Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
5.51
15.5
file_name
stringclasses
808 values
folder
stringclasses
214 values
transcription
stringlengths
3
149
confidence
stringclasses
3 values
trim_start_seconds
float64
0
0.5
trim_end_seconds
float64
0
0.8
reason_start
stringclasses
5 values
reason_end
stringclasses
7 values
has_incomplete_words
bool
2 classes
notes
stringclasses
257 values
original_path
stringlengths
72
72
batch_index
int64
0
2.43k
global_index
int64
0
10.4k
ch_0_segment_0059.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
እና ሸርማን የመጨረሻውን የባህር ዘመቻ ተብሎ የሚጠራውን አንድ ወር ከስድስት ቀናት የፈጀውን የደቡቦችን የውጊያ ሞራል ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሰበረውን ታላቁን በትር ያሳረፈውን ጦርነት ከፈተ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0059.wav
1,220
1,677
ch_0_segment_0060.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
አላማው ድንበር ለማስፋት አዳዲስ ቦታዎች ለመያዝ ብዙ ሰው ለመጨረስ አልነበረም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0060.wav
1,220
1,678
ch_0_segment_0061.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የደቡባውያኑን የነ ሮበርት ኢሊን ሰራዊት የውጊያ ሞራል መስበር ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0061.wav
1,220
1,679
ch_0_segment_0062.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ሸርማን ሲንከባለል ሲታሽ አንዴ አንዱን ቦታ ሲይዝ መልሶ ሲነጠቅ ከሁለት አመት በላይ በፈጀው በደቡብ ግንባር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0062.wav
1,220
1,680
ch_0_segment_0063.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ሸርማን ግን ዝም ብሎ አንዱ አንዱን እስኪጨርሰው ድረስ ዝም ብሎ ሲዋጋ መክረሙ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0063.wav
1,220
1,681
ch_0_segment_0064.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ስለዚህ የሲፒዩ አፍሪካንስን ስትራቴጂ በማንኛውም ዋጋና መስዋትነት መተግበሩ ብቻ የደቡቦችን የመዋጋት ቅስም ሊሰብር እንደሚችል አመነ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0064.wav
1,220
1,682
ch_0_segment_0065.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ውጊያ የቀጠለው በሰሜን ካሮላይና ላይ ነበር ደቡቦቹ ግን እስከዛሬም የሚዘፍኑላት ዋና የልባቸው ማረፊያ የነበረችው ከውጪውም አለም በባህር ጠረፎቿ በኩል የሚተናፈሱት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0065.wav
1,220
1,683
ch_0_segment_0066.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ዊልያም ሸርማን ጦርነቱ ሊያበቃ የሚችለው ያቺን የደቡቦችን መካ መዲና አናቷ ላይ በመቆም መሆኑን አምኗል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0066.wav
1,220
1,684
ch_0_segment_0067.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ስለዚህ ማንም ጤነኛ ተዋጊ በየቦታው የደረጀ ውጊያ እያካሄዱ ያሉት ደቡቦቹ ቅስማቸው ሳይሰበርና ሳይመናመን ዋና መዲናቸውን ጆርጂያን ይይዛለው ብሎ አያሰብም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0067.wav
1,220
1,685
ch_0_segment_0068.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ወዳጄ ደግሜ ደጋግሜ አሳይቼሃለሁ የውድቀቶች ሁሉ የድሎችም ሁሉ ክስተት የሚመጣው ባለመጠበቅ የተነሳ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0068.wav
1,220
1,686
ch_0_segment_0069.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ያልተጠበቀው ጉድ ባልተጠበቀ ጊዜና ቦታ በመከሰቱ የተነሳ ነው ብዬሃለሁ ደግመህ ደጋግመህ ታሪክን ተመልከት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0069.wav
1,221
1,687
ch_0_segment_0070.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ሼርማን ብርጌዶቹን ሁሉ አሰባስቦ በቀጥታ በአንድ ግንባርና በአንድ አቅጣጫ ላይ ብቻ አሰማራቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0070.wav
