text stringlengths 1 175k |
|---|
“በርከል ገማድ” ከተባለ ቦታ ሲደርሱ ኢብን ዱግነህ አገኛቸው።
|
“በዘመኑ የታተሙ ፣ እኔ ያላነበብኳቸው መጽሃፍት የሉም” ይላል በሙሉ ልብ።
|
“ይጦብስ ማለትስ ምን ማለት ነው?”
|
“ወላጆቼ ሙስሊም ሆነው እንጅ አላውቃቸውም።
|
“ወገኖቼ ከሀገር አስወጡኝ፤ ሀገር ላገር እየተዘዋወርኩ አምላኬን ማምለክ እፈልጋለሁ” ሲሉ መለሱ።
|
“የኦሮሞ ሊቃውንት ባደረጉት ጥናት መሠረት ለኦሮምኛ የሚስማማውን ፊደል (ላቲንን) መርጠውለታል፤ ይህ ያለቀ፥ የደቀቀ ጉዳይ ነው፤ ኦሮሞ ያልሆኑትን የሚገዳቸው ጉዳይ አይደለም።
|
“ፊደላቱ የሚሰጡትን ድምጽና ትርጉም ኣውቆ የኣንዱ ፊደል መውጣት መሻሻል ለረዥም ዘመናት የተጻፉ መጻሕፍት የሓሳብ፣ የትርጕም፣ የቅርስ ጥፋት እንደሚያመጡ ማወቅ ይሻል።
|
“በሌሎች ጦርነቶችም ተመሳሳይ ሁኔታ ተፈጥሮ አዋቂዎቻችን እንዳያልቁ እሰጋለሁ።
|
“እውነት እላችኋለሁ እናንተስ የተከተላችሁኝ፥ በዳግመኛ ልደት የሰው ልጅ በክብሩ ዙፋን በሚቀመጥበት ጊዜ፥ እናንተ ደግሞ በአሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በአሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ።”
|
“ይጦብያ” ተብሎ የሚታወቀው ሁሉን የጠቀለለ ንጉሠ-ነገሥቱ ብቻ ነበር።
|
“እንሂድ” ብለህ ከጨቀጨቅከውና አልቀህም ካልከው ጭራሽ “ላሪ፣ አደብ የማትይዝ ከሆነ በጥፊ አጮልሃለሁ” ይልሃል።
|
“መስቀል” እንጨት፣ ብር፣ ወርቅ ወይም ብረት አይደለምን?
|
“እውነት” የተባለው ከአላህ የወረደው ቃሉ ነው፦
|
“ፎርጅድ” አልነበረም ማለት ነው።
|
“የትኛውም ሰው ወደ እስልምና ስጋብዘው ይከብደዋል።
|
“ከአምላኬ ውጭ ፍጹማዊ ፍቅር የምለግሰው ሰው ቢኖር ኖሮ ያ ሰው አቡበክር ይሆን ነበር።
|
“ከእለታት አንድ ቀን የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ)፡-
|
“የኤርትራ ህዝብ ትግል ከየት ወዴት!”
