audio audioduration (s) 5.32 15.5 | file_name stringlengths 21 21 | folder stringclasses 142
values | transcription stringlengths 0 604 | confidence stringclasses 3
values | trim_start_seconds float32 0 3.5 | trim_end_seconds float32 0 7 | reason_start stringclasses 33
values | reason_end stringclasses 34
values | has_incomplete_words bool 2
classes | notes stringclasses 617
values | original_path stringlengths 72 72 | batch_index int32 20 4.92k | global_index int64 0 13.2k |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ch_0_segment_0128.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እና ይሄ ማየት ራሱ አየኸው እነሱ የቀደሙት እኮ ንህ የሚል ጥያቄ አልጠየቁም አሁን እና አብርሃምን እና ይስሐቅን እና ያዕቆብን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0128.wav | 800 | 5,692 | ||||
ch_0_segment_0129.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | high | 0 | 0 | false | Very short segment, likely a cut or breath. | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0129.wav | 800 | 5,693 | ||||
ch_0_segment_0130.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ታሪካቸውን ብንመለከተው እንወቅ ተናገረን ወዴት እንሂድ መሰለኝ ጥያቄዎች ካላየንህ ሞተን እንገኛለን ብሎ ነገር የለም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0130.wav | 800 | 5,694 | ||||
ch_0_segment_0131.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | high | 0 | 0 | false | Very short segment, likely a cut or breath. | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0131.wav | 800 | 5,695 | ||||
ch_0_segment_0132.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ግን የአህዛብ በጣም ተጽዕኖ የሚታይ ነገርን ስላሳደረባቸው እነሱ መጠየቅ ጀመሩ ስለዚህ እግዚአብሔር ሰጣቸው እና ያ ተጽዕኖ ስለነበረባቸው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0132.wav | 800 | 5,696 | ||||
ch_0_segment_0133.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ነበረባቸው ህዝቡ እግዚአብሔርም ሶስትነትን ቢያሳያቸው አውቶማቲካሊ ሊያስቡ የሚችሉት ስለዚህ ሶስት አማልክት አለ ማለት ነው ወደሚለው ድምዳሜ ይደርሳሉ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0133.wav | 800 | 5,697 | ||||
ch_0_segment_0134.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ስለዚህ ይሄንን ነገር ለማስረዳት እና ለማቆየት የእነሱንም ይሄ ቅድም ልክ ቅዱስ ጎርጎርዮስ አለው ያለው እነሱም ሼፕ ኦፍ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0134.wav | 800 | 5,698 | ||||
ch_0_segment_0135.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሼፕ ኦፍ ማይንዳቸው መስተካከል አለበት ለዛ ትምህርት ምቹ እስኪሆኑ ድረስ ኢማጅን አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ነው የፈጀባቸው ያንን እንኳን ለመረዳት ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0135.wav | 800 | 5,699 | ||||
ch_0_segment_0136.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደ ወዳጆች ቁጭ ብለን በምንወራው በሁለት ሰዓት በሶስት ሰዓት ፖድካስት ውስጥ ምስጢረ ስላሴን በልቼዋለሁ ማለት አይችልም የሚያውቀው ሰው እንኳን አምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን ፈጅቶበታል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0136.wav | 800 | 5,700 | ||||
ch_0_segment_0138.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሁለተኛው ያልሆነውን መንገድ ታሳይና ስለዚህ ያው ጨለማው ሄኖ ከተባልክ ብርሃኑ ጋር መምጣት አይከብድም እንደውም ለሰው እሱ ይቀላል መሰለኝ አይደለም ጨለማ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0138.wav | 801 | 5,702 | ||||
ch_0_segment_0139.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ጨለማውን በደንብ ይሄ ጨለማ ጨለማ ጨለማ ጨለማ ስትለው ስለዚህ ስለ ጨለማው በደንብ ያውቃል አንደኛው መንገዳችን ደግሞ ስለ ብርሃን ብቻ ማውራት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0139.wav | 801 | 5,703 | ||||
