ክፍል ፩ ነጋዳ - ዛሬ አንተ ገበሬ በጣም ወስሌተኻሌ ብርቱ ነው ጥፋትህ በህሌ መውቂያ ወራት ሥራን ሁለ ትተህ ከተማ መምጣትህ! ገበረ- እኔ ምን ቸገረኝ በዋሇበት ቢቀር ቢወዴም ቢጠፋ እኔ እዴሇ-ቢሱ ክረምቱን በዝናም በሏሩር ብማስን ብሇፋ የሮም ባሊባት ሌጅ በሰው ተዯግፋ በሀገራችን ሀብት ዯግሞም በኛ ዴካም ሥቃይ በሞሊበት ከቤቷ ሳትወጣ ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ባታውቀው ነው እንጂ የዛሬውን ዘመን የነጋዳ ሥራ የታክሱ የግብሩ የጽዲቱ ጉቦ ሥቃዩ ዯግሞ ከዚህ በሊይ ገበያው የሞተ ሁሌ ጊዜ ኪሣራ በዚህም ተናዯህ ጥቂት ብትናገር ታፍሰህ ትጓዛሇህ ከተረፈችህ ሀብት ከጥሪትህ ጋራ! ገበሬ - መጏዲቱ ባይቀር ግፍም መቀበለ ሁለም ባሇበቱ የገበሮች ሞት ግን ከሁለም ሌዩ ነው ሲኦሌ ነው በውነቱ ሹሙ አገረ ገዥ ቆሮው ባሊባቱ ሥራን የማይወዯው እኔ ጌታ - ነኝ ባይ ወይ ዘር ቇታሪው ጨቋኙ መብዛቱ! የሁልችም ሥ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ግን ዯሀ ነው እንዯኔው ነገር ሥራ ተብል ተቀጥሮ የሚ ኖር አንደንም ሳያውቀው። ገበሬ - ቂሌ ነህ ሌበሌህ! ነጋዳ - እንዳት? ገበሬ - ከተኵሊና ከጅብ ማናቸው ቢበሊህ ይሻሌኻሌ? ነጋዳ - ማንኛውም አውሬ እንዱበሊኝ አሌፈሌግም አውሬ እንዱበሊኝ ከፈሇግሁ ግን ሁለም በገጠጠ ጥርሱ ነው የሚያነክተኝ! ታዱያ ሊውሬ ጥርስ የተኵሊ ሆነ የጅብ ምን ምርጫ አሇው? ገበሬ - ይኸን ካወቅህስ እኔም ያሌሁህ ይኸን ነው አንተን ከበዯሇህ ባሊባት አገረ ገ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ይኸም ሳይሆን አይቀር። ገበሬ - ቆይኮ ይናገር! ነጋዳ - ነፃነት ከሆነ መቼ ይሇያለ ጢሰኛና ገባር። ጢባርዮስ - እስኪ ቆዮኝ! እስከዚህ ዴረስ ነፃ ሕዝብ በመሆን ሠርቶ ሇመጠቀም በውነት ካማራችሁ ነፃነት እዚህ ነው ያሇ ከዯጃችሁ። ነጋዳ - አዬ! ሇካስ ሞኝ ነህና! ጌታው ሲኞር ጢባርዮስ ታሊቅ ሰው ነህ ብዬ ሳምንብህ በውነት። እስኪ አምሊክ ያሳይህ ባገር መኖር ብቻ ይባሊሌ ነፃነት? ብዙ ሀብት ታሽጎ ባገራችን መሬት ሮማውያን ሁለ ሠርተን...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ጢባርዮስ - እኔ እንዲሌናገር ያሰብሁትን ነገር ጊዜውን ጨረሰው የናንተው ክርክር። ፩ኛ ሰው - እባካችሁ ቆዩ! ሲኞር ጢባርይዮስ እንዯጀመሩሌን ሁለን ይናገሩ። ሇዴሆቹ ዴጋፍ ሳይሆን እንዯ ማይቀር ገና ከቅዴሙ ገብቶኛሌ ምሥጢሩ! ፪ኛ ሰው - እኔንም ገብቶኛሌ! ፫ኛ ሰው - ከሁሊችሁ ይሌቅ እጅግ በጣም እርጎ ቅዴሙን ታውቆኛሌ። ጭቆና ይቅርና ዯሀም በሀገሩ በነፃ ነት ይኵራ ያለ ይመስሇኛሌ! ፩ኛ ሰው - አማሌክት ይባርኩህ ነገሩ ገብቶኻሌ እኔ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss «መሬት ሇአራሹ» የሚሌ መዝሙር እየዘመሩ ተማሪዎቻችን ብዙ ዓመታት አሌፈዋሌ። በዯቡባዊ ኢትዮጵያ በብዛት የሚገኙ ጢሰኞችን አሳዛኝ የኑሮ ሁኔታ የተዯረሱ ወጣቶች ይህን ማዴረጋቸው የሰውነትና የኢትዮጵያዊነት ተግባራቸው ነው። ይህ ነገር ያስጨነቀው እነሱን ብቻ አሌነበረም። ከነሱ መነሣት በፊትና ከዚያም በኋሊ ብዙ ሰዎች ሇዚህ ጉዲይ ታግሇዋሌ። በራሴም በኩሌ በየመጽሏፎቼ የመንግሥቱንና የግፈኞች ባሇሥጣኖኙን መጥፎ ተግባር ሳጋሌጥ የጢሰኞችን ች...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ብዙ ሰዎች የዚህን ጉዲይ አሳሳቢነት በየጊዜው ገሌጸዋሌ። ላሊው ቀርቶ ሇብዙ የመሻሻሌ እርምጃዎች የቀረቡ ሏሳቦችን ሁለ «ጆሮ ዲባ ሌበስ» ብል ሲበዛሊቸው የኖረው መንግሥት ብዙ ባያሠራውም የመሬት ይዞታና አስተዲዯር ሚኒስቴርን አቋቁሞ ነበር። ይሁን እንጂ ሁለም ነገር ሁኖ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ኤክስፐርቶችም አማክረው ምንም መዴኃኒት ሳያስገኙሇት ቆይተዋሌ። ሇዚህ ችግር ዋና ጠንቆች ከሆኑት ነገሮች መካከሌም እጅግ ጎሌተው ሇማንም የሚ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ዴርሻ ካሊገኙ ያሊቸው ዕዴሌ ከመሬት ገጽ መጥፋት ስሇሆነ ሰውም ያሇነርሱ ሉኖር ስሇማይችሌ መሬት «አራሾች» ወይም «የሰፊው ሕዝብ» የግሌ ሀብት ብቻ ሳትሆን በሊይዋ የሚኖሩ ፍጥረታት ሁለ የጋራ ርስት ናት። የመሬት ይዞታ ሥርዓት ይሇወጥ ስንሌም ይህን ሁለ ጨምረን ማሰብና ሊሌተረደት ማስረዲት አሇብን። የአንዴን አገር ሕዝብ መሠረታውያን ጥቅሞች ሇመጎሌመስ ጥረት በሚዯረግበት ጊዜ አንደን ወገን ያሇ በቂ ምክንያትና ያሇወግ ጎዴቶ ላሊውን ወገ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ይህን ከተፈሇገ ግብ ያዯርሰናሌ ብሇን የምናምንበትን አንዴነት ሇማግኘትም አስቀዴሞ ሕዝቡን ማሳመን እጅግ አስፈሊጊ ነው። የሀገራችን ሕዝብ አስተዋይና ንቁ መሆኑ ያሇጥርጥር የተረጋገጠ ነው። ይሁን እንጂ ካሇፈው የኑሮ ሥርዓቱ ጋር በመጠኑም ቢሆን ሉጋጩ የሚችለ አዲዱስ ሏሳቦችን በግዴ ተቀበሌ ከሚለት በቅን መፈስ ቢያረጋግጡሇት ይበሌጥ ከሌብ ሉቀበሇው ይችሊሌ። አንዴ ኢትዮጵያዊ የግለ በሆነች ትንሽ ርስቱ ይኮራ ይሆናሌ። ግን ጉዲዩን ከመንዯሩ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ፩ኛ/ ኢትዮጵያ ውስጥ ወታዯራዊው ክፍሌ ብቻ ሳይሆን ሕዝቡ በሥሌጣኔ ወዯ ኋሊ የቀሩ የሚባለት ቀርቶ ራሳቸው የተራቀቁ የጦር መሣሪያዎች የሚጠሩ ሕዝቦች እንኳ ያዯርጉታሌ ተብል በማይጠረጠር መጠን በጦር መሣሪያ የዯረጀ የወታዯርነት ወኔ የተጫነው በመሆኑ ሇኛ ሀገር የርስ በርስ ጦርነት ማሇት በሚሉዮን በሚቇጠሩ ነፍሶች ሊይ የአረመኔ የሞት ፍርዴ ያሇ ምክንያት ማስተሊሇፍ ነው። ፪ኛ/ ማንኛውንም የሕዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በጦር ኃይሊችን ጉሌ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ነገር ግን እንዯዚያም ባይበዛ ከሚያስፈሌጋቸሁ በሊይ መሬት የያዛችሁ ሁለ ችግሩ በጊዜውና በተራው ወዯናንተም ዓይኑን አፍጥጦ እስከ ሚመጣ መጠበቅ እይሇባችሁም። በአሁኑ ጊዜ የታወቁት በቃኝ - አይላዎቻችን ሁለ «እኔን ያየህ ተቀጣ» እያለ ወዯፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገባቸው በሊይ እየዘረፉ ወገኖቻቸውን መዴረሻ ሇሚያሳጡ ሰዎች ቦታ እንዯማይኖራቸው መማሪያ ሁነዋሌ። ከቀዲማዊ ኃይሇ ሥሊሴና ከቅርብ ባሇሟልቻቸው በሊይ በሥሌጣኑ በሀብቱ በትውሌደና...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss እንዯሚፈጠርና በዚህም ሳቢያ የነሱም ሰሊም በቂ ዋስትና እንዯማይኖረው ማወቅ አይሳናቸውም። ኢትዮጵያ ሇሁከተኛ ሇውጥ የምትመች አገር አይዯሇችም። ምክንቱም ሁከት ብንፈጥር ተመሌሶ የሚያጠፋና ራሳችንን ነው። የጦር ኃይሊችን በንቃትና በጥንቃቄ ሉያስወግዲቸው የተጠመዯባቸው የመሬት ይዞታና ሥርዓት ከመሇወጥ ጀምሮ ብዙ የሀገር ውስጥና የወሰን ችግሮች ስሊለበት ተጨማሪ ችግሮች መፍጠር ሀገርን በቀጥታ መበዯሌ ነው። ስሇዚህ አስፈሊጊ በሆነበት ጊዜና...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ምዴሩ እየሳሳ ሲሔዴ የግጦሽ ቦታዎች እየጠበቡና እየተራቆቱ የከብቶች ቍጥርና ባሇውም ቍጥር የሚሰጡት ጥቅም እየቅነሰ ሲሔዴ ላሊም ይህን የመሰሇ ችግር ተዯራርቦ ሲመጣበት እያየ ራሱንና ሀገሩን ሇማዲን እግዜር ካወረዯሇት ኃይሌ ጋር የማይተባበር ሰው ከጥፋት ወሀ በፊት ኖኅ መርከብ ሲሠራ እየተዘባበቱ ቆይተው እስኪ ጠፉ ዴረስ «አስረሽ ምቺው» አለ ከሚባለት የጥንት ሰዎች ጋር ሉመሳሰሌ የሚገባው ነው። መቼም ዋና ዋናውን የሀገሪቱን ችግር ሁለም...