id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
16998 | 44 | ለአዲስ መልእክት የእኔን የኢሜል ሳጥኔን ተመልከት | email_query |
16999 | 44 | ከእኔ ግንኙነቶች ማንኛውም ያልተነበቡ ኢሜይሎች አሉ | email_query |
17000 | 44 | የመጨረሻውን ኢሜል አሳየኝ | email_query |
17001 | 44 | እኔ ምን የቅርብ ጊዜ ኢሜይል አለኝ | email_query |
17002 | 44 | እኔ የተቀበልኩት የመጨረሻ ኢሜይል ምንድነ | email_query |
17003 | 44 | ስለ ውል ኢሜይሎች አሳይ | email_query |
17004 | 44 | ሁሉንም የውል ኢሜይሎች አሳይ | email_query |
17007 | 44 | እኔ ማንኛውም ገቢ መልእክት ኢንቦክስ ላይ አዲስ የኔ ኢሜሎች አሉኝ | email_query |
17008 | 44 | በቅርቡ ማንኛውንም መልዕክት አግንቻለው | email_query |
17010 | 44 | ገቢ መልእክት ሳጥን ውስጥ ከ በረከት የተላክ አዲስ መልእክት አለ | email_query |
17012 | 33 | በ ኢትዮቴሌ አት ኔት ዶት ኮም ወደ sdfa ለመላክ ኢሜል እፈልጋለሁ | email_sendemail |
17013 | 44 | የቅርብ ጊዜ ኢሜይል አምጣ | email_query |
17014 | 33 | ለ ኢሜይል መልስ ይስጡ | email_sendemail |
17016 | 33 | ለ ኢሜል መልስ እፈልጋለሁ | email_sendemail |
17021 | 33 | አዲስ ለገባው ኢሜይል ምላሽ አዘጋጅልኝ | email_sendemail |
17022 | 33 | አሌክሳ እናት ኢሜይል አድርግ እና እንዴት የአየር ሁኔታ እንዳለ ጠይቅ | email_sendemail |
17024 | 33 | ለ እናቴ ኢሜይል ላክና የዚህ ሳምንት የአየር ሁኔታ ምን እንደሚመስል እወቅ | email_sendemail |
17025 | 33 | ለ እናት ኢሜይል ፍጠር እና ስለዚህ ሳምንት የአየር ሁኔታ ጠይቅ | email_sendemail |
17026 | 33 | ኦሊ ዛሬ ለምሳ እንድታገኘኝ ለማስታወስ ለእናቴ ኢሜይል ላክ | email_sendemail |
17027 | 33 | ቤተልሔም በ ኢሜይል እንላክ | email_sendemail |
17028 | 33 | ብሩክ ን ኢሜይል ላክለት | email_sendemail |
17029 | 33 | olly ለሳሚ ኢሜል ላክ | email_sendemail |
17031 | 33 | ለእኔ እናት የኢሜል ሰንሰለት እፈልጋለሁ እሷን ለማየት ጉዞ እያቀድኩ ነው የአየር ሁኔታ እንዴት እንደሚሆን ጠይቃት ስለዚህ እንዴት ማሸግ እንዳለብኝ አውቃለሁ | email_sendemail |
17032 | 33 | ሰላም እባክዎን በምሽት ወደ ሳሙኤል መልእክት ይላኩ | email_sendemail |
17033 | 33 | ጥዋት ላይ ለጫላ ደብዳቤ ምላሽ ይስጡ | email_sendemail |
17036 | 44 | በ ገቢ መልእክት ሳጥን ውስጥ ሁሉም የእኔ አዲስ ኢሜይል ያረጋግጡ | email_query |
17038 | 17 | የእውቂያን መገኛ ቦታ አቅርብ | email_querycontact |
17039 | 44 | በ ኃይለማርያም ላይ እንዴት እንደራጃለን | email_query |
17040 | 44 | ስለ ፕሬዝዳንቱ እንደ ተራማጅ ምን ማድረግ አለብ | email_query |
17044 | 33 | ለሮቤል ኢሜል ጻፉ | email_sendemail |
17047 | 44 | ከዮሀንስ አዲስ ኢሜይሎች ሲመጡ አሳውቀኝ | email_query |
17049 | 44 | የመቀበያ ሳጥኔ ሁኔታ | email_query |
