Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
10
199
audio
audioduration (s)
1.79
27.3
ጎን ለጎን እንዴት ጤነኛ ሆነን ረዥም ዓመት መኖር እንችላለን የሚለውም ይነሳል።
እነዚህ የአገዳደል ዘዴዎች በመስቀል ላይ ከሚፈጸም ስቅላት ጋር ተመሳሳይም ሆነው ተገኝተዋል ብለዋል።
ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ለአራት ቢሊዮን ዓመታት የኖሩ የጠፈር አካላት ናቸው፡፡
ሄምቲ በመጨረሻም የጃንጃዊድ ተከታይ ተብሎ ሊገለጽ የሚችለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አዛዥም ሆኑ።
ሌሎች ደግሞ ከመዲናዋ ካርቱም እየሸሹ ወደ ሌሎች ግዛቶች ሄደዋል።
የዩክሬን ባለሥልጣናት መሪውና ተከታዮቻቸውን ከገዳሙ ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል።
ልብ ልትሉ የሚገባው የሚቀርቡ ምግቦችን በሙሉ መብላት እንደሌለባችሁ ነው ይላሉ ባለሙያዎቹ።
ጭነቱን ያጓጓዘው አየር መንገድ ጭነቱ ከየት እንደመጣና መድረሻው የት እንደሆነም ባለስልጣናቱ ለመናገር ፈቃደኛ አልሆኑም።
ነገር ግን ድካሙ የሚጠፋው በቂ ጉልበት ሰጪ ምግብ እና ፕሮቲን በማግኘት ነው።
የሞራሌስን አገር መልቀቅ ተከትሎ ጄኒን ጊዝያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።
ሰውየውም ወደተባለው መንደር ሲሄድ ይበልጥ ተገረመ፡፡
ይሁን እንጂ ግለሰቡ ተከታዮቹ እየሱሰን ማግኘት ከፈለጉ እራሳቸውን እንዲያስርቡ ነግሯቸዋል ተብሏል።
ለሥራ ጉብኝት ቪዬትናም የሚገኙት ብሊንከን በውጥረቱ ውስጥ የሌሎች አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ብለዋል።
በመጨረሻም የደግለራሱ ምግብ ስላለቀ ደግለራሱ ክፉለራሱን ምግብ እንዲሰጠው ሲጠይቀው ከለከለው፡፡
ከዚህ ክስ ነጻ የወጡት በፈረንጆቹ ሁለት ሺ አስራ አምስት ነው።
ጅብ ሊበላኝ እየተከታተለኝ ነው፡፡
ዓውዳመት ከሚያሰኙ ነገሮች መካከል ሁሉም እንደአቅሙ የሚዘጋጃቸው የበዓል ምግቦች እና መጠጦች ከፍ ያለ ድርሻ አላቸው።
ማሸነፍን አለማሰቤ ጥሩ ሆኖልኛል ብዬ አስባለሁ ብላለች።
ሌላኛው የኩባንያው መሥራች እና አጋሯ ዶራ ፔልዘር የማርኬቲንግ ባለሙያ ናት።
የአሁኑ ግጭት የተቀሰቀሰበት ምስራቅ አፍሪካ ለወትሮውም ቢሆን ከግጭት የራቀ አይደለም።
ጦርነትን ለማቆም ብቻ ሳይሆን ሰላምን ለማጽናት እጅግ ወሳኝ የሆነው ሥነ ሥርዓት እንዲዘጋጅ በማድረጉ መንግሥትን አመስግነዋል።
ለግድያዋ ግን ማንም ምህረት የጠየቀ የለም።
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ስለሆነም የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ምሁራን እና ወጣቶች ሁሌም ከጎናችን ናቸው
እውነቱን ቢያውቀውም እንዳልገባው ሆኖ አሳለፈ፡፡
በተደረገ ውይይት ጥያቄዎቹ ሙሉ በሙሉ ምላሽ እንደሚያገኝ እና ሰልፉም መራዘሙንም ገልጻ ነበር።
በተከታታይ አራት ጨዋታዎች የተሸነፈ ቡድን እንዴት ሆኖ ከሜዳው ውጪ ኤቨርተንን ማሸነፍ ቻለ?