|
“አቡበክር ሲሞቱ አንዲት ዲናር ወይም ዲርሃም አልተውም።
|
“የተሐድሶ ጉባዔ” የሚል ኮሚቴ አቋቁሞ በተለያየ ክፍል በሳቸው ላይ የማይገታ አመጽና አድማ መነሳሳት ጀመረ።
|
“የአሕዛብ ልማድ” ከንቱ ነውና፤ ዛፍ ከዱር ይቈረጣል፥ በሠራተኛም እጅ በመጥረቢያ ይሠራል።
|
“ኤዲፐሳዊ ቅናት” የሚለውን ቃል አገጣጥሞ የፈጠረው ሲግመንድ ፍሩድ የተባለው የሥነ ልቦና ሊቅ እና ፈላስፋ ሁለቱም ወንድ እና ሴት ሕፃናት ከወላጆቻቸው ጋር የሚኖራቸውን ድብቅ ስሜት ይወክላል ብሎ ያምናል።
|
“የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው።”
|
“የማይክል አንጀሎ የናዝሬቱ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉስ”
|
“አታሳየኝ ጭንቁን”፣ “የፍቅር ወጋገን”፣ “ቃልኪዳን”፣ “በብር አይጋዛም”፣ “ፍቅርህ ቀሰቀሰኝ”፣ … የተሰኙትን ዜማና ግጥሞች ያዘጋጀው ሣህሌ ደጋጎ እንደነበረ ይታወቃል።
|
“ከሼኮችና ከሌሎችም ጋር የተነሱአቸው ፎቶግራፎች ብዙዎች አሉ።
|
“ወታደሮቹ ኢየሱስን ከስቀሉ በኋላ እጀ ጠባቡ ሲቀር ልብሱን ወስደው ለእያንዳንዱ አንድ አንድ እንዲዳረስ ለአራት ተከፋፈሉት እጀ ጠባቡንም ከላይ አንድ ወጥ ሆኖ ያለ ስፌት የተሰራ ነበር።
|
“የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይ ጌታዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያረፈበት ሰማዕትነቱን የፈጸመበት ወሩ በጽርዕ ጵንፍልዮ ይባላል።
|
“እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
|
“ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ - ሁለተኛ መጽሐፍ” በተባለው መጽሐፋቸው ላይ “በፓሪስ የኛ ሚኒስቴር የነበረው ብላቴንጌታ ወልደማርያም አየለ እኛን ከድቶ ለጣልያኖች በገባ ጊዜ በዓለም መንግሥታት ማኅበር የኢትዮጵያ ጸሐፊ አቶ አክሊሉ ሀብተወልድ በፓሪስ የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ጉዳይ አስፈጻሚ ሆኖ አገልግሎናል።”
|
“ተደጋግሞ የሚነሳውም የቱርክ (ኣረብኛ) ፊደሏን ትታ የላቲን ፊደልን መቀበሏና የጃፓን ፊደሏን ሳትቀይር በሥልጣኔ የመገስገሷ ታሪካዊ ተሞክሮ ነው።
|
“የብዙዎችን ደም በግፍ ያፈሰሱት ከሐዲዎች የመንግሥቱ ንዋይና የገርማሜ ንዋይ ፎቶግራፎች እነዚህ ናቸው።
|
“ከክርስትና ዘመን በፊት ጀምሮ በሁሉም የጥንቱ ዓለም ክፍሎች የተለያየ የመስቀል ቅርጽ ያለባቸው የተለያዩ ዕቃዎች ተገኝተዋል።
|
“ለእኩዮችህ አርአያ ሆነህ ማደግ አለብህ” የሚሉትንና የሚወዳቸውን እናቱን ቃል እየሰማ ማደጉን የሚናገረው መላኩ ያንን ቃል ለማክበርና ቤተሰቦቹ በሚፈልጉት ቦታ ለመገኘት ህይወቱን በስርዓት አስገዝቶ በልጅነት እና ወጣትነት ሳይታለል ያሰበበት ለመድረስ ጉዞ የጀመረውም በልጅነቱ መሆኑን ይናገራል።
|