ch_0_segment_0140.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ስለዚህ ሰባሊዮስ የሚባል ሰው ነበር እሱ ደግሞ ብሉይ ኪዳንን ሐዲስ ኪዳንን ሐዲስ ኪዳንን ለሁለት ይከፍለዋል እንደውም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0140.wav | 801 | 5,704 | ||||
ch_0_segment_0141.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደውም እሱ ብሉይ ኪዳንን አንድ ኤጅ ነው ይላል እና ምስጢረ ስላሴን እሱ ሲያስረዳ ምንድነው የሚለው ብሉይ ኪዳን የነበረው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0141.wav | 801 | 5,705 | ||||
ch_0_segment_0142.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሰው የሆነው ራሱ አብ ፎርሙን ለውጦ ወልድ ነው ይላል ከዛ ሲያርግ ደግሞ ፎርሙን ለውጦ መንፈስ ቅዱስ ሆኖ የወጣው እሱ ሶስተኛው ነው ይላል እና ስታስበው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0142.wav | 801 | 5,706 | ||||
ch_0_segment_0143.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንዴት እንደዚህ አይነት ሀሳብ ሊመጣለት ቻለ እሱ ራሱን ችሎ ሰፊ የሰባሊዮስን ትምህርት እንዴት እንደዛ ሊያስብ እንዳስቻለ የሚሆን ሀተታ ቢሆንም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0143.wav | 801 | 5,707 | ||||
ch_0_segment_0144.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ያሰበው ሀሳብ ግን ምንድነው በሆነ ዘመን ላይ የነበረው እግዚአብሔር የሆነ ዘመን ላይ ሲመጣ ያሳየው መገለጥ ለሱ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0144.wav | 801 | 5,708 | ||||
ch_0_segment_0145.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | መገለጥ ለሱ አዲስ ነው ስለዚህ እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ ሲመጣ ይሄማ ሌላ ነው እንጂ በፍጹም ያ በፊት የነበረው በፊት የነበረውማ ሊሆን አይችልም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0145.wav | 801 | 5,709 | ||||
ch_0_segment_0146.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ኢቭን እንትኑን እንደሚቀይሩት ታውቃለህ እሱማ የ ግኖስቲኮች ደግሞ የሚባሉ አሉ እና እነሱ ደግሞ እሱ በፍጹም ሊሆን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0146.wav | 801 | 5,710 | ||||
ch_0_segment_0147.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | በፍጹም ሊሆን አይችልም ለምን ሲባል አይ የብሉይ ኪዳኑ አምላክ በጣም ኃይለኛ ነው ቁጡ ነበር ገዳይ ነው ቀሳፊ ነው ይሄኛው ደግሞ ደግ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0147.wav | 801 | 5,711 | ||||
ch_0_segment_0148.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ይህኛውን ደግሞ ቻር ነው ስለዚህ በጭራሽ አይደለም አይሆንም ይላሉ እና | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0148.wav | 802 | 5,712 | ||||
ch_0_segment_0149.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ብቻ ማንነቱ ላይ በጣም ብዙ ጥያቄዎች እንደሚያነሱ የእግራ መንገዳችንን በዚህ ካየነው ቤተክርስቲያናችን ግን እንደነዛ አይነቶች | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0149.wav | 802 | 5,713 | ||||
ch_0_segment_0150.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደነዛ አይነቶቹን ነገሮች ታስቀርና አሶስትነታቸው በስም በአካል በግብር ነው ትላለች ሶስቱም ስም አላቸው ለምሳሌ አብ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0150.wav | 802 | 5,714 | ||||
ch_0_segment_0151.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የመጀመሪያው ስም ማወቅ ላይ ያለብን ቢኖር ቅድም ስም ብለን ያነሳናቸው መደቦች አሉ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0151.wav | 802 | 5,715 | ||||
ch_0_segment_0152.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አሉ እና አሁን የአንዱ ስም ለሌላኛው ስም አይሰጥም እዚህኛው ላይ ልዩ የሚያደርገውም ነገር ይሄ ነው ለምሳሌ አብ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0152.wav | 802 | 5,716 | ||||
ch_0_segment_0153.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የአብ ግብሩ ምንድነው ተብሎ ቢጠየቅ ውስጥ ራሱን የቻለ ማብራሪያ አለው ወልድን መውለድ መንፈስ ቅዱስን ማስረጽ ነው ይባላል የወልድ ግብሩ ምንድነው ከአብ መወለድ የመንፈስ ቅዱስ ደግሞ ግብሩ ምንድነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0153.wav | 802 | 5,717 | ||||
