Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
5.35
15.5
file_name
stringlengths
21
21
folder
stringclasses
27 values
transcription
stringlengths
2
184
confidence
stringclasses
3 values
trim_start_seconds
float64
0
10.5
trim_end_seconds
float64
0
1
reason_start
stringclasses
3 values
reason_end
stringclasses
6 values
has_incomplete_words
bool
2 classes
notes
stringclasses
145 values
original_path
stringlengths
72
72
batch_index
int64
0
877
global_index
int64
0
8.76k
ch_0_segment_0273.wav
audio_files/audio_00007_30424986
አጀማመራቸው አንድ አይነት ነው ሁለተኛ የሁለቱም ሀሳብ የክርስቶስን አምላክነት ማሳየት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0273.wav
220
2,199
ch_0_segment_0274.wav
audio_files/audio_00007_30424986
የዮሐንስ ወንጌል የክርስቶስን መለኮቱን ቅድምናውን ቅድመ አለም መኖሩን ሲያሳይ የዮሐንስ ወንጌል የማርቆስ ወንጌል ደግሞ ስልጣን ላይ ነው የሚያተኩረው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0274.wav
220
2,200
ch_0_segment_0275.wav
audio_files/audio_00007_30424986
የሚለው ቃል በጣም የተጻፈው የማርቆስ ወንጌል ላይ ነው በስልጣን ያወጣ ነበር በስልጣን ያስተምር ነበር ስልጣን ስልጣን ይበዛዋል ተአምራቱም ገና እንደጀመረ የተአምር ማዕት ነው የሚያወርድብን ለምንድነው ለሮማውያን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0275.wav
220
2,201
ch_0_segment_0276.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጣኦት አምላኪዎች ስለሆኑ የክርስቶስን ሀይሉን ነው ማሳየት የነበረበት ስለዚህ ሀይሉን ለማሳየት ነው የሞከረው መለኮቱንና ሀይሉን የሚያሳየው ወንጌላት ተመሳሳይ ናቸው ማቴዎስና ሉቃስ ግን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0276.wav
220
2,202
ch_0_segment_0277.wav
audio_files/audio_00007_30424986
የአብራም ልጅ የዳዊት ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ መጽሐፍ ብሎ ወደ ታች እየወረደ እስከ ክርስቶስ ይወርዳል ከአብራም ተነስቶ ማቴዎስ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0277.wav
220
2,203
ch_0_segment_0278.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ሉቃስ ደግሞ ከክርስቶስ ተነስቶ ወደ ኋላ ሪካፕቹሌሽን የሚባለው ክርስቶስ ድጋሚ አይደል የፈጠረን ከኋላ ከታች ወደ ላይ አድርጎ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0278.wav
220
2,204
ch_0_segment_0279.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ወደ አዳም ይሄዳል ሁለቱም የዘር ሀረግ ይተርካሉ ዝርዝር ታሪክ የሚተርኩ ናቸውና ምን እንደሚያመሳስላቸው አውቀው ስዕል ላይ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0279.wav
220
2,205
ch_0_segment_0280.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ሁለቱን ሁለቱን ወንጌላን ለብቻ መድበዋል ከዚህ በላይ ትርጉም ያለው ስዕል መሳል የለም የኛ ቤተክርስቲያን እያንዳንዱን ስዕል ስትስል ማለት የምትፈልገው ማስተላለፍ የምትፈልገው መልእክት እንዳለ ነው የሚያሳየው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0280.wav
220
2,206
ch_0_segment_0281.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ሌላው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የስዕል መገለጫ ሪያሊስቲክ የሆነ አሳሳል አይሳልም ይሄ በአብዛኛውም ምስራቃውያኑም ላይ የሚታይ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0281.wav
