id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
15944
33
የፖስታ አስተዳዳሪ
email_sendemail
15945
44
የእርስዎን አውታረ መረብ ይጠይቁ
email_query
15947
17
ግንኙነቶችን ይክፈቱ እና ሰላም ተስፋዬን ያግኙ
email_querycontact
15949
33
ለ ዮሀንስ ኢሜይል መልስ ይስጡ
email_sendemail
15951
33
ለ ዋለልኝ ኢሜይል ረቂቅ ምላሽ
email_sendemail
15952
33
ታከለ ከስራ ሲወጣ ለመጠየቅ ኢሜይል ላክ
email_sendemail
15953
33
olly ሰላም ከስራ ስትወጣ ለማወቅ ኢሜል ላከ
email_sendemail
15954
33
ኦሊ ለእጅጋየሁ የነገውን አዲሱን የስብሰባ መርሃ ግብር ኢሜይል ላክ
email_sendemail
15956
33
olly መንገድ ላይ መሆናችንን ለማሳወቅ ለኤልሳ ኢሜይል ላክ
email_sendemail
15959
33
ወደ ገነት ኢሜይል ይጻፉ
email_sendemail
15960
33
ለ ሰናይት ኢሜይል ይላኩ
email_sendemail
15961
33
ወደ ጫላ መልዕክት መላክ አለብኝ
email_sendemail
15962
33
ፑልአፕ እይታ ኢሜይል መላክ አለብኝ
email_sendemail
15964
44
ዛሬ ማንም ሰው ኢሜል አድርጎልኛል
email_query
15965
44
ዛሬ አዲስ ኢሜይል ካገኘሁ አሳውቀኝ
email_query
15967
12
ከኔ ሥራ ጋር የተያያዘ የሆነ ነገር ካለ ተመልከት
general_quirky
15969
44
የቅርብ ከ እናት የተላኩ ኢሜይሎች ያረጋግጡ
email_query
15972
44
ጫላ ስለ የበጀት ጥያቄዎች ኢሜል እንደላከ ይወቁ
email_query
15974
44
ከ ያሬድ ያዕቆብ ከርዕሰ-ጉዳይ መስመር በጀት ጋር ኢሜይሎች እንዳሉኝ ማወቅ እፈልጋለሁ
email_query
15975
17
የእኔ ግንኙነቶች ውስጥ የ አፕል መደብር አድራሻ አለኝ
email_querycontact
15976
17
ወደ የእኔ ተወዳጅ ግንኙነቶች ዝርዝር ውስጥ ሳራ ዮሃንስ ጨምር
email_querycontact
15977
15
የስራ ኢሜይል አድራሻ ያክሉ
email_addcontact
15978
15
ጫልቱ ን እንደ ኢሜል ግንኙነት ያክሉ
email_addcontact
15979
15
ዶክተር አወቀ ን እንደ ኢሜይል አድራሻ ይጨምሩ
email_addcontact
15980
33
ለ ጫላ መልስ ላክለት
email_sendemail
15981
33
ከ ሊዲያ ኢሜይል ይመልሱ
email_sendemail
15984
17
ለኤልሳ ሌላ ማንኛውም የማግኛ ስልክ ቁጥር አለኝ
email_querycontact
15985
15
ይህን አዲስ ኢሜይል ያክሉ
email_addcontact
15988
44
እኔ የዚህ ሰው ኤሌክትሮኒክ መልእክት ደርሶዎታል
email_query
15989
44
ይህ ሰው ማንኛውንም ኢሜይል የተላከ ነው
email_query
15990
44
ማንኛውም አዲስ ኢሜይል አለኝ
email_query
15991
33
ለ ይልቃል አለሙ መልካም ምኞቴን እና የስራ የስራ አባሪ ይሜይል አድርግልኝ
email_sendemail
15992
33
ለታደሰ በርሄ መልካም ምኞቶቼን ኢሜል አድርግለት እና የተያያዘ የስራ ፒዲኤፍ
email_sendemail
15996
33
የ ኢሜል ሰራተኞች ቡድን ስለ ነገ ው ስብሰባ ስርጭት
email_sendemail
15997
44
ከስም የመጡ ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎች አሉ