ch_0_segment_0154.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ከአብ መስረጽ ነው ለዘመናት የሚገርምህ እቺ አሁን የነገርኩህ ሀረፍተ ነገር | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0154.wav | 802 | 5,718 | ||||
ch_0_segment_0155.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ወይም ደግሞ የቤተክርስቲያኒቷ ዶክትሪን መሰረተ እምነት እንደቀላል ኮንሲደር አትደረግም ኤቭሪ ታይም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0155.wav | 802 | 5,719 | ||||
ch_0_segment_0156.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ወይም የሆነ ሄረሲ የሆነ ክህደት ሲነሳ እዚህ ላይ ነው ቀጥታ ሄዶ ታርጌት የሚደረገው ለምን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0156.wav | 802 | 5,720 | ||||
ch_0_segment_0157.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | በፍጥረት ስርዓት አንዳንዶች ያሰቡታል ለምሳሌ የአንዱ መውለድ የሌላው መውለድ እንደ ሰው የምታስበው ከሆነ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0157.wav | 802 | 5,721 | ||||
ch_0_segment_0158.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | በእኩል ከሆነ አንዱ ቀድሞ ሌላው ተከትሎ የሚመጣበት ስለሆነ እኩል ሊሆኑ አይችሉም በፍጹም እኩል ሊሆኑ አይችሉም ብሎ ያስባል ስለዚህ ያንን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0158.wav | 803 | 5,722 | ||||
ch_0_segment_0159.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ኮሬክት ለማድረግ የሚመጣ ደግሞ የተሳሳተ የሆነ ነገር ሊኖር ይችላል ደግሞ አንዳንዱ ደግሞ ከመቆርቆር | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0159.wav | 803 | 5,723 | ||||
ch_0_segment_0160.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ቆርቆርም የመጣም አለ ማለት አሁን መንፈስ ቅዱስ እንዲህ እንዴት ብሎ እሱ ብቻውን ተገንጥሎ ብሎ አይሆንም አለ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0160.wav | 803 | 5,724 | ||||
ch_0_segment_0161.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አንዳንዱ ደግሞ አይ ወልድ ደግሞ ብቻውን እንዴት እሱ ተወላዲ ልጅ ይሆናል እሱ እንደውም | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0161.wav | 803 | 5,725 | ||||
ch_0_segment_0162.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ማስረጽም አለበት መንፈስ ቅዱስም ብሎ ደግሞ እሱ በላቲኑ ፊሎኮዌ ይባላል እንደዛም ተብሎ ይመጣም ነበር እና ይሄ ሁሉ ምንድነው ምስጢሩን መረዳት የሚቻልበት አይምሮ ቅድም እንዳልነው በሰው አይምሮና በሰው ጭንቅላት እኛ | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0162.wav | 803 | 5,726 | ||||
ch_0_segment_0163.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እኛ የለመድነውን ነገር በምንረዳበት መንገድ የተቀመጡ ነገሮች አይደሉም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0163.wav | 803 | 5,727 | ||||
ch_0_segment_0164.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ባጭሩ | medium | 0 | 0 | true | Very short clip, word is cut off at the start. | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0164.wav | 803 | 5,728 | |||
ch_0_segment_0165.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ባጭሩ ለማስረዳት ለምሳሌ አንድ ነገር ከአንድ ነገር ሲወጣ ወይም ደግሞ ሲወለድ እንደ ሰው ስርዓት ከሆነ አንዱ ይቀድማል ሌላው ይከተላል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0165.wav | 803 | 5,729 | ||||
ch_0_segment_0166.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እኛው ራሳችን የምናውቀው ስጋዊ እውቀት ስለሆነ ለማስረዳት ያንን ሊከብደን ይችላል ግን እንደዛ ብለን ደግሞ የምናቆመው ነገር አይደለም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0166.wav | 803 | 5,730 | ||||
ch_0_segment_0167.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የቤተክርስቲያናችን መምህራን የሆኑት ቅድም እንዳልነው ቲዎሎጂንስ የሚባሉት መካከል ራሱ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ምን ይላል ምንም እንኳን ርዕሰ ጉዳዩ በጣም | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0167.wav | 803 | 5,731 | ||||
