id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
9000
50
ከአንድ ሰዓት በኋላ እቃ ለመግዛት መሄድ እንዳለብኝ አስታውሰኝ
calendar_set
9001
50
የቢሮ ሀላፊው ጋር ለ መጋቢት ሀያ አንድ ሁለት ሺህ አስራ ሰባት ስብሰባ ያዝ
calendar_set
9003
50
እኔ ሐሙስ ላይ ከ ሃላፊው ጋር ስብሰባ እፈልጋለሁ እሺ google
calendar_set
9005
50
ማክሰኞ አመታዊ ክብረ በአል ክስተት ያዘጋጁ
calendar_set
9006
50
ለ እሮብ የ ልደት ዝግጅት ሙላ
calendar_set
9007
50
አርብ ምስጋና ኩነት ያዘጋጁ
calendar_set
9010
32
የ ልደት ዝግጅቱ በዚህ የወሩ አስራአምስተኛ ቀን ነው
calendar_query
9012
50
መጋቢት ሶስት የኩባንያው ስብሰባ እንዳለ ማሳወቂያ አስገባ
calendar_set
9016
30
ሁሉም የቀን መቁጠሪያ ዝግጅቶች አጽዳ
calendar_remove
9017
30
የቀን መቁጠሪያ ሁሉንም አጥፋልኝ
calendar_remove
9018
32
በግንቦት አስረ እና አስራ ሶስት መካከል ያሉ ሁሉም ስብሰባዎች
calendar_query
9020
32
የጥር የመጀመርያ ሳምንት ስብሰባዎች
calendar_query
9021
50
ለቀጣዮቹ ሶስት ቀናት የቢሮ ስብሰባ አስታቃሽ ቅጠር
calendar_set
9022
50
ሁልቀን የልብስ ማጠቢያ ማስታወሻ ወደ የቀን መቁጠሪያ ያክሉ
calendar_set
9024
50
ጉዳይ
calendar_set
9025
50
የልደት መልካም ምኞት
calendar_set
9026
50
ለቀጣይ ሶስት ቀናት የቢሮ ስብሰባ ካላንደር ላይ ጨምር
calendar_set
9027
50
የቀጣይ አምስት ወራት የመጀመሪያ ቀናት የህክምና ቀጠሮ ወደ የቀን መቁጠሪያ ያክሉ
calendar_set
9028
50
በዚህ ሳምንት ሁልቀን የቤት ጉብኝት ወደ የቀን መቁጠሪያ ያክሉ
calendar_set
9029
12
የባህር ዳርቻ ግብዣ
general_quirky
9031
30
የ ቀጣይ ሳምንት የ ቢሮ ስበሰባዬን ሰርዝ
calendar_remove
9032
50
እባክዎን ወደ ስብሰባው መሄድ እንዳለብኝ ማስታወቂያ ይስጡኝ
calendar_set
9033
32
የቀን መቁጠሪያ ሐምሌ ሶስት
calendar_query
9034
32
ከ ሀምሌ የቀን መቁጠሪያ ስብሰባ
calendar_query
9036
30
ዛሬ ሁሉንም ጉዳዮች ሰርዝ እና ስራ እንደበዛብኝ አድርጊኝ
calendar_remove
9037
30
ለዛሬ የተቀሩትን የቀን መቁጠሪያ ክስተቶች ሰርዝ
calendar_remove
9038
30
ሐዋሳ ላይ ስብሰባ አስወግድ
calendar_remove
9039
30
ሰኔ ሃያ ስድስት ሰርግ ሰርዝ
calendar_remove
9041
30
የልደት ቀን ፓርቲ ሰርዝ
calendar_remove
9044
48
ለአምስት ፒ ማንቂያ ደወል ያድርጉ አመስት ፒ. ኤም. ማክሰኞ ዕለት
alarm_set
9045
48
ማንቂያ ማክሰኞ አምስት ፒ. ኤም.
