text stringlengths 10 199 | audio audioduration (s) 1.79 27.3 |
|---|---|
ጎን ለጎን እንዴት ጤነኛ ሆነን ረዥም ዓመት መኖር እንችላለን የሚለውም ይነሳል። | |
እነዚህ የአገዳደል ዘዴዎች በመስቀል ላይ ከሚፈጸም ስቅላት ጋር ተመሳሳይም ሆነው ተገኝተዋል ብለዋል። | |
ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ለአራት ቢሊዮን ዓመታት የኖሩ የጠፈር አካላት ናቸው፡፡ | |
ሄምቲ በመጨረሻም የጃንጃዊድ ተከታይ ተብሎ ሊገለጽ የሚችለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች አዛዥም ሆኑ። | |
ሌሎች ደግሞ ከመዲናዋ ካርቱም እየሸሹ ወደ ሌሎች ግዛቶች ሄደዋል። | |
የዩክሬን ባለሥልጣናት መሪውና ተከታዮቻቸውን ከገዳሙ ለማስወጣት ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። | |
ልብ ልትሉ የሚገባው የሚቀርቡ ምግቦችን በሙሉ መብላት እንደሌለባችሁ ነው ይላሉ ባለሙያዎቹ። | |
ጭነቱን ያጓጓዘው አየር መንገድ ጭነቱ ከየት እንደመጣና መድረሻው የት እንደሆነም ባለስልጣናቱ ለመናገር ፈቃደኛ አልሆኑም። | |
ነገር ግን ድካሙ የሚጠፋው በቂ ጉልበት ሰጪ ምግብ እና ፕሮቲን በማግኘት ነው። | |
የሞራሌስን አገር መልቀቅ ተከትሎ ጄኒን ጊዝያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። | |
ሰውየውም ወደተባለው መንደር ሲሄድ ይበልጥ ተገረመ፡፡ | |
ይሁን እንጂ ግለሰቡ ተከታዮቹ እየሱሰን ማግኘት ከፈለጉ እራሳቸውን እንዲያስርቡ ነግሯቸዋል ተብሏል። | |
ለሥራ ጉብኝት ቪዬትናም የሚገኙት ብሊንከን በውጥረቱ ውስጥ የሌሎች አካላት እጅ ሊኖርበት ይችላል ብለዋል። | |
በመጨረሻም የደግለራሱ ምግብ ስላለቀ ደግለራሱ ክፉለራሱን ምግብ እንዲሰጠው ሲጠይቀው ከለከለው፡፡ | |
ከዚህ ክስ ነጻ የወጡት በፈረንጆቹ ሁለት ሺ አስራ አምስት ነው። | |
ጅብ ሊበላኝ እየተከታተለኝ ነው፡፡ | |
ዓውዳመት ከሚያሰኙ ነገሮች መካከል ሁሉም እንደአቅሙ የሚዘጋጃቸው የበዓል ምግቦች እና መጠጦች ከፍ ያለ ድርሻ አላቸው። | |
ማሸነፍን አለማሰቤ ጥሩ ሆኖልኛል ብዬ አስባለሁ ብላለች። | |
ሌላኛው የኩባንያው መሥራች እና አጋሯ ዶራ ፔልዘር የማርኬቲንግ ባለሙያ ናት። | |
የአሁኑ ግጭት የተቀሰቀሰበት ምስራቅ አፍሪካ ለወትሮውም ቢሆን ከግጭት የራቀ አይደለም። | |
ጦርነትን ለማቆም ብቻ ሳይሆን ሰላምን ለማጽናት እጅግ ወሳኝ የሆነው ሥነ ሥርዓት እንዲዘጋጅ በማድረጉ መንግሥትን አመስግነዋል። | |
ለግድያዋ ግን ማንም ምህረት የጠየቀ የለም። | |
የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐመድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ | |
ስለሆነም የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች ምሁራን እና ወጣቶች ሁሌም ከጎናችን ናቸው | |
እውነቱን ቢያውቀውም እንዳልገባው ሆኖ አሳለፈ፡፡ | |
በተደረገ ውይይት ጥያቄዎቹ ሙሉ በሙሉ ምላሽ እንደሚያገኝ እና ሰልፉም መራዘሙንም ገልጻ ነበር። | |
በተከታታይ አራት ጨዋታዎች የተሸነፈ ቡድን እንዴት ሆኖ ከሜዳው ውጪ ኤቨርተንን ማሸነፍ ቻለ? | |
እነዚህ ሕዋሳት ቁስለት እና ጠባሳ የሚፈጥሩ ሲሆን የከፋ ህመምም ያስከትላሉ። | |
መንገደኛውም ሰው ለምንድነው እንደዚህ የምታደርገው ያልደረሰውን ትተህ የደረሰውን ብቻ ለምን አታጭድም አለው፡፡ | |
በምዕተ ዓመቱ መጨረሻ ቁጥሩ ከአንድ ሚሊዮን እንደሚልቅ ይጠበቃል። | |
ነብሩም ይህንን ወጥመድ ያዘጋጀኸው ጥሩ ስጋ ለመብላት ብለህ አይደለም:: | |
እኔ ያንቺን ደስታ ነው የምፈልገው አላት፡፡ | |
ነገር ግን ሚኒስትሩ ለቢቢሲ እንደገለጹት ጄነራሎቹ የአገሪቷን የመሪነት ስፍራ ይቆናጠጣሉ የሚል ግምት እንዳልነበራቸው ነው። | |
ግብጽን የመራችው ንግሥት ክሊዮፓትራ ሰባተኛን በሚያሳየው የኔትፍሊክስ ፊልም ጥቁር አፍሪካዊት ተደርጋ በመሳሏ በግብጽ ውዝግብ አስነሳ። | |
እርሷም አዎ አለችው፡፡ | |
ሌላው የበሰለ ምግብን መመገብ በሰውነታችን በቀላሉ እንዲፈጭ እና ልሞ በውስጣችን እንዲዋሀድ ያደርገዋል። | |
ብዙ ሰዎች ጾም የጀመሩ አካባቢ ራሴን አመመኝ ይላሉ። | |
የተከሰሱት ዳኛን በጉቦ ለመደለል ሞክረዋል በሚል ነው። | |
ፓስተር ማኬንዚ ከአንድ ሳምንት በፊት በቁጥጥር ሥር ውሏል | |
ትንሣኤው አይቀሬ ነው። | |
ይኽ የሚሆነው ግን እንደ ኒቆዲሞስ ተስፋን ሰንቀው ወደ ትንሣኤው ብርሃን የሚገሠግሡ ናቸው | |
የአዲስ አበባ ተወላጆች በከተማዋ ካቢኔ ውስጥ ተሳትፏቸው እንዲጨምር ተጠየቀ | |
እነዚያ ሞኝ ሰዎች አመድ ይዘው ቢሄዱም ጤፍ ሳያገኙ ቀሩ፡፡ | |
እንዴት እንደበላሁ አያችሁ አላቸው፡፡ | |
እነርሱም ወደ ታላቅ ወንድማቸው ሲሄዱ ያርስ የነበረ በጣም ወጣት ሰው ሆኖ አገኙት፡፡ | |
ፓስፖርቱ በቪዲዮው ላይ ተገልብጦ የሚታይ ሲሆን ከዩክሬን ወታደራዊ መታወቂያ ቀለምም ጋር ተመሳሳይ ነው ተብሏል። | |
የአንጎላ መንግሥት ያወጣው ቁጥር አናሳ እንደሆነ እና ክትትልም ስለማያደርጉ አሃዙ በጣም ከፍ ያለ ነው ብሏል። | |
ለገሰ ኩሳ ታዋቂ የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። | |
ለቀስተኛው የተሰበሰው ከመላው አገሪቱ ነበር። | |