እነዚህ ሕዋሳት ቁስለት እና ጠባሳ የሚፈጥሩ ሲሆን የከፋ ህመምም ያስከትላሉ።
መንገደኛውም ሰው ለምንድነው እንደዚህ የምታደርገው ያልደረሰውን ትተህ የደረሰውን ብቻ ለምን አታጭድም አለው፡፡
በምዕተ ዓመቱ መጨረሻ ቁጥሩ ከአንድ ሚሊዮን እንደሚልቅ ይጠበቃል።
ነብሩም ይህንን ወጥመድ ያዘጋጀኸው ጥሩ ስጋ ለመብላት ብለህ አይደለም::
እኔ ያንቺን ደስታ ነው የምፈልገው አላት፡፡
ነገር ግን ሚኒስትሩ ለቢቢሲ እንደገለጹት ጄነራሎቹ የአገሪቷን የመሪነት ስፍራ ይቆናጠጣሉ የሚል ግምት እንዳልነበራቸው ነው።
ግብጽን የመራችው ንግሥት ክሊዮፓትራ ሰባተኛን በሚያሳየው የኔትፍሊክስ ፊልም ጥቁር አፍሪካዊት ተደርጋ በመሳሏ በግብጽ ውዝግብ አስነሳ።
እርሷም አዎ አለችው፡፡
ሌላው የበሰለ ምግብን መመገብ በሰውነታችን በቀላሉ እንዲፈጭ እና ልሞ በውስጣችን እንዲዋሀድ ያደርገዋል።
ብዙ ሰዎች ጾም የጀመሩ አካባቢ ራሴን አመመኝ ይላሉ።
የተከሰሱት ዳኛን በጉቦ ለመደለል ሞክረዋል በሚል ነው።
ፓስተር ማኬንዚ ከአንድ ሳምንት በፊት በቁጥጥር ሥር ውሏል
ትንሣኤው አይቀሬ ነው።
ይኽ የሚሆነው ግን እንደ ኒቆዲሞስ ተስፋን ሰንቀው ወደ ትንሣኤው ብርሃን የሚገሠግሡ ናቸው
የአዲስ አበባ ተወላጆች በከተማዋ ካቢኔ ውስጥ ተሳትፏቸው እንዲጨምር ተጠየቀ
እነዚያ ሞኝ ሰዎች አመድ ይዘው ቢሄዱም ጤፍ ሳያገኙ ቀሩ፡፡
እንዴት እንደበላሁ አያችሁ አላቸው፡፡
እነርሱም ወደ ታላቅ ወንድማቸው ሲሄዱ ያርስ የነበረ በጣም ወጣት ሰው ሆኖ አገኙት፡፡
ፓስፖርቱ በቪዲዮው ላይ ተገልብጦ የሚታይ ሲሆን ከዩክሬን ወታደራዊ መታወቂያ ቀለምም ጋር ተመሳሳይ ነው ተብሏል።
የአንጎላ መንግሥት ያወጣው ቁጥር አናሳ እንደሆነ እና ክትትልም ስለማያደርጉ አሃዙ በጣም ከፍ ያለ ነው ብሏል።
ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው።
ለቀስተኛው የተሰበሰው ከመላው አገሪቱ ነበር።
አሁን ዝም ብላችሁ ወደ መንደራችሁ ተመለሱና በኋላ ይገባችኋል ሲላቸው ተነስተው ሄዱ፡፡
በእናንተ ቤት የተሸረበው ሴራ በእኛም ቤት ተሴሯል፡፡
በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኬንያዊው ኬልቪን ኪፕተም አሸናፊ ሆኗል።
ከኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ሁኔታም አንጻር ጥሬ ሥጋ መመገብ የራሱ ተጽዕኖ እንዳለው ዶክተር ካሌብ ያስረዳሉ።
በአንድ ወቅት በአንዲት መንደር የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡
የዩክሬን መንግሥት እንደሚለው በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት እየጠየቁ ነው።
ፓውላ አጋጥሞኛል የምትለው ብቸኛ የጎንዮሸ ጉዳት የወር አበባዋ ከወትሮው የበለጠ መብዛቱ ነው።
ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ሐውልት ግንባታ ቦታ ከመስጠት ጀምሮ ለሐውልቱ እና ፓርኩ የሚያስፈልገውን ወጪ መሸፈኑ ተገልጿል፡፡
አቅፎ ሊስመው ሲሞክርም ፍቅረኛው ከመሳም እየሸሸ ሚስጥሩም እንዳይታወቅበት ለማድረግ ሞከረ፡፡
አብዛኛዎቹም ወደ አዋሽ ሰባት የጦር ካምፕ መወሰዳቸውን የቤተ ክርስቲያኗ የሕግ ባለሙያዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል።
በኢንዶሜትሪዮሲስ ምክንያት የሚሰማኝን የሚወጋ ህመም ሙሉ በሙሉ ባያጠፋውም በተወሰነ መልኩ ይቀንሰዋል።
ጾም የመግደፉ ተግባር ኢፍጣር ይባላል።
ፍርሃት ዘላቂ የሆነ ጓደኛ ቢሆንም ስህተት ላለመፈጸምም በትኩረት እንድንሠራ የሚያደርገን ጉዳይ ነው ትላለች ንጎይ።
እነዚህ ምልክቶች ለሕዝባችን ሰላምን አውርደው ድህነትን ቀብረው ወደ በረከትና ብልፅግና ለመጓዝ የዕቅዳችን አካል ናቸው።
ትንሽ የማስታወስ ችሎታዋን እያጣች ነው።
ወርቅ የተሰጠህም ለዚህ ነው፡፡