ch_0_segment_0168.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ያኔ ነው ቤተክርስቲያን ምሳሌ የምታመጣው ነገሮችን ለማረዳት እና ለማወቅ እንዲረዳን ለምሳሌ የአብ ወልድን መውለድ ወይም የወልድ ከአብ መወለድን ልክ እንደ ምንጭና እንደ ወንዝ ነው ብላ ነው የምታስረዳው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0168.wav | 804 | 5,732 | ||||
ch_0_segment_0169.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ወደደም ጠላም ምንጭ ነው የሆነች ምንጭ ናት ተጠራቅሞ ተጠራቅሞ በሌላ አማርኛ ገባር ወንዝ ይበለው ምን ይበለው ችግር የለም ግን ምንጭ ነው መነሻው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0169.wav | 804 | 5,733 | ||||
ch_0_segment_0170.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ስለዚህ ምንጩ ለወንዙ መነሻ ነው ብለን ልክ ይሄንን ስቴትመንት ስናስቀምጥ ሁለት ነገሮችን ደግሞ ማወቅ እንችላለን ለምሳሌ ምንጩም ውሃ ነው ወንዙም ውሃ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0170.wav | 804 | 5,734 | ||||
ch_0_segment_0171.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አይደል ስለዚህ ሁለቱም ውሃ መሆናቸው አንዱ ወለደ አንደኛው ተወለደ ቢባልም ከእግዚአብሔርነት ላይ ምንም ለውጥ የሚያመጣ ነገር የለም አይ ያመጣል ካለ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0171.wav | 804 | 5,735 | ||||
ch_0_segment_0172.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ምንጩ የሆነ ጊዜ ላይ ሌላ ነገር ይሆናል ወንዙ ከምንጩ ሲርቅ ሌላ ነገር ያመጣል እንደማለት ነው አንድ የምንናገረው ይሄ ነው ሁለተኛው የሚገርምህ ስያሜያቸው ላይ ነው ይሄንን ያነሳነው አይደል ምንጭ ወንዝ ልትለው ትችላለህ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0172.wav | 804 | 5,736 | ||||
ch_0_segment_0173.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ምንጭ ኩሬ ነገር ጋር ይሄ ወንዝ ነው ልትል አትችልም አንተ ብትል መብት ነው ግን ይሄ ፋክቱን ለሚያውቀው ወይ ወንዝ ምንነት ለሚረዳ ሰው አረ በፍጹም ብሎ ነው የሚከራከረው ወንዝ ጋርም ሄደ ይሄ ምንጭ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0173.wav | 804 | 5,737 | ||||
ch_0_segment_0174.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ምንጭ ምንጭ ነው ብትል በፍጹም ሊሆን አይችልም ስለዚህ ምንጭ ምንጭ ነው እንጂ ወንዝ አይባልም ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0174.wav | 804 | 5,738 | ||||
ch_0_segment_0175.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አብም አብ ነው እንጂ ወልድ አይባልም ወልድም ወልድ ነው እንጂ መንፈስ ቅዱስም ሌላኛውም ስያሜያቸውም ሊቀያየር አይችልም ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0175.wav | 804 | 5,739 | ||||
ch_0_segment_0176.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ይሄ ስያሜያቸው ትምህርቱም የሚወጣው ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደመሆኑ መጠን ኦርደሩ ሁሌም ሲጠራ ለኦርቶዶክስ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0176.wav | 804 | 5,740 | ||||
ch_0_segment_0177.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማንያን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ተብሎ ነው የሚጠራው ስናማትብም ምስጢራትንም ስንፈጽምም ያው ነው የምንጠቀመው እና ይሄንንም ስም ደግሞ አይቶ አንድ ሰው አይ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0177.wav | 804 | 5,741 | ||||
ch_0_segment_0178.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ስለዚ የሆነ ሰው ቀድሞ ከተጠራ የሆነ ደግሞ ከተከተለ ይቀድማል ማለት ነው እገሌ ብሎ ሊያስብ የሚችል ይመጣል ደግሞ እንደዛም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0178.wav | 805 | 5,742 | ||||
ch_0_segment_0179.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ለዛም ከሆነ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ አንድ መጽሐፍ አይደለም ሪቮልቭ ማድረግ ብቻ ነው የሚጠበቅብን እንደዛ ስንል ለምሳሌ ወልድ ቀድሞ እናገኘዋለን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0179.wav | 805 | 5,743 | ||||