አሁን ዝም ብላችሁ ወደ መንደራችሁ ተመለሱና በኋላ ይገባችኋል ሲላቸው ተነስተው ሄዱ፡፡ | |
በእናንተ ቤት የተሸረበው ሴራ በእኛም ቤት ተሴሯል፡፡ | |
በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኬንያዊው ኬልቪን ኪፕተም አሸናፊ ሆኗል። | |
ከኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ሁኔታም አንጻር ጥሬ ሥጋ መመገብ የራሱ ተጽዕኖ እንዳለው ዶክተር ካሌብ ያስረዳሉ። | |
በአንድ ወቅት በአንዲት መንደር የሚኖሩ ባልና ሚስት ነበሩ፡፡ | |
የዩክሬን መንግሥት እንደሚለው በርካታ ቤተሰቦች ልጆቻቸው ጋር ለመገናኘት እየጠየቁ ነው። | |
ፓውላ አጋጥሞኛል የምትለው ብቸኛ የጎንዮሸ ጉዳት የወር አበባዋ ከወትሮው የበለጠ መብዛቱ ነው። | |
ለጀኔራል ሰዓረ መኮንን ሐውልት ግንባታ ቦታ ከመስጠት ጀምሮ ለሐውልቱ እና ፓርኩ የሚያስፈልገውን ወጪ መሸፈኑ ተገልጿል፡፡ | |
አቅፎ ሊስመው ሲሞክርም ፍቅረኛው ከመሳም እየሸሸ ሚስጥሩም እንዳይታወቅበት ለማድረግ ሞከረ፡፡ | |
አብዛኛዎቹም ወደ አዋሽ ሰባት የጦር ካምፕ መወሰዳቸውን የቤተ ክርስቲያኗ የሕግ ባለሙያዎች ለቢቢሲ ገልጸዋል። | |
በኢንዶሜትሪዮሲስ ምክንያት የሚሰማኝን የሚወጋ ህመም ሙሉ በሙሉ ባያጠፋውም በተወሰነ መልኩ ይቀንሰዋል። | |
ጾም የመግደፉ ተግባር ኢፍጣር ይባላል። | |
ፍርሃት ዘላቂ የሆነ ጓደኛ ቢሆንም ስህተት ላለመፈጸምም በትኩረት እንድንሠራ የሚያደርገን ጉዳይ ነው ትላለች ንጎይ። | |
እነዚህ ምልክቶች ለሕዝባችን ሰላምን አውርደው ድህነትን ቀብረው ወደ በረከትና ብልፅግና ለመጓዝ የዕቅዳችን አካል ናቸው። | |
ትንሽ የማስታወስ ችሎታዋን እያጣች ነው። | |
ወርቅ የተሰጠህም ለዚህ ነው፡፡ | |
እስካሁን ድረስ ፖሊስ በጠቅላለው የሀያ አንድ ሰዎች አስክሬንን አግኝቻለሁ ብሏል | |
የወንዶቹ ደግሞ አርባምስት ደቂቃዎችን ዘግይቶ እኩለ ቀን ስድስት ሰዓት ላይ ይጀምራል። | |
ሄምቲንም ሲጠሯቸው የገጠር ዱባ በማለት ሲሆን መንግሥትንም ለመምራት ብቁ አይደሉም ይሏቸዋል። | |
ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በተቃራኒው መቆም ለግብጽ አስጊ ነው። | |
ጦርነት ተጀምሮ የሚያልቅ ጉዳይ አይደለም። | |
ወደ ታላቅየውም ሰው ዘንድ ሄደው ችግራቸውን ነገሩት፡፡ | |
እኔ አንድ ብልሃት አለኝ፡፡ | |
ክፍያው የሚከፈለው ለታጣቂዎች እና ለባለስልጣናት እንጂ ለመንግስት መስሪያ ቤቶች እንዳልሆነም ገልጸዋል። | |
ከዚያም አልጋ አዘጋጂልኝና መጥተሸ አብረን እንተኛ ብሎ አዘዛት ሚስትየውም እሺ ብላ አብረው ተኙ፡፡ | |
እንደ በርካታ ሴቶች የወር አበባዋ በምታይበት ወቅት ከፍተኛ ህመም ያጋጥማታል። | |