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss የችግሩ ምክንያቶች የአንዴ አገር ሕዝብ ጠቅሊሊ የኑሮ አቋም ሇመሇወጥ በሚፈሌግበት ጊዜ የሀገሩን ችግሮችና ችግሮቹን ሇማስወገዴ የሚቻሌባቸውን ዘዳዎች ግሌጽ በሆነ መንገዴ ሇመመሌከት መቻሌ የመጀመሪያ ተግባር ነው። ከዚያ ቀጥል የሚያስፈሌገው ነገር ዯግሞ ሇሇውጡ የሚጠቅሙ ተግባሮችን ቅዯም ተከተሌ ተረዴቶ በኅብረትና በፅኑዕ በጎ ፈቃዴ ሇሥራ መራመዴ ስሇ ሀገራችን ፈጣን የኢኮኖሚ ሇውጥ በምናስብበት ጊዜም የመሬት ይዞታችን አቋም በተቀዲሚነት ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሇ/ የአሠራሩ ዘዳዎች ዯካማነት ማሇት የርሻውና የእርባታው ዘዳ ጨርሶ ያሌተሻአሇና ትርፉ ከዴካሙ ጋር በምንም የማይመጣጠን መሆኑ ሏ/ የአስተዲዯር የፍርዴና የፀጥታ አሇመሟሊትና የሙግት ብዛት መ/ የበዓሊት ብዛት ሠ/ ሥራን መናቅና ስንፍና ናቸው። ከነዚህ ነገሮች በአንደ ያሌተጎዲ ከሰሜናዊ ኢትዮጵያ ክፍልች አንደ የዘር የትውሌዴ የሆነ ኢትዮጵያዊ ይነስም ይብዛ ሠርቶ የሚኖርበት የግላ የሚሇው የትውሌዴ መሬት አሇው። ይህም በመሆኑ የሰሜናዊ ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ፫ኛ/ ዲግማዊ አፄ ምኒሌክ አብሯቸው ሇዯከመ ወታዯራቸው ሁለ በዯመወዝ መሌክ ይሰጡት የነበረው ሀብት ርስት ስሇነበር ሇራሶችና ሇዯጃዝማቾች ከነተከታዮቻቸው የስጡትን የጋራ ርስት ጮላዎች መሳፍንትና መኳንንት ሇየራሳቸው እየጠቀሇለ ወስዯውት ዛሬ በሌጆቻቸው ወይም በሌጅ ሌጆቻቸው ስም የሚገኝ ብዙ መሬት አሇ። ፬ኛ/ ባሇፈው መንግሥት በከፍተኛም ይሁን በዝቅተኛ ሥሌጣን እየተሾሙ ወዯ ነዚያ ክፍልች ሑዯው በሥሌጣን በተዯገፉ ሌዩ ሌዩ ተንኮልች ባሇ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሇ/ በሇሙም በጠፉም ሇመንግሥት የሚገባውን ግብር ባሇመክፈሌ ሀገሪቱን አዯህይተዋሌ። ፫ኛ ላሊው የዯቡባዊ ክፍሌ አቋም። ምንም እንኳ የዯቡባዊው ኢትዮጵያ ክፍሌ መሬት ከፍ ብዬ እንዯገሇጽሁት ሲሸጥ ሲሇወጥና ሲቀማ የኖረ ቢሆን በተሇያዩ ምክንያቶች በአንዲንዴ ሰዎች እጅ በግሌ ርስትነት የተያዘ መሬት ይገኛሌ። ይኸውም እንዯሚከተሇው ነው። ፩ኛ/ የዘር ርስታቸው ሳይሸጥ ሳይሇወጥ ወይም ሳይቀማ የተሊሇፈሊቸው አንዲንዴ የክፍለ ተወሊጆች የያዙት መ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ውስጥ እንዱህ ያሇ አዋጅ ይነገር ማሇት በመሊው የሀገሪቱ ክፍልች የርስ በርስ ጦርነት አውጆ የተጀመረውን ሰሊማዊ የሇውጥ እንቅስቃሴ ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱ ን ሕሌውና እንዯማጥፋት የሚቇጠር ነው። ይህንንም ስሌ ከሀገራችን ጠቅሊሊ ሁኔታና ከአካባቢያችን ሳይጋጭ ሰሊማዊ የሇውጥ እንቅስቃሴያችንን ዓሊማም ሳያበሊሽ ከሚፈሌገው ግብ የሚያዯርሰን ቀሊሌና ሰሊማዊ መንገዴ ሌንመርጥ ይገባናሌ ሇማሇት እንጂ የመሬት ይዞታችን ሉሇወጥ አይችሌም ሇማሇት አሇ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሁለ ተነቅል መሬት ሇሰፈረበት ጢሰኛ ብቻ ሉሰጥ ነው እያለ የሚነዙትን ወሬ መውረሱ የሚመሇከት እነሱን ዘራፊዎችን ብቻ መሆኑን ገሌጦ ማጋሇጥ ሇ/ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በሀገሩ የራሱን ዴርሻ መሬት የማግኘትና በዚያው ሊይ ዓቅሙ እስከቻሇ የመሥራት መብት ስሊሇው በውርስም ሆነ በግዢ የተወሰነ መሬት ያሊቸው ኢትዮጵያውያን ሁለ በታሊሊቅ መሬት ዘራፊዎች ሊይ ሉፈጸም የሚችሇው ውርስ በአሁኑ ጊዜ ፈጽሞ የማይመሇከታቸው መሆኑን ዏውቀው በሇውጡ ሊይ ጥ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ፫ኛ/ በምንም መንገዴ ይሁን ሉያሇማ ከሚችሇው በሊይ መሬት የያዘ ማንኛውም ሰው ሇም ሇም ከጠፍ ጠፍ የሚባሇው የግብር አመዲዯብ ዯረጃ ጋሻ ሁኖ ሳይጠብቀው ከባዴ አዲጊ ግብር እንዱከፍሌ ማዴረግ (ይህ ዓይነቱ የግብር አከፋፈሌ ሇአንዴ ዴርጅት የቀን ሙያተኞችም ሆነ ቋሚ ሠራተኞች ከሥራቸውና ከዴካማቸው ጋር ተመጣጣኝ የሆነ በቂ ዯመወዝ ከማስከፈሌ ጋር የሰዎችን ኑሮ ሇማቀራረብ ዋና መዴኃኒት ሁኖ ስሇተገኘ ሇሕዝቡ የሚሠራ እውነተኛ መንግሥት ባሇ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss የሚውለትን መሬቶች እየሇየ ሕዝብ የማስፈሩን የማቋቋሙንና ሥራውን የመቇጣጠሩን ኃሊፊነት ይዞ እንዱመራ ማዴረግ ፪ኛ/ ከዚህ የሚቀዴም ችግር ስሇላሇ የሀገሪቱ ዓቅም የሚፈቅዴ ከሆነ መንግሥት ሇዚሁ አንዴ ቋሚ በጀት መመዯብና ሀገሪቱ ዓቅም ካነሳት እርዲአታና ብርዴ በሰጡ ቍጥር አንዲንዴ ግዳታ ከሚጠይቁ ኃያሊን ሳይሆን እንዯ እስካንዱኔቪያን አገሮችና እንዯ ዓሇም ባንክ ካለት ዴርጅቶች ብዴር ጠይቆ ሇዚህ ሥራ መመዯብ። ፫ኛ/ በቀና አስተሳሰብና ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ፩ኛ/ አንዴ ሰው በስሙ ብቻ የሚኮራበት አሥር ጋሻ መሬት ይዞ አንዲንደን በጠፍነት አቦዝኖ ከሚያስቀምጥ እንዱሁም በከሱ ጢሰኞችና ገበሬዎች ጉሌበት ብቻ ተማምኖ ከሚኖር የተወሰነ መሬት ኑሮት ከጎረቤቶቹ ወይም ከወዲጆቹ ጋር ተባብሮ በብዴር ከቻሇም በራሱ ገንዘብ ዘመናውያን የርሻ መኪናዎች ገዝቶ በተቃሇሇና በተቀሊጠፈ ዘዳ በማኅበር ወይም በወንፈሌ ቢሠራ የበሇጠ ጥቅምና የማይወቀስ ስም ሉኖረው ይችሊሌ። ፪ኛ/ እነዚህ ሰዎች ሇሇውጡ ተባባሪ ሁነ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሀ/ በአንዴ አካባቢ የሚገኝ የአንዴ አገር የማዕዴን ሀብት በካፒታሉስ አገሮች (ማሇት የግሌ ሀብትን ሇማዲበር ነጻ ውዴዴር እንዱሁም ማጭበርበርና በሚቻሌ መጠን ሠራተኛን ተጭኖ ራስን ማክበር የፈሇጉትን ሥራ መርጦም የመጀመር ሇያንዲንደ ግሊዊ ሰው ዕዴሌ ባሊቸው አገሮች) አብዛኛውን ጊዜ በአንዴ የብዙ ሀብታሞች የንግዴና የእንደስቲ ማኅበር ወይም በአንዴ ታሊቅ ከበርቴ በሆነ ቤተ ሰብ በሚመራ ዴርጅት እንዱያዝ ሲዯረግ አሌፎ አሌፎ በመንግሥትም ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss የሕዝቡን አሠፋፈርና የአሠራር ዘዳ ስሇመሇወጥ በሰሜናዊ ኢትዮጵያ ክፍልች የሚኖረው ሕዝብ ከዯቡቡ ክፍሌ በመጠኑ ሇየት ባሇ ሁኔታ በየቀቤውና በየሰበካው ተፈነጣጥረው በሚገኙ መንዯሮች ተበታትኖ ይገኛሌ። የያንዲንደ ገበሬ ማሳዎችም በአንዴ ሊይ ተጋጥመው የሚገኙ ሳይሆኑ በየጎጡ የሚገኙ የመሬት ትሌታዮች ናቸው። ይህ ዓይነቱ የአኗኗር ሌማዴ እስከ ዛሬ እንዯነገሩ ሁኖ ሇኖረው እናት አባቱ አያት ቅዴመ አያቱ ተወሌዯው በኖሩበት ቦታ ተወሌድ ኑሮ ከ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ረ/ በኅብረት የአካቢን ሰሊምና ፀጥታ እየጠበቁ ሥርቆትን ግዲያንና እነሱን የመሰለ ወንጀልችን ከሀገር ጨርሶ ሇማጥፋት ጠቅሊሊው ማኅበራችን ሇሚያዯርገው ትግሌ የራስን ዴርሻ ሇማበርከት ሰ/ ወንዞችና ምንጮች ወይም የተፈጥሮ ሏይቆች በማይገኙባቸው አካባቢዎች በመንዯሩ ኗሪዎችና በመንግሥት ተራዴኦ ሇሰውና ሇከብት እንዱሁም ሇአትክሌት ሥራ የሚውሌ በቂ ወሀ ሉሰጡ የሚችለ የወሀ ጉዴጓድችን ሇማስቆፈር እንዱሁም ሇሰውና ሇከብት መጠጥ ዓሣዎችን ሇማር...