ch_0_segment_0180.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት የሁለተኛ ቆሮንጦስ መልእክቱ ምዕራፍ 13 የመጨረሻው ስንብቱ ቁጥር 13 ላይ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0180.wav | 805 | 5,744 | ||||
ch_0_segment_0181.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ወልድን ያስቀድምና አብን ያስከትልና መንፈስ ቅዱስን አስቀድሞ ይናገራል አስከትሎ መንፈስ ቅዱስም ሲቀድም ይገኛል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0181.wav | 805 | 5,745 | ||||
ch_0_segment_0182.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የአንደኛው ቆሮንጦስ መልእክት ምዕራፍ 12 ላይ ስለ መንፈስ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_0_segment_0182.wav | 805 | 5,746 | ||||
ch_1_segment_0000.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ጸጋው ልዩ ልዩ ነው የሚለው ሶስት አረፍተ ነገሮች ብዙ ሰው የሚያውቀው የመንፈስ ጸጋው አንድ ነው ልዩ ልዩ ነው የምትለዋን አረፍተ ነገር ነው ሲቀጥል ግን ጌታ ይላል ሲቀጥል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0000.wav | 805 | 5,747 | ||||
ch_1_segment_0001.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሲቀጥል ግን እግዚአብሔር ይላል ተመሳሳይ አረፍተ ነገሮችን ይዞ ማለት ነው እና ይሄንን ምኑን ለማሳየት ነው የአንዱ ስም መቅደም የሌላው ስም መከተል አንዱን ሲፒሪየር አንደኛውን ማይነር አያስተኘውም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0001.wav | 805 | 5,748 | ||||
ch_1_segment_0002.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደዛ ነው ካልን ሌላ ቦታ ላይ አንዱ ሲቀድም እናገኛለን ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ ሌላው ሲቀድም ስለምናገኝ አይሆንም እና የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ከዚ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0002.wav | 805 | 5,749 | ||||
ch_1_segment_0003.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ማንነት ከዚ ነው የሚጀምረው ኢየሱስ ክርስቶስ ብለን የምንጠራው ከነዚህ ከሶስቱ ወልድን ነው በተለይ የሰያሜው ለምን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0003.wav | 805 | 5,750 | ||||
ch_1_segment_0004.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ቀድመ አለምም ይሄ ሁሉ ነገር ከመሰራቱ በፊትም ከሶስቱ አካላት አንዱ ወልድ ልጅ የሚል የመጠሪያ ስም ኦረዲ አለው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0004.wav | 805 | 5,751 | ||||
ch_1_segment_0005.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እሱ ነው እኛ ተወለደ ወረደ የምንለው አሁን ቅድም ደግሞ እንዳልኩ ምስጢረ ስላሴ ላይ ብቻ ደግሞ አያቆምም ይሄ ትምህርት ለምን ተወለደ ደግሞ ብለን መጠየቅ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0005.wav | 806 | 5,752 | ||||
ch_1_segment_0006.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አይቀርም እሱ ላይ ስትመጣ ደግሞ ነገር ላይ ትመጣለህ ሌላ ትምህርት ይሆናል እና ግን ለምን መሰለህ የጠየቀው አንደኛ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0006.wav | 806 | 5,753 | ||||
ch_1_segment_0007.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | በቤተክርስቲያን ትምህርት እኛም ድሮም ስንበ ትምህርት ቤት ስንማር አብዛኞቹ አይነት እንደዚህ የምንሰማቸው በየጊዜው የሚኖሩ ከቤተክርስቲያን የተገነጠሉ | medium | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0007.wav | 806 | 5,754 | ||||
ch_1_segment_0008.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የተገነጠሉ የሚወጡ ብዙ አይነት አስተምሮዎች የሁሉም መነሻ ብዬ እኔ አትሊስት የማስበው እዛች አሁን የጠየኳት ጥያቄ ላይ ነው እና ብዙዎቻችንም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0008.wav | 806 | 5,755 | ||||
ch_1_segment_0009.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደው በጣም ደጋግመን ደጋግመን ደጋግመን ስለሰማነው እንጂ በዚህ ደረጃ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዛሬ የሆነ ያህል ሺህ አመት በፊት የነበረ ሰው እንደዚህ አይነት ዴፊኒሽን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0009.wav | 806 | 5,756 | ||||