220
2,207
ch_0_segment_0282.wav
audio_files/audio_00007_30424986
እውነት የሚመስል ስዕል ወይም ደግሞ ሳአልያኑ እንዲህ ይመስላሉ የሚያስመስል ስዕል አይሳልም ለዚህ ነው ስለ አናቶሚውም ስለ ፕሮፖርሽኑም ሳይጨነቁም ይሳሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0282.wav
220
2,208
ch_0_segment_0283.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጨነቁም ሲሉት እንዲህ ይመስላል የቅዱስ እንዲህ ይመስላል የሚል ሀሳብ ስለሌላቸው ነው ይሄ የኛ ቱፊት አይፈቅደውም መግቢያዬ ላይ ያነሳሁት አንድ ነገር ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0283.wav
221
2,209
ch_0_segment_0284.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በተለይ አሁን አሁን ወደ ሀገራችንም ሲገቡ ብዙም ተቃውሞ የማናሳይባቸው ግን ተገቢ ያልሆኑ ከእኛ ቱፊት ጋር በጣም የሚቃረኑ ስዕላት አሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0284.wav
221
2,210
ch_0_segment_0285.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ይሄው ምንድነው የፈረንጅ ሞዴሎች የሚታወቁ የፊልም ሰሪዎች ወይም ደግሞ የሞዴሊንግ ቁመና ያላቸውን ወጣት ወንዶች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0285.wav
221
2,211
ch_0_segment_0286.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ቅዱሳት ስዕላት ለመቀየር የክርስቶስ ስዕል የድንግል ማርያም ስዕል የሌላ ቅዱስ ስዕል አድርጎ መሳል ተገቢ አይደለም ምንድነው ችግሩ ምክንያቱ ይሄ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0286.wav
221
2,212
ch_0_segment_0287.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ይሄ በአጠቃላይ በእኛ ብቻ ሳይሆን በምስራቃውያኑም በኦሬንታሉም በሁላችንም የተከለከለ ነው ለምንድነው ካላችሁ ሪያሊስቲክ ሲሆን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0287.wav
221
2,213
ch_0_segment_0288.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ሰውየውን ከጸሎት መንፈስ ይረብሸዋል ስዕሉ ራሱ እውነት አያሲሆን አንድ የምናውቀውን ሰው የሚመስል ስዕል ማየት ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0288.wav
221
2,214
ch_0_segment_0289.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጸሎት የሚጸልየውን ሰው ዲስትራክት የማድረግ ነገር አለው ሁለተኛ ለምሳሌ የክርስቶስ ስዕል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0289.wav
221
2,215
ch_0_segment_0290.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በሚታወቅ ሰው ሲሳል ከክርስቶስ አምላክነት ይልቅ ሰውነት ላይ ያተኩራል ስዕሉ ማለት ነው ዲቪኒቲውን ትቶ መለኮቱን ትቶ ትስብይቱን
high
0
0
true
The word 'ትስብይቱን' is cut off at the end of the audio.
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0290.wav
221
2,216
ch_0_segment_0291.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ትስብይቱን ወይም ሰው መሆኑ ላይ ነው የሚያተኩረው ቅድም ጠቅሻችሁ የነበሩ አንተኒ ኮኒያዲስ የተባሉ ጸሀፊ የውጪ የፈረንጅ ሞዴሎችን መሳል ችግሩ ይላሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0291.wav
221
2,217
ch_0_segment_0292.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ሁለቱንም አያሳይም ማለት ተዋህዶን አያሳይም አሁን የኛ ቤተክርስቲያን ስዕል በጣም ሪያሊስቲክም አይደለም በጣም ደግሞ እንደው በቃ ብርሃን በብርሃን ሆኖ ክርስቶስ
high
0
0
true
The word 'ክርስቶስ' is cut off at the end of the audio.
