id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
7994
30
የእኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ ያሉትን ሁሉንም ሁነቶች አጥፋ
calendar_remove
7995
30
አሁን ያሉኝን ወቅታዊ ዝግጅቶች ከቀን መቁጠሪያዬ አጥፋ
calendar_remove
7996
30
አጀንዳዬ ላይ ያለ ቀጣይ ኩነት አጥፋ
calendar_remove
7997
32
ካላንደር ላይ የእኔ ቀጣይ ጉዳይ ምንድን ነው
calendar_query
7998
30
አጀንዳዬ ላይ ያለ ቀጣይ ኩነት አጥፋ
calendar_remove
8000
30
እባካችሁ መጋቢት አስራ አራት ምሳ መርሃ ግብሬ ሰርዝ
calendar_remove
8002
30
የነገ ቀጠሮዬን ሰርዝ
calendar_remove
8003
30
አርብ የእኔ ስብሰባ ሰርዝ
calendar_remove
8006
50
አበበ ሃሙስ እለት ኢ-ሜይል ይልክልኛል እና እባክህ እሱ ኢ-ሜይል ላይ ባሰፈረው ቀን መሰረት ቀን መቁጠርያ ላይ የስብሰባ ቀጠሮ ያዝልኝ
calendar_set
8007
32
ሰኞ ጠዋት የጥርስ ሀኪም ቀጠሮ አለኝ
calendar_query
8008
32
ሰኞ የጥርስ ሀኪም ቀጠሮ ስንት ሰዓት ነው
calendar_query
8009
30
የእኔ እቅድ ቀይር የሚቀጥለውን ኩነት ሰርዝ
calendar_remove
8010
30
ቀጣዩን ክስተት አስወግድ እና የቀን መቁጠሪያዬን አዘምን
calendar_remove
8011
32
የዚህን ወር የእኔን ኩነቶች አሳየኝ
calendar_query
8012
32
ለ እኔ የ ሳምንት ስብሰባዎች ንገር
calendar_query
8015
32
እኔ ዛሬ ማታ ቀጠሮ አለኝ
calendar_query
8016
32
የኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ ነገ party አለኝ
calendar_query
8017
50
ለቀጣይ እሁድ ከእናቴ ጋር ቀጠሮ ያዝ
calendar_set
8018
50
በዚህ ቅዳሜ አዲስ አበባ ላይ ፓርቲ ሙላ
calendar_set
8019
50
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ለቀጠሮዬ አስቀምጥልኝ
calendar_set
8020
50
ጀማል ጋር የነገ ስብሰባ በተመለከተ አስታዋሽ ያዘጋጁ
calendar_set
8021
50
ለአርብ ስብሰባ አስታዋሽ እፈልጋለሁ
calendar_set
8022
32
በዚህ ቅዳሜና እሁድ የሚሆነው ምንድነው
calendar_query
8023
32
ከሶስት ሳምንት በኋላ ላለው ቅዳሜና እሁድ ምን እንደሚዘጋጅ ንገረኝ
calendar_query
8024
32
በቀጣይ ሳምንት ምን እናደርጋለን
calendar_query
8026
50
የኔ የቀን መቁጠርያው ላይ ለነገ ስብሰባ ሙላ
calendar_set
8028
32
ዛሬ የምሠራው ስራ አለ
calendar_query
8030
32
ለዛሬ የተያዙልኝ ፕሮግራሞች ምንድን ናቸው
calendar_query
8031
32
በቀን መቁጠሪያ ላይ የጥርስ ህክምና ቀጠሮ መቼ ነው
calendar_query
8032
32
የጀምበሩ የትምህርት ቤት ጨዋታ ስንት ሰአት ነው
calendar_query
8034
50
ዛሬ አስቤዛ ለመግዛት እንድሄድ አስታውሰኝ
calendar_set
8036
50
ድስቱን በሁለት ፒ. ኤም. ላይ እንዲጀምር አስታውሰኝ