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ይህም ማሇት ሕዝቡ በአካቢው የራሱን ኑሮ እጅግ ወዯ ተሻሇ ሁኔታ የሚሇውጥ ዘዳ በሥራ ሊይ ውል ካየ ያሇ አንዲች ማመንታት ወዯ ጋራ ትግለ ይገባሌ ማሇት ነው። የተሇየ ኃሊፊነት ያሇባቸው ክፍልች ጠቅሊሊው ሕዝብ ጉዲዩን በትክክሌ ከተረዲው ምን ጊዜም ቢሆን የራሱ ተቃዋሚና የገዛ ዕዴለ ተቀናቃኝ ስሊይዯሇ ፍጹም ተባባሪነቱን እንዯሚያሳይና ተባብሮም እንዯሚሠራ ሳይታሇም የተፈታ ነው። ነገር ግን የሇውጡን ዓሊማ ሇማስረዲት መሞከር ብቻ ሳይሆን በ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሏ/ በውጭ ገበያዎች በሚያጠራጥር ሁኔታ ተፈሊጊ የሆኑ የርሻ ውጤቶች በብዛትም ሆነ በጥራት በየዓመቱ በሰፊው እንዱጨመሩ ገበሬዎችን መምከር ማበረታታት መርዲትና በአንዲንዴ ጮላ አስመጭና ሊኪ ነጋዳዎች እንዲይበሇጡ በጥብቅ መቆጣጠር። መ/ ሇሰራተኞቻቸው ተገቢውን ዯመወዝ እንዱከፍለ የአካብቢውን አነስተኛ ገበሬም እንዲይጫኑ እየተቆጣጠሩ ሰፋፊ የግሌ እርሻ ያሊቸው ኢትዮጵያውያንም የግሌ ሥራቸውን ሇማስፋፋት ላልችም ይህን መሳዩን ሥራ ሇመወጠን የ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss የሚያቃሌሌ መንገዴ መፈሇግና ይህን የመሳሰለ ጉዴሇቶችን ማረም በዘመናችን ሇሚፈሇገው ፈጣን የሇውጥ እርምጃ ከፍተኛ አገሌግልት ከማበርከቷ በሊይ የሀገሪቱን ነጻነት በሌጆቿ አማካይነት በመከሊከሌ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አገሮች በሙለ የማይገኝ የራሷ ፊዯሌ ከባዕዴ ተፅዕኖ ፍጹም ነጻ የሆነ ከፍተኛ የዜማ የቅኔና የሥነ - ጽሐፍ ቅርስ እንዱሁም ታሊሊቅ ታሪካውያን ቦታዎች አስዯናቂ የሕንጻ የስዕሌ የመጻሕፍት ሀብቶች እጅግ ከፍተኛ የሆኑ የሥነ - ምግ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሇ/ የጅ ባሇሙያዎች በየትም ዓሇም እጅግ ተከብረው ሙያቸውንና የሥራ ዘዳያቸውን እያሻሻለ የየሀገራቸውንና በጠቅሊሊውም የዓሇምን ሕዝብ ኑሮ በፍጹም ሇመሇወጥ ዕዴሌ ሲያገኙ በኛ ሀገር ርስትን የጋብቻ ግንኙነትን ከዚህም አሌፎ በሙለ ሰውነት መታየትን እየተከሇከለ ኢትዮጵያ የሰነፍ ዘር ቇጣሪዎችዋ መቀሇጃ የሠርቶ አዲሪዎችዋ መቆራመጃ ሁና የቆየችበትን ርኩስ ወግ በኅብረት መዯምሰስ ያስፈሌጋሌ። ሏ/ እያንዲንደ ኢትዮጵያዊ ሇሀገሩ ችግርም ሆነ ዯኅ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ከዚያም በተባበረ ኃይሊችን የራሳችንን ገነት ሇመፍጠር «ሀ» ብሇን እንጀምራሇን። በቆራጥነት እንራመዲሇን። በምንፈጥረው ገንት እኛ አሁን ያሇነዎች ሰዎች ገብተን ሌንንቧችበት መጓጓት የሇብንም። ሇዚህ ብንታዯሌ ኑሮ አባቶቻችን እኛ ያገኘነውን ዕዴሌና ዴሌ ያገኙሌን ነበር። እኛ ሇዚህ አሌተመዯብንም አምሊክ እኛም የመዯበን «እኔ ከሞትሁ ሰርድ አይብቀሌ» ያሇቺውን የአሕዮች ፈሊስፋ ትምህርትና «ከራስ በሊይ ነፋስ» የሚሇውን የበሰበሰ ምሳላ አነ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss እንግዱህ የነገሩ ሁለ ውጤት እንዱህ መሆኑ ከታወቀ ዘንዴ የየግሌ ምኞታችንንና ፍሊጎታችንን ከሀገራችን ጠቅሊሊና ዘሊቂ ጥቅም ሳናስቀዴም መሥራት ብቻ ሰሊም ብሌጽግና ፍቅርና የኑሮ ዋስትና የሚሰጠን ኃይሌ ነው ማሇት ነው። ወዯ ግባችን የምንጓዝባቸው መንገድች። ወዯ ምንፈሌገው ግብ ሇመዴረስ የሚረደን ብዙ የሥራ ዘርፎች አለ። ሁኖም በቅዴሚያ የሚያስፈሌጉን ስሊለ የቀሩትንም ዯረጃ በዯረጃ የሚመጡ ስሇሆኑ በሥራ ቅዯም ተከተሌ በኩሌ ብርቱ ጥንቃቄ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ፬ኛ/ ከዚህ ሁለ በሊይ ዯግሞ ራሳችንን እየዯጋገመ ካጠቃንና ከመጀመሪያው ክፉ ጠሊት ከረኅብ ነፃ በመውጣት የመጀመሪያውን ብሔራዊ የኢኮኖሚ ዴሌ እንቀዲጃሇን። ፭ኛ/ የግብርና ሥራ እጅግ አስፈሊጊ የሆኑ የራሱ ሉቃውንት ቢኖሩትም አብዛኛው ክፍለ ፊዯሌ ባሌቇጠሩ ሰዎች ሉከናወን ስሇሚችሌ ላሊው ጤነኛ ሥራ ፈት ቀርቶ የዯከሙ አካሇ ስንኩሊንና በዕዴሜያቸው የገፉ አረጋውያንና አረጋውያት ሉካፈለበት ይችሊለ። ፮ኛ/ የርሻ ሥራ በዓመት ብቻ ሳይሆን በ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss እነዚህ ተግባሮች መፈጸም በኋሊ ኢትዮጵያ ሠሇጥኑ ከሚባለት አገሮች ጎን ትሠሇፍና የወዯፊት ሩጫዋን ትቀጥሊሇች። የሕዝቧ አኗኗር መሌክ በፍጹም ይሇወጣሌ። ጥሩ ቤት ጥሩ መኪና ሌጅን ወዯ ሚያስፈሌገው ትምህርት ቤት መሊክ ቢታመሙ ወዯ ጥሩ ሆስፒታሌ ገብቶ መታከም በቤት ውስት ወሀ መብራት ማስገባት የሬዱዮ የቴላቪዢን የሇስሊሳ የአሌጋና ወንበር የማቀዝቀዣ የስሌክ አሇፍም ሲሌ የግሌ መኪና ባሇቤት መሆን በዘርና በሥሌጣን ሇተመረጡ ወይም ሇከተማ ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ሀ/ ሰዎች ሁለ በተሇያየ ሙያ እየሠሇጠኑ በመሊው የሀገራቸው ክፍልች በመዘዋወር ስሇሚሠሩ ያንዴ አባት ውሇታ በዴንበር ግፊያ በትውሌዴ መካካዴ በግዥ ሥነ ሥርዓት አሇመሟሊት በግብረ ጠሌነትና እነዚህን በመሳሰለ ምክንያቶች ከከፍተኛ የሙግት የዯጀ - ጠኝነት በሽታዎች ጋር የተያያዘ ትንሽ የመሬት ቁራሽ ማውረስ መሆኑ ይቅርና ሰፊዋን ርስቱን ኢትዮጵያን የተሻሇች አገር አዴርጎ ማስረከብ ይሆናሌ። ሇ/ በየአቅጣችዎቹ ታሊሊቅ አውራ ጏዲናዎች ሲከፈቱ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss የሚያዝበትና የሚጠብቀው እስከ ኅሌፈተ ዓሇም በመከታተሌ የሚመጡ ትውሌድች ቋሚ ሀብት መሆኑን ማንም ይረዲዋሌ። ቀዯም ሲሌ እንዯገሇጽሁትም መንግሥት ከአሁን ጀምሮ ስሇ መሬት ይዞታ ወዯ ምንፈሌገው ግብ በሰሊማዊ መንገዴ የሚዯርሱንን ዋና ዋና ተግባሮች በቀጥታ በሥራ ሊይ ማዋሌ አሇበት። ፩ኛ/ በዯቡባዊ ኢትዮጵያ ታሊሊቅ መሬት ዘራፊዎች በሥሌጣን በጉሌበት እየተመኩ በላሊም ዘዳ እያጭበረበሩ የያዙትን ሰፋፊ መሬት በቀጥታ ወርሶ በመንግሥት እጅ ካ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss በ፷፭ ዓ/ም ከታተመው «ሬትና ማር» ከሚሇው የግጥም መጽሏፌ የወሰዴሁት። ምንም ሕሌም አይዯሇም። ዴንገት ጋዯም ስሌ በዯከምው ጏኔ ሲዞር ይታየኛሌ ታሊቅ ነበር ባይኔ። ያ አጉሌ ዘር ከፋፋይ ጉረኛው ፈሊስፋ በወንዴሞች መሏሌ መርዝ እንዲያስፋፋ ታርሞ ተነቅል ከሀገር ሲጠፋ ያገር ዕዴገት ጠሊት የዕዴሌ አሳዲጅ ጥቅምን ሁለ ሉያንቅ እንዱያ ሲጏመጅ በግራ በቅኙ እየዘረጋ እጅ ላሊውን ሁለ ገዴል ሇራሱ እሚያበጅ የጥቅሙ ተካፋይ ሳይሆን አማሊጅ በወ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss አብሮ የዘራውን ባንዴ አብሮ ሰብስቦ ሳይኖር ራብተኛ ሁለም እህሌ ጠግቦ በኢትዮጵያ ወገብ እንዯመቀነት የተጠመጠመው ሇምሇሙ መሬት ከወባ ተሊቆ ህዝቡ ሰፍሮእብት ባሇም ታይቶ እማያውቅ የሰሉጥ ብዛት የጫኝ ያሇህ የሚሌ ጉዴ የጥጥ ጭነት የጤፍ የበቆልው የስንዳውም ምርት ተትረፍርፎ ሲቀር ካመት እስካመት እንዯ ተነበዩት ቀዴመው ሉቃውንት አገራችን ሁና የዲቦ ቅርጫት ሇሩቅ ወዲጅና ሇቅርብ ጏረቤት እስከቻሇን ዴረስ ሁለም ሰው ተምሮ ማብራሪያ ተሰጥ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss የጋራ መሬቱን ያባቱን ርስት ዯረቁን ሇመንዴር ሜዲውን ሇከብት ሇምሇሙን ሇእህለ ጓሮውን ሊትክሌት ከፋፍል መዴቦ ሠርቶ ባንዴነት የመንግሥት እርዲታ በቀሊሌ ዯርሶት ታማሚው መዴኃኒት ሕፃኑ ትምህርት ሳይወጣ ሳይወርዴ ሲያገኝ በወቅት ተምሮም ሲሠራ ሠርቶ ሲያገኝ ሀብት ሲረሣ ግሙ ዕዴሌ መሆን ሥራ - ፈት በዏራቱ ማዕዘን በሇምሇሙ ሜዲ የወዲዯሇ ከብት ብዙው ቀንድ - ጏዲ ግማሹ ሇወተት ላሊው ሇፍሪዲ ከዚህ ሊይ ፍየሎ ከዚያ በጓ ወሌዲ የታከመው ...