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0292.wav
221
2,218
ch_0_segment_0293.wav
audio_files/audio_00007_30424986
የሆነው ክርስቶስ የሚያስፈራውም አይሳልም መካከለኛ ነው ይሄ ማለት መለኮቱን እና ስጋውን መዋሀዱን የሚያሳይ ነው እና በጣም ሪያሊስቲክ የሆኑ አሳሳሎች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0293.wav
222
2,219
ch_0_segment_0294.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በእኛ ቤተክርስቲያን አይፈቀዱም እገሌን ይመስላሉ ተብሎ አይሳሉም ከመነሻውም እንደዛ አይነት አላማ የለውም ስዕል እገሌን ይመስላል ይህንን ያክላል ተብሎ አይደለም መልክ የሌላቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0294.wav
222
2,220
ch_0_segment_0295.wav
audio_files/audio_00007_30424986
መልከ የሌላቸው ሁሉ ይሳሉ የለ እንዴ መላእክት አሁን ማን አይቷቸው ነው ረቂቃን ናቸው ግን ይሳላሉ ስለዚህ ዲፒክሽን ስለሆነ ውክልና ተምሳሌት ስለሆነ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0295.wav
222
2,221
ch_0_segment_0296.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በእኛ ቤተክርስቲያን አይፈቀድም በጣም የሚገርመው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስዕላት ላይ ሌላው የሚታየው ነገር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0296.wav
222
2,222
ch_0_segment_0297.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጥላ ያለው ማለት ሻዶ አሁን እኔ ፎቶ ተነስቼ ብታየው ፎቶ ላይ የኔ ጥላ መኖሩ አይቀርም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0297.wav
222
2,223
ch_0_segment_0298.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በሆነ መልኩ ማለት ነው ቪዲዮም ላይ በተመሳሳይ ይኖራል የእኛ ቤተክርስቲያን ስዕላት ላይ አሁን አሁን በቅርብ በዘመናዊ አሳሳል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0298.wav
222
2,224
ch_0_segment_0299.wav
audio_files/audio_00007_30424986
እየገባ ወደእኛ ሲመጣ ትንሽ ኋላና ፊት በማድረግ የ3D አይነት ፎርማት ለመስጠት የሚሞክሩ ሳልያን አሉ የምናያቸው አሉ ግን በኦሪጅናሊ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስዕል አሳሳል በኢትዮጵያም በግብጽም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0299.wav
222
2,225
ch_0_segment_0300.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ዋነኛው ምክንያት ምንድነው በዚህ በያዕቆብ መልእክት ላይ አንድ የተነገረ ቃል አለ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0300.wav
222
2,226
ch_0_segment_0301.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ይህ ቃል ምንድነው በጎ ስጦታም ፍጹም በረከትም ሁሉ ከላይ ናቸው መለወጥም በእርሱ ዘንድ ከሌለ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0301.wav
222
2,227
ch_0_segment_0302.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በመዞርም የተደረገ ጥላ ከእርሱ ዘንድ ከሌለ ከብርሃናት አባት ይወርዳሉ ይላል የብርሃናት አባት አበ ብርሃናት እንደውም ጠዋት ጠዋት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0302.wav
222
2,228
ch_0_segment_0303.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጧት ጧት ከኪዳን በፊት ሰምታችሁ ከሆነ ንስግድ ለአበ ብርሃናት ወለወልድ ወሀድ እያለች ነው ቤተክርስቲያን በዜማ የምትጀምረው አበ ብርሃናት ይባላል እግዚአብሔር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0303.wav
223
2,229
ch_0_segment_0304.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ብርሃን እንደምታውቁት ሻዶ የለውም እና እግዚአብሔር ብርሃን ነው የብርሃናትም አባት ነው ቅዱሳን ብርሃኖች ናቸው እናንተ የአለም ብርሃን ናችሁ ተብለዋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0304.wav
223
2,230
ch_0_segment_0305.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ስለዚህ በዚህ ብርሃን ናቸው እያልን በዚህ ጥላ አንሰራላቸውም ጥላ ያለው ስዕል ካያችሁ የጴጥሮስ ነው እሱን በጥላው ሲፈውስ ነው ቅድም እንዳልነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0305.wav
223
2,231