calendar_set
8038
50
እባክህን በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሆነ ነገር አስታዋሽ አዘጋጅልኝ
calendar_set
8040
50
የሆነ ጊዜ የተከናወነ የሆነ ነገር ልታስታውሰኝ ትችላለህ
calendar_set
8041
32
የእኔ ቀጣዩ ስብሰባ ስንት ሰዓት ይጀምራል
calendar_query
8045
32
በዚህ ሳምንት ምን ዝግጅቶች ተይዘዋል
calendar_query
8048
50
እህቶች ልደት ቀን ላይ አበባን ይላኩ
calendar_set
8049
50
አርብ ላለው የእራት ግብዣ ለሞግዚቷ መደወል እንዳትረሳ
calendar_set
8050
50
ኩነት ወደ የቀን መቁጠሪያ ያክሉ
calendar_set
8051
50
ሦስት መቶ ሠላሳ ፒ. ኤም. መጋቢት ሰባት ወደ የቀን መቁጠሪያ ዶክተር ኪ. ጨምር
calendar_set
8052
50
በዚህ አመት የባለቤቴ ልደት መቼ ነው
calendar_set
8053
32
በሃያ አራተኛ ስራ አለኝ
calendar_query
8054
30
ሁሉንም ሁነቶች መጋቢት አንድ ላይ ያፅዱ
calendar_remove
8060
32
የማታው እራት ላይ ስንት ሰው ይመጣል
calendar_query
8064
32
ሂሳቦችን መቼ መክፈል አለብኝ
calendar_query
8065
32
የሞርጌጅ ክፍያ መጨረሻ ቀን መቼ ነው
calendar_query
8066
32
በዓል በይፋ የሚጀመረው በስንት ሰአት ነው
calendar_query
8067
32
የሙዚቃ ዝግጅት ሰልፉን ከመጀመሪያው ሰአታት ጋር ሪፖርት አድርግ
calendar_query
8070
50
ከሰዓት ላይ ፍሬሽ ኮርነር ብሲኤምሲ አዲስ አበባ ከ ሳራ ጋር መገናኘት አስታውሰኝ
calendar_set
8071
0
ሃያ ሁለት ማክሰኞ ነው የሚውለው
datetime_query
8074
50
ለነገ አዲስ ዝግጅት ፍጠር በአምስት ፒ. ኤም. በስፖርት ቤት ውስጥ ከሳራ ጋር ለመገናኘት
calendar_set
8075
32
ዛሬ የምሳ ቀጠሮ አለኝ
calendar_query
8076
32
ዛሬ ነው የወረቀት ስራዬ መግቢያው
calendar_query
8077
50
አስር ደቂቃ ውስጥ ድብዳቤውን ማግኘት እንዳለብኝ አስታውስ በለኝ
calendar_set
8080
32
እኔ ነገ ቀጠሮዎች አሉኝ
calendar_query
8081
32
በሚቀጥለው ማክሰኞ እኔ ስብሰባ ቀጠሮ ለመያዝ ነፃ ጊዜ አለኝ
calendar_query
8082
32
ስብሰባው የሚጀምርበት ሰአት
calendar_query
8086
50
የቀን መቁጠሪያዬን ማዘመን እፈልጋለሁ
calendar_set
8087
30
አስታዋሽ ማስወገድ እችላለሁ
calendar_remove
8088
32
ያኛው ፈተናዬ መቼ ነው
calendar_query
8090
32
የቅዳሜ ቀጠሮዬ ስንት ሰዓት ነው
calendar_query
8092
32
እሁድ ቀን ነፃ ነኝ
calendar_query
8093
32
ስብሰባ የት ነው የሚሆነው
calendar_query
8094
32
ስብሰባው ቀጠሮ ሲጀመር
calendar_query
8095
32
በዚህ ሳምንት ያሉኝን ቀጠሮዎች አሳውቀኝ
calendar_query
8096
32
በዚህ ሳምንት ያለኝን እቅድ ትነግረኝ
calendar_query
8098
30
ሃይ google እባክህ ሁሉንም የ አርብ እቅዶች ሰርዝ
calendar_remove