እስካሁን ድረስ ፖሊስ በጠቅላለው የሀያ አንድ ሰዎች አስክሬንን አግኝቻለሁ ብሏል
የወንዶቹ ደግሞ አርባምስት ደቂቃዎችን ዘግይቶ እኩለ ቀን ስድስት ሰዓት ላይ ይጀምራል።
ሄምቲንም ሲጠሯቸው የገጠር ዱባ በማለት ሲሆን መንግሥትንም ለመምራት ብቁ አይደሉም ይሏቸዋል።
ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በተቃራኒው መቆም ለግብጽ አስጊ ነው።
ጦርነት ተጀምሮ የሚያልቅ ጉዳይ አይደለም።
ወደ ታላቅየውም ሰው ዘንድ ሄደው ችግራቸውን ነገሩት፡፡
እኔ አንድ ብልሃት አለኝ፡፡
ክፍያው የሚከፈለው ለታጣቂዎች እና ለባለስልጣናት እንጂ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች እንዳልሆነም ገልጸዋል።
ከዚያም አልጋ አዘጋጂልኝና መጥተሸ አብረን እንተኛ ብሎ አዘዛት ሚስትየውም እሺ ብላ አብረው ተኙ፡፡
እንደ በርካታ ሴቶች የወር አበባዋ በምታይበት ወቅት ከፍተኛ ህመም ያጋጥማታል።
የተከሰሱ የነበረው ሙስናን ባለማስቆም ቸልተኝነት ነበር።
በቀን ሁለት ዶላር ያነሰ ገቢ በማግኘት የዓለም ባንክ ካስቀመጠው ከዓለም አቀፍ የድህነት ወለል በታች ይኖራሉ።
አሁን ዩክሬን ነው ያለሁት።
የኑሮ ውድነት እና ድህነት ተባብሷል።
ሰውየውም ነገራት፡፡
የእርሻ በሬው ሥራውን መሥራት አይፈልግም፡፡
ብሏት የእኔ ቢጤዋ ሴት የሃብታም ሰው ቤተሰብ ሆነች፡፡
ዛሬ ምሽት አርሰናል በሜዳው ከሳውዝሃምፕተን የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል።
የዝሆን ጭራ ብላ መለሰች፡፡
በበጎ አድራጎት ስራ ላይ ለተሰማሩ ስምንት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡
ማንኛውም አላፊ አግዳሚ እንዲያየውም በአደባባዮች ላይ የሚፈጸም ሲሆን ሕይወቱም የሚያልፈው ከቀናት በኋላ ነው።
በ ስልሳዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙት ፓስተር ተስፋዬ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ነበሩ።
ዌስት ሌክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው የዳያ ብራውንም ታሪክ ከዚህ የተለየ አይደለም።
በሁሉም የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች፣ በሁሉም ክልሎች እና በወረዳ ደረጃ ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል።
የጦር መሳሪያና ከፋፋይ ትርክት ካቀረቡ በኋላ ጭፍጨፋው ሲጀመር እነሱ የሉም ጥቂት ሰው ከሆኑት በቀር።
ቤተ ክርስቲያኗ የተወገዙት አባቶች ሕጋዊ በምትላቸው ይዞታዎቿ እንዳይገኙም ለማድረግ የእግድ አቤቱታ ለፍርድ ቤት ማቅረቧ ይታወሳል።
ጥቁር የታሪክ ጠባሳዎች በፍትሕ አደባባይ እንዲጠራ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ይገባል
የሱዳን ህዝብ ጥቅም ተከብሮ ማየት ትልቁ ፍላጎቱ መሆኑንም በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡
የካርቱም መንግሥት ከተዳከመ ወይም ተገዳዳሪ የፖለቲካ ኃይል ከመጣ ተጽዕኖው ከካርቱም ካይሮ ይደርሳል።
መረጃ የማግኘት መብት የመሳሰሉት ለአደጋ እንዳይጋለጡ መጠንቀቅ አለብን ብለዋል።
ይህን አድርግ ያንን አድርግ ካልተባለ ምንም አይሰራም፡፡
ቡድኔ በሚያደርግልኝ ድጋፍ ታግዤ መቆም እና ቀስ በቀስም መራመድ እንደምችል አምናለሁ
እርሱም ጉዞውን ቀጥሎ አንድ እህል የሚያጭድ ሰው ዘንድ ደረሰ፡፡
የተጀመረው አብዮት አቀጣጣይ የሆነው ፍሪደም ፎር ቼንጅ ይሄንን አያምንም።
ቢቢሲ በዚህ ጉዳይ ላይ የደቡብ አፍሪካን መንግሥት ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም።
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
75