ch_0_segment_0306.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ዳልነው ትርጉም የሌለው ነገር ስዕል ውስጥ አይገባም ብለናል አይደል ስለዚህ ጥላ ካገኛችሁ በእርግጠኝነት ያ ቅዱስ ወይ በጥላው የሆነ ነገር አድርጓል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0306.wav
223
2,232
ch_0_segment_0307.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ከጥላ ጋር የተያዘ ነገር አለው ማለት ነው አለዚያ ደግሞ የቅርብ ጊዜ ከጎረቤቴ ልምድ ልውጥ ያደረገ ሳአሊ የሳለው ስዕል ነው ማለት ነው በእኛ ግን ኦሪጅናሊ በቤተክርስቲያናችን ስዕላት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0307.wav
223
2,233
ch_0_segment_0308.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጥላ አይደረግም ክብራቸውን ለመግለጽ ነው ቅዱሳን ሲሳሉ ፊታቸው ፊት ለፊት የሚያይ ሆኖ ነው የሚሳለው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0308.wav
223
2,234
ch_0_segment_0309.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በጎን አይሳሉም የጥንቱ ላይ የገሪማ ጎስፕል ላይ ምናምን በጎን ሊገኝ ይችላል ግን በኋላ ላይ ዴቨሎፕ የተደረገ ያሳሳል ዘይቤ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0309.wav
223
2,235
ch_0_segment_0310.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ጻድቅ ግን እንደ አንበሳ ሳይፈራ ይኖራል ይላል ስለዚህ ቅዱሳንን ስዕላት ስታይ ሲሳሉ ፊት ለፊት በሁለት አይናቸው እያዩ ነው የሚያሸማቅቃቸው የሚያስጨንቃቸው ነገር የለም በቅንነት የሄዱ መሆናቸውን ያሳያል ከሚያየው ሰው ጋር ደግሞ አይኮንታክት አላቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0310.wav
223
2,236
ch_0_segment_0311.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ሀጣን ግን ሲሳሉ በጎን ነው የሚሳሉት መፍራታቸውን በራስ አለመተማመናቸውን እንዲህ እንዲህ የመሳሰሉትን ነገሮች ጎዶሎ መሆናቸውን ህይወታቸው መጉደሉን ለማሳየት በአንድ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0311.wav
223
2,237
ch_0_segment_0312.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በአንድ ይሳላል የይሁዳ ስዕል ወይም የሀጢያተኛ ስዕል ሲሳል ይሳላል ይሄ አሳሳል አዶብት አድርገውት ነው አሁን የአድዋ ጦርነትን ስዕል ሲሲሉ ጣሊያኖችን በአንድ አይን ነው የሚስሉት አባቶቻችን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0312.wav
223
2,238
ch_0_segment_0313.wav
audio_files/audio_00007_30424986
እቺ እንግዲህ ፖለቲካ ነች ማለት ኢትዮጵያውያኑን ጀግኖች ደግሞ ፊት ለፊት ነው የሚያደርጉት ይሄ ከ ኢትዮጵያዊ አይኮኖግራፊ አዶብት የተደረገ ነገር ነው ለማንኛውም እንግዲህ በጣም ወብ የሆነ የስዕል ታሪክ ረጅም የስዕል ታሪክ ያላት ቤተክርስቲያን እናት ያለችን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0313.wav
224
2,239
ch_0_segment_0314.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በመንፈሳዊ ኮሌጆችም ይሁን በ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኢትዮጵያዊ አይኮኖግራፊ የሚጠናበት ዘርፍ ትምህርት ክፍል የለም ምናልባት እኔ እውቀት አንሶ ሊሆን ይችላል ብያችኋለሁ ከቅርብ አመታት ወዲህ ለምሳሌ ኮፕቲክ ቸርች ኮፕቲክ አይኮኖግራፊ ብላ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0314.wav
224
2,240
ch_0_segment_0315.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ዲፓርትመንት ከፍታ ያሳሳል ስርአቷን ሴንትራላይዝድ በሆነ መንገድ ዝም ብሎ መተቸት የውጪ ስለሆነ ይሄ ልክ አይደለም ምናምን አይደለም እሱን ማድረግ ምን መማርም አያስፈልገውም የራሳችንን ስዕል ማጥናት አለብን አባቶቻችን በየክፍለ ዘመናቱ ኦፕን ማይንድድ ሆነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0315.wav
224
2,241
ch_0_segment_0316.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ስለዚህ ለለውጥ ክፍት የሆነ ለፈጠራ ክፍት የሆነ ነገር ግን ደግሞ ዘመኑን እያዋጀም ማንነቱን የማይለቅ ያሳሳል ስርአት ያለው ያላት ቤተክርስቲያን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0316.wav
224
2,242
ch_0_segment_0317.wav
audio_files/audio_00007_30424986
ቤተክርስቲያን እንደሆነች የሚያሳይ ነው እስካሁን የሰማነው መረጃ ይህንን ይዞ ግን የሚሰራ ተቋም የሚሰራ አካል ቤተክርስቲያናችን ለወደፊት ያስፈልጋታል ስዕልም ስናስል በተቻለ አቅም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0317.wav
224
2,243
ch_0_segment_0318.wav
audio_files/audio_00007_30424986