alarm_set
9046
30
ለሃያኛው ሳምንት ሁሉንም የማስተማሪያ ዝግጅቶችን ሰርዝ
calendar_remove
9047
30
በ ሃያ ዘጠነኛዉ ቀን ያሉኝን ጉዳዮች ሰርዝ
calendar_remove
9048
30
በዚህ ቅዳሜ እና እሁድ የሕክምና ተሳትፎዎች ሰርዝ
calendar_remove
9050
50
የሜሪን ሰርግ ለማክሰኞ ካላንደር ላይ ጨምር
calendar_set
9052
50
የሩትን ሰርግ ለማክሰኞ ቀጠሮ ያዝ
calendar_set
9055
50
ማክሰኞ ከመሰረት ጋር ለሚደረገው ስብሰባ የቀጠሮ ማስታወሻ ያዝ
calendar_set
9056
50
አበበ ማክሰኞ ሳራ ጋር ለሚደረገው ስብሰባ የክስተት ማስታወሻ አዘጋጅ
calendar_set
9057
50
የጉዳዩን ጊዜውን ጠብቀህ አስታውሰኝ
calendar_set
9058
50
ጉዳይ ሲከሰት ንገረኝ
calendar_set
9060
32
በአሁኑ ጊዜ ምን አስታዋሾች አሉኝ
calendar_query
9063
50
ሰኔ ሃያ ሁለተኛው ላይ የሊ ልደት በቀን መቁጠሪያው ላይ ይጨምሩ
calendar_set
9064
50
የቀን መቁጠሪያ ዝግጅት ድግግሞሽ አዘጋጅ
calendar_set
9066
32
የካቲት ሰባት ጨዋታ አለኝ
calendar_query
9068
32
በሚቀጥለው ሳምንት ቀጠሮ አለኝ
calendar_query
9070
50
ስብሰባው ከመጀመሩ አስራ አምስት ደቂቃ በፊት አሳውቀኝ
calendar_set
9071
50
ለስብሰባ ማሳወቂያ አዘጋጅ
calendar_set
9072
32
ዛሬ የእኔ መርሃ ግብር አሳይ
calendar_query
9073
30
ያኛውን ጉዳይ ከካላንደር አዉጣ
calendar_remove
9075
32
ስለ ቀጠሮው ንገረኝ
calendar_query
9076
32
መርሃ ግብሩን ንገረኝ
calendar_query
9077
12
ነጻ የምትሆንበትን ሰዓት ፈልግ
general_quirky
9078
50
ነገ የእናቴ የልደት ቀን
calendar_set
9079
50
ቀጣይ ወር የወንድሜ ልደት ቀን ነው
calendar_set
9080
30
ዛሬ ሁሉም ስብሰባ ሰረዝኩ
calendar_remove
9081
50
ከነገወድያ ሁሉም ስብሰባዎች መራለው
calendar_set
9083
30
ዝግጅቶች ውስጥ ሁሉም ዝርዝሮች ሰርዝ
calendar_remove
9084
50
ጠዋት አምስት ሰአት ቢሮ ውስጥ ስብሰባ ይጨምሩ
calendar_set
9085
50
ሐሙስ በ ሁለት ፒ. ኤም. ላይ የአርታዒ ስብሰባ ማሳሰቢያ እፈልጋለሁ
calendar_set
9086
50
እሁድ ከቤተ ክርስቲያን በኋላ የሴቶች ክለብ ስብሰባዬን ማስታዎሻ ያዝ
calendar_set
9087
50
እሮብ ጠዋት በ ሰባት ላይ በሚደረገው የመጋገሪያ ውድድር ላይ ተገኝቼ አስታዋሽ ማዘጋጀት አለብኝ
calendar_set
9089
30
ለ ወሩ ያሉኝን ቀጠሮዎች ሰርዝ
calendar_remove
9090
30
በቀን መቁጠሪያው ላይ ሁሉንም ሁነቶች ይደምስሱ
calendar_remove
9091
30
ኦሊ ከካላንደር ላይ ሁሉንም ኹነቶች አጥፋ
calendar_remove
9092
30
በቀን መቁጠሪያ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ክስተቶች ዳግም ያስጀምሩ
calendar_remove
9093
30
የካቲት ሁሉም ዝግጅቶች በቀን መቁጠሪያ ውስጥ ያጽዱ
calendar_remove
9094
30
በመጋቢት ሃያ አንድ ከዮሀንስ ጋር የታቀደውን ስብሰባ ሰርዝ
calendar_remove
