id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
1034 | 45 | እዮብ መኮነን ሙዚቃ አጫውት | play_music |
1035 | 45 | የቅርብ ጊዜ የ ዘሪቱ ከበደ ዘፈን አጫውትልኝ | play_music |
1036 | 23 | የእኔ የስራ ማንቂያ ለ ነገ ተሞልቷል | alarm_query |
1037 | 23 | ለሀሙስ የያዝኩት የማንቂያ ደውል አለ ወይ | alarm_query |
1039 | 22 | ዛሬ ምን ዜና አለክ | news_query |
1040 | 22 | አዲስ አድማስ ላይ ምን አለ | news_query |
1041 | 22 | ዛሬ ዜና ላይ ምን አለ | news_query |
1044 | 16 | ቅርብ ያለ ቤት የሚያደርስ ምርጥ ፒዛ ቤት ምንድነው | takeaway_order |
1045 | 45 | የሙዚቃ መሳርያ ቅንብር ማጫወት ትችላለህ | play_music |
1046 | 45 | ስለ የፍቅር ጸቦች ዘፈኖች ማጫወት ትችላለህ | play_music |
1049 | 29 | የድምጹን መቼቶች ቀይር | audio_volume_other |
1050 | 35 | የድምጹን ቤዝ አጥፋ | audio_volume_down |
1052 | 13 | ዛሬ ዝናብ የመጣሉ እድል ምን ያህል ነው | weather_query |
1053 | 7 | ዘፈኑ በጥዐም ጥሩ አይደለም | music_dislikeness |
1054 | 43 | እባክህ ይህ ዘፈን ወደ የኔ ተወዳጆች አስቀምጥ | music_likeness |
1055 | 7 | ይህ ዘፈን እንደገና እንዳታጫውት | music_dislikeness |
1056 | 34 | ዛሬ አንድ ሰዓት ፒ. ኤም. ሮቦት ቫኪዩም ክሊነር አስጀምር | iot_cleaning |
1057 | 34 | የሮቦት ቫኪዩም ማፅጃው ዛሬ አንድ ሰዓት ፒ.ኤም ላይ እንዲጀምር እፈልጋለው | iot_cleaning |
1060 | 34 | ማጽጃው መተካት አለበት | iot_cleaning |
1062 | 22 | የፋይናንስ ዜናዎች ላይ በየሰአቱ ማሳወቂያ እፈልጋለሁ | news_query |
1064 | 29 | የድምጽ ሴቲንግ አሳይ | audio_volume_other |
1066 | 29 | የ ድምፅ ቅንብሮች ማየት እፈለጋለሁ | audio_volume_other |
1067 | 34 | የ ሮቦት ማጽጃ ማሽን እንዴት አሰራ | iot_cleaning |
1068 | 34 | የሮቦት በአየር ማጽጃ ውን ከማብራቴ በፊት ማወቅ ያለብኝ ነገር አለ | iot_cleaning |
1069 | 12 | ስለ ሮቦት ቫኪዩም ማጽጃ አነሳስ መጨነቅ አለብኝ | general_quirky |
1070 | 18 | ሳሎን ውስጥ መብራቶች ወደላይ ጨምር | iot_hue_lightup |
1073 | 31 | ሳሎን ውስጥ መብራቶች ቀንስ ቀይር | iot_hue_lightdim |
1074 | 31 | እባክዎን በላይ ያሉትን መብራቶች ደብዘዝ አድርጉልኝ | iot_hue_lightdim |
1075 | 31 | መብራቶቹን በ አስራ ሁለት በመቶኛ ልትቀንስ ትችላላህ | iot_hue_lightdim |
1077 | 45 | ደስታ | play_music |
1078 | 45 | መከፋት | play_music |
1079 | 13 | በ እዚህ አካባቢ የነገው የአየር ሁኔታ ምን እንደሚሆን | weather_query |
1080 | 13 | የነገውን የአየር ሁኔታ መረጃ ስጠኝ | weather_query |
1081 | 13 | የ ነገ የአየር ሁኔታ ዝርዝር አሳይ | weather_query |
1082 | 35 | ድምጹ በጣም ይጮሀል ድምጽ ቀንሰክ ድገመው | audio_volume_down |
1083 | 14 | አልተሰማኝም ድምጽ ጨምረክ ድገመው | audio_volume_up |
1086 | 46 | እባክህ ትንሽ ቆም ታደርግ | audio_volume_mute |
1087 | 46 | እባክህ እራስህን አቁም | audio_volume_mute |
1088 | 46 | እራስህን ድምጽህን አጥፋው | audio_volume_mute |
1089 | 18 | እባክዎን መብራቱን ወደ ላይ ቀይር | iot_hue_lightup |
1091 | 18 | እባክዎን ክፍል የበለጠ ብሩህ ደመቅ አድርግ | iot_hue_lightup |
1092 | 22 | ዘሀበሻ ላይ ሂድ | news_query |
1095 | 45 | የጠዋት የዘፈን ዝርዝር የኔን ተጫወት | play_music |
1096 | 45 | የቅድመ ጨዋታ አጫዋች ዝርዝሬን አጫውት | play_music |
1097 | 45 | የዳንስ ሙዚቃ አጫዋች ዝርዝሬን አጫውት | play_music |
1099 | 0 | የትኛው ቀጣይ ወር ነው ሠላሳ አንድ ቀን ያለው | datetime_query |
1100 | 5 | ዛሬ እንዴት ነህ | general_greet |
1101 | 5 | ደህና አደርሽ ጠጂቱ | general_greet |
1102 | 5 | እንደምን አደርሽ | general_greet |
1103 | 5 | እንዴት አረፈድክ | general_greet |
1104 | 13 | አሁን ደብረ ብርሃን ውስጥ ያለው ወቅታዊ የአየር ሁኔታ ምንድነው | weather_query |