ch_1_segment_0010.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሁሉም ሰው ውስጥ ይኖራል ብዬ አላምንም ቀላል ይመስልም ጥያቄው ግን አክሊ ውስጥ ስትገባ ብዙ እንዳወራነው ብዙ ወደ ውስጥ እንትን የሚያደርጉ ነገሮች ይኖራሉ እና | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0010.wav | 806 | 5,757 | ||||
ch_1_segment_0011.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አንድ በጣም ከሚገርሙኝ ነገሮች ቅድም ስታነሳቸው እንዲሁ እየሰማሁ ነበር ለምሳሌ ራሱ ክርስቶስ ጠይቋቸው ነበረ ማን ይሉኛል ብሎ ጠይቋቸው ያ ቃል እኮ ግን የጠየቀበት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0011.wav | 806 | 5,758 | ||||
ch_1_segment_0012.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ምክንያት አንዳንዴ የሚያደርጋቸው ነገሮች ሁሉን ነገር እንደሚያውቅ ታስባለህ ሁሉን ነገር እንደሚያውቅ ታውቃለህ ከዛ ግን ሲያደርጋቸው የሰማናቸው ሲያደርጋቸው ያነበብናቸው ነገሮች ግን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0012.wav | 806 | 5,759 | ||||
ch_1_segment_0013.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ኢንቴንሽኑን አንደርስታንድ ማድረግ ይከብዳል ለምሳሌ አሁን ቅድም ስትነግረኝ አይምሬ እዛ ጋር ቀርቶ ነበረ ለምን ጠየቃቸው ግን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0013.wav | 806 | 5,760 | ||||
ch_1_segment_0014.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሲያወጡት አርቲኩሌት ሲያደርጉት ምናልባት አንዱን ነገር ስትናገረው ነው የምታውቀው ፈልጎ ነው ምንድነው ማለፍ አልቻልኩም | high | 0 | 0 | true | Audio ends abruptly with a cut-off word. | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0014.wav | 806 | 5,761 | |||
ch_1_segment_0015.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የቻልኩኝ ያው እዛ ጋር ቀርቻለሁ አሁን ልክ ነው በመሰረቱ እሱም የጠየቃቸው ለምክንያት ነው ስሙ የመጨረሻው የኢየሱስ ቀጣይ ስም መሲህ አይደለም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0015.wav | 807 | 5,762 | ||||
ch_1_segment_0017.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | መሲህ አዳኝ ነው ስለዚህ ለዘመናት የእየ የእስራኤላውያንን ታሪክ ብንመለከት ኦን ኤንድ ኦፍ ነው ከእግዚአብሔር ጋር ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0017.wav | 807 | 5,763 | ||||
ch_1_segment_0018.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ማለት ነው የሆነ ሰዓት ላይ በጣም ጥሩ ሪሌሽንሺፕ አላቸው ለህጉ ተገዢ ሆነው እናገኛቸዋለን የሆነ ሰዓት ላይ ያምጻሉ የሆነ ሰዓት ላይ ነፃ ናቸው የሆነ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0018.wav | 807 | 5,764 | ||||
ch_1_segment_0019.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሆነው የሆነ ሰዓት ላይ ደግሞ ምርኮኛ ሆነው ተይዘዋል ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የመጣበት ጊዜ ላይ እነሱ በሮማውያን ቀን ግዛት ተይዘው የነበሩበት ዘመን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0019.wav | 807 | 5,765 | ||||
ch_1_segment_0020.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የነበሩበት ዘመን ነው ስለዚህ ይጠብቁት የነበረው መሲህ በእነሱ አረዳድና መለካከት እነሱ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0020.wav | 807 | 5,766 | ||||
ch_1_segment_0022.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ጭንቅላት ውስጥ ያለውና እሱ መሬት ላይ ሆኖ የመጣው በጣም የተለያየ ነው እነሱ ቀን ግዛት ውስጥ ነው ያሉት ነፃነት የላቸውም በርግጥ ነፃነት የላቸውም ስንል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0022.wav | 807 | 5,767 | ||||
ch_1_segment_0023.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሮማውያንም በጣም ጎበዝ ገዢዎች ናቸው በመሰረቱ ኮምፕሊትሊ ሙሉ በሙሉ እፍን አላደረጓቸውም ለምን በጣም ሪቤሊየስ ናቸው እስራኤላውያን የሆነች ነገር ከነካካቸው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0023.wav | 807 | 5,768 | ||||
ch_1_segment_0024.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ግልብጥ ነው የሚለው ስለዚህ ምንድነው ያለው አማራጭ ለነሱ ለራሳቸው እግጋት ተገዢ እንዲሆኑ ታደርጋቸውና ሱፕሪም ለሆነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0024.wav | 807 | 5,769 | ||||