“የቀበሮዎች ስርጭት ብዙም አይለወጥም - እጅግ በጣም በብዛት በስፋት አሰራጭተዋል… ምንም እንኳን ቁጥሮች በመሬቱ ሁኔታ ላይ በመመርኮዝ ወደ ላይ ቢወጡም እንኳን እነዛን ለመለካት ቅድሚያ የሚሰጣጡ አይመስሉም ፡፡
|
“የአቡበክር ገንዘብ የጠቀመኝን ያህል በማንም ገንዘብ አልጠቀመኝም።”
|
“ለአቡበክር አምላክን ቤቱ ውስጥ ብቻ እንዲያመልክና እንዲሰግድ ንገረው።
|
“የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ከተኛበት እየነቃ ነው”
|
“ጋዜጠኝነት የማከብረውና የምወደው ሙያ ነው፤ የተሰደድኩበት የሃገሬ ጉዳይ ሁሌም ያንገበግበኛል፤ ይቆጨኛል፤ ያሳዝነኛል፤ በዚህም ምክንያት ከጋዜጠኝነት ሙያ እና ከመረጃ ላለመራቅ ፅኑ ፍላጎት አለኝ።”
|
“በመሐይምነት ዘመን ወጣቶች ይፈጽሟቸው የነበሩ ድርጊቶችን ለመፈጸም ያሰብኩት ሁለት ጊዜ ብቻ ነበር።
|
“እንዳልካቸው ተስፋዬ ለዚህች ሃገር የፕሬስ ነጻነት ማበብ እና አንባቢ የሚገባውን ክብር እንዲያገኝ ሙሉ ነገሩን አጥቶም ቢሆን ከአደጋ ጋር ተጋፍጦ የታተረ ሊሸለም የሚገባው ታላቅ ሰው ሰው ነው” ይላል መላኩ የአዲስ ጉዳይ ባልደረቦቹንና ጓደኞቹን ሲያስታውስ።
|
“የብፁዕነታቸው አስክሬን ማንም እንዳይወስደው በአስቸኳይ ከአዲስ አበባ ውጭ ማንም በማያውቀው ቦታ በምሥጢር እንዲቀበር ተደረገ ፡፡ በዚያች ሌሊት በአዲስ አበባ ውስጥ በየቤቱ ልቅሶና ዋይታ ሆነ ፡፡”
|
“በባልደረባነትና በገንዘብ ከማንም በላይ የደገፈኝ አቡበክር ነው።
|
” ሥር ሲካለል፤ ቀሪው ፳፫ ከመቶ ያህሉ ደግሞ ”
|
” እና የመቀነስ ምልክት የተሠራውን “ሱ” ፊደል በሌላ መርገጫ ቀደም ብሎ ወይም ወደኋላ መልሶ ሌላ ረዥም መሰመር ከሌላ መርገጫ ከ“ሰ” ኣናት ላይ በማስቀመጥ ነበር የሚሠራው።
|
” እና የመሳሰሉት ጎን በማስቀመጥ “ሁ”፣ “ሉ”፣ “ሑ”፣ “ሙ” ስለሚመስሉ ኣንዱኑ መቀጠያ ለተለያዩ የፈጠራ ቁርጥራጮች እንዲሆን ተደረገ።
|
” በኋላ ግን ወጣቱ ትውልድ ንጉሠ ነገሥቱን እንኳን በ“አዲስ ስርዓት” እና ሂደት ሊያሻሽሉ ቀርቶ እንዲያውም ለሥልጣኔ ሳንካ/ ጋሬጣ/ እንቅፋት ናቸው ብሎ አመነ።
|
” የተሰኘው መጽሐፋቸው ነው።
|
” የተሰኙትን የሙዚቃ መሣሪያዎችንም በብቃት ይጫወት ነበር።
|
”ዜና ባስልዮስ ሊቀ ጳጳሳት ኢትዮጵያዊ” ፤ (
|
”ኅብረ ብዕር” በተባለው መጽሐፋቸው፣ አቶ ካሕሣይ ገብረ እግዚአብሔር፣ ብሂሉ ሰውነታችን ኃይለኛውን የግንቦት ሙቀት መቋቋም ይችል ዘንድ አንጀት የሚያርስ፣ ቆዳን የሚያለሰልስ፣ የጠፋ አቅምን የሚመልስ ወተት ማግኘት አለበት ለማለት ነው።
|
« ስው ሳዱላን በማጫ ቢታጭ፣ (ንብረቱ) እንከን የለሽ ቢሆን የታጩ ይሁኑ።
|
«-ዊ» የሚለውም ክፍለ-ቃል «ሁለቱ (አገራት)» ይወክላል፤ ከብሔራዊ ጦርነቱ ቀጥሎ ሁለቱን ወገኖች እንዳዋሐደ ይታስባል።
|
«ሄ» እንደ ሆነ ይታስባል።
|
«ህ»፣ «ዕ»፣ «እ» የሚሉ ድምጾች ብዙ ጊዜ በጽሕፈት ባይጻፉም በአጠራር በሰፊ ይጨመራሉ።
|
«ኧረ ጉድ ኧረ ጉድ እንዴት ቤት ውስጥ ትጸዳጃለሽ ባይሆን እኔ አለሁ አይደል እንውጣ አትይኝም» ብለው ድምፃቸውን የበለጠ ከፍ ያደርጋሉ።
|
«ጉድ መጣ ጉድ መጣ ከምድር ውስጥ ልቃቂት ወጣ!»