8099
30
ሃይ google እባክህ ሀሙስ ቀን እራት እቅዱን አስወግድ
calendar_remove
8102
50
ዛሬ የቀን መቁጠሪያዬን መገኘት የማይችል አድርጊው
calendar_set
8103
50
ዛሬ የእኔ የቀን መቁጠሪያዬን መገኘት የማይችል ምልክት አድርገው
calendar_set
8104
30
የ ዛሬ ን ቀጠሮዎች ሁሉም ሰርዝ
calendar_remove
8105
30
አሌክሳ ለ ዛሬ ያሉ ሁሉንም ቀጠሮዎች ሰርዥ
calendar_remove
8106
50
ቀጣይ ሳምንት የጎረቤት ፓርቲ ነው
calendar_set
8108
30
የሚቀጥለውን የቀን መቁጠሪያ ኩነት ሰርዘው
calendar_remove
8109
30
በቀን መቁጠሪያ ውስጥ ቀጣዩን ዝግጅት አስወግድ
calendar_remove
8111
50
እባክህ የኔ የቀን መቁጠሪያዬ ላይ የሳራ ልደት ሃያ ሁለት ላይ ጨምር
calendar_set
8113
50
እባክህን የሜሪ የልደት ቀን ዝግጅት በሃያ ሁለት ሰባት ፒ. ኤም. ላይ ስቀምጥ
calendar_set
8114
32
በጥር አንድ እና በጥር አስራ ሁለት መሃከል ምን ስብሰባዎች ተደረጉ
calendar_query
8115
32
በ ሜይ አንድ እና ዲሴምበር ሰላሳ አንድ መካከል ምን ምን ስብሰባዎች ነበሩ
calendar_query
8117
50
ከነገው የሶስት ሰዓት ፒ. ኤም. ስብሰባዬ ሰላሳ ደቂቃ ቀደም ብለህ አንቃኝ
calendar_set
8118
50
ነገ በሶስት ሶስት ሰዓት ፒ. ኤም. የኔ ስብሰባ እንዳለኝ አስታውሰኝ
calendar_set
8120
32
ዛሬ ማታ የሳራ የልደት ዝግጅት በዓል ነው
calendar_query
8121
50
የ እናቴ የልደት ዝግጅት በተመሳሳይ ቀን በየዓመቱ እንዲደገም ለውጥ
calendar_set
8123
32
የሚመጡ ቀጠሮዎች አሉኝ
calendar_query
8124
32
በዚ ሳምንት ምን እየሆነ እንዳለ ንገረኝ
calendar_query
8128
57
ዝርዝሩን መሃሙድ አህመድ ጆን ላይ ስጠኝ
music_query
8130
32
ዛሬ ጠዋት ምን ያህል ርቀት ተጓዝኩ
calendar_query
8131
32
ዛሬ ሶስት እና አምስት መካከል እኔ ምን ያህል ካሎሪዎችን አቃጠልኩ calories
calendar_query
8134
50
በአስራ ሁለት ፒ. ኤም. ለምሳ አስታውሽ አሰቀምጥ
calendar_set
8135
50
የእኔን የነገ ሶስት ሰአት ማታ ስብሰባዬን አራት ሰአታት ቀድመህ አስታውሰኝ
calendar_set
8136
50
ነገ አስራአንድ ኤኤም ላይ የ ሶስት ፒ. ኤም. ስብሰባ አስታሰኝ
calendar_set
8137
50
ነጌ ሶስት ፕ·ኤም ስብሰባ አራት ሰዓታት በፊት አስታውሰኝ
calendar_set
8138
32
ዛሬ ማታ ሙሉ ጨረቃ ነች
calendar_query
8139
32
ነገ ሐሙስ ነው
calendar_query
8141
50
ቅዳሜ ላይ ሁለት ሰአት ባዶ ጊዜ ላይ አቅዱ
calendar_set
8142
50
እባኮትን በቅዳሜ ምሽት የልደት ዝግጅት ይጨምሩ
calendar_set
8143
50
ማስታወሻዬ ላይ ዛሬ ማታ ፓርቲ ጨምርበት
calendar_set
8144
50
የጋብቻ በአል በዚህ እሁድ አስገባ
calendar_set
8145
30
የ ነገ አንድ ሰዓት ቀጠሮ አጥፋ
calendar_remove
8147
30
የሙዚቃ ዝግጅት ከቀን መቁጠሪያ ክስተቶች ያስወግዱ
calendar_remove