Telegram: Amharic Books t.me/amharicbookss ብርሃን ብቻ ሁኖ ገጠሩ ከተማው በሁለም ቀን ሲሆን ተገፎ ጨሇማው በጭራሽ ሲረሳ ኩራዙና ሻምው ናፍጣ ችርቻሮ ሥራ መሆን ሲቀር በከተማ ኪዎስክ እንዱሁም በመንዯር በዚያም በዚህም በኩሌ ሲያንጏራራ ፋብሪካ መሬትን ሉያስወሌዴ ቆፋሪው መኪና ዘቅዝቆ ሲያሽካካ ጏበዙ ሠሪ ሕዝብ ባገሩ በሥራው በኑሮው የረካ «ወዮሇት! ጠሊት እርሷን ሇሚነካ! ታሊቋ ኢትዮጵያ ሇዘሇዓሇም ትኑር!» እያሇ ሲያወካ ይኸ ብቻ አይዯሇም ከዚህ የሚበዛ ይኸን የመሰሇ ዞትር እ...
የጉለሌውየጉለሌውየጉለሌውየጉለሌው ሰካራምሰካራምሰካራምሰካራም በተመስገንበተመስገንበተመስገንበተመስገን ገብሬገብሬገብሬገብሬ በ1941 ዓ.ም ህዳር 22 አዲስ አበባ ነፃነት ማተሚያ ቤት ታተመ
የጉለሌውየጉለሌውየጉለሌውየጉለሌው ሰካራምሰካራምሰካራምሰካራም 1111 በተመስገንበተመስገንበተመስገንበተመስገን ገብሬገብሬገብሬገብሬ 22 22 ክፍልክፍልክፍልክፍል ፩፩ ፩፩ በጉለሌ የነበረው የታወቀ ዶሮ ነጋዴ ማነው ብለው ከገፈርሳ እስከ ደጃዝማች ይገዙ ሰፈር ለጠየቁ ሰዎች፤ ተበጀ ሰካራሙ ተበጀ ዶሮ ነጋዴው፤ ተበጀ ነው ብለው ይነግሯቸዋል፡፡ የሕይወቱ ታሪክ ፍፁም ገድል ነው፡፡ ጢም ያለው ሽማግሌ ሰው ነው፡፡ ራሱን ጠጉር ውሃ ወይም መቀስ ነክቶት አያውቅም፡፡ ማለዳ አይናገርም፡፡ በጠርሙስ የከመረውን ከጠጣ በ...
እንግዲህ መንገደኛው ሁሉ ‹‹ ይህ የማን ቤት ነው ? ብሎ ሲጠይቅ የተበጀ ሊባል ነው ›› አለ፡፡ ቀጥሎ ደግሞ ‹‹ ተበጀ የትኛው ነው ሲባል ዶሮ ነጋዴው ሊባል ነው ›› አለ፡፡ ‹‹ ዶሮ ነጋዴው የትኛው ነው ›› ሲባል ያ የጉለሌው ሰካራም ሊባል ነው፡፡ አወይ፤ እኔ ተበጀ፤ ተበላሽቻለሁ አለና ደነገጠ፡፡ ከዚህ በኋላ ስለቤቱ ክብር እንኳ መጠጥ መተው ይገባኛል አለ ፡፡ መጠጥ ለመተው ያሰበበት የመጀመሪያ ጊዜው ይህ ነው፡፡ ሰካራምነት ጉዳት መሆኑ ተሰ ምቶት እንደሆን ይናገር ስለ ቤት ክብር ማለቱ ግን ወደ ...
የጠርሙሱ መጠጥ ሁሉ እስኪያልቅ ድረስ ከዚያ ከዛፉ ሥር ተቀምጦ ያን ጠንካራ ትምባ ሆውን ከአፉ አላየውም፡፡ በሳቅ ጊዜ ብቻ መልሶ ዝም እስኪል ድረስ መጠጡ ወይም ትምባሆው ከአፉ ያቋርጣል፡፡ የመጠጥና የትምባሆ ጊዜው ተበጀ ይህ ነው፡፡ማለዳ በቀዝቃዛ ውሃ ታጠበ፡፡ ቋንጣም እንቁላልም ጠበሳና በዳቦ በላ፡፡ የጦ ም ቀን ነበር ‹‹ ለአባ ተክለ አረጋይ አልናገርምና ነፍሴ ሆይ ግድ የለም አለ››፡፡ የነፍስ አባቱን ማለቱ ነው፡፡ ምናል ባት በዓመት እንኳ አንድ ጊዜ ጠየቋቸው ወይም ጠይቀውት አያውቁም፤ እርሱንም ...
ሥራህን ሁሉ በትኩስ መቃብር ውስጥ አፈር አልብሰው አንተ ሰው ሁን ሚስት አግባ ል ጆች ይኑሩህ›› ይሉትና ይዘልፍት ድኃ ቢሆን ወይም ባለጠጋ ሰካራም ቢሆን ወይም ትኅርምተኛ ሁሉም የጉለሌ ልጆች ነን አባታችንም ጉለሌ ነው ብሎ ራሱን ሚያኮራ እርሱ ተበጀ ብቻ ነው፡፡ /ETHIOPIC_SYLLABLE_KE/ETHIOPIC_SYLLABLE_FE/ETHIOPIC_SYLLABLE_LE/ETHIOPIC_SYLLABLE_KE/ETHIOPIC_SYLLABLE_FE/ETHIOPIC_SYLLABLE_LE/ETHIOPIC_SYLLABLE_KE/ETHIO...
ያበላሸው እድሉ አሳዘነው ‹‹ በዚህ እድሜየ ሁሉ ሚስትም አላገባሁ ልጅም የለኝም› › አለና አዘነ፡፡ ውሾቹ እየተባሉ ሲጫወቱ ተመለከተና ‹‹አመሌ ውሻ ነበርና ከውሾች ጋር ኖርኩ›› ብሎ ራሱን ረገመ፡፡ በውሾ ች ፈንታ አሁን በዚህ እድሜው ልጆቹ ዙሪያውን እየተጫወቱ ሲፈነጩ ባየ ነበር እንዲሁ አሰበ፡፡ ቀልድና ወዘበሬታ ስለሚያውቅ እንደዚህ እያለ ይቀልድ ነበረ፡፡ ጉጃም የአበባውንና የግራር ማሩን ይጭናል፡፡ የተጉለትና የአምቦ ወረዳ ጌሾውን ያቀ ርባል፡፡ የሆላንድ የቢራ ፋብሪካ ቢራውን ያወጣል የኢጣሊያ ፋብ...
ረስቶት የነበረው መጠጥ ጣዕሙን ገና ሳያውቀው ገና ከጫብቃቸው ሳይወርድ በጩኸቱም በመጠጡም ተበጀ ሰከረ፡፡ ከጫንቃቸው ወደ ቁልቁል ጣሉት ፡፡ የሕፃንነት ዘመን አልፉልና ራስህን ችነል መሄድ ይገባሃል አሉት፡፡ ሰማህ? አቅም አንሶህ መሄድ አቅቶሃልና እንደኩብኩባ እየዘለለህ መሄድ ትችል እንደሆነ ምርኩዜ ይ ኸውልህ ብሎ አንካሳው በየነ አቀበለው፡፡ ምረኩዙን ለመያዝና ለመጨበጥ እጁን ሲዘርር በግምባሩ ከበሬት ላ ተደፋ ፡፡ እንደ ወደቀም ሳለ፤ እስኪነቃ ድረስ በመካከሉ ስንት ሰዓት አልፎ እንደነበረ ለማስተዋል ...
አንዱ ሐኪም ከጉልበቱ ይቆረጥ አለ፡፡ ሌላው ግን ሁለተኛ እንዳይሰክር ከቂጡ አስጠግቼ እቆርጠዋለሁ አለና ከቂጡ አስጠግቶ ቆረጠው፡፡ የተቆረጠውን እግሩን ከፊቱ መዝናችሁ አስታቅፉት ብሎ አስታማሚዎችን አዘዘ፡፡ እግሩን ከፊቱ መዘኑትና አሥር ኪሎ የሆነው እግርህ ይኸውልህ ታቀፈው ብለው አስታቀ ፉት፡፡ በዚህ ጊዜ በአጥንት የተጣሉት ውሾች በላዩ ላይ ተረፈረፉበትና በድንጋፄ ከእንቅልፉ ነቃ፡፡ ይህ ሁሉ የደረሰበት በሕልሙ እንደነበር ማወቅ አቃተው፡፡ ከአልጋው ላይ ወረደና ገረዱን ወይዘሮ ጥሩነሽን ከመኝ ታቸው ቀ...
yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s Views ካህናተ ካህናተ ካህናተ ካህናተ ደብተራ ደብተራ ደብተራ ደብተራ «እናንተ ደብተራ ከምትባሉት በቀር ይህንን ሁሉ ያደረገ ማነው ? ታመሰግኑታላችሁ፣ ታወድሱታላችሁ፣ እንዳንተ ያለ ኀያል ማነው ? ትሉታላችሁ፤ እንዳንተ ያለ ድል አድራጊ፣ እንዳንተስ ያለ ለጋሥ በሁሉ ዘንድ ወዴት አለ ? እንዳንተ ያለስ ምጽዋት ሰጭ የት አለ ? ትሉታላችሁ፡፡ እንዲህ ስታመሰግኑትም በኀጢአት ላይ ኀጢአትን ይጨምራ...
yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s Views አባ በጸሎተ ሚካኤል የወቀሳቸው ካህናት በዚያ ዘመን « ካህናተ ደብተራ » ይባሉ ነበር፡፡ ስማቸው የተወሰደው በንጉሡ ቤተ መንግሥት የምትገኘውንና በድንኳን ያለቺውን ቤተ ክርስቲያን ስለሚያገለግሉ ነው፡፡ ነገሥታቱ በየሀገሩ ስለሚዘዋወሩ የድንኳን ቤተ ክርስቲያን ነበራቸው፡፡ እዚያ ካህናት ይመደባሉ፡፡ የእነዚህ ካህናት ጠባይ በሌላው ቦታ ከነበሩት ካህናት ጠባይ ይለይ ነበር፡፡ ካህናተ ደብተራ...
yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s Views መታው፡፡ ለምን እንደ መታው ገድለ አቡነ አኖሬዎስ ሲናገር « በንጉሡ ዘንድ ሊመሰገን ሽቶ » ይለዋል፡፡ ያን ጊዜም አቡነ አኖሬዎስ « ለምን ትመታኛለህ ? ለሰው ከማድላት ለእግዚአብሔር ማድላት አይሻልህም ነበር ?» አለው ይላል፡፡ ቄስ ሐፄው ግን ያሰበውን ምስጋና አላገኘም፡፡ በአበው ኀዘን ምክንያት ወዲያውኑ የካህናተ ደብተራ ሌላው ጠባይ ደግሞ ወተቱን ማጥቆር ከሉን ማንጣት ነው፡፡ እውነ...
yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC yÄNx@L :Y¬ãC Daniel kibret’s Views ካህናተ ደብተራ የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት ለእንጀራና ክብር ማግኛ ብቻ እንጂ ለድኅነት ስለማይ ጠቀሙበት አንዳንድ ጊዜ ነገሥታቱን ከአምልኮ እግዚአብሔር ወደ ጥንቆላ ይከቷቸው የነበሩት እነርሱ ነበሩ፡፡ በዐፄ ዳዊት ዘመን አባ ጊዮርጊስ ሲከራከራቸው የነበሩትና በኋላም በንጽሕናው ምክንያት ተመቅ ኝተው ወደ ዳሞት እንዲጋዝ ያደረጉት በጥንቆላ ሥራ ተሠማርተው የነበሩት ካህናተ ደብተራ ነበሩ፡፡...