የተከሰሱ የነበረው ሙስናን ባለማስቆም ቸልተኝነት ነበር። | |
በቀን ሁለት ዶላር ያነሰ ገቢ በማግኘት የዓለም ባንክ ካስቀመጠው ከዓለም አቀፍ የድህነት ወለል በታች ይኖራሉ። | |
አሁን ዩክሬን ነው ያለሁት። | |
የኑሮ ውድነት እና ድህነት ተባብሷል። | |
ሰውየውም ነገራት፡፡ | |
የእርሻ በሬው ሥራውን መሥራት አይፈልግም፡፡ | |
ብሏት የእኔ ቢጤዋ ሴት የሃብታም ሰው ቤተሰብ ሆነች፡፡ | |
ዛሬ ምሽት አርሰናል በሜዳው ከሳውዝሃምፕተን የሚያደርገው ጨዋታ ይጠበቃል። | |
የዝሆን ጭራ ብላ መለሰች፡፡ | |
በበጎ አድራጎት ስራ ላይ ለተሰማሩ ስምንት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ | |
ማንኛውም አላፊ አግዳሚ እንዲያየውም በአደባባዮች ላይ የሚፈጸም ሲሆን ሕይወቱም የሚያልፈው ከቀናት በኋላ ነው። | |
በ ስልሳዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙት ፓስተር ተስፋዬ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ነበሩ። | |
ዌስት ሌክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው የዳያ ብራውንም ታሪክ ከዚህ የተለየ አይደለም። | |
በሁሉም የፌዴራል መሥሪያ ቤቶች፣ በሁሉም ክልሎች እና በወረዳ ደረጃ ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል። | |
የጦር መሳሪያና ከፋፋይ ትርክት ካቀረቡ በኋላ ጭፍጨፋው ሲጀመር እነሱ የሉም ጥቂት ሰው ከሆኑት በቀር። | |
ቤተ ክርስቲያኗ የተወገዙት አባቶች ሕጋዊ በምትላቸው ይዞታዎቿ እንዳይገኙም ለማድረግ የእግድ አቤቱታ ለፍርድ ቤት ማቅረቧ ይታወሳል። | |
ጥቁር የታሪክ ጠባሳዎች በፍትሕ አደባባይ እንዲጠራ የጋራ አንድነታችንን ማጠናከር ይገባል | |
የሱዳን ህዝብ ጥቅም ተከብሮ ማየት ትልቁ ፍላጎቱ መሆኑንም በድጋሚ አረጋግጠዋል፡፡ | |
የካርቱም መንግሥት ከተዳከመ ወይም ተገዳዳሪ የፖለቲካ ኃይል ከመጣ ተጽዕኖው ከካርቱም ካይሮ ይደርሳል። | |
መረጃ የማግኘት መብት የመሳሰሉት ለአደጋ እንዳይጋለጡ መጠንቀቅ አለብን ብለዋል። | |
ይህን አድርግ ያንን አድርግ ካልተባለ ምንም አይሰራም፡፡ | |
ቡድኔ በሚያደርግልኝ ድጋፍ ታግዤ መቆም እና ቀስ በቀስም መራመድ እንደምችል አምናለሁ | |
እርሱም ጉዞውን ቀጥሎ አንድ እህል የሚያጭድ ሰው ዘንድ ደረሰ፡፡ | |
የተጀመረው አብዮት አቀጣጣይ የሆነው ፍሪደም ፎር ቼንጅ ይሄንን አያምንም። | |
ቢቢሲ በዚህ ጉዳይ ላይ የደቡብ አፍሪካን መንግሥት ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.