9096
50
የቀን መቁጠሪያ ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ክስተቶች አስታውስ
calendar_set
9099
30
የካቲት አሥራ ሁለት ዘጠኝ ኤ. ኤም. ላይ ወደ የቀን መቁጠሪያዬ የጨመርኩት የሀኪም ቀጠሮ አስወግድ
calendar_remove
9100
30
የካቲት አስራ ሁለት የህክምና ቀጠሮ ሰርዝ
calendar_remove
9101
30
ሚያዚያ አስራ ሁለት ዘጠኝ ኤ. ኤም. የተመዘገበ የሐኪም ቀጠሮ ከቀን መቁጠሪያዬ ላይ እባክህ ሰርዝ
calendar_remove
9102
32
የሚቀጥለው ሰኞ አንድ ፒ. ኤም. የተቀጠረ ነገር አለኝ
calendar_query
9104
32
ቅዳሜ የተቀጠረ ቀጠሮ ነበረ
calendar_query
9105
30
ከቀን መቁጠሪያዬ ላይ ያሉኝን ተግባሮች በሙሉ ሰርዝ
calendar_remove
9106
30
እባክህ የእኔ የቀን መቁጠሪያዬን ወደ አንድ ቀን እንደገና አስጀምረው
calendar_remove
9108
32
ሰኔ ሶስት መሰቀል አደባባይ ኮንሰርት ሌሎች ባንዶች ያሳያሉ
calendar_query
9109
50
በቀን መቁጠሪያው መጋቢት ሃያ አምስት ላይ የኤግዚቢሽን ሁለት ሺህ አሥራ ሰባት ጅምላን ማስታወሻ አድርግ
calendar_set
9111
50
ጀ.
calendar_set
9113
48
ለዚህ የዝግጅት ማስታወሻ ለ አስር ጊዜ በመደጋገም የማንቂያ ደወል ያዘጋጁ
alarm_set
9115
32
የፕሮጀክት ስብስባ ስንት ሰዓት ላይ ነው
calendar_query
9117
50
እባክዎን የእኔ የቀን መቁጠሪያ ውስጥ ስላለው ክስተት ያሳውቁኝ
calendar_set
9118
32
ከቀናት በኋላ ያሉኝን ስብሰባዎች አሳውቀኝ
calendar_query
9119
32
በተወሰኑ ቀናት ውስጥ ስላሉት ስብሰባዎች አሳውቀኝ
calendar_query
9120
32
በተወሰነ ጊዜ ውስጥ ስለ ስብሰባዎቹ ንገረኝ
calendar_query
9122
50
የንግድ ሰብሰባዬን የ ስራ የቀን መቁጠሪያዬ ላይ ልታስገባ ትችላለህ
calendar_set
9125
32
ቀጣዩ የጥርስ ሐኪም ቀጠሮ መቼ ነው
calendar_query
9126
32
በሃያ ሶስት የዓይን ዶክተር ቀጠሮ ዬ ስንት ሰዓት ነው
calendar_query
9128
30
የቀን መቁጠሪያ ላይ ያለውን ቀጣዩን ዝግጅት ሰርዝ
calendar_remove
9129
30
ቀጣዪን የካላንደር ጉዳይ ሰርዝ
calendar_remove
9130
32
የቀን ሰሌዳዬ ላይ የሚቀጥለው ምንድነው
calendar_query
9131
32
የኔ ቀጣይ ጉዳዮች ምን እንደሆኑ ንገረኝ
calendar_query
9132
50
ነሐሴ ሃያ አንድ ዘጠኝ ሰዓት ኤ. ኤም. ላይ መርሃግብር መዝግብ
calendar_set
9133
50
ማክሰኞ ላይ ስብሰባ መርሐግብር
calendar_set
9135
32
በሚቀጥለው ሰኞ መርሃ ግብሩ ምንድን ነው
calendar_query
9139
32
በቀኑ መጨረሻ ላይ ስላሉኝ እቅዶች መረጃ ስጠኝ
calendar_query
9140
32
ፈረቃ ከማብቃቱ በፊት ያሉ ኹነቶችን መረጃ እፈልጋለሁ
calendar_query
9141
32
ቀጣይ ሃሙስ ምን ስብሰባ አለኝ
calendar_query
9142
32
በዚህ ወር የታቀዱ የቡድን ስብሰባዎች አሉ
calendar_query
9145
50
ዲፕ ሳውንድ ብቻ አጫውት
calendar_set
9146
50
ጉዳይ ተደጋጋሚ ማድረግ እፈልጋለሁ
calendar_set