የዘመድ የዘመድ የዘመድ የዘመድ ቄስ ቄስ ቄስ ቄስ በሀገራችን የዘመድ ቄስ እየፈታ ያለቅስ ይባላል፡፡ ሰው ሲሞት ካህናት ይጠሩና ለሟቹ ጸሎት ያደርጋሉ፡፡ ይኼ ጸሎት « ፍትሐት » ይባላል፡፡ ለካህኑ ፍትሐት ማድረግ የክህነት ግዴታው ነው፡፡ ካህን ሆኖ የተሠማራበት፣ ምናልባትም እንጀራ የሚበላበት፣ ወይንም ደግሞ « ሥራው » ነው፡፡ ምንም ቢሆን ግን ሟች ዘመዱ ነውና ያለፈ ሕይወቱን፣ ውለታውን፣ አብረው ያሳለፉትን፣ መለየታቸውን እያሰበ ደግሞ ያለቅሳል፡፡ ዘመድ መሆኑ እንዳይፈታ፣ ካህን መሆኑም እንዳያለቅስ ...
መለስ የሚያደርገው፡፡ በሀገሩ ዳኛ መዳኘት ጥቅሙ የሀገሩን ሰው ልማድ እና ጠባይ እንዲያውቀው ነው፡፡ ሰብአዊነት እንዲኖረው፡፡ ሌላ እኔ በዓይኔ ያየሁትን ደግሞ ላውጋችሁ፡፡ አንድ ችሎት ተቀምጠን አንዲት በእድሜ ወደ ስድሳ የሚጠጉ ጎንበስ ብለው በመቋሚያ የሚሄዱ ጥቁር በጥቁር የለበሱ እናት አብረውን ነበሩ፡፡ የአንድ ወጣት ስም ሲነሣ ከመቀመጫቸው ተነሡ፡፡ ዳኛው « እርስዎ ምንድን ነዎት ?» አላቸው፡፡ « እናቱ ነኝ፣ ዋሱ ነበርኩ፡፡ » አሉ፡፡ « ባለፈው ችሎት ለምን አልቀረቡም ? ልጅዎ በመጀመርያ ቀረ ...
እንደሚያስቆርጥ፣ የፋይል መጥፋት ስንት ጣጣ እንዳለው፣ እርሱ በየቀኑ ሲሰበሰብ ስንት ሥራ እንደ ሚወዘፍ፣ ሰው እርሱ ቢሮ ሲመጣ ስንት ሥራ ጥሎ እንደሚመጣ ጠፍቶት ነው ? ምነው የዘመድ ቄስ ቢሆንልን ? እንደ ባለ ሥልጣንነቱ ይሥራ፣ ይወስን፡፡ ግን ደግሞ ሰውኮ ነው፡፡ እርሱምኮ ሌላ ቦታ ሄዶ ባለ ጉዳይ ይሆናል፡፡ የቦታ እና የጊዜ ጉዳይ እንጂ ባለ ጉዳይ የማይሆን ሰው የለምኮ፡፡ እኔ በዚህ ባለጉዳይ ቦታ ብሆን ተብሎ አይታሰብም እንዴ፡፡ ማዘን፣ መራራት አይገባም እንዴ፡፡ ግብር የሚወስኑ፣ ግብር የሚቆርጡ...
ማደርያዋስ ወዴት ነው ? የኀዘን ማደርያዋ ወዴት ነው ? ከመንፈሳውያን ወገን ከሌለች፣ ታድያ የፍቅር ሀገርዋ ወዴት ነው ? ከሃይማኖተኞች ወገን ካልተገኘች፣ ታድያ የሰብአዊነት ማኅደርዋ የት ነው ? ምነው እየፈታን ብናለቅስ ) ጥፋቱን፣ ውድቀቱ፣ ኪሳራውን፣ ድክመቱን፣ ውርደቱን፣ ሕመም እና ሞቱን ብቻ ለምን እናስበዋለን ? እንደ ገባ ይውጣ፣ እንደወጣስ ይቅር ለምን እንላለን ? እኔስ በርሱ ቦታ ብሆን ለምን አንልም፡፡ በአንድ የሶርያ ገዳም በአምስተኛው መክዘ ላይ አንድ መነኮስ ያጠፋል፡፡ በመነኮሱ ላይ የ...
አፄአፄ አፄአፄ ሱስንዮስ፣ሱስንዮስ፣ሱስንዮስ፣ሱስንዮስ፣ አልፎንዝናአልፎንዝናአልፎንዝናአልፎንዝና ጠላቴጠላቴጠላቴጠላቴ ወልደወልደወልደወልደ ዩሃንስዩሃንስዩሃንስዩሃንስ እኔ በሃገሬ መፅሃፍት ሳስተምር ብዙዎቹ ጓደኞቸ ጠሉኝ፡፡ በዚህ ዘመን የባልንጀራ ፍቅር ጠፍቶ ነበርና ቅናት ያዛቸው፡፡ በትምህርትና ጓደኛን በመውደድ ከነርሱ እበልጣለው፡፡ ከሁሉ ሰው፤ ከፈረንጆቹና ከግ ብፃዊያን ጋር እስማማለሁ፡፡ መፅሃፍትን ሳስተምርና ስተረጉም እንዲህ እንዲህ ይላሉ፡፡ ግብፃዊያኖች ደግሞ (ኦር ቶዶክሶች) እንዲህ እንዲህ ይላሉ...
የመንበረ ጴጥሮስን እውነተኛዋን ሃይማኖት ክደዋልና የእግዚያብሔር ጠላቶች ናቸው አ ሉ፡፡ ስለዚህም አሳደዱአቸው፡፡ ኦርቶዶክሶችም ለሃይማኖታቸው እንዲሁ አደረጉ፡፡ እግዚያብሔር የሰዎች ጠባቂ ከሆነ ለምን ፍጥረታቸው እንዲህ ከፋ ብየ አሰብኩ፡፡ በ አርያም የሚያውቅ አለን ? ኧረ እግዚያብሔርስ ያውቃልን ? በቅዱስ ስሙ ሲበድሉና ሲረክሱ የሚያውቅ ከሆነ እንዴት የሰዎችን ክፋት ዝም ይላል? አልኩ፡፡ ምንም ልብ አላደረኩም ብዙ አሰብኩ፡፡ የፈጠርከኝ ፈጣሪየ ሆይ አዋቂ አድርገኝ፤ የተደበቀውን ጥበብህን ንገረኝ ብየ...
ስለስለስለስለ ሃይማኖትሃይማኖትሃይማኖትሃይማኖት ምርመራናምርመራናምርመራናምርመራና ፀሎትፀሎትፀሎትፀሎት በኋላም ይህ በቅዱስ መፅሃፍት የተፃፈ ሁሉ እውነት ይሆን? ብየ አሰብኩ፡፡ በጣም አላወኩምና የተማሩና ተመራማሪ ሰዎች እውነቱን እንዲነግሩኝ ሄጄ ልጠይቃቸው ብዮ ብዙ አሰብኩ፣ እንደገናም ሰዎች በየልባ ቸው ያለውን ካልሆነ በቀር ሌላ ምን ይመልሱልኛል ብየ አሰብኩ፡፡ ሰው ሁሉ የኔ ሃይማኖት እውነተኛ ናት ይላል፡፡ በሌላ ሃይማኖት የሚያምኑ ሐሰተኞች የእግዚያብሔር ጠላቶች ናቸው፡፡ ዛሬም ቢሆን ፈረንጆች ሃይማ...
የሰው ፍጥረት ታካችና ደካማ መሰለኝ፡፡ ሰው ግን ፍቅርን ቢወዳትና በጣም ቢያፈቅራ ት የተሸሸገውንም ፍጥረትን ቢያውቅ ይወዳል፡፡ ይህም ነገር እጅግ ጥልቅ ነውና በትልቅ ድካምና ትዕግስት ካልሆነ በስተ ቀር አይገኝም፡፡ ጠቢቡ ሰለሞን፡ “ከፀሐይ በታች ስለተደረገው ሁሉ ጥበብን ለመፈለግና ለመመርመር ልቤን ሰጠሁ፡፡ እ ግዚያብሔር ለሰው ልጆች እንዲደክሙበት የሰጣቸውን ክፉ ስራ አየሁ” ይላል፡፡ ስለዚህ ሰዎች ሊመረምሩት አይፈልጉም፡፡ ሳይመረምሩ ከአባቶቻቸው የሰሙትን ማመን ይ መርጣሉ፡፡ ነገር ግን እግዚያብሔር...
ይላል፡፡ ከርሱ በኋላ የመጡት በግብፅና በደብረሲና እንዲህ ተደረገ እያሉ ታሪክን፣ ተዓምራትን እየጨመሩ የሙሴን ነገር እውነት አስመሰሉት፡፡ የሙሴ መፅሃፍ ከፍጥረት ሕግ ሰርዓትና ከፈጣሪ ጥበብ ጋር አይስማማም፡፡ ከውስጡ የ ተሳሳተ ጥበብ ይገኛል፡፡ ለሚመረምር ግን እውነት አይመስለውም፡፡ በፈጣሪ ፈቃድና በፍጥረት ህግ የሰው ልጅ እንዳይጠፋ ልጆችን ለመውለድ ወንድና ሴት በፍትወተ ስጋ እንዲገናኙ ታዟል፡፡ ይህም ግንኙነት እግዚያብሔር ለሰው በሕገ ተፈጥሮ የሰጠው ነው፡፡ እግዚያብሔርም የእጁን ስራ አያረክስም፡...
እንደገና ሙሴ እንዲህ ያለችውን ሴት የተገናኛት ያረክሳል፡፡ ይህም የሙሴ ህግ የሴ ትን ኑሮ በሙሉና ጋብቻዋን ከባድ አድርጎታል፡፡ የመራባትንም ህግ አጥፍቷል፡፡ ልጆችንም ከማሳደግ ከልክሎ ፍቅርንም ያፈርሳል፡፡ ስለዚህ ይህ የሙሴ ሕግ ሴትን ከፈጠረ ሊሆን አይችልም፡፡ እንደገናም የሞቱትን ወንድሞቻችንን ልንቀብራቸው ተገቢ መሆኑን ልቦናችን ይነግረናል፡፡ በድኖቻቸውም በሙሴ ጥበብ ካልሆነ በስተቀር ከመሬት የተፈጠርንበት ወደመሬትም ልንገ ባባዘዘን በፈጣሪያችን ጥበብ እርኩሳን አይደሉም፡፡ ነገር ግን ለፍጥረት ሁ...