email_query
15999
44
እባክዎ የ ሳራ ኤሌክትሮኒክ መልእክት መድረሱን ያረጋግጡ
email_query
16000
44
አለማየሁ የማሽኑን ዋጋ በተመለከተ ኢሜል እንደሚልክ ነግሮኛል እባኮትን ያ ነገር እንደመጣ ያረጋግጡ
email_query
16001
44
ኢሜል አረጋግጥ
email_query
16003
44
ኢሜይል ክፈት
email_query
16004
33
ሄይ ለ ጓደኛ ኤሌክትሮኒክ መልእክት መላክ እፈልጋለሁ
email_sendemail
16006
44
እባክህ የኔን ኢሜል አረጋግጥልኝ
email_query
16008
44
ከታዲዮስ የኃላሸት አዲስ ኢሜይሎችን ስታገኝ ንገረኝ
email_query
16009
44
እኔ ካመለከትኩበት ቶሞካ ማንኛውንም እኔ ዜና ሳገኝ ማሳወቂያ ስጠኝ
email_query
16011
44
እኔ እስካሁን ያላነበብኳቸው ማንኛውም ኢሜይሎች አሉ
email_query
16012
33
ኦሊ ለሳራ ኢሜይል ላክ
email_sendemail
16013
33
ለ ሃና ኢሜል ላክ
email_sendemail
16014
33
ለእኔ ኢሜይል መፍጠር ትችላለህ
email_sendemail
16015
33
እባክህ ለ ሰለሞን ኢሜይል ጀምር
email_sendemail
16016
17
የዮሴፍ ቁጥር ምንድን ነው
email_querycontact
16017
17
በአሁኑ ጊዜ የጀምበር አድራሻ ምንድነው
email_querycontact
16018
17
ለ ዮሃንስ በቀለ አዲሱን የስልክ ቁጥር ልትሰጡኝ ትችላላችሁ
email_querycontact
16019
44
የዛሬ ያልተነበቡ ማንኛውም ኢሜይሎች ካሉኝ ልትነግሩኝ ትችላላችሁ
email_query
16022
15
jpearsonjessica gmail dot com ን ወደ ኢሜል አድራሻዎች ላይ ጨምር
email_addcontact
16023
15
alexa ወደ የኢሜል አድራሻዎች jpearsonjessica at gmail dot com ጨምር
email_addcontact
16031
33
በዚህ ኢሜይል ላይ ለዚህ የስራ ባልደረባ አዲስ ኢሜይል ይክፈቱ
email_sendemail
16033
33
ስለ ክፍያው ለመጠየቅ ወደ አለማየው መልእክት ላክ
email_sendemail
16034
33
አዲስ ኢሜይል ለ ጫላ ኢሜል አድራሻ ይጻፉ
email_sendemail
16036
44
እኔ ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎች አግኝቻለሁ
email_query
16039
44
ሄይ ኦሊ በቅርብ ጊዜ ዳዊት ማንኛውም ኢሜይል ልኮልኛል
email_query
16040
44
ባለፈው ሳምንት ማንኛውም የጫላ ኢሜይሎች አሉኝ
email_query
16041
44
እኔ ከ በቀለ email ደረሰኝ
email_query
16042
44
ከሮቤል ማንኛውም የቅርብ ጊዜ ኢሜይሎች አሉኝ
email_query
16043
33
የሁለት ሺህ አስራ ሰባት ፋይናንሺያል ሪፖርቱን ለዮሀንስ ላክለት
email_sendemail
16044
33
ስለ ሰውነት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መርሃ ግብር ወደ ራሄል መልእክት ይላኩ
email_sendemail
16046
44
እባክዎ አዲስ ኢሜይሎች አሳይ
email_query
16051
44
አረጋግጥ yahoo መልእክት
email_query
16053
33
ለ ዮሴፍ ለስራ ደብዳቤ ይላኩ
email_sendemail
16054
33
መልእክት ከ ዮሃንስ ተለኳል ገንዘብ
email_sendemail
16055
33