17050 | 44 | ኢሜል አድስ | email_query |
17053 | 44 | nandy containing payment ፈልግ | email_query |
17055 | 15 | ከ ዮሀንስ በእውቂያዎቼ ውስጥ አዲስ ኢሜይል ጨምር | email_addcontact |
17056 | 44 | ከ ሳራ የተቀበልኩትን መልእክት ለማግኘት የመልእክቴን ሳጥን ተመልከት | email_query |
17057 | 44 | ከ ማሪቱ መልዕክት ካለ የመልዕክት ሳጥን ፈትሽ | email_query |
17058 | 44 | ዮናስ ኢሜል መለሰ እንዴ | email_query |
17059 | 44 | አንብብልኝ አዲስ መልዕክቶች | email_query |
17060 | 44 | የኔ ተገልጋይ የመጣ ማንኛውም ኢኢሜይል | email_query |
17061 | 44 | ከአለቃው አዲስ ምላሽ ካለ ማንቂያ ደውል | email_query |
17062 | 15 | ይህ ኢሜይል ወደ የእኔ ግንኙነት ጨምር | email_addcontact |
17063 | 17 | ይህንን አድራሻ አረጋግጥ በእውቂያዬ ውስጥ ከሌለ ከዚያ አክለው | email_querycontact |
17064 | 15 | ለወደፊት ጥቅም ይህን ኢሜል በእውቂያዬ ውስጥ አስቀምጠው | email_addcontact |
17065 | 17 | የደስታ መረጃ | email_querycontact |
17066 | 33 | ከ ታምሩ ለተቀበለው ኢሜል መልሺ | email_sendemail |
17067 | 33 | ከ ታጁድን ለተቀበለው ኢሜል ምላሽ ይስጡ | email_sendemail |
17068 | 33 | ከ አበበ ለተቀበለው ኢሜል ምላሽ ይስጡ | email_sendemail |
17070 | 44 | ከሰዓዳ አዲስ ኢሜይል አለኝ | email_query |
17071 | 44 | የእኔ ኢሜይል ውስጥ ማንኛውንም አዲስ መልእክቶች አንብብ | email_query |
17072 | 44 | አዲስ መልእክቶች አሳይ | email_query |
17073 | 44 | የኔ መልዕክት አሳድስ | email_query |
17077 | 33 | ለ ዮሃንስ የግል የምስጋና ኢሜይል ላክ | email_sendemail |
17078 | 33 | እባክህን የስብሰባው ጊዜ መለወጡን ወደ ላምሮት የንግድ ኢሜይል ላክ | email_sendemail |
17079 | 33 | ለጥፋትህ የይቅርታ መልእክት ላክ ለ ሰለሞን dekete | email_sendemail |
17083 | 44 | በዚህ ሳምንት ማንኛውም አይነት ኢሜሎች አግኝቻለሁ | email_query |
17084 | 44 | ምን ያህል ኢሜሎች ደጋፋ ይህ ሳምንት | email_query |
17085 | 33 | ይህን ኢሜይል እንመልስ | email_sendemail |
17086 | 33 | እባክዎን ለዚህ ምላሽ ይስጡ | email_sendemail |
17088 | 44 | ከጴጥሮስ የተቀበሉትን አዳዲስ ኢሜይሎችን አረጋግጥልኝ | email_query |
17089 | 17 | የአድራሻ ዝርዝሮች ውስጥ ፈልግ | email_querycontact |
17091 | 17 | አድራሻ | email_querycontact |
17096 | 17 | ከ ዮሀንስ የተቀበልኩት የመጨረሻ ጥሪ መቼ ነበር | email_querycontact |
17097 | 17 | የ አያንቱ ስልክ ቁጥር ምንድን ነው | email_querycontact |
17099 | 44 | በገቢ መልእክት ሳጥኔ ውስጥ ምን አዲስ ገቢ አለኝ | email_query |
17100 | 44 | እባኮትን የገቢ የመልእክት ሳጥን ያረጋግጡ እና አዲስ መጤዎች ካሉ ንገሩኝ | email_query |
17101 | 44 | የእኔ የገቢ መልዕክት ሳጥኔ በአሁኑ ጊዜ እንዴት ነው | email_query |