በበዓል ቀናት በአስፈላጊው ልክ የበላ እንዳልበደለ እንዲሁ በአርብ ቀንና ከፋሲካ በፊት ባሉት ቀናት ለክቶ የሚበላ አልበደለም፡፡ እግዚያብሔር ሰውን በሁሉ ቀንና በሁሉ ወራት ካስፈላጊ ምግብ ጋር አ ስተካክሎ ፈጥሮታል፡፡ አይሁድ፣ ክርስቲያንና እስላም ግን የፆምን ሕግ ባወጡ ጊዜ ይህን የእግዚያብሔር ሥራ ልብ አ ላሉም፡፡ እግዚያብሔር ፆምን ሰራልን እንዳንበላም ከለከለን እያሉ ይዋሻሉ፡፡ እግዚያብሔር ፈጣሪያችን ነው፡፡ ግን የምን በላውን ምግባችንን እንድንመገበው ሰጠን እንጂ እርሱን ልናርም አይደለም፡፡ ስለ...
የወለደች ሴትን ትመስለኛለች፡፡ ባሏ ግን ስለመሰለው በሕፃኑ ይደሰታል፡፡ እናቲቱን ም ይወዳታል፡፡ በዝሙት እንደወለደችው ባወቀ ጊዜ ግን ያዝናል፡፡ ሚስቱንም ልጅዋንም ያባርራል፡፡ እንዲሁም እኔም ሀይማኖ ቴን አመንዝራና ዋሾ መሆኑዋን ካወኩ በኋላ ስለርሷ በዝሙት ስለተወለዱ ልጆቿ አዘንኩ ፡፡ እነሱ በጠብ፣ በማሳደድ፣ በመ ማታት፣ በማሰር፣ በመግደል ወደዚህ ዋሻ ያባረሩኝ ናቸው፡፡ ነገር ግን የክርስቲያን ሃይማኖት እውነት ናት እንዳልል በዘመነ ወንጌል እንደተሰራ ክፉ አልሆነችም፡፡ የምህረትን ሥራ በሙሉ እር...
እግዚያብሔር ክፋትን ስህተትን በሰው መካከል ይተዋል፡፡ ነፍሶቻችን በዚህ ዓለም የ እግዚያብሔር ጥበብ የፈጠረውን የፈተና ቀን ይኖራሉ፡፡ ጠቢቡ ሰለሞን "እግዚያብሔር ፃድቃንን ፈተናቸው፡፡ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ይፈትናቸዋል፡፡ ለ እርሱ የተዘጋጁ ሆነውም አግኝቷቸዋልና፡፡ እንደተወደደ ዕጣን መአዛም ይቀበላቸዋል" ይላል፡፡ ከሞታችን በኋላም ቢሆን ወደፈጣሪያችን በገባን ጊዜ እግዚያብሔር በእውነትና በትልቅ በጥበብ ከሠራው ሁሉ እውነትና ቅን የሆነውን መንገድ ሁሉ እንለያለን፡፡ ነፍሳችንም ከስጋዊ ሞታችን በ...
ስለስለስለስለ ባህሪያዊባህሪያዊባህሪያዊባህሪያዊ ዕውቀትዕውቀትዕውቀትዕውቀት የፈጣሪ ፈቃድ ግን ለእግዚያብሔር ለፈጣሪ ስገድ ፣ ሰውንም ሁሉ እንደነፍስህ አፍ ቅር ይላል፡፡ ይህ በልቦናችን እውነት መሆኑ ይታወቃል፡፡ እንደገናም በልቦናችን እውነትነቱ የሚታወቅ ሌላ እውነት "ሊያደርጉብህ የማትፈልገውን በሰው አታድርግ፡፡ ላንተ ሊያደርጉልህ የምትፈልገውን አድርግላቸው" ይላል፡፡ የሰንበትን ማክበር የሚለው ካልሆነ በቀር አስሩ የኦሪት ትዕዛዛት የፈጣሪ ናቸው፡፡ ሰንበትን ለማክበር ግን ልቦናችን ዝም ይላል፡፡ ልንገ...
ጠቢቡ ሰለሞን "ጌታ ሆይ አንተ ከሁሉ በላይና ቻይ ነህና ሁሉን ታስተምራለህ፣ ሰዎችን ለንስሃ ታ ቆያቸዋለህ፣ ሃጢያታቸውንም ችላ ትለለህ፣ አንተም ያደረከውን ሁሉ ምንም የምትንቀው ስለማይኖር ሁሉን ትወዳለህ፡፡ በሁሉ ፍጥረት ላይም ትራራለህ ይቅር ትላለህ" ይላል፡፡ የእግዚያብሔርም ታላቅነቱን እንድናስብ ለስጋችንና ለነፍሳችን እሚያስፈልገንን ለማ ግኝት ወደ እርሱ እንድንፀልይና እንድናመሰግነው አዋቂዎች አድርጎ ፈጠረን፡፡ ይህም ሁሉ በሰው ልብ ያገባ ፈጣሪያች ን ዕውቀት ያስተምራልና እንዴትስ ሀሰት ሊሆን ይ...
እግዚያብሔርን አመሰገንኩት፡፡ እነደገናም ወልደ ዪሃንስ ባሳጣኝ ጊዜ ልሸሸው ስለተ ቻለኝ እንደፊተኛው እንዲያድነኝ ሳልፀልይ ሸሸሁ፡፡ ሰው እግዚያብሔርን በከንቱ ሳይፈታተነው የሚቻለውን ሁሉ ሊያደር ግ ይገባል፡፡ አሁን ግን ስለሸሸሁና በዋሻየም ስለሁንኩ ቀድሞ ያላሰብኩትን እንዳስብና ለነፍሴም ትልቅ ደስታ እሚያስደስ ታት እውነትን እንዳወኩ፣ ወደ ፈጣሪየ የመመለስ ፍፁምነት ምክንያት ስላገኝሁ ፈጣሪየን አመሰገንኩ፡፡ ፍርድህን እ ንዳውቅ ያሳመምከኝ ይገባኛል፡፡ ከመምህራን ጋር በነበረኩ ጊዜ ካስተዋለኩት ይልቅ...
ስጠኝ፡፡ አንተን በመታመን ዘወትር አፅናኝ ጌታየ ሆይ ስለቸርነትህና ስለሃይልህ ስለታላቅነትህም ከሰው ምላስና እጅ፣ ከድህነትና ከደዌ ስጋ፣ ከነፍስ ሃዘንም አድነኝ፡፡ ደግሞም ባንተ ታመንኩ" የሚለውን በመዝሙር ያለውን እፀልይ ነበር፡፡ እንደገናም ፀሎት ብቻውን አይጠቅመኝምና ለህይወቴ የሚያስፈልገኝን በተቻለኝ ሁሉ ልሰራና ልደክም ይገባኛል ብየ አሰብኩ፡፡ ነገር ግን ስራ አላውቅምና በእግዚያብሔር ሃይል እገባለሁ፡፡ "ጌታ ሆይ ስራየም አለበረከትህ ምንም አይጠቅመኝም፡፡ ሃሳቤን፣ ኑሮየን፣ ሥራየን አንተ ባርከ...
እንደገናም የእግዚያብሔር ስራ እጅግ መልካም ነው፡፡ ሀሳቡም ትልቅና የማይነበብ ነ ው ብየ አሰብኩ፡፡ እንግዲያስ ትንሹና ምስኪኑ ሰው ለሰው ጥበቡንና እውነቱን እንደገለፀለት ከእግዚያብሔር ዘንድ ተልኬ መ ጣሁ እያለ ስለምን ይዋሻል? ፈጣሪ ታላቅነቱን እንድናውቅ ከሰጠን ህሊና ይልቅ እጅግ ዝቅ ያለና የተናቀ ግዑዝ ባህሉን ካልሆነ በቀር ሊገልፅልን አይችልም፡፡ ጌታ ሆይ እኔ በፊትህ ደህና ምስኪን ነኝ፡፡ ስላንተ የማይገናኝን እንዳውቅና ታላቅ ነትህን እንዳደንቅ አዲስ ምስጋና ሁልጊዜ እንዳመሰግንህ ልቦና ስጠኝ...
የዳዊት መዝሙር ፃፍኩ፡፡ ፅህፈቴም ያማረች ናትና ጌታዮ ሀብቱና ሁሉም አይተዋት ተ ደነቁ፡፡ ጌታዮ ሀብቱም ደሞዜን አንድ መልካም ልብስ ሰጠኝ ፤ ደግሞም ወልደ ሚካኤል የተባለ የጌታየ ሀብቱ ልጅ ላባቴ እንደፃፍከው ለእኔም ፃፍልኝ አለኝና ፃፍኩለት፡፡ አንድ በሬና ሁለት ፍየሎችም ሰጠኝ፡፡ ከዚህ በኋላ ብዙዎች ወደ እኔ ዘንድ መጥተው ዳዊትና ሌሎች መፅሐፍትን፣ ደብዳቤዎችን አፃፉ፡፡ በዚያ አገር ካለ እኔ በቀር ሌላ ፀሐፊ አልነበ ረምና ልብስ፣ ፍየሎች፣ እህል፣ ጨውና ሌላም እነርሱን የመሳሰሉ ሰጡኝ፡፡ ለጌታየ...
እርሷም "ከአንተ እሚበልጥ የት አገኛለሁ መልካም" አለችኝ፡፡ ጌታየ ሀብቱም "አባታችን ሆይ ባርከን አልነው፡፡" "እግዚያብሔር ይባርካችሁና ይጠብቃችሁ፡፡ ለረዥም ጊዜ ፍቅርና ጤና ይስጣችሁ፡፡ ክፉ ነገርን ከእናንተ አርቆ በዚህ አለም ጥሪት ጋር ልጆች ይስጣችሁ" አለን፡፡ "አሜን" አልን፡፡ ይህችም ሂሩት ሚስቴ ሆነችና በጣም ወደደችኝ፡፡ በጌታየ ሀብቱ ቤት የተናቀች ነበረ ችና፣ ቤተሰቦቹም ዘወትር ያሳዝኗት ስለነበሩ ዛሬ በጣም ተደሰተች፡፡ እኔም ስለወደደችኝ በተቻለኝ ሁሉ እንዳስደስታት በልቤ ወሰንኩ፡፡ እ...
የደላይን ከንፈሮች ይቁረጣቸው ብየ በመዝሙር ለእግዚያብሔር ብዙ ቀን ፀለይኩ እ ግዚያብሔርም ሰማኝ፡፡ ይህም ሰው በብዙዎቹ የደምቢያ አድባራት ላይ ተሾመ፡፡ ሰዎች ጠልተው ገደሉት ፡፡ እሬሳውም በቤት ወድቆ ተገኝ፡፡ ገዳዩም አልተገኝም፡፡ ሹመቱና ገንዘቡንም ባእድ ወረሰው፡፡ በሃይማኖትበሃይማኖትበሃይማኖትበሃይማኖት ስለመጣውስለመጣውስለመጣውስለመጣው መቅሰፍትናመቅሰፍትናመቅሰፍትናመቅሰፍትና የፋሲለደስየፋሲለደስየፋሲለደስየፋሲለደስ ታሪክታሪክታሪክታሪክ በ 1635 ዓ/ም በህዝብ ሃጢያት እና ፍቅረቢስነት ፍቅር ማጣት...
ደግሞ ዩሐንስም፡ "በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን የሚጠላ ዋሾ ነውና እስከዛሬ በጨለማ ይኖራል፡፡ወ ንድሙን የሚወድ ግን በብርሃን ይኖራል፡፡ በእርሱ ዘንድ እንቅፋት የለም፡፡ ወንድሙን የሚጠላ ደግሞ አይኖቹን ጨለ ማ አሳውሮታልና በጨለማ ይመላለሳል፡፡ ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም፡፡" አለ፡፡ ይህም ትንቢት በሀገራችን ሰዎች ላይ ተፈፀመ፡፡ የሚሄዱበትን አያውቁምና ስለሃይማኖ ታቸው ይጣላሉ፡፡ የሚያምኑትን አያውቁምና በጨለማ ይኖራሉ፡፡ እኛ ግን በረሃብ ጊዜ ወርቃችን ካለቀ በኋላ እግዚያ ብሔር ምስጋና ይድረሰው...