መልዕክት ላክልኝ ኮፍያ በ ቦንቱ
email_sendemail
16057
33
ለዚያ ኢሜይል ምላሽ ይስጡ
email_sendemail
16058
33
በ ግብዣ ላይ እንደምገኝ በመግለጽ ለ ዮሐንስ መልስ ስጥ
email_sendemail
16059
33
ለ ሰለሞን ምላሽ ስጥ እና ነገ ነጻ እንደምወጣ አሳውቀው
email_sendemail
16060
33
ከ ባንክ ለተላከልኝ ኢሜይል ምላሽ ስጥ እና የክሬዲት ካርዱን ክፍያ እንደከፈልኩ አሳውቃቸው
email_sendemail
16062
44
በባያለፈው ሰዓት ውስጥ ማንኛውም አስፈላጊ ኢሜሎች ገብተዋል
email_query
16063
44
ከትላንት ጀምሮ ከስራ አዲስ ኢሜይል አለኝ
email_query
16064
33
ለጴጥሮስ አሁን ባለበት ኢሜይል ይላኩ እና በገበያ ላይ ከሆነ ወይን እንዲያመጣ የጽሑፍ መልእክት ይላኩለት
email_sendemail
16065
33
ከርዕሰ ጉዳዩ ጋር እንደ ሙከራ እና ምንም ይዘት የለለው ኢሜይል ይላኩ
email_sendemail
16068
17
ከድር አድራሻ ማሳየት
email_querycontact
16071
17
የሳራን ቁጥር እና የግንኙነት ኢሜይል አሳይ
email_querycontact
16073
15
አዲስ የኢሜይል አድራሻዎችን ወደ እውቂያዎቼ አስቀምጥ
email_addcontact
16074
15
ይህንን ኢሜል ወደ አድራሻ መጽሐፌ ጨምር
email_addcontact
16076
44
olly የዮሀንስን የቅርብ ጊዜ ኢሜይልን አሳይ
email_query
16077
44
ከ ቴዎድሮስ የቅርብ ጊዜ ውን ኢሜይል አሳይ ካሳሁን
email_query
16079
44
ዛሬ olly ከ ጴጥሮስ የተቀበሉትን ያልተነበቡ ኢሜይሎችን ያግኙ
email_query
16080
33
የኔ እናት መልእክት
email_sendemail
16084
44
የትኞቹ አዲስ ኢሜይሎች ተቀበልኩ
email_query
16086
33
ወደ ጫላ መልዕክት ላክልኝ
email_sendemail
16087
33
ለከበደ አዲስ ኢሜይል ጀምር
email_sendemail
16088
44
እባክህን ስለሚ ገቡ ኢሜይሎች የመጨረሻ ደቂቃ ዝማኔ ስጠኝ
email_query
16091
44
እባክህን በገቢ መልእክት ሳጥኔ በባለፉት ሃያ ደቂቃዎች ውስጥ ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎች እነደገቡ አረጋግጥ
email_query
16092
44
ከአምስት ፒ. ኤም. በኋላ ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎች ገብተዋል
email_query
16093
44
ያለፈው ሰዓት የሚመጡትን ኢሜይሎች ያሳውቁኝ
email_query
16094
33
ለዲቦራ ኢሜይል ላክ
email_sendemail
16095
33
ዛሬ ዘግይቼ እንደምመጣ ለአለቃዬ ኢሜል ያድርጉ
email_sendemail
16097
44
ኦሊ ሰላም ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎችን ልካልኛለች
email_query
16099
44
ከ ቶሎሳ የመጡ የእኔ ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎች ናቸው
email_query
16101
44
እባክዎን ከ አበበ የተላከውን መልዕክት ያረጋግጡ
email_query
16102
33
ስለ ፍቃድ ለአለቃዬ ኢሜይል ላክ
email_sendemail
16105
17
አድራሻውን ፈልግ
email_querycontact
16106
17
የአድራሻውን ዝርዝር ምረጥ
email_querycontact