id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
7560 | 50 | የኔን ሂሳብ ክፍል ነገ ጠዋት ሂሳቦቼን እንድከፍል አስታውስ | calendar_set |
7561 | 50 | ነገ ሰባት ላይ ስለሚደረገው የቢሮ ስብሰባ አስታውሰኝ | calendar_set |
7562 | 50 | ነገ ወደ ስብሰባ መሄድ አስታውሰኝ | calendar_set |
7564 | 50 | አበበ የፊልም ኮማንዶ ሚያዚያ አምስት | calendar_set |
7566 | 50 | ስለ ስብሰባ የቅርብ ጊዜ ማሳሰቢያ | calendar_set |
7568 | 50 | የመቀላቀያ ቀን | calendar_set |
7572 | 50 | እኔ ስደርስ አስታውሰኝ | calendar_set |
7573 | 50 | አካባቢ ላይ አስታውስ | calendar_set |
7574 | 50 | የማውቀው ሰው ሲደውል አስታውሰኝ | calendar_set |
7575 | 50 | የልደት ቀን ድገም | calendar_set |
7576 | 50 | በየቀኑ ድገም | calendar_set |
7577 | 48 | ማንቂያውን ይድገሙት | alarm_set |
7578 | 50 | ዮናስ በዚህ ወር በአስር አምስተኛ ፎቅ ስብሰባ ላይ አግኝቶኛል | calendar_set |
7579 | 50 | የሚቀጥለው ነጻ ቀኔን ሳራ ጋር ጸጉሬን ለመቆረጥ ቀጠሮ ያዝ | calendar_set |
7580 | 50 | ምንም ነፃ ቦታ ካለ እባክዎ ዛሬ ምሽት በስብሰባዎቼ መካከል ስለ ኮሌጅ መማሪያ ገንዘብ እህት እንድደውል አስታዋሽ ያዘጋጁልኝ | calendar_set |
7581 | 32 | የዛሬውን ስብሰባ ዘርዝር | calendar_query |
7582 | 50 | አስታውስ እኔን ሲለ ስብሰባ | calendar_set |
7584 | 32 | እባክህ ካላንደርክን ተመልከት የሆነ ነገር አድርጌአለሁ | calendar_query |
7585 | 50 | ካላንደሬ ላይ ኹነት ጨምር | calendar_set |
7586 | 50 | የቀን መቁጠሪያው ላይ ዝግጅት አስገባ | calendar_set |
7587 | 50 | ሰአት ሲሞላ አስታውሰኝ | calendar_set |
7588 | 50 | ዝግጅት ያለበትን ሰአት አስታውሰኝ | calendar_set |
7589 | 50 | የዝግጅት ሰዓት አለኝ አስታውሰኝ | calendar_set |
7590 | 32 | ዛሬ ስንት ስብሰባዎች አሉኝ ዘጠኝ እስከ አምስት ሰዓት ፒ. ኤም. | calendar_query |
7591 | 32 | የምሳ እረፍቴ መቼ ነው | calendar_query |
7592 | 32 | አራት እስከ ስድስት መቼም ነፃ እረፍት አለብኝ | calendar_query |
7593 | 50 | በአስር ደቂቃዎች ውስጥ መብራቶቹን አጥፋ አስታውሰኝ | calendar_set |
7594 | 50 | የልብስ ማጠቢያ ጫና መቀየር አስራ አምስት ደቂቃዎች ማስታወሻ ያዘጋጁ | calendar_set |
7597 | 50 | ለስራ ጉዞአችን የተለመደውን ስብሰባ ያዝ | calendar_set |
7599 | 32 | ቀጣይ ሳምንት ምን ጉዳዮች እየተከናወኑ ናቸው | calendar_query |
7600 | 32 | በሚቀጥለው ሳምንት ምን ዝግጅት አለኝ | calendar_query |
7601 | 50 | ማክሰኞ አበራ ጋር ስብሰባ ለመገናኘት ማስታወሻ ያዘጋጁ | calendar_set |
7602 | 50 | ከባለቤቴ ጋር ለቀጣይ አርብ የእራት ቀጠሮ ያዝ | calendar_set |
7603 | 48 | ለ ቅዳሜ ጠዋት የእግር ኳስ ልምምድ ስምንት ሰዓት ኤ.ኤም. ላይ ማንቂያ ያዘጋጁ | alarm_set |
7604 | 32 | የዳንኤል ልደት መቼ ነው | calendar_query |