በዚህ መንገድ በተቃኘ መንገድ ቢሆን በጣም ጥሩ ነው እንግዲህ ከብዙ በጥቂቱ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ስዕል የወሰድነው ጊዜ ይህን ይመስላል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00007_30424986/ch_0_segment_0318.wav
224
2,244
ch_0_segment_0000.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ኖሩ ሰባ አመታት ሰባ ሆነው ገብተው በዙ እንደምታውቁት በጣም በግብጽ በጣም ገነኑ ማለት ነው ከዚህ በኋላ ዮሴፍን የማያውቅ ፈርዖን ተነሳ ብሎ ነው የሚጀምረው ኦሪ ዘጸአት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0000.wav
224
2,245
ch_0_segment_0001.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ማለት ዮሴፍን የማያውቅ ፈርዖን ተነሳ የምትለዋን ለብዙ ነገር እንጠቀማታለን በቤተክርስቲያን አንዳንድ ሊታወቁ የሚገባቸውን ሰዎች የማያውቅ ትውልድ ሲመጣ ዮሴፍን የማያውቅ ፈርዖን ተነሳ ይባላል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0001.wav
224
2,246
ch_0_segment_0002.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
በዚህ ከቀጠሉና ከበዙ ይወሩናል ሀገራችንን ይወስዷታል እስራኤላውያን ስለዚህ መከራ እናብዛባቸው ብሎ አስጨነቃቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0002.wav
224
2,247
ch_0_segment_0003.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
አዋላጆቹ እዛው እንዲገሉ ሁሉ አዞ ነበር አልተሳካለትም መጨረሻ ግን በወታደር እያሳደደ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0003.wav
224
2,248
ch_0_segment_0004.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
በግብጽ ማለት ነው በዚህ በፈርዖን ትእዛዝ ግን የእስራኤል እየበዙ መጡ አስጨነቋቸው ባስጨነቋቸው መጠን በዙ ይላል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0004.wav
225
2,249
ch_0_segment_0005.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
የቤተ የክርስቲያኖችን ደም ማፍሰስ ክርስቲያን እንደመዝራት ነው ይላል ተርቱሊያን ወይም ጠርጠሉስ ምንለው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0005.wav
225
2,250
ch_0_segment_0006.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
አስጨነቋቸው ባስጨነቋቸው መጠን በዙ የተባለው እስራኤል ተጨንቀው እንደበዙት ክርስቲያኖችም በሰማዕትነት ዘመን እንዴት እንደበዙ ያሳያል ለማንኛውም እስራኤላውያን በጣም ለአራት መቶ ሰላሳ ዘመን መከራ አዩ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0006.wav
225
2,251
ch_0_segment_0007.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ከዛ ተወለደ ወንድ ልጅ መሆኑን ስታውቅ እናቲቱ መስጠት አልፈለገችም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0007.wav
225
2,252
ch_0_segment_0008.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ልጇን ማርያም የተባለች ልጇን ሂጂና ጣይው አለቻት ወስዳ ጣለችው ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0008.wav
225
2,253
ch_0_segment_0009.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ከፈርዖን ሰይፍ እንዲድን ማርያም ወስዳ በወንዝ ላይ አባይ ወንዝ ነው ግብጾች ሌላ ወንዝ የላቸውም ስለዚህ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0009.wav
225
2,254
ch_0_segment_0010.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ውሃ ዳር እዛ ገለዋን ስትታጠብ ቅርጫቱን አየች አስመጣችው ስትከፍተው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0010.wav
225
2,255
ch_0_segment_0011.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እና የፈርዖን የልጅ ልጅ ተብሎ አደገ የእሷ ልጅ እንደሆነ ተደርጎ አደገ የሚገርመው ልክ ህፃኑን አይታ ስትደሰት ስታያት የሙሴ እህት ማርያም ሮጣ መታ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0011.wav
225
2,256
ch_0_segment_0012.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እኔ የምልሽ ይሄንን ልጅ የምታጠባልሽ አሁን ልጇ የተገደለባት እስራኤላዊት አለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0012.wav
225
2,257