1,221
1,688
ch_0_segment_0071.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ደቡቦቹ ግን ይሄ ሰውዬ ግስጋሴው ወደ ጆርጂያ ይሆናል ብለው በህልማቸውም በእውናቸውም አላሰቡም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0071.wav
1,221
1,689
ch_0_segment_0072.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ስለዚህ ባለው በሌላ ሀይሉ እየጨረገደ ወደ አሰበው ግብ መድረስ አለበት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0072.wav
1,221
1,690
ch_0_segment_0073.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
በመንገዱ ያገኛቸውን ከተሞች ሁሉ አቃጠለ በአንድ ጀንበር ብቻ ከሶስት ሺህ በላይ የጠላትን ሰራዊት ድል ያደረገበትም ቀን ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0073.wav
1,221
1,691
ch_0_segment_0074.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ኮሎምቢያን ቻርልስተንን አትላንታን ሰላማዊ የሌለ ወታደር በእሳት አንዳዶ አመድ አደረጋቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0074.wav
1,221
1,692
ch_0_segment_0075.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የሼርማን ዘመቻ አንድ ወር ከስድስት ቀን ነው የፈጀው የደቡቦቹን አከርካሪ ሰብሮ አትላንታን መያዝና የባህር ወደቦቹን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0075.wav
1,221
1,693
ch_0_segment_0076.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ወደቦቹ ጋር መድረስ ነበር አላማው በከፍተኛ ወኔ በከፍተኛ ፍጥነት በከፍተኛ ጀብዱ እጅግ አደገኛ ሪስክ ወስዶ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0076.wav
1,221
1,694
ch_0_segment_0077.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ከዚያ በኋላ የነበረው ተረት ነው ጦርነቱ ያለቀው ከአንድ አመት አስቀድሞ ሼርማን የጆርጂያን ቅስም ሲሰብር ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0077.wav
1,221
1,695
ch_0_segment_0078.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የሰሜኖቹን ሰራዊት የወደቀ ሞራል የገነባው ይህ የሼርማን ያልተጠበቀ አስገራሚ ድል ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0078.wav
1,221
1,696
ch_0_segment_0079.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የቀረው አንድ አመት በዱር በገደሉ በየፊኖ ከተሰማራ የተበታተነ ሰራዊት ጋር መዋጋት ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0079.wav
1,222
1,697
ch_0_segment_0080.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ጀነራል ሼርማን በየመጽሐፍቱ የሚጠቅሳት አንዲት የታወቀች አባባል አለችው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0080.wav
1,222
1,698
ch_0_segment_0081.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ጦርነት ማለት ጭካኔ ነው ይህን ትርጉሙን በምንም ሌላ ነገር ልታለሰልሰው አትችልም ጭካኔን የቱ ላይ እንደምታሳርፍ ትመርጣለህ እንጂ ጭካኔን ከጦርነት ውስጥ ማስቀረት አትችልም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0081.wav
1,222
1,699
ch_0_segment_0082.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ለዚያ ጭካኔ መጠየቅ ያለባቸው ሰዎች ካሉ ጦርነቱን ያስጀመሩት ሰዎች ብቻ ናቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0082.wav
1,222
1,700
ch_0_segment_0083.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ሁሉም እርግማን ሁሉም ደም ሁሉም ሰቆቃ ሁሉ የሚያርፈው በነዚያ ጦርነትን በጀመሩ ሰዎች ላይ ብቻ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0083.wav
1,222
1,701
ch_0_segment_0084.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
አባባሉ እውነት ቢመስልም የሰብአዊነት ድንጋጌዎችንና የሞራል ህጎችን የጣሰ የሚቀጣበት አለም አቀፍ ስምምነት አለ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0084.wav
1,222
1,702