|
«ወይ ከኛ ጋር ናችሁ ወይ ደግሞ ከአሸባሪወች።»
|
«ቃሉ ሥጋ ሆነ» ሲባል፣ ፈጣሪው ወደ ፍጥረቱ በሙሉ በመግባት ዓለሙን ለማዳን ኃይልና ፈቃድ እንዳለው ገለጸ ለማለት ነው።
|
«እኔ ምን አውቃለሁ ለሰማዩ ቅርቡ አንቺ ነሽ» አሏቸው ይባላል።
|
«ሽሪ ራጃ» («ቅዱስ ንጉሥ») ነው።
|
«ላዩ በድን ታቹ በድን መሃሉ ነፍስ አድን የሆነ ነገር ምንድ ነው?
|
«ልጄ ማሚቴ ሆይ አደራዬን ሰጥቼሻለሁ» ብለው መናዘዛቸው በታሪክ ይወሳል።
|
«እኛ ልጆች ተኩስ ካባራ በህዋላ ተየጫካው ስንመለስ ሁለቱም ሞተዋል።
|
«እኔ ሕልም አለኝ» ያለበትን ቃል ለሰላማዊ ሰልፍ ተናገረ።
|
«እኔ ሕልም አለኝ» ያለበትን ለሰላማዊ ሰልፍ አናገረ።
|
«እሷ ግጥም በጋዜጣ ታትማ በወጣች ማግስት መንግስቱ ለማ ከቢሮዬ መጥቶ ቢራውን እስቲ አምጣው ወይስ ዝም ብለህ ነው ቢራ ቢሮ ያልከው» ብሎ እንደቀለደብኝ ትዝ ይለኛል።
|
«ጋሼ ደበበ እንዴት ኮሚኒስት እንደሆነ» አንድ ስው ሲያወጋ፡-
|
«አይ እቴጌ እንዲያው ለሰው ሁሉ አንዳንድ ጭን እያነሱ እየሰጡ ለምኒልክ ምን ሊተርፋቸው ነው?
|
«ስለ ባሮች አስተዳደርና ነፃነት የቆመ ደንብ» በሚል ርእስ የተጻፈ ባለ አሥር ገጽ መመሪያ አሳተሙ።
|
«ይህ ዓለም እግዚአብሔር ሊፈጥራቸው ይችላቸው ከነበሩ ዓለማት ሁሉ የተሻለ» ነው የሚለው ድምዳሜው የሌብኒዝን ፍልስፍና ብሩህ ተስፈኛ በሚባል መደብ ስር እንዲታወቅ አድርጎታል።
|
«ቢጫ ቢላዋ» ሲሆን ይሄው ስያሜ በዙሪያው ከሚገኙት ዴኔ ኗሪዎች ደረሰ፣ እነሱም የ«ቢጫ ቢላዎች» ወይም የ«መዳብ» (የሎውናይቭዝ ወይም ኮፐር) ዴኔ ጥንታዊ ሕዝብ ተብለዋል።
|
«ቢት አጉሢ» የተባለ ነጻ መንግሥት ውስጥ ነበር።
|
«እኔ አምላክ ነኝ» የሚል ጨካኝ ፈላጭ ቆራጭ ሆኖ ይታወሳል።
|
«አባ ሳሙኤል ትልቅ ዕውቀት ያለው፡ ለመማርም ለማስተማርም የሚተጋ፡ በደግነትና በትሕትና ከማንም ሰው ዕውቀትን እንደ ንብ የሚቀሥም፡ በፍቅረ እግዚአብሔና በፍቅረ ቢጽ የተጠመደ፡ የነፍሱን እንጂ የሥጋውን ጥቅም ለማግኘት የማይጥር ደግ ሰው ነበር።»
|
«እኔ ዳግማዊ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ እጅግ ለከበሩ ወዳጃችን ቪክቶሪያ የታላቅ የእንግሊዝ ሕዝብ የሕዝብ ነገሥታት መድኃኔ ዓለም ጤና ይስጥልኝ እላለሁ።
|
«ሞዐ አንበሳ ዘዕምነገደ ይሁዳ ዳግማዊ ምኒልክ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ።