ch_0_segment_0013.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እናቱን አመጣች ማለት ነው እናቱ እየተከፈላት ልጇን ሞግዚት ሆና አሳደገች ማለት ነው እናትም ሞግዚትም ሆነ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0013.wav
225
2,258
ch_0_segment_0014.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ማለት ነው እና አርባ አመት ሲሞላው ህዝቡን ነፃ ለማውጣት ሙከራ አደረገ ሙሴ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0014.wav
226
2,259
ch_0_segment_0015.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እና እንኳን ነፃ ሊያወጣ እሱም ስደተኛ ሆነ ግብፃዊውን ገድሎ እስራኤላውያንን ሊያድን ሲሞክር ወሬው ፈርዖን ዘንድ ደረሰ እሱ ወደ ምድያም ሄደ ማለት ነው ሰማንያ አመት ሞላው ሰማንያ አመት ሲሆነው እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0015.wav
226
2,260
ch_0_segment_0016.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እንትን ሲነድነው እሳት ሲነድነው እሳቱ ዛፏን አያቃጥላትም ዛፏ እሳቱን አታጠፋውም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0016.wav
226
2,261
ch_0_segment_0017.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሙሴ ሙሴ ሆይ ወደዚህ አትቅረብ የቆምክባት ስፍራ የተቀደሰች ናት ጫማህን ከእግርህ አውጣ አለው አወለቀ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0017.wav
226
2,262
ch_0_segment_0018.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ከዚህ በኋላ እንደምታውቁት በአስር መቅሰፍቶች ሙሴ እስራኤልን ከግብፅ ባርነት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0018.wav
226
2,263
ch_0_segment_0019.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ነፃ አወጣ የኤርትራን ባህር አሻገረ ማለት ነው ሙሴ የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0019.wav
226
2,264
ch_0_segment_0020.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሙሴ ከግብፅ ባርነት እስራኤልን ነፃ እንዳወጣ ክርስቶስ ሁላችንን ከሲኦል ባርነት ነፃ ያወጣን እሱ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0020.wav
226
2,265
ch_0_segment_0021.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ያደገው በ ፈርዖን ህፃናት ይገደሉ ብሎ ባወጀበት ወቅት ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0021.wav
226
2,266
ch_0_segment_0022.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ስለዚህ የህፃናት ደም በሁለቱም የልጅነት ጊዜ ፈሷል በሙሴም ጊዜ ህፃናት ይገደሉ ነበር በክርስቶስም ጊዜ እንደዚሁ የህፃናት ደም ፈሷል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0022.wav
226
2,267
ch_0_segment_0023.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
አላወለደውም የፈርዖን ልጅም አላወለደችውም ባላወለደው ግን ፈርዖን የፈርዖን የልጅ ልጅ ተብሎ ተጠርቷል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0023.wav
226
2,268
ch_0_segment_0024.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ክርስቶስን ባልወለደው ዮሴፍ የዮሴፍ ልጅ ተብሎ ተጠርቷል እንደመሰላቸው ዮሴፍ ልጅ ሆኖ ይላል ቅዱስ ሉቃስ የዘር ሀረግ ሲዘረዝር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0024.wav
227
2,269
ch_0_segment_0025.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ስለዚህ የሙሴና የክርስቶስ ታሪክ ተመሳሳይ ነው ሁለቱም ባልወለዳቸው አባት ነው የተጠሩት ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0025.wav
227
2,270
ch_0_segment_0026.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
መጀመሪያ ሙሴን ከሞት ያዳነችው ከፈርዖን ሰይፍ ያዳነችው ከሞት ያዳነችው እህቱ ማርያም ነበረች አይደል በወንዝ ላይ ወርውራ ወስዳ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0026.wav
227
2,271
ch_0_segment_0027.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እመቤታችን እም ወአመት እናትና ገረድ ትባላለች እናትና ገረድ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ ይላል አይደል አገልጋይም ነች እናትም ነች እመቤታችን የሙሴ እናት እናቱም
high
0
0.1
cut-off word
true
Audio cuts off abruptly at the end.