7605 | 32 | የደመራ በዓል ስንት ሰዓት ይጀምራል | calendar_query |
7607 | 50 | መሰብሰቢያ ክፍል ውስጥ በአስር ደቂቃ ውስጥ ዮሀንስ ጋር ስብሰባ ውስጥ መገናኘት | calendar_set |
7608 | 50 | የነገ ስብሰባ ላይ ብሩክ እና ሃና አስራ አንድ ሰዓት ኤ.ኤም. ላይ መሳተፍ ይችሉ እንደሆነ ይጠየቁ | calendar_set |
7610 | 52 | የነገውን ማንቂያ አስወግድ | alarm_remove |
7611 | 30 | ሁሉንም የዛሬ ስብሰባዎች ሰርዝ | calendar_remove |
7612 | 32 | የዛሬው የእኔን ዝግጅት ንገረኝ | calendar_query |
7614 | 32 | ቀጣይ የሚመጡትን ፕሮግራሞች ንገሪኝ | calendar_query |
7615 | 32 | አርብ ስለ የሚቀጥለው የዋልያዎቹ ኳስ ጨዋታ ንገረኝ | calendar_query |
7618 | 50 | ከዮሃንስ ጋር ያለኝን ቀጣዩን ስብሰባ ከአንድ ሰአት በፊት አስታውሰኝ | calendar_set |
7619 | 50 | ከ ዮናስ ጋር መቼ ነው የምገናኘው | calendar_set |
7621 | 30 | የእኔ ሁሉም የቀን መቁጠሪያዎቼን ኹነት አስወግድ | calendar_remove |
7622 | 30 | እባክህ አጥፍቸው በሙሉ ዝግጅቶች ከእኔ የጊዜ ቀመር ላይ | calendar_remove |
7623 | 50 | በየአመቱ ልደት ቀንን ይጨምሩ | calendar_set |
7624 | 50 | በዚህ ቅዳሜና እሁድ ዘጠኝ ኤ. ኤም. ላይ የኤሌክትሪክ ክፍያን እንድከፍል አስታውሰኝ | calendar_set |
7625 | 50 | ቅዳሜ ዘጠኝ ሰዓት ኤኤም የመብራት ሃይል ክፍያ ክፍያ ለማስታወሻ ማስጠንቀቂያ ያዘጋጁ | calendar_set |
7626 | 50 | የመብራት ሃይል ክፍያ እንድከፍል ማስታወሻ ያዝና ቅዳሜ ዘጠኝ ኤ.ኤም. ላይ አስታውሰኝ | calendar_set |
7629 | 50 | የነገ ስብሰባን አስታውስ | calendar_set |
7632 | 50 | እባክዎን ሁሌ አርብ ከሰአት አስራ ሁለት ሰአት ተጫዋች ማድረግ ይችላሉ | calendar_set |
7633 | 50 | ሁሌ አርብ አስራሁለት እኩለቀን ጸሎት እንድታዘጋጅ እፈልጋለሁ | calendar_set |
7634 | 50 | ለሚቀጥሉት ሶስት እሁድ ከሰአት የዮጋ ትምህርት እንዳለኝ አስታውሰኝ | calendar_set |
7635 | 50 | በዚህ እሁድ እና የሚቀጥሉት ሁለት እሁዶች yoga ያለኝን ዝግጅት በ አስራሁለት ፒ. ኤም. | calendar_set |
7636 | 50 | የሚቀጥሉት ሶስት ቅዳሜ መርሃ ግብሬ ላይ ከሰአት ላይ ዮጋ ክፍል ጨምር | calendar_set |
7637 | 50 | በመስከረም አራት የ ልደት ቀን አስታዋሽ ይጨምሩ | calendar_set |
7638 | 50 | ለ አርብ በ አምስት የጥርስ ሀኪም ቀጠሮ ይጨምሩ | calendar_set |
7639 | 50 | ቅዳሜ ከሰዓት አራት ሰአት ላይ ፀጉር መቆረጥ ቀጠሮዎቼ ላይ ጨምር | calendar_set |
7640 | 32 | በዚህ ወር የመጀመርያ አስራአምስት ቀናት የት የት ነበርኩ | calendar_query |
7641 | 13 | ያለፉት አምስት ቀናትን የአየር ሁኔታን ስጠኝ | weather_query |
7642 | 13 | የ ቀጣይ ሶስት ሶስት ቀኖች የአየር ሁኔታ ትንበያ አሳየኝ | weather_query |
7643 | 32 | ቀጣይ ቀጠሮዬ ምን ነበር | calendar_query |
7644 | 32 | መጪዎቹን ዝግጅቶች አንብብ | calendar_query |
7645 | 50 | መጪውን ክስተቶች አስታውሰኝ | calendar_set |