ch_1_segment_0025.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ነው ሲባል ስለሰሙ በኦሪቱም ሲነገር የነበረው ትንቢት ያ ስለነበረ ነፃ እንዲያወጣቸው ነው የሚጠብቁት ከማ | high | 0 | 0.1 | cut-off word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0025.wav | 808 | 5,770 | |||
ch_1_segment_0026.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደው አያደርግብንና መሲሁን ይመጣል ተብለን ስንጠየቅ ካለብን ተደራራቢ ችግሮች አንፃር የምንጠብቀው በረት ውስጥ አይደለም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0026.wav | 808 | 5,771 | ||||
ch_1_segment_0027.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደተወለደበት ሳይሆን የምንጠብቀው ቤተ መንግስት ውስጥ ነው በጣም ብዙ ሰራዊት አለው የምንጠብቀው የሆነች አስራ አምስት አመት ንጹህ | high | 0 | 0.1 | cut-off word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0027.wav | 808 | 5,772 | |||
ch_1_segment_0028.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ንጹህ የሆነ እመቤታችን ድንግል ማርያም ውስጥ እንዲያድር አይደለም በጣም ቆነጃጅት የሚባሉ ፕሪንሰስ ብሎ የሚጠሩት ልዕልቶቹ ላይ ነው እንጂ | high | 0.1 | 0 | incomplete word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0028.wav | 808 | 5,773 | |||
ch_1_segment_0029.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | የምንጠብቀው አስራ ሁለት ኢሊትሬት የሆኑ ያልተማሩ አሳጥማጆች ቀረጥ ሰብሳቢዎች የሆነ ባንች ኦፍ የማይጣጣሙ ሰዎች ለእኛ የሚመስለን ሰው ሳይሆን በጣም | high | 0 | 0.1 | cut-off word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0029.wav | 808 | 5,774 | |||
ch_1_segment_0030.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | በጣም ኮርዲኔትድ የሆኑ ጀነራሎች መሪዎችን ለዚህ አሁን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰዎችን የሰውን ልጅ ማን ይሉታል ብሎ ሲጠይቃቸው በህዝቡ ዘንድ ይሄንን ነገር ጠንቅቆ ያውቀዋል | high | 0.1 | 0 | incomplete word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0030.wav | 808 | 5,775 | |||
ch_1_segment_0031.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እና የመለሱለት መልስ የሚገርምህ እንደውም አንዳንዴ እኔ ራሱ ሳነበው በጣም ነው የሚደንቀኝ በርግጥ የፐርሰናሊቲም ጥያቄ ነው እንደው ርዕሰ ጉዳያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ሆነ እንጂ | high | 0 | 0.1 | cut-off word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0031.wav | 808 | 5,776 | |||
ch_1_segment_0032.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል የሚለውን ጥያቄ አንተን ልትጠይቀኝ ትችላለህ ዮኒን ማን ይሉታል ኮወርከሮቹ ብለህ ብትጠይቀኝ ጌታ የመለሱለት መልስ | high | 0 | 0.1 | cut-off word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0032.wav | 808 | 5,777 | |||
ch_1_segment_0033.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | መልስ ምን መሰለ ሐዋርያቱ አንዳንዶች ኤልያስ ነው ይሉታል አሉ አንዳንዶች ኤርምያስ ነው ይሉታል አሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ከነብያት መካከል አንዱ ነው ይሉታል አሉ ኤልያስ የኦሪት ነብይ ነው | high | 0.1 | 0 | incomplete word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0033.wav | 808 | 5,778 | |||
ch_1_segment_0034.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | በጣም ኃይለኛ ነው ስለዚህ ይሄ ዳር ዳሩ ምን መሰለ ኤልያስ በጣም ኃይለኛ አይደለም ስለዚህ አንዳንዶች ኤልያስ ነው ይሉታል ሲሉ ስናየው ተራ ሰው ይመስለ | high | 0.1 | 0.1 | incomplete word | cut-off word | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0034.wav | 808 | 5,779 | ||
ch_1_segment_0035.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ይመስልሃል እንጂ አታውቀውም ውስጥ የሆነ ነገር አለ እንደማለት ነው አንዳንዶች ኤርምያስ ነው ይሉሃል አሉ ኤርምያስ ደግሞ ቤተክርስቲያናችን አልቃሻው ነብይ ነው የምትለው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0035.wav | 809 | 5,780 | ||||