ch_0_segment_0085.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ሼርማን እንደሚለው ጦርነት አይጀመር እንጂ አንዴ ከተጀመረ ታላቁን ግብህን ለማሳካት ስትል ሰላምህን ለመጎናጸፍ ስትል የጠላትህን ቅስም ለመስበር ስትል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0085.wav
1,222
1,703
ch_0_segment_0086.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የግድ ታይቶ የማይታወቅ ጭካኔን ትላበሳለህ የጠላትን ሰራዊት ትጨረግደዋለህ የግድ የሰው ክቡር ህይወት ያልፋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0086.wav
1,222
1,704
ch_0_segment_0087.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ይጠፋል የሀገር የወገን ንብረትም ይወድማል ዋናው ለዚህ ሁሉ ዳፋ መረገም ያለበት ጦርነትን የለኮሰው አካል ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0087.wav
1,222
1,705
ch_0_segment_0088.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ተገደህ ወደ ጦርነት ስትገባ በተወሰነ መልኩ ፈቅዶ ጦርነትን ከጀመረው አካል የበለጠ የምትላበሰው ብጽህና
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0088.wav
1,222
1,706
ch_0_segment_0089.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ቅድስና አለ ሀጢያቱን በሙሉ መሸከም ያለበት ጦርነቱን ያወጀብህ አካል ብቻ ይሆናል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0089.wav
1,223
1,707
ch_0_segment_0090.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የጦርነትም የጭካኔም የጀግንነትም የሽምቅም ሁሉም አይነት የሰው ልጅ ፍልሚያ የራሱ የተቀደሰ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0090.wav
1,223
1,708
ch_0_segment_0091.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የተቀደሰም የረከሰም ጎን አለው በየትኛውም ጊዜ እኔ በይቱ ወገን ነኝ ብለህ ራስህን ጠይቀህ የምታገኘው ምላሽ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0091.wav
1,223
1,709
ch_0_segment_0092.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ታላቅ የውጊያ ሞራልን የሚፈጥር ወይም የውጊያ ሞራልን የሚያላሽቅ መልስ ሆኖ ይገኛል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0092.wav
1,223
1,710
ch_0_segment_0093.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ከሆንክ የማሸነፍ እድልህ ተመሳሳይ አቅም ካለው ጠላትህ በግማሽ ያህል የላቀ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0093.wav
1,223
1,711
ch_0_segment_0094.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
እድል ግን ቅዱስ አላማ ብቻውን በቂ አይደለም ቀሪው ሃምሳ ፐርሰንት የስልት የስትራቴጂ የማሰብ እና ያለማሰብ የመገመት እና ያለመገመት ውጤት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0094.wav
1,223
1,712
ch_0_segment_0095.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ከሲፒዩ ካርቴዥያኖች ጦርነት እስከ ሮማውቹ ሲፒዩ አፍሪካነስ ድረስ ከናፖሊዮን ድል መነሳት አንስቶ እስከ ቮንሽላይፈን የጀርመኖች መብረቃዊ ጥቃት ድረስ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0095.wav
1,223
1,713
ch_0_segment_0096.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ከኢራቆቹ የጥምር ጦር ዘመቻ እስከ ታሊባኖች አሜሪካኖችን ማሯሯጥ ድረስ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0096.wav
1,223
1,714
ch_0_segment_0097.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ስዊፒንግ ስዊፍት ሰርፕራይዝ ነው መርሁ የተቀረው ተረት ነው የሚሉን እንግዲህ ቁጥራቸው የማያልቅ የጦር ሳተናዎች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0097.wav
1,223
1,715
ch_0_segment_0098.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የምዕራቡ ዓለም በጦር ስትራቴጂዎቹ ሊያመልከው ትንሽ የሚቀረው የጀርመኑ የጦር ጠበብት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0098.wav
1,223
1,716
ch_0_segment_0099.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ይላልህና የጦርነት አላማ ግን ጠላትህን ማደባየት ይሆናል ያደብ የሚገኘው የጠላትህን ወታደር በማሽመድመድ ስለሆነ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0099.wav
1,224
1,717