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0027.wav
227
2,272
ch_0_segment_0028.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እና በትክክል ለሙሴ ሆኖ ለድንግል ማርያም ለክርስቶስ ሆኗል ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0028.wav
227
2,273
ch_0_segment_0029.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሙሴ ግብጽን ነፃ ለማውጣት የመጀመሪያ ታምሩን ነው ያደረገው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0029.wav
227
2,274
ch_0_segment_0030.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
አይ ይለያያል ካላችሁ ማለት ያ ደም ነው ያደረገው ይሄ ወይን አደረገው ካላችሁ ቆይቶ ወይኑን ደም አድርጎ ሰጥቷል ሀሙስለት አይደል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0030.wav
227
2,275
ch_0_segment_0031.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ግን የመጀመሪያ ታምሩን ሙሴ የሰራው በወይኑ ላይ ነው ማለት ነው ሙሴ የኤርትራን ባህር ከፍሎ
high
0
0.1
cut-off word
true
Audio cuts off abruptly at the end.
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0031.wav
227
2,276
ch_0_segment_0032.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
በመስቀሉ በትር የሀጢያታችንን ባህር ከፍሎ ያሻገረን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0032.wav
227
2,277
ch_0_segment_0033.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ስለዚህ ሙሴ ያደረገው ነገር ይህንን ያሳያል ሁለተኛው ሙሴ ያየው ራእይ ሲመረጥ ያየው ራእይም በጣም የሚገርም ነው በሲና ተራራ ላይ በደብረ ኮሬብ
high
0
0.1
cut-off word
true
Audio cuts off abruptly at the end.
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0033.wav
227
2,278
ch_0_segment_0034.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ዛፏ እሳቱን ሳታጠፋ አየ ሊተራል ሚኒንጉ ምንድነው ፊሎ የሚባል የአይሁድ ፈላስፋ አለ ፊሎ አሌክሳንድሪያ የሚባለው ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0034.wav
228
2,279
ch_0_segment_0035.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እሱ ሲያብራራ ምን ይላል ፊሎ ፋይሎ ይሉታል ይህ ሰው ምንድነው የሚለው እሳቱ የመከራ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0035.wav
228
2,280
ch_0_segment_0036.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ዛፉ የእስራኤላውያን ነው እና ለሙሴ ሊነግረው የፈለገው እግዚአብሔር እስራኤል ላይ እሳት መከራ ቢነድድባቸው እንደ እሳት አያቃጥላቸውም አይዞህ ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0036.wav
228
2,281
ch_0_segment_0037.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሙሴ እረኛ ሆኖ እያለ እስቲ እንዴት ይሄ ዛፍ እንዴት አልተቃጠለም ይህንንምማ ልይ ብሎ በጎቹን ትቶ ሄደ ይህ ታሪክ በትክክል መቼ እንደተደገመ ታውቃላችሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0037.wav
228
2,282
ch_0_segment_0038.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሲቃጠል እንዴት አላቃጠለውም ዛፉን እየነደደበት ይህንንም አራይ ልይ ብሎ በጎቹን ትቶ ሙሴ የሄደውን መሄድ በቤተሌሄም በጋቸውን መንጎቻቸውን ሲጠብቁ የነበሩ እረኞች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0038.wav
228
2,283
ch_0_segment_0039.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እስከ ቤተሌሄም እንሂድ እግዚአብሔር የገለጠልንን ይህን ነገርማ እንይ ብለው ሄዱ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0039.wav
228
2,284
ch_0_segment_0040.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እነዚህ እረኞችም ድንግል ማርያም የመለኮትን እሳት አቅፋ አለመቃጠሏን ቀርበው አዩ ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0040.wav