የዘርዓየዘርዓየዘርዓየዘርዓ ያዕቆብያዕቆብያዕቆብያዕቆብ የፍፃሜየፍፃሜየፍፃሜየፍፃሜ ታሪክታሪክታሪክታሪክ ልጄም አድጎ ያማረ ጎበዝ ሆነ፡፡ ሃያ ዓመትም በሆነ ጊዜ እርሱ ባለማወቅ ወደ ምን ኩስና እናዳዘነበለ አወቅሁ፡፡ "ይህ ስራ ፈጣሪ ለኛ የሰራልንን ሥርዓት ያፈርሳልና አይገባም" ብየ ብዙ ተቆጣሁት፡፡ "ነገር ግን በተፈጥሯችን ስርዓት ሚስት አግብተህ ኑር" አልኩት፡፡ "እሺ ሚስት ስጠኝ" አለኝ፡፡ ላምጌ ከተባለው አገር መድሃኒት የተባለች የአርብቶ አደሮችን አለቃ ያማረች ልጅ ፈ ልጌ አገኝሁ፡፡ ልጄም በእርሷ...
ማሃሙዴ ጋ ጠብቂኝ! (መሀመዴ ሰሌማን) ስብሓት ‹‹ትኩሳት›› ብል በጠራው መጽሏፈ ጀርባ ሊይ ምን አሇ? “ወጣት ሁን” አሇ፡፡ ቢመርህ ‹‹ሪቮለሽን›› ታስነሳሇህ፣ እጅግ ቢመርህ ራስህን ታጠፊሇህ…፡፡ ሇማንኛውም ወጣት ሁን፡፡ እኔ ግን እሌኻሇሁ፣ ወጣት መሆኑን ሁን፣ ነገር ግን ራስህን ከማጥፊትህ በፉት ፒያሳ ሂዴ፤ ሏሳብህን ሌትቀይር ትችሊሇህና፡፡ ሇመሞትም ቢሆን የፒያሳን ያህሌ መሌካም ሰፇር የሇም፡፡ ቀባሪ አታጣም፤ በፒያሳ ሰው ባያይህ ማዘጋጃ ያይኻሌ፡፡ሇመሞትም ሇመኖርም ስታስብ ፒያሳ ፒያሳን ሇሞትም ...
ጋር መሞት እንዲሇብህ ሇመምረጥ በፒያሳ ዞር ዞር ስትሌ እመነኝ ሌብ የምታጠፊ ቆንጆ ታያሇህ፡፡ ፀጉሯ የሚዘናፇሌ፣ ዲላዋ የሚዯንስ፣ ጡቶቿየሚስቁ… መኖር የምታስመኝ ቆንጆ ሌቅም ያሇች ውብ 13 ቁጥር አውቶብስ ስትጠብቅ ታያታሇህ፡፡ በዚህን ጊዜ ሌብህ ይሸፌትና አንተም የተፇጥሮ ሞትህን መጠበቅ እንዲሇብህ ትረዲሇኽ፡፡ ከዚያች ቅፅበት ጀምሮ የ13 ቁጥር አውቶብስ ቋሚ ዯንበኛ ሆነህ ታርፇዋሇህ፡፡ አውቶብስና ሞት በራሳቸው ሰዒት እስኪመጡ ትጠብቃሇህ። ፒያሳ ወዯ ሕይወት መሇሰችህ ማሇት አይዯሌ? የፒያሳ ካፋዎች ...
የፒያሳ ካፋዎች ሌዩ ገፅታ ሁሌጊዜ ሙለ መሆናቸው ነው፡፡ አንዲንዴ የፒያሳ ምሁራን ይህንን ጉዲይ ከመንግሥት የትምህርት ፖሉሲ ጋር ሉያይዙት ይሞክራለ፡፡ እኔ ግን እሊሇሁ፤ ይህ የፒያሳ ሌዩ ከራማ እንጂላሊ ምንም ሉሆን አይችሌም፡፡ በፒያሳ ምርጥ ቡና ጠጥተህ ቀንህን ብሩህ ሇማዴረግ ካሻህ እነማንኪራ፣ እነ አፌሪካ፣ እነ ቶሞካ ቆንጆ ሻይ ከቆንጆ ሌጃገረድች ጋር ተፊጠህ ፈት ሇማሇት ካሻህ እነ ናምሩዴ፣ እነ ራዜሌ፣ እነ ኢቪያን፣ እነ ሳሬም፣ እነ ኦስል፣ እነ አፕቪው፣ እነ ዱጄስ፣ እነ ሃርዴኮር፣ እነ ጉዴታይ...
ያሇው ነው። የኤንሪኮ የውስጥ ገፅታ አሇመብሇጭሇጭ ተራ ቤት እንዯሆነ ሉያስገምትህ ይችሊሌ፡፡ አንዴ ነገር ግን ሊረጋግጥሌህ፣ ይህ ቤት የሞጃዎች መናኸሪያ ነው፡፡ ስሇዚህ አትንቀዥቀዥ፡፡ ከኤንሪኮ በኬክ መጋገር ጥበብ ተዯንቀህ ስትወጣ ከፉት ሇፉትህ የምታገኘው ‹‹እናት ህንፃ››ን ይሆናሌ፡፡ ይህ ህንጻ በቅርቡ ፒያሳን ከተቀሊቀለ ዴንቅ ፍቆች አንደና ዋንኛው ነው፡፡ በስነ - ህንፃ ታሪክ በምስራቅ አፌሪካ አንዯኛ ከመሆኑም በሊይ የሚመስሇው የሇም እየተባሇ ነው፡፡ የፒያሳ ሌጅ ካሌኾንክ ይህን ህንፃ ተዯግፇህ ...
አይበሇውና ስሜትህ ከንፇር ብቻ የማያስታግሰው ከሆነብህ ይህ ቤት እጥር ምጥን ያሇ ክፌሌ እጥር ምጥን ሊሇ ሰዒት ያከራይኻሌ፡፡ ፒያሳ ነው ያሇኸው፡፡ ብታምነኝም ባታምነኝም ፒያሳ ከ10 በሊይ መሳሳሚያ ቤቶችን በጉያዋ ይዛሇች፡፡ ብዙዎቹ ስም አሌባ ናቸው፡፡ ሌብህ ከሚቆም አንዴ አምስቱን ሌጠቁምህ (ሉሞት የመጣን ሰው ወዯ ሕይወት ሇመመሇስ አምስት መሳሳሚያ መቼ አነሰው?)፤ “ኢንተር ሊንጋኖ”፣ “ትሬይን ሃውስ”፣ “ቢግትሪ”፣ “ጊቤ”፣ “ቬሮኒካ”… “ማህሙዴ ጋ” ቀጠሮ መያዝ እጅግ የሚመከር እንዯሆነ በዚህ አ...
ሰዎች ይሳሇሙታሌ፡፡ ሽንታቸው እንዲያመሌጣቸው የሰጉ አዛውንት ምንትሳቸውን በእጃቸው ዯግፇው ወዯዚህ ሽንት ቤት እየተወሊገደ ሲገቡ እያየህ መሳቅ ትችሊሇህ፡፡ ከፇሇክ “ሰው የተፇጥሮን ጥሪ ሇመመሇስ እንዯሚጣዯፇው ሇቀጠሮም ምን አሇ ተመሳሳይ ጥዴፉያ ቢያሳይ” እያሌክ ትፇሊሰፊሇህ፡፡ ሽንት ያጣዯፊቸውን ምእመናን ማየት ከሰሇቸህ ቀና በሌ፡፡ አይንህ ከሕዝብ ሽንት ቤት ወዯ ሕዝብ ሶኒክ ስክሪን ይወረወራሌ፡፡ ፒያሳ በቅርቡ ራሷን ከእህት ከተሞች ጋር ሇማስተካከሌ ያስተከሇችው ይህ ትሌቅ ዱጂታሌ ስክሪን የማያሳይህ...
እንዲይመስሌህ፡፡ በጀርባ በኩሌ መስኮት የሚመስሌ በር አሇው፡፡ የቤቱ ዯንበኞቹ ብቻ ናቸው በር መሆኑን የሚያውቁት፡፡ ቀበላዎችን ሇማዘናጋት ድሮ ማነቂያዎች የፇጠሯት መሊ ናት፡፡ ድሮ ማነቂያ በድሮ ማነቂያ ድሮ አይታነቅም፡፡ ሰው ግን ይታነቃሌ፡፡ሇምሳላ ኑሮ አሌሞሊ ሲሇው፤ ወይም ድሮ እጅግ አምሮት መግዣ ሲያጣ…ኑሮን ቀሇሌ አዴርገው መኖር የሚሹ ዜጎች ድሮ ማነቂያን ይመርጣለ፡፡ አንተም ኪስህ ቢነጣ፣ መሄጃ ብታጣ ፒያሳ እንዯ ቦላ “ሂዴ ከዚህ!” ብሊ ውሻ አታዯርግህም፡፡ ቦላ ብዙ ፍርጅዴ የቦላ ሌጆች እየተ...
ይህ ካሌገባህ ሂዴ ቦላ፡፡ የአገርህ ቴላቪዥን የሚኮራባቸው እነ “ሸራተን” እነ “ዯምበሌ”፣ እነ “ጌቱ ኮሜርሻሌ”፣ እነ “አበሩስ” ጀርባ ማንም ሳያይህ ግባ፡፡ ትበረግጋሇህ፡፡ ከዚያን ዕሇት ጀምሮ ፍቆችን ታከብራሇህ፡፡ ፍቆች ሇአገርህ የዋለት ውሇታ እየታሰበህ ዕንባህ በዏይንህ ግጥም ይሊሌ፡፡ “አገሬ ኢትዮጵያ ተራራሽ አየሩ፣ ፎፎቴሽ ይወርዲሌ በየሸንተረሩ፣ ሌምሊሜሽ ማማሩ” የሚሇው ዘፇን ሇምን ፍቆቹን ገሸሽ እንዲረገ አይገባህም፡፡ ቆራጡ መንጌ ፍቅ አሌዯርስሌህ ሲሇው አይዯሌ እንዳ ወል ሰፇር ልሉ ህንፃ ...
ከጀርባው ያሇውን ቤትና ቤተሰቡንም ሇማስታወስ ሞክር፡፡ ትገረማሇህ፡፡ የኋሇኛው ቤት ባሇቤትና አስራምናምን ሌጆቹ ወርቅ ቤቱን ሰርስሮ ስሇመግባት አስበው አያውቁመም፡፡ የሸዋ ዲቦ በሌተው ሆዲቸውን እያከኩ ወርቅ ቤቱን ተዯግፇው ኅብረ-ትርዑት እያዩ ይተኛለ፡፡ ወርቅ ቤቶችን ከተዯገፈ ቤቶች በአመዛኙ የሚገኙት በድሮ ማነቂያ ነው፡፡ በመሆኑም ሇድሮ ማነቂያ ክብር ስንሌ ሰፇሩን በድሮ በረር እንቃኛሇን፡፡ ሂዴ ድሮ ማነቂያ፡፡ ውስጥ ውስጡን፡፡ ፒያሳን ፒያሳ ያዯረጋት አንደ ሀብቷ ምን ይመሰሌሃሌ? ድሮ ማነቂያ ነው...