ch_0_segment_0100.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ጠላትህን ከነሰልፈኛው ስታወድመው ግዴታ ሆኖብህ ነው እንጂ የሰውን ልጅ ጠልተህ አይደለም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0100.wav
1,224
1,718
ch_0_segment_0101.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
መጨከን ግዴታ ሆኖብህ በልምምጥ የሚሰበር የጠላት ወኔ ስለሌለህ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0101.wav
1,224
1,719
ch_0_segment_0102.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
መርጠህ ጠላትን የሚያኮላሽልህ የቱ ነው ስስ ልቡ የቱ ጋር ነው ብለህ አልመህ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0102.wav
1,224
1,720
ch_0_segment_0103.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የጦርነት አላማ ጠላትህ አንተን የሚቋቋምበትን ጉልበት ማሟሟት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0103.wav
1,224
1,721
ch_0_segment_0104.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ጠላትህን የማጥቂያ ትልቁ ስትራቴጂም ጠላትህ አንተን በቀላሉ ሊቋቋምበት የማይችለውን አካሉን መርጠህ ማጥቃት ነው ይህንን ለማድረግ ደግሞ ሁለት ነገሮችን መፍጠር አለብህ ይላል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0104.wav
1,224
1,722
ch_0_segment_0105.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ቀልቡን መግፈፍ አለብህ እንደ ሰላቢ እንደ ጂኒ እንደ ሰይጣን ባላሰበበት ባልመረጠበት ጊዜ ቦታና አቅጣጫ ከትፈህ ብለህ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0105.wav
1,224
1,723
ch_0_segment_0106.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
በሳንዙ አጠራር ግልጽፍናን ፍጥነትን ተነቃናቂነትንና ከምንም በላይ አስገራሚነትን የተላበሰ ማጥቃት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0106.wav
1,224
1,724
ch_0_segment_0107.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ማታለል ወይንም ዲሰፕሽን ብሎ ነው የሚጠራው ጠላትህን ማታለል መቻልን ሳንዞ በምድር ላይ ያለ የመጨረሻው የጦርነት ስኬት ነው ይለዋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0107.wav
1,224
1,725
ch_0_segment_0108.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
በዚህ ምድር ላይ ያለ የመጨረሻው የጦርነት ጥበብ ቢኖር ይላል ሳንዞ ጠላትህን ያለምንም ውጊያ አንዲት ጥይት ሳይተኩስ ድል ማድረግ መቻል ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0108.wav
1,224
1,726
ch_0_segment_0109.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ያንን ማድረግ የምትችለው ደግሞ ጠላትህ ሳይዘጋጅ ይመጣብኛል ባላለበት አታለኸውና ሰልለኸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0109.wav
1,225
1,727
ch_0_segment_0110.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
እንዲህ ስታደርግ ነው የመጨረሻው ጉልበቱ የማማ አንድም ጥይት መተኮስ የማይሆንለት የጠላት ሰራዊት የምታገኘው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0110.wav
1,225
1,728
ch_0_segment_0111.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ቦታን ብትለቅ መልሰህ ትይዘዋለህ ምሽግን ብታጣ መልሰህ ትቆጣጠራለህ ከተማን ብታጣ መልሰህ እጅህ ታስገባለህ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0111.wav
1,225
1,729
ch_0_segment_0112.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ትክክለኛዋን ቅጽበት ካጣሃት ግን ለዘላለም አታገኛትም ባክና ትቀራለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0112.wav
1,225
1,730
ch_0_segment_0113.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
አታላይ ከታች ሲሉት ከላይ አሳሳች ከላይ ሲሉት ከታች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0113.wav
1,225
1,731
ch_0_segment_0114.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ወንድሜ ይህ የሁሉም ቃል ነው አሳሳችም አታላይም መሆንን ካልቻልክበት በትህትና ተበልተሃል ብቻ ነው ልልህ የምችለው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0114.wav