7647 | 32 | በመጠባበቅ ላይ ያለ ማንኛውም አስታውሰክ ንገረኝ | calendar_query |
7648 | 30 | ከካላንደር ላይ ኹነት አጥፋ | calendar_remove |
7649 | 30 | ሁሉም ዝግጅቶች ከቀን መቁጠሪያ አጽዳ | calendar_remove |
7650 | 50 | ከዚህ ኹነት በፊት ማሳወቂያ ሙላ | calendar_set |
7651 | 50 | ይሄንን ከ ክስተት በፊት ያዘጋጁ | calendar_set |
7652 | 50 | ከዚህ ክስተት ማስታወቂያ በፊት | calendar_set |
7656 | 50 | የ ዛሬ የስራ ዝርዝር ስጠኝ | calendar_set |
7657 | 50 | ዛሬ የሚደረግ ዝርዝር ስጠኝ | calendar_set |
7658 | 50 | አሌክሳ ዛሬ የእኔ ቀን መቁጠሪያ ላይ ምን አለ | calendar_set |
7659 | 32 | የሁሉንም ቀጠሮዎች ዝርዝር ዛሬ ስጠኝ ሶስት ፒ. ኤም. ለጥፍ | calendar_query |
7661 | 32 | ዛሬ ከሶስት ፒ. ኤም. በኋላ ፕሮግራሜ ምን ይመስላል | calendar_query |
7663 | 32 | የዛሬ ስብሰባዎችን ታነብልኝ | calendar_query |
7667 | 50 | ይህንን ክስተት በእያንዳንዱ አርብ በቀን መቁጠሪያዬ ላይ ይድገሙት | calendar_set |
7668 | 50 | በሚቀጥለው ሳምንት ይህን ክስተት ሁሉም ቀን በ አስር ኤኤም ይድገሙት | calendar_set |
7669 | 50 | የ እናቶች ልደት መቼ እንደሆነ ንገረኝ | calendar_set |
7670 | 50 | የኔ anniversary ሲሆን አስጠንቅቀኝ | calendar_set |
7671 | 32 | የእኔ ቀጣይ ጉዳዮች ምንድናቸው | calendar_query |
7672 | 32 | የኔ መጪ ዝግጅቶች ዘርዝሩ | calendar_query |
7673 | 32 | የእኔ መጭ ክስተቶች አንብብ | calendar_query |
7674 | 50 | ለመጪው ስብሰባ ማስታወሻ ያዘጋጁ | calendar_set |
7677 | 32 | ስለዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ንገረኝ | calendar_query |
7678 | 32 | ዝግጅት ለምን ዓላማ ታስቦ ነበር | calendar_query |
7679 | 32 | ስለ ሁነቱ ዝርዝር መረጃ ስጠኝ | calendar_query |
7681 | 30 | በዚህ ሳምንት ዶክተር ኤልያስ ጋር ያለኝን የእኔ ቀጠሮዎች በሙሉ ሰርዝ | calendar_remove |
7683 | 50 | ይህንን ኩነት ካላንደሬ ላይ ጨምር | calendar_set |
7685 | 50 | በአል ቀን መቁጠሪያ ላይ አበበ እና ከበደን ያክሉ mike jack | calendar_set |
7687 | 50 | ደመቀ እና ጃክ የበአል ግብዣው ላይ መካተት አለባቸው | calendar_set |
7689 | 32 | ማንኛውንም ነገር እንድታስታውሰኝ ጠየቁክ | calendar_query |
7691 | 32 | ስለ አመታዊ የሻይ ፕሮግራም ተጨማሪ ዝርዝሮችን እፈልጋለሁ | calendar_query |
7692 | 32 | ስለ አመታዊ የሻይ ፕሮግራም አጣራ | calendar_query |
7694 | 32 | የሚቀጥለው አርብ የሚመስጥ ነገር አለ | calendar_query |
7696 | 30 | ጥቅምት አራት አስራሁለት ፒ. ኤም. ላይ ስብሰባ ሰርዝ | calendar_remove |
7698 | 50 | ይህን ወደፊት አስታውሰኝ | calendar_set |
7700 | 30 | የቀን መቁጠሪያዬን በሙሉ አጽዳ | calendar_remove |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.