ch_1_segment_0036.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | መጽሐፍ ራሱ አለው ሰቆቃው ኤርምያስ የሚባል የሚያለቅስበት ማለት ነው እና አንዳንዱ ደግሞ ስለሚያየው ነገር ፓወርለስ ይመስለዋል በቃ አብሮ ሲጠጣ አብሮ | high | 0 | 0 | cut-off word | true | Transcription ends abruptly | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0036.wav | 809 | 5,781 | ||
ch_1_segment_0037.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | አብሮ ሲበላ አብሮ ከበደለኛ ከሀጢያተኞች ጋር ሲሆን ደግሞ ሲመለከቱ አይ ነገራቸውን ቢያውቅማ ኖሮ እንደዚህ አይሆንም ነበር እንዲሁ ዝም ብሎ ነው የሚል አለ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0037.wav | 809 | 5,782 | ||||
ch_1_segment_0038.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ከነብያት መካከል ነህ አሉት እና ፓራግራፉ በርግጥ አዎ ከነብያት መካከል ነህ የሚለው ግን ውስጡ ያጠኑት የቤተክርስቲያናችን መምህራን ግን ሲናገሩ እስራኤላውያን ነብያት ብሎ የሚጠሩት ሁለት ሰው ነው አይገርምም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0038.wav | 809 | 5,783 | ||||
ch_1_segment_0039.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንዴት አይገርምም አሁን ስነግርህ ልብ ብለው ከሆነ አንዳንዶች ኤልያስ ነህ ይሉሃል ነው ያሉት ነብዩ ኤልያስ ነህ አሉት ለሙሴና ለኤልያስ በጣም ትልቅ ቦታ አላቸው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0039.wav | 809 | 5,784 | ||||
ch_1_segment_0040.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ከነዓን ያስገባቸው ኢያሱ ነው ስለዚህ ለነሱ ይሄ አትንኩብን አይነት ነገር ነው እና አንዳንዶች ደግሞ ከነብያት መካከል አንዱ ነህ አሉት ማለት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0040.wav | 809 | 5,785 | ||||
ch_1_segment_0041.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እንደ ሙሴ እንደ ኢያሱ ይሄኛውም ክብሩ ከፍ ያለ አንድ ሊሆን ይችላል እና ጌታችን በሰዎች ዘንድ የነበረውን ማንነት ልክ ሲጠይቀው ይህንን መልስ ሲሰነግሩት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0041.wav | 809 | 5,786 | ||||
ch_1_segment_0042.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እሺ እነሱስ እንደዚህ አሉኝ እናንተ ደግሞ ማን ትሉኛላችሁ አላቸው አሁን የሰጡትን መልስ ቅድም የሰጠነውን አንተ የሃው የእግዚአብሔር ልጅ ነህ የሚለው መልስ ቀላል አይደለ | high | 0 | 0 | cut-off word | true | Transcription ends abruptly | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0042.wav | 809 | 5,787 | ||
ch_1_segment_0043.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ቀላል አይደለም ያልነው ለምን መሰለህ የየሱስ ክርስቶስን ማንነት ቤተክርስቲያናችን ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ተዋሃደ ብላ ነው የምትናገረው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0043.wav | 809 | 5,788 | ||||
ch_1_segment_0044.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እና አሁን ሲምፕል ኩዌስችን አድርገን ለሰው ተዋህዶ ምን ማለት ነው ብለህ ብትጠይቀው ሊመልስልህ የሚችላቸው ብዙ መልሶች አሉ ለአንዳንድ ሰው ተዋህዶ የሚመስለው መለወጥ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0044.wav | 809 | 5,789 | ||||
ch_1_segment_0045.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | እዚህ መጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ ቃል ስጋ ሆነ የምትል ቃል አለች እና የሆነ ነገር ሆነ ሲል ከሆነ ነገር ወደሆነ ነገር ተለወጠ ብሎ ሰው ሊረዳበት የሚችልበት መንገድ አለ እኛ ቤተክርስቲያናችን ግን አምላክ ሰው ሆነ ብላ ስትናገር | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0045.wav | 810 | 5,790 | ||||
ch_1_segment_0047.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ምሳሌ እስቲ በደንብ የሆነ ክላሪፋይ አድርጊው ስትላት ደግሞ ምን ትላለች ልክ እንደ ቃና ወይን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0047.wav | 810 | 5,791 | ||||
ch_1_segment_0049.wav | audio_files/audio_00014_1595bbec | ከዛ ውሃውን ወደ ምንድነው የለወጠው ወደ ወይን ሆነ ከዚህ አሁን ወይኑ ተመልሶ ውሃ አይሆንም ማለት ነው አንዴ ወይን ሆኗል ወይን ሆነ ቃል ስጋ ሆነን መለወጥ ነው ካልክ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00014_1595bbec/ch_1_segment_0049.wav | 810 | 5,792 |
End of preview. Expand in Data Studio
No dataset card yet
- Downloads last month
- 3