1,225
1,732
ch_0_segment_0115.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
የሰማዩ በእግዚአብሔር ውጪ ነው እነ ሳንዙ ግን በሚያውቁት በዚች ምድራዊ አለም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0115.wav
1,225
1,733
ch_0_segment_0116.wav
audio_files/audio_00117_956f108b
ጠላትህን አምታተህ ተቀደስ የሚጠፋውን የሰው ኃይል ቁጠር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00117_956f108b/ch_0_segment_0116.wav
1,225
1,734
ch_0_segment_0000.wav
audio_files/audio_00118_40118751
አንጀሊታ ከትስፋዬ ጋር እንዴት እንደተገናኙ ስትተርክ የምታሳየውን ስሜት መመልከት ብቻ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0000.wav
1,225
1,735
ch_0_segment_0001.wav
audio_files/audio_00118_40118751
እያንዳንዱን ክስተት በቀናትና በሰአታት ሳይቀር ከፋፍላ ልክ ትናንት እንደተፈጸመ ያህል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0001.wav
1,225
1,736
ch_0_segment_0002.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ለአርባ አመታት ያህል ይቺን ፎቶ እንዳልተለየቻትና እንደ ጥሩ ገድም ስለምትመለከታት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0002.wav
1,226
1,737
ch_0_segment_0003.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ያልቤርቶ አጠገባችን አለመኖር እንደልብ ሆና እንድታወራ ሙሉ ነጻነት ሰጥቷታል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0003.wav
1,226
1,738
ch_0_segment_0004.wav
audio_files/audio_00118_40118751
አልቤርቶ የከንቲባ ምርጫ ድምጽ ሰጥቼ ቶሎ ተመልሼ እመጣለሁ ብሎን ወደ ከተማ ወጣ አለ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0004.wav
1,226
1,739
ch_0_segment_0005.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ሐሙስ አርብና ቅዳሜ ከጓደኞቼ ጋር ዲስኮቴክ ወይም የምሽት ክበብ መሄድና መስናናት እናዘወትራለን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0005.wav
1,226
1,740
ch_0_segment_0006.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ወቅቱ የዲስኮ ሙዚቃ ከአሜሪካ ወደ አውሮፓ እንደ ጉንፋን በሽታ የተዛመተበት ዘመን በመሆኑ የምሽት ክበቦች በወጣት
high
0
0
true
Audio cuts off at the end
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0006.wav
1,226
1,741
ch_0_segment_0007.wav
audio_files/audio_00118_40118751
በወጣት ወንዶችና ሴቶች የተጣበቡ ነበሩ ክለቦቹ ቶሎ ስለሚሞሉ ቦታ ለማግኘት በጊዜ ሄዶ መሰለፍ ያስፈልጋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0007.wav
1,226
1,742
ch_0_segment_0008.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ሆኖ ክለቡ ተከፍቶ እስክንገባ ከደጆንም አልኮል መጠጥ እየተጎነጨንና ሲጋራ እያጨስን እናውካካለን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0008.wav
1,226
1,743
ch_0_segment_0009.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የአብዛኞቻችን ወጣቶች አይኖች የተቃራኒ ጾታ ፍለጋ ሲያማትሩ በግልጽ ይታይ ነበር የሰዎችንም አትኩሮት
high
0
0
true
Audio cuts off at the end
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0009.wav
1,226
1,744
ch_0_segment_0010.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ንም አትኩሮት ለመሳብ በዘመኑ ፋሽን የነበረውን ከጉልበት በላይ የሆነ አጭር ቀሚስና ትልቅ ተረከዝ ያለው ጫማ ተጫምተን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0010.wav
1,226
1,745
ch_0_segment_0011.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የሃያ አመት ወጣት ነበርኩ ስለ ነገ ማሰብ ወይም ጭንቀት የሚባል ነገር አላውቅም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0011.wav
1,226
1,746
ch_0_segment_0012.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ደስተኛ ሰው ነበርኩ ጮክ ብሎ መሳቅ መዝፈን መደነስ ከሰዎች ጋር ቶሎ መግባባት በአዳዲስ ልብሶች መዘነትና ፀጉሬን በአጭሩ መቆረጥ ልዩ ምልክቶቼ ነበሩ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0012.wav