1105 | 13 | የአዲስ አበባን የአየር ሁኔታ ትንበያ ንገረኝ | weather_query |
1106 | 13 | ድሬዳዋ የአየር ሁኔታ ማወቅ እፈልጋለሁ | weather_query |
1107 | 43 | እኔ ሬጌ ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ | music_likeness |
1109 | 43 | የ ራፕ ሙዚቃ ያስደስተኛል | music_likeness |
1110 | 45 | እዮብ መኮንን ነገን ላየው ተጫወት | play_music |
1111 | 45 | የኔ ቆንጆ ዘፈን ተጫወት | play_music |
1112 | 45 | አንድ ሁለት ሶስት አራት እስቲ ቁጥር ጥሩ የሚለውን የፀሀዬ ዮሐንስ አጫውት | play_music |
1113 | 43 | ሁሉም የ ዘሪቱ ከበደ ዘፈኖች አስቀምጥ | music_likeness |
1114 | 45 | ሁሉም የእኔ መሐሙድ አህመድ ዘፈኖች ሰብስብ | play_music |
1116 | 45 | ዳዊት ጽጌ ከ አጫዋች ዝርዝር አጫዉት | play_music |
1117 | 45 | ጃኖ ባንድ የዘፈን ዝርዝር አጫውት | play_music |
1118 | 22 | እባካችሁ ስለ ፖለቲካ የቅርብ ዜናዎችን ንገሩኝ | news_query |
1119 | 22 | በ ፖለቲካ ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው | news_query |
1126 | 0 | ቀኑን ንገረኝ | datetime_query |
1128 | 45 | የመጨረሻውን አልበም በአዙሪት አጫውት | play_music |
1129 | 45 | ሁሉም የእኔ የሚወደድ ዘፈኖች አጫውት | play_music |
1130 | 13 | ዛሬ ወደ በኋላ ሊዘንብ ነው | weather_query |
1131 | 13 | ዛሬ መሃል ከተማ ላይ ያለው እርጥበት ምን ያህል ነው | weather_query |
1132 | 48 | ማንቂያውን ያብሩ | alarm_set |
1133 | 48 | የማንቂያ ደውል ለአምስት ሰዓት ከሰላሳ ኤ. ኤም. ያዝ | alarm_set |
1134 | 48 | ለ ጠዋት አምስት ሰዓት ማንቂያ አስቀምጥ | alarm_set |
1135 | 22 | የዚህ ጠዋት ዜና | news_query |
1136 | 22 | ዛሬ ቀን ሰበር ዜና ምን አለ | news_query |
1137 | 32 | እባክህ የ ዛሬ ወቅታዊ ክስተቶች ንገር | calendar_query |
1138 | 16 | ካልዲስ ካፌ ደውል እና ሩዝ በአትክልት የምሄድ እዘዝ | takeaway_order |
1139 | 16 | ከ ምግብ ቤት ቤት የሚሄድ ትዕዛዝ አሲዝ | takeaway_order |
1140 | 16 | ቤት የሚመጣ ፓስታ ከ ምግብ ቤት ይዘዙ | takeaway_order |
1141 | 0 | ሀያ ዘጠኝ ሆነ እንዴ | datetime_query |
1142 | 0 | የሳምንቱ የትኛው ዕለት እንደኾነ ንገሩኝ | datetime_query |
1143 | 45 | የኔን አሳዝኝ የዘፈን ዝርዝር አጫውት | play_music |
1145 | 34 | እባክህ የእኔ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቤት አቧራ ማፅጃ አብራ | iot_cleaning |
1146 | 34 | ሮቦት ቫኪውም አስጀምር | iot_cleaning |
1147 | 34 | ልብስ ማጠቢያውን አብራ | iot_cleaning |
1149 | 0 | ሰዓት በ አዲስ አበባ አሁን | datetime_query |
1150 | 0 | ባህር ዳር ኢትዮጵያ የአሁኑ ሰዓት ስንት ነው | datetime_query |
1152 | 34 | በ መተላሀፊያ ውስጥ ቫኪሁም ክሉነር ይጠቀሙ | iot_cleaning |
1153 | 34 | አዋራ ቫኪዩም ክሊነር ያስወግዱ | iot_cleaning |
1154 | 40 | በ ኩሽና ውስጥ ያሉትን መብራቶች አጥፋ | iot_hue_lightoff |
1155 | 40 | መኝታ ቤት ክፍሉ ውስጥ ብርሃኑ አጠፍ | iot_hue_lightoff |
1157 | 22 | በ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ላይ ዋና ዋና ዜናዎች | news_query |
1159 | 25 | አስቂኝ ነገሮችን ተናገር | general_joke |
1161 | 28 | እባክህ ድምጽ ቅንብር በጭፈራ አይነት አድርገው | music_settings |
1162 | 45 | እባክህ ሁሉም ዘፈኖች በከፍተኛ ድምጽ አጫውት እና በ ትዝታ ሙዚቃ ማስተካከያዎች አድርግ | play_music |
1163 | 45 | የ ዘሪቱ መኮንን ሁሉም ዘፈኖች አጫውት | play_music |
1164 | 45 | ላምባዲና በቴዲ አፍሮ አጫውት | play_music |
1165 | 57 | እኔ ማንኛውም የ ዮሃንስ ሙዚቃ ይኖረኝ ይሆን | music_query |
1166 | 56 | ኤስፕሬሶ እፈልጋለሁ | iot_coffee |
1167 | 56 | ኤስፕሬሶ ቢሆን እወዳለሁ | iot_coffee |
1168 | 56 | አሜሪካኖ ቡና ልትሰጠኝ ትችላለህ | iot_coffee |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.