|
«ኪነ ጦርነት» በጥንዊት ቻይናና አጎራባች አገሮች በጥልቅ የተጠናና በባሕላቸው ዘንድ ሰርጾ የሚገኝ መጽሐፍ ነው።
|
«ቢሌ ቦምቢሌ» የተባለው የኦሮምኛ ዘፈን፣ «አባይም ቢሞላ»፣ «ልወዝወዘው በእገሬ» እና «ታጠቁ ማለዳ» የተሰኙት ዘፈኖቹ በይበልጥ ለህዝብ አስተዋውቀውታል።
|
«ፎር ኤሌሜንት»` በግእዝ አራቱ ባሕርያት ይባላል ።
|
«እኔ አገልጋይዎ እንኩዋን አይነዎን አይቼ ከፊትዎ ቀርቤ ድካሜንና ሙያዬን ተናግርኩ እንጂ እንግዲህ እኔ ይህንን እድል ካግኘሁ በኋላ እውነተኛ ባሪያዎ ነኝና ምንም አላሳስብምብለው ቢናገሩ»
|
«ሰው እንዲጠቀምበት የሚፈቀድለት ነገር ሁሉ የጥቅም መብት ተብሏል።
|
«ፐር-ዓ» ከ«ፐር» (ቤት) እና «ዓ» (ታላቅ) ወይም «ታላቁ ቤት» ደረሰ።
|
«ኒሳ» ግን ካነሽ ሊሆን ስለሚችል ምናልባት የ«ሊበር» መታወቂያ ከዚሁ ንጉሥ ላባርና ትዝታ እንደ ደረሰ ይቻላል።
|
«ዮድ» እንደ ሆነ ይታስባል።
|
«ቴሌ» ማለት ከርቀት፤ «ገራፋይን» ማለት መፃፍ) ሲሆን የረዥም ርቀት የፅሁፍ ወይንም የምልክት መልእክቶች ማስተላለፍን የሚወክል ሲሆን ይህም መልእክቱን የሚሸከም ወይንም የሚያደርስ አካልን አያካትትም፡፡
|
«ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው።
|
«ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው።
|
«ርብ» የሚለው ቃል ትርጉሙ «መቀመጫ» ማለት ነው።
|
«ሉሉ» አሦርን ድል እንዳደረገ ይዘገባል።
|
«ዩዕ» የሚለው ስያሜያቸው እንደ ዘመናዊ ፑቶንግኋ ቻይንኛ አጠራር ያሕል ነው።
|
«ጋና» በትክክል የዋጋዱጉ መንግሥት አለቆች ማዕረግ ሆኖ ነበር።
|
«ዝና») ሕግጋት በሁሉ ከዘሌዋውያን ጋር ይስማማሉ።
|
«ቱዋጣ ዴ ዳናን» የሚለው የወገን ስያሜ ከነዚህ ፫ «ዳኑ»ና እና እናታቸው ዶናን ወይም ዳናን እንደ መጣ ይባላል።
|
«የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው»
|
«ደጃች ውቤ ሠፈር ምን ሠፈር ሆነች፣
|
«ፊቴን ወደ ሻላቲዋራ ከተማ አዛወርኩ።
|
«የሬን ልብ የሚያረጋጋ» ማለት ነው።
|
«ደቂቃ ሔሩ» በሴት ልጆች ወገን ላይ ማሳደድን ጨመሩ።
|
«እንዴ እዚህ ቁጭ ብዬ ሳመሽ አላየሽኝም እንዴ» ብለው ማዘንጊያ ሲሳሙ ማየታቸውን ተናገሩዋ።
|
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.