1,227
1,747
ch_0_segment_0013.wav
audio_files/audio_00118_40118751
አርብ ምሽት ላይ ከጓደኞቼ ጋር ሆነን ክለቡ ተከፍቶ እስክንገባ ድንች ቆመናል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0013.wav
1,227
1,748
ch_0_segment_0014.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ከውዷ ጋር የተሰራ የፈርኮት የለበሰና የካውቦይ ባርኔጣ ያጠለቀ አንድ አጠር ያለ ጥቁር ሰው ከሌሎች ሰዎች ጋር ሆነው የሆቴሉ ታክሲ የክለቡ በር ላይ አወርዷቸው ሲሄድ አየሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0014.wav
1,227
1,749
ch_0_segment_0015.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ይህ ጥቁር ሰው ጣልያንኛና እንግሊዘኛ እያቀላቀለ ሲያወራ ድምፁ ከፍ ብሎ ይሰማል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0015.wav
1,227
1,750
ch_0_segment_0016.wav
audio_files/audio_00118_40118751
በከተማችን ውስጥ እንግሊዘኛ ቋንቋ የሚናገር ሰው ስላልነበረ ሁሉም ሰው የሰውየውን ማንነት ለማወቅ አንገቱን እያዞረ ይመለከተው ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0016.wav
1,227
1,751
ch_0_segment_0017.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ይህ ጦጣ በክለቡ አዘውታሪዎች ዘንድ የተወደደና እንደ ህፃን ልጅም ልብስ ለብሶ መግቢያው በር ላይ በመቆም ወደ ውስጥ የሚገቡ ሰዎችን ሰላምታ ይሰጣል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0017.wav
1,227
1,752
ch_0_segment_0018.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ካነጋገሩ ከአለባበሱና ከጠቅላላ ሁኔታው የኛ አካባቢ ሰው እንዳልሆነ ያስታውቅ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0018.wav
1,227
1,753
ch_0_segment_0019.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ክለቡ ከአፍ እስከ አፍንጫው በሰው ብዛት ተጨናንቆ ይታያል ወደ ውስጥ ከገባን በኋላ አይኖቼ ያንን ጥቁር ሰው ፍለጋ ያማትሩ ገቡ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0019.wav
1,227
1,754
ch_0_segment_0020.wav
audio_files/audio_00118_40118751
በግርግሩ መሃል ከክለቡ አስተናጋጆች መሃል አንዱ ጀርባዬን ነካኝና ቪአይፒ ክፍል ውስጥ ሰው ሊያናግረኝ እንደሚፈልግ ነግሮኝ ምላሼን ሳይጠብቅ እጄን እየጎተተ ይዞኝ ሄደ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0020.wav
1,227
1,755
ch_0_segment_0021.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ወደ ቪአይፒ ክፍል ስገባ ጥቁሩ ሰውና ጓደኞቹ ከቀይ ቆዳ በተሰራ ሶፋ ወንበር ላይ ተቀምጠው እያወሩ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0021.wav
1,227
1,756
ch_0_segment_0022.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የኔን መምጣት ይጠባበቁ ይመስል ሁሉም እንደተነጋገረ ሰው ተከታትለው ክፍሉን ለቀው ወጡ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0022.wav
1,228
1,757
ch_0_segment_0023.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ጥቁሩ ሰው ከመቀመጫው ተነስቶ ተቀበለኝ የምጠጣው ነገር እንዲመጣልኝ አስተናጋጅ ጠራ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0023.wav
1,228
1,758
ch_0_segment_0024.wav
audio_files/audio_00118_40118751
አንጄላ ነኝ መልሴ ፈጣን ነበር ሌላ ጥያቄ ሳይጠይቀኝ ተከታታይ ጥያቄዎችን አጎረፍኩለት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0024.wav
1,228
1,759
ch_0_segment_0025.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የምኖረው ሮም ነው ሙዚቀኛ ነኝ ከኦርኬስትራ ስፒታኮሎ ጋር ነው የመጣሁት ሐሙስ አርብና ቅዳሜ እዚሁ ቬሮና ውስጥ ዝግጅት አለን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0025.wav
1,228
1,760
ch_0_segment_0026.wav
audio_files/audio_00118_40118751
በወቅቱ የሚቀጥረኝ ባንድ እንዳላገኘው ነገር ግን በተለያዩ ዝግጅቶች ላይ ሲጠሩኝ እየሄድኩ እንደምጫወት ነገርኩት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0026.wav
1,228
1,761