228
2,285
ch_0_segment_0041.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሙሴ በጸባጦስ ፊት የሰገደ ስለዚህ ዛፏ ድንግል ማርያም ነች ጸባጦስ የምንላት እመቤታችን ነው እሳት የተባለው መለኮት ነው የእሳቱ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0041.wav
228
2,286
ch_0_segment_0042.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
የእሳት መለኮቱ አላቃጠላትም ሙሴ አያት እጽ አንቺ ነሽ እሳቱ ደግሞ ልጅሽ ነው ብለን የምንናገረው ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0042.wav
228
2,287
ch_0_segment_0043.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ሙሴ እስራኤልን ነፃ ባወጣበት ታሪክ ውስጥ ክርስቶስን የምናገኘው ሌላው የፋሲካ በግ ታሪክ ላይ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0043.wav
228
2,288
ch_0_segment_0044.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እንግዲህ እንደምታውቁት እስራኤላውያንን ከግብጽ ባርነት ነጻ ለማውጣት እግዚአብሔር ዘጠኝ መቅሰፍቶችን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0044.wav
229
2,289
ch_0_segment_0045.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ግን በፍጹም ፈርዖን ለቃለሁ አልለቅም ለቃለሁ አልለቅም እያለ እስከ ዘጠነኛው መቅሰፍት ድረስ ቆየ አስረኛው መቅሰፍት ግን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0045.wav
229
2,290
ch_0_segment_0046.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
እምቢ ሊለውም የማይችለው ነገር ሆነበት ማለት ነው እና የ አስረኛው መቅሰፍት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0046.wav
229
2,291
ch_0_segment_0047.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
መቅሰፍት ሞተ በኩር ነበረ በግብጽ ያሉ የበኩር ልጆች እንስሳትም ሰውም ማለት ነው የሞቱበት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0047.wav
229
2,292
ch_0_segment_0048.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ፀጉሩ አላረረ በግ እየቆየ እያደገ ሲመጣ ፀጉሩ እየጠቆረ ይመጣል ቀንዱ ክርክር ያወጣል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0048.wav
229
2,293
ch_0_segment_0049.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ከወሩ በአስረኛው ቀን ያዙት ከዛ አስራ አራተኛው ቀን ኒሳን የሚባለው ወር ላይ ማለት ነው እረዱት አለ በማህበር ሆናችሁ እረዱት ካረዳችሁ በኋላ የበጉን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0049.wav
229
2,294
ch_0_segment_0050.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ግን ደግሞ ስጋነቱም አለ ቅቅል ደግሞ ስጋው እስኪፈርስ ድረስ ወይም አጥንት ከስጋ እስኪለያይ ድረስ በጣም የተቀቀለ እሳት የበዛበት ነው ማለት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0050.wav
229
2,295
ch_0_segment_0051.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
አድርጋችሁ ብሉ ስትበሉ ቶሎ ቶሎ ብሉ ከመራራ ቅጠል ጋር በእጃችሁ በትር ይዛችሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0051.wav
229
2,296
ch_0_segment_0052.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
መጻተኛ እንግዳ ሰው ቢመጣ ከዚህ በግ እንዳይበላ አላቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0052.wav
229
2,297
ch_0_segment_0053.wav
audio_files/audio_00008_947574fc
ከዛ በኋላ በተባሉት መሰረት ፋሲካ አደረጉ ማለት ነው ይህ በየአመቱ እንዲደረግ አዟል እግዚአብሔር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00008_947574fc/ch_0_segment_0053.wav
229
2,298
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
17