17103 | 17 | የረዱ የስልክ መዝገብ | email_querycontact |
17109 | 15 | ወደ የእኔ የስም ዝርዝር ሳም አት ጅሜይል ዶት ኮም ጨምር | email_addcontact |
17110 | 15 | የኔን ግንኙነቶች በአዲሱ ግንኙነት sam at gmail dot com ያዘምኑ | email_addcontact |
17114 | 33 | ለ ኢሜይል ምላሽ መስጠት ይችላሉ | email_sendemail |
17117 | 44 | ማንኛውም የቅርብ ጊዜ ኢሜይሎች አሉ | email_query |
17118 | 44 | አዲስ ኢሜይል እንዳለ ያረጋግጡ | email_query |
17120 | 44 | ማንኛውም አዲስ ኢሜይሎች አሉ | email_query |
17122 | 33 | እባክህ የእኔ እህት ኢሜይል ጀምር | email_sendemail |
17124 | 33 | ለ አባት ለመላክ ኢሜይል ይክፈቱ | email_sendemail |
17125 | 33 | ለ ሰብለወንጌል የቅርብ ጊዜ ኢሜይል ምላሽ ጀምር | email_sendemail |
17126 | 33 | የጳውሎስን መልዕክት መልስ | email_sendemail |
17127 | 33 | ስለ የምግብ አዘገጃጀት ጣቢያ ለእናት ኢሜይል መልእክት ምላሽ ስጥ | email_sendemail |
17128 | 33 | የኢሜይል ማስገቢያው ላይ አዲስ አድራሻ አስገባ | email_sendemail |
17129 | 33 | እባክዎን ለአዲስ ሰው ኢሜይል ይክፈቱ | email_sendemail |
17130 | 33 | ከርዕሰ-ጉዳይ የእረፍት ጊዜ ጀምሮ ለእናቴ ኢሜይል ይላኩ | email_sendemail |
17131 | 33 | የእኔ ረቂቆች ማህደር ውስጥ የተቀመጠውን ኢሜይል ወደ አብርሀም ላክ | email_sendemail |
17132 | 33 | እባኮትን ለሚቀጥለው መርሐግብር የእሁድን ዕረፍት የሚጠይቅ ኢሜይል ለ አበበ ይጻፉ | email_sendemail |
17133 | 44 | ማንኛውም ከፍተኛ ቅድሚያ የሚሰጡዋቸውን ኢሜሎች | email_query |
17134 | 44 | እባክህ መልእክቶችን በፍጥነት ቼክ አድርግ | email_query |
17139 | 33 | ለዚህ ኢሜይል ምላሽ ላክ | email_sendemail |
17141 | 44 | የቅርብ ጊዜ ኢሜይሎችን ስጠኝ | email_query |
17145 | 44 | ኢሜይሎች ን ይክፈቱ | email_query |
17146 | 44 | ምን አዲስ ነገር አለ | email_query |
17149 | 33 | የዙፋን ቀናት ማረጋገጥ እፈልጋለሁ ስለዚህ ደብዳቤ እንድትልክላት እና ስለሱ እንድትጠይቅ | email_sendemail |
17150 | 33 | አሌክሳ የዮስቲናን የሚመቿትን ቀናት ማረጋገጥ እፈልጋለሁ ስለዚህ ደብዳቤ እንድትልኪ እና ስለሱ እንድትጠይቂ | email_sendemail |
17152 | 44 | እባክህ ብርቱካን ዛሬ ጠዋት ለኢሜይሌ ስትመልስ አሳውቀኝ | email_query |
17154 | 33 | እባክዎን ለዚህ ኢሜይል ምላሽ ይስጡ | email_sendemail |
17155 | 33 | ለ ሚካኤል ኢሜይል ምላሽ ይስጡ | email_sendemail |
17158 | 44 | በታሬ ኢሜል ውስጥ ማንኛውንም አድራሻ ትቶ ነበር | email_query |
17159 | 15 | ግኑኝነት ወደ ሰሜን ሜይል ያክሉ | email_addcontact |
17160 | 15 | ግንኙነቶቼን አስቀምጥ | email_addcontact |
17161 | 15 | እውቂያዎቼን አከማች | email_addcontact |
17162 | 44 | ማንኛውም አዲስ ኢሜይል | email_query |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.