ch_0_segment_0027.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የሚመቸኝ ከሆነ አርብ ወይም ቅዳሜ እሱ የሚጫወትበት መድረክ ላይ መጥቼ እንዳየው ጋበዘኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0027.wav
1,228
1,762
ch_0_segment_0028.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ሁለታችንም እየተቀባበልን ጦጣውን አቀፍነው ለማስታወሻም ፎቶግራፍ ተነሳን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0028.wav
1,228
1,763
ch_0_segment_0029.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ይህ ፎቶግራፍ አሁንም ድረስ በአንጀሊታ እጅ ይገኛል ነገር ግን የእሷን ፈቃድ ባለማግኘቴ በዚህ መጽሐፍ ላይ ላካትተው አልቻልኩም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0029.wav
1,228
1,764
ch_0_segment_0030.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የቤታችንን አድራሻ ከሰጠሁት የሆቴሉን ታክሲ እንደሚልክልኝ ነግሮኝ ተሰነባበተን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0030.wav
1,228
1,765
ch_0_segment_0031.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ቴስፓ ማግስቱ በተከታተልንበት ሰዓት ከመኖሪያ ቤቴ ሊያነሳኝ ታክሲ ይዞ መጣ የታክሲው አሽከርካሪ ከመቀመጫው በመውረድ በር ከፍቶ አስገባኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0031.wav
1,228
1,766
ch_0_segment_0032.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ከውስጥ ያለውን ሰው ማንነት ለማወቅ እናቴና ሶስት እህቶቼ ተንጠራርተው በመስኮት ወደ ውጭ ሲመለከቱ አየኋቸው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0032.wav
1,229
1,767
ch_0_segment_0033.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ነገር ግን የታክሲ መስታወት ከውጭ ወደ ውስጥ የማያሳይ ጥቁር መስታወት በመሆኑ ምንም ነገር ማየት ሳይችሉ ቀሩ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0033.wav
1,229
1,768
ch_0_segment_0034.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ከምሳ ሰዓት በፊት 30 ደቂቃ ያህል ቀድመን በመድረሳችን ምግብ ቤቱ አልተከፈተም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0034.wav
1,229
1,769
ch_0_segment_0035.wav
audio_files/audio_00118_40118751
እዚህ ቁጭ ከምንል ለምን ጋርድ ሀይቅ አንሄድም የሚል ሀሳብ አቀረብኩ ደስ ይለኛል አለ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0035.wav
1,229
1,770
ch_0_segment_0036.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የሁለታችንን ንግግር ያደምጥ የነበረው የታክሲ አሽከርካሪ የኛን ትዕዛዝ ሳይጠብቅ ወደ ሀይቁ ይዞን መንዳት ጀመረ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0036.wav
1,229
1,771
ch_0_segment_0037.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ሀይቁ ጋር ስንደርስ የክረምት ወራት መግባቱን ተከትሎ ብርድ በመግባቱ ምክንያት በሀይቁ ዳርቻ ውር ውር ከሚሉ ዳክዬዎች በስተቀር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0037.wav
1,229
1,772
ch_0_segment_0038.wav
audio_files/audio_00118_40118751
እኔ ወፍራም ሹራብ ከውስጥ ስለደረብኩ አይበርደኝም አለ የእጆቹንና የደረቱን ጡንቻዎች በሹራቡ ላይ ውጥርጥር ብለው ይታዩ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0038.wav
1,229
1,773
ch_0_segment_0039.wav
audio_files/audio_00118_40118751
ቦክስም እሞክራለሁ ብሎ መለሰልኝ የሀይቁ ዳርቻ አሸዋ እርጥብ በመሆኑ ጫማችንን እያሰመጠ አላራመድ አለን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0039.wav
1,229
1,774
ch_0_segment_0040.wav
audio_files/audio_00118_40118751
በህይወት ዘመኔ ከአንድ ጥቁር ሰው ጋር እንደዚህ ያለ መቀራረብ ያጋጥመኛል ብዬ አስቤ አላውቅም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0040.wav
1,229
1,775
ch_0_segment_0041.wav
audio_files/audio_00118_40118751
የቴስ ፀጉር እኔ እንደገመትኩት ሻካራ ሳይሆን ደስ የሚል ልስላሴ ያለውና ጥቅልል ያለ ወይም ከርል ሆኖ አገኘሁት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00118_40118751/ch_0_segment_0041.wav
1,229
1,776
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
14