የምታውቀው ግን ከእነርሱ ጋር ሇማውራት እዴለ ሲገጥምህ ብቻ ነው፡፡ እውቀታቸው መሬትን ከሰማይ ይዯባሌቃሌ፡፡ እነርሱ ግን ከድሮ ጋር አባሮሽ ይጫወታለ፡፡ ድሮ ማነቂያ ሺሻና ጫት ቤቶቿ በየጊዜው በዘመቻ ይታሸጉባታሌ፡፡ በዚያ ስታሌፌ በቤቶቹ በር ሊይ በቀይ ቀሇም “ታሽጓሌ” የሚሌ ጽሐፌም አንብበህ ይሆናሌ፡፡ ግን እውነት የታሸገ እንዲይመስሌህ፡፡ በጀርባ በኩሌ መስኮት የሚመስሌ በር አሇው፡፡ የቤቱ ዯንበኞቹ ብቻ ናቸው በር መሆኑን የሚያውቁት፡፡ ቀበላዎችን ሇማዘናጋት ድሮ ማነቂያዎች የፇጠሯት መሊ ናት፡፡ ድ...
ወሇሌ ሊይ፣ ዯረጃ ሊይ፣ በቡዴን በተናጥሌ በተመሳሳይ ፆታ፣ በተቃራኒ ፆታ፣ ከፇረስ ጋር፣ ከሜዲ አህያ ጋር፣ በመጨረሻም ከድሮ ጋር ይወሰባሌ፡፡በድሮ ማነቂያ፡፡ በቴላቪዥን፡፡ የድሮ ስጋና ድሮ ማነቂያ ድሮ ማነቂያ ስዴስት ሰዒት ሲሆን በአራራ ታብዲሇች፡፡ ዴሬዲዋን ታስንቃሇች፡፡ ሰዎች ባህርያቸው ይሇወጣሌ፡፡ ይገሊምጡኻሌ፡፡ በዚህ ሰዒት አንዯበትህን ሇመግራት ሞክር፡፡ በአራራ ጫማ ጥፉ ትመታሇህ፡፡ ድሮ ማነቂያ ቡናን እየተካ ያሇውን አረንጓዳ ቅጠሊችንን ሇፒያሳ ሕዝብ ኤክስፖርት በማዴረግ ትራንስፍርሜሽኑን በ...
ሥጋዎቹን በዯንብ እንዱያይ ስሌሳ ሻማ አምፖሌ በሥጋው ትይዩ ያበሩሌኻሌ፡፡ የኃይሌ እጥረት በከተማችን እንዱከሰት ከሚዲርጉ ግዙፌ የሲሚንቶ ፊብሪካዎች ቀጥል የሥጋ ቤት አምፖልች ዋንኛዎቹ ናቸው ብዬ ብጮኽ የሚሰማኝ አጥቻሇሁ፡፡ ሇማንኛውም እንዯ አብዛኛው የአገርህ ዜጋ ሥጋን ሇአውዴ ዒመት ብቻ የምታገኝ ከሆነ ወይም እንዯ ጨርቆስ ሌጆች ሥጋን እንዯ ኦልምፒክ በየአራት ዒመቱ የምትበሊ ከሆነ በድሮ ማነቂያ እየተመሊሇስክ አምሮትህን ሌትወጣ ትችሊሇህ፡፡ “መብሊት ነበር!” እያሌክ ትዝታሇህ፤ ሥጋውን በቅርብ ርቀት...
ብፒያሳ አይትኺዱ›› ብሇው ቢቆጡ ‹‹ሌጄ ማሬ በአስፊሌት አትሂጂ›› ሇማሇት ፇሌገው እንዯሆነ ትረዲሇህ፡፡ ስሇሆነም ከእኛው ትግርኛና ከ‹‹ጥሌያን›› ባዕዴ ቋንቋ ያገኘናቸውን ትርጉሞች በማዲበሌ ‹‹ፒያሳ›› የሚሇው ስርወ ቃሌ ተፇጠረ፡፡ ትርጉሙን ስንፇታው ዯግሞ የሚከተሇውን ማሇት ሉሆን ይችሊሌ፤ ፒያሳ፤ የቆነጃጅት ማዕከሌ፣የውቦች አዯባባይ፣ ዉበት የሚንዠቀዠቅበት፣ በየአስፊሌቱ…በየካፋው! እንግሉዝኛ፣ ጣሌያንኛና ህሌም እንዯፇቺው ነው ይሊለ በጣሌያን ጊዜ አርበኛ የነበሩ አበው ሲተርቱ፡፡ እውነት ብሇዋሌ፡፡...
አርቀን ማስተዋሌ ማሇት፤ የኛን ስሌጣኔ ዴሌዴይ፤ እግር ማየት ነው ብሇዋሌ፤ እስቲ እንግዱህ እግር እንይ፤ ያባቶችህ ያይን ዴንበር ከተረከዝ ልሚ ሳያሌፌ፤ አንተ ግን ጆቢራው- ዘራፌ፤ ጠረፌ አይወስንህ ጉብሌ፤ ጥልህ በዘመንህ እዴሌ፤ ዒይንህ ባት አሌፍ እንዱዋሌሌ፤ ቴይ ወዱያ ጀግንነት የሇ፤ ተዚህ የከረረ ግዲጅ፤ ባዯባባይ የደር ገዯሌ፤ስትናዯፌ የእግር አዋጅ፤ ላሉቱን በየላት‹‹ግሇብ››፤ቀኑን ጭምር በጠራራ፤ ሉነጋ እንዯ ጧት ጆቢራ፤ በከተማው ስታቅራራ፤ በእዴሜህ መንከራተት ስራ፤ እስቲ ዯሞ አራዲ ወጥተህ ...
በሰሊምታ መጽሔት እንጂ በየትኛውም ቅደሳን መጻሕፌት አታገኘውም፡፡ ‹‹ጨርቆስ›› የሚሇውን ስም በተጨቆኑ ቀሌድች ሲዱ ውስጥ እንጂ የትም አታገኘውም፡፡ ፒያሳን ግን በታሊቁ ባሇቅኔ ጸጋዬ ገ/መዴህን መጽሕፌት እንዯሌብህ ታገኘዋሇህ፡፡ ሇማንኛውም ከሊይ በቀረበሌህ ግጥም በመመስረት የሚከተለትን ከምንባቡ የወጡ ጥያቄዎችን 1. ግጥሙ ዯራሲው የት ቁጭ ብል የጻፇው ይመስሌኻሌ? ሀ. ጨርቆስ ሇ.ፒያሳ ሏ. ቦላ ዴሌዴይ መ. አሲምባ 1. ከግጥሙ መንፇስ በመነሳት የ‹‹ቁንጅና ማርና ወተት የሚፇስባት ሰፇር›› የተባሇች...
እንዯሆነ ስነግርህ ያሇጥርጥር ነው፡፡ በዚህ ሰፇር ንጉሳቸውን እንዯሚጠብቁ ሚኒስትሮች የመንገደን ግራና ቀኝ ተሰሌፇው የሚቆሙ ሌጅ-እግር ኮማሪቶች በየእሇቱ ይወሇዲለ፡፡ ዯግሞም በየምሽቱ ቁጥራቸው ይጨምራሌ፡፡ ከየት ነው የሚፇሌቁት ሌትሌ ትችሊሇህ፡፡ ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳኸው፡፡ ሴቶቹ ‹‹አራት ኪል››ን፣‹‹አውቶብስ ተራ››ን፣‹‹ጣሌያን ሰፇር››ን ከመሰለ የጎረቤት ቀዬዎች ወዯ ፒያሳ ይፇሌሳለ፡፡ ከነዚህ ጎረቤት ሰፇሮች አታሇው የሚያመጧቸው ዯግሞ እሳት የሊሱ የፒያሳ ዯሊልችናቸው፡፡ እንዱህ ይሎቸዋሌ፤ ‹‹ፒ...
‹‹ሼኩ መጫወቻ ሜዲዎችን ሇኢንቨስትመንት ይወስዴና በምትኩ የውጭ አሰሌጣኝ ይቀጥራሌ፡፡ከዚያ ቡዴናችን ጥሩ ይጫወታሌ ግን የግብ እዴሌ የሇውም፡፡ ችግሩ ምንዴነው ተብል ሲጠና ተጫዋቾቹ ጎሌ በላሇው ሜዲ ትሬይኒንግ እየሰሩ ነው ተባሇ፡፡›› ሼክ አሊሙዱ አሰሌጣኙን ወስዯው ሜዲውን ቢመሌሱሌን መሌካም ሳይሆን አይቀርም፡፡ ባንጫወትም የጎሌ እዴሌ ይኖረን ነበር፡፡ሼኩ ቶል የፒያሳውን ህንፃ ገንብተው ጥሩ ጥሩ ዣንጥሊ መሸጫ ሱቅ በመክፇት የስቴዴየምን ህዝብ ይክሱታሌ ብዬ አስባሇሁ፡፡ ምስኪን የስቴዴየም ሕዝብ፡፡ አሁ...
ጆሮህ ሇሙዚቃ የሰሇጠነ ከሆነ፣ በእንግሉዝኛ ማስነጠስ የሚቀናህ ከሆነ፣ የኮማሪቶች ከበርቻቻና ሇከት የላሇው ሳቅ የሚያንገሸግሽህ ከሆነ፣ ማንም ባንተ ዛቢያ እንዱሽከረከር የማትሻ ከሆነ፣ ሌምከርህ፡፡ ጣይቱ ሆቴሌን ተዯግፊ የቆመች ትንሽዬ ‹‹ፏብ›› አሇች፡፡ ‹‹ፍክሊንዴ ፏብ›› ትባሊሇች፡፡ በሙዚቃ ብቻ ስሜትህን አርክተህ፣ ጣጣህን ጨርሰህ፣ የኮንድም እንኳ ሳታወጣ ወዯ ቤትህ ትመሇሳሇህ፡፡ ወዯቤት መሄዴ ካሌፇሇክም ‹‹ፍክሊንዴ ፏብ›› እስኪነጋ ትታገስኻሇች፡፡ በሙዚቃ ፌቅር ያበደ ዜጎችን ‹‹ሃንግኦቨር›› ...
ሌታገኘው ትችሊሇህ። ፒያሳን ሇመግሇጽ ከመሞከር ይሌቅ ፒያሳን መኖር የበሇጠ ሏሴት ይሰጣሌ፤ የስጋም የነፌስም። ይሄው ስንት ዒመታችን ፒያሳን ስንኖራት። የፒያሳ ሌጆች ፒያሳን አብረሃቸው እንዴትኖር ጋብዘውሃሌ። ወዯ ግብዣው ስትሄዴ ግን እስካሁን የሰጠሁህን ምክር በሌብህ ያዝ፤ አሇበሇዚያ የእንትን (የፇሇከውን ሰፇርና ከተማ ስም እዚህ ጋ ማስገባት ትችሊሇህ) ሌጅ ነው ብሇው ይጥለሃሌ። ፒያሳ፤ ማሃሙዴ ጋ እንገናኝ! ፒያሳ ቅሌብጭ ያሇች ናት፤ እንዯዚህ ጽሐፌ የተንዛዛች እንዲትመስሌህ፡፡ “ችቦ